የ "DNA" ዉጤቱ ይፋ ሆነ // ባልና ሚስቱ ተፋጠጡ // ከባድ ዉዝግብ ተፈጠረ // @erq-maed-TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    የDNA ዉጤቱ ይፋ ሆነ፣ ባልና ሚስቱ ተፋጠጡ፣ ከባድ ዉዝግብ ተፈጠረ
    “ስታረግዝም ስትወልድም ያላየኋት ሚስቴ ያላየሁትን ልጅ ልጅህ ነዉ ብላ ይዛ መጣች”
    አወዛጋቢዉ ታሪክ ፍፃሜ አገኘ። ክፍል 2
    የመጀመሪያዉን ክፍል ላላያችሁ
    th-cam.com/video/VdN5Kx-dpR8/w-d-xo.html

    • @AzizaHassen-b2n
      @AzizaHassen-b2n 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppp

    • @Wudemake
      @Wudemake ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ላይላ ፈጣሬ ገላገለሽ ከዜ ቤተሰብ ትግስትሽ የሜገርም ነዉ

    • @alainfef176
      @alainfef176 7 นาทีที่ผ่านมา

      😂😂😂😂እረ. ባክህ. የካዳችሁት. ልጂ. አደልዴ. እኔጋ. ይሁን. አለኮ. ቀፋፊ. ቆሻሻ
      ልጂሽን. እዳትሰጭ. ምንም. ይፈጠር

    • @አአ-ዘ3በ
      @አአ-ዘ3በ 6 นาทีที่ผ่านมา

      La ilaha ilelah

  • @kermilla
    @kermilla 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +105

    በትዳር የቤተሠብ ጣልቃ ገብነት ጥሩ አይደለም እናትየዋ ከባድ ነች😊

  • @ManeWo
    @ManeWo 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +70

    በዚህ አጭር ፕሮግራም እንኳን ሚስትህን እኛንም አንገበገብከን ።

    • @sophiaseid6508
      @sophiaseid6508 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Walahi Lik nah

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ወላሂ 😂እኔ በጣም ተናደደኩ

    • @ZeharASSEN
      @ZeharASSEN 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም ባለየወች ሆሆሆ

    • @wessenfisha3001
      @wessenfisha3001 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከምር ጨጓራየ ተላጠ

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@wessenfisha3001 😭😭ልጀቱ ትግስት አላት አይደለም እንዴዚህ ዝም ብየ መንገድ የምሂደ ሆኖ ባያቸው በደንጋይ የምለው ነው የሚመሰለኝ አማት መጥፎ ናቸዉ በዚህ አየሁ ወላሂ አልሃምዱሊላህ ምረጥ ቤተሰብ አለኝ የወንደሜ ሚሰት አባቴ እና እናቴ በጣም ነው የሚወዱት አይደለም ወንደሜ እንደናገራት አይፈልጉም አልሃምዱሊላህ እኔም የባሌ ቢተሰቦች በጣም ጥሩ ስዎች ናቸዉ ልክ እንዴ ልጃቸው ነው የሚውኝ

  • @fozinayeezakiroolijfufu538
    @fozinayeezakiroolijfufu538 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    ይህንን ቤተሰብ እንዳታሳየው እንዳታስተዋውቂ ከ18 ዓመት በኋላ ይህን ቪድዮ እንዲያይ ያደርገው ወላሂ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ የተሻለ ህይወት የተሻለ ኑሮ ክብር የሚሰጥሽ ይስጥሽ🤲🏻🤲🏻🥲❤️

  • @yeneneshekebede9707
    @yeneneshekebede9707 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +70

    እማማ የአመቱ ምርጥ ነገረኛ ኖት

    • @ZeharASSEN
      @ZeharASSEN ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በጣም 😂😂😂😂😂

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምንም ነገር የለባት ልጄ አልጠሉትም ግንማርግዝዋ ሳትናግር መውልድዋ ነግራ ብር ለልጅ ስጥ ስባል ምን ይላል

    • @ZainabZainab1-f4z
      @ZainabZainab1-f4z ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @koketiii4830
      @koketiii4830 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @DinkeAbebe
      @DinkeAbebe ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +49

    ሶስት ወር ከ15 ቀን እንደት ቆየሽ አላህ ትግሥትሽን ይጨምርልሽ ልጅሽን እንዳት ሰጭ 18 አመት እሰክሞላዉ ይቆጭሻል እህተ ሰትየዋን ፈራሁ

    • @tiz59905
      @tiz59905 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በጭራሽ ከ እነዚ ሰው ጋር ማደግ የለበትም ምን አይነት ሰዎች ናቸው

    • @ምህረትብዙ
      @ምህረትብዙ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      የተረገመ ቤተሰብ ጌታ እንኳን ገላገላቸው

  • @makedlyoutube2103
    @makedlyoutube2103 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +68

    ያረቢ ሴትዮዋ ምንጉድ ናት አጃኢብ ሰዉየዉ ደግሞ የወድ አልጫ በራሡ የማይተማመን እሪሳ ነዉ ልጂቶ ግን ጀግና ናት

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቤተሰብ,አርጊኝ🎉

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @LamrotLamrot-p6h
    @LamrotLamrot-p6h 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +42

    ለይላ ትግስትሽ ማሻአላህ አላህ የተሻለውን ይስጥሽ ❤❤❤❤❤

    • @YirgalmeMekurya
      @YirgalmeMekurya ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እውነት ነው

  • @ZinashTesfaye-ww4iz
    @ZinashTesfaye-ww4iz 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +55

    እናቴን አገልግያት ነው ያልከው የፈዘዝክስ አንተ ለናትህ ሰራተኝነት ነው ያመጣሀት ባለጌዎች

    • @ምህረትብዙ
      @ምህረትብዙ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል ሾካኮች ናቸው

    • @NouraSultan-s2v
      @NouraSultan-s2v 18 นาทีที่ผ่านมา

      በፍቅር ቢሆን እኮ ችግር አልነበረውም ከአማትየው😂😂😂የባልየው አሉባልታ

  • @zdnurutube7455
    @zdnurutube7455 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +55

    ምን አይነት ሴትዮ ናት ያአላህ እህት ለይላ እነዚህ ሰወች ጋር ያገናኘሽ ሊፈትንሽ ነው አላህ ሶብር ይስጥሽ በጣም ባለጌወች ናቸው

  • @meazasolomon90
    @meazasolomon90 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +54

    ውይ ከእነዚህ ጋር እንዴት ነው 3ወር የቆየሽው እናቴ? በጣም ጀግና ሴት ነሽ፣ ፈጣሪ ይካስሽ። 😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @genetgetachew2150
    @genetgetachew2150 33 นาทีที่ผ่านมา +7

    ለይላ ባጭሩ ፈጣሪ ገላግሎሻል ከዚ ቦኋላ የተሻለ ነገር ይስጥሽ ❤❤

  • @sarapaulo6993
    @sarapaulo6993 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +39

    እግዛቤር እንኳንም ከዚ ክፉ እናትና ልጅ ገላገለሽ

    • @tiz59905
      @tiz59905 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ችግሩ ያለው አሮጊቷ ጋር ነው ልጇንሞ አበላሽታለች ንግግሩ ሁላ የወረደ ሴታሴት ነው እንደመጣለት የሚናገር ባለጌ ነው ሶስት ወር ከእነዚ ሰዎች ጋር መቆየቷ ጠንካራ ናት እኔ 40 ደቂቃ አርባ አመት መሰለኝ እራሴን አሳመሙኝ 🤕

  • @Selamkidanemariam-fp4ts
    @Selamkidanemariam-fp4ts 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +57

    የእናትዬው ጣልቃ ገብነት ጎልቶ ይታያል

    • @sophiaseid6508
      @sophiaseid6508 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Subhan allah.enateyawa MN gud nachew

    • @FilmawitNatey
      @FilmawitNatey ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም በባሌ እናት ነው ተፍትቸ የተሰደድኩት ባለጌወች ለዛም ትንሸ ነበርኩ15 ኣሰቃይታኛለች

  • @Lkh5671
    @Lkh5671 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +79

    በጣም ባለጌ እናት እና ልጅ ናቸው:: ሚስት ግን ትግስቷን አደነኩት 😮

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የእናት 😢ባለጌ የለምን እናት ለልጄዋ ሁሌ ልጄ ህፃን ነው

    • @wagayebelete6363
      @wagayebelete6363 55 นาทีที่ผ่านมา +1

      የልቧን ከሰራች ምን ትፈልጋከች

  • @seaditesema5125
    @seaditesema5125 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    በዚህ እድሜያቸው ተኮለኛ ባልቴት
    እህቴ ኒቃብስቷ የኔ ጀግና ትለያለሽ ጀግና እርጋታሽም ይለያል

  • @mohammedseid9121
    @mohammedseid9121 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +30

    ትዳር መያዝ የፈለገ ሰው ከወላጆች ጋር አንድ ላይ መኖር አስቸጋሪ ነው ባልና ሚስት የተለየ ቤት መሆን አለበት ካልሆነ ትዳር ይበጠበጣል

    • @ዮስራዩትዩብ
      @ዮስራዩትዩብ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በትክክል

    • @NouraSultan-s2v
      @NouraSultan-s2v 15 นาทีที่ผ่านมา

      በትክክል
      እንኴን አብሬ
      የአማቴ 😂😂😂ሰፈርም
      አልኖርም😊

  • @BoonaaAyyalboo
    @BoonaaAyyalboo 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +32

    እች ልጅ ምን ያህል ኢማነኛ ነች የአላህ ልጅቶን መርዳት ያስፈልጋል ሰዎች

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      birr laakew kkkkkkkk

    • @chd444
      @chd444 18 นาทีที่ผ่านมา

      በጣም ጀግና ናት ሺልማት ይገባታል ማርያምን❤

  • @userasnakech
    @userasnakech 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    በዝህ ሁነታ ልጅቱ እዉነት አላት እናትቱ አላናግር አለችኮ እዚህ እንድህ የሆነችው እቤት አንድላይ ስኖሩ እንዴት እንደምታደርጋት ታየኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
    እንኳንስ በጊዜ ተለየሻቸዉ

  • @breakads7881
    @breakads7881 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +26

    ባለጌ ናቸው እሳ ግን ጨዋ ናት የልብሳን ክብር እምነታን ያስገበረች ናቸው እነዚህ እብድ ናቸው ልጂታ ግን ጀግና ናት

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሙሚያ መስላ ....ታሳዝናለች

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሙሚያ መስላ? ታሳዝናለች።

  • @feven1919
    @feven1919 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +66

    ይሄ ልጅ እናቱ ጋ የተገረዘበት አልጋላይ ነው መገረዝ የሚፈልገው የሚል በ like

    • @YoYo-cg6sk
      @YoYo-cg6sk 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የተገረዘ ልጅ ድጋሚ ነው የሚገረዘው? ዱዝ ልጁ አባት ጋር ነው ማደግ ያለበት አበደን።

    • @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ
      @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😅

    • @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ
      @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እውነት ነው ልጁ በራስ መተማመን የለውም ደሞ እየማለ ይራገማል 😢

    • @rozamar8197
      @rozamar8197 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@YoYo-cg6skእረ ወደዛ ይሄን ፀባይ ይዞ ለልጁም ምንም ትምህርት አያስተምረውም ለራሱ ልጅ

    • @ሀብታምእዳለው
      @ሀብታምእዳለው 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +46

    ለይላ አሳዘነችኝ እነዚህ ሰዎች እንኳን እቤታቸዉ በሚዲያም ያስፈራሉ

  • @ZeynebaAhmed-qm9zz
    @ZeynebaAhmed-qm9zz 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    ሱበሃን አላህ ምን አይነት ጉድ ነው ትክክል ናት የናንተ ቤተሰብ ጋ ልጇን ማስተዋወቋ ምን ሊማር ልጆ ልጅሽን ያጅ ያለሽበት ትግስት ደስ ይላል በርቺ ለካ ሙስሊም ነን እያሉ የቤታቸዉ ጉድ እጅግ ታአም አለ ኒቃብ ለማሿ እኳ ታጋሽ ናት ላይላዬ በርቺ አላህ ይጨምርልሽ💧💧💧💧💪💪💪💪

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      baxamaxama nawe indee

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቤተሰቦች እኮ ልጄ ይፈልጉታል ግን ልጄ የማሳየት ግዴታ አለባት እናት ብትሆን

    • @ZeynebaAhmed-qm9zz
      @ZeynebaAhmed-qm9zz 3 นาทีที่ผ่านมา

      @@ተሽንፍአለው እሷ እኳ ይምጣ ይይ አለች እሱ የሚፈልገዉ እቤቱ ነው እንደዛ ለማድረግ በዝሙት ጠርጥሯት በሊቃቧ ቀልዷ ስድቡን እራሱ መቋቋሟ የምትደነቅ ናት እኔ በሷ ቦታ ሁኜ ያንን ያክል ቢደርስብኝ አልቋቋምም እዉነት ለመናገር

  • @ሂሩተስላሴተመስገንጌታየ
    @ሂሩተስላሴተመስገንጌታየ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ምናይነት የተረገሙ ሴትናቸዉ የኔናት አይዞሽ እህቴ

  • @HananBaharu
    @HananBaharu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    በሚድያ እንደዚ ተገግዘቹ ትሰደበለቹ እቤተቹ ውስጥ ሰስብ እንዴት ቻለች እሷ መጥፎ ብትሆን መልሰ ትሳድበሌች ነበር መልስ እንኳን አልሰጠችም

  • @zion6498
    @zion6498 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ለይላዬ አይዞሽ በሰው ልጅ ደርሶ የሚያውቅ ነገር ነው የደረሰብሽ በርቺ ልጅሽን አደራ እንዳትሰጪ አልተመረመሩም እንጂ ፐርሰናሊቲ ዲስኦርደር ይኖርባቸዋል 😢😢😢 እግዚአብሔር አምላክ ይማራቸው ❤ለይላ ❤ጀግኚ እወድሻለው❤

  • @selameshete2591
    @selameshete2591 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +30

    ልብሽ ላይ ያለውን ሀዘን አየሀት
    እግዚአብሔር ያፅናሽ :: አይዞሽ ከነዚህ ሁለት ሰዎች በሰላምስለተለያየሽ ደስ ይበልሽ ይሄን የጥላቻ ቪዲዬ ይዘሽ ከነልጅሽ አጠገባቸው እንዳትደርሺ ለምነሽ አሳድጊው:: አግኝቸሽ ሀግ ብሰጥሽ::

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    እናትየው በልጃቸው ትዳር ጣልቃ ገብተው እየበጠበጡ ነው ዘኪም እደወድ ቆፍጠን በል ለይላን አመስግን ጀግና ናት ብቻዋን ለፍታ አሳድጋ ልጅ አገኘህ አንድ ቀን ዳይፐር ሳትቀይር ቀልደኛ ነህ አቅፈህ ተኝተህ እያለ ጭራሽ አላውቃትም መጀመሪያ ከናትህ ትከሻ ውረድ በራስህ ማሱብ ጁምር ሚስትህን ታረቅ እናት ከመሀል ውጡ አላህ አይወደውም።

  • @feven1919
    @feven1919 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +44

    ሳሚ ጌታን በጣም ነው የምታናድደው ቁጭ አድርገህ ታሰድባታለህ በአግባቡ እንኳን እድል አትሰጣትም እንድታወራ ጭራሽ ፈገግ እያልክ ትሰማቸዋለህ

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ባክሽ እሷስ ልታስመታቸው ጎረምሳ መጋበዝ ነው ጥሩ አይደለም ።

    • @nebyat
      @nebyat 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እና እያለቀሰ ያዉራት?

    • @ሰይድውሴን-ኘ1ኀ
      @ሰይድውሴን-ኘ1ኀ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@oneethoipan9565 መቸአየሽ

    • @ሰይድውሴን-ኘ1ኀ
      @ሰይድውሴን-ኘ1ኀ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@oneethoipan9565 ያላየሽውንአታውር

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@oneethoipan9565አትፍርዱ ሚድያ እንድህ የሆኑ ቤታቸውማ ምን እንዳደርጓት ጌታ ይወቅ😅

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +47

    እናትህን ወደ ሚድያ ማምጣትህ ልክ አይደለም
    እናት ቦታወን አይልቄቁ እሄ ሰዉ መቸም ሚስት አግብቶ አይኖርም

  • @helenasolomon3758
    @helenasolomon3758 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    ጎበዝ ሴት ነሽ እኔ ብሆን በጥፊ ነበር የምለዉ ባለጌ ቤተሰብ ናቸዉ እንኳን ተለያየሽ

    • @Tges872
      @Tges872 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም ቢሆን አታቸውን ነው የምለው የልጅቷ ትግስት በጣም ይገርማል 👍👍👍

  • @MekdesEngdaw
    @MekdesEngdaw 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ሰቡርሺን ቀነዉበት የኔእህት አይዞሺ

  • @መድመቅደላዋማሻ
    @መድመቅደላዋማሻ ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የኔ ጀግና ኒቃሚስቷ ንግስ ማሻአላህ ሶብርሺ በጣም የሚያስቀና ነዉ ዉዷ እህቴ አላህ የተሻለ ነገር ይስጥሺ ልጅሺን አላህ ያሳድግልሺ
    አቤት የትልቅ ሰዉ ወራዶች ናችሁ አማቲቱ😢

  • @bombasticsideye309
    @bombasticsideye309 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ከደዚህ አይነት አማት አላህ ይጠብቀን

  • @Zety-476
    @Zety-476 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    በሌይላ እንደኮራሁ አንደኛ ትዕግስቷ ሁለተኛ አነጋገሯ ብስጭት ነገር የሌለበት ፤ አባትዬው ብልጥ መሆን አለበት ፤ከዘመዶቿ ጋር ይስማማ፤ እናትየውን መተው ነው፤ ሌይላ ጎበዝ ሴት ፤ አመለጠችው ምን የመሰለች ጀግና ልጅ

    • @vo_6461
      @vo_6461 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እናትኮ እናት ናት በምንም አትቀየርም

  • @ta-sy6up
    @ta-sy6up 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    አረ እናቱ ሀይለኛ ናቸው እንዴት አብራ ትኖራለች ችግራቸው እናት ናቸው ብቻቸው ይስማሙ ነበር from Eritrea GBU …❤🎉❤❤

    • @rahelnegasi8968
      @rahelnegasi8968 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Kefu nachew enje yeha hayele aydelem kefu amache

  • @erkabemekuriya
    @erkabemekuriya 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ሰዉዬዉ በኢኮኖሚ የእናቱ ጥገኛ ነዉ በራሱ መወሰን አይችልም ለይላ ግን እንኳን እግዚአብሔር እዉነቱን አወጣልሽ። አሮጊቷ ግን እንኳን አብሮ ለመኖር ለጉርብትና ያስፈራሉ ሌላዉ የአባትየዉ ንግግር በጣም ያስጠላል እንዴት ህጻኑን ፍዝዝ ያለ ነዉ ይላል እግዚአብሔር ነዉ የሰጣት ምን ታድርገዉ? ኧረ ፈጣሪ ከዚህ ቤተሰብ እንኳን ገላገለሽ

  • @mussahussen1205
    @mussahussen1205 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    እነዚህ ክፉ ቤተሠቦች ናቸው ልጅሺን እንዳትሠጭ እህቴዋ አሏህ ያሳድግልሺ

  • @fetikedir
    @fetikedir ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሳያሳብዱሽ ቤታቸውን ለቀሽ ስለወጣሽ እንኳን ደስ ያለሽ አባትነት አይገባውም እራስሽን ጠንክረሽ ከነሱ የሚመጣውን ትተሽላቸው አሳድጊው እናትየው ግን አለም የተናወጠችው በሷ ምክንያት ነው መሰለኝ ከንደዚ አይነቱ ፈጣሪ ይጠብቀን።ባል ተብየው ያኛው የተንጠለጠለው አስቆርጠውና ቀሚስ ልበስ ለእናትህም ጥሩ ነው

  • @መሲናዝሬትመሲ
    @መሲናዝሬትመሲ ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሶስት ወር እራሱ መቀማጧ ጎበዝ ናት እኔ እስኪያልቅ ጨነቀኝ በተለይ እናትየው እሳት አደጋ ናቸው

  • @mngscklo624
    @mngscklo624 23 นาทีที่ผ่านมา +1

    አላህ ውስጥ አዋቂ ነው ብቻሽን ከመብሰልሰል ሁልም ኢትዮጵያዊ የተፈፀመውን ችግር አላህ አግጧል እንኳንስ ደስ አለሽ

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ለይላ ልጅሽን በተአምር ለዚህ ክፉ ቤተሰብ እንዳትሰጪ። ብትሰጫቸዉ ባንቺ የተነሳ እያሸማቀቁ ሞራሉን እየነኩ የተሙዋላ ሰብእና እንዳይኖረው አድርገው ነው የምያሳድጉት።

  • @GezanaPony
    @GezanaPony 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ማንን ነው ያገባችው ? ልጁ የሆነ አሉባልተኛ ወጥ ቤት ውይ ቀፋፊ ነገር ነው ኦ ጌታዬ ባለጌ ራስ ወዳድ ባለጌዎች ናቸው ለይላ በጣም ትክክለኛ ጥያቄ ነው የጠየቀችው እነሱ የፈለጉት እየወለደች የምታገለግል ሰራተኛ ነበረ የፈለጉት እንኳን ተገላገልሻቸው

  • @NibretGeremew
    @NibretGeremew 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እማማን ልብ ይስጦት 😢

  • @semiramohammed-w2l
    @semiramohammed-w2l 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +39

    ልጀሸን አትሰጪ እነዚህ መጥፎ ቤተሰቦች ነቸው አባክሸን ለምነሸም ቢሆን አሳድጊ 🙏

    • @Ethio25536
      @Ethio25536 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለምን ልመና ውስጥ አባት አለው አያት በተወደደ ኑሮ ጥሩ አጋዥ ካለ ያሳድጉ...

    • @raheemaghfgg5748
      @raheemaghfgg5748 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዝም አትያትም​@@Ethio25536

  • @marken3608
    @marken3608 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ጠያቂው አለምሰገድ ቢሆን አሪፍ ነበር ።

  • @selamawitteshome4363
    @selamawitteshome4363 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    አይ አባባ ማሙሽ አለማፈርህ 😂😂😂

  • @Jemilayoutube
    @Jemilayoutube 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ወይኔ እናት እና ልጅ ወላሂ ያናዳሉ ልጅሽን እዳትሰጭ ለምነሽም ቢሆን አሳድጊ አንች ጀግና ነሽ ሶብርሽ ምንያክል ለድንሽ ጠንካራ መሆንሽን ነው እሚገልጸው ሰውየግን ያሳዝናል ያፍዝዝህ

  • @husniyadamtew5710
    @husniyadamtew5710 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሱብሀን አላህ በጣም ይገርማል ለንግግርህ ሀያ የለህም ሙስሊም እህትህ ነች

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    እናትና ልጅ መብትና ግዴታቸውን ካለማወቃቸው የተነሳ ልጅ የመርዳት ግዴታ የማሳደግ ግዴታ እንዳለባቸው እንኳን አያውቁም የንግግር ስነ ስርዓት የላቸውም ልጁን መቼ መውሰድ እንደሚችሉ አያውቁም ሲገርሙ

  • @lulululu2675
    @lulululu2675 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ምን ኣይነት ስርአት የሌለው ሰዎች ናቸው። ለይላ ግን በጣም ትትና ያላት ልጅ ናት

  • @mahfuzaomer-cv2lu
    @mahfuzaomer-cv2lu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እህት ለይላ ሐቅ ይውጣልሽ አደብሽ ሠብርሽ ለሌሎች በጣም 19:41 አስተማሪ ነው
    ታማኝ ጥብቅ ነሽ አላህ የተሻለና ያማረ ምንዳ ያጎናፅፍሽ .. አሜን ,,,,,ልጅሽ የኑስ ይተረባ ቢዒዘቲክ እንሽአላህ ,,,

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 17 นาทีที่ผ่านมา +1

    ዘኬ እናቱን ይወዳል ያከብራል ጎበዝ እግዚሀር ይባርክህ

  • @Hindiya-tl2pe
    @Hindiya-tl2pe 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አብሽሪ እህቴ ህመሙን አውቀዋለሁ የልጆቼ አባት ሴት ልጄን የኔ ኡይደለችም ብሎኝ ዛሬም ድረስ ያመኛል ብቻዬን ሁለት ልጅ አሳደኩ ልጆቼ አባታችንን ይሉኛል የሴት ልጅ ፈተና

  • @MetaniaShewangzaw
    @MetaniaShewangzaw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እኔ ልቃጠልልሽ ሁለት እብድ አግብተሽ ልጅሽን እንዳትሰጪ ቀን ያልፋል እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    😂ሰውየው ግን እናቱ ማህፀን ተመልሶ ቢገባ ይሻልውል ልጅቱ ግን ጀግና ናት❤

    • @selamawitteshome4363
      @selamawitteshome4363 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @makedlyoutube2103
      @makedlyoutube2103 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም ደግሞ ወላሂ ይላል ደፋር

    • @genetadugnaheran1328
      @genetadugnaheran1328 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም ጀግና ነች ልጅቷ ሲለፈልፉ ዝም ብላ ነው የምታዳምጠው

    • @WoloBorena
      @WoloBorena 7 นาทีที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ምሰኪን ልጅ ሳንባ ብቻ ነዉ ያለዉ ለመተንፍሻ ልብ የለዉም ገና 😁አማማ ግን አይጣል ናቸዉ 😁

    • @kazalakazazl1102
      @kazalakazazl1102 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @GezanaPony
      @GezanaPony 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😅😅😅😅😅

  • @GenetTesem-v6p
    @GenetTesem-v6p 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ልጁ ሲጀመር የናቱ ሰራተኛ እንድቶን ያገባው እንጂ ለሚስትነት አደለም

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በትክክል

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እናት ከምንም በላይ ጀግና ነው

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ልጀቱ ጀግና ዝምተኛ ናት

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ከደዚህ አይነት ጋብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😢😢😢😢
    እናቱ በመሃል ገብታባቸው ነው ይሄ ሁሉ ምስቅልቅል የተፈጠረው😢😢 ልጅሽን እዳሰጪ እራስሽንም ጠብቂ😢😢

  • @feven1919
    @feven1919 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ገና ሳልሰማው እናትየውን አሰብኳቸው 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @edmalemberihun9100
    @edmalemberihun9100 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    በፈጣሪ ስም እናትየው ምን ጉድ ናት እሳት አላስወራ አለች እኮ በሚዲያ እዲ ከሆነች ቤት ውስጥ አሰብኩት ኡኡኡኡ😡 እናት እውነት አባት እምነት እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ሌኤላ🎉

    • @Intisarabdulkani
      @Intisarabdulkani 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅😅ግራ ገባን እኮ

  • @HananBaharu
    @HananBaharu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    የትግስት ጥግ ነው የያዋት በእውናት ጀግና ነሽ እኔ እዚህ ትግስቴን አስጨርሱኝ አንች እንዴት ቸልሽያቻው

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    አኡዙቢላህ እኔስ አፈርኩ

  • @makedlyoutube2103
    @makedlyoutube2103 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    የኔ ቆጆ ስታምር የኒቃቦ ንግስት አጂብ የሰዉልጂ በብዙ ነገር ይፈተናል ያአላህ የኔዉድ በነዚህ ሰወች ፈተነሽ የኔዉድ አላህ የተሻለ ይካስሽ ልጂሽንም አላህ ለቁም ነገር ያብቃሽ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም,ደምሪኝ🎉🎉

    • @fafiEmuluqman
      @fafiEmuluqman 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ameen yareb leylo allah yetshal nger ymertlesh gen lejishn edatsechi

  • @akallemma7573
    @akallemma7573 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የእግዚአብሔር ፡ ቃል ፡ ባል ፡ እናቱን ፡ አባቱን ፡ ይተዋል ፡ ከሚስቱ ፡ ጋር ፡ ይተባበራል ፡ ይላል ፡ የእግዛብሐር ፡ ቃል ፡

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 34 นาทีที่ผ่านมา

      ምን አይነት ስብከትነው!እነሱ እስላም ናቸው!አንድ ለአንድ የሚባል የለም ሰባት ማግባት የሚፈቀድላቸው እምነት ተከታይ ናቸውኮ🤗

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 8 นาทีที่ผ่านมา

      ​@@meselechfeyessa1226
      ነብዪ ዳውይት 20 አገባ የሚለው እኮ ያንተ ነው በዝሙት መኖር የለመደ ጋብቻን ይፀየፋል

  • @AyeshaAyesha-w5f
    @AyeshaAyesha-w5f 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እኝ ብዬ አይቼ የጨረስኩት ፕሮግራም እነዚ እናትና ልጅ መልካም ወጣት መሄድ አለባቸው 😅😅 የህፃንዋ እናት ግን እሳት ውስጥ ገብታ ነበር በዛላ ያላት አደብ ጨዋ ያሳደጋት የምር😢

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂መልካም ወጣት

  • @azizalkandri5761
    @azizalkandri5761 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    .አይ አለባበስሽ የኔ ቆጆ አላህ የልብሽን መሻት ይፍፅምልሽ ልብዙ ለብሰውላለበሱ እህቶች ሰበብ ያዲርግሽ ሁቢ አላህ በኒቃብሽ በጂልባብሽ ያፅናሽ አላህ ለፍተናወቹ ሁሉ ሶብር ይስጥሽ አላህ ከክፎወቹ ሁሉ ይጠብቅሽ የኔ ጀግና

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 52 นาทีที่ผ่านมา +2

    የኔማር ቁጥሯን ሠስጠን እንርዳት?????ልጂቱን

  • @abdurahmanmohammedsani343
    @abdurahmanmohammedsani343 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የበፊቱን ያላየ በሷ ሊፈርድ ይችል ይሆናል:: ጀግና እህት አላህ ያበርታሽ:: ፍዝዝ ያለ ይላል በ40 አመቱ ታዝሎ

  • @FetiHeiru
    @FetiHeiru 56 นาทีที่ผ่านมา +2

    ንቅሳት ቢኖርባት እኮ ተዉበት አድርጋ እስከተመለሰች ድረስ አላህ ማሀሪ ነዉ ይምራታል አንተ የአላህ ፍራቻ የሌለህ ነክ እጇ የተሸፈነቹ ለንቅሳት ነዉ ትላለክ ሁሉንም እዉነታ እሷ ላይ ይነበባል

  • @teyebaaderejee
    @teyebaaderejee 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +35

    ሰውን በዝሙት መጠርጠርኮ የተከለከለ ነው ያስገርፋልም አላህ ይምራቹሁ ጀግና የሆነች ሴት ናት ኒቃቤስቷ😢

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በየት ሀገር ህግ ነው መጠርጠር የሚያሰገርፈው?

    • @teyebaaderejee
      @teyebaaderejee 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @yifat-o4w በእስልምና ነዋ

    • @Joel-t9r
      @Joel-t9r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@yifat-o4w
      ሙጠርጠር መብት ነው
      እግዚአብሄርን አለማመን መጠርጠር ነው ሃጢያት የሚሆነው

    • @ktube8920
      @ktube8920 53 นาทีที่ผ่านมา +1

      ​@@yifat-o4w በእስልምና ህግ ወንጀል ነው አንዲት ንፁህ የሆነችን ሴት በዝሙት መወንጀል ስለዚ አንዲትን ንፁህ ሴት ዝሙተኛ ማለት ወንጀል ነው አይሁዳዎች መርየምን ዝሙተኛ ነች በማለታቸው አላህ ረግሟቸዋል ስለዚ አይባልም

    • @እንምበደንየአብ
      @እንምበደንየአብ 47 นาทีที่ผ่านมา

      እውነት ነው በእስልምና አንድ ሰው ዝሙት ሰራ ለማለት 4 ሰው የአይን እማኝ መርፌ እና ክር ሆኖ ማየት ያስፈልጋል እራቁታቸው አልጋ ላይ ተኝተው ቢያዙ እንኳን በእስልምና ህግ ዝሙት አይባልም ብልቱ ብልቷ ውስጥ ሲገባ 4ወንዶች ሴቶች ከሆኑ ደግሞ 8 መሆን አለባቸው በሼሪአው ዝሙት ብሎ ለመክሰስ ከ4 ወንዶች ወይም ከ8 ሴቶች አንዳቸው መርፌ እና ክር ሆነው ሳይሆን ከላይዋ ሆኖ ነው ያየነው ካሉ ክሱ ውድቅ ነው የሚሆነው ዝሙት እስልምና አያስከስስም ምክንያቱም በምንም ተአምር 4ወንዶች ወይም 8 ሴቶች ብልቱ ብልቷ ውስጥ ሲገባ ሊያዩ ስለማይችሉ ዝሙት እና እስልምና የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው በሀዲስ እና በቁርአን እንደተፃፈ

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 43 นาทีที่ผ่านมา +1

    ከላይ እስከታች ጥቁር ለብሳ አንዳንድ ምልክቶችን ማየት አልቻልንም ለይላ አይዞሽ ልጁ ያንች ነው ተደሰች ጥሩ አድርገዋል የሚያውቅሽ የለም

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አነዚህ ምን አይነት ቤተሰብ ናቸዉ አናትየዉ አይጣል ናቸዉ ለይላ አንኳንም ፍጣሪ ከአንዲህ አይነቶ አሰወጣሸ 😃ልጅሸን አትሰጪ ❗️❗️❗️

  • @astermoges8190
    @astermoges8190 37 นาทีที่ผ่านมา +1

    ሲጀመር አንተ ሚስት ነው ያገኘኸው ወይስ ለእናትህ ሰራተኛነት ነው? በጣም ታሳዝናለህ፣ ለሁሉም እሷ እርጋታዋ ብቻ ጨዋነቷን ይመሰክራል ፤ ባይሆን ለራስህ ፍራ። ካንተና ከእናትህ ጋራ ግን ማንም ሰው ሊኖር አይችልም ። እሷን ግን ፊርማዋን እንደቀደደች ቤቷ ሳትደርስ ነው አፈፍ የሚያደርጓት፤ ይብላኝልህ ለራስህ።

  • @samrawitrussom8548
    @samrawitrussom8548 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    እናትየዋ ነው እንዴ ያስረገዟት

    • @azizalkandri5761
      @azizalkandri5761 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ይመስላል አደል ፍገግ ያረገኚ ኮሚት

    • @GezanaPony
      @GezanaPony 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የኔም ጥያቄ ሆ

    • @Amenadmasu22
      @Amenadmasu22 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ሆ ትልቋ እማማ አንድ ሁለቴ ብቻ ማለታቸው እጁን፡ይዘው የገቡ ነው ሚመስሉት ለይላ አይዞሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @yasmutimunaya
    @yasmutimunaya 26 นาทีที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ለይላ ትለያለሽ❤ ስለ ልጅ የወደፊት ሁኔታ እንኳን ስትጠየቅ አላህ ነው የሚያውቀው አለች የኔ ጀግና🎉🎉🎉

  • @zeditube4463
    @zeditube4463 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ማሻ አላህ ትግስትሽ ግን የሚገርም ነው እናት እና ልጅ ግን ንግግርቹ እራስ ያስታውቃል ለሶ ክፉ እደሆናቹ

  • @Mekdes-b7p
    @Mekdes-b7p 40 นาทีที่ผ่านมา +1

    በስማም የልጅቱ እርጋታ እግዛቤር ይጨምርልሽ ያችን ያክል ትንሽ ቢስጠኝ ተመኝሁ

    • @ktube8920
      @ktube8920 39 นาทีที่ผ่านมา +1

      ኧረ እኔም ቱግ ነኝ

  • @ሰሌንውሃራያ
    @ሰሌንውሃራያ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ባልየው ግን ጤነኛ ነው ወይ? ጥያቄ አለኝ

    • @ZeharASSEN
      @ZeharASSEN ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አረ ይሄ በጣም አሞታል ደሞ ቁረአን ነው ያወጣት አላለም

  • @alemhailehaile8871
    @alemhailehaile8871 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን በደናቀን ወልጄ ልጄን ጥርሴን ነክሼ በስደት እየተንገላታው እሣድጌለው ተመሥገን ዛሬ ከሰው እኩል አወራለው ያኔ አባትየው አይንሽ ላፈር ያለ ሠውዬ😥💔 ዛሬግን ከልጄ እርዳታ ይጠይቃል አሁንም ተመሥገን ያኔ ሀብትም ንብረትም የሚጠፋ አልመሠለውም ነበር ከተረገሙ የባል ቤተሠቦች ፈጣሪ ይጠብቃቹ ይጠብቃቹ

  • @ttww9470
    @ttww9470 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አላህ ክብረ ልጁም የሚደብረ ንግግረ እጭጭ እናቲቱ መረዝ ናት አኡዙቢላ
    እህታችን ባለኔቃቢሥቷ ትግሥትሺ ማሻ አላህ ነሺ አላህ ጠመው ከሚያጠሙ ሰወች አላህ ይጠብቀን

  • @elsabethzegrum8499
    @elsabethzegrum8499 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

    በጌታ ስም ምን አይነት ቤተሰብ ናቸው!
    ልጅሽን እዳትሰጪ😢

    • @EnatdejeneJimmytop
      @EnatdejeneJimmytop 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ውስጣቸው ተቃጥሎ ነው ዝም ይል ሁሉ ጨዋ አይደለም

    • @weynuwababy4877
      @weynuwababy4877 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ​@@EnatdejeneJimmytopእሷም ከአክስቷ ጋር ተነጋግረው ንብረት ፈልጋ ቢሆንስ ማን ያውቃል

    • @semirakadr9252
      @semirakadr9252 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ራስህ አኡ ዙቡለህ ወለህ ከነታ እኔ ቢሆን ወለሂ አይደለም 3 ወር 3ሰአት ለማኖር ከበድ ነው ልቤ ውልቅ ነው የራገቹት አለህ ይህድኩም ስንት አይነት ሴጠን አለ በየ ቤቱ ለይላየዬ የኔ ማር አብሽሪ ከነዚህ ሰዎች አድም ቀን ማኖር አየስፈልግም አለህ ይስቱር

    • @semirakadr9252
      @semirakadr9252 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አለህ ይሱቱር ስንት አይነት ሴጠን አለ በየቤቱ ልጅነ እነት አንድ አይነት ሴጠኖች ነቸው ለይሉዬ ከነሱ 3 ወር ችለሽ ማኖርሽ በጠም ትግስታኘ ነሽ እኔ እሄንን ቪድዮ ታግሼ ማጨራስ እንዴት እዳጨነቃኝ ደሞ ለሰ አኡ ዙቢለህ ይለል ራስህ አኡ ዙቢለህ ለይሉ ልጅሽን ፈፅሞ እንደትሰጭ የነሱን በህሪ ነው የምይዝብሽ ተቸግራሽም ቢሆን አሰዲግ አለህ ይርደሽ የኔ ማር በነሱ ዘር ስለወለድሽ አሰዘንሽኝ አለህ ይስቱር

    • @sefinaahmed7792
      @sefinaahmed7792 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የአላህ ምን አይ ናት ቤታሰብ ነቸው በአላህ ስጃማር ዛኪ ጋና ልጅ ነው ወላሂ እነዚህ ቤታሰቦች የኔ ጉድ ነቸው

  • @indiaahmed3491
    @indiaahmed3491 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂኡን ምንአይነት ሰዎች ናችሁ አላህ እንኳን ከነዚህ ሰዎች ገላገለሽ አንተ ውንዱ ምንም ብታደርግ በአደባባይ የሚስትህን አይብ በማውራትህ ከአላህ ዘንድ ምንዳህን ታገኘዋለህ

    • @abdurahmanmohammedsani343
      @abdurahmanmohammedsani343 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቁርአን ነው ያስወጣት አለ አላህ አጋለጠው

  • @SeadaUmzaker
    @SeadaUmzaker 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አይ ክፋ አማት ልፍሥፍሥ በራሡ እማይወሥን ወንዲ አኡዙቢላህ አይዞሽ እህቴ አትከፊ

    • @safiaabdiwali9422
      @safiaabdiwali9422 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አቤት ምን አይነት ክፉ ሰዉ ናቹ እናትና ልጇ ። ልጅሽን እዳሰጪ

  • @century9852
    @century9852 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    በትዳር ዉስጥ የቤተስብ ጣልቃ አያስፈልግም።

  • @SaraJoni-fp2le
    @SaraJoni-fp2le ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እርሶ ሴትዬ ንስሃ ግቢ ባለጌ እሮጊት ኖት ቅሌታም እህቴ እግዚአብሔር ትግስቱን ይስጥሽ

    • @ktube8920
      @ktube8920 46 นาทีที่ผ่านมา

      ወላሂ በሳቅ 😂😂😂😂😂

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    የማናቀውን ስው ሳንተዋወቅ ማግባት ይህንን የመሰለ ጣጣ ያመጣል፣

  • @Abeniboss1235
    @Abeniboss1235 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እነዚ ።ደፋር ናቸው 5 አመት ተሰቃይታ ያሳደገችው ልጅ እኛ እንወስዳለን ይላሉ ።ተቆራጭ ያርጉና እናቱ ታሳድግ

  • @zebibaabshiro5696
    @zebibaabshiro5696 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እማማ እላሃ እፊ ይበሎት የሙሰሊም እህዋል የሎትም እባት ደግሞ ከ40 ዓምት በላይ ነህ እንደ እፀን እትሁን ዉጣ ከቤት ወንደ ሁን በጣም እሳፋሪ ነህ ከአእነትህ ሰረ ሰር እትህደ ለይላሃ እላሃ ከ እነዚህ ቤተሰብ ይገላግልሸ

  • @chfchc8756
    @chfchc8756 58 นาทีที่ผ่านมา +1

    ለይላዬ የኔ ውብ እህት ስታምሪ ዋው አላህ ይጠብቅሽ

  • @YasinUrgicho-tx5yx
    @YasinUrgicho-tx5yx 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ለይላ ጀግና ነሽ።እነዝህ ሙስባ ቤተሰብ ገጠሙሽ

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እህታችን ጄግና ሴት ነሸ ትግሰትሸ ይገርማን

  • @wudetizazu2003
    @wudetizazu2003 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ሰውየው ምንም አያቅም ሴትዮዋ ናት የትዳር እንቅፋት

    • @GezanaPony
      @GezanaPony 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      እሱማ አላደገም ሞግዚት ይፈልጋል

  • @ትንሣኤቲዩብtnsayetube
    @ትንሣኤቲዩብtnsayetube 27 นาทีที่ผ่านมา

    የሀፃኑ እናት ጀግና ናት።ትሁት ታጋሽ ምርጥ ሴት ናት። እማማ እግዚአብሔር ይይሎት።

  • @Badawe2023
    @Badawe2023 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ማሻአላህ ተባረከላህ አለባበሱዋ ልጅቱዋ

  • @30lifeafterthirty38
    @30lifeafterthirty38 5 นาทีที่ผ่านมา

    አላህዬ አደራህን ለልጄ ኑሮ እንቅፋት ከመሆን ጠብቀኝ።የኔ እናት አላህ አቅም ይስጥሽ እና ልጅሽን አንቺ አሳድጊ።

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ምናለ እባትና እናቱን ብታስታርቁ አላህ የሚወደው እርቅነው

    • @Intisarabdulkani
      @Intisarabdulkani 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ምን ያረግላታል ሴታሴት ወንድ ገመናዋን አደባባይ ላይ ያወጣ አላህ ገላገላት እጂ

    • @AlemBerhe-z5i
      @AlemBerhe-z5i 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Alwedatm ale eko

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 6 นาทีที่ผ่านมา

      ​@@Intisarabdulkani
      የምን ገመና ብቻ ያለስሟ ስም ጭምር እንጅ

  • @RahmaPew
    @RahmaPew ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አላህ ይጠብቀን ከደዚ አይነት ቤተሰብ ያረቢ ወደክ አሶድደኝ ያአላህ

  • @KhawlaJemal
    @KhawlaJemal 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እናትም ልጅም ስድ አደግ ናቸው