ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ልጅ እኮ የእግዚአብሔር ስጦታነው
እንደኔ አረብ ሀገር የሰለቻው ለይክ ግጬኝ
ባሁንዘመንላይ፣አረብ፣አገርያልሰለቸው፣አለብለሽ፣ነው
👋👋
ehte hulachinm slchtona fetare bka yebln
አልገበኝም
me
*ማነው እደኔ ያገሩ ሰላም የናፈቀው👍👍👍👍*
እኔ
Me🙋♀️
Emebata tetebkahu agrahenn selame yaregelene 🙏🙏🙏
ሀይ ሰላም ነው ዶ /ር በ ጣም ነው የተመቸኝ ምክርህ
እኔ ወዴ
ሠላም የሁሉ መሠረት ነውና ለሁም ሠላምን እመኛለሁ ከስደት ተመልሰን ወልደን ለመሳም ያብቃን
አሜን 🙏🙏🙏
አሜን ፈጣሪ ይርዳሽ እናት 🙏🙏🙏
አሜን
Amen Amen amen
امين حبيبيتي
ያረብ ማርገዝ ለምትፈልጉ ሁላ አላህ ይወፍቀን
አሚን
ያረብለሁሉምአላህይወፍቀን
አሚንንንን
አሜን አሜን አሜንንንንንን
ብዙ የሚያስደስቱ ነገሮች ሊኖሩ ይችላሉ ነገርግን ሀገራችን ሰላም ሆና እንደማየት የሚያስደስት ነገር የለም እንደኔ የሀገራችን ሰላም የናፈቀው ማነው 🇪🇹🙏
በጣም የምፈልገዉ ነገር ነበር በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር
ምን አማረሽ ?
እኔ ራሱ ❤❤❤❤
በጣም የምፈልገው ነበረ በጣም እናመሰግነዋለን ዶክተር 👌👍👌👍👌
ዶክተርዬ ምን እንደምልክ አላውቅም አንተን የወለደች አናት እድለኛ ናት 1ልጅ ነው ያለኝ በየትኛውም የስራ ዘርፍ ይሁን ግን እንዳተ የላቅ እውቀት እንዲኖረው ሕልመ ነው 🙏🙏🙏አድናቂክ ነኝ ሁሉንም ቪድኦ አደምታለው ስራላይ ስለምሆን ኮመንት ብዙን ግዜ አልስፍም በርታልን 👍👍👍ያለምንም ክፍያ ብዙ ተቅመክናል ተባረክ 🙏🙏🙏
በጣም የምፍልገው ነበረ በጣም እናመሰግናለን ሰላምህን ያብዛልህ
እኔ ይኸው 3አመቴ ስድስት ወር ነበር የወሊድ መቆጣጠሪዪ የወሰድኩት ግን ማረገዝ አልቻልኩም የወር አባየ በ28ወዬም በ30ነው የሚመጣው ዶክተር ምንይሻለኛ ዱአአድርጉል እህት ወድሞቸ ያረብ ልጅይስጠኝ
የኔ ነት አላህ ይርዳሽ
እረ በአላህ እኔም አምትአመት ወሥጃለሁ ግን ማርገዝ አልቻልኩም ይሀረዉ ካገባሁ አምሥት አመቴ ባለመዉለደ የተነሣ አሁን ተፋታሁ ላንች ከመለሠልሽ ንገሪኝ ማማየ
አብሽሪ እህት አሏህ ይወፍቅሽ
ውስብስብ አደረከው
እኔም እንዳንቺ😭😭😭
ቅመሞችየ።በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሚንበሉ
ዉይ እዉነተኛ ዶክተር አተነህ እራሴን ስፈትሽ ሁሉ ነገርህ ልክ ነህ ጠንክርልን ወንድም በነፃ እንዲህ አይነት ምክር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከልብ እናመሠግናለን
የወር አበባዬ የሔደው መጀመሪያቀን ሴክስ አረኩ ችግርአለው
እናመሰግንለን ለምሰጣቸው ትምርቶች ዶ/ር
ዶክተር ዳኒ በዚህም ስላገኘውህ ደስስስ ብሎኛል ዶክተር ዳኒ ከልብ አመሰግናለሁ በጣም አስፈላጊ ትምህርት እናመሰግናለን
hi
በጣም ሀሪፍ ትምህርት
ሀሳብ፡በጣም፡ትደጋግማለህ፡ዶክተርዬ፡ተባረክ
ኣረ በጣም ያሰለቻል ኡፍ
ወዉ በጣም ያምፍልጋው ምክር እጋኛው እማሰግናለው ዶክታርዬ ኑርልኝ
ምንም ሊገባኝ አልቻለም አዝናለሁ ድብልቅልቅ ነው ያለብኝ ለማንኛውም እናመሰግናለን ዶ/ር
እንደኔ እኔም ምንም አልገባኝም
እኔም ምንም አልገባኝም ድብልቅልቅ አለ
እህቴ ማስትሬሽን ስታይ በወር አይደል ከመጣበት ደረስ እስከምጨረሽ ቀን ቁጠሬ 6 ቀን ከሁን የጨረሽው 6 ቀን ደሞ ጨምሬበት ባጠቃላይ 12 አይደል ከዛ ባስራሁለተኛው ቀን ባለቤትሽ ጋር ትገናኛላችሁ ገባሽ እረግዝና ይፍጠራል
😂😂😂😂😂
Teregagteh awra menunem meyaz aychalem
ትክክል ዶክተር እኔ በፊት እከ አምስት ቀን ከዛም በላይ ይቆይ ነበር አሁን ግን ለሁለት ቀን ብቻ ነው የማየው ይእየቆመ ይሄዳል
በጣም ትፈጥናልህ ወድም ለትምህርትህ እናመስግናለን
ብጣም ጥሩ ነዉ ደሰ ይላል ያብራራከዉ ብጣም ደሰይላል
ዶክተር እስኪ የቃሪያን ጥቅም እና ጉዳት ቢድዮ ስራልን ቃሪያ በጣም ነው የምበላው ግን አሁን አሁን ጨንጎራየን እእየተሠማኝ ቀንሻለሁ እናም ሰለቃሪያ ጥቅም እና የጎንዮሽ ጉዳቱ ብታስረዳን??
enamesegnalen dr danni tebarek berta geta yrdak
Thank you Dr habesha info👌👌👍
የኔ አንዳንዴ ይዛባል ቀኖች ይቀያይራሉ በዚህ ወር ፈሬድ የመጣልኝ በቀን 24/1/2017 ነው የመጣው ለማርገዝ የምችለው እሰከ 32 ባለው ቀናት ውሰጥ ነው ወይሰ ከዛ ያልፋል
ሰላም ዶክተር ኮሜንት አድርጌ ባላእቅም ትምህርትህን ግን በጣም ነው የምከታተለው የምወደው ስታብራራ በራሱ በጆሮ ተንቆርቁሮ ነው የሚገባው ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን
ሰላም ዶ/ ርዬ በጣም አመሰግናለሁ ትንሸ ግልፅ ብታደርገው
ትክክል ነህ ወንድሜ እኔ ያረገዝኩት ፔሬድ ከሄደ ከ3 ቀን በኋላ ነው ያረገዝኩት
እህት ልጠይቅሽ ቤሬድ አራት ቀን ፈሶኝ አቆመ ባለቤቴ ጋር አረግን ግን የወሊድ መቆጣጠሪያ ለስድስት ቀን ብቻ ተጠቅሚያለሁ መልሶ ደግሞ በ15 ቀኔ መጣ ጥቁር ነገር ትንሽ ፈሶኝ አቆመ ፅንስ ነው ወይስ ተዛብቶብኝ
حسنا سيد ጠብቂው በወሩ ሊመጣ ይችላል
ቀጥልበት ደክተር እልፉልጋለን በውጫገር ያለይሴት ከስራ ብዛት ነው ይሉናል ይህ ነገር እዴት ይታያል በጣም እናመሰግናለን
Yenam tiyaqa new
ይሄ ነገር ያወዛግባል በዳይንሳዊ ለመጠቀም ሳገባ አብበታለው እናመሰግናለን ዶክተር
እኔ 21ቀኔነዉ የሚመጣሁ አላህ አገሬ ገብቸ ለመዉለድ ያብቃኝ
መርፌ ተወግቸ ፔሬደ በሶት ወሬ መጣ በጥቶ በስራአት አልፈሰሰኝም ግን ወር ሙሉ ትንሽ ትንሽ ይፈሳል አሁን ሁለተኛ ወሬ ቀረ የወሊድ መከላከያው ይሆንደ እድህ ያገኝ ድሮም ያመኝ ነበር ያስታውከኛል ሲመጣ አይተህ እዳታልፈኝ ዶክተር👏
ልክ ነሽ የወሊድ መቆጣጠርያው ነው ሚሆነው
ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ጥሩ መረጃ ነው እናመስግናለን ዶክተር ዳኒ
I APPRECIATE DR DANI,PLEASE ADD ANOTHER IMPORTANT ONE!!!
Thanks for sharing Dr
በጣም ወሳኝ ትምህርትነው በጣም እናመሰግናለን DR
እናመሠግናለን ዶክተርየ የወር አበባ በሁለት ወር ከዛም በላይ እየቆየ ለሚመጣብን ሴቶች ምን ትመክራለህ ችግር አለው ወይስ ጠቅለል ያለሀሳብ ብታሰረዳን ደስ ይላል ቴንኪው
God bless you Dr Dani 🙏👍
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ወደ ፈት ሳገባ የወሊድ መቆጣጠር ያ መጠቅም አልፈልግም በተፈጥሮ ነው የሚፈልገው በድንብ በክፍል ሁለት ብታስረዳን አረፉ ነው።
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው ዶክተር
እኔም ማርገ እፍልጋለሁ ግን በሬዴ የሚመ ጣው 26 23 ለምሣሌ አሁን 23 ከመጣ ከጣይ 25 እያለነው የሚመጣው እና ግራ ነው የገባኝ
በተፈጥሮ ለወሊድ መቆጣጠሪያ ምን አለ ?
ዶክተርየ በጣም ግልፅ ነው እናመሠግናለን
ማርገዝ ነው ምፈልግ ቶሎ ከስደት እደገባሁ😘
እናመሰግናለን በጣም ዶክተርዬ እሺ
thank you so much Dr Dani👌👍💖💖
ዶክተር እናመሰግናለን
ለሁላችንም ሴቶች ፕሩ ነበር ግን በጣም ትፈፕናለክ እና ደግሞ በሰሌዳ ወይም በካላንደC እያሳየከን ብታስረዳን በጣም ቆንጆ ነበር
የአለህ አገራችንን ሰላም አርግልን
በርያ ጥሩምክርነው እድሜና ጤና ይስጥህ
ትክክለኛ ዶክተር ነህ ጀግና አንበሣው እኔ የወለድኩት ባሥተላለፍከው ሀሣብ ነው የወለድኩት የሁለት ልጆች እናቨት ነኝ
የሁሉም ሠው አንደ አይደለም እኔ እሱ ያለውን ሁላ አድረጌለሁ ግን እስካሁን አላረገዝኩም
@@እሙዩስራ-ከ4ዠ እንደኔ
It's very nice! Street to the point :)
Amen yargeleshe yene,wed beslame,lagershe,yebekashe
ወላሂ ውሽት አላህ ካላለው እርግዝና የለም
ኦናመሠግናለን ዶክተር አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ቶሎ መልስልኝ አንድ ሴት ፔሬድ ካየች ቡኋላ እርግዝና ይፈጠራል??
ሰላም ሰላም እኔ ሁሉንም ሞከርኩት ላረግዝ አልቻልኩም አላህ ይወፍቅሺ በሉኝ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ
Allah yewofekeshe ihete
ለሁሉም ጊዜ አለው ላ ትሥታጂሉ አላህ ሁን ባለበት ቀን ብቻ ነው የሚሆነው ያ ኦክቲ አላህ ይሠጥሻል ኢንሻ አላህ አትቸኩይላንችም አላህ ሡዋሊሁን ልጂለኔም ጥሩውን ትዳር አላህ ይሥጠን የአዚዙ እሡ አይቸግረውም
ፈጣሪ የልብሽን መሻት አይቶ ይፈፅምልሽ አህቴ 🙏🙏
Ayzoshe yene konjo teweljaleshe selot arge eshi ❤
Thanks Dr
ዝብርቅረቅ አደረከው የማስረዳት ችግር አለብህ ግን አልሀምዱሊላህ ስንማር በጣም ሰላዳመጥኩ አውዋለሁ
ከከከከከከከከከከከከከከከ
ዶ/ር ለምትሰጠን ትምህርት በሙሉ ምስጋናዬ የላቀ ነው፡፡ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አንድ ጥያቄ አለኝ ይህውም በደም አይነት የመውለድ ጊዜ ይወሰናል ወይ ?
ዶክተር የወር አበባችን ከ1ወር በላይ ከቆየ 35ቀን 40ቀን ከቆየ ከዛ ብሀላ ግንኝንት ቢደርግ ይርገዛል
ምንም አይገባም አወሳሰብከው ዶክተር
መረጃዉ አሪፍ ነበር ግን ታንዛዛዋለህ አጠር አርገዉ እኔ ደግሞ የወር አበባዬ ግዜዉን ጠብቆ አይመጣም ደስ ሲለዉ እስከ 3ወር የሚቆይበት ግዜ አለ እስኪ ንገረኝ ግዜዉን ጠብቆ ለምን አይመጣም በጣም ነዉ የሚቆየዉ ከመጣ ደግሞ 3እንኮን አይቆይም ዶክተር ለኮሜንቴ ምላሽ ስጠኝ እባክህን
በጣም ያሳዝናል ; የተናገርከዉን በመጀመሪያ አንተ በደንብ አዳምጠዉ ! የሚያማክር ሐሳብ ሳይሆን የሚያደናግር ንግግር ነዉ ::
አይገልጸውም ምንም አልገባኝም
@@betibeti6529 ምኑ ነው ያልገባሽ ?
ዶ/ር ጥሩ መረጃ ነው ግን ግልፅ አይደለም አይገባም ተወሳሰበ ግልፅ ብታረጉት በሚገባን መልኩ
ማነው እደኔ እምየ ኢትዮጲያን እሚወድ እሰኪ በላይክ አሳዩኝ
Betam enamesegenalen dokter
ሰላም ለርሶ ይሁን ዶክተር ዳኒ እኔ የ39 እድሜ ሴት ነኝ በየወሩ በትክክለኞው ወር የወርአበባ አይ ነበር ግን አሁን 39ነኛው እድሜዬ ላይ ስደርስ ለ9ወር ያህል የወር አበባ ሳላይ ቆይቼ በ10ኛው ወር ላይ መጣ ይህ ከምን የተነሳ ይሆን?እባኮትን ሊያስተዱኝ ፈቃደኛነትዎን እጠይቃለሁመልካም አዳር ይሁንልዎት
ዶክተር አመሠግናለሁ ፣ሠላም ፉቅር ለሀገራችን ይሁን።
ሰላም ዶ/ር ዳኒ ሰላምህ ይብዛእኔ ት/ት ተመችቶኛል ነገር ግን እስኪ በፅሁፍመልክ ድስክርኘሺን ላይ ተውልን በጌታእኔ የወሊድ መቆጣጠሪያ ሲባል የሚጎዳ መስሎ ነው የሚታየው ፃፈልን እባክህን
Thank you so much dr betam mefaligewin neger new yawekut
Dear ዶ/ር አስተምሮትህ እጅግ አሪፍ ነበር ግን ለመረዳት በሚያስቸግር ሁኔታ ሪፒት አረክብን ብትችል ከፋፍለህ ብታስረዳን ለምሳሌ በ21 ለምናይ አንድ ቀን በ 28 ለምናይ አሊያም እንደ እኔ ጥንብርብር ያለበት ብዙ ነው
እውነት ብለሻል እኔ ምንም ሊገባኝ አልቻለም
የወር አበባዬ ባለፈው በ11/12/14 ነው የመጣው አሁን ደግሞ በ5/1/2015 ነው የመጣው መች ሴክስ ባደርግ ነው መጸነስ የምችለው የኔ ማር
እኔ ማርገዝ እፍልግ ነበር ግን እቁላሌ አይዳብርም ተባልኩ ብታከምም ለውጥ የለውም ዱአ አድርጉልኝ
አይዞሽእግዚያብሔርወልደሽእድስሚያርግሽ🙏🙏
አይዛሽ እህቴ እኔ መደሀኒት ከተውኩ አመቴ ነበር በጣም ፍረቸ ነበር ሀኪም ህጀ ከኒና ሰጡኝ ለሁለት ወር ማህፀንሽ እደፋፋ ብሎ 2 ወርየ እረጉዝ ነኝ አይዛሽ
@@zemzemyoutube389 ይንሸአላ የትሀኪም ቤት ሄደሸ ነው ማር ሳኡድ ከሆሸ በተለይ ሪያድ ከሆንሸ ነገሪኝ
@@ጌታየሖይአተጠብቀኝ አሚን እህቴ
@@zekyamohammed5474 ጀዳ ነኝ ከሀበሻ ሀኬም ነው የህደኩት
እኔ ያረገዝኩት ፔሬደን በጨረስኩ በሁለተኛው ቀን ከባልተቤቴጋር ተገናኘን በዛው እርግዝና ተፈጠረ ፔረድ የማየው በየ ሀያአንድቀን ነው የማየው ፔሬድላይ ሆኘ የሚቆይብኝ ስድስት ቀንነው
እህት በፈጠረሽ አስረጅኝ ማለት ያለመድሀኒት ነው የተገናኘሽው
እርለኔም ንገሩኝ በሁለተኛው ቀን ርግዝና ይፍጠራል እንዴ ካለ መዳኒት
ዱክተር በምታምነዉ ይጀሀለሁ መልስልኝ የወር አበባ ከጨረሰች በስምት ቀኑ የሀያ ሰአት የወሌድ መቁጣጠሪያ አድቀን ወስዳ ግኑኝነት አረገች አሁን በጣም እየተጨነቀችነዉ ታረግዛለች ወይ መልስልኝ
የኔ እስከ ሶስ ቀን ነው ከዛ በኋላ ወፍ የለም ዶክተርዬ እናመሰግናለን የኛ መልካም መካሪ
Enim
ዶክ ስለምታቀርብልን ነገር እናመሰግናለን እኔ ምለው የወር አበባዬ ይዛባል እና የማረግዝበት ቀን እዴት ነው ማወቅ የምችለው የወር አበባዬ እዳይዛባስ ምን ማረግ እችላለው በተፈጥሮዋዊ መንገድ
ማርገዝሽንማ የምታቂም የወር አበባ ማየትስታቆሚነዉ ወይም የሽት ምርመራ ስታደርጊ መቸስ ስራሽን አትረሽ ክክክ
@@ዉዴብለህጥራኝአልሀምዱሊላ 🤣🤣🤣🤣🤙🤙🤙
በክፍል በክፍል አስረዳን አልገባኝም በ28 ለሚያዩ በ20ለሚያዩ በ25 ለሚያዩ ለየብቻ አስረዳን አሁን እኮ ተተራመሠ አይገባንም
Enem yihenin tiyke efelgalew
Lek nesh yamtatal tekelakelebgn
Lek nesh
አዎ እኔም አልገባኚ የየብቻ ጥርት ቢያስርዳን
@@aminatahemd1361 እኔ እደምሰማው እና ብዙ ጊዜ ሙከራ ያደረጉ ጓደኞቼ እደሞከሩት በ27 እስከ30የሚያዩ ሴቶች 13 እስከ16 የተዛባው ደግሞ ከቀን 8 ነው
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ለቤቱ አዲስ ነኝ ግን በመጀመሪያ ቀን የምፈልገውን መረጃ ነው ያገኘሁት ተባረክልኝ💜💜
ንግግር የተወሳስቤ ነው ደጋግም ቀኖችን ስለምትጠራ ተወሳስቤ
መዳኒት እየተጠቀሙ ለምድነው እርግዝና ሚፈጠረው????
እናመሰግናለን ዶክተር ግን ምንም አልገባኝም እኔ ሁሌ በ 28 ቀን ነው ሚመጣኝ ግን ሁሌ ሁለት ቀን እየቀነሰ ነው ሚመጣውእግዚአብሔር ፈቅዶ ሀገሬ ከገባሁ የመጀመሪያው እቅዴ ልጅ ነው ስለዚህ በደምብ አስረዳን ዋናው ግን ሰጪ እግዚአብሔር ነው
ውይ እኔም ማር 28 ቀን ነው የሚመጣ ግን 3 ቀን ብቻ ነው የሚፈስዉ
@@mesiemesie9311 የኔም እንዳችነው ግን ሴመጣ ብትክክል አይመጣም ደውሮን እያዛባነው የሚመጣው
ሰለም ነዉ
ዋው በጣም ጠቃሚ ትምህርት ኑ እህቶች እንማር
እሺ እናመሰግናለን እኔ የዛሬ ወር ነው የመጣብኝ ግን እሁድ ያቆማል አሁን ከስንት ቀን በኋላ ግንኝነት ለድርግ ከይቅርታ ጋር መልስልኝ?
እኔ ይሔ ነገር መቼም አይገባኝም ግን አድ ነገር አቃለዉ ሁለት ቀን ፈሰሳት ሶስትም ቀን ቢቆም እስከ 7ቀን አጠራም ስለዚ ከዛ ቦሀላ ያለዉ የእርግዝና ግዜ አመጣጥ አይገባኝም
ለኔም መልስ እፈልጋለሁ
እኔም ምንም አይገባኝም እስከ 7 ቀን ያልሽውን አዎ ትክክል ነሽ
ስለሰጠሀን ምክር እነመሰግናለን በርታ
አረምንታውቃለህ አላህ ብቻ ነው እሚውቀው
ልክ ነሺ እህቴ ባላህ ብቻ ማመን ነው
አይባልም እሱ ከፍጣሪ በታች ያለውን ሳይንስ ጥበብ ነው ያውራልሺ መቀበል አለመቀበል የአንቻ ነው
ዶክተር ትምህርቱ ጥሩ ነው በሰንጠረዥ ቢሆን
ሰላም ዶክተርዬ ይሄን ትምህርት እፈልገው ነበር በረካ ሁን ላዳምጠውስኪ👍
Mare endat nesh💝
@@AhmedAhmed-ov7cc አለሁልሽ የኔ ቀሽት💋💋💋💞💝
@@ሰአዲባቲ nurelge yena 🍰🍰 💋💋♥♥
ሰላም👋👋
በይ አድምጪው
አሪፍ ትምህርት ነው እኔ እርጉዝ ነኝ 18 አይቸ በ22,23 ጨረስኩ በ28 ባሌጋ ተገናኘሁ እኔ ገና 14 ቀን አልሞላኝም በማለት ነበር መዳኒት ያልወሰድኩት ከ 5 ቀን በኋላ ደገምን ከዛ 74 ሰአት ሁለት እንክብል ወሰድኩ ግን ተሸውጃለሁ ሌላም ቀን ወስጃለሁ አሁን በመጀመሪያው ቀን ቀብ አድርጌዋለሁ ጤነኛ ልጅ እንድሰጠኝ ጸልዩልኝ እንዳትሳሳቱ እህቶች ተጠንቀቁ።
Mendenew enkebil
@@AhmedAhmed-ov7cc እንክብል ፍሬ ለማለት ነው
ግን መዳኒቱን ወይም እንክብሉን ስትጠቀሙግንኙነት ካርጋችሁ በህዋላ ነው ወይስ ሳታርጉ እምትጠቀሙ መልሽልኝ አደራሽን ማወቅ ስለፈለኩ እኔ አላገበውን??????
@@ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ ከግኑኝነት በሗላ
@@sadaal4177 እሽ አመሰግናለው እህቴ♥
ዋውውውው በጣም ወሳኝ ነገር ነው እናመሰግናለን ዶ / ር
የኔ ግን 24 ቢመጣ በሚቀጥለዉ 20ነዉ የሚመጣዉ የኔ 4 ቀን መቀነስ እጂ መጨመር አያቅም 😒😏
አብሽሪ እኔም እንዳንች ነኝ መቀንስ ነው እንጂ መጨመር ትዝም አይልው
Yename
የኔም 3 ቀን ይቀንሳል በየወሩ
@@zeyinebali4498 የእኔም ይቀንሳል 4 ቀን ይገረማል
የኔም በ25 ከመጣ በሚቀጥለው በ20 ይመጣል 5 ቀን ቀንሶ ስለዚህ በየ25 ቀኑ ነው ሚመጣው ያረገዝኩት በመጣ 3 ቀን ቆይቶ ሂዶ በ4 ኛው ቀን ነው ሁለተኛዋንም እደዚሁ እና ዶክተሩ ትክክል ነው ቶሎ የሚመጣቸው እቋላሉም ቶሎ ነው ገረመኝ ልጅ ለምትመኙ በርግጥ ልጆች የግዚያቤር ስጦታዎች ናቸው ግን አዳዴ ከችግሮች ጋርም ስለሚሆን ዶክተር ጋር መሂድና መመርመር ጥሩ ነው
አመሰግናለሁ ሲፈልገው
ሰላም ይብዛላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ካለ ሁሉም አለ ለሀገራችንም ሰላሟን ያብዛልን
በጣም እናመሰግናለን እውቀትህን አላህ ይጨምርልህ
እናመሰግናለን ደረ አሁን እዚህ ላይ ለምሳሌ በ21 አይታ በ26ኛው ላይ ከኣቆመች፤ ከ27ኛው ቀን ጀምሮ ነው የእንቁላል መዘጋጀት ሂደቱ? ወይም መርገዝ የምትችለው?
I don't understand you make all
Enameseginalen dr
ግልፅ አላደረከውም እየደጋገምክ አንዛዛኸው
ወላሂአላህእንዳለነውአኔበጨረሥኩ12345በነዚህውሥጥነውያረገዝኩት
Betam des yeml mereja enemesegnaln
ዶክተር ዳኒ እባክህ ፊትና ሰዉነት ላይ ለሚወጣ ቢዉቲ ማርክ አንድ ነገር በለኝ
ameeen ean konjo
ልጅ እኮ የእግዚአብሔር ስጦታነው
እንደኔ አረብ ሀገር የሰለቻው ለይክ ግጬኝ
ባሁንዘመንላይ፣አረብ፣አገርያልሰለቸው፣አለብለሽ፣ነው
👋👋
ehte hulachinm slchtona fetare bka yebln
አልገበኝም
me
*ማነው እደኔ ያገሩ ሰላም የናፈቀው👍👍👍👍*
እኔ
Me🙋♀️
Emebata tetebkahu agrahenn selame yaregelene 🙏🙏🙏
ሀይ ሰላም ነው ዶ /ር በ ጣም ነው የተመቸኝ ምክርህ
እኔ ወዴ
ሠላም የሁሉ መሠረት ነውና ለሁም ሠላምን እመኛለሁ ከስደት ተመልሰን ወልደን ለመሳም ያብቃን
አሜን 🙏🙏🙏
አሜን ፈጣሪ ይርዳሽ እናት 🙏🙏🙏
አሜን
Amen Amen amen
امين حبيبيتي
ያረብ ማርገዝ ለምትፈልጉ ሁላ አላህ ይወፍቀን
አሚን
ያረብለሁሉምአላህይወፍቀን
አሚንንንን
አሜን አሜን አሜንንንንንን
አሜን
ብዙ የሚያስደስቱ ነገሮች ሊኖሩ ይችላሉ ነገርግን ሀገራችን ሰላም ሆና እንደማየት የሚያስደስት ነገር የለም እንደኔ የሀገራችን ሰላም የናፈቀው ማነው 🇪🇹🙏
በጣም የምፈልገዉ ነገር ነበር በጣም አመሰግናለሁ
ዶክተር
ምን አማረሽ ?
እኔ ራሱ ❤❤❤❤
በጣም የምፈልገው ነበረ በጣም እናመሰግነዋለን ዶክተር 👌👍👌👍👌
ዶክተርዬ ምን እንደምልክ አላውቅም አንተን የወለደች አናት እድለኛ ናት 1ልጅ ነው ያለኝ በየትኛውም የስራ ዘርፍ ይሁን ግን እንዳተ የላቅ እውቀት እንዲኖረው ሕልመ ነው 🙏🙏🙏አድናቂክ ነኝ ሁሉንም ቪድኦ አደምታለው ስራላይ ስለምሆን ኮመንት ብዙን ግዜ አልስፍም በርታልን 👍👍👍ያለምንም ክፍያ ብዙ ተቅመክናል ተባረክ 🙏🙏🙏
በጣም የምፍልገው ነበረ በጣም እናመሰግናለን ሰላምህን ያብዛልህ
እኔ ይኸው 3አመቴ ስድስት ወር ነበር የወሊድ መቆጣጠሪዪ የወሰድኩት ግን ማረገዝ አልቻልኩም የወር አባየ በ28ወዬም በ30ነው የሚመጣው ዶክተር ምንይሻለኛ ዱአአድርጉል እህት ወድሞቸ ያረብ ልጅይስጠኝ
የኔ ነት አላህ ይርዳሽ
እረ በአላህ እኔም አምትአመት ወሥጃለሁ ግን ማርገዝ አልቻልኩም ይሀረዉ ካገባሁ አምሥት አመቴ ባለመዉለደ የተነሣ አሁን ተፋታሁ ላንች ከመለሠልሽ ንገሪኝ ማማየ
አብሽሪ እህት አሏህ ይወፍቅሽ
ውስብስብ አደረከው
እኔም እንዳንቺ😭😭😭
ቅመሞችየ።በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሚንበሉ
ዉይ እዉነተኛ ዶክተር አተነህ እራሴን ስፈትሽ ሁሉ ነገርህ ልክ ነህ ጠንክርልን ወንድም በነፃ እንዲህ አይነት ምክር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከልብ እናመሠግናለን
የወር አበባዬ የሔደው መጀመሪያቀን ሴክስ አረኩ ችግርአለው
እናመሰግንለን ለምሰጣቸው ትምርቶች ዶ/ር
ዶክተር ዳኒ በዚህም ስላገኘውህ ደስስስ ብሎኛል ዶክተር ዳኒ ከልብ አመሰግናለሁ
በጣም አስፈላጊ ትምህርት እናመሰግናለን
hi
በጣም ሀሪፍ ትምህርት
ሀሳብ፡በጣም፡ትደጋግማለህ፡ዶክተርዬ፡ተባረክ
ኣረ በጣም ያሰለቻል ኡፍ
ወዉ በጣም ያምፍልጋው ምክር እጋኛው እማሰግናለው ዶክታርዬ ኑርልኝ
ምንም ሊገባኝ አልቻለም አዝናለሁ ድብልቅልቅ ነው ያለብኝ ለማንኛውም እናመሰግናለን ዶ/ር
እንደኔ
እኔም ምንም አልገባኝም
እኔም ምንም አልገባኝም ድብልቅልቅ አለ
እህቴ ማስትሬሽን ስታይ በወር አይደል ከመጣበት ደረስ እስከምጨረሽ ቀን ቁጠሬ 6 ቀን ከሁን የጨረሽው 6 ቀን ደሞ ጨምሬበት ባጠቃላይ 12 አይደል ከዛ ባስራሁለተኛው ቀን ባለቤትሽ ጋር ትገናኛላችሁ ገባሽ እረግዝና ይፍጠራል
😂😂😂😂😂
Teregagteh awra menunem meyaz aychalem
ትክክል ዶክተር እኔ በፊት እከ አምስት ቀን ከዛም በላይ ይቆይ ነበር አሁን ግን ለሁለት ቀን ብቻ ነው የማየው ይእየቆመ ይሄዳል
በጣም ትፈጥናልህ ወድም ለትምህርትህ እናመስግናለን
ብጣም ጥሩ ነዉ ደሰ ይላል ያብራራከዉ ብጣም ደሰይላል
ዶክተር እስኪ የቃሪያን ጥቅም እና ጉዳት ቢድዮ ስራልን ቃሪያ በጣም ነው የምበላው ግን አሁን አሁን ጨንጎራየን እእየተሠማኝ ቀንሻለሁ እናም ሰለቃሪያ ጥቅም እና የጎንዮሽ ጉዳቱ ብታስረዳን??
enamesegnalen dr danni tebarek berta geta yrdak
Thank you Dr habesha info👌👌👍
የኔ አንዳንዴ ይዛባል ቀኖች ይቀያይራሉ በዚህ ወር ፈሬድ የመጣልኝ በቀን 24/1/2017 ነው የመጣው ለማርገዝ የምችለው እሰከ 32 ባለው ቀናት ውሰጥ ነው ወይሰ ከዛ ያልፋል
ሰላም ዶክተር ኮሜንት አድርጌ ባላእቅም ትምህርትህን ግን በጣም ነው የምከታተለው የምወደው ስታብራራ በራሱ በጆሮ ተንቆርቁሮ ነው የሚገባው ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን
ሰላም ዶ/ ርዬ በጣም አመሰግናለሁ ትንሸ ግልፅ ብታደርገው
ትክክል ነህ ወንድሜ እኔ ያረገዝኩት ፔሬድ ከሄደ ከ3 ቀን በኋላ ነው ያረገዝኩት
እህት ልጠይቅሽ ቤሬድ አራት ቀን ፈሶኝ አቆመ ባለቤቴ ጋር አረግን ግን የወሊድ መቆጣጠሪያ ለስድስት ቀን ብቻ ተጠቅሚያለሁ መልሶ ደግሞ በ15 ቀኔ መጣ ጥቁር ነገር ትንሽ ፈሶኝ አቆመ ፅንስ ነው ወይስ ተዛብቶብኝ
حسنا سيد ጠብቂው በወሩ ሊመጣ ይችላል
ቀጥልበት ደክተር እልፉልጋለን በውጫገር ያለይሴት ከስራ ብዛት ነው ይሉናል ይህ ነገር እዴት ይታያል በጣም እናመሰግናለን
Yenam tiyaqa new
ይሄ ነገር ያወዛግባል በዳይንሳዊ ለመጠቀም ሳገባ አብበታለው እናመሰግናለን ዶክተር
እኔ 21ቀኔነዉ የሚመጣሁ አላህ አገሬ ገብቸ ለመዉለድ ያብቃኝ
መርፌ ተወግቸ ፔሬደ በሶት ወሬ መጣ በጥቶ በስራአት አልፈሰሰኝም ግን ወር ሙሉ ትንሽ ትንሽ ይፈሳል አሁን ሁለተኛ ወሬ ቀረ የወሊድ መከላከያው ይሆንደ እድህ ያገኝ ድሮም ያመኝ ነበር ያስታውከኛል ሲመጣ አይተህ እዳታልፈኝ ዶክተር👏
ልክ ነሽ የወሊድ መቆጣጠርያው ነው ሚሆነው
ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ጥሩ መረጃ ነው እናመስግናለን ዶክተር ዳኒ
I APPRECIATE DR DANI,PLEASE ADD ANOTHER IMPORTANT ONE!!!
Thanks for sharing Dr
በጣም ወሳኝ ትምህርትነው በጣም እናመሰግናለን DR
እናመሠግናለን ዶክተርየ የወር አበባ በሁለት ወር ከዛም በላይ እየቆየ ለሚመጣብን ሴቶች ምን ትመክራለህ ችግር አለው ወይስ ጠቅለል ያለሀሳብ ብታሰረዳን ደስ ይላል ቴንኪው
God bless you Dr Dani 🙏👍
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ወደ ፈት ሳገባ የወሊድ መቆጣጠር ያ መጠቅም አልፈልግም በተፈጥሮ ነው የሚፈልገው በድንብ በክፍል ሁለት ብታስረዳን አረፉ ነው።
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው ዶክተር
እኔም ማርገ እፍልጋለሁ ግን በሬዴ የሚመ ጣው 26 23 ለምሣሌ አሁን 23 ከመጣ ከጣይ 25 እያለነው የሚመጣው እና ግራ ነው የገባኝ
በተፈጥሮ ለወሊድ መቆጣጠሪያ ምን አለ ?
ዶክተርየ በጣም ግልፅ ነው እናመሠግናለን
ማርገዝ ነው ምፈልግ ቶሎ ከስደት እደገባሁ😘
እናመሰግናለን በጣም ዶክተርዬ እሺ
thank you so much Dr Dani👌👍💖💖
ዶክተር እናመሰግናለን
ለሁላችንም ሴቶች ፕሩ ነበር ግን በጣም ትፈፕናለክ እና ደግሞ በሰሌዳ ወይም በካላንደC እያሳየከን ብታስረዳን በጣም ቆንጆ ነበር
የአለህ አገራችንን ሰላም አርግልን
በርያ ጥሩምክርነው እድሜና ጤና ይስጥህ
ትክክለኛ ዶክተር ነህ ጀግና አንበሣው እኔ የወለድኩት ባሥተላለፍከው ሀሣብ ነው የወለድኩት የሁለት ልጆች እናቨት ነኝ
የሁሉም ሠው አንደ አይደለም እኔ እሱ ያለውን ሁላ አድረጌለሁ ግን እስካሁን አላረገዝኩም
@@እሙዩስራ-ከ4ዠ እንደኔ
It's very nice! Street to the point :)
Amen yargeleshe yene,wed beslame,lagershe,yebekashe
ወላሂ ውሽት አላህ ካላለው እርግዝና የለም
ኦናመሠግናለን ዶክተር አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ቶሎ መልስልኝ አንድ ሴት ፔሬድ ካየች ቡኋላ እርግዝና ይፈጠራል??
ሰላም ሰላም እኔ ሁሉንም ሞከርኩት ላረግዝ አልቻልኩም አላህ ይወፍቅሺ በሉኝ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ
Allah yewofekeshe ihete
ለሁሉም ጊዜ አለው
ላ ትሥታጂሉ አላህ ሁን ባለበት ቀን
ብቻ ነው የሚሆነው ያ ኦክቲ አላህ
ይሠጥሻል ኢንሻ አላህ አትቸኩይ
ላንችም አላህ ሡዋሊሁን ልጂ
ለኔም ጥሩውን ትዳር አላህ
ይሥጠን የአዚዙ እሡ አይቸግረውም
ፈጣሪ የልብሽን መሻት አይቶ ይፈፅምልሽ አህቴ 🙏🙏
Ayzoshe yene konjo teweljaleshe selot arge eshi ❤
Thanks Dr
ዝብርቅረቅ አደረከው የማስረዳት ችግር አለብህ ግን አልሀምዱሊላህ ስንማር በጣም ሰላዳመጥኩ አውዋለሁ
ከከከከከከከከከከከከከከከ
ዶ/ር ለምትሰጠን ትምህርት በሙሉ ምስጋናዬ የላቀ ነው፡፡ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
አንድ ጥያቄ አለኝ ይህውም በደም አይነት የመውለድ ጊዜ ይወሰናል ወይ ?
ዶክተር የወር አበባችን ከ1ወር በላይ ከቆየ 35ቀን 40ቀን ከቆየ ከዛ ብሀላ ግንኝንት ቢደርግ ይርገዛል
ምንም አይገባም አወሳሰብከው ዶክተር
መረጃዉ አሪፍ ነበር ግን ታንዛዛዋለህ አጠር አርገዉ እኔ ደግሞ የወር አበባዬ ግዜዉን ጠብቆ አይመጣም ደስ ሲለዉ እስከ 3ወር የሚቆይበት ግዜ አለ እስኪ ንገረኝ ግዜዉን ጠብቆ ለምን አይመጣም በጣም ነዉ የሚቆየዉ ከመጣ ደግሞ 3እንኮን አይቆይም ዶክተር ለኮሜንቴ ምላሽ ስጠኝ እባክህን
በጣም ያሳዝናል ; የተናገርከዉን በመጀመሪያ አንተ በደንብ አዳምጠዉ ! የሚያማክር ሐሳብ ሳይሆን የሚያደናግር ንግግር ነዉ ::
አይገልጸውም ምንም አልገባኝም
@@betibeti6529 ምኑ ነው ያልገባሽ ?
ዶ/ር ጥሩ መረጃ ነው ግን ግልፅ አይደለም አይገባም ተወሳሰበ ግልፅ ብታረጉት በሚገባን መልኩ
ማነው እደኔ እምየ ኢትዮጲያን እሚወድ እሰኪ በላይክ አሳዩኝ
Betam enamesegenalen dokter
ሰላም ለርሶ ይሁን ዶክተር ዳኒ
እኔ የ39 እድሜ ሴት ነኝ በየወሩ በትክክለኞው ወር የወርአበባ አይ ነበር ግን አሁን 39ነኛው እድሜዬ ላይ ስደርስ ለ9ወር ያህል የወር አበባ ሳላይ ቆይቼ በ10ኛው ወር ላይ መጣ ይህ ከምን የተነሳ ይሆን?
እባኮትን ሊያስተዱኝ ፈቃደኛነትዎን እጠይቃለሁ
መልካም አዳር ይሁንልዎት
ዶክተር አመሠግናለሁ ፣ሠላም ፉቅር ለሀገራችን ይሁን።
ሰላም ዶ/ር ዳኒ ሰላምህ ይብዛ
እኔ ት/ት ተመችቶኛል ነገር ግን እስኪ በፅሁፍ
መልክ ድስክርኘሺን ላይ ተውልን በጌታ
እኔ የወሊድ መቆጣጠሪያ ሲባል የሚጎዳ መስሎ ነው የሚታየው ፃፈልን እባክህን
Thank you so much dr betam mefaligewin neger new yawekut
Dear ዶ/ር አስተምሮትህ እጅግ አሪፍ ነበር ግን ለመረዳት በሚያስቸግር ሁኔታ ሪፒት አረክብን ብትችል ከፋፍለህ ብታስረዳን ለምሳሌ በ21 ለምናይ አንድ ቀን በ 28 ለምናይ አሊያም እንደ እኔ ጥንብርብር ያለበት ብዙ ነው
እውነት ብለሻል እኔ ምንም ሊገባኝ አልቻለም
የወር አበባዬ ባለፈው በ11/12/14 ነው የመጣው አሁን ደግሞ በ5/1/2015 ነው የመጣው መች ሴክስ ባደርግ ነው መጸነስ የምችለው የኔ ማር
እኔ ማርገዝ እፍልግ ነበር ግን እቁላሌ አይዳብርም ተባልኩ ብታከምም ለውጥ የለውም ዱአ አድርጉልኝ
አይዞሽእግዚያብሔርወልደሽእድስሚያርግሽ🙏🙏
አይዛሽ እህቴ እኔ መደሀኒት ከተውኩ አመቴ ነበር በጣም ፍረቸ ነበር ሀኪም ህጀ ከኒና ሰጡኝ ለሁለት ወር ማህፀንሽ እደፋፋ ብሎ 2 ወርየ እረጉዝ ነኝ አይዛሽ
@@zemzemyoutube389 ይንሸአላ የትሀኪም ቤት ሄደሸ ነው ማር ሳኡድ ከሆሸ በተለይ ሪያድ ከሆንሸ ነገሪኝ
@@ጌታየሖይአተጠብቀኝ አሚን እህቴ
@@zekyamohammed5474 ጀዳ ነኝ ከሀበሻ ሀኬም ነው የህደኩት
እኔ ያረገዝኩት ፔሬደን በጨረስኩ በሁለተኛው ቀን ከባልተቤቴጋር ተገናኘን በዛው እርግዝና ተፈጠረ ፔረድ የማየው በየ ሀያአንድቀን ነው የማየው ፔሬድላይ ሆኘ የሚቆይብኝ ስድስት ቀንነው
እህት በፈጠረሽ አስረጅኝ ማለት ያለመድሀኒት ነው የተገናኘሽው
እርለኔም ንገሩኝ በሁለተኛው ቀን ርግዝና ይፍጠራል እንዴ ካለ መዳኒት
ዱክተር በምታምነዉ ይጀሀለሁ መልስልኝ የወር አበባ ከጨረሰች በስምት ቀኑ የሀያ ሰአት የወሌድ መቁጣጠሪያ አድቀን ወስዳ ግኑኝነት አረገች አሁን በጣም እየተጨነቀችነዉ ታረግዛለች ወይ መልስልኝ
የኔ እስከ ሶስ ቀን ነው ከዛ በኋላ ወፍ የለም ዶክተርዬ እናመሰግናለን የኛ መልካም መካሪ
Enim
ዶክ ስለምታቀርብልን ነገር እናመሰግናለን እኔ ምለው የወር አበባዬ ይዛባል እና የማረግዝበት ቀን እዴት ነው ማወቅ የምችለው የወር አበባዬ እዳይዛባስ ምን ማረግ እችላለው በተፈጥሮዋዊ መንገድ
ማርገዝሽንማ የምታቂም የወር አበባ ማየትስታቆሚነዉ ወይም የሽት ምርመራ ስታደርጊ መቸስ ስራሽን አትረሽ ክክክ
@@ዉዴብለህጥራኝአልሀምዱሊላ 🤣🤣🤣🤣🤙🤙🤙
በክፍል በክፍል አስረዳን አልገባኝም በ28 ለሚያዩ በ20ለሚያዩ በ25 ለሚያዩ ለየብቻ አስረዳን አሁን እኮ ተተራመሠ አይገባንም
Enem yihenin tiyke efelgalew
Lek nesh yamtatal tekelakelebgn
Lek nesh
አዎ እኔም አልገባኚ የየብቻ ጥርት ቢያስርዳን
@@aminatahemd1361 እኔ እደምሰማው እና ብዙ ጊዜ ሙከራ ያደረጉ ጓደኞቼ እደሞከሩት በ27 እስከ30የሚያዩ ሴቶች 13 እስከ16 የተዛባው ደግሞ ከቀን 8 ነው
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ለቤቱ አዲስ ነኝ ግን በመጀመሪያ ቀን የምፈልገውን መረጃ ነው ያገኘሁት ተባረክልኝ💜💜
ንግግር የተወሳስቤ ነው ደጋግም ቀኖችን ስለምትጠራ ተወሳስቤ
መዳኒት እየተጠቀሙ ለምድነው እርግዝና ሚፈጠረው????
እናመሰግናለን ዶክተር ግን ምንም አልገባኝም እኔ ሁሌ በ 28 ቀን ነው ሚመጣኝ ግን ሁሌ ሁለት ቀን እየቀነሰ ነው ሚመጣው
እግዚአብሔር ፈቅዶ ሀገሬ ከገባሁ የመጀመሪያው እቅዴ ልጅ ነው ስለዚህ በደምብ አስረዳን ዋናው ግን ሰጪ እግዚአብሔር ነው
ውይ እኔም ማር 28 ቀን ነው የሚመጣ ግን 3 ቀን ብቻ ነው የሚፈስዉ
@@mesiemesie9311 የኔም እንዳችነው ግን ሴመጣ ብትክክል አይመጣም ደውሮን እያዛባነው የሚመጣው
ሰለም ነዉ
ዋው በጣም ጠቃሚ ትምህርት ኑ እህቶች እንማር
እሺ እናመሰግናለን እኔ የዛሬ ወር ነው የመጣብኝ ግን እሁድ ያቆማል አሁን ከስንት ቀን በኋላ ግንኝነት ለድርግ ከይቅርታ ጋር መልስልኝ?
እኔ ይሔ ነገር መቼም አይገባኝም ግን አድ ነገር አቃለዉ ሁለት ቀን ፈሰሳት ሶስትም ቀን ቢቆም እስከ 7ቀን አጠራም ስለዚ ከዛ ቦሀላ ያለዉ የእርግዝና ግዜ አመጣጥ አይገባኝም
ለኔም መልስ እፈልጋለሁ
እኔም ምንም አይገባኝም እስከ 7 ቀን ያልሽውን አዎ ትክክል ነሽ
ስለሰጠሀን ምክር እነመሰግናለን በርታ
አረምንታውቃለህ አላህ ብቻ ነው እሚውቀው
ልክ ነሺ እህቴ ባላህ ብቻ ማመን ነው
አይባልም እሱ ከፍጣሪ በታች ያለውን ሳይንስ ጥበብ ነው ያውራልሺ መቀበል አለመቀበል የአንቻ ነው
ዶክተር ትምህርቱ ጥሩ ነው በሰንጠረዥ ቢሆን
ሰላም ዶክተርዬ ይሄን ትምህርት እፈልገው ነበር በረካ ሁን ላዳምጠውስኪ👍
Mare endat nesh💝
@@AhmedAhmed-ov7cc አለሁልሽ የኔ ቀሽት💋💋💋💞💝
@@ሰአዲባቲ nurelge yena 🍰🍰 💋💋♥♥
ሰላም👋👋
በይ አድምጪው
አሪፍ ትምህርት ነው እኔ እርጉዝ ነኝ
18 አይቸ በ22,23 ጨረስኩ በ28 ባሌጋ ተገናኘሁ እኔ ገና 14 ቀን አልሞላኝም በማለት ነበር መዳኒት ያልወሰድኩት ከ 5 ቀን በኋላ ደገምን ከዛ 74 ሰአት ሁለት እንክብል ወሰድኩ ግን ተሸውጃለሁ ሌላም ቀን ወስጃለሁ አሁን በመጀመሪያው ቀን ቀብ አድርጌዋለሁ ጤነኛ ልጅ እንድሰጠኝ ጸልዩልኝ እንዳትሳሳቱ እህቶች ተጠንቀቁ።
Mendenew enkebil
@@AhmedAhmed-ov7cc እንክብል ፍሬ ለማለት ነው
ግን መዳኒቱን ወይም እንክብሉን ስትጠቀሙ
ግንኙነት ካርጋችሁ በህዋላ ነው ወይስ ሳታርጉ እምትጠቀሙ መልሽልኝ አደራሽን ማወቅ ስለፈለኩ እኔ አላገበውን??????
@@ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ ከግኑኝነት በሗላ
@@sadaal4177 እሽ አመሰግናለው እህቴ♥
ዋውውውው በጣም ወሳኝ ነገር ነው እናመሰግናለን ዶ / ር
የኔ ግን 24 ቢመጣ በሚቀጥለዉ 20ነዉ የሚመጣዉ የኔ 4 ቀን መቀነስ እጂ መጨመር አያቅም 😒😏
አብሽሪ እኔም እንዳንች ነኝ መቀንስ ነው እንጂ መጨመር ትዝም አይልው
Yename
የኔም 3 ቀን ይቀንሳል በየወሩ
@@zeyinebali4498 የእኔም ይቀንሳል 4 ቀን ይገረማል
የኔም በ25 ከመጣ በሚቀጥለው በ20 ይመጣል 5 ቀን ቀንሶ ስለዚህ በየ25 ቀኑ ነው ሚመጣው ያረገዝኩት በመጣ 3 ቀን ቆይቶ ሂዶ በ4 ኛው ቀን ነው ሁለተኛዋንም እደዚሁ እና ዶክተሩ ትክክል ነው ቶሎ የሚመጣቸው እቋላሉም ቶሎ ነው ገረመኝ ልጅ ለምትመኙ በርግጥ ልጆች የግዚያቤር ስጦታዎች ናቸው ግን አዳዴ ከችግሮች ጋርም ስለሚሆን ዶክተር ጋር መሂድና መመርመር ጥሩ ነው
አመሰግናለሁ ሲፈልገው
ሰላም ይብዛላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ካለ ሁሉም አለ ለሀገራችንም ሰላሟን ያብዛልን
በጣም እናመሰግናለን እውቀትህን አላህ ይጨምርልህ
እናመሰግናለን ደረ
አሁን እዚህ ላይ ለምሳሌ በ21 አይታ በ26ኛው ላይ ከኣቆመች፤ ከ27ኛው ቀን ጀምሮ ነው የእንቁላል መዘጋጀት ሂደቱ? ወይም መርገዝ የምትችለው?