የማህፀን ካንሰር ምልክቶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 18

  • @SeadaaberaV
    @SeadaaberaV 10 วันที่ผ่านมา +1

    እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ዶክተር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው❤❤🎉

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  10 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ ክበሪልኝ 🙏

  • @ከበደአረጋህኝ
    @ከበደአረጋህኝ 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሠላም ዶክተረ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ጠቃሚ ትምህረት ነዉ የምሰጠዉ እባክህ እረዳታህን ፍልጊ ነዉ የመጣሁት እና ሚሰቴ ልጅ እንድወልድ እፍልጋለሁ ነገረ ግን ያለነዉ በሰደት ነዉ እና ለ3ቀን አብርን እንቀመጣለን እና ልታረግዝ አልቻለችም የወረ አበባዋ ከመጣባት ቀን ጀምረን ቆጥረን አንድ ሳምት በኋላ ነዉ የምንገናኘዉ ሰለዚህ እሰኪ ካተ ደሞ የምታማክረኝ እንዳለህ

    • @diborayegeta5161
      @diborayegeta5161 8 วันที่ผ่านมา

      ሶስት 3 ቀን ብቻ በቅ አይደለም ወንድሜ

  • @Ku.551
    @Ku.551 10 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ኑርልኝ

  • @diborayegeta5161
    @diborayegeta5161 8 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 10 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @BlackQueen-p7l
    @BlackQueen-p7l 7 วันที่ผ่านมา

    Dr ebakehini iradagni batemi tachanikalehugni

  • @YosefTumelsan
    @YosefTumelsan 10 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @ZuzuAlem
    @ZuzuAlem 10 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር ጥያቄ ነበርኝ

  • @SaronAman-w1k
    @SaronAman-w1k 10 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏betam amesgnlw doftor

  • @Wayah-t2r
    @Wayah-t2r 10 วันที่ผ่านมา

    Margez yekelekilal

  • @TijjTijj-s4l
    @TijjTijj-s4l 8 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶ/ር እንዴትነህ ይቅርታ ላስቸግርህ ከወለድኩ 18 ቀኔ ነው የወለድኩቱም ኦፑሬስን ነውና በ10 ቀኔ የነበረ ማስቱሽ አነሱት ከዛ ከ2 ቀን ቦሀላ በሆዴ ቆሻሻው መፍሰስ ጀመረ ህክምና ህጄ ድጋሜ ፕላስተር አረገችልኝ ከዛ ከ3ቀን ቦሀላ ተመልሼ ምንም ለውጥ የለውም ድጋሜ ፕላስተሩን ቀየረችልኝ ግንአሁንም ምንም ለውጥ የለውም ለነገ ቆጠሮ አለኝ መፍሰሱ ግን አላቆሞሙ ና ዬሄንንነገር እንዴትነው ያጋጥማል ወይስ እንዴትነው አባክህ መልሰልኝ በሰው አገር ጨንቆኛል 😥😥🙏

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  7 วันที่ผ่านมา

      ቁስሉ የመዳኑ ሂደት ነው ያጋጥማል። ፈሳሹ ሽታ ካለው ነው መጥፎ የሚሆነው ኢንፌክሽን እንዳይፈጠር አትነካኪው የሀኪምሽን ትዛዝ ብቻ ተከተይ

  • @جنه-ص7ي
    @جنه-ص7ي 10 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመስገናለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BlackQueen-p7l
    @BlackQueen-p7l 7 วันที่ผ่านมา

    Tinishi himami tasamitogn hakimi ga hedikugni kaza Hpv human papilloma virus alabishi alugni 3 3 fire bicha yalawuni madehaniti satugni 3 fire demo mahistani wuseti yemigaba satugni cremi satugni makabiya mahistaneni ina cancer alabigni maleti nw ?antibiotics 3 fire satawugnali

  • @Wayah-t2r
    @Wayah-t2r 10 วันที่ผ่านมา

    Yewer abeban yekelekilal

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉