ትክክለኛ ፍሊተር ጠላ አጠማመቅ በቀላል ዘዴ ||Ethiopian Food || How to make Ethiopian cultural drink Tela easily.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @hani9864
    @hani9864 ปีที่แล้ว +1

    በቆሎ የተለያዩ ህመም ላለባቸው ጤና አይሆንም comment ሰጭዋ በቆሎ ቀርቶ ጤናማ የገብስ ጠላ ብንጠጣ ምናለበት የድሮ ሴቶች አንዳንዶች በቆሎ የሚጨምሩት ቶሎ ስለሚያፈላላቸው ነው ለጤና ጥሩ አይደለም ለማንም አትምከሪ ዛሬ ብዙ ሰው ጤና የለውም
    ጠማቂዋ ግን በጣም ጎበዝ የባለሙያ ልጅ ነሽ የባለበቆሎዋን ምክር አትስሚ የኔ ባለሙያ

    • @Emu19841
      @Emu19841 9 หลายเดือนก่อน

      ልክ ብለሸል አሁን ላይ ነጭ ጠላ በበቀሎ ደረቆት ፋሽን ሁናል ገና ሲቀመስ እራስ ላይ ነው እሚወጣው ለጤናም ጠንክ ነው

  • @tigistgebretsadik6700
    @tigistgebretsadik6700 2 ปีที่แล้ว +12

    ቆንጆ ነዉ ግን ልኩን ብትነግሪን ጌሾዉን ብቅሉን የቂጣዉን የአሻሮዉን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ

  • @bemnet5285
    @bemnet5285 10 วันที่ผ่านมา

    ደሥ የሌላ

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ በርቺ

  • @fantayegenemo1769
    @fantayegenemo1769 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆና ንፅህ ነው ጣሙን አልቀመስኩትም በርቺ

  • @smeerasmeeraa1683
    @smeerasmeeraa1683 3 หลายเดือนก่อน

    እዚጋ የጎደለነገር ቢኖር የግባቶችን መጠን አላብራራሽልንም በርቺ እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha330 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ጠላ አሰራሩንም ብትነግሪን በጣም ጥሩ ነበር አመሰግናለሁ❤

  • @TigistWolde-cn5lu
    @TigistWolde-cn5lu ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ሳሪ ትከከል በርቺ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +7

    ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
    በዐቢይ ኃይል ወስልጣን
    አሠሮ ለሰይጣን
    አግዐዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይእዜሰ
    ኮነ
    ፍሥሐ ወሰላም
    "አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነስቷል ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኗልና፤ ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና"
    ፩ኛ ቆሮ ፲፭፥፳
    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤ በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን። በዓሉን የሰላም የፍቅርና የበረከት ያድርግልን።
    ሳራዬ እምወድሽ እማከብርሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን አደረሳችሁ ከነ ቤተሰቦችሽ የኔ ባለሙያ እጅሽን ይባርክሽ ማማዬ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  2 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ማራኪዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ማሬ❤🙏

  • @Sebeleseifu
    @Sebeleseifu 10 หลายเดือนก่อน

    በጣምጎበዥነሽ አሠራርሽ በጣም ደስይላል ❤❤❤

  • @zebibajudy6499
    @zebibajudy6499 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም እጅግ ጥሩና ምርጥ ነው ግን ትንሺ ከቂጣው ላይ ያው ከአገሩ ሁኔታም ሌሆን ይችላል ብዙም አልፈርድብሺም በጣም ጎበዝ ሴት ነሺ

  • @tsigeabrha7414
    @tsigeabrha7414 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ባለሞያ ነሽ እህቴ ምንም አስተያየት የለኝም ተመስጨ ነው የተከታተልኩሽ በርቺ እጂሽ ይባረክ

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 ปีที่แล้ว

    ገበዝ በርቺ አመሠግናለሁ

  • @ሳራ-ረ6የ
    @ሳራ-ረ6የ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው በጣም ደስ ይለል በርቺ

  • @TenagnbekeleBekele
    @TenagnbekeleBekele 11 หลายเดือนก่อน +1

    እባክሽ ኮረፌ እንዴት ይሰራል

  • @soliana-kw5qg
    @soliana-kw5qg ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @salemworku4069
    @salemworku4069 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነሽ የመቁያው እቃ የት ይገዛል ስሙስ ማን ይባላል

  • @elsabetwondwossen2977
    @elsabetwondwossen2977 2 ปีที่แล้ว

    Betam Gobez Lij Berch

  • @ababawaldamaryam4032
    @ababawaldamaryam4032 ปีที่แล้ว +1

    Arfinew gin metenun bitasay tirunebere

  • @MelkamuHirpa
    @MelkamuHirpa ปีที่แล้ว

    Very,very smart filter thanks

  • @bezuayehutadege5127
    @bezuayehutadege5127 ปีที่แล้ว

    Emtkoybeten yete Agegeshew pls

  • @كوكوكوكوكوكو-ي3ب
    @كوكوكوكوكوكو-ي3ب ปีที่แล้ว

    Tebarki

  • @netsib.1923
    @netsib.1923 2 ปีที่แล้ว

    Be anede eka metenesese ena bezaw medefedef ticheyalesh.
    Eka abezash.

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 ปีที่แล้ว +1

    Another amazing video my amazing sister this is the original and the one we used to drink in Ethiopia that's what it looks like wow like share ❤️

  • @elnatanbubu9759
    @elnatanbubu9759 2 ปีที่แล้ว

    Kitaw lay ersho tetkmeshal wey ?

  • @kasechgetahun102
    @kasechgetahun102 2 ปีที่แล้ว

    ykrwn defdef mene ladedergw ?

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 ปีที่แล้ว

    ከገብሱ ጋር የቦቆሎ አሻሮም አብሮት ቢኖር ሃሪፍ ይሆን ነበር

  • @bettynegest8571
    @bettynegest8571 6 หลายเดือนก่อน

    And beand ayche mesrat efelgalew… erop wst gn weyra ket ygegnal

  • @elsabetwondwossen2977
    @elsabetwondwossen2977 2 ปีที่แล้ว

    Nice

  • @Mama-nu7it
    @Mama-nu7it ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @kalfaentertainment8757
    @kalfaentertainment8757 ปีที่แล้ว

    5killo yetela ehel sent letter yiwtawa

  • @hanichotube
    @hanichotube 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለአንች ይሁን ሳርዬ ዋውው በጣም አሪፍ ጠላ ነው እንዴ የዘንጋዳ ጠላ እኮ ያሰክራል ይህማ ቢራ መሆን አለበት ወይ ዘዴ እንች እኮ ትለያለሽ የምር ሞያ ብሎ ዝም እኔ ጠለው ቀርቶብኝ ከቂጣው ላኪልኝ (የተደፍደፍበት ጋን ተመኝ ክክ ባጣም ትልቅ ነው አሻሮ ተቆላ ገራሚ ነው የምር በርችልን♥♥

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ሀንዬ ሁሉንም እልክልሻለው ደግሞ ለቂጣ 🙏❤

    • @beltueht9729
      @beltueht9729 2 ปีที่แล้ว

      @@sara-ethiopianfood እሽ እንጠብቃለን ክክ

  • @fikretenobel5006
    @fikretenobel5006 8 หลายเดือนก่อน

    ደርቆት እይነኮርም. እሻሮ ይነኮርል እሽ

  • @hanaahanaa4284
    @hanaahanaa4284 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kokebtekle-kc3zk
    @kokebtekle-kc3zk 7 หลายเดือนก่อน

    ጌሾውን፣እና፣ብቅልልኬቱ፣አትናገሪም፣

  • @antl2530
    @antl2530 ปีที่แล้ว +1

    Thank you, it looks yummy but you should measure everything. Thank you again 😂

  • @meseretmeme7344
    @meseretmeme7344 ปีที่แล้ว

    ጠላ ፊሊተር ጠላ ሲበላሽ ምንማረግ አለብኝ ስቀዳዉ ሳብ ይላል ምንላርገዉ ለቅዳሜ ፕሮግራም ስላለኝ ምንላርገዉ

  • @meseretmeme7344
    @meseretmeme7344 ปีที่แล้ว

    ??