‹‹የክልሉን ሕዝብ በፍቅር የማሻገር ታሪካዊ ኃላፊነት አለብን፡፡›› ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 21

  • @مريممريم-ز4ث6ج
    @مريممريم-ز4ث6ج 3 ปีที่แล้ว

    አባቴ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @ommhafsatube5564
    @ommhafsatube5564 5 ปีที่แล้ว

    ከልብ የማይወጣ ሀዘን ሁሌም የማትረሱኝ ፣ይብላኝ ለወለደችህ እናትህ ለቤተሰቦችህ ሁሉ መፅናናትን ይስጣቸው ኡፍፍፍ

  • @bintbaba6248
    @bintbaba6248 5 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ ብአደ የማያልፍ ቀንና የማይነጋ ሌሊት የለም እስከሚያልፍ ያለፋ

  • @marushimk5654
    @marushimk5654 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you The great man Dr. Ambachew !!!! i can see ur humbleness and genuinity at ur face!!! may God help you !!!!

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ
    @ወለተስላሴገብረጻዲቅ 5 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ፈጣሪ ይርዳቹሁ በእውነት የአማራ ህዝብ ፍቅር ነው ግን ጠላቱ በዝቶበታል እና ከፈጣሪ ጋረጠንክሩ በረቱ አደራቹሁን ይችን ታሪክ ሀገር አሁንም ታሪክ ሰሩ በምድር ላይ ስንት አመት አንኖርም ስለዚህ እውነተኛ ሁናቸው ከፈጣሪ ጋር ጠንክሩ

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you dear doctor amibachewu

  • @fww7888
    @fww7888 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ እውነትክን ነው እሄ ወበር ነውረኝና አስከፊ ነው ነብስህን ይማርልን የገደሉክ ባተ ቦታ ይቀመጡበት እስኪ ቁራሽ እጀራክን ይብሉት አፈር ከድሜ ያስበላቸውና የአማራ መስዋእት ነህ አበሳዬ

  • @mohammedrehan3791
    @mohammedrehan3791 5 ปีที่แล้ว

    አብሽር የኔ ጀግና ❤💛💚😘

  • @የአቀስታውአይስደት
    @የአቀስታውአይስደት 5 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን

  • @getachewazanaw8310
    @getachewazanaw8310 5 ปีที่แล้ว

    " in this time,we have to respect and support our leader in order to moving forward the amhara region ,,free from slavery thinking and we have to know our requirement and transform to implementation for the society of life changing"

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 5 ปีที่แล้ว

    በርቱ ዘረኝነት ይወደም

  • @selamsemawe7819
    @selamsemawe7819 5 ปีที่แล้ว

    እንወዳችኋለን በአደኖች

  • @adamia3883
    @adamia3883 5 ปีที่แล้ว

    Rip

  • @brtycanabay3614
    @brtycanabay3614 5 ปีที่แล้ว

    Ggena

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 5 ปีที่แล้ว

    ዶክተር አምባቸው ወጣቶች ላይ ማተኮር አለባችሁ

  • @መንበሩቻሌ
    @መንበሩቻሌ 10 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ቁጭቱ ሊገለኝ ነው ።

  • @BillyBob-zq9gr
    @BillyBob-zq9gr 5 ปีที่แล้ว

    ቆራጥነት አይታይባችሁም ለምን ጥግ ድረስ ጠራርጋችሁ አታስወጧቸውም :: እኔ ይሄ ሰውዬ ያስጠላኝ ለኦሮምያ ልዪ ጥቅም እንታገላለን ማለቱ ነው :: ከማን ጋር ነው የሚታገለው ?

  • @hikmawollo5399
    @hikmawollo5399 5 ปีที่แล้ว

    ስትጣጣ፣አስጨረስካቸዉ፣ወሬብቻ፣ብቻሠላምይዉረድ

  • @xxhxcbnnjxjxhxh9294
    @xxhxcbnnjxjxhxh9294 5 ปีที่แล้ว

    ባክህ ወጣቱን አደራጅ ዝም ብላቹሁ