Well at this time so much confusions , heart etching to see this young Ethiopian man with the head of (I am Ethiopian) make me proud and gives so much hopes for our country , God Blessed him with all his desires ❤
It is a good show. Actually a person can have more than one passion. I have 3major passions which I have studied. To this date, I work with all 3 and am happy. Just saying since you mentioned limited passion. Show is perfect thank you😊
Being a pilot my self , I appreciate your achievements. Having said that, I would like to add one more thing that bothers me every time I here from my fellow country men and women. Please stop saying we are the best. In history we never been the lead but I believe we were amongst the best. But now that is just the story of the past. There is a whole lot to learn from others. There are both good and bad things to take from. We should focus on grasping the good and leave the worst.That way we will couch up with the rest of the. If we say we have nothing to learn from others, will leave us behind.
Telling yourself you are the best and you were the best will make you strive to make the current time as great as possible. Our history is best, best, best.
@@TruthEz the media makes a big deal out of ordinary people, it's like the standard is being lowered people go on tv without adequate research and talk confidently, it's like confidence is the new smart or talent
እውቀት, ቁመና, ወጣትነት, መረጋጋት ሁሉን ያደለው ልጅ ነው በሀገሬ ፖይለቶች በጣም ከሚኮሩት ውስጥ ነኝ ግርማ ሞገስ ከሚስጠው ልብሳቸው ጋር ሲጎማለሉ ማየት ያኮራል ጎበዝ ልጅ ነህ ከነመላው ቤተስብህ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾❤️🇪🇹
እንደነዚህ አይነት ሰዎች ናቸው አለማችንን በትክክል የሚያኮሯት። ይህን ወጣት እግዚሐብሄር ይጠብቀው ከነቤተሰቡ።
ሁለተኛ አመት የአርክቴክት ተማሪ ነኝ አንተ የፃፍካቸው ታሪኮች ዛሬ ለመድረሴ ትልቅ ሚና አላቸው እና በጣም አመሰግናለው ለንተ ትልቅ ክብር አና አድናቆት አለኝ በርታልን ወንድሜ
Este legham endenemarebet ketsefachew dirsetoche negeren
እግዚያብሔር,እንደናንተ አይነቱን በአለምላይ,በኢትዮጵያ እምድር ላይ ያብዛልን!🙏🏾
✌🏽🕊️👍🏽🫶🏽
ዋው ይገባሃል ጠንካራ እሩሩህ መልካም ታማኝ ድንቅ ወጣት ነህ እግዚያብሄር ፊቱን ያብራልህ
እንዴት መባረክ ነው በዚህ ዘመን ውንድሜ ጌታ በደሙ ይሽፍንህ ትልቅ ስው ወላጆችህም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ይነሱም ውጤት ነው ለልጆቼ ጥሩ ምሣሌ ሆነሀል እነሱም እንዳንተ እንዲባረኩ እፀልያለው እረዝም እድሜ ከጤና እመኛለው
ይችን ኮመት የምታነሁ በሙሉ ሰላማችሁን ያብዛልኝ አገራችን ሰላም ያድርግልን❤❤
አሚን ብቅ ጐራበሉና አበረታቱኝ እሕት ወንድሞቸ
እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እደግልን።
አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅ ጀግናው አላህ ከዚህ የበለጠ ከፍ ያድርግ ጀግናችን 🤲🤲🤲
ሁሌ ረመሀይ ምን ማለት እንደሆነ አስብ ነበር ለካ እንዲ ድንቅ ትርጉም ነው ያለው እናመሰግናለን በአቅምህ ትውልዱን ለማዳን እየሰራህ ስለሆነ ❤❤
እውነትም ረምሀይ፣ ዕውቀት ከዕርጋታ ጋር በጣም ደስ ይላል ።
አሰና ሽኾር ወዱ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ እንደዚህ ዓይነት ሰዎች ለስጠን እንዱሁም ክብር ወልደው ላሳደጉህ ቤተስብ እንኻን ደስ አላቹሁ
ዋው ተባረክ እግዚአብሔር አሁንም ጥበብን አብዝቶ ይስጥህ
በጣም የምትገርም ጀግና ሰውነህ ይሄ የመጀመሪያህ ነው ❤❤
ተባረክ ልጄ እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቅህ።ኢትዮጵያዊ ትህትናህ ደስ ይላል።
የመዳምቅመሞችየምንመላለስበትነው እናንተ ጌታይርዳቹ በየሱስም ይጠብቃቹ ጌታ❤🎉
የምንመላለሰበት አልሸ ባጃጅ ነው ጉረኛ ነሸ
ረሙ(ኤፍሬም) በዚህ መልኩ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል የልብህን መሻት አምላክ ይፈጽምልህ
ረሙ እንዴት ኤንደምወድህ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏 አብሶ የዩንቨርስቲ ታሪክ ላይ በጣም ደስ የሚል ነበር ምናለ መፃፉን ብትለቅልን 😍😍😍 ስላየዉህ ደስ ብሎኛል ጎበዝ ጠንካራ ሰዉ ነህ
ማሸአላህ የሚገርም ወጣት አላህ ይጠብቅህ የኢቶጳ እቁ
የኢትዮጵያ ✅
የኢቶጳ ❌
ዋው! እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር እስከመጨረሻው ካንተ ጋር ይሁን ተባረክ ጀግና!
ላይክ ማድረግ ጎጅ ባህል ሆነደ😳😳👍👍👍👍ላይክ አድርጓቸው
Well at this time so much confusions , heart etching to see this young Ethiopian man with the head of (I am Ethiopian) make me proud and gives so much hopes for our country , God Blessed him with all his desires ❤
ደስስስ ሲል ድምፅህ እና አይናፏፋነትህ ደስስስ ይላል
Very matured ! I am very impressed by Ephrem ! God bless 👏🏼👏🏼👏🏼
ኢትዮጵያውያን ከአለም ህዝብ ጋር የሚወዳደሩ ስንት ሙሁር አላት እግዚአብሔር ይጨምርልህ ❤
እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርልህ ወንድሜ
እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልህ ይጨምርልህ ወድሜ😍😍
Pls write Amharic languge properly !!
በጣም ጎበዝ ነክ እግዚአብሔር ያሰብከው ያሳካል
ኤፊ ጀግናው,ታታሪው ወንድሜ ጓደኛዬ ስላየሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ MK ያሳለፍናቸውን ግዜያቶች መቼም አልረሳቸውም።
Wow you are intelligent ,handsome, talented person God bless
የተሰጠህ ስም የሚመጥንህ ነው። ጅግና ወዲ ጀጋኑ i am really proud of you.
Gentle man wish you long life with peace and prosperity . God bless you and protect you on his Grace.
Thank you Ephrem. You are a good model. God bless you.
እግዚአብሔር ይጥብቅ ውንድሜ 🙏🙏🙏
ጌችዬ በጣም እንወድሃለን በርታ
ጉበዝ በርታ የባለብዙ ተስጦ ባለቤት መሆን በጣም ደስ ይላል አድናቂ ህ ነን
እርጋታህ ይጨምርልህ አዲናቂህ ነኝ
ኤፊ የሰፈሬ ልጅ በርታ ከረጅም ጊዜ በዋላ ነው ያየውክ በርታ
እግዚአብሔር ይጠብቅ ኑር
ዋው ያሰብከው ይሁንልህ ደስ ይላል
ረምሀይ its my brather son name. He is 3 years old. Thanks for the meaning of the name. Respect🙏
ጋዜጠኛ ከማይደርስበት ቦታ ይቀመጥ የተባለው ልጅ !!
አሁን ጥሩ ሥራ እየሠራ ነው።
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅክ
በጣም ጀግና ወጣት
It is a good show. Actually a person can have more than one passion. I have 3major passions which I have studied. To this date, I work with all 3 and am happy. Just saying since you mentioned limited passion. Show is perfect thank you😊
selame ktena k edme gar👍
Being a pilot my self , I appreciate your achievements. Having said that, I would like to add one more thing that bothers me every time I here from my fellow country men and women. Please stop saying we are the best. In history we never been the lead but I believe we were amongst the best. But now that is just the story of the past. There is a whole lot to learn from others. There are both good and bad things to take from. We should focus on grasping the good and leave the worst.That way we will couch up with the rest of the. If we say we have nothing to learn from others, will leave us behind.
Telling yourself you are the best and you were the best will make you strive to make the current time as great as possible. Our history is best, best, best.
Fetari ytebkh
Egziabher yatebahke wodemchan
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
So proud of you
እዉነት ነዉ ግን የዉጭዉ ሰላቢወች አይመቻቸውም የእኛን ህዝብ ስልጣኔ ይክዱታል የግብጽ ና የሕንድ ን ነው የሚያደንቁት።ስልጡን ከሆንን መገዳደልን እናቁም እናሸንፍ።አለበዚያ ወሬ ብቻ ነው።።
Great!!
ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ
I thing the name of the king was 'ሮምሃይ' not 'ረምሃይ'
ለካ እንዲህም ሟልቶ ይሰጣል ከመልክ እስከ ሁሉም ብቻ ከአይን ያውጣህ ወንድሜ
Keep it up👌
ዋዋዋዋዋዋ ኦሮሞ ውች ጠንካራና ችው
እንዲህ ያለው ነበር አነቃቂ መሆን የነበረበት
እኛ እኮ የተቸገርነው ለራሳቸው መንቃት እየተገባቸው ሳይነቁ እናንቃችሁ በሚሉ ፍጥረታት ነው
Remehay ❤ Silayehuh betam ds blognal 🙂
Pls ye social media Accountun link post argulgn 🙏
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
✨✨✨✨✨✨✨✨ Remu✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ይገርማል እኔም ልክ እንዳንተ አጋጥሞኛል እያበርርኩ
Kkkk በይ ጥንቃቄ በራስሽ ከደነገጥሽ ሌላ እጅ ብታይ ምን እንደምትሆኝ አሰብሁት
Really ??
@@eliaskebede547 Really
አንድ በረራ ላይ ነበራችሁ መሰለኝ።
@@TruthEz እኔ እኮ የማበረው ባጃጅ ነው
በጣም ማስተዋል ነው
አርድ የትዝታ ቦታ ነው፥ሰዋ እኔም ነበርኩ ሲኦል ነው #ኮሞሮስ
Eriema bexam naw mewdeh bro
ትልቅ ሠዉ
❤❤❤ ጀግና
Efi egziabher amlak kezih belay yibarkh degmo yigebahal cos sibeza tenkara sew neh
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
Owwwwww remu
Silayewuh desblognal ❤❤❤❤ EGZIABHER YIMESGEN muluteninetin yadililgn wendime bicha kal yelegnm
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
Wowwwww super genius
Remuye ygebahal betam akebrhalew
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
Zik bilo Sukun siyatseda Ayehut Ejig Tihut Newu Berta...
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
ትለያለህ ረሙ
Wow brother berta kezihem belayee ewuqetun yechmeleh❤❤❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
Anbesa 👍👍❤️
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
Wow😮
Gobez berta kezih belay kante enetebekalen.
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
😍😍😍👍👍👍
Ewunet new
Berta gobeze
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
Please ye social media wen link
Betagarun
እኔ ነበርኩ ሽንት ቤት አጣቢ ሁኘ ቀረሁ አይ ሥደት😢😢😢😢
Ayizoshi! kezi bewalam iko menesat yichalali
@@hozitube9008 አይ ዛሬማ ተሥፋ ቆርጨ የምወደውን ትምህርቴን እንድጠላው አርገውኛል
ለምን? የኔ እናት በህይወት እስካለሽ እስካልሞትሽ ድረስ ዛሬማ ሚባል መጨረሻ የለም! ምናልባት ከምትኖሪው ግማሹ ላይ ይሆናል ያለሺው! ስለተሳካልሽ ስላልተሳካልሽ ሳይሆን ትክክለኛው አስቸሳሰብ ይህ ነው ታረሚ! ቢከብድም ግን ዛሬ የመጨረሻ አይደለም ብለሽ ለራስሽ ደጋግመሽ ንገሪው!
@@hozitube9008 ያ እኮ እሚሆነው ወደ ህልምህ የሚያሥኬድ ምንገድ ሥጀምር ነው እኔ እና ህልሜ ፍየል ወድህ ቅዝምዝም ወዳ ሆነናል
Waw
🙏🙏🙏🙏🙏
በአውሮፕላን ውስጥ የፕሮፌሰሮች ቡድን ተጋብዘው ተቀምጠዋል። በሩ ተዘጋ አውሮፕላኑም ሊነሳ ስል በድምጽ ማጉያ ለሁሉም ፕሮፌሰሮች :- ይህ አውሮፕላን የተሰራው በተማሪዎቻቸው እንደሆነ ተነገራቸው። ሁሉም ፕሮፌሰሮች በሚገርም ሁኔታ ለማምለጥ እና በራሳቸው ለመትረፍ እየሞከሩ ወደ አውሮፕላኑ በር ሮጡ። አንድ ፕሮፌሰር ግን በብዙ መተማመንና መረጋጋት በወንበሩ ላይ ተቀምጧል።
አንድ ሰውም ተጠግቶት ለምን ከአውሮፕላኑ እንዳማያመልጥ እና እንዳልሮጠ ጠየቀው።
ፕሮፌሰሩ በልቤ ሙሉነት መለሱ:- "ተማሪዎቻችን ናቸውኮ ይሄማ እንደት ይጠፋኛል!"
የሚቀጥለው ጥያቄ:- በሚገባ እንዳስተማርካቸው እርግጠኛ ነህ ማለት ነው?
ፕሮፌሰሩ በጸጥታ መለሱ:- "እርግጠኛ ነኝ አውሮፕላኑ አይበርም"
Hahaaa
ena mesgelehne
❤❤❤❤
Jegna wetat keante bizu enamaralen
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
E/r yitebkh !
Ante letwld areaya yemthon Lij neh kalat yelegnm..
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
👍🙏🙏
ተቀጥረህ ስትሰራ የሰውህልም ነው የምታሳካው ያልከው እይጋጭም አቅጥጫዬን ቀየርኩ ብለህ መቀጠረህ??
💚💛❤
🥰🥰🥰
Endazy ayneta yatmarew wetatwchi etchine hager bemarawet
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@@TruthEz zam alarm dejtal dadabi kokobe fara
@@admasugetachew4684
🤔 ዳግም ስህተት ፦ ከ ሀ እስከ ፐ ባሉት ፊደላት በመጠቀም አስተያየቱ ይጻፍ።
bale bizu moya dinq wetat emnetih tenkara nw E/r yemitifera melikam sew nehi endant ayinetun yabizalin
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
Des yilal
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
i am the first
😂😂😂😂😂😂
Zagwe or Axum lol
12th century or 4th century.
@@TruthEz the media makes a big deal out of ordinary people, it's like the standard is being lowered people go on tv without adequate research and talk confidently, it's like confidence is the new smart or talent
can someone share his telegram channel link? i cannot find it by searching, please🙏
@yehabesha_tomar
ጀግና❤