ዶ/ር አምባቸው አምቦ ላይ በተናገሩትና በሌሎች አነጋጋሪ ጉዳዮች ላይ የሰጡት ማብራሪያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 833

  • @dineshadinesh2434
    @dineshadinesh2434 5 ปีที่แล้ว +33

    የኛ ጀግና ነብስህን በገነት ያኑርልን ወገኖቼ እኔ መመን ከብዶኛል እግዚአብሔር ሆይ አንተ ፍረድልን አሜን

  • @ኢልሀምአወል
    @ኢልሀምአወል 5 ปีที่แล้ว +185

    ያንተ ሀዘን የልጃችህ የባለቤትህ ወይም የቤተሰባህ ብቻ አይደለም የመላው ኢቶቢያ ነው አላህ ጥናቱን ይስጠን

  • @littlemushraams3402
    @littlemushraams3402 5 ปีที่แล้ว +8

    ነፍሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑርልን። እኛንም ለሀጥያታችን ይቅር ይበለን። እናንተን በማጣታችን የተሠበረውን ልባችንን ፈጣሪ በምህረቱ አንድ አድርጎን ሠላምና ፍቅርን አውርሶን ስንዘክራችሁ እምንኖር ያድርገን። ሴረኞቹንም ከሀዲዎቹንም አምላክ ይፋረዳቸው።

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጀግና ፈጣሪ ነፍሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ ❤❤❤❤😢😢😢😢😢 3:59

  • @ፅኑእምነቴተዋህዶፅኑእምነ
    @ፅኑእምነቴተዋህዶፅኑእምነ 5 ปีที่แล้ว +76

    እኔ እንዲህ አንጀቴ ያረረ ቤተሰቦችህ እንዴት ይሆኑ ፈጣሪ ነብስህን ያሳርፋት ልቤ ደማ 💔💔😢

    • @bahrainallahytbkhigegnawba7976
      @bahrainallahytbkhigegnawba7976 5 ปีที่แล้ว

      Jegenaw nfsken ymarew

    • @semirahussen4162
      @semirahussen4162 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔአባት

    • @fifififi8632
      @fifififi8632 4 ปีที่แล้ว

      ምንዪደረጋል ፈጣሪ ላያስቺል አዪሰጥም እኔማመን ነዉየሚአቅተኚ እዉነትሞቶአል ነዉየምለዉ

    • @HlmaHssen
      @HlmaHssen 7 หลายเดือนก่อน

      ነብድድቅቅቅቅቅ​@@semirahussen4162

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቘ2በ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቘ2በ 5 ปีที่แล้ว +25

    አንባየ እኔን አፈር ልብላልህ ነፍስህን በገነት ያኑራት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-ns9ey2pf7g
      @user-ns9ey2pf7g 4 ปีที่แล้ว +1

      ነብስህ ይማርው የኔ ጀግና

  • @abdilove7205
    @abdilove7205 5 ปีที่แล้ว +17

    ፈጣሪ ነብስ፣ህን ይማርልን😢😢😢💔

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 4 ปีที่แล้ว +2

    እውነትን የሚናገር ሰው ኢትዮጵያ አይኖርም
    የአማራ ጀግኖች ሰው ይሞታል የእናተ ሞት ግን ለመላው ለአማራ ህዝብ ነው 😭😭😭😭😭😭😭

  • @HabtamTekle-p2j
    @HabtamTekle-p2j 16 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ ኑርህልን ቢሆን ጀግናችን።እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን።

  • @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
    @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 5 ปีที่แล้ว +23

    የኔ ምስክን እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑረው😭😭😭😭

  • @maryammaryam6891
    @maryammaryam6891 5 ปีที่แล้ว +44

    ጀግናዬ ነፍስ ይማር ወይኔኔኔኔኔ ማመን አቃተኝ ዶ/ር አንባቸው መኮነን ለወዳጅ ዘመዶችህ እንድሁም ለመላው የኢ/ያ ህዝብ መፅናናትን እመኛለሁ ያሳዝናል

    • @ndmmjdmdm9093
      @ndmmjdmdm9093 5 ปีที่แล้ว +1

      ኡፍፍፍፍፍ እር ውሽት ነው በለነ ማመን አቃተኝ

    • @semirahussen4162
      @semirahussen4162 4 ปีที่แล้ว

      አለክይማረክ

    • @ሠለምቴዋየሸዋልጅ
      @ሠለምቴዋየሸዋልጅ 3 ปีที่แล้ว

      @@semirahussen4162 🙄ለካፊር አላህ ይማርህ አይባልም 😔

  • @እመብርሀንአንችውጠብቂንእ
    @እመብርሀንአንችውጠብቂንእ 5 ปีที่แล้ว

    ማመን ነው የከበደኝ ግን ለምንድን ነው መልካም ሰው እማይቆይ ኡፍፍፍ በአጭር አስቀሩህ የኔ አባት ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፈው ለቤተሰቦችህ እንዲሁም ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እመኛለሁ

  • @ኤልሳቤትቲዮብ
    @ኤልሳቤትቲዮብ 4 ปีที่แล้ว

    ወድምየ እግዚአብሔር ነፉስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ምን ግዜም በልባችን ትኖራለህ

  • @rabia6064
    @rabia6064 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናው መሪአችን አባቸው መኮነን የአማራ ህዝብ ጥያቄ ይመለሳል ህገመንግስቱ ይቀየራል ያልካት ወርቃማ ቃልህ አንረሳትም 💔😭😭😭😭😭ያሰብከው አይቀርም እንቀይረዋል።ኢሻአላህ☝

  • @አላህአንድነውአይወል-ዘ9ፈ
    @አላህአንድነውአይወል-ዘ9ፈ 5 ปีที่แล้ว +38

    የኔ ጎበዝ ምን ላድርግ
    ሶብሩን ይስጠን ለሁላችንም

    • @zenbz8398
      @zenbz8398 5 ปีที่แล้ว +3

      እኔማ። ሳምንቴ። ተቃጠልኩ። ባየሁትቁጥር። አዳዲስ። ትክን እላለሁ።

    • @amed-gv4zu
      @amed-gv4zu 5 ปีที่แล้ว +1

      አብይ እዉነት የኑፁሀን ደም የት ያደርስህ ይሆን የእውነት አምላክ ፍረድ አንተ ገለህ እራስ በራሳቸው ነው አልክ አንተ እስስት

    • @مريممحمد-ض1ب6ظ
      @مريممحمد-ض1ب6ظ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@amed-gv4zu አብይ ለመግደሉ ምን ማስረጃ አላችሁ ምድረ ዝቃጭ ሁላ በርገር የደፈነዉ ጭቅላት የሚሉትን እየሠማችሁ ብዙ አለፍልፋ። ዶ/ር ዓብይ የሠላም ፣የፍቅር. ሠዉ ነዉ. ፈጣሪ ይጠብቀዉ።
      በሞቱት ወገኖቻችን አዝነናል. ለቤተሰቦቻቸዉ መፅናናትን እመኛለሁ

    • @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
      @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 5 ปีที่แล้ว +2

      @@مريممحمد-ض1ب6ظ አሜንንንንን እውነት ነው ሰው ብዙ ያወራል አብይ እንደሆነ ነሚጠብቀው አይተኛም አያቀላፋም ሙነሱም ፈጣሪ ይፍረድ ደማቸው ለፈሰሰው አባቶቻችን

  • @genetwasse3542
    @genetwasse3542 4 ปีที่แล้ว

    በጣም የዋህና ቅን ሰው እንደነበርክ ሁለመናህ ይናገር ነበር። ነብስህን በገነት ያኑረው

  • @ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ
    @ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ 5 ปีที่แล้ว +18

    ገደሉህ ሚሰኪን የኔናት ወሰጤ ደብን ነው ያለው አላህ ለቤተሰቦችህ መፅናናትን የሰጣቸው

    • @zenbz8398
      @zenbz8398 5 ปีที่แล้ว +1

      ቅጥል። ነው ያልነው። ምን ይደረጋል።

    • @fatt8095
      @fatt8095 5 ปีที่แล้ว

      Uuuffff yene nat gadeluh wsxee teqaxele

    • @וואקווואקווואקו
      @וואקווואקווואקו 5 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yorditaytuadise855
    @yorditaytuadise855 5 ปีที่แล้ว +18

    እኔን ይድፋኝ😭😭😭😭😭😭 ደሞ ጥቁረትህ ቅጥነትህ አባቴን ነው የምትመስለኝ የእግር እሳት ነው የሆነብኝ አላውቅም ብቻ😭😭😭

  • @zionzion7109
    @zionzion7109 5 หลายเดือนก่อน

    በላህ ይሄ የስው አውሬ
    ግን ብዙ ጀግኖች ተክተሀል።
    ድል ለፍትህ ተዋጌው ፋኖ ❤❤❤

  • @uniquecell7960
    @uniquecell7960 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና የመላው የኢትዮጵያ ኩራት ነበርክ ነብሰክን በአጸደ ገነት ያኑራት ፈጣሪ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @helen-eu2hq
    @helen-eu2hq 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔን ነፍሴን በሰጠዉክና ለዚህ ምስኪን ህዝብ በተመለስክለት 😭😭😭😭😭😭

  • @Sada-qn6fd
    @Sada-qn6fd 5 ปีที่แล้ว

    ህህህህህህህ እማየመቸየውየሚቆመው ለኢትዮጵያህዝብመፅናናትእመኛለሁ

  • @AtadeMoli
    @AtadeMoli 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግና. ሁሌም. አለ. እንወድሀለን. ❤❤❤❤

  • @astair1568
    @astair1568 11 หลายเดือนก่อน

    እዉነትን፣ በመያዝህ፣፣ገደሉህ፣፣ደማችሁን፣ እግዚአብሄር፣ ይበቀልላችሁ፣፣ንፁህ፣ ደማችሁ፣ ፈሶ፣ አይቀርም፣፣ እግዚአብሄር፣ በጊዜዉ፣ ይመልሳል፣ ለቤተሰባችሁ፣ መፅናናት፣ ይሁን፣፣❤❤❤

  • @rabia6064
    @rabia6064 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናው ቀናብለህባየህ አማራንሸጠዋል ባአደኖች።📢

  • @shewalove6943
    @shewalove6943 5 ปีที่แล้ว +12

    የኛ አባት የኛ ጀግና የኛ ፍልቅልቅ. እፍፍፍ አሁን አንተላይ እጅን በማሳረፍ ምን ይጠቀማሉ እውነት እግዚአብሔር በአደባባይ ይግለጠ። እንዲህ ውስጣችን ደምቶ አይቀርም።

    • @sonitadana9053
      @sonitadana9053 4 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @fikreworkneh8503
      @fikreworkneh8503 3 ปีที่แล้ว

      አትጨነቁ ምስጢሩ በአብይና በደብረፂወን እጅነው ያለው። አብይ አንጀቱ በወያኔ አልጨ ክን ያለው ሚስጥር ስላላቸው ነው። በየዋህነት በቅንነት በግልፅ ተናገሩ ከዛ ተጠመዱ ከዛ በሏቸው አንድ ሳዬስቀሩ ለቃቀሟቸው። እንጂ ማን ይሙተሰ አሳምነው ፅጌ በነአንባቸው ጨክኖ አይተኩስም።ተመሳስለው ኢኒፎርም ቀይረው ነው የጨረሷቸው። ወያኔና ኦነግ ደሞ በሴራ በማስመሰል በውንብድና በውሸት የሚቀድማቸው የለም። ወገን አንሸወድ ።በነዚ ጀግኖች ሞት የአብይ እጅ አለበት።

  • @teshomelegesse3605
    @teshomelegesse3605 5 ปีที่แล้ว

    እ/ር ነፍሳችሁን በገነት ያኑር ሀዘናችን ከባድ ነው

  • @yesewneger950
    @yesewneger950 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😢😢😢

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና ሁሌም በልባችን ትኖለህ አንረሳህም ለቤተሰቦችህ እና ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ መፅናናትን እመኛለሁ 😭😭😭😭😭😭😭💚💛❤

  • @mestawallethiopia9527
    @mestawallethiopia9527 ปีที่แล้ว

    ወድማለም ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሂወትሂወት-ዘ6ረ
    @ሂወትሂወት-ዘ6ረ 4 ปีที่แล้ว

    የኛጀግና ነፍስህን በአፀደገነትያኑራት ለልጆችህ ለቤተስቦችህ መፅናትይስጣቸው

  • @rabia6064
    @rabia6064 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናው አባቸው መኮነን ነብስህን ባጠደገነት💔 ቀናብለህ ባየህ ሸጠውናል ሆዳሙ በዝቷል እቅልፋሙ በዝቷል ደፍፈዋል አላማቸው ተጭበርብሮባቸዋል ከሆዳምነታቸው ባሻገር። ያሰብከው ያለምከው አይቀርም ኢንሻአላ☝ በቅርብቀን ቅንመሪ ኢንሻአላ☝

  • @kawkabsamhoun608
    @kawkabsamhoun608 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ ያለህነው የሚመስለኝ አላመንኩም

  • @ቃልየማርምልጅነኝ
    @ቃልየማርምልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት አኔ በለይህ ያሸለኝል የኔ ጀግና

  • @twhidohayemnot6281
    @twhidohayemnot6281 5 ปีที่แล้ว

    ምስኪን የኔ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስህ በአብርሀም በይስሀቅ በያይቆብ እቅፍ ያድርግህ የእውነት እግዚአብሔር እንዳንተ አይነት መልካሙን መሪ መድኃኒዓለም ያስነሳልን ሰው ትክክለኛ ሰው ሲሆን ጠላቱ ብዙ ነው!!! አምላከ እስራኤል ልብ ይስጣችሁ የዚህን ክቡር ፍጡር ነፍስ የቀጠፍችሁ የእውነት እኔ እውነት እውነት የሞተም አይመስለኝም

  • @AlfazAlif-v6d
    @AlfazAlif-v6d 3 หลายเดือนก่อน

    ነብስሕን እግአብሔር ገነት መንግሥተሰማያትን ያዋርስልን ።

  • @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ
    @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ 5 ปีที่แล้ว +2

    ሚስኪን አነጋገርህ ፊትህ አሳዛኝ ነው የዋህ ገደሉህ ይግደላቸውና ለቤተሰቦችህ ፅናቱን ይስጣቸው😭😭😭

    • @twinklestar2448
      @twinklestar2448 3 ปีที่แล้ว

      አብይ በላቸዉ አሳምነዉፂጌ መኮነንአባቸዉን

  • @sarkkalaalam511
    @sarkkalaalam511 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆይ ካባቸው አጠገብ ያለው ሰው ጥሩ አደለም የእኛ ጀግና ነፍስክን ይማር የእኛ ኢትዮጵያዊ ጀግና💛💚❤😭

  • @delelegnadisie7092
    @delelegnadisie7092 5 ปีที่แล้ว +21

    ይገርማል እንግዲያውስ ዐማራም ልዬ ጥቅም ማግኘት አለበት ምክንያቱም ከአባይ ወንዝ ........

    • @ts3057
      @ts3057 4 ปีที่แล้ว

      Abachew hulgzm enasbhiln 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 5 ปีที่แล้ว +1

    ነፋስህን ይማረው የኔ አባቴ

  • @abdelaseid-y6g
    @abdelaseid-y6g ปีที่แล้ว

    ተወዳጅ ነብስህን በገነት አቤ❤❤❤

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 5 ปีที่แล้ว

    ያሳዝናን አተን የመሠለሰው አጣን እግዚአብሄር የስራውን ይስጠው በጣምነው ያዘኩት አባቴ ነፍስክን በአፀደ ገነት ያኑረው የኔሳቂታ አባት

  • @azharmohamed356
    @azharmohamed356 5 ปีที่แล้ว +1

    የአንተ ሀዘን የልጆችህ የቤተሠቦችህ ብቻ አይደለም የአሜራህዝብ በሞሉነው ነፍሥህን ይማረውበገነት ያኑርህ

  • @ሀገሬንአትንኩ-ኘ1ቸ
    @ሀገሬንአትንኩ-ኘ1ቸ 3 ปีที่แล้ว

    በሉህ የኔ አባት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ابراراثيوبي
    @ابراراثيوبي 16 วันที่ผ่านมา +1

    💚💛❤💪💪💪👍

  • @maggiemaggie7009
    @maggiemaggie7009 5 ปีที่แล้ว

    የኔጌታ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 🙏😭💚💛❤🌸🌹

    • @twinklestar2448
      @twinklestar2448 3 ปีที่แล้ว

      አብይ በላቸዉ ጀግናአሳምነዉፂጌ ጌታቸዉ

  • @yimamhassen8439
    @yimamhassen8439 3 ปีที่แล้ว

    አማራ አንተን ማጣት የለበትም ነበር ቀሙን ነብሥን ይማረው ጀግናችን።

  • @aminatali4716
    @aminatali4716 5 ปีที่แล้ว +5

    ኦፍፍፍፍ እዴው አባችው ነብስህን አላህ ይማርህ ይኛ ጅግና ቀርህ እዴዋዛ

  • @adf8774
    @adf8774 5 ปีที่แล้ว

    የኔጌታነፍስህንባፀደገነትያኑራት

  • @aynalemngtu6426
    @aynalemngtu6426 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ ነፍስ ባፀደ ገነት ያኑርልን

  • @tigistgone5036
    @tigistgone5036 5 ปีที่แล้ว +1

    ታሪክ የማይረሳህ የዘመኔ ጀግናየ ነህ ነፍስህን በገነት ያኑረው ሁሌም እንወድሀለን እናሥብሀለን

  • @tegestabnnow66
    @tegestabnnow66 4 ปีที่แล้ว

    ጀግናየ ነብስህን በገነት ያኑርዉ

  • @አሰቱዩቱብ
    @አሰቱዩቱብ 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ምስክን እግዚአብሔር ነብስህ በገነት ያኑረው

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
    @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት እግዚነብሄር ነፍሣችሁን ይማርልን ምርጥ ምርጦቹ ሞት ቀደማችሁ ኡፍፍ😢😢😢😢😢

  • @alemitubelay7211
    @alemitubelay7211 5 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ምን ላርግህ የበላህ ይበላ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @wodeanbachew7694
    @wodeanbachew7694 5 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ ጌታ ነብሥህን ይማረው

  • @ademfawzia6310
    @ademfawzia6310 3 ปีที่แล้ว

    ተቃጠለ ሆዴ አባታችን ምን አለ ቀና ብለህ ባየህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zufanebirhana9826
    @zufanebirhana9826 5 ปีที่แล้ว +1

    ለቤተሰቦችክ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መጽናናት ይሁን

  • @genylove8573
    @genylove8573 5 ปีที่แล้ว

    እህህህህህ የኔ ምሰኪን የዋህ ነፍሰህ በገነት ያኑረው 😭😭😭😭😭

  • @wuhaesat2045
    @wuhaesat2045 5 ปีที่แล้ว +3

    አብይ አህመድ ፍርዱን እግዚአብሔር ይስጥህ ጀግኖቻችን ወዳጅ መስለህ ቀርበህ ስታበቀ ገደልካቸው😭😭😭

  • @blainshbandina189
    @blainshbandina189 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ዶክተር አምባቸው ነብስህን ይማረው እውነት አልመስለኝ አለኝ የኢትዮጵያ ጀግና 😢😢😢😢

  • @የአባቶችፍሬነኝ
    @የአባቶችፍሬነኝ 3 ปีที่แล้ว

    *ሰም አይሞት ጀግናየ ኑ ተመልሳችሁ የማይባል ነገር ነፍስህን በቅዱሳን እቅፍ ያኑረዉ*

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 5 หลายเดือนก่อน +1

    ነፍስህ ይማርልን ወንድሜ

  • @anshaahmed5147
    @anshaahmed5147 5 ปีที่แล้ว

    ለቤተሠብህ አላህ ፅናቱን ይስጣቸዉ አየ አማራ ልጅ አይወጣልሽ

    • @ዜድብንትባባልኑርተደብቄከ
      @ዜድብንትባባልኑርተደብቄከ 5 ปีที่แล้ว

      አረ አማራ ልጅ አይወጣልሽ የምትይ ኮመንቶሮች እራሳችሁ ልጅ አይወጣላችሁ ሆሆሆ አልበዛም ምነው አማራን ተረባረባችሁባት
      ፕሊስ ኮመንተሮች ልቦና ይስጣችሁ ያረብ

  • @tgaa8821
    @tgaa8821 4 ปีที่แล้ว

    አዪየእኒጀጊና እግዚአብሔር በገነትየኑሪህ

  • @ትግሰትሰለሞንሰመኦን
    @ትግሰትሰለሞንሰመኦን 5 ปีที่แล้ว

    ዉይይይ ነፈሰክን በአፀደገነት ያኑረው

  • @memekinde8677
    @memekinde8677 5 ปีที่แล้ว

    የአተ መሞት እዉነት አልመሰለኝም በጣም ያማአል የኢትዮጽያ ነች የተጎዳችዉ

  • @የወሎዋቀበጥየወሎዋቀ-ቘ6አ
    @የወሎዋቀበጥየወሎዋቀ-ቘ6አ 5 ปีที่แล้ว

    የኛ ጀግና ነብስህን በገነት ያኑርልን

  • @maryammaryam6891
    @maryammaryam6891 5 ปีที่แล้ว

    ኧረ ወየውውውውውውውውው uffffffffffffffffffffffffffffff ተቃጠልኩ አንባቸውዬ የኛ ጀግና ነፍስ ይማር ጆሮዬ እየሰማ ግን ማመን አቃተኝ እንደ አንተ አይነት ጀግና እንደት ይገደላል አንተን የገደሉ አንተን ሳይሆን የገደሉት በአጠቃላይ የኢ/ያን ህዝብ ነው ባባዬ ፈጣሪ በአፀዴ ገነት ያኑርህ ኡፍፍፍፍፍ ባባዬ ምን ልሁንልህ ምን ይሻለኛል ወየውውው

  • @zenabali9131
    @zenabali9131 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጀግና ምነው ኑረህልን በሆን የኔ አፈጣፋጪ

  • @user-xo8if7eb9x
    @user-xo8if7eb9x 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን መቼም አንረሳህም

  • @madesign21
    @madesign21 5 ปีที่แล้ว

    💒💒💒ንፍስህን በአፀደ ገነት ያስቀምጥልን ሁሌም እንወድሀለን "ይህ ንግግር ብቻ ለነሱ እንቅልፍ ነስቷቸው ነበር ከኛዎቹ አሁን ፈጣሪ ከቅዱሳን ጋር ነፍሳችሁን ያስቀምጥ ሁላችሁም ታስፈልጉን ነበር😭😭😭😭

  • @wardhawardha8687
    @wardhawardha8687 5 ปีที่แล้ว +1

    ኦፍፍፍ የኛ ጅግና አንተንም አፈር በላህ
    እመብርሀን ትፍርድባቸው አንተ ያሳጡንን

  • @saralalibela6953
    @saralalibela6953 2 ปีที่แล้ว

    ይህን የመሠለ ና አሳምነው ፅጌን አስበልተናል እስኪ እዚህ እማር እነ ዘመነ ካሤ ጋዜጠኛ አቶ ታዲወስን ና እነማእዛ መሀመድን ላለማስበላት ተግተን እንጠብቅ.

  • @abyssinia8533
    @abyssinia8533 5 ปีที่แล้ว +23

    አምባቸው የሆነው ሆኗል ማንነትህን ግን አትርሳ ። የተወለድከው እኮ ከጀግናው አማና ህዝብ ነው

    • @ephremkassa5249
      @ephremkassa5249 5 ปีที่แล้ว +1

      ንገረልኝ እንዲህ አማራነቱን ለረሳው

    • @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
      @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ 5 ปีที่แล้ว

      እኔ ግን ሣስበው አማራ አይመስለኝም ደሞ መመርመር አለበት አማራን ይቅርታ ይጠይቅ ጠጃም

  • @selamebeyene6217
    @selamebeyene6217 5 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ጀግና ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @maggiemaggie7009
    @maggiemaggie7009 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ ፣ሁሌም ሳይህ አይኔ እንባ ይሞላል 😢😢

  • @selamamsalu7771
    @selamamsalu7771 5 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጀግና በአለቅስ ባለቅስ ልመልስህ አልችል ምን ላርግህ አጀቴ አረረ 😢😢😢😢😢😢

  • @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
    @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና ሁሌም በልባችን ትኖራለህ

  • @samiradaoudshifa5692
    @samiradaoudshifa5692 2 ปีที่แล้ว

    አባአታለም እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው በአጸደ ገነት ያኑረው
    አማራ ትልቅ ሰው አጣች

  • @sadashmels5985
    @sadashmels5985 5 ปีที่แล้ว

    ያሣዝናል ነብስህን ይማረዉ ጀግናየ

  • @GjfHj-nf9th
    @GjfHj-nf9th ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና ሁሌም በልባችን ነህ

  • @henoslakew3132
    @henoslakew3132 5 ปีที่แล้ว

    እኔን የኔ ጌታ የአማራ ጀግና

  • @መሲነኝየላስቴዋሺቅርቅርእ
    @መሲነኝየላስቴዋሺቅርቅርእ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ነፍስህን ባአፀደ ገነት ያኑርው ጀግናው የኢትዮጵያ ልጂ ነፍስ ይማርርርር!!!!!!!!!

  • @ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ
    @ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ 5 ปีที่แล้ว

    እስካሁን አላመንኩም አንባቸዉ የአማራጀግና

  • @geniyoutube1815
    @geniyoutube1815 5 ปีที่แล้ว +29

    _አስራት በርቱልን ጠጁ ግን የአማራን ህዝብ ይቅርታ ጠይቅ አከተመ_

    • @temesgensview807
      @temesgensview807 5 ปีที่แล้ว

      hahahahahhahahahahahah really

    • @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
      @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ 5 ปีที่แล้ว

      በትክክል እሄን እርኮስ ቅርሻታም ጠጃም ወደዛ ጣሉት እሄን የኦነግ ተላላኪ አማራን ሚያወክል ጥንብ እንዴት እንዳስጠላይ

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 5 ปีที่แล้ว

      ነብስ።ይማር

    • @moloo1294
      @moloo1294 5 ปีที่แล้ว

      አላህ የጀነት ይበልህ

    • @moloo1294
      @moloo1294 5 ปีที่แล้ว

      አይይይይይይይይይይይይይ በጣም ያማል እኔስ ማመን አልቻልኩም ወገኖቸ

  • @astertegaye1245
    @astertegaye1245 5 ปีที่แล้ว

    የእኔጀግና፣ምንአባቴልሁንልክነፍስህን
    ይማርልንለቤተሰብክእናለመላውኢትዮጲያን
    እግዚያብሄርመፅናናትንያድለንዳግምእዳተ
    አይነትሰውየሚገኝአይመስለኝም

  • @yabsramegos3160
    @yabsramegos3160 5 ปีที่แล้ว

    ያንተ ደም የ ኢትዮጵያ ባድራ ናት ነብስህን በአጸደ ገነት ያኑራት 😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @ኑራላህየቱፕኑራላህ
    @ኑራላህየቱፕኑራላህ 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና እረፈደብህ😭😭😭😭😭😭😭😭🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @tenagneassefa4034
    @tenagneassefa4034 5 ปีที่แล้ว

    ነፈስህን በገነት ያኑርልን

  • @yanoreeshetu6038
    @yanoreeshetu6038 5 ปีที่แล้ว +13

    እንኳን አማራ ለሌላውም አንገት ነበረ ያስደፋ ያ ቃል ምንድነው አማራ ውስጥ የለው እስከ ማለት ሁሉ አድርሶ ነበረ #ዶ/ር አምባቸው አማራንና የአማራ ደጋፍዎችን ይቅርታ መጠየቅ ይገበዋል ።

    • @zeinbmert708
      @zeinbmert708 5 ปีที่แล้ว

      ጀግና ጎበዝ አባቸው መኮነን ነፍሥህን ይማረው ለቤተሠቦችህም መፅናናትን ይሥጣቸው

  • @merimhabeshawa2585
    @merimhabeshawa2585 5 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭 አሁን አተ ትገደል ነበር እፍፍፍፍፍ ሁለለም በልባችን ነህ ነብስህን ይማረው የኛ ጀግና

    • @blackgana8208
      @blackgana8208 5 ปีที่แล้ว

      ነፍስህን በአፀደገነት ያኑረዉ የኛጀግና

  • @ngsha
    @ngsha 5 ปีที่แล้ว +3

    Mr. Premier- Your 1st priority is the security and safety of the Amhara people in the Amhara region. 2nd- We need to see your bold new fair deal for the Amhara people in the region including the forgotten country folks.

    • @lemlemkahsay8956
      @lemlemkahsay8956 5 ปีที่แล้ว +1

      Mnm aytmegm nggru yebesele aydelem

    • @ngsha
      @ngsha 5 ปีที่แล้ว

      @@lemlemkahsay8956- We're still waiting for his administration proposal for the region. He needs to show us and produce results.

  • @samirasaeed4457
    @samirasaeed4457 5 ปีที่แล้ว

    አይይይይ አላህ ይረሀምር ያረቢ መልካም ሰው ነህ አነጋገርህ እረጋ ብለህ ነው የኔ ጌታ አፍፍፍፍ ያማል ወላሂ

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 5 ปีที่แล้ว

    ነፍስህን ይማር መልካም ሰው ከዚህ ንግግር በሗላ ነው በአንዳድ አማራ ነኝ ባዮች ጠልተውህ
    በአዴን ይልቀቅ ለአብን አለበለዚያ አሳደህ ግንባሩን በለው ብለው እድትገደል ያስደረጉህ መቼም የማይረሳ ታሪክ ነው

  • @መኖርሺያኖረኛልእማ-ዘ7ነ
    @መኖርሺያኖረኛልእማ-ዘ7ነ 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ነብስህን ይማረው እፍፍፍፍፍ ያአተን ድምፅና ፎቶ ባየሁ ቁጥር እንባየ በመንታ ይፈሳል 💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @uchfgd9663
    @uchfgd9663 5 ปีที่แล้ว

    የኛ ጀግና ታድያ ምን ያደርጋል ጥሩ ሰው እና ሀቀኛ ሰው እድሜው አጭር ነው የኛ ጅግና አባት አተን የገደለህን ሰው አላህ ያዋርደው ያረብ

  • @لاالهالااللهلاالهالاالله-غ6ي

    አይደግሰው አይበረክም ይባልየል ለበትሰቦችህ ለምላው ኢትዮጵያ መፅናናትን እምኛለሁ በጣም ያማል 😢😭 አላሂ

    • @بنت-ق5ص
      @بنت-ق5ص 5 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @haymanotdejene5897
    @haymanotdejene5897 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሰው

  • @asezenatadesse7546
    @asezenatadesse7546 6 หลายเดือนก่อน

    ጀግናችን አሁን ፍንትው ብሎ ወቷል ገዳይ አሰገዳይህ ከአንተ በኋላ ምስለኔ አማራን በሆዱ የሸጠ የቀየረ ሕዝቡን አሳልፎ የሰጠ ግን ገዳዬቻቸሁም ይሞታሉ የእናንተ አላማም ከንቱ አይቀርም አማራው ላይመለስ ቆርጦ በደሙ ነፃነቱን እኩልነቱን የአገር ባለቤት መሆኑን ሞትን በናቁ በብላቴና ፋኖዎች እውን ይሆናል ነብስ ይማር