Ethiopian Drink "How to make Lemonade/Lomi Chimaki" የሎሚ ጭማቂ መጠጥ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
    Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
    / @ethiopianfood
    ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

ความคิดเห็น • 39

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse 6 ปีที่แล้ว +4

    ሎሜ በጣም ጠቃሚ ነው በትንሽ ስኳር ደስ ይለኛል

  • @user-kf2yh8ql1b
    @user-kf2yh8ql1b 6 ปีที่แล้ว +2

    ናእና (ሚንት) ቢኖረው ስኳር ብዙ እዳንጨምር ይረዳናል ጣእሙም በጣም ደስ ይላል በርች ግን

  • @mihretgirma
    @mihretgirma ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ድምፅሽ ብዙአይሰማም

  • @astertessema4518
    @astertessema4518 3 ปีที่แล้ว

    Thanks a lot, just moved to ethiopia for a few years and missed my favorite drink (lemonade) so hopefully I can make it now

  • @user-wu2zu4ep6n
    @user-wu2zu4ep6n 6 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን የማማ ቅመም ሁላችውም ባላችውበት ሰላማችው ይብዛልን♥♥♥!!!!!

  • @meseretababu9200
    @meseretababu9200 6 ปีที่แล้ว +2

    እናትና ልጅ ሁለት ባለሙያ እናመሰግናለን ማሚ ሰላም በይልን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 6 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ የኔውፍ ሎሚ እወዳለሁ

  • @user-ws4ro5wx8t
    @user-ws4ro5wx8t 6 ปีที่แล้ว +1

    Thanks.

  • @user-pd3rq7df7k
    @user-pd3rq7df7k 6 ปีที่แล้ว

    ታኪው የማማየ ቆንጆ የሎሚ ጭማቂ ብዙ ጥቅም አለው በተለይ ለክብደት መቀነስ

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 3 ปีที่แล้ว

    ስለአስተማርሽኝ፡በጣም፡አመሠግናለሁ።

  • @netsanetdereje2050
    @netsanetdereje2050 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የማሚ ልጅ ባለሙያ ነሽ ሰላምሽ ይብዛ

  • @oromosabakoooromosabakoo3476
    @oromosabakoooromosabakoo3476 6 ปีที่แล้ว +2

    Wow gin sewinet yekeniselh?

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 6 ปีที่แล้ว

    Tnx yen konjiye

  • @azizaabubeker4858
    @azizaabubeker4858 6 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @assefukassa4939
    @assefukassa4939 5 ปีที่แล้ว

    sqar betam beza & squar mamok aytebekbshm

  • @amandafevrier2638
    @amandafevrier2638 6 ปีที่แล้ว

    Mmm looks good

  • @lovehabesha3865
    @lovehabesha3865 5 ปีที่แล้ว +1

    ዉይየእማማ ልጅ

  • @zeenatmuhamed3732
    @zeenatmuhamed3732 6 ปีที่แล้ว

    በእሳት ለምን ስኳሩን እዳቀለጥሽው አልገባኝም አሰራሩ ግን ደስ ይላል ደሞ በጣም ይጥማል

  • @naturepositive7707
    @naturepositive7707 6 ปีที่แล้ว

    Thanks for the cool drink. Can you explain me what the herb/spice 'Noog (Amharic)' call in english?

  • @tirsita8685
    @tirsita8685 6 ปีที่แล้ว +1

    አንች የማማዬ ቆንጆ የትነው የጠፍሽው ጎበዝ

  • @asnakechmamo7050
    @asnakechmamo7050 5 ปีที่แล้ว

    Thank you so much It's very nice., but to much sugar

    • @astertessema4518
      @astertessema4518 3 ปีที่แล้ว

      You can put less if you'd like you know...

  • @user-tw9ec5gj6y
    @user-tw9ec5gj6y 6 ปีที่แล้ว

    ሱከር አታብዝ በሽታነው
    በተረፈ በርች

  • @justdoit7769
    @justdoit7769 6 ปีที่แล้ว

    ደርባባ የደርባባ ልጅ ስወዳችሁ

  • @user-os9jm2cn7l
    @user-os9jm2cn7l 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይ የታሉ እናታችን መች መጣሽ

  • @ahmadalrasheed7093
    @ahmadalrasheed7093 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናልን እህት እናቴ የት የት አሉ ናፍቆኛል

  • @user-vo7iq7zv6d
    @user-vo7iq7zv6d 6 ปีที่แล้ว

    ውብ እነማሠግነለን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 ปีที่แล้ว

    ማሚስ።ዊ።ስወዳቸው።አንቺም።እንደዛው

  • @iamsamsamiam1673
    @iamsamsamiam1673 6 ปีที่แล้ว

    Hi Konjit ❤️

  • @user-jg6jw1vw6y
    @user-jg6jw1vw6y 6 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ሠላማችሁ ይብዛላችሁ ማዘር ናፍቃኛለች ለምንስ ጠፉ

  • @segaman4741
    @segaman4741 6 ปีที่แล้ว +2

    I'm sorry your beautiful..

  • @asikifele9568
    @asikifele9568 6 ปีที่แล้ว

    To much sugar no tanks

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  6 ปีที่แล้ว

      Hi asi, sugar is as needed....u can put less if u wish to

  • @samitv6159
    @samitv6159 6 ปีที่แล้ว

    Where is psy?