የአፍንጫ አለርጂ ምንድነው ? እንዴት ይከሰታል ፣ ምልክቶቹ ምንድናቸው መፍትሄውስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @nuramohammed2101
    @nuramohammed2101 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶ ር በጣም አስጠሊታ በሽታ ነው ልጆቼን አዛነው ሚያረጋቸው የትንሹ በተለይ የምግብ አለርጂም ጨምሮ አለበት በጣም ነው ሚያሰቃየው

  • @MelakKonjo
    @MelakKonjo หลายเดือนก่อน +1

    ሰባት አመት ተሰቃየው ስራ በነጻነት አያሰራም

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶ/ ር

  • @ሀሊማሁሤን
    @ሀሊማሁሤን หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ደክተር እበአላህአትለፈኝ እጀንበጣምያመኛል ጠጣጣቴን ይመዘምዘኛልይደነዝዘኛል ይለበልበኛል ሀኪምህጀም እራጅብነሣ በሽታየለዉም አሉኝ በአላህ እርዳኝ ምንይሻልኛልበጣምነዉየማመኝ

  • @SeadaaberaV
    @SeadaaberaV หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር❤❤🎉

  • @seidabate8547
    @seidabate8547 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሠግናለሁ ዶክተር

  • @fatemahmohamed2233
    @fatemahmohamed2233 หลายเดือนก่อน +1

    አረ. እኔ. ልሞት. ነው. በማስነጠስ. በተለይ. አባራ. ሲነሣ

  • @ZenayeeYegezewa
    @ZenayeeYegezewa หลายเดือนก่อน

    ere Dr betam tesekayehu ayne yasakkegna joroye guroroye betam ybelagnal mefthew mndnew

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  หลายเดือนก่อน

      ከመፍትሄው በፊት ህክምና አድርገሻል ?

  • @hehhggd
    @hehhggd หลายเดือนก่อน +1

    እናመስገናለን ዶ,ር እኔ የኣፍንጭ ኣለርጂ አለብኝ እና እርጉዝ ነኝ ልጁ ጉዳት ይነረው ይሆን?

    • @Alem-e1p
      @Alem-e1p หลายเดือนก่อน +1

      እኔም አለብኝ ወደ ልጄም በእርግዝና በደም ተላልፎበት ልጄም አለበት በጣም መጥፎ በሽታ ነው ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ተስለሽ ፀበል ተጠመቂ ብዙ ሰው ድኗል

    • @hehhggd
      @hehhggd หลายเดือนก่อน

      እሺ ዉዴ ሕክምና አድርገሽ ነበር እኔም እየፍረሁ ነኝ እዚ አረብ ሃገር ከመጣሁ ነው የጀመረኝ

    • @Alem-e1p
      @Alem-e1p หลายเดือนก่อน +1

      @@hehhggd
      ህክምና አድርጋለሁ።ምንም አያደርጉልሽም እሱ እንደተናገረ ጥንቃቄ አድርጊ ነው የሚሉሽ። ማስታገሻ ነው እንጂ መድኃኒት የለውም። ቅርብ ግዜ ከጀመረሽ ነጭ ሽንኩርት በማር ለውሰሽ ጠዋት ጠዋት አንድ ማንኪያ ዋጪበት ሌላው ደሞ እስፖርት ስሪ ይተውሻል። እኔም አረብ አገር ነው ያለሁት እዚህ አያመኝም አየር ሲቀየር ብቻ ትንሽ ያመኛል እንጂ አዲስ አበባ ግን ሲጥ አድርጎ ሊገለኝ ነው የሚደርሰው በጣም ነው የሚያመኝ እረፍት አይሰጠኝም ቆይቶብኛል ከ20 አመት በላይ ሆኗል በርትተሽ አጥፊ በጣም መጥፎ በሽታ ነው ። የኔ ከባድ ነው አገሬ ገብቼ ፀበል እጠመቃለሁ።

    • @hehhggd
      @hehhggd หลายเดือนก่อน

      @@Alem-e1p አሺ ዉዴ ኣመሰግናለው ፀበል ተጠምቀሽ እንድተውሽ እፀልያለው🙏🙏🙏

  • @Alem-e1p
    @Alem-e1p หลายเดือนก่อน

    በጣም መጥፎ በሽታ ነው ሃያ አመቴ ተሰቃየሁኝ😢

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  หลายเดือนก่อน +1

      አዎን ከመንስኤዎቹ መራቅ ትልቁ መከላከያ መንገዶቹ ናቸው።

  • @ሀሊማሁሤን
    @ሀሊማሁሤን หลายเดือนก่อน

    የተለያኪሚካልእነካለሁ ሊቶን ኮሮክሥ ጂፍየሚሉትንንእነካለሁ ያለሁትበዉጭነዉ እባክህእርዲኝመዲኒቱንነገረኝ

  • @Yrwuop
    @Yrwuop หลายเดือนก่อน

    ሰላም ብያለሁ ዶክተር እባክህ መልሰልኝ የወረ አበበ የሚመጣዉ መደበኛ ነዉ እና የወረ አበባ በመጣ በ5በ6በ7ግንኚነት ቢደረግ እረግዝና ይፍጠራል???

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  หลายเดือนก่อน

      መደበኛ የምንለው በየ 28 ቀን የሚመጣ የወር አበባን ነው። ስለዚህ በ5እና በ6 ሳይሆን የወር አበባሽ በመጣ ከ 12-14ያሉት ቀናቶች ናቸው።

    • @Yrwuop
      @Yrwuop หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ​@@dr.amanuel-

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 หลายเดือนก่อน

    እኔም አፍጫየን ሲያፍነኝ አይኔን በጣም ያሳሸኝና ይቀላል በአቧራ ምክንያት ነው
    ካመት ያልበለጠ ነው የተከሰተብኝ ሊወገዲ የሚችለው በም ሊሆን ይችላል ዶ/ር ?

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ሳይነስ አለበት ይተላለፋል ? ሁለቱ ወንድሞቸም አለባቸዉ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  หลายเดือนก่อน

      ሳይኒሳይተስ በራሱ አይተላለፍም። ነገር ግን የሚከሰትባቸው መንገዶች ለምሳሌ ቫይረስ እና ባክቴሪያው ከሰው ሰው ይተላለፋሉ።
      በዘርም የመከሰት እድል አለው።

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 หลายเดือนก่อน

      @@dr.amanuel- በዘር አጎቶቸም አለባቸዉ

    • @tbebmedia2
      @tbebmedia2 หลายเดือนก่อน

      ​​​@@dr.amanuel-ዶክተርየ ስለጤና ብለህ የዋትሣብ ቁጥርህን ስጠኝ ላናግርህ ፈልጌ ነው በፈጠረህ በብዙ ኮሜቶች ቪዶች ላይ ፅፌልህ ነበር ተባበረኝ

    • @ሀሊማሁሤን
      @ሀሊማሁሤን หลายเดือนก่อน +1

      @@dr.amanuel- ደኩትርበአላህተባበረኝ