ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቀን 🙏 እናመሰግናለን እህታችን በርች ቀጥይበት😘💕
Amsgenalhi😮
አሚንን😢😢😢 እኔም ይህ በሸታ ያሳስቤኛል😢😢
በጣም ረጋ በለ መንገድና ተንትንሽ ስለ ምተስረጅ በጣም አስቼበተለሁ እድማና ጤና ከፍቅር ጋ ይስጥልን ሀገራችንም ሠለምያድርግልን 🌹🌹🌹
በእውነት ዶክተረ እናመሰግናለን ለማን ልጠይቅ ብዬ ግራ ገብቶኝ ነበረ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
እናመሰግናለን ዶክተር በእውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቺልን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቀን በእውነት
የምታሰረጅበት መንገድ 👍👍👏👏
አመሰግናለሁ ዶ/ር በርች በጣም ጠቃም ትምርት ነው ጎበዝ እየፈራው ነበረ ግን ደስ የምል ዜና ነው ጎበዝ ❤
የኔ፣መልካም፣ዶክተራችን፣እግዝያብሔር፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ኑሪልን፣አሜን
Dothor in bexam matin chap yiqaxel shit meshen acha est mikir
neci fesashi yemifesat sat yagebacim yalagebacim nat plis dokterya asrejign
ዶክተር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጣም ጥሩ አድርገሽ ገልፅሽዋል ተባርኪ❤❤❤❤❤
በጣም እናመሰገናለን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሸ ያባርከው.
❤
ብዙ ግዜ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር ነበር ዛሬ ተመለሰልኝ እናመሰግናለን
ዋው በጣም ደስ ስትል ዶክተር ሁሉንም ትምህርት በጣም ተመቺቶኛል ።በጣም መማስጋን እፈልጋለሁ ።የኔ ጥያቄ በወር አበበ ጊዜ ደሙ ትልቅ ነቅ ማለትም ትንሽ እንዴ ስጋ ሆኖ ይወጣል ።እርሱ ማለት ጤናማ ነው ወይስ አይደለም እባክሽ መልሽልኝ ደግሞ ሌለ ብልቴ አልፎ አልፎ በጣም ያሳክከኘል የብጣል ግን ሽንት ሺሻና አይቃጥልም ።እና አንድ ጊዜ ብቻ አይብ የሚማስል ሁሌት ቀን ተይቶ ነበር።ግን እኔ ከወንድ ጋር ምንም ግንኙነት አሪጌ አልውቅም ።
ኧረ እኔም ነኝ እንዳውም በፃም እጠራጠራለሁ ድንግልናየ ሂዶል ብዬ እንደ ስጋ ቁራጭ ቡጭቅ ብሎ ይወርዳል
Zaguwochi
እንደዝህ የምወጣው የስጋ ቁራጭ የምመስል የረጋደም ነው በክድሽ በርፌ ታለ ይከሰታል ደም ፌርድ በምትሆኝ ሰአት ሙቅ ነገር ተፀቀመሚ ገረፋ ነእና የመሳሰሉ ነገር ተጠቀሚ እማ
እኔም ነኝ በወር አበባ ግዜ የረጋ የጠቆረ. ነው ቡልቅ ብሎ እሚወጣ. ወገቤን በጣም ያመኛል
እሱ ሰለሚረጋ ነው የሁሉም ነው
እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ እህቴ ❤
ሰላም ዶክተር ትምህርቱን ደስ ይላል ለመታከም እንኳን ለምንፈራ ሴቶች ጥሩ ነው ለህክምና ለመምጣት አድራሻ ብትነግረን
እናመሠግናለን እህታችን ውጭነው ያለሁት በግል እዴት ማናገር ይቻላል❤❤
ዶክተር እድሜናጤና ይስጥልን ❤❤❤❤
እናመሠግናለን ዶ/ር ፔሬድ አይተን ካቆመ በዃላ አንድ ሳምንት ቆይቶ የሚታይ ቡኒ ፈሳሽ ጤናማ ነው
በጣም እናመሰግናለን እህታችን በርችልን!!!
ዶክተርዬ የኔ በፊት ያሣክክኝ ነበር ያብጥ ነበር አሁን ትቶኛል ግን ነጭ አይብ የመሠለ አልፎ አ2ቀን አያለው ምን ማረግ አለብኝ እባክሽ ንገሪኝ
ዶክተር ኤሄቢድዮ በጣም የቆየ ብሆንም በጣም ጨንቆን ነበረ ትንሽ ተረጋግቻለሁ አመሰግናለሁ።
አናመሰግናለን ዶክተር የምታስረጅበት መንገድ ግልጽ ነው በድጋሜ እናመሰግናለን❤❤❤❤ እግዝአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
ለሴትልጅ የግድ ማወቅያለባት ነገርነው ጥንቃቄውአይከፋምበጣም ጥሩ ገለፃነው እናመስግናለን ለጠቅላላ እውቀት;;;;;
እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ ትምህርት ነው።
እንመሰግናለን ዶክተር ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ተበረክ❤
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እህት በርቺ
እደው ማነን ልጠይቅ እያልኩ በጣም ያሳከኝ ነበር ፈጣሪ ጤና ይስጥልኝ በርች ቀጥይበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ አዳመት ከስዲሥወር ያሣክከኝ። ነበር ባ10 ደቂቃ። ነው ሸትቤትገብቸ። እምታጠበው። በምነቴ። ደካማመሆን ከባዲነው። ሀገሬሂጀ። እመረመራለሁ ሥል። በደቂቃ። ሲጨቀኝ። እመቤቴን ለመንኮት። በደቂቃ። ውስጥ ፈወሠችኝ። የኛ ዲክመት እጂ። አመቤቴ ዲግልማሬም። ገጎኔ አቅፋኝ። ቁጭያለችነው። የመሠለኝ ለመንኮት ሴከንዲእኮ አይህነውም። ማሬምን
@@sabrinayrus3441 እና አሁን ተሻለሽ ወይስ በጣም ከባድ ነው እኔ ላዶር ተሰቃይቸ በራሱ ጊዜ ለቆኝ ሲያበቃ አሁን ደግሞ ተነስቶብኝ እየተሰቃየውልሽ ነውበእናትሽ አንችን ተሽሎሽ ከሆነ መዳኒቱን ንገሪኝ ሴት ነኝ እማዋራሽ ስሙ በወድሜ ስለሆነ ነው እዳይደብርሽ
ዋው ምርጥ ትምህርት ነው 👩⚕️ዶክተር
በጣም ጡሩ ትምህርት ነዉ ።እና ዶክተር በናትሽ ላወራሽ ፈሊጌ ነበር በስደት ሃገር ጭንቅ ብሎኛል በፈጣሪ ንገሪኝ በምን እንደ ማወራሽ 🙏
በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ? በርቺ ጎበዝ ቀጥይበት
በጣም እናመሰግናለን እህታችን ቀጥይበት በርችልን
እናመሰግናለን እህቴ ጥሩ ምክር ነው
እናመሰግናለን ዶክተር በምን ነው እምትገኝው
ጎበዝ ዶክተር በርቺ ወሣኝ ትምህርት ነው እናመሠግናለን ግን ጥያቄ መልሽልን
ሺኩረንዶከትረ
አላህያአመሰግናለሁ☝👌🙏
አመሠግናለሁ ዶክተር የምትሠጫቸው ትምህርቶች አስትማሪ ናቸው
ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርቺ የኔ ልዩ
ዶክተር ለበትሽ አድሰ ነኝ ግን በጣም ደሰ ይላት ትመህርትሽ ፈጣሪ እድሜ ና ጠና ይሰጥሽ ተባርክ በመቀጠለ እኔ ከወንደ ከረቁኝ 2 አመቴ ነው ግን ነጭ ነው ግን በቀን ነው መፈሰው ደሞ ወፍራም ነው
Thank you a very excellent education, I have a question for you, if an older person always tired what is the best thing to do? Help
You are the best doctor thank you for your teaching
በጣም ጡር ትምህርት ነው ከልቤ እናማሳግናለን ዶክቶር 😍😍😘😘
በጣም ጡር ትምህርት ነው ከልቤ እናማሳግናለን ዶክቶር
👍
Kibakish doketr silki lakilny
አመሰግናለው በጣም ጥሩ እውቀት ቀስሚያለው ወድጀዋለው
ዶ/ር እናመሰግናለን ጥያቄዬ የሚያሳክክ እና እሚቀላ ምድነው መብትሄው ግዴታ ህክምና መሄድ አለብን??
ይህን ቪድዮ ብታዪ ሊረዳሽ ይችላል 👉🏽 th-cam.com/video/NASym-aoEzA/w-d-xo.html
@@tenaseb- mohamedadeb
@@tenaseb- ዶ/ር በግል ላናግርሺ እፈልጋለሁ ተባበሪኝ በጣም ጭቅ ላይ ነኝ እህቴ
በጣምእናመሠግናለን,ሲስተር
Thank you I learn a lot
እናመሰግናለን ስልክሽን በዬትባገኘሁት እኔ በስዴትነውየምኖረው እና የማማክርሽነበረኝ ግን ስልክሽን እንዴትላግኘው በጣምነውያሥጨነቀኝ
ከልብ አመሰግናለሁ ውድ የኢትዮጲያ ልጅ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤
በጣም እናመሠግናለን ግን የመዉልድ መከላከሊያ መርፌ ተጠቅሜ ነበረ አሁን ቀራ ምን ላድርግ የ/ ወ
አሜን አሜን አሜን
ጠቃም ትምህርት ነው እህታችን በርች እግዚአብሔር ካንች ጋር ይህን
ዶክቶርዬ የኔ ቅመም እናመሳግናለን እኔ አላገባዉም single"ነኝ ምንም ጥያቄ የላኚም እግዚአብሔር ይባርክሽ ታባራክ 🥰🥰🥰🥰🥰
እኔ ላግባ ንኢ
እህታቺን፡ጥሩ፡ምክር፡ነው፡የሚጠቄመኖ፡ነው፡በዚው፡ቀጥይልን፡ፈጣሪ፡ይባርክሽ
Bireedini waagaa sadii nati hin dhin
በጣም ደስ የሚል ምክር ነዉ ተባረኪ
ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥሽ
You good!Explaining the serious issue in detail is very helpful for many soundless patients. This is a natural. Keep it upon!
በጣም ጥሩ information ስለሰጠሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ ዶክተር ዝማሬ በመቀጠል ያለኝ ጥያቄ ከወር አበባ በኋላ የሚሸት ፈሳሽ አለብኝና ምን ትመክሪኛለሽ?
እኔም
ማሻአላህ አላህ ደጨምርልሺ እናምስግናለን ውድ
Yaslk quxrachihun bitasqaamixullin das balan baxam naw mamasaginaw daktora
👍👍👍👍
Waw👍👍🌹🌹
እግዚአብሔር ያክብርልን እህታችን እኔ በጣም ነው የሚያሳክከኝ በተለይ የወር አበባ ሊመጣ ሲል ምን ላድርግ ምክር እፈልጋለሁ
በጣም ጣሩ ትምእርት ነው አመሰግናለው ለኔ ሀስፈላጊ ነበር ዶክተር 🙏🙏🙏
አድራሻ ላኪልኝ ዶ/ር
ሰላም እህት አለም አድ ሴት ለርጅም ጊዚያት ፔርድ ባታይ ምን ሊገጥማት ይችላል መፍትሄውስ ምድነው
የኔቢጤአይዞሽማር ዱአአርጊኢሸአላ
Minm Aygatmshy sew Asir ylshal steyki Ayzoshy ene basdst war bametim neber ymimetaw beshtanew Akim higy neber ymilung min Albat ysira gdat dkam Ayeru ketekeyrabshy endeh yhunal ene sdet kemetahu new edeh yhonew Ahun testekaklo ymetal bwaru fishy bza ylal
ehuta zare menfse klbshi esnew ymtetwe yna ehute atyme mknyatme ena nge ymtetwe ylale sensabte tnkara btsebe klshi xeble yhude kbakdes ykdasa xble tetkme ytserlsale eskmshi ega anmlkwem knen dro ayate kdmyutce ymkrte nebrehu new ylwe btsbce gezabhuere bte wece aywekme mesgen ncwe
እኔ በ 7አመቴ አሁለታ አየሁ ይገርመኛል
የኔእህትአይዞሽ
በጣም እናመሰግናለን እህቴ ጥሩምክር ነው እግዛብሄር ይባርክሽ
እናመሠግናለን"የእኔእህት♥♥♥♥ በጣም"ጥሩ "ምክርነው
ሠላም ዶቶር የኔ ምን ትመክኘሌሺ ወረበበ ባስምት ወረ ሚመጣብኝ ወይን በሃመት ነው የምመጠው?
እናመሠግናለን ደክተር 🙏🙏🙏🙏🙏
እናመስግናለን ዳክተር እኔ ሁሌም እክታትልሻለው ተባርኪ❤❤❤
ተባረኪ ዶክተር
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ለምሳሌ ልክ የወር አበባ አይነት በሰውነት ላይ የሚታየ ቢሆን ማለትም የሆድ ቁርጠት፣የማህፀን አካባቢ ቁርጠት እንዲሁም የዳሌ አካባቢ ቁርጥማት እያየች ነጭ ንፁህ ፈሳሽ ከፈሰሳት ኖርማል ነው ማለት እንችላለን።
ዶክተርየ እናመሱግናለን ❤❤❤❤❤እኔ እስከዛሬ ምንም ፈሳሽ ፈሶኝ አያውቅም ግን ባለፈው ፔረደን ከጨረስኩኝ ቡሀላ ለመጀመሪያ ግዜ እንደ ቀይ ቡኒ ነገር እየፈሰሰኝ ነው 😢😢😢 በጣም ነው የፈራሁት በዛላይ የብልት ብጉር በጣም ያጠቃኛል
ዶክተርዬ በመጀመርያ ፈጣሪ ዪጠብቅሽ እድሜ ከጤናጋር ዪስጥሽ በጣም እናመሰግናለን እኔ ግንኙነት በማደርግት ጊዜ በጣም ፈሳሽ አለኚ በጣም ነዉ ሚያሳቅቀኚ አንዳንድቀን አልፎ አልፎ በጣም መአፀኔን ያቃጥለኛል ቶሎቶሎ ሽንቴ ዩመጣል ዶክተርዬ መፍቴዉን ንገሪኚ
ኧረ መፍትሔ ካገኘሽ በፈጠረሽ ለኔም እንድትነግሪኝ ስሞትልሽ
ለኔም 😢
እህት ለዚህ ለጠየቅሻት መልስ አገኝሽ ንገሪኝም እኔምእንዳንች ያደርገኛል ካገኝሽ ንገሪኝ
ይሄ ኢንፌክሽን ነው እማ መዴሀኒት አለው ሀኪቤት ሂጅ እኔም ታክሜ ነው የዳንኩት እንድህ አርጎኝ ነበር
ከፋርማሲም መግዛት ይቻላል
ዶክተር ስለ ትምህርቱ አመሰግናለሁ ዶክተር ማህፀንሽ ትንሽ አየደማ ነው አለኝ ከምንም ይሆን ይህ ችግር የሚመጣው
Thank you so much dr🙏
ጡሩ ምክር ነው እህቴ እናመሰግናለን
እናመሠግናለንእህት❤❤
Ppp!
ተባረኪ የኔውድድድ. ከሁሉም ነፃነኝ ሲንግልነኝ ለወደፊት ይጠቅመኝ ይሆናል ብቻ
እህቴ ለቤትሺ አዲስ ነኝ ትምህርትሽ ደስ ይላል በርች
እንኳን ደና መጣሽ ; ስለተቀላቀልሽን ደስ ብሎናል::
Amsegnalhu Dr
@@tenaseb- ረዶክተረ እኔ በጣም ያመመኝ ነው ቁጥርሽን ስተሽኝ ባናገርሽ ደስ ይለኛል ሰደት ነው ያለሁት ደፈለኩ መውጣት አልችልም ግን ብሽታየን ነገርሽ ሀኪም ቤት ሂጅ ካልሽኝ ሄዳለሁ በፈጣሪ ይጅሻለሁ ማህፀኔን ያመመኝ ነው ምን ደማድረግ አላቅም
@@zd9022 እህቴ እኔም ስደት ነው ያለሁት ጨንቆኛል።
@@tenaseb- ሰላም ጤና ይስጥልን ዶክተር ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ።ጥያቄ ነበረኝ ከቻልሽ መልሺልኝ እረጅም ግዜ ሆነኝ እንደዚ ኣይነት ምልክቶች ሳይ ህክምናም ኣልሄድኩም የፈራሁት ለመውለድ እቸገር ይሆን ?
እናመሠግናለንዶክተርአሪፍትምህርትነው
በጣም እናመሰግናለን
ማሻአላህ
Enamesegenalen doctoreye ,ena yene endalshew ende enkulal fesashe aynet hono gen sheta alew,normal lehon yecelal?
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
ደስ የሚል ትምርት ነው እናመሰግናለን
ሰላም እንዴት ነሽ ኣሁን እንዳልሽዉ ፈሳሹ ብጫ የሆነ ሽታ ያለዉ እናም ደግሞ የሽንት ማቃጠል ካለ ሓኪም ማየት አለብን
አዎ ወላሂ እኔ እደዚህ ነገር አጋጥሞኝ ሀገሬ ገብቼ ሀኪም ሄጄ ስታይ የሽንት ቧንቧ እንፌክሽን አለብሽ ተብዬ መዳኒት ታዞልኝ ወዲያው ወደስደት ተመልሼ መጣሁ አሁን ደህናነኝ
ይሄ እኮ የ አባላዘር በሽታ ነው ህክምና አድርጊ
አር እህቴ እኔ በጣምነው እሜቃጥልኝ ደሞም ፍሳሺ።በዛብኝ ደሞም ሽታ አልው ሀኪም።ቤትሂጅ መዳኔት ስጡኝ ክዛም።መዳኔቱንጨርሺ ተሽሉኝ ሴበቃ ተምልሶ መጣ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@@hawlthasan4700እኔምቢጫነዉግንአይቀጠልኛምሽታአለዉ
አመሰግናለሁ ዶክተር እኔ የምጠይቀው ለአምስት አመት መርፌ እጠቀም ነበር ግን አሁንከተውኩአንድ አመትከሰባቶር ሆኖኛልበመሀል ለሶስ ወርወር መቶነበር ከዛን በሗላ መቶ አያቅም እና ችግር አለወይ
Thank you so much Doctor
የወነት በጣም እነመሰግነለን አንችን ማግኛት እፈልጋለው
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እህቴ እናመሰግናለን 🙏አይብ የሚመስል ፈሳሽ አልፎ አልፎ አያለሁኝ አብሮት መሳከክ ፤ ማበጥ እና መቅላት ስሸና የማቃጠል ስሜት አለው። ምን ማድረግ አለብኝ ?
እህት ለብ ባለ ውሃ ጨው ጨምረሺ ታጠቢው ማማዬ ይለቅሻል
ውሀ አሙቀሽ ጨው ጨምረሽ ተዘፍዘፊ ከዛ በኑፁህ ውሀ ታጣቢ መጨረሻላይ እህት
Selam dr bemejemeriya betam enameseginal yene tiyake beza yale nech fesashi ena shitam alew betam yasichegiregnal normal yihun himem yihun alawekum mn madire new yalebign?
እናመሰግናለን እህቴ መልካም ተመት 🥰
ዶክተር በመጀመሪያ ሰለምትሰጪው አገልግሎተ ተባረኪልን በመቀጠል ግን የሚወጣኝ ፈሳሸ ውሃ የመሰለ ሲሆን ሸታ አለው ምን ባደርግ ይሻለኛል???? በጣም እጨነቃለሁ ።
እናመሰግናለን D /r የእኔ ጥያቄ በግንኙነት ጊዜ ከእንብርት ዝቅ ብሎ በጣም ያመኛል ምንድን ነው ችግሩ ?? ፕሊስ መልሽልኝ
እኔም ያመኛል ለተወሰነስአት ያመኛልግንይተወኛል
😂እንዴ እሱማ የሱ ነገር ነዉ ቀስ በል በይዉ
Ibaakishen doctor kematsen yemiwexa siga mimesil wedafit yiwexagnal min lihon yichilal
እናመሰግናለን ሽኩርን ዶ/ር ትምህርትሽ ጥሩነበር ነግር ግን ለጥያቄ ዎች መልስ አትሰጭም አንድ ሰው የማያውቀውንነው አይደል ጥያቄ እሚያቀርበው plices መልሽ አንችግን ለአድያቂዎችሽ ወያኪን ብቻነው እምትመልሽው
dr ka agabaut 2 hamat moltonyal gin liji magnyat al chalkum min madirag chilalo
እናመሠግናለን ደክቶር እኔ በማንኛውም ቀን ናጭ ይፈሠኛል
አናመሠግናለን እህታችን❤❤❤
አዎ እኔ ችግር ባገኜው ሳሙናም ሻንቦም ነው የምታጠበው
ዶክተር እና የወር አበባ ሲዘገይ ምክንያቱ ምንድን ነው
እናመሰግናለን ደክተር እኔ ያሳክከኛል ስታጠበውም ያቃጥለኛል ፈሳሽም ሽሮማ ሆኖ ወፈር ያለ ይፈሰኛል ቆየብኝ በጣም ሶስት አመት ይሆነኛል ከጀመረኝ ምን ትመክሪኛለሽ ጨነቀኝ
ቤተሰብ እንሁን
🤧🤧🤧🤧
@@sifenkejela9205 🙃🙃🙃ቀፋፊ ጋላ
@@hayatyoutube8849 እሺ ወዴ አደረኩሽ
እግዚአብሄር ይስጥልን እህታችሁ እውነት ቃላት የለኝም ክበሪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን እኔ ቢጫ ፈሳሽ እና የማሳከከ እንዲሁም የማቃጠል ግንኙነት ሳደርግ የማመም ስሜት መሽተትም ያመጣል አልፎ አልፎ ፔሬዴ ደግሞ ያለጊዜዉ ይመጣል ምን ላድርግ ያለዉት ከሀገር ዉጪ ነኝ
Er belew yendzi ema kehone yanchi አስመጥጪዉ
@@birukgirma4382 ደደብ ፋራ ምን አገባክ ልታሸማቅቃት አትሞክር
@@birukgirma4382 ደነዝ
@@birukgirma4382 ወንዶች ስርዓት ሴትን ልጅ ለማሸማቀቅ አትሞክሩ
Yest infection new dear
አድስ ነኝ ዶክተር ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ ስለ ትምህርትሽ እናመሰግናለን🥰
ሽክረን ማማዬ🌺🌺🌺🌺
መጣም አሪፍ ግን ዶክተር ከተረገዘ የወር አበባ ይታያል እንዴ
Enamsgenalen doctor betam gobze nashe berche 🥰👍🙏
ጥያቄነበርኝ ዶክተር
በውስጥ መጠየቅፈልጊ
ሠላም ጤነ ይሰጥልኝ ዶክተር እናመሰግናለን እኔ ደሞ ቀይ ፈሳሽ አለኝ በጣም ይሸታል ያለው ከአገር ወጪ ነኝ ምን ይሻለኛል በጤነያ ለይ ችግር ሊያመጣ ይችላል ምን መፍትሔ አለው እህቴ እባክሽ ተቸገርኩኝ
ወረ አበባየም ከአለሳቱ ነው የሚመጣ
አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቀን 🙏 እናመሰግናለን እህታችን በርች ቀጥይበት😘💕
Amsgenalhi😮
አሚንን😢😢😢 እኔም ይህ በሸታ ያሳስቤኛል😢😢
በጣም ረጋ በለ መንገድና ተንትንሽ ስለ ምተስረጅ በጣም አስቼበተለሁ እድማና ጤና ከፍቅር ጋ ይስጥልን ሀገራችንም ሠለምያድርግልን 🌹🌹🌹
በእውነት ዶክተረ እናመሰግናለን ለማን ልጠይቅ ብዬ ግራ ገብቶኝ ነበረ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
እናመሰግናለን ዶክተር በእውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቺልን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቀን በእውነት
የምታሰረጅበት መንገድ 👍👍👏👏
አመሰግናለሁ ዶ/ር በርች በጣም ጠቃም ትምርት ነው ጎበዝ እየፈራው ነበረ ግን ደስ የምል ዜና ነው ጎበዝ ❤
የኔ፣መልካም፣ዶክተራችን፣እግዝያብሔር፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ኑሪልን፣አሜን
Dothor in bexam matin chap yiqaxel shit meshen acha est mikir
neci fesashi yemifesat sat yagebacim yalagebacim nat plis dokterya asrejign
ዶክተር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጣም ጥሩ አድርገሽ ገልፅሽዋል ተባርኪ❤❤❤❤❤
በጣም እናመሰገናለን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሸ ያባርከው.
❤
ብዙ ግዜ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር ነበር ዛሬ ተመለሰልኝ እናመሰግናለን
ዋው በጣም ደስ ስትል
ዶክተር ሁሉንም ትምህርት በጣም ተመቺቶኛል ።በጣም መማስጋን እፈልጋለሁ ።
የኔ ጥያቄ በወር አበበ ጊዜ ደሙ ትልቅ ነቅ ማለትም ትንሽ እንዴ ስጋ ሆኖ ይወጣል ።እርሱ ማለት ጤናማ ነው ወይስ አይደለም እባክሽ መልሽልኝ
ደግሞ ሌለ ብልቴ አልፎ አልፎ በጣም ያሳክከኘል የብጣል ግን ሽንት ሺሻና አይቃጥልም ።እና አንድ ጊዜ ብቻ አይብ የሚማስል ሁሌት ቀን ተይቶ ነበር።
ግን እኔ ከወንድ ጋር ምንም ግንኙነት አሪጌ አልውቅም ።
ኧረ እኔም ነኝ እንዳውም በፃም እጠራጠራለሁ ድንግልናየ ሂዶል ብዬ እንደ ስጋ ቁራጭ ቡጭቅ ብሎ ይወርዳል
Zaguwochi
እንደዝህ የምወጣው የስጋ ቁራጭ የምመስል የረጋደም ነው በክድሽ በርፌ ታለ ይከሰታል ደም ፌርድ በምትሆኝ ሰአት ሙቅ ነገር ተፀቀመሚ ገረፋ ነእና የመሳሰሉ ነገር ተጠቀሚ እማ
እኔም ነኝ በወር አበባ ግዜ የረጋ የጠቆረ. ነው ቡልቅ ብሎ እሚወጣ. ወገቤን በጣም ያመኛል
እሱ ሰለሚረጋ ነው የሁሉም ነው
እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ እህቴ ❤
ሰላም ዶክተር ትምህርቱን ደስ ይላል ለመታከም እንኳን ለምንፈራ ሴቶች ጥሩ ነው ለህክምና ለመምጣት አድራሻ ብትነግረን
እናመሠግናለን እህታችን ውጭነው ያለሁት በግል እዴት ማናገር ይቻላል❤❤
ዶክተር እድሜናጤና ይስጥልን ❤❤❤❤
እናመሠግናለን ዶ/ር ፔሬድ አይተን ካቆመ በዃላ አንድ ሳምንት ቆይቶ የሚታይ ቡኒ ፈሳሽ ጤናማ ነው
በጣም እናመሰግናለን እህታችን በርችልን!!!
ዶክተርዬ የኔ በፊት ያሣክክኝ ነበር ያብጥ ነበር አሁን ትቶኛል ግን ነጭ አይብ የመሠለ አልፎ አ2ቀን አያለው ምን ማረግ አለብኝ እባክሽ ንገሪኝ
ዶክተር ኤሄቢድዮ በጣም የቆየ ብሆንም በጣም ጨንቆን ነበረ ትንሽ ተረጋግቻለሁ አመሰግናለሁ።
አናመሰግናለን ዶክተር የምታስረጅበት መንገድ ግልጽ ነው በድጋሜ እናመሰግናለን❤❤❤❤ እግዝአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
ለሴትልጅ የግድ ማወቅያለባት ነገርነው ጥንቃቄውአይከፋምበጣም ጥሩ ገለፃነው እናመስግናለን ለጠቅላላ እውቀት;;;;;
እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ ትምህርት ነው።
እንመሰግናለን ዶክተር ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ተበረክ❤
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እህት በርቺ
እደው ማነን ልጠይቅ እያልኩ በጣም ያሳከኝ ነበር ፈጣሪ ጤና ይስጥልኝ በርች ቀጥይበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ አዳመት ከስዲሥወር ያሣክከኝ። ነበር ባ10 ደቂቃ። ነው ሸትቤትገብቸ። እምታጠበው። በምነቴ። ደካማመሆን ከባዲነው። ሀገሬሂጀ። እመረመራለሁ ሥል። በደቂቃ። ሲጨቀኝ። እመቤቴን ለመንኮት። በደቂቃ። ውስጥ ፈወሠችኝ። የኛ ዲክመት እጂ። አመቤቴ ዲግልማሬም። ገጎኔ አቅፋኝ። ቁጭያለችነው። የመሠለኝ ለመንኮት ሴከንዲእኮ አይህነውም። ማሬምን
@@sabrinayrus3441 እና አሁን ተሻለሽ ወይስ በጣም ከባድ ነው እኔ ላዶር ተሰቃይቸ በራሱ ጊዜ ለቆኝ ሲያበቃ አሁን ደግሞ ተነስቶብኝ እየተሰቃየውልሽ ነውበእናትሽ አንችን ተሽሎሽ ከሆነ መዳኒቱን ንገሪኝ ሴት ነኝ እማዋራሽ ስሙ በወድሜ ስለሆነ ነው እዳይደብርሽ
ዋው ምርጥ ትምህርት ነው 👩⚕️ዶክተር
በጣም ጡሩ ትምህርት ነዉ ።እና ዶክተር በናትሽ ላወራሽ ፈሊጌ ነበር በስደት ሃገር ጭንቅ ብሎኛል በፈጣሪ ንገሪኝ በምን እንደ ማወራሽ 🙏
በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ? በርቺ ጎበዝ ቀጥይበት
በጣም እናመሰግናለን እህታችን ቀጥይበት በርችልን
እናመሰግናለን እህቴ ጥሩ ምክር ነው
እናመሰግናለን ዶክተር በምን ነው እምትገኝው
ጎበዝ ዶክተር በርቺ ወሣኝ ትምህርት ነው እናመሠግናለን ግን ጥያቄ መልሽልን
ሺኩረንዶከትረ
አላህያአመሰግናለሁ☝👌🙏
አመሠግናለሁ ዶክተር የምትሠጫቸው ትምህርቶች አስትማሪ ናቸው
ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርቺ የኔ ልዩ
ዶክተር ለበትሽ አድሰ ነኝ ግን በጣም ደሰ ይላት ትመህርትሽ ፈጣሪ እድሜ ና ጠና ይሰጥሽ ተባርክ በመቀጠለ እኔ ከወንደ ከረቁኝ 2 አመቴ ነው ግን ነጭ ነው ግን በቀን ነው መፈሰው ደሞ ወፍራም ነው
Thank you a very excellent education, I have a question for you, if an older person always tired what is the best thing to do? Help
You are the best doctor thank you for your teaching
በጣም ጡር ትምህርት ነው ከልቤ እናማሳግናለን ዶክቶር 😍😍😘😘
በጣም ጡር ትምህርት ነው ከልቤ እናማሳግናለን ዶክቶር
👍
Kibakish doketr silki lakilny
አመሰግናለው በጣም ጥሩ እውቀት ቀስሚያለው ወድጀዋለው
ዶ/ር እናመሰግናለን ጥያቄዬ የሚያሳክክ እና እሚቀላ ምድነው መብትሄው ግዴታ ህክምና መሄድ አለብን??
ይህን ቪድዮ ብታዪ ሊረዳሽ ይችላል 👉🏽 th-cam.com/video/NASym-aoEzA/w-d-xo.html
@@tenaseb- mohamedadeb
@@tenaseb- ዶ/ር በግል ላናግርሺ እፈልጋለሁ ተባበሪኝ በጣም ጭቅ ላይ ነኝ እህቴ
በጣምእናመሠግናለን,ሲስተር
Thank you I learn a lot
እናመሰግናለን ስልክሽን በዬትባገኘሁት እኔ በስዴትነውየምኖረው እና የማማክርሽነበረኝ ግን ስልክሽን እንዴትላግኘው በጣምነውያሥጨነቀኝ
ከልብ አመሰግናለሁ ውድ የኢትዮጲያ ልጅ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤
በጣም እናመሠግናለን ግን የመዉልድ መከላከሊያ መርፌ ተጠቅሜ ነበረ አሁን ቀራ ምን ላድርግ የ/ ወ
አሜን አሜን አሜን
ጠቃም ትምህርት ነው እህታችን በርች እግዚአብሔር ካንች ጋር ይህን
ዶክቶርዬ የኔ ቅመም እናመሳግናለን እኔ አላገባዉም single"ነኝ ምንም ጥያቄ የላኚም እግዚአብሔር ይባርክሽ ታባራክ 🥰🥰🥰🥰🥰
እኔ ላግባ ንኢ
እህታቺን፡ጥሩ፡ምክር፡ነው፡የሚጠቄመኖ፡ነው፡በዚው፡ቀጥይልን፡ፈጣሪ፡ይባርክሽ
Bireedini waagaa sadii nati hin dhin
በጣም ደስ የሚል ምክር ነዉ ተባረኪ
ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥሽ
You good!
Explaining the serious issue in detail is very helpful for many soundless patients. This is a natural. Keep it upon!
በጣም ጥሩ information ስለሰጠሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ ዶክተር ዝማሬ
በመቀጠል ያለኝ ጥያቄ ከወር አበባ በኋላ የሚሸት ፈሳሽ አለብኝና ምን ትመክሪኛለሽ?
እኔም
ማሻአላህ አላህ ደጨምርልሺ እናምስግናለን ውድ
Yaslk quxrachihun bitasqaamixullin das balan baxam naw mamasaginaw daktora
👍👍👍👍
Waw👍👍🌹🌹
እግዚአብሔር ያክብርልን እህታችን እኔ በጣም ነው የሚያሳክከኝ በተለይ የወር አበባ ሊመጣ ሲል ምን ላድርግ ምክር እፈልጋለሁ
በጣም ጣሩ ትምእርት ነው አመሰግናለው ለኔ ሀስፈላጊ ነበር ዶክተር 🙏🙏🙏
አድራሻ ላኪልኝ ዶ/ር
ሰላም እህት አለም አድ ሴት ለርጅም ጊዚያት ፔርድ ባታይ ምን ሊገጥማት ይችላል መፍትሄውስ ምድነው
የኔቢጤአይዞሽማር ዱአአርጊኢሸአላ
Minm Aygatmshy sew Asir ylshal steyki Ayzoshy ene basdst war bametim neber ymimetaw beshtanew Akim higy neber ymilung min Albat ysira gdat dkam Ayeru ketekeyrabshy endeh yhunal ene sdet kemetahu new edeh yhonew Ahun testekaklo ymetal bwaru fishy bza ylal
ehuta zare menfse klbshi esnew ymtetwe yna ehute atyme mknyatme ena nge ymtetwe ylale sensabte tnkara btsebe klshi xeble yhude kbakdes ykdasa xble tetkme ytserlsale eskmshi ega anmlkwem knen dro ayate kdmyutce ymkrte nebrehu new ylwe btsbce gezabhuere bte wece aywekme mesgen ncwe
እኔ በ 7አመቴ አሁለታ አየሁ ይገርመኛል
የኔእህትአይዞሽ
በጣም እናመሰግናለን እህቴ ጥሩምክር ነው እግዛብሄር ይባርክሽ
እናመሠግናለን"የእኔእህት♥♥♥♥ በጣም"ጥሩ "ምክርነው
ሠላም ዶቶር የኔ ምን ትመክኘሌሺ ወረበበ ባስምት ወረ ሚመጣብኝ ወይን በሃመት ነው የምመጠው?
እናመሠግናለን ደክተር 🙏🙏🙏🙏🙏
እናመስግናለን ዳክተር እኔ ሁሌም እክታትልሻለው ተባርኪ❤❤❤
ተባረኪ ዶክተር
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ለምሳሌ ልክ የወር አበባ አይነት በሰውነት ላይ የሚታየ ቢሆን ማለትም የሆድ ቁርጠት፣የማህፀን አካባቢ ቁርጠት እንዲሁም የዳሌ አካባቢ ቁርጥማት እያየች ነጭ ንፁህ ፈሳሽ ከፈሰሳት ኖርማል ነው ማለት እንችላለን።
ዶክተርየ እናመሱግናለን ❤❤❤❤❤እኔ እስከዛሬ ምንም ፈሳሽ ፈሶኝ አያውቅም ግን ባለፈው ፔረደን ከጨረስኩኝ ቡሀላ ለመጀመሪያ ግዜ እንደ ቀይ ቡኒ ነገር እየፈሰሰኝ ነው 😢😢😢 በጣም ነው የፈራሁት በዛላይ የብልት ብጉር በጣም ያጠቃኛል
ዶክተርዬ በመጀመርያ ፈጣሪ ዪጠብቅሽ እድሜ ከጤናጋር ዪስጥሽ በጣም እናመሰግናለን እኔ ግንኙነት በማደርግት ጊዜ በጣም ፈሳሽ አለኚ በጣም ነዉ ሚያሳቅቀኚ አንዳንድቀን አልፎ አልፎ በጣም መአፀኔን ያቃጥለኛል ቶሎቶሎ ሽንቴ ዩመጣል ዶክተርዬ መፍቴዉን ንገሪኚ
ኧረ መፍትሔ ካገኘሽ በፈጠረሽ ለኔም እንድትነግሪኝ ስሞትልሽ
ለኔም 😢
እህት ለዚህ ለጠየቅሻት መልስ አገኝሽ ንገሪኝም እኔምእንዳንች ያደርገኛል ካገኝሽ ንገሪኝ
ይሄ ኢንፌክሽን ነው እማ መዴሀኒት አለው ሀኪቤት ሂጅ እኔም ታክሜ ነው የዳንኩት እንድህ አርጎኝ ነበር
ከፋርማሲም መግዛት ይቻላል
ዶክተር ስለ ትምህርቱ አመሰግናለሁ ዶክተር ማህፀንሽ ትንሽ አየደማ ነው አለኝ ከምንም ይሆን ይህ ችግር የሚመጣው
Thank you so much dr🙏
ጡሩ ምክር ነው እህቴ እናመሰግናለን
እናመሠግናለንእህት❤❤
Ppp!
ተባረኪ የኔውድድድ. ከሁሉም ነፃነኝ ሲንግልነኝ ለወደፊት ይጠቅመኝ ይሆናል ብቻ
እህቴ ለቤትሺ አዲስ ነኝ ትምህርትሽ ደስ ይላል በርች
እንኳን ደና መጣሽ ; ስለተቀላቀልሽን ደስ ብሎናል::
Amsegnalhu Dr
@@tenaseb- ረዶክተረ እኔ በጣም ያመመኝ ነው ቁጥርሽን ስተሽኝ ባናገርሽ ደስ ይለኛል ሰደት ነው ያለሁት ደፈለኩ መውጣት አልችልም ግን ብሽታየን ነገርሽ ሀኪም ቤት ሂጅ ካልሽኝ ሄዳለሁ በፈጣሪ ይጅሻለሁ ማህፀኔን ያመመኝ ነው ምን ደማድረግ አላቅም
@@zd9022 እህቴ እኔም ስደት ነው ያለሁት ጨንቆኛል።
@@tenaseb- ሰላም ጤና ይስጥልን ዶክተር ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ።ጥያቄ ነበረኝ ከቻልሽ መልሺልኝ እረጅም ግዜ ሆነኝ እንደዚ ኣይነት ምልክቶች ሳይ ህክምናም ኣልሄድኩም የፈራሁት ለመውለድ እቸገር ይሆን ?
እናመሠግናለንዶክተርአሪፍትምህርትነው
በጣም እናመሰግናለን
ማሻአላህ
Enamesegenalen doctoreye ,ena yene endalshew ende enkulal fesashe aynet hono gen sheta alew,normal lehon yecelal?
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
ደስ የሚል ትምርት ነው እናመሰግናለን
ሰላም እንዴት ነሽ ኣሁን እንዳልሽዉ ፈሳሹ ብጫ የሆነ ሽታ ያለዉ እናም ደግሞ የሽንት ማቃጠል ካለ ሓኪም ማየት አለብን
አዎ ወላሂ እኔ እደዚህ ነገር አጋጥሞኝ ሀገሬ ገብቼ ሀኪም ሄጄ ስታይ የሽንት ቧንቧ እንፌክሽን አለብሽ ተብዬ መዳኒት ታዞልኝ ወዲያው ወደስደት ተመልሼ መጣሁ አሁን ደህናነኝ
ይሄ እኮ የ አባላዘር በሽታ ነው ህክምና አድርጊ
አር እህቴ እኔ በጣምነው እሜቃጥልኝ ደሞም ፍሳሺ።በዛብኝ ደሞም ሽታ አልው ሀኪም።ቤትሂጅ መዳኔት ስጡኝ ክዛም።መዳኔቱንጨርሺ ተሽሉኝ ሴበቃ ተምልሶ መጣ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@@hawlthasan4700እኔምቢጫነዉግንአይቀጠልኛምሽታአለዉ
አመሰግናለሁ ዶክተር እኔ የምጠይቀው ለአምስት አመት መርፌ እጠቀም ነበር ግን አሁንከተውኩአንድ አመትከሰባቶር ሆኖኛልበመሀል ለሶስ ወርወር መቶነበር ከዛን በሗላ መቶ አያቅም እና ችግር አለወይ
Thank you so much Doctor
የወነት በጣም እነመሰግነለን አንችን ማግኛት እፈልጋለው
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እህቴ እናመሰግናለን 🙏
አይብ የሚመስል ፈሳሽ አልፎ አልፎ አያለሁኝ አብሮት መሳከክ ፤ ማበጥ እና መቅላት ስሸና የማቃጠል ስሜት አለው። ምን ማድረግ አለብኝ ?