የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን ያደረጉት ንግግር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @mesimarfromgonderamehra9194
    @mesimarfromgonderamehra9194 5 ปีที่แล้ว +62

    መዳኒያለም አምላኬ የአባትህን የቴውድርስን ቆራጥነት
    የእምየ ሚኒሊክን ድል አድራጊነት
    የበላይ ዘለቀን ሰራውት ያላብስህ እፉ

  • @YenesewBelie
    @YenesewBelie 5 ปีที่แล้ว +31

    ክቡር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እስከ ዛሬ ሲያገለግሉ ለአማራ ህዝብ ትልቅ ዋጋ ከፍለዋል እና እናመሰግናለን፡:
    ዶ/ር አምባቸው መኮነን መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንልዎ እመኛለሁ፡፡
    WE RESPECT MR. GEDU ANDARGACHEW!!!!!!!!!!

  • @Gundanmedia
    @Gundanmedia 5 ปีที่แล้ว +21

    መሪወቻችንን ከጀርባቸው ሆነን ማገዝ እንጅ ብናጣጥላቸውና ብንቃወማቸው ምንም ለውጥ አናገኝም። ልክ እንደ ትግራይና ኦርሚያ ልጆች ከጀርባቸው ሆነን ማገዝ እና መግፋት እንጅ ከዳር ሆነን እነሱን ማጣጣል አይጠቅመንም። መሪን ጀግና የሚያደርገው ህዝብ ነው። ከመሪ ጀርባ የህዝብ ድጋፍ ካለ መሪ ቆራጥና ጀግና ይሆናል። ለመሪወቻችን ድጋፍ እንስጥ። ድጋፍ እንስጥ። ድጋፍ እንስጥ። ለ አቶ ዶር አምባቸው መልካም የስራ ዘመን እመኛለሁ።

  • @مسترتنين-ز1د
    @مسترتنين-ز1د 5 ปีที่แล้ว +15

    አማራ እና ትግራይን አንድ የሚያደርግ በደንም መስራት ይገባል እማንለያይ ህዝብ ነን

    • @sadamohamed7110
      @sadamohamed7110 5 ปีที่แล้ว

      አማራ አልገፋቸውም እራሳቸውነቸው ለቀውየሄዱት እየበጠበጡ ያሉት ደብረፅወንናቸ ሌላአደለም እደነሱስራ ቢሆን ኖሮ እስከዛሬም አይደረስምነበር አማራውን ትግስት እያስጨረሱነው አማራው አድሆኖ የተነሳለታ እኔአችን አያረገኛ ትግራይ ትቀበሪያለሽ ተኮል ብታቆሙ ነው የሚሻላችሁ አማራው ያከብራችሀል እናተክብረቢሶች ዋዋዋዋዘዘዘዘድድድድሮሮሮሮ

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛኢትዮጵያ
    @ሀገሬሰላምሽይብዛኢትዮጵያ 5 ปีที่แล้ว +2

    አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ይቅደምልዎት መልካም የሥራ ጊዜ

  • @birkelama2928
    @birkelama2928 5 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር አገራችንን ሠላም አርግልን ያማራና የትግራይ እንደ እህትና ወንድም ፍቅር ሠላም አርግልን እግዚአብሔር ሆይ 🙏🙏🙏

  • @wolloislmictube1850
    @wolloislmictube1850 5 ปีที่แล้ว +26

    አቶ ገዱ በፈተና ዘመን የኖርክ ጀግና ነህ

  • @natnaelwondafrash5840
    @natnaelwondafrash5840 5 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር አምባቸው ለህዝብህ ፡ ለሃገርህ በጀግንነት በታማኝነት እንደምታገለግል አምናለሁ ፡፡ ገዱ ላደርከው የማይለካ ስራ አገርህ ፡ወንድሞችህ ፡እህቶችህ ያመሰግኑሃል ፡፡ ከጎናችሁ ያሉት የትዳር አጋሮቻችሁን እና ቤተሰቦቻችሁን እናመሰግናለን ፡፡

  • @abebayehuamare568
    @abebayehuamare568 5 ปีที่แล้ว +1

    እንወደሀለን ወንድማችን ገዱ ትእግስትህ ጨዋነትህ ፍቅርህ ህይወትህ የሰጠህ ነህ ንግግርህን የሠማ ሰዉ መሳሪያ ቀርቶ ድላ አያነሳም ዘመን በደስታ በጤና ይለቅ ሁሉ ግዜም እግዚአብሔር ከፊት ይቀደም ሞገስና ከብር ከእሱ ነዉና ተባራክ ሁሌም እንወደሀለን ታሪካችንን የቀየርክ አንረሳህም

  • @مسترتنين-ز1د
    @مسترتنين-ز1د 5 ปีที่แล้ว +2

    ደጉየ መልካም ሰው ስልጣንህን በማስረከብህ ደስ ብሎናል ሌሎችም እንዲህ በክብር ስልጣናቸውን ይመራል ብለው ለሚያስቡት ሰው እንዲያስረክቡ እንመኛለን ከአንባቸው ጎን እንደምትቆም ተስፍ እናደርጋለን መልካም የስራ ዘመን አንባየ ፈተና በበዛበት ስአት ነው ሀላፊነት የተሰጠህ እግዝያብሄር ሀይል ብርታቱን ይስጥህ

  • @ethiopiathelandofallnation6980
    @ethiopiathelandofallnation6980 5 ปีที่แล้ว +1

    ጥርጥር የለኝም እጅግ ሰው አክባሪ እንግዳ ተቀባይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው አማራ። ከልምድ የያውትን ነው የምናገረው።ባህርዳር አራት አመት ዩኒቨርሲቲ ሳለው ጐጃም ፍቅር የሆነ ማህበረሰብ ውስጥ ስኖር ያየውትን ነው።እወዳችዋለው ሁሌም በውስጤ ትኖራላቹ።

  • @ethiopia1065
    @ethiopia1065 5 ปีที่แล้ว

    ክቡር አቶ አባቸው መኮንን መልካም የስራ ዘመን ይሁንልዎ።እግዚአብሔር የአማራን ህዝብ አና ኢትዮጵያን ይጠብቅ አሜን ።

  • @peacelove1710
    @peacelove1710 5 ปีที่แล้ว +1

    I am from tigra. I strongly believe the two speaches are very constructive and encouraging especially to bothe the people of Tigray and Amhara. Let the two people stand together and fight against their common enemy poverty.

    • @amilakubiset5589
      @amilakubiset5589 5 ปีที่แล้ว +1

      Eventhough poverity is our problem, we have to give priority to resolve our disputes peacefully. Let's not hurry for war. It is better if we settle down specially you, Tigraway have to stand against TPLF and show us your brotherhood.

  • @moghealthiswealth8361
    @moghealthiswealth8361 5 ปีที่แล้ว +7

    መልካም የስራ ዘመን እመኝልሃለሁ ዶ/ር

    • @hanagoodr3359
      @hanagoodr3359 5 ปีที่แล้ว

      Melekam yesera zemn yehonlehe?kemante enn amarhrn add targele beye tesfe adrgaleho🌼🌼🌼

  • @እናትየበስምሽልጠራእናትየ
    @እናትየበስምሽልጠራእናትየ 5 ปีที่แล้ว

    ጀግናየ እግዚአብሔር አይለይህ መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልህ

  • @daniman9622
    @daniman9622 5 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ይጠበቅብሃል ዶክተሩ ።

    • @mohammedamin1821
      @mohammedamin1821 5 ปีที่แล้ว

      አማራን የርስቱ ባለቤት የማረግ ሀላፊነት የመጀመሪያው እንደሆነ ተገንዝህ መስራት አለብህ....

  • @Amhara_Unity
    @Amhara_Unity 5 ปีที่แล้ว +2

    መልካም የስራ ዘመን ዶ/ር አባቸዉ መኮንን

    • @bezabeza6174
      @bezabeza6174 5 ปีที่แล้ว

      መልካም የስራ ዘመን ያድርግልህ

  • @ሰላምይሁን-ቀ5ከ
    @ሰላምይሁን-ቀ5ከ 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይርዳህ መልካም የስራ ዘመን

  • @ብዙአየሁታየ
    @ብዙአየሁታየ 5 ปีที่แล้ว +3

    መልካም የሰራ ግዜ ለወጥ መጦ የምትመስገንበት ግዜ ያርግልህ

  • @abrahammoges4137
    @abrahammoges4137 5 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ገዱ አንዳርጋቸወ እናመሠግናለን እስካሁን የሠራሀቸው ስራወች ብዙም አ ጥጋቢ ባይሁኑም አሁን በፍቃድህ ልለቅነው ማለትህ በጣም ወደንሀል እናም ደ/ር አምባቸው ደሞ ከገዱ በጣም በበለጠ እንደምታገለግለነም እናምናለን ህዝቡም ከጉንህ እንደሚሆን አለጠራጠርም መልካም የሥራ ዘመን! !!!!

  • @hajarhajar3855
    @hajarhajar3855 5 ปีที่แล้ว +4

    እኛ እና ትግሪወች ምንም አንለያየም ዘራቺንም ከአድ ግድ ነው የመጣው ትግራይና አማራን እዳትለያይን ህዝቡ ፍቅር ነው ትግሪና አማራ አይለያይም

  • @hanashimelis4561
    @hanashimelis4561 5 ปีที่แล้ว

    አቶ ገድ ውለታህን አንረሳውም ታሪክ አይረሳህም ሁሌም ይዘክርሀል ዳክተር አንባቸው ታላቅ ስራ ታላቅ ድል እንዲ ገጥሞት እመኛለሁ የኢትዬጵያ አምላክ እግዛብሔር ይርዳችሁ

  • @SaraSara-zc6kj
    @SaraSara-zc6kj 5 ปีที่แล้ว

    አቶ ገዱ በስራ ዘመናቸው ብዙ ሀያሌ ስራወችን ሰርተዋል የለውጡ ፋናወጊ ናቸው ክብርና ምስጋናየ ይድረሳቸው ዶክተር አባቸው መልካም የስራ ዘመን ይሁንለወት

  • @John-zg9om
    @John-zg9om 5 ปีที่แล้ว +2

    ዶ/ር አምባቸው መልካም የስራ ዘመን
    ቅድስት !!! ሀገር !!!!!!
    አቶ ገዱ ለኔ ጀግና ነው የአሮጌው ዘመን ቁማርተኞች አይረሴ ምርጥ ምት

  • @tesfayeado2737
    @tesfayeado2737 5 ปีที่แล้ว

    Dear head of Amhara state Dr Ambachew mekonnen congratulation and good beggining for better future of our people and our country Ethiopia.

  • @yohefish1029
    @yohefish1029 5 ปีที่แล้ว

    አቶ ገዱ በታላቅ የፈተና ጊዜ ላበረከቱት አገልግሎት እናመሰግናለን ፣ ዶክተር አምባቸው መልካም የስራ ዘመን ይሁንልዎ ። እግዚአብሔር ከርሶዎ ጋር ይሁን ።

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 5 ปีที่แล้ว +7

    Well come, Dr.Ambachew !! Melkam yesira zemen !!

  • @yonimagajalmadaethiopia2356
    @yonimagajalmadaethiopia2356 5 ปีที่แล้ว +9

    የ አማራ ህዝብ ሆይ ከ ወንድም ከትግራይ ህዝብ በ ሰላም ነገሩን ፍቱት ።ጋላዎቹ እችን አጋጣሚ ጠብቀው እየፈነጩ ነው። ህዝቤ አስተውል

    • @yonimagajalmadaethiopia2356
      @yonimagajalmadaethiopia2356 5 ปีที่แล้ว

      @Kahsay Zemen ካህሳይ አንተ ለኔ ወንድም ነህ.ተጋብተናል ከትግራይ ህዝብ ለልጆቼ ምን ልንገራቸው።ሚስቴ የአድዋ ሴት

    • @yonimagajalmadaethiopia2356
      @yonimagajalmadaethiopia2356 5 ปีที่แล้ว +1

      @Kahsay Zemen ቂም በቀል ይቅር ለልጆቻችን ማሰብ ነው ወንድሜ 16 አመት ወንድ ልጅ አለኝ። ለ ደረሰ ልጅ ምን ብዬ ልንገረው?

    • @yonimagajalmadaethiopia2356
      @yonimagajalmadaethiopia2356 5 ปีที่แล้ว

      @Kahsay Zemen አመሰግናለሁ

    • @edrisahmad3886
      @edrisahmad3886 5 ปีที่แล้ว

      የቆምጬዎቹን ተነኮል ኦሮሞም ይሁን ትግሬው በደንብ ተረድተዋል ከአሁን በኋላ በስተ ሰሜን በወያኔና በስተ ደቡብ በቄሮ ስትቀረቀፍ ትኖራለህ። በሌሎች የኢትዮጵያ ህዝቦች ላይ ጥላቹ ያለፋችሁትን ነቀርሳ አይረሳንም ከአሁን በኋላ አርፋችሁ የማትኖሩ ከሆነና የድሮ ዝቃጭ ተንኮላችሁ የምያምራችሁ ከሆነ አንዴ ከትግሬ በሌላ ግዜ ከኦሮሞ ጋር 1 ነን የምትሉን አንሰማችሁም ከላይም ከታችም ስትደቆስ ትኖራለህ እንጂ።

    • @yonimagajalmadaethiopia2356
      @yonimagajalmadaethiopia2356 5 ปีที่แล้ว

      @@edrisahmad3886 አሽቃባጭ ማንን ትደቁሳለህ። ፈሳም ሁላ እናቴ አስገርዛኛለች 40 ቀን ወንድ ነኝ ወተት አይወጣኝም ደም ነው አንተ ባንዳ ለ ጣልያን ስታሸረግድ የነበርክ የዲቃላ ልጅ

  • @AbCd-kw9rk
    @AbCd-kw9rk 5 ปีที่แล้ว +2

    እኳን ደና መጣህልን አላህ ከናተጋር ይሁን

  • @የንጉስሚኪይልልጂወሎደሴ20
    @የንጉስሚኪይልልጂወሎደሴ20 5 ปีที่แล้ว +2

    መልካም የስራ ዘመን ቆፍጣና እና ጀግና ሁን ለህዝብህ እንዴምሰራ በተሥፉ እንጠብቃለን ዶ/ር አባቸው መኮነን በአደራ እንጠይቃለን ።

  • @abenezertadele7149
    @abenezertadele7149 5 ปีที่แล้ว +1

    Dr. GEDU you did best for us and we wil never forget for your accomplisment ,.God Bless you and your family

    • @murselmuzeyen2497
      @murselmuzeyen2497 5 ปีที่แล้ว

      አቶ አባቸዉ አደራ የምልህ የአማራዉ መብትአሥጠብቅ አደራአደራ ጀግናዉጎደሬሮ መባልአለብህ እደዘመዶችህ አሁንም አደራ

  • @ephremassefa959
    @ephremassefa959 5 ปีที่แล้ว +7

    ክቡር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እስከ ዛሬ ሲያገለግሉ ለአማራ ህዝብ ትልቅ ዋጋ ከፍለዋል እና እናመሰግንሃለን ፡:

  • @kumnegergebeyehu9524
    @kumnegergebeyehu9524 5 ปีที่แล้ว +1

    I do not know this person but from his speech as I hope and a person determined to continue with the reform process, advocate change in attitude, promote justice and equitable prosperity. I see Dr Gedu left what he started in good hand.
    On the other hand Dr Gedu is a humble, intelligent and responsible leaders who liberated himself and Ethiopians from TPLF domination. He will have a social place in the history of new, democratic and prosperous Ethiopia where a new born child will able to achieve his or her God given potential.

  • @shambelkiros2339
    @shambelkiros2339 5 ปีที่แล้ว

    አቶ ገዱ በህግ ይጠየቅልን!!!

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 5 ปีที่แล้ว +4

    አዎ አማሮች ጨዋ ፣ ሀይማኖተኛ እና ቁጥቦች ናችው ። ዶክተር አምባቸው መልካም የስራ ዘመን እንመኛለን

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
    @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 5 ปีที่แล้ว

    አንባዬ ስትናፍቀኝ የቀደመ ኢንተርቪህን አይሀለው😢😢😢😢እግዚአብሄር ይቀበህ😢😢😢

  • @fekadudemelash5447
    @fekadudemelash5447 5 ปีที่แล้ว +4

    Hero, we need thankful For Ato Gedu !!! and wish best working time for Dr Ambachew!!!

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 5 ปีที่แล้ว +2

    መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ

  • @abebayehuamare568
    @abebayehuamare568 5 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል አማራ መርዳት ህግ አክባሪ እዉነተኛ እንግዳ ተቀባይ አንጅ ሰዉ ማሰቃየት አይፈልግም አሁንም በኢትዬጰያዊነቱ ይሚኮራ

  • @hattauar6514
    @hattauar6514 5 ปีที่แล้ว +2

    መልካም የስራ ዘመን ይሆንልክ በርታ

  • @tinbetethiopia5470
    @tinbetethiopia5470 5 ปีที่แล้ว

    እህዝያብሒር ይርዳህ አይዞህ ውድም አማራው ተገፍቶ ተግርፍትሮ ነው ያለው ግን እሚረዳው ይፈልጋል። የሰራ ዘመንህን ይባርከው አቶ አባቸው።

  • @ks2358
    @ks2358 5 ปีที่แล้ว

    አሁን አማራ ብቻ ሳይሆን ኢትዮ አንድ አገልጋይ አገኝች በጣም ደስ ይላል መልካም የስራ ዘመን

  • @tadessemelese8822
    @tadessemelese8822 5 ปีที่แล้ว

    Congeratulatin Dr, Ambachew mekonen we are expect excellence work from you b/c you are the first choose for amhara people, then you use this great chance for developing the life of amhara peole, all amhara people are with you so no need of more affraid

  • @اللهواكبر-ر6ز
    @اللهواكبر-ر6ز 5 ปีที่แล้ว

    Ajib

  • @hailem9116
    @hailem9116 5 ปีที่แล้ว

    ይህ እኮ ነው ለአማራ ህዝብ ስልጣን መግዛት ምንም ማለት አይደልምስልጣን ብርቃችን አይደለም በአሽናፊነት ስነልቦና ውስጥ ያደግን ስለሆንን ገዱ በጣ ጥሩ ሽግግር ነው ዶ/ር አምባቸው ከአንት ብዙ ነገር እንጠብቃለን በተለይ ህዝባችንን ወታደራዊ ትምህርቶች በመስጠት ህዝባችንን የልማት ተጠቃሚ በማድረግ ህዝቦ አማራነቱን አጥቦቆ እንዲይዝ የነቃ የፖለቲካ ተሳትፎ እንዲኖርወ በማድረግ

  • @yitae8475
    @yitae8475 5 ปีที่แล้ว +2

    Ambachewe berta, positive amelekakete yalehe, kenana, tegu sewee nehena berta. I can say not only Amhara region you can lead Ethiopia. God bless you. 💪 ❤💪❤ 💪 ❤.

  • @aronadon1075
    @aronadon1075 5 ปีที่แล้ว +3

    አብረን እንደምንከርም ተስፋ እናደርጋለን!!!

  • @ageridese2854
    @ageridese2854 5 ปีที่แล้ว +1

    መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ሠላም ለአገራችን ይሁን

    • @mohammedamin1821
      @mohammedamin1821 5 ปีที่แล้ว

      አቶ ገዱ እስካሁን ላደረጋተው ድርጊት እያማሰገን ዶ/ር መልካም የስራ ዘመን

  • @tadessewuletaw6972
    @tadessewuletaw6972 5 ปีที่แล้ว

    He is Our hero, congratulations to Amhara nations as well for Ethiopians.The real person to the right place and at the right time .

  • @habeshamedia2121
    @habeshamedia2121 5 ปีที่แล้ว +1

    welcome to amhara administrator doctor ambachew mekonen!!!

  • @yinebebtube9979
    @yinebebtube9979 5 ปีที่แล้ว +2

    Be strong we support you and your team God less you Dr #Ambachew Mekonen

  • @onetruthonlyonearth1409
    @onetruthonlyonearth1409 5 ปีที่แล้ว

    Our hope continue till we alive in life! Our life and hope handled by beloved hand. we will stand with u what ever the thing that you stand!

  • @tsedalufissha4137
    @tsedalufissha4137 5 ปีที่แล้ว +3

    welcome brother!

  • @Abraham-ue3fn
    @Abraham-ue3fn 5 ปีที่แล้ว +1

    አማራ ታግሶ እንጂ አፍሮ አያውቅም። ለኢትዮጵያ ድሮም መስዋዕት ሆኗል ወደፊትም ኢትዮጵያን እያኖረ እርሱም ተከብሮ ይኖራል።

  • @kurwetho4577
    @kurwetho4577 5 ปีที่แล้ว +1

    ክቡር አቶ ገዱ እናመሰግናለን ዶክተር አምባቸው መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ

  • @getanehkassahun5589
    @getanehkassahun5589 5 ปีที่แล้ว

    melkam yesera zemen

  • @የበረሐውመናኝየመንፈስልጅ
    @የበረሐውመናኝየመንፈስልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    መልካም የስራ ዘመን

  • @ademfromsaudiarbiya185
    @ademfromsaudiarbiya185 5 ปีที่แล้ว +3

    ትክክለኛ ውሳኔ ነው
    አቶ ገዱ እንኳን ለቀቁልን
    ይበቃወታል እስኪ በአዲስ ስው ክልሉ ይመራ
    ዶ/ረ አባቸው
    እባክወን ለህዝብ አገልጋይ ይሁን ከተገልጋይ ወደ አገልጋይነት ተሽጋገረ አለበለዛ አሁንም ትልቅ አደጋ አማራው ላይ ተጋራጡዋል

  • @ex5261
    @ex5261 5 ปีที่แล้ว

    መልካም እድል ል

    • @ex5261
      @ex5261 5 ปีที่แล้ว

      መልካም እድል ለደ/ር አምባቸው

  • @netsanetmandefro2690
    @netsanetmandefro2690 5 ปีที่แล้ว +1

    dess yilal

  • @aeyshaseide7503
    @aeyshaseide7503 5 ปีที่แล้ว +2

    Allah yagezeh Allah yetebekahehu 😢🙏😍😍

  • @uy4221
    @uy4221 5 ปีที่แล้ว +1

    ገልቻ፣ቢቀያየር፣ወጥ፣አያጠፍጥም፣ፍትህ፣ይዘህ፣ሀይማኖት፣ከሀይማኖ፣ሳታባላልጥ፣ለአማራህዝበ፣የምሳራ፣ያርግህ፣

    • @samhassen6940
      @samhassen6940 5 ปีที่แล้ว

      Astesasebesh hulu gulecha naw, rega bey

  • @እሴተማርያምየድንግልልጅ
    @እሴተማርያምየድንግልልጅ 5 ปีที่แล้ว

    ቅዱስ ሚካኤል የቆሰለውን ህዝብ የምትጠግን እንዲአደርግህ እመኝ አለሁ መልካምስራ ልክ ነው ዝብርቅርቅ ያለችግር አለብን ከራያ እስከወልቃይት መከራችን ከብዛብን ከተረገጥን ቆየን

  • @rakitube21
    @rakitube21 5 ปีที่แล้ว +1

    ኣማራ ታሪክ ሰራቂ ምን ታሪክ ኣላቹ ኣህያ ከትግራይ ሰላም ንፈልጋለን ትላለህ የደረጋቹ በደል ግፍ ከ77000 ያፈናቀላቹት ከጣና በለስ በዲንጋይ ኣሰቃቂ ቀጥቅጣቹ የገደላቹ መተማ ጎንደር ሁሉ ኣማራ ኣገራት ንብረታቸው ዘርፋቹ ነገር ቂማችን ኣንረሳውም ታሪክ የማይረሳው ነገር ነው ጥላታችን ኣማራ ነው ሌላ ጥላት የለንም ካሁን ብሃላ ከናንተ ማገናኝ ነገር ምንም የለም ሞት ለኣማራ ደማችን ፈሶ ኣይቀርም የታሪክ ጥላታችን ነበረቹ እሄ ረስተን ደሞ ተመልሳን ረስተን ኣሁን የረጋቹ በደል የታሪክ የማይረሳው ጥላታችን ናቹ የወጋ ቢረሳ የተወጋ ኣይረሳም ቀናቹ ጠብቁ.......

  • @mulugeremew8084
    @mulugeremew8084 5 ปีที่แล้ว +1

    አምላክ ይረዳህ

  • @اللا-ه8ض
    @اللا-ه8ض 5 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ገዱ ወንቅሸትን አንገላታችሁ እግዚአብሔር አወረዳችሁ ለነፍስህ ስትል ንስሀ ግባ ከነዘርማንዘርህ በመውረድ ደስ ብሉኛን አቶ አንባቸው መኮነንን መልካም የስራ ዘመን ይሁልህ ለህዝብህ ተቆርቋሪ ሁን እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን🌺💐💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @selamto4545
    @selamto4545 5 ปีที่แล้ว +1

    Good Luck our Hero Ambachw we all with you forever.

  • @እማ.ኑሪልኝ.እስከዘላለም
    @እማ.ኑሪልኝ.እስከዘላለም 5 ปีที่แล้ว +2

    ለውጥአትበልየቱጋነውለውጡ. ቆፍጠንብለክ. የአማራ ህዝብን. ሚስኪኑንየዋሁን. ለህሌናክብለክአገልግል

  • @asmamawtebabal1278
    @asmamawtebabal1278 5 ปีที่แล้ว +1

    DR AMBACHEW HE IS AMAN OF MAN

  • @alemneshalemu1599
    @alemneshalemu1599 5 ปีที่แล้ว +1

    Dr.ambachew.koftanana.jegna.mehon.alebh

  • @danielalebachew9447
    @danielalebachew9447 5 ปีที่แล้ว

    EGZIABHER YESIRA ZEMENIHIN YIBARKILIH, YAGIZIH

  • @ሳያቹሳያቹተሾመ
    @ሳያቹሳያቹተሾመ 5 ปีที่แล้ว

    የአማራ ክልል ልክ አሁን የኦሮሚያ መንግስት እንደሚያደርገው የአዲስ አበባን ባለቤትነት እንዲወስድ እንፈልጋለን በታሪክም የአዲስ አበባ መስራች አማሮች እንደሆኑ ይታወቃል እንኮዋን አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ራስዋ የአማራ ስሪት እንደሆነች ይታወቃል ሰለሆነም አሁን የተነቃቃው የአማራ መንግስት የአዲስ አበባን ጉዳይ ያለምንም ፍርሀት ከ ኦሮሚያ የበላይነት እንዲነጥቅልን እንፈልጋለን እነሱ በሰው እቃ እንዲህ ከደነፉ ባለቤቱዋ አማራማ እንዴት ኣይነሳ፡፡

  • @adinabelay3652
    @adinabelay3652 5 ปีที่แล้ว +1

    Ato gedu andaregachw enamsegnalen bezu sekay bezu fetna aslefewal degemom befeladew seltan selaserekebu betam kelbe enamsegnale egziyabher yetebkew

  • @danieltesfazion1189
    @danieltesfazion1189 5 ปีที่แล้ว

    ከትግራይ ክልል ያለውን ችግር ለመፍታት ምን አለ? ችግርን ለመቅረፍ ብችግሩ መነጋገር ያስፈልጋል። ከትግራይ አመራሮች ለመነጋገር ፍንጭ አልሰጠም። እስከ ትግራይ በመሄድ ብችግሩ መነጋገርና መፍትሔ ማበጀት ያስፈልጋል።

  • @አለማመኔንእርዳውጌታየአለ
    @አለማመኔንእርዳውጌታየአለ 5 ปีที่แล้ว +1

    Mlkame yesra zemen yeunle

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 5 ปีที่แล้ว +2

    Misgana lekibur gedu anidargachewu, melikam yesira zemen lekibur doctor amibachewu mekonen yihun

  • @alemneshalemu1599
    @alemneshalemu1599 5 ปีที่แล้ว

    Dr.ambachew.melcam.yesra.gzi.

  • @senedok579
    @senedok579 5 ปีที่แล้ว +1

    ቆፋጠን ነው ወሬ ጠላን

  • @-dawit
    @-dawit 5 ปีที่แล้ว +2

    ይሄን የዘውግ ክልል መቼ ይሆን እግዚአብሔር ከአገራችን የሚነቅልልን? የአገራችን ችግር የዘውግ ፖለቲካ ጣጣ ነው፤ ችግር ደግሞ ችግሩ በተከሰተበት መንገድ መፍትሄ ማምጣት አይቻልም፤ ዝም ብሎ ዉሃ ቅዳ ውሃ መልስ ነው የሚሆነው...

  • @ሰሚራነኝየአላህባሪያ
    @ሰሚራነኝየአላህባሪያ 5 ปีที่แล้ว

    እንዴው ምን ላርግህ የኔ አቤት

  • @ሰኒያሰኑ
    @ሰኒያሰኑ 5 ปีที่แล้ว

    ቀይና ቢጫው የየት ባንዲራ ነው ያስቀመጡት

  • @አልገባኝምእኔ
    @አልገባኝምእኔ 5 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር አምባቸው መኮነን
    ከአንተ ህዝቡ ብዙ ይጠብቃል
    ስለዚህ አንተም ቆራጥና ብልህ አመራር ሊኖርህ ይገባል።
    መልካም የስራ ዘመን

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559 5 ปีที่แล้ว +2

    የተቀላቀለ ስሜት ነው የተሰማኝ። ዶር ገዱ አንዳርጋቸው በመልቀቃቸው ሆዴን ባርባር ነው ያለው። ላደረጉት መልካም ነገር ሁሉ ድንግልዬ ትከተላቸው። እግዚአብሄር ይስጣቸው ራሳቸውን ገብረው ይህን ለውጥ ስላስመጡ፤ በሌላ በኩል ዶር አንባቸው መኮነን በሚመለከት እኔ ሰውም ከቁጥር ባላስገባቸው ወቅት ነበር አብሬ በጹሑፌ ሥማቸውን አጉልቼ ስጽፍ የነበረውም። ለፕ/ሲታጩም አምርሬ ነበር የተቃወምኩት። እናም በፌድራል መገለላቸው፤ በኦዴፓ ሆነ ብአዴን ባሉ ስውር ጃዋርውያን ሴራም ቢሠራም መጨረሻው ይኸው መሆኑ ደግሞ መልካም ነው። ለሳቸውም መልካም የሥራ ዘመን እንዲሆንላቸው ከልብ እምኛለሁኝ። በሚቀጠለው የውጭ ገዳይ ሚሩን ደግሞ ዶር ለማ መገርሳ ጉብ ይሉበታል ብለን እናስባለን እኔና ብዕሬ። መልካም የሥራ ዘመን።

    • @adinabelay3652
      @adinabelay3652 5 ปีที่แล้ว

      Enem hode barebare enbay meta gne egziyabher yetebkew befakadu selekekuw ato gedu andaregachw enamsegnale doctor anbachw melkam yesera zemn yehuleh

  • @habtamethiop6008
    @habtamethiop6008 5 ปีที่แล้ว +1

    አቶገዱ፡አንዳርጋቸዉ፡በጣከልብ፡እናመሰግናለን፡እስካሁን፡ለከፈልከዉ፡መሰዋት፡

    • @aregagashaw836
      @aregagashaw836 5 ปีที่แล้ว

      አቶ ገዱ አዳርጋቸው ቀሪ ዘመንህን ይባርክ ዶ/ር አምባቸው መልካም የስራ ዘመን ሠላም ለኢትዮጵያናህዝቦች

  • @ትንሳኤለሀገሬይሁን
    @ትንሳኤለሀገሬይሁን 5 ปีที่แล้ว

    አማራ ሆይ ፈጣሪ ይካስህ ብዙ አልቅሰናል እና

  • @LAComfortRide
    @LAComfortRide 5 ปีที่แล้ว

    ዶክተር አምባቸው ለአማራ ህዝብ መስተዳድሩ በፍጹም አይመጥንም ምክንያቱም ዶክተር አምባቸው የዶክተር አቢይ አምላኪ ነው ስለሆነም አቶ ገዱና ዶክተር አምባቸው አቁዋማቸው ስለወልቃይት ና ራያ የትግራይ ህዝብ እንዲወስን ለህዝቡ ዕድል ይሰጠው ባዮች ናቸው ስለዚህ "ማማሰያ ቢቀየር ወጥ አያጣፍጥም" እንደተባለው ለውጥ የለም አይኖርም

  • @girmazewdie2052
    @girmazewdie2052 5 ปีที่แล้ว +1

    ረጅም ዕድሜ ለአቶ ገዱ፤
    ዶ/ር አምባቸው ከጎንህ ነን
    መቸም ቢሆን ለቀን ጅብ እጅ አንሰጥም፤በአክራሪ ብሔርተኞችም እንቅስቃሴም ቢሆን ስሜታችን አይጎዳም
    ሁሌም ቢሆን አንፈራም
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!!!

  • @bero431
    @bero431 5 ปีที่แล้ว +2

    Those who spew hate here are all the enemy of Amhara. United we stand!!!

  • @kuukkuunagash9634
    @kuukkuunagash9634 5 ปีที่แล้ว

    የተከበሩ አቶ ገዱ አንድ
    አርጋቸው በሥራ ዘመኖዎት የተወደዱና ቀና አመራር የሰጡ የገለገሉ ኖዎት አሁንም በቀሪ ዘመኖት የአገር አገልጋይ መሆን እንድችሉ
    እንመኛለን ለዶር አምባቸው መልካም የሥራ ዘመን የሁንሎት ዘመኑ ሰርተው
    የሚደሰቱ ቀና የሥራ ጊዜን አንመኛለን

  • @dugrose7986
    @dugrose7986 5 ปีที่แล้ว +2

    Finally, numness, genociders, courptness, and more will be challenged. Amharas will rise up.

  • @yihuniefenta7038
    @yihuniefenta7038 5 ปีที่แล้ว +1

    wow smart man

  • @solyirtese3602
    @solyirtese3602 5 ปีที่แล้ว +1

    I'm gonna miss gedu, I won't forget you

  • @mazengiyabable8554
    @mazengiyabable8554 5 ปีที่แล้ว +1

    መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ሃስተኞች ዉሽታሞች ሌባዉች ቀማኞች ጌታ ያጥፋችዉ ስላም ዴኢል ለኢትዮዽዮዊ

  • @hanihanibal
    @hanihanibal 5 ปีที่แล้ว

    dr egezabeher yeredak hagerachenene kemebetaten kemeferarese yetebekat.

  • @Dan-ih3dm
    @Dan-ih3dm 5 ปีที่แล้ว +1

    keep an eye on Weyane.They have bad intentions

  • @alemamenenerdawgetae322
    @alemamenenerdawgetae322 5 ปีที่แล้ว +1

    manim ethiopian yemewed kale le ethiopia andenet setlu keamara goni mehon yasfelegale amara be ethiopia endemayiderader tawokalachu ahunem behon ethiopian aferesalewo belo yeinesa kale anetuni new yemenaferesew

  • @ayelworku8935
    @ayelworku8935 5 ปีที่แล้ว

    try to change this tplf flag

  • @xxhxcbnnjxjxhxh9294
    @xxhxcbnnjxjxhxh9294 5 ปีที่แล้ว

    እስኪ መልሱልኝ ዶ /አ ምድነው ብሄሩ

  • @bbbbbb-yb2bl
    @bbbbbb-yb2bl 5 ปีที่แล้ว +2

    ሹም ሽረት ለአማራ ህዝብ ምንም አልጠቀመም ።እንደኔ እምነት ቆራጥ መሪ ነው የሚያስፋልገው ።

    • @Gundanmedia
      @Gundanmedia 5 ปีที่แล้ว +3

      መሪወቻችንን ከጀርባቸው ሆነን ማገዝ እንጅ ብናጣጥላቸውና ብንቃወማቸው ምንም ለውጥ አይመጣም

  • @lolaallalo679
    @lolaallalo679 5 ปีที่แล้ว

    መጨረሻህ ይመር