እየመታሁት ገላግላግሉኝ ያልኩ ሰው ነኝ... ጀግና መፍጠር ክፍል 2 ፡ Comedian Eshetu : Comedian Dereje Haile

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 610

  • @nurutube6906
    @nurutube6906 4 ปีที่แล้ว +159

    ኧረ እሸቱ ይሄ ደረጀ በሳቅ ገደለኝ ሁለት መዶሻ ሆናችሁብኝ ጥርሴ በሳቅ ረገፈ

    • @derejefissha6477
      @derejefissha6477 4 ปีที่แล้ว +2

      በጣምአሪፍ ነው

    • @feventessema4057
      @feventessema4057 4 ปีที่แล้ว +3

      ወይኔ ደሬ በሳቅ ገደልከኝ፣አድሜ አና ጤና ይስጥህ።አሼ በጣም አመሰግናለሁ፣ወርቆች ናችሁ

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 4 ปีที่แล้ว +1

      ምርጦቼ፣ዉዶቼ፣ጥብሶቼ፣ቅቅሎቼ😍 Subscribe አድርጉልኝ! ለኔ ጥቅም አለው ለእናንተ ግን የ1 ሰከንድ ስራ ነዉ ደሞ እሚጠቅም እንጂ እሚጎዳ አደለም comment ,like እና ከተሞቻችሁ በዚዉ ሹፉት!
      ስራየን ከወደዳቸሁት ብቻ subscribe አድርጉልኝ አመሰግናለሁ።

    • @musseandemichael2619
      @musseandemichael2619 4 ปีที่แล้ว

      😃😀😀😃

    • @zakeyakedir9659
      @zakeyakedir9659 4 ปีที่แล้ว

      Hulat madosha kkk

  • @eferemkashun1501
    @eferemkashun1501 3 ปีที่แล้ว +2

    ደሬ የኔ ምርጥ እንወድካለን አንተ የሳቅ ንጉስ ምንም ብትል እኮ ያምርብካል ይጣፍጥልክ እድሜና ጤና ይስጥል እሼ በርታልን ወንድማችን

  • @ውቢትቡታጀራውቢትቡታጀራ
    @ውቢትቡታጀራውቢትቡታጀራ 4 ปีที่แล้ว +32

    እሹ ደሬ ለኛ በተለይ አረብ አገር ለምንኔረው ከስትረስ ነፃ እንድንሁን የምታረጉት ጥረት በጣምነው ደስ የሚለው ደሬዬ ከልጅነቴ ጀምሮነው የምወድክ እረጅም እድሜ ይስጥክ እሹ አንተም እንደ ደረጀ ትልቅ ሰውነህ ኑርልን

  • @nunualemu8183
    @nunualemu8183 4 ปีที่แล้ว +5

    ደሬ አንተ ልዩ ነህ በጣም ነው ያሳከኝ እና ለአረብ አገር ሴቶች ያለክህን ክብር እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው የአረብ አገር ኑሮን አይቼዋለው ቀላል የማይባል ፈተና ነው ያለባቸው አይዞአችሁ እህት ወንድሞቼ የማያልፍ ነገር የለም የዛሬን አያርገውና ሶሪያ እንዴት ለምለም የነበረች አታክልቱ ተበልቶ የማይጠገብበት ምግባቸው ሳያቸው አዝናለው ሶስት አመት ኖሬባታለው ደሬ አስታወስከኝ እግዚአብሔር አምላክ እናት አገራችንን ጠብቅልን እሼ ቴንኪው አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ 🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @longride8875
    @longride8875 4 ปีที่แล้ว +38

    ደሬ ባጣም በጣም ነው ምወደው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን።

  • @bekalubewket3772
    @bekalubewket3772 4 ปีที่แล้ว +8

    እሸቱ ምርጥ አሳቂ ብቻ ሳይሆን ሳቂታም ነህ
    ኮሜዲያን ኮሚዲያንን ሲያስቅ ደስ ይላል ደሬ ይችላል
    የእውነት ምርጥ ኮሜዲያን ናችሁ ትችላላችሁ እናመሰግናለን

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera9928 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ተደነቅኩበደረጀ ጨዋታ:: እኔ ደረጀ እንደዚህ የበሰለ አስተዋይ ህይወትን በትክክል የተረዳ ትሁት ሰው መሆኑን አላውቅም ነበርኩ:: እኔና ባለቤቴ የታደልን ነን ይህንን ቁም ነገር ከእሱ ተምረናል:: ተባረክ ደረጀ እድሜህ ይጨምርልሀል ምክንያቱም ልበቅን እውነትን የምትናገር ሀገርህንና ወገንህን የምትወደናየምታከብር ሰው ስለሆነ እድሜህ ረጅም ነው::
    እኔ ቀልደኛ እንጂ ቀልደኛና ቁምነገረኛ መሆንክን አላውቅም ነበር:: ከአሁን በሁዋላየደርዳሬ ቲዮብ ደንበኛ እንሆናለን : እግዚአብሄር ከፈቀደ Portland Oregon ወይንም Seattle Washington ከመጣህ ፊት ነው የምቀመጠው:: ተባረክልኝ ወንድሜ::ሌላው ደግሞ እሸቱንም በጣም አደንቅሀለሁ በጣም በምታደርገው በጎ ተግባር ምሳሌ የህንክ ወጣት ሀገርህን የምትወድ ወገንህን የምትረዳ ሰው ስለሆንክ እደግ ተመንደግ እልሀለሁ:: የደረጀን ምክር በተግባር ካዋልክ ታድጋለህ ትወደዳለህ እንጂ አትጠላም:: በርታ አንዳንዴ የኦርቶዶክስን እምነት እንደግልህ እምነት ሳይሆን እንደሀገር ሀይማኖት ስትናገር እኔ ፕሮቴስታንት ኢትዮጵያ ሀገሬ እንዳይደለች አስመሰልክብኝ:: ቀዳማዊ ሀይለስላሴ የተናገሩት መሪ ቃል አለ::" ሀይማኖት የግል ሀገር የጋራ ነች" ያሉት ታላቅ አስተዋይ ቃልን አትርሳ:: ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ብቻ ከሆነ እኔም አርፌ እቀመጣለሁ::
    ግን እኔ ቂም አልያዝኩም እንድታድግና እንድትበረታ እመኛለሁ:: ደረጀ የማይቀልድባቸው ነገሮች ብሎ ከጠቀሳቸው ነገሮች መሀልሀይማኖት አንዱ ነው::
    በአጠቃላይ ግን የሚለያይ ስራ ንግግርም ሆነ ተግባር ሀገርንምይጎዳል ለአንተም ደስታ አይሰጥህምና ተጠንቀቅ:: በርታ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 ปีที่แล้ว +14

    የአረብ አገር ያሉ እህቶቻችን የስንቱን ደሀ እምባ ያፈሱ ጀግኖች ናቸው። እግዚአብሔር በጤናና በሰላም ጥብቆልን ለአገራቸው ያብቃልን በእውነት🙏

  • @danielhadish5252
    @danielhadish5252 4 ปีที่แล้ว +2

    እሼ የሚገርምና አዝናኝ ጊዜ ተሻጋሪ የሆነ ሰውና ስራውን ነው ያቀረብክልን እጅግ ተወዳጅ ሰው ነው ስሙን እንኳን በሙሉ አፌ ልጠራው የሚከብድ አንተ እንዳልከው የኮመዲ ንጉስ ነውና እድሜና ጤና ይስጠው ነጻነት ወርቅነህንም ክበበው ገዳን የመሰሉ ኮመዲያንና ሞዴል ሊሆኑ ይችላሉ የምትላቸውን ይዘህልን ብቅ በልልን አመሰግናለሁ

  • @harlove2985
    @harlove2985 4 ปีที่แล้ว +28

    ደርዬ እውነት ብለሀል አረብ አገር ያሉት ኢትዮጲያን እግዚአብሄር ያሰባቸው እሼ ደሬን በማቅረብህ በጣም ደስ በሎኛል ደሬ ምርጥ ሰው እድሜ ይሰጥህ

  • @አልሚዩቱብ
    @አልሚዩቱብ 4 ปีที่แล้ว +44

    ደሬ አላሕ እድሜሕን እረጅም ያድረግልህ

  • @selammuaz5651
    @selammuaz5651 4 ปีที่แล้ว +26

    እናመሰግናለን ስላረብ ሀገር ስላነሳቺሁ. በጣም ነው የምናያቺሁ ልክ ነው ፈጣሪ ያክራቺሁ

  • @mimidemisse3658
    @mimidemisse3658 2 ปีที่แล้ว +6

    የሰፈሬ ልጅ እረስቶኛል ይሄኔ , ሀብቴ እና ደሬ ትምህርት ቤት ስንሄድ ሁለቱ ሁልጊዜ አብረው ነበር የማያቸው , አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ ምን አይነት ቆንጆ ጊዜ ነው 💚💛💖🌼🌻🌼🌻🌼🌻

  • @sunnytheplantmum8373
    @sunnytheplantmum8373 4 ปีที่แล้ว +8

    እኔ አላምንም ኮሜዲያን እሸቱን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየውት ግን በጣም ምርጥ ልጅ ነው በርታልን !!!!
    ታላቁ አባታችን ደርዬ በጣም አስለቀስከኝ ሰማዕቱን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 4 ปีที่แล้ว +5

    ደሬ ሁሌም ሰላምህ ይብዛ እረጅም እድሜ ይስጥህ ተሼ ጥሩ እንግዳ ለምትጋብዝልን እናመሰግናለን💚💛❤🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤

  • @ኢትዮለዘላለምትሳቅአገሬው
    @ኢትዮለዘላለምትሳቅአገሬው 4 ปีที่แล้ว +45

    እሼ ለአርብ አገር ሴት ያለህን ክብር ሳላደቅ አልፍ እሰኪ እሼን አመስግኑልኝ በላይክ

    • @truepath67
      @truepath67 4 ปีที่แล้ว

      Ayt neger nesh....

    • @zenzmta8318
      @zenzmta8318 4 ปีที่แล้ว

      @@truepath67men taregese

  • @Yafet88
    @Yafet88 4 ปีที่แล้ว +4

    የበቅሎቤቱ ና የሸጎሌው ፍንዳታ መቼም በህይወቴ የማልረሳው የደነገጥኩበት ድንጋጤ ነው ደሬ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 ปีที่แล้ว +2

    ደርዬ ደርዳርዬ አሁንም ርጅም እድሜ ከጤና ጋር ባይህ ባይህ የማትስለቸኝ የምትናገርው ሁሉ ልክ እንደሚወዱት ክላሲካል የሚስማ ንው በጣም ቃላት ያጥርኛል የምትቀልደውማ ተወው የከፍኝን ሁሉ ንው የምርሳው👏🏽

  • @ayniegach3169
    @ayniegach3169 4 ปีที่แล้ว +38

    ደሬ በደንብ ያረብ አገሯን ሴት ተረድታችዋል እሼቱ ያቀረብከው አሳብ👍👍👍👍👍ከጎናችን ስለሆናችው🙊🙊🙊🙊🙊

  • @ayniegach3169
    @ayniegach3169 4 ปีที่แล้ว +31

    የምናከብርክ የምናደንቅክ ወንድማችን ደሬ ያለንበትን ችግር ለሚድያ ሰለገለፅክልን እናመሰግንሃለን 2 ታችሁንም እናከብራችዋለለን🙊🙊🙊🙊🙊 ላገራችን መሬት ያብቃን በጤና

  • @melakubirhanu199
    @melakubirhanu199 2 ปีที่แล้ว +1

    ደርዬ አሁንም አንደኛ ነህ

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu2870 4 ปีที่แล้ว +8

    ስለ አረብ ሀገራት ስላሉ ያወራችውት በጣም ውስጤን ነክቶታል😭😭😭😭😭😭😭😭. በተረፈ አሪፍ ነው ደርየ አሹ ውድድድ

  • @ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ
    @ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ 2 ปีที่แล้ว +3

    እሼ እናመሰግናለን ደሬ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ኑሩልን የደስታ ምንጮቻችን

  • @merimadenboba170
    @merimadenboba170 4 ปีที่แล้ว +4

    እጅግ በጣም ደስ ይላል ይመቻቹ ለሚገባው ቀልዱ ትምህርት አዟል ነው እናንተ ሰውን ስታዝነኑ ሳቅ ብቻ ሳይሆን ቁምነገር እዛ ውስጥ አለ

  • @مكيةمنإثيوبيا
    @مكيةمنإثيوبيا 4 ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ ደረጀ ምርጥ ስው ምርጥኢትዩጵያዊነው አላህ በሶሪያ ያሉ ሙስሊም ወንድሞቻችንን አላህነሰሩንይስጣቸውያረብብብ

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 4 ปีที่แล้ว +2

    እሸ ይህንን ምኞትህን እግዚአብሄር ያሳካልህ እንደማይህ በጣም ሩህሩህ ትመስለኛለህ ይህንን ልብህን አይቀይርብህ❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @አሽራፍሁሴን
    @አሽራፍሁሴን 4 ปีที่แล้ว +4

    ደሬ ና እሼ ስለ አረብ አገር ስላነሳቹ በጣም እናመሰግናለን የኢትዮጵያ ዩትፐሮች ብዙ ተመላቾች አረብ አገር ነው ሁላቸውም ማመስገን አለባቸው

  • @user-Godolias
    @user-Godolias 4 ปีที่แล้ว +1

    ደሬ ገራሚ ሰው

  • @zeenathdawood2202
    @zeenathdawood2202 2 ปีที่แล้ว +1

    እሸቱ ሳዉድ ቢትመጣ ብዙ አድናቂ አለህ እኔንጨምሮ በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
    @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ 4 ปีที่แล้ว +4

    እረዥም እድሜ ለአንተ ደርዬ የምወድህ
    ወይኔ በሳቅ ገደልከኝ
    እሼ ትልቅ ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @philimonmekonen7314
    @philimonmekonen7314 4 ปีที่แล้ว +2

    ደሬ እረጂም እድመ ከተና ጋ ይስትህ ቅን ነህ ደግ ሰው ትክክለኛው እትዮጵያዊ እሸ እናመሰግናለን የህን የመሰለ ትልቅ ሰው ስላከረብክልን

  • @alexdefeatntds
    @alexdefeatntds 2 ปีที่แล้ว +9

    ፈጣሪ በአንድነት ያቁመን፤ኢትዮጵያን ይጠብቅልን!🇪🇹

  • @hayatfahad4540
    @hayatfahad4540 2 ปีที่แล้ว +1

    ደሬ እረጅም እድሜ ይስጥሕ ያግዜ ናፈቀን

  • @ehetnesheberhunbekele8102
    @ehetnesheberhunbekele8102 2 ปีที่แล้ว +1

    ደሬ እደለኛ ነህ ምድራዊቷን እየሩሳሌምን አየህ እግዚአብሄር ይወድሃል፣

  • @hananyet5860
    @hananyet5860 4 ปีที่แล้ว +1

    ደሬ የኮሚዲው ንጉስ ! እሼ ስለ አገርህ ስለ አንድነት ያለህ ነገር በጣም ደስ ይላል ! ተባረኩ!

  • @asdrhr7273
    @asdrhr7273 3 ปีที่แล้ว +1

    እረ በሳቅ ገደለኝ

  • @yonasgetachew7075
    @yonasgetachew7075 4 ปีที่แล้ว +1

    ደርዬ ምርጥ ታሪክህን ነው ያጫወትከን ፈጣሪ ጤና ና እድሜ ይስጥህ ልጅህም እድግ ብሎ ለወግ ለማእረግ ይብቃልህ አሜን እሼ ወንድማችን በጣም እመሰግናለሁ በርታ;;

  • @SaraSara-nx8tp
    @SaraSara-nx8tp 4 ปีที่แล้ว +1

    ደሬ በጣም ልክ ነህ እሺ ሰከፈኝ ሲጨቀኝ ሰራ ሲበዛብኝ ባጠቃላይ ሁሎነገሬን የምረሳብክ የምታሰቀኝም የምታዚናናኝም ልጅ ነክ ባገኝህ ብዙ ነገር የማጫዉት ልጅ ነክ ህይወቴ ያለናተ ባዶ ነች ከፈጣሬ በታች ሁለታችሁንም በጣም አከብራችዋለዉ ፈጣሬ ያሰባችሁትን አሳክቶ ሳዉዴ እሬያድ ከመጣችሁ የመጀመሬያ ተመልካች እደምሆን ቃል ገባለዉ

  • @toybaahmed4742
    @toybaahmed4742 2 ปีที่แล้ว +1

    ወልደህ እየው አይደለም ወልደህ ቅመሰው ነው የሚባለው ሀሀ ሠላማችሁ ይብዛ

  • @ehetnesheberhunbekele8102
    @ehetnesheberhunbekele8102 2 ปีที่แล้ว

    እሸ አንተ የተባረክ ልጅ እደግ ተመንደግ ፀጋህ ይብዛልህ ስራህ ሁሉ ይሳካልህ አንተ አስተዋይ ልጅ፣

  • @tegegnetesfa6530
    @tegegnetesfa6530 2 ปีที่แล้ว +1

    ቁጥር 3ይጨመር ደሬእና እሸቱ በጣምየምወዳችው ኑርልን

  • @wazemaashenafi2644
    @wazemaashenafi2644 4 ปีที่แล้ว

    Betam yigermal ye areb hager lijochi yeteredachubet menged tankyou dere na eshe geta eyesus yibarkachu

  • @TheDefersha
    @TheDefersha 4 ปีที่แล้ว +27

    You two guys will bring a huge impact in our society. You have a Big Heart and Great Ideas to my generation in all age groups.

  • @kamiabyssinia5775
    @kamiabyssinia5775 4 ปีที่แล้ว +17

    እናመሰግናለን አረብ ሀገር ላሉ ሴቶች ያላቹ አመለካከት በጣም ደስ የሚል ነው

  • @tiruworkhailu2775
    @tiruworkhailu2775 4 ปีที่แล้ว +1

    እሼ በርታ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ትጥራለህ ትደክማለህና እግዚአብሔር የድካምህን ዋጋ ይክፈልህ።

  • @elihamezedin4671
    @elihamezedin4671 3 ปีที่แล้ว +2

    ስላስታወሳቹን እናመሠግናለን ፈጣሪ ያስባቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለዘላለም ትሳቅ

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 4 ปีที่แล้ว +7

    ደሬ አሜን ላገራችን ያብቃን

  • @Nati-yb5ff
    @Nati-yb5ff 2 ปีที่แล้ว +1

    ደሬና እሼዬ እናመሰግናለን ንጹህ ኢትዮጵያን ኑሩልን በርቱልን።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ6ነ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ6ነ 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም 😭😭😭 ስላሠባችሁልን እናመሠግን አለን ድንቆቻችን እንወዳችሁ አለን 💚💛❤️

  • @shewa8006
    @shewa8006 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ደሬ ምን አይነት ድንቅ ሰው እቀረብክ እሼ ዘና አደረከን

  • @emebetabebe3331
    @emebetabebe3331 4 ปีที่แล้ว

    ደሬ ሰላምህ ይብዛልህ ሳቅ ናፍቆኝ ነበር የሳቅ ናፍቆቱን ተወጣሁት ዕድሜህን ያርዝመው እሸቱም ታላላቆህን በማቅረብህ አመሰግናለሁ፡

  • @lulatube5109
    @lulatube5109 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እንወድሀለን ደሬ ስሜታችንን ስለተረዳክ ተባረክ

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ
    @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሠግናለን በእውነት መጥታችሁ ስለአረጋችሁት ነው. እኛ በዚህ ስለምታዝናኑን ደስስይለናል በእውነት እናመሠግናለን!!

  • @Yafet88
    @Yafet88 4 ปีที่แล้ว +7

    እሼ እና ደሬ እውነት ነው የናንተ ተመልካቾች በብዛት ሀረብ አገር ያለን ሰዎችና ነን ሀሳባችሁን ፈጣሪ ያሳካላቹ

    • @fatihaali389
      @fatihaali389 2 ปีที่แล้ว

      Wellahi ewnte new mine enesu becha wede hulunm enga nan yeminawe

  • @lema9174
    @lema9174 4 ปีที่แล้ว +5

    ደረጀ፣እና፣እሸቱ፣ስወዳችሁ፣እዳፈችሁ፣ሁልን፣ያሳካልን፣ሰላማችሁይብዛ፣አገራችን፣ሰላም፣ትሁን

  • @memememe-hm3cd
    @memememe-hm3cd 4 ปีที่แล้ว +1

    Gne. Dra. Btame. Adnke. Nane. 🙌

  • @shamblefentawe3690
    @shamblefentawe3690 2 ปีที่แล้ว +1

    ደረጀ ምርጥ ሰው

  • @worteyvorkey8738
    @worteyvorkey8738 2 ปีที่แล้ว +1

    የሀርብ አገር ሴት ነት የምታየው በብዛት እውነት ነው ወድማችን 🙏ክበርልን እሼ ዲኪቱብ ያስርሳናል የመዳምን ጩህት በርታልን 🙏❤️

  • @genetgenet8862
    @genetgenet8862 2 ปีที่แล้ว +1

    አማን ዱርዬ።

  • @fremeb3115
    @fremeb3115 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ በዚህ ጊዜ እንዲህ መሳቅ ነበር ያማረኝ እድሜ ለደሬ ምስጋና ላንተ እሼ

  • @jubaluba1532
    @jubaluba1532 4 ปีที่แล้ว +1

    ደሬ ታላቅ ሰው ሰው አክባሪ ክብር ምስጋና ይድረስህ።

  • @bestelotkebede68
    @bestelotkebede68 4 ปีที่แล้ว +7

    ደሬ ሰላምክ ብዝት ይበልልን እኛን ስደተኞችን ስላሰብከን

  • @ahmedsettegn9367
    @ahmedsettegn9367 4 ปีที่แล้ว +2

    It’s absolutely true Dereje. I cried the way you did. May you live long so you could see your unification message come true. God bless you.
    And God, almighty keep us undivided. Almighty God, make us refrain from fighting one another..🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️

    • @elphineshenaro32
      @elphineshenaro32 4 ปีที่แล้ว

      Selamaco bezet yeblileg beser ytoxeron aymeroyn fet argacolig❤️❤️😂😂❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘

  • @haymiyemariyamlji1109
    @haymiyemariyamlji1109 4 ปีที่แล้ว

    በስመአብ በእውነት እስካሁን ከፍቶኝ ብዙ ያለቀስኩት አለ ብዙ ብሶት አሉ ወንድም ድርብ በእውነት እንጃ ስደት እፍፍፍፍፍፍ በእውነት ከልቡ እደት እኔ እጃ ብቻ አይይይይ

  • @bezamoges6310
    @bezamoges6310 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ ሁለታችሁንም በጣም እወዳችኋለዉ

  • @mimidemisse3658
    @mimidemisse3658 2 ปีที่แล้ว +5

    እባካችሁን USA Las Vegas ኑ ሁለታችሁም , አቤት ስትናፍቁ በናታችሁ 😭😭😭💖💖💖

  • @nigushilufabay798
    @nigushilufabay798 4 ปีที่แล้ว +4

    ቀናችንን ስላሳመራችሁልን ለሁለታችሁም በጣም እናመሰግናለን።
    ሰላማችሁ ብዝት ይበል።
    ኢትዮጵያ ትቅደም።

  • @arohiyesedk446
    @arohiyesedk446 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ስለተረዳችሁን በጣም እናመሰግናለን ምርጥ የሀገሬ ልጆች ውድድድድድ በማያልቀው ፍቅር ኑሩልኝ

  • @erahmayimer7548
    @erahmayimer7548 4 ปีที่แล้ว +1

    ደርየ ያረብ ሀገርን እህቶች በደንብ ተረድተኸናል ኢንሻአላህ ለሀገራችን እንበቃለን

  • @ቤቲውሎየዋቤቲወሎየዋ
    @ቤቲውሎየዋቤቲወሎየዋ 4 ปีที่แล้ว +8

    እሼ በመሳቂ ብዛት ሆደን አሳመምከኝ ወይኔ በሄውቴ እንደዛሬው ስቂ አለቅም ስላማችሁ ይብዛልኝ

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 4 ปีที่แล้ว +2

    እሸቱ መልካም ወንድማችን ኑሩልን የኔ ደጎች ከልብ ነው እምናመሰግነው

  • @babyman2310
    @babyman2310 ปีที่แล้ว +1

    ደርዬ አባቴ

  • @haraghh2356
    @haraghh2356 4 ปีที่แล้ว +1

    ደሬ ፈጣሪ አምላክ እድሜ እና ጤና ይሥጥህ ደሥ እምትል ሠዉ

  • @nuraynin
    @nuraynin 4 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ታዝናናላቹ ጥሩ ፕሮግራም ነው በዚሁ ቀጥሉበት 👏👏👏👏

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 4 ปีที่แล้ว +1

    ደሬ ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥህ አባቴ
    ሰለ አረብ ሀገር ሴት ያልክው ሁሉ ትክክል ነው እናመሰግናለን ❤
    እሼ በርታልን ❤

  • @sosikebede1406
    @sosikebede1406 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ድሬ ና እሼ በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ ሰለስደተኞስ የተናገራችሁት ነገር ልብ ይነካል ፈጣሪ ያክብርልን ተሼ የኔ ሩህሩህ❤️❤️

  • @arohiyesedk446
    @arohiyesedk446 4 ปีที่แล้ว +1

    ደሬ ኮይት መጥተህ ሳላይህ በመመለስህ ቅር ቢለኝም ሀገሬ ስገባ አንተንና እሼን ማየት እፈልጋለህ በጣም አደንቃችኋለሁ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ

  • @dawitayinalem5293
    @dawitayinalem5293 4 ปีที่แล้ว

    Eshituachen betam enkberhaln kante bezu entbkalne betlye hagern ande yamarge sera lay besera mn yakel endmskalgi yetygal.. bertaln

  • @sadasoso9459
    @sadasoso9459 4 ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ ደሬ ምርጥ ሰው ነህ እሼም

  • @mayamelaku6768
    @mayamelaku6768 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ሁለት ምርጥ ሰዎች ባይሳካም ሀሳባችሁ ይበቃል እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @lizaddisberhe7234
    @lizaddisberhe7234 4 ปีที่แล้ว +12

    Deryea Eritrean we love ❤️ guys

  • @እኔኢትዮጵያዊትሴትነኝ
    @እኔኢትዮጵያዊትሴትነኝ 4 ปีที่แล้ว

    ደርየ እና እሽ እንወደችሃለን ካለንበት ድርስ ብትመጡ ደስ ይለናል በተለይ አርብ አገር ስውዲ ብትመጡልን ደስ ይለናል በአርብ አገር ላለን ትውልደ ኢትዩጵያዊያን ለመላካም ሀሳባችሁ እናመስግናለን

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 4 ปีที่แล้ว +1

    ደሪ ግርም ሰው እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @hirutaddisu2941
    @hirutaddisu2941 4 ปีที่แล้ว +1

    ደሬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብሮ ይስጥልን

  • @workeneshbogale236
    @workeneshbogale236 4 ปีที่แล้ว +2

    ደርዬ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ!

  • @liyatube754
    @liyatube754 4 ปีที่แล้ว +2

    ደሬ በጣም በጣም ነው የማደንቅንህ ትችላለህ!!!

  • @bernabasmuller6455
    @bernabasmuller6455 4 ปีที่แล้ว

    wow ye ewonet swodachu bests, Eshetu sle emboch yetenakerkewo hasab creative neh

  • @የጃኔክሳውዴ
    @የጃኔክሳውዴ 2 ปีที่แล้ว

    ሀረብ ሀገር ላለነው ያቀርባችሁት ሀሳብ በጣም ሀሪፍ ነው እዲሳካ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @لتانل-ر7ك
    @لتانل-ر7ك 4 ปีที่แล้ว +1

    ደሬ እሸቱ በጣም ነው ያዝናናችሁን እናመሰግናለን

  • @tedrosseyoum4826
    @tedrosseyoum4826 4 ปีที่แล้ว +3

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏 ደርዪ እና ኣሹ እንወዳችሗለን ...ደሬ የሰፈሬ ልጅ በቀበሌ ቲቪ በ 120 ፕሮግራም ስቀናል እናመሰግናለን

  • @yerusbelete8370
    @yerusbelete8370 4 ปีที่แล้ว +2

    እናት አድናት ደረጃ በጣም እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏

  • @samerahsamerah
    @samerahsamerah 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን አረብ አገር ያለነውን በማስታወስችሁ

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 2 ปีที่แล้ว +1

    እሼ ምርጥ ልጅ ደረጀ ምርጥ አባት ደስ ስትሉ

  • @arayaferede1298
    @arayaferede1298 4 ปีที่แล้ว +5

    እውነት እውነት ነውና ፈጣሪ የሀሳባቹን ቁልቢ ገብሬል የሀሳባቹን ያሳካላቹ

  • @tsiontilahun3669
    @tsiontilahun3669 4 ปีที่แล้ว +2

    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። ዮሃንስ ወንጌል 3፡16-18 ይህን መልእክት የምታዩ ሁላችሁ የዚች ጠፊ አለም ነገር ሊጠቀለል ጥቂት ብቻ ነው የቀረው ከሚመጣው የዘላለም ፍርድ ለማምለጥ ብቸኛው መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስን ማመን ነው በእርሱ በቀር ካልሆነ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግስት መግባት የለም እርሱ እውነት ሕይወት መንገድም ነው እና፡፡ ንስሀ ግቡ ያለማንም እርዳታ በቀጥታ ወደ እግዚአብሔር የመቅረብ እድልና ድፍረት አላችሁ እርሱ ሀጢያታችንን ሁሉ ተሸክሞ ስለ እኔ እና እናንተ ሞቷል በሞቱ ደግሞ ህያዋን አድርጎናል፡፡ ኢየሱስ ይወዳችºል ለዚህ ጌታ ራሳችሁን ስጡት ከዘላለም ሞት ማምለጥ ይህንላችºል:: ኢየሱስ እርሱ ለነፍስም ለስጋም እረፍትን የሚሰጥ ብቸኛ አዳኝ ነው መዳን በሌላ በማንም የለም ወደዚህ ክቡር ስም ኑ በፍቅር ይጠራችºል፡፡

  • @muhammadsuhal2165
    @muhammadsuhal2165 4 ปีที่แล้ว

    ምን ላርጋችሁ አኔ በጣም አለቀስኩ ክቡር ወንድሞች እናንተ ጀግና ናችሁ ።አትሌቶችን እና ስለኢትዮጵያ ያወራችሁት ሁሉ ውስጤን ነካው

  • @almeshey6262
    @almeshey6262 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ደሬ ጭንቀታችንን ስለተረዳህልን ከልብ እናመሰግናቹሀለን ሁለታችሁን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @ኩኬለሽማአርያምመፅናኛየ
    @ኩኬለሽማአርያምመፅናኛየ 4 ปีที่แล้ว +1

    የኛን ችግር የተረዳህ አንተ ነህ ደሬ

  • @leyuyeshiadane9360
    @leyuyeshiadane9360 3 ปีที่แล้ว

    የኛ አሳቢ እሼየ ክበርልን ደሬ ምርጥ ሰው ፈጣሪ በሀገራችን ይሰብስበን

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 ปีที่แล้ว +9

    ኧረ የቦክሱ ገደለኝኝኝኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኡኡኡኡኡ አይደሬ የእዉነት ታስቃለህ😂😂😂😂😂😂