የደም ማነስ 14 ምልክቶች | Symptoms of anemia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 10

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 23 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር አመሰግናለሁ

  • @የናቴናፋቂነኝ-ሐ7ዀ
    @የናቴናፋቂነኝ-ሐ7ዀ 23 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር እንኳን በሰላም መጣህ እባክህ ጥየቂ አለኝ መልሰልኝ የወር አበባዬ ከመጣበት ጀምሬ ቆጥሬ በ10 ቀኔ በ11 በ12 ግንኙነት ባረግ እረግዝና ይፍጠራል እንዳታልፍኝ

  • @Fufa-nq4xh
    @Fufa-nq4xh 2 วันที่ผ่านมา

    ኧር ዶክተር የት ነው የምትኖርው ለምክር አገልግሎት ፈልጌህ ነው

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx 16 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር አረኔጥያቄአለይ
    የሆነድግስ ወይም በቃ ብዛት ሰው
    አለበት ከሄድሁ አይኔ ዝብሎያለቅሳል
    ሲቀጥል በጣም ይቆረቁረኛል አዳደዬማ. ሲቆረቁረኝ በጀየያዝኩት ይመስለኛል ምንድነው በፈጠረህ

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile 24 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ
    @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ 24 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር እንዴት ነህ እኔ የውስጥ እግሬ በጣም ይደርቃል ክሬም ሞክሪ ነበር ግን ምንም አላሻለኝም የግሪ ልብ በጣም ይደርቃል ስልተው በጣም ደርቅ ነገር ነው የሰው ቆዳ አይመስልም 😢
    ምክንያቱም ምን ይሆን እባክህ መልስልኝ ስደት ነው ያለሁት 😢

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 24 วันที่ผ่านมา

    🎉

  • @فوزيةالذيابب
    @فوزيةالذيابب 24 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር እዳታልፈኝ ማሀፀኔ ጫፍላይ ቆስሏል ህመሙ እላይድረስነው የሚሰማኝ ከጀመረኝ ሁለት አመት ሁነኝ በፌክሽንነው ሲጀምረኝ መዳኒት እወስዳለሁ አልተወኝም ወደካሰር ይቀየር ይሆን መዳኒቱስ ምንብወስድ ይተወኛል

    • @Argobwa
      @Argobwa 24 วันที่ผ่านมา

      ህክምና አድርጊ ቶሎ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  24 วันที่ผ่านมา

      ማህፀን በር ላይ የሚፈጠሬ ቁስለት በኢንፌክሽን ፣ በአባላዘር በሽታዎች ሊከሰት ይችላል። በጣም ህክምና ያስፈልገዋል ካልሆነ ቁስለቱ ወደ ካንሰርነት ሊቀየር ይችላል። ህክምና አድርጊ