Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
  • 555
  • 5 446 375
በእርግዝና ወቅት እንቅስቃሴ ማድረግ ይፈቀዳል ወይስ አይፈቀድም ? | ማድረግ ያለብን ጥንቃቄስ ምንድነው ?
#እንቅስቃሴ
#pregnancy
#እርግዝና
🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች
th-cam.com/video/2Zj0uPRNlew/w-d-xo.html
🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc
th-cam.com/video/PxgXPi_SxOw/w-d-xo.html
🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች
th-cam.com/video/EiStOyqffgk/w-d-xo.html
🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ
th-cam.com/video/s72-d2V0B6Q/w-d-xo.html
🔴ለቆዳችሁ ጤንነት እና ውበት መመገብ ያለባችሁ 11 ጠቃሚ ምግቦች
th-cam.com/video/RIMNQdwfuj0/w-d-xo.html
🔴በእርግዝና ወቅት በተለይም ከ 4ተኛው ወር ጀምሮ የሚከሰት የውጋት ህመም | ምክንያቱ ምንድነው? መፍትሄውስ ?
th-cam.com/video/AJiECQVa-hA/w-d-xo.html
🔴ማድያት ምንድነው ? በምን ይከሰታል? | ምልክቶቹ | አይነቶቹ እና ምርመራዎቹ
th-cam.com/video/zUM5_Dzf1fA/w-d-xo.html
🔴ጭንቀት የሚያስከትላቸው 10 አደገኛ በሽታዎች
th-cam.com/video/-SO4jurnvWo/w-d-xo.html
🔴እርግዝና በክትትል በስንት ቀን ይታወቃል ?
th-cam.com/video/Ku4VRiP_cdY/w-d-xo.htmlsi=fT2nBwL3c57je7pC
🔴የሆድ ድርቀት
th-cam.com/video/-kfPQfQSRS8/w-d-xo.html
🔴ለደም ግፊት ማስወገድ ያለባችሁ ምግቦች
th-cam.com/video/pfzc956PgPA/w-d-xo.html
🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ከፍተኛ ማቅለሽለሽ እና ማስመለስ
th-cam.com/video/yJ6jdRRTuGQ/w-d-xo.html
🔴ብርቱካን ለጤናችን የሚሰጠን አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
th-cam.com/video/1H30YmaTnjc/w-d-xo.html
🔴የፅንስ እንቅስቃሴ መቼ ይሰማል ? የፅንስ እንቅስቃሴ መቀነስ ምክንያቶቹ ምንድናቸው?
th-cam.com/video/M29QAX4ALOU/w-d-xo.html
🔴 በእርግዝና ወቅት የሚከሰቱ አደገኛ ምልክቶች
th-cam.com/video/JJ5ED-Y6xtE/w-d-xo.html
🔴 ቴምር በእርግዝና ወቅት የሚሰጠው የጤና ጠቀሜታዎች
th-cam.com/video/uapXhIVZMMs/w-d-xo.html
🔴 የስኳር በሽታ ምርመራ እና ህክምና
th-cam.com/video/wxljDJ8DinM/w-d-xo.html
🔴የጡት ህመም የሚያስከትሉ 9 ምክንያቶች
th-cam.com/video/qrLQNZtf4Ps/w-d-xo.html
🔴 የእርግዝና አንደኛው ወር
th-cam.com/video/pMyBmTQR-Io/w-d-xo.html
🔴ከ40 አመት በኋላ ለማርገዝ የሚረዳችሁ ጠቃሚ ምክሮች | Pregnancy after 40
th-cam.com/video/YX5cDR_vC5w/w-d-xo.html
🔴ከወር አበባ በኋላ እርግዝና መቼ ይፈጠራል ? | When did pregnancy will occur after period
th-cam.com/video/FQfU2JyGEM4/w-d-xo.html
มุมมอง: 336

วีดีโอ

የማህፀን ግድግዳ መጣበቅ በምን ምክንያት ይከሰታል ? ምልክቶቹ ፣ ህክምናው
มุมมอง 4092 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#ማህፀን #እርግዝና #health 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች th-cam.com/video/2Zj0uPRNlew/w-d-xo.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc th-cam.com/video/PxgXPi_SxOw/w-d-xo.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች th-cam.com/video/EiStOyqffgk/w-d-xo.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ th-cam.com/video/s72...
የኪያር ውሃ መጠጣት የሚሰጣችሁ የጤና ጥቅሞች እና አሰራሩ
มุมมอง 3509 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#ኪያር #cucumber #health 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች th-cam.com/video/2Zj0uPRNlew/w-d-xo.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc th-cam.com/video/PxgXPi_SxOw/w-d-xo.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች th-cam.com/video/EiStOyqffgk/w-d-xo.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ th-cam.com/video/s...
የተፈጥሮአዊ ውርጃ (ለፅንስ መጨናገፍ) አጋላጭ የሆኑ ሁኔታዎች
มุมมอง 51812 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#pregnancy #health #እርግዝና 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች th-cam.com/video/2Zj0uPRNlew/w-d-xo.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc th-cam.com/video/PxgXPi_SxOw/w-d-xo.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች th-cam.com/video/EiStOyqffgk/w-d-xo.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ th-cam.com/vide...
የቅርንፉድ ውሃ ጠዋት ጠዋት በባዶ ሆድ መጠጣት የሚሰጠው የጤና ጥቅሞች
มุมมอง 91516 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#የቅርንፉድውሃ #ቅርንፉድ #cloveswater 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች th-cam.com/video/2Zj0uPRNlew/w-d-xo.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc th-cam.com/video/PxgXPi_SxOw/w-d-xo.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች th-cam.com/video/EiStOyqffgk/w-d-xo.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ th-cam.com/...
ኪያር የሚሰጠን የማይታመኑ የጤና ጥቅሞች / ማወቅ አለባችሁ
มุมมอง 59019 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#ኪያር #cucumber #health 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች th-cam.com/video/2Zj0uPRNlew/w-d-xo.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc th-cam.com/video/PxgXPi_SxOw/w-d-xo.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች th-cam.com/video/EiStOyqffgk/w-d-xo.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ th-cam.com/video/s...
ከወሲብ በኋላ የደም መፍሰስ የሚከሰትበት 10 ምክንያቶች
มุมมอง 55021 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#ጤና #health #pregnancy 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች th-cam.com/video/2Zj0uPRNlew/w-d-xo.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc th-cam.com/video/PxgXPi_SxOw/w-d-xo.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች th-cam.com/video/EiStOyqffgk/w-d-xo.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ th-cam.com/video/s...
የዱባ ፍሬን መመገብ የሚሰጠን ድንቅ የጤና ጠቀሜታዎች
มุมมอง 448วันที่ผ่านมา
#የዱባፍሬ #pumpkinseed #health 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች th-cam.com/video/2Zj0uPRNlew/w-d-xo.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc th-cam.com/video/PxgXPi_SxOw/w-d-xo.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች th-cam.com/video/EiStOyqffgk/w-d-xo.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ th-cam.com/vi...
የመውለድ ችግር ( መካንነት) ዋና ዋና መንስኤዎች
มุมมอง 513วันที่ผ่านมา
#መካንነት #infertility #health 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች th-cam.com/video/2Zj0uPRNlew/w-d-xo.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc th-cam.com/video/PxgXPi_SxOw/w-d-xo.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች th-cam.com/video/EiStOyqffgk/w-d-xo.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ th-cam.com/vi...
በወር አበባ ወቅት የሚከሰት የስሜት መለዋወጥ መፍትሄው ምንድነው ?
มุมมอง 30214 วันที่ผ่านมา
#የወርአበባ #health #ጤና
በጤናማ እርግዝና እና ከማህፀን ውጪ እርግዝና መካከል ያለው መሰረታዊ ልዩነቶች
มุมมอง 64714 วันที่ผ่านมา
#እርግዝና #pregnancy #health 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች th-cam.com/video/2Zj0uPRNlew/w-d-xo.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc th-cam.com/video/PxgXPi_SxOw/w-d-xo.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች th-cam.com/video/EiStOyqffgk/w-d-xo.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ th-cam.com/vide...
ኤች አይ ቪ የሚተላለፍባቸው መንገዶች እና የማይተላለፍባቸው መንገዶች
มุมมอง 48514 วันที่ผ่านมา
#ኤችአይቪ #HIV #health 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች th-cam.com/video/2Zj0uPRNlew/w-d-xo.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc th-cam.com/video/PxgXPi_SxOw/w-d-xo.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች th-cam.com/video/EiStOyqffgk/w-d-xo.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ th-cam.com/video/s72-...
መቀመጥ የሚያስከትላቸው የጤና ችግሮች
มุมมอง 44014 วันที่ผ่านมา
#health #ጤና #healthylifestyle 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች th-cam.com/video/2Zj0uPRNlew/w-d-xo.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc th-cam.com/video/PxgXPi_SxOw/w-d-xo.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች th-cam.com/video/EiStOyqffgk/w-d-xo.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ th-cam.com/...
የፊንጢጣ ኪንታሮት ( hemorrhoids ) የሚከሰትበት ምክንያቶች ፣ ምልክቶቹ ፣ ህክምናው እና መከላከያ መንገዶቹ
มุมมอง 75314 วันที่ผ่านมา
#hemorrhoids #ኪንታሮት #ምልክቶች 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች th-cam.com/video/2Zj0uPRNlew/w-d-xo.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc th-cam.com/video/PxgXPi_SxOw/w-d-xo.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች th-cam.com/video/EiStOyqffgk/w-d-xo.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ th-cam.com/vid...
ከ 35 አመት በኋላ መፀነስ የሚያስከትላቸው የጤና ችግሮች እና መከላከያ መንገዶች
มุมมอง 2.2K21 วันที่ผ่านมา
#እርግዝና #health #pregnancy 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች th-cam.com/video/2Zj0uPRNlew/w-d-xo.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc th-cam.com/video/PxgXPi_SxOw/w-d-xo.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች th-cam.com/video/EiStOyqffgk/w-d-xo.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ th-cam.com/vide...
ቀረፋ ለመፀነስ ወይም እርግዝና እንዲፈጠር ይረዳል ? እውነት ነው ?
มุมมอง 1.4K21 วันที่ผ่านมา
ቀረፋ ለመፀነስ ወይም እርግዝና እንዲፈጠር ይረዳል ? እውነት ነው ?
አጃን መመገብ የሚሰጣችሁ ድንቅ የጤና ጥቅሞች ( Health benefits of Oats)
มุมมอง 1.1K21 วันที่ผ่านมา
አጃን መመገብ የሚሰጣችሁ ድንቅ የጤና ጥቅሞች ( Health benefits of Oats)
ከሴት ብልት የሚወጣ አየር (ጋዝ) የሚከሰትበት ምክንያቶች ፣ እንዲሁም መፍትሄዎች
มุมมอง 1.8K21 วันที่ผ่านมา
ከሴት ብልት የሚወጣ አየር (ጋዝ) የሚከሰትበት ምክንያቶች ፣ እንዲሁም መፍትሄዎች
በጥናት የተረጋገጡ የዝንጅብል ሳይንሳዊ የጤና ጥቅሞች
มุมมอง 61921 วันที่ผ่านมา
በጥናት የተረጋገጡ የዝንጅብል ሳይንሳዊ የጤና ጥቅሞች
የእንግዴ ልጅ ቀድሞ መምጣት ( placenta previa) የሚከሰትበት ምክንያቶች ፣ ምልክቶቹ እና ህክምናው
มุมมอง 81428 วันที่ผ่านมา
የእንግዴ ልጅ ቀድሞ መምጣት ( placenta previa) የሚከሰትበት ምክንያቶች ፣ ምልክቶቹ እና ህክምናው
የእንግዴ ልጅ ቀድሞ መላቀቅ (placental abruption) በምን ይከሰታል ፣ ምልክቶቹ ፣ አጋላጭ ሁኔታዎች እና ህክምናው
มุมมอง 910หลายเดือนก่อน
የእንግዴ ልጅ ቀድሞ መላቀቅ (placental abruption) በምን ይከሰታል ፣ ምልክቶቹ ፣ አጋላጭ ሁኔታዎች እና ህክምናው
የፅንስ መጨናገፍ የሚከሰትበት ምክንያቶች እና አጋላጭ ሁኔታዎች
มุมมอง 990หลายเดือนก่อน
የፅንስ መጨናገፍ የሚከሰትበት ምክንያቶች እና አጋላጭ ሁኔታዎች
በወሲብ ወቅት ቶሎ የመጨረስ ችግር ምክንያቶቹ እና መፍትሄዎች
มุมมอง 430หลายเดือนก่อน
በወሲብ ወቅት ቶሎ የመጨረስ ችግር ምክንያቶቹ እና መፍትሄዎች
የታይፈስ በሽታ ምልክቶቹ፣ የሚከሰትበት ምክንያቶች ፣ ህክምናው እና መከላከያ መንገዶቹ
มุมมอง 585หลายเดือนก่อน
የታይፈስ በሽታ ምልክቶቹ፣ የሚከሰትበት ምክንያቶች ፣ ህክምናው እና መከላከያ መንገዶቹ
ፍራፍሬዎችን በእርግዝና ወቅት መመገብ የሚሰጣችሁ የጤና ጥቅሞች
มุมมอง 510หลายเดือนก่อน
ፍራፍሬዎችን በእርግዝና ወቅት መመገብ የሚሰጣችሁ የጤና ጥቅሞች
የታይፎይድ በሽታ ምልክቶቹ ፣ የሚከሰትበት ምክንያቶች ፣ ህክምናዎቹ
มุมมอง 539หลายเดือนก่อน
የታይፎይድ በሽታ ምልክቶቹ ፣ የሚከሰትበት ምክንያቶች ፣ ህክምናዎቹ
የአይን መድረቅ | ምልክቶቹ ፣ የሚከሰትበት ምክንያቶች ፣ ህክምናው እና ማድረግ የሚኖርባችሁ ጥንቃቄዎች
มุมมอง 710หลายเดือนก่อน
የአይን መድረቅ | ምልክቶቹ ፣ የሚከሰትበት ምክንያቶች ፣ ህክምናው እና ማድረግ የሚኖርባችሁ ጥንቃቄዎች
የደም ግፊት በሽታ መንስኤዎች እና ማድረግ ያሉብን መፍትሄዎች
มุมมอง 335หลายเดือนก่อน
የደም ግፊት በሽታ መንስኤዎች እና ማድረግ ያሉብን መፍትሄዎች
በእርግዝና ወቅት የሚከሰት የእግር ቁርጥማት መንስኤው እና መፍትሄው
มุมมอง 1.3Kหลายเดือนก่อน
በእርግዝና ወቅት የሚከሰት የእግር ቁርጥማት መንስኤው እና መፍትሄው
የእርግዝና ቀን አቆጣጠር | የእርግዝና ሳምንትን እንዴት እንቆጥራለን ?
มุมมอง 2.1Kหลายเดือนก่อน
የእርግዝና ቀን አቆጣጠር | የእርግዝና ሳምንትን እንዴት እንቆጥራለን ?

ความคิดเห็น

  • @IpadA-vu1fk
    @IpadA-vu1fk ชั่วโมงที่ผ่านมา

    enem 7 wer honegn mnm almokerkut gen yasakegnal ahun demo nechi yemifarafe fesashi new mewotagni mn larg docter

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈጣሪይ ይጠብቀን ያረብ

  • @KiduEthioKidu
    @KiduEthioKidu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶክተር እባክህ ንገረኝ 72 ሰዓቱን kewesedku behoala sex bidereg እርግዝና ይፈጠራል 🥺🤎

  • @ወለተማረያም-አ5ጀ
    @ወለተማረያም-አ5ጀ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር እናመሰግናለን

  • @TigistBaye-x4t
    @TigistBaye-x4t 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር ስንት ፍሪ ነው የሚወሰደው

  • @AbdelhakimRedwan
    @AbdelhakimRedwan 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ነዉ አኔ ኢምፕላንት በክንድ አስደርጌ ግን ግንኙነት ካረኩ ወርሆነኝ እና ፔሬዴ ሲመጣ በጣም እየወረደኝ ነዉ የጓገለ ነገር እየወጣነዉ ምንማረግ አለብኝ ጨነቀኝ ከመጣ10 ቀንሆነኝ በጣም ይፈሰኛል

  • @FathimaFathima-te1en
    @FathimaFathima-te1en 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶክታርየ እኔያለሁት ሥድትነዉ ግንፍቅርየ ሥድትነዉ በተለያን በአምሥት አመትችን ተገናኝን እኔ የአራት አመት መርፌ ነበረኝ እሡም ወቅቱ አለቀ እኔም በዛር በነገ እያልኩ አላሦጣሁት ታለቀ አምሥት ወር ሁኖታ እየለ ከፍቅርኛየገር ተጋናኘን አንድ በጣም ፈራሁ እኔደሞ ኩትራትነኝ ዶክርየ ተበርኝ

  • @Us-zk9rt
    @Us-zk9rt 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክክል ዶክተር እኔ በጣም ደም መፍሰሰሰ ነበርብኛ የሰባት ወር እሪግዝ ነበርካ ከሆድ ውሰጥ ምትብኛ ከዝ በኦፕሬሽን አወጥት

  • @Us-zk9rt
    @Us-zk9rt 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደክትር እኔም የህ ቸግር ተፈጥሮብኛል በኤፕሪሸን ምክያት 😭😭😭😭

  • @Rahma-u3r
    @Rahma-u3r 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @Medi322
    @Medi322 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደኩተር ሰላም ነህ እባክህ መላ በለን ከብልቴ ከንፈር ላይ አብጦብኛ ህመም አለው በጣም ምን ላድርግ😢

  • @AssAssh-h3f
    @AssAssh-h3f 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያረብ በሰላም ልጃችንን ያሳቅፈን የምጧነገርስ ሳስባት ብቻአላህቀላልያድርግልን

  • @tsinattsinat-nn9mj
    @tsinattsinat-nn9mj 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yarebi ejeken zerega

  • @LomeLome-p1m
    @LomeLome-p1m 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶክተርዬ እንዴት ነክ ዛሬ ቺካፕ ነበረኝ እና አርትራሳዎንድ ተነስቼ 38 ሳምንትሽ ነው አለኝ እና አንድ አንዴ ይወጋኛል እና ምን ልጠቀም በምጥ እንድወልድ ኦፕራሢዎን መሆን አልፈልግም እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ኮመንቶች ካላቹ ተሞክሮ ንገሩኝ የመጀመሪያዬ ነው

  • @makinmakin315
    @makinmakin315 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶክተር ለምሰጠን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን ጥያቄ ነበረኝ እኔ 6ወር እርጉዝ ነኝ እና እነቅስቃሴው ከታች ነው የሚሰማኝ ሳምንት እለት አስትራሳውንድ ስነሳ ሁሉነገር ጥሩ ነው ግን ፅንሱ እታች ነው ያለው አሉኝ ዶክተር የለኝ እረፍት አድርጊ ይመለሳል አለኝ አንተ ምንትለኛለህ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel- 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በእንቅስቃሴ አማካኝነት ቦታቸውን ይቀይራሉ ለዛ ነው። እኔም የምልሽ እረፍት እንድታደርጊ ነው። ሁሉም ደና ነው ካለሽ ችግር የለውም። ሀኪምሽ ይበጥኑ እሱ ያውቃልተ

    • @makinmakin315
      @makinmakin315 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @dr.amanuel- ውይ በጣም ነው የማመሰግንው በጣም አሳስቦኝ ነበር

    • @madinamohamad4889
      @madinamohamad4889 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔምእዳች6ወርነኝ የሚቀሳቀሰውእብርቴ ጋርናበታችነው አላህ ወልደንለመሳምያብቃን ሆስቢታልሄጀአላቅም ስደትነውያለሁት😢

    • @makinmakin315
      @makinmakin315 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@madinamohamad4889 አሜን ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው አትፍር አይዞሽ ስደት ላይ አይመችም ግን ሄደሽ ታይ

  • @لننةة
    @لننةة 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር እንደት ነህ እኔ እርጉዝ ነኝ ሀኪም ቤት ሂጀ አላቅም እቅሰቃሴው አሪፍ ይቀሳቀሳል ሰደት አገር ሰለሆንኩ አልሄድኩም አልሀምዱሊላ ህመም የለኝም ችግር አለው ሲቀጥል may 27 የመጨረሻ ፔሬድ ነበረ አሁን 8ወሬ ገብቶል ወይ ዶክተርየ መልሰልኝ?🌺

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel- 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቼክ አፕ አስፈላጊ ነው። ችላ አትበሉ ችግር አለው አይባልም። አሁን 33 ሳምንት ከ 8 ቀን ነሽ ወይም 8 ወር ከ አንድ ሳምንት

    • @لننةة
      @لننةة 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @dr.amanuel- አመሰግናለሁ ዶክተርየ

  • @Hayat-w1j
    @Hayat-w1j 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላምደግተርለቤትህአድስነኝ እና ወገቤን የጎርጓዳውንየእጅእናእጅመገጣጠሚያውዘንድበጣምያቃጥለኛል እናምንድነውዶክተርየ plasse? እንዳታልፈኝ ጎርጓዳው ቦታ 😭😭😭😭😭

  • @FantuWendimu
    @FantuWendimu 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶክተር የኔ ሁሌም ወደሃላ 7ቀን እየቀነሰ ነው የሚመጣው እና ይሄ ትምህርት ለኔ ሊሆን ይችላል

  • @ZinabuZinabu-e1z
    @ZinabuZinabu-e1z 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Enamesegnalen

  • @ሸጋዶሮግብር
    @ሸጋዶሮግብር วันที่ผ่านมา

    ዶክተርየ ሌላ ምግብ ስበላ ችግር የለም ግን ወጣወጥ ነገር ስበላ ልቤ ይቃጠላል በቃ ሰላም የለኝም 7ት ወሬ ነዉ 😢😢😢

  • @HaymanotTamrat-q9e
    @HaymanotTamrat-q9e วันที่ผ่านมา

    ዶክተር እኔ ድንግል ነኝ እና ግንኝነት ሌያረግ ሲል ልክ ሊያስገባው ሲል አመመኝ እና አስኮምኩት እና ግን ደም ፈሰሰኝ ምንድ ነው ዶክተር ንገረኝ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel- 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የደም መፍሰስ ካለ hymen ተነክቷል ማለት ነው። የወር አበባሽ ሲመጣ ሊከብድሽ እና ብዙ ደም ሊፈስሽ ይችላል።

  • @taibah1116
    @taibah1116 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር እኔ ተወለድኩ ሶስት ወር ሆነኝ ፔረደም ብዙም አይፈሰኝ አርግዠ መስሎኝ ከፋርማሴ አጥቸ ሳየው እርግዝናን አያሳይም ግን መሀፀኔን ወደታች ይወጋኛል ጫን ይለኛል ምን ይሆን ችግሩ

  • @SamriGebre-x1h
    @SamriGebre-x1h วันที่ผ่านมา

    ዶኩተር እኔ ሁሌም ኣልወስድም እባክህ በጣም ጨንቆኛል ስንገናኝ ብቻ ነዉ ምዉጠዉ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel- 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንደዚህ ከሆነ ከማርገዝ አይከለክልሽም

  • @FhFg-y4g
    @FhFg-y4g วันที่ผ่านมา

    ደኩተር እኔ 8ኛ ዉሬ ነዉ ግን ልጅሽ እራሡ በጎንሽ ነዉ አሉኝ መች ነዉ በትክክል የሚዉርደዉ ዉደ ማህፀን እባክህ መልስልኝ አደራ

  • @የበረሀዋእርግብ-ጸ2ተ
    @የበረሀዋእርግብ-ጸ2ተ วันที่ผ่านมา

    ዉሸታም ለራሡ ሙዝ ሱካር አደል 99 ፖርሰቱ ሱካርነዉ አቀባጥሩ

  • @HonaliyatWondimu-z6z
    @HonaliyatWondimu-z6z วันที่ผ่านมา

    Ene shiten chek adirigew enidalaregeziku yitekumal neger gin tuten sinekaw tinish fesash alew pls leminidinew edeze yetefeterew

  • @Salam-zm5sg
    @Salam-zm5sg วันที่ผ่านมา

    አሁን ከመዳም ቤት ሁነሽ እዳው ቢቀርባችውስ በስማምምምምም😢😢😢😢😢

  • @HelenHelen-y3c
    @HelenHelen-y3c วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @HyatyNesru
    @HyatyNesru วันที่ผ่านมา

    ዶክታር እኔ 8 ኛ ወር እዠለሁ አኪም የዘዛሊኝን ኪኒነሆችን መዉሠዲ አይቸልም?

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel- 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሀኪም ያዘዘልሽ ከሆነ ይቻላል

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን እኔ ለመጀመሪያ ስለ ጊዜየማህፀን መጣበቅ ስሰማ🎉

  • @seidabate8547
    @seidabate8547 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሠግናለን

  • @መሠረትመሠረት-ጠ1ኸ
    @መሠረትመሠረት-ጠ1ኸ วันที่ผ่านมา

    እንኳን በሰላም መጣህ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @ወለተማረያም-አ5ጀ
    @ወለተማረያም-አ5ጀ วันที่ผ่านมา

    ሠላም እንኳን ደህና መጣህ በጣም ጠቃሚ ነዉ ዶክተር እናመሰግናለን ፍጣሪ ይጨምረልህ

  • @BeyasheGollo
    @BeyasheGollo วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Kmfute
    @Kmfute วันที่ผ่านมา

    ይቅርታ ዶክተር ኤች አይቩ እደያዘን በመኖሪያቤት እዴትነው መጠቀምንችለው

  • @LubabahAa8-xn6ei
    @LubabahAa8-xn6ei วันที่ผ่านมา

    እኔበፊት ማንስትሬሽንአይመጣልኝምነበር አሁንግን አመትሆነኝ ተሥተካክሎመጣልኝ እንደትእንደሚያሥጨንቀኝነበር ሣይመጣሢቀር ግን ለ2ወር የወሊድመከላከያሣልጠቀም ቆይቻለሀ ግን እርግዝናአልተፈጠረም

  • @MmmMmm-ri8jf
    @MmmMmm-ri8jf วันที่ผ่านมา

    selam d/r ጥሩ ሀሳብ ነው

  • @Wayah-t2r
    @Wayah-t2r วันที่ผ่านมา

    Emetalew

  • @Wayah-t2r
    @Wayah-t2r วันที่ผ่านมา

    Botachew yet new bakachew

  • @muluyewudie
    @muluyewudie วันที่ผ่านมา

    ከአንዳመት በላይ የቀር ምንሻላልሃኪም ሳማክር መቆጣጠሪያ ውሰጂ አለ ቢመጣም ሳቋርጠው ቀር

  • @muluyewudie
    @muluyewudie วันที่ผ่านมา

    ምንም አይነት መቆጣጠሪያ አልወስድም ከአመትበላይ ቀር ከዛሃኪም ሳማክር 3 ወር መቆጣጠሪያ ፒልስ ውሰጂ አለ መጣ ስተወው ግን መልሶ ቀር

  • @RomaZem
    @RomaZem วันที่ผ่านมา

    ዶክተር እባክህ እኔ የወራበባዬ ከሄደ በሀላ ፈሳሽ ነበረኝ አሁን ግን ዬለም በጣም ዬመኝል እና በወሀ ሰዘፈዘፍ ቆሻ በጣም ይወጣል😢😢???

  • @TsinatEstifanos-j2w
    @TsinatEstifanos-j2w วันที่ผ่านมา

    Dr edatalfegn pls period beheda 12 ken gengnunet argiyalew gen 72 wechalew be 24 seat west ergzna lifeter yechlal ebak Dr lebetu adis negn melsll

  • @BamlakAsres
    @BamlakAsres 2 วันที่ผ่านมา

    selam 23 amete new kezin befit yergzna meklakeya tetkme alakm gengnuntm arge alakm gnnugnenet sejemer 1 wor wst 11 gizr postpil tetkmukugn betam yegodagnal ende??

  • @ةمرا
    @ةمرا 2 วันที่ผ่านมา

    እኔበፊት በጣም ነበር እሚበዛብኝ በተለይ ከወርአበባ ከጠራሁ 15ጀምሮ ካገባሁቡሀላ ምንምየለኝም ጠፋ ሚዲነዉ መልስልኝ ዶክተሪየ

  • @DesuShunun
    @DesuShunun 2 วันที่ผ่านมา

    ዶ እባክ መልስልኝ በጣም ተቸግራለው የዘር ፍሳሽ ሁሌ ይፈስብኛል ሽንቴ ስሸና ይፈስብኛል በፈሰሰ ቁጡር ዋሃ ሽንት በጣም ያቃጥለኛል በየ 30 ደቂቃ ያሸነኛል ቡዝ ሃኪምጋ ህጃለው ግን ለውጥ የለዎም

  • @AberashAsefa-f9v
    @AberashAsefa-f9v 2 วันที่ผ่านมา

    አናመሰገናለን።

  • @ChalachewWoretew
    @ChalachewWoretew 2 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ደኩተርዬ 7ኛወሬ ነዉ እና ማህፀኔ በር ላይ እሗ የቋጠረች ነገር አለች የምትታከሚዉም ከወለድሽ በሗላ ነዉ አሉኝ እና በረሀ ሲጫነዉ መሄጃ ነዉ የማጣ አልተኛ አልቀመን ተበርክኬ በሙቅኋ እያሸሁ ትንሽ አርፊለሁ ቁስለቱ ግን በጣም ይሰቀየኛ በዛ ሰዓት ያስታዉከኛል ፅንሱ እንቅስቃሴ ያቆማል ወዲያዉ ሀኪም ቤት ስሄድ ሁሉም ነርማል ነዉ ስለሚሉኝ አሁን አሞኝ ተኝቸ ነዉ ያለሁ የዉስጧ እበጥ የረበሸችኝ እና በጣም አስታዉኮኝ ስለነበር3ቀኔ ፅንሱ አዳዴ ካልሆነ እንቅስቃሴዉ ቀንሷል ችግር አለዉ?ሌላዉ ተልባ መጠጣትም መመገብም ለነብሰጡር ጥሩ ነዉ ይባላል ስተኛወር ላይ መጀመር ያለብን?

  • @MekdiE-b2b
    @MekdiE-b2b 2 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ ዶክተር