ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዶክተር አባቸውጠክሩ አላህ ያግዘዎ የትምህርት ቤታችን አፍረናል ይሁን እሲኪ አሁን የተሻለ ነገር እጠብቃለን ቢእድኒላ
እርስዎን በጣም ነው የማከብርዎት የማሳስብዎት ግን ቃል የገቡልንን የሰበኩንን ሁሉ በተግባር እንዲሳዩን እላለሁ። የማይኖትን አለም መስበክ ትርፉ ትዝብት ነው የሚሆነው ።እዉነት ለመናገር እንዲህ ቶሎ ቶሎ ከማህብረሰቡ ጋር ፊትለፊት እሚወያይ መሪ ስላለን ደስ ብሎኛል
ጀግናውአባቸው መኮነን ነብስህን ይማረው💔
አማራ እንደብለህ ከሰርክ😢😢
አፌቁርጥ ይበል ነብስህን ባጠደገነት።የተናገርከውን ያሰብከውን አይቀርም ይፈጸማል ቃልበቃል ኢንሻአላህ☝
እህ ዘሬ ላይ ኑርህ ብሆን አማራ አይደፈርም ነበር 😭😭😭
የአማራ ሕዝብ የተጠቃው እናተ ሥትገደሉነው አባለም
😭😭😭😭
በረከት ስምኦን ከነሚስቱ፣ ታምራት ለአይኔ፣ ካሳ ተክለብርሀን፣ ህላዊ ዮሴፍ፣ ተፈራ ዋልዋ(ዋልዋ በዋግ የተሰጠው የዛፍ ስም ነው(ና ሌሎችም በዋግና በሰቆጣ ስም ነው የሰዶማዊ ህወሀት ትግሬ በአማራ ላይ የጥፋት ቅጥረኛና ተላላኪ በመሆን ያንን ሁሉ ወንጀል ሲያደርሱ የኖሩ፡፡ አሁን ግን ሁሉም ስለተወገዱ ዋግን ጨምሮ አማራ እንኳን ከነዚያ ጠላቶች አተረፋችሁ የሚባል ሲሆን ፊት ለፊታችን ከዶ/ር አምባቸው ጋር ሆኖ በጋራ በመስራት ሰላም፣ አንድነት፣ ፍቅር፣ ስራና እድገት ነው፡፡
የከሚሴንና የአጣዬን እረብሻ እባካችሁን ባለስልጣኖች ፓሊሶች ልትቆጣጠሩት ይገባል
ሀቢቢ
ህዝቡ ግን ለምን ከአጥፍ ጐኖች በብር እየተገዙ አገርን ወገንን ለምን ያጠፍሉ
አረ አማራዉ በኦሮሞ ግፈኞች እየተፈናቀሉ ነዉ ድረሡላቸዉ እባካችሁ
እንዲህ ፡አይነት፡የሚስዝን፡ህዝብ፡ምን፡አለ፡ስላም፡ብንስጣቸው፡
የኦነግ ቅድሚያ ስራዉ አማራ ክልልን ሰላም መንሳት ሁኗል ::አማራ ክልልን በሚበጠብጥ ኦነግ ላይ ቆራጥ እርምጃ እንጠብቃለን ::አማራ ክልል ሰላማችን የሚነሳዉን ኦነግን እንደ ኦዲፓ እሹሩሩ ማለት የለበትም ::
እዚ ኮሜንት ላይ ዶክተር አባቸዊን የምትሰድብ ሁሉ አማራን አቶኩሉም ።አማራ ጎበዝ መሬ ሳገኝ ግዜ ተናዳችሁ ዉረድ ትላላችሁ አማራዉ ከእንግዲህ ነቅቷል አማረኛ የሚፅፍ የሚናገር ሁሉ አማራ አደለም ።ላማራዉ የሚበጀዉን እራሱ ያዉቃል።
ዶር አምባቸው በክልሉ ሰላም ላይ ከማንም ጋር የማያደራድር ጉዳይ መሆኑን መግለፃቸው ልክ ቢሆንም። ግን ግን ደሞ ወጣቱን በምክንያት ከማሸሽ ከማያስፈልጉ ድርጊቶችን እንዲቆጠቡ በማስተማር በክልሉ ሰላም ለሚፈጠሩ ትንኮሳዎች እና ጥቃት ግን ማንም ከሱ ውጭ ቀድሞ ደራሽ ችግሩን በእንጭጩ አክሻፊ እንደሌለ ማሳወቅ በማደራጀት።ወጣቱም ሀገራዊ እሳቤን ይዞ በዘርኝነት ሳያምን ሰው በሰውነቱ ብቻ አክብሮ በዘረኛነት ከሚመጣን ትንኮሳ እርቆ እንዲያውም ከለላ ሆኖ ክልሉን መጠበቅ ግዴታው መሆኑን ማወቅ አለበት።አለበለዚያ እንደ ቀደመው ብአዴን ወጣቱን አሽሽቶ እንደተሸውደው የአሁንም በአዴፓ ይሄን አግላይ የሆነ ድርጊት እንዳይደግመው መጠንቀቅ አለበት።የፀጥታ አካላት በአካባቢው እስኪደርሱ እንኳን የተደራጀ ወጣት ህጋዊ በሆነ መንገድ ይመክተዋል ያኔ ማንም አይፈነጭም።
አይ ድፈባቾ
D.R AMEBACHW EGEZEABHR YETEBKHE ....
አይ መሪ፣ መሪ ማለት እንደዚህ እንደ ዶክተር አምባቸው ሲሆን ነው፡፡ ዶ/ር አምባቸው አንተ ለመስራትና ለማሰራት ፍላጎት፣ ችሎታና አቅም ካለህ(እንዳለህም እርግጠኛ ነን) የአማራ ህዝብ ማለትም ዋግን ጨምሮ በአማራ የሚኖር ህዝብ ጥንታዊ፣ ስልጡን፣ ሰላማዊ፣ ብልህ፣ አዋቂና ሰራተኛ ስለሆነ ከልብ የሚወድህ፣ የሚከተልህ፣ የሚደግፍህና ግብህን ለማሳካት የሚተባበርህ ነው፡፡ ዋግን ጨምሮ የአማራ ተፈጥሮ ለሚሰራና ለሚያሰራ ምቹ ነው፡፡ ድርቅ ያጠቃዋል ከሚባል ሰቆጣ አካባቢ ብቻ የተከዜን ወንዝና ግድብ ጨምሮ 5 ወንዞች እንዳሉ የሚታወቅ ሲሆን ወንጀለኛው ብአዴን ግን ለ28 አመታት ሙሉ ከትፋት በስተቀር ሌላ ስላልሰራና ስላላሰራ ችግር ሊቀረፍ አልቻለም፡፡ ከ200ኪ.ሜ2 በላይ የሚሆን የብረት ማእድን ክምችት ተራራ መስሎ የሚገኝበት ዋግ ከከብት፣ ከማርና ከሌሎች ሀብቶች ጋር ሆኖ የሚሰራና የሚያሰራ ቢገኝ በ3 አመታት ውስጥ ትልቅ ለውጥ ሊታይበት የሚችል ነው፡፡ ስለሆነም የአባይ፣ የተከዜ፣ የአብዛኛው አዋሽ፣ የጣና፣ የሰሜን ተራሮች፣ የጮቄና ብረትን ጨምሮ ተዘርዝሮ የማያልቅ የተፈጥሮ ሀብት ያለው የግብርና ቦታና ተፈጥሮ አማራ የሚሰራና የሚያሰራ መሪና ሀዝብ ቢያገኝ በቀላሉ ማደግና በመልጽግ ይችላልና መምራት መቻልን ተላብሶ ሁሉም ወደ ስራና ደህንነትን ማስጠበቅ በጋራ መነሳትና በተግባር መሰማራት አለበት፡፡
ለራስ ስቆርሱ አየሳኒሱም አሉ
እ
ቅድሚያ ለኦነግ ስራ ወሬ አንፈልግም ህዝብህ እያለቀ ነው
ከኦኔግ አናት ውራድ እራሳቹን መርምሩ
ሰው መሞት ይቁም
Dahawii hezebii lawexii newii yemfelgewii antee genii masara astaxeqhii newii slamii lmamxatii yemtii awerawii erssii barsachewii letii ascerssii new.
ወሬ ብቻ ገዱ ይሻለን ነበር ተቀምጠህ ወሬህን ፈትፍት ህዝቡ እያለቀ ወሎ ይጥረግህ
Where is peace? Please do something.
ወሬሠለቸን ኡፍ
Gaduu jegnawii marii awerdewii.defabachewii baxabacii newii erasuu.hezebenii lagecetii yemnasasaa marii new.
ዶክተር አባቸውጠክሩ አላህ ያግዘዎ የትምህርት ቤታችን አፍረናል ይሁን እሲኪ አሁን የተሻለ ነገር እጠብቃለን ቢእድኒላ
እርስዎን በጣም ነው የማከብርዎት የማሳስብዎት ግን ቃል የገቡልንን የሰበኩንን ሁሉ በተግባር እንዲሳዩን እላለሁ። የማይኖትን አለም መስበክ ትርፉ ትዝብት ነው የሚሆነው ።
እዉነት ለመናገር እንዲህ ቶሎ ቶሎ ከማህብረሰቡ ጋር ፊትለፊት እሚወያይ መሪ ስላለን ደስ ብሎኛል
ጀግናውአባቸው መኮነን ነብስህን ይማረው💔
አማራ እንደብለህ ከሰርክ😢😢
አፌቁርጥ ይበል ነብስህን ባጠደገነት።የተናገርከውን ያሰብከውን አይቀርም ይፈጸማል ቃልበቃል ኢንሻአላህ☝
እህ ዘሬ ላይ ኑርህ ብሆን አማራ አይደፈርም ነበር 😭😭😭
የአማራ ሕዝብ የተጠቃው እናተ ሥትገደሉነው አባለም
😭😭😭😭
በረከት ስምኦን ከነሚስቱ፣ ታምራት ለአይኔ፣ ካሳ ተክለብርሀን፣ ህላዊ ዮሴፍ፣ ተፈራ ዋልዋ(ዋልዋ በዋግ የተሰጠው የዛፍ ስም ነው(ና ሌሎችም በዋግና በሰቆጣ ስም ነው የሰዶማዊ ህወሀት ትግሬ በአማራ ላይ የጥፋት ቅጥረኛና ተላላኪ በመሆን ያንን ሁሉ ወንጀል ሲያደርሱ የኖሩ፡፡ አሁን ግን ሁሉም ስለተወገዱ ዋግን ጨምሮ አማራ እንኳን ከነዚያ ጠላቶች አተረፋችሁ የሚባል ሲሆን ፊት ለፊታችን ከዶ/ር አምባቸው ጋር ሆኖ በጋራ በመስራት ሰላም፣ አንድነት፣ ፍቅር፣ ስራና እድገት ነው፡፡
የከሚሴንና የአጣዬን እረብሻ እባካችሁን ባለስልጣኖች ፓሊሶች ልትቆጣጠሩት ይገባል
ሀቢቢ
ህዝቡ ግን ለምን ከአጥፍ ጐኖች በብር እየተገዙ አገርን ወገንን ለምን ያጠፍሉ
አረ አማራዉ በኦሮሞ ግፈኞች እየተፈናቀሉ ነዉ ድረሡላቸዉ እባካችሁ
እንዲህ ፡አይነት፡የሚስዝን፡ህዝብ፡ምን፡አለ፡ስላም፡ብንስጣቸው፡
የኦነግ ቅድሚያ ስራዉ አማራ ክልልን ሰላም መንሳት ሁኗል ::አማራ ክልልን በሚበጠብጥ ኦነግ ላይ ቆራጥ እርምጃ እንጠብቃለን ::አማራ ክልል ሰላማችን የሚነሳዉን ኦነግን እንደ ኦዲፓ እሹሩሩ ማለት የለበትም ::
እዚ ኮሜንት ላይ ዶክተር አባቸዊን የምትሰድብ ሁሉ አማራን አቶኩሉም ።አማራ ጎበዝ መሬ ሳገኝ ግዜ ተናዳችሁ ዉረድ ትላላችሁ አማራዉ ከእንግዲህ ነቅቷል አማረኛ የሚፅፍ የሚናገር ሁሉ አማራ አደለም ።ላማራዉ የሚበጀዉን እራሱ ያዉቃል።
ዶር አምባቸው በክልሉ ሰላም ላይ ከማንም ጋር የማያደራድር ጉዳይ መሆኑን መግለፃቸው ልክ ቢሆንም።
ግን ግን ደሞ ወጣቱን በምክንያት ከማሸሽ ከማያስፈልጉ ድርጊቶችን እንዲቆጠቡ በማስተማር በክልሉ ሰላም ለሚፈጠሩ ትንኮሳዎች እና ጥቃት ግን ማንም ከሱ ውጭ ቀድሞ ደራሽ ችግሩን በእንጭጩ አክሻፊ እንደሌለ ማሳወቅ በማደራጀት።ወጣቱም ሀገራዊ እሳቤን ይዞ በዘርኝነት ሳያምን ሰው በሰውነቱ ብቻ አክብሮ በዘረኛነት ከሚመጣን ትንኮሳ እርቆ እንዲያውም ከለላ ሆኖ ክልሉን መጠበቅ ግዴታው መሆኑን ማወቅ አለበት።አለበለዚያ እንደ ቀደመው ብአዴን ወጣቱን አሽሽቶ እንደተሸውደው የአሁንም በአዴፓ ይሄን አግላይ የሆነ ድርጊት እንዳይደግመው መጠንቀቅ አለበት።የፀጥታ አካላት በአካባቢው እስኪደርሱ እንኳን የተደራጀ ወጣት ህጋዊ በሆነ መንገድ ይመክተዋል ያኔ ማንም አይፈነጭም።
አይ ድፈባቾ
D.R AMEBACHW EGEZEABHR YETEBKHE ....
አይ መሪ፣ መሪ ማለት እንደዚህ እንደ ዶክተር አምባቸው ሲሆን ነው፡፡ ዶ/ር አምባቸው አንተ ለመስራትና ለማሰራት ፍላጎት፣ ችሎታና አቅም ካለህ(እንዳለህም እርግጠኛ ነን) የአማራ ህዝብ ማለትም ዋግን ጨምሮ በአማራ የሚኖር ህዝብ ጥንታዊ፣ ስልጡን፣ ሰላማዊ፣ ብልህ፣ አዋቂና ሰራተኛ ስለሆነ ከልብ የሚወድህ፣ የሚከተልህ፣ የሚደግፍህና ግብህን ለማሳካት የሚተባበርህ ነው፡፡
ዋግን ጨምሮ የአማራ ተፈጥሮ ለሚሰራና ለሚያሰራ ምቹ ነው፡፡ ድርቅ ያጠቃዋል ከሚባል ሰቆጣ አካባቢ ብቻ የተከዜን ወንዝና ግድብ ጨምሮ 5 ወንዞች እንዳሉ የሚታወቅ ሲሆን ወንጀለኛው ብአዴን ግን ለ28 አመታት ሙሉ ከትፋት በስተቀር ሌላ ስላልሰራና ስላላሰራ ችግር ሊቀረፍ አልቻለም፡፡ ከ200ኪ.ሜ2 በላይ የሚሆን የብረት ማእድን ክምችት ተራራ መስሎ የሚገኝበት ዋግ ከከብት፣ ከማርና ከሌሎች ሀብቶች ጋር ሆኖ የሚሰራና የሚያሰራ ቢገኝ በ3 አመታት ውስጥ ትልቅ ለውጥ ሊታይበት የሚችል ነው፡፡
ስለሆነም የአባይ፣ የተከዜ፣ የአብዛኛው አዋሽ፣ የጣና፣ የሰሜን ተራሮች፣ የጮቄና ብረትን ጨምሮ ተዘርዝሮ የማያልቅ የተፈጥሮ ሀብት ያለው የግብርና ቦታና ተፈጥሮ አማራ የሚሰራና የሚያሰራ መሪና ሀዝብ ቢያገኝ በቀላሉ ማደግና በመልጽግ ይችላልና መምራት መቻልን ተላብሶ ሁሉም ወደ ስራና ደህንነትን ማስጠበቅ በጋራ መነሳትና በተግባር መሰማራት አለበት፡፡