@@tenad7309 enatsh tibeda Ya lole Mersa wonz molto sewn biyaschegrew Nebir ga tetalto gorfun gorf wesedew Anch ahya ya ahya nefsun ye esat yadrget aymechew
Touching I can't stop weeping! Dr.Ambachew was purely human! He will be remembered forever! Meaza Berchi, Abatish zelalem belibachin yemiker sira serto alfual, almotem!
እውነት ነው የሞት መድሀኒቱ መውለድ ነው!!! እንኳንም ተወለድሽ የአባትሽ ልጅ በርቺ ወንድም አለም አለ ያ ደግ አባትሽ ነብሱ በገነት ትረፍ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ኑርልኝ የኔ ወርቅ የአባቱ ልጅ
Uo
Jagenaw..arlmotem
ወነነነነኸነኸኸወዃኸኸኸነነነኸኸወነአነአኘነወየወአከነከኸከወየነነነነነነነነየአነኘየወነወነነነነኘነከወአከአነነየከዘአአ
መአዚ አንቺም ጀግና ነሽ የአባትሸ ልጅ ሰረአትሸ አቀራረብሽ ደሰ ይላል በርቺ እንደ አባትሽ ለሐገርሸ የምታኮሪ ያርግሸ !!
በታላቅ ሃዘን ከተጎዳሁባቸው ጀግኖች አንዱ አባትሽ ነው ዛሬ ደሞ እንደገና በዚህ ጥንካሬ ቆመሽ ስላየሁሽ ደስታ ተሰምቶኛል በርቺ የአባትሽ ልጅ.
የገግና ልጂ ❤❤❤❤
ሰወቹ ምንም ሳይነኩ ኢትዮጵያን ክደዋል አንች ባደባባይ አባትሽን አጠሽ ኢትዮጵያየ ትያለሽ ጥሩ አሳዳጊ ይሉሃል እንዲህ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
Big respect for ur powerful comment .
Leba yeleba lijoch selehone
The best comment ever !
ጀግና የጀግና ልጅ በትክክል ጀግና ነበር።
የጀግና ልጅ
መዓዛ አንባቸው መኮነን
በርችልን እህት አለም♥
መአዛየ የጀግናልጂ እባየን መቋቋም አልቻልኩም በርች አብሺሪአባቼዉ ያች አባት ብቻ አይደለም ለሁላችንምነዉ የቀረብን😭
ምን ዋጋ አለው አማራ ብቻ ነው እድሜ ልኩን ለኢትዮጲያ አንድነት ደፋ ቀና የሚለው፡፡
በጣም☝️😭😭
የጀግናችን ልጅ በርቺልን ። ወንድምአለም ነፍስህን ይማርልን🙏
ተውት ለእኛ ለአማራውያን አምባቸውም አሳምነውም የእግር እሳቶች ናቸው፡፡አስበላናቸው😢😢😢እና በርቺ እህቴዋ፡የተገደሉት በሴራ ነው እመኚ፡፡እርስበእርስ አይደለም
እንኳንም ወለደሽ የኔ ቆንጆ ስሙንና ስራውን አነሳሳሽልኝ፡ልክ እንደተወለደኝ የሥጋ ወንድሜ እየመሠለኝ በሰበብ ባስባቡ ሲነሳ ደስይለኝ ነበረ እውነትም ወንድምአለም ።
ደስ ይበልሽ
እንኳንም ተወለድሽ።
እነአንባቸውን የገደለ ያስገደለ ሁሉ ዘር አይውጣለት🙏🏾😭😭😭የስንቱን ቤት ባዶ አስቀሩት???? 😭😭😭
Ere bakh kift
@@mewokeltube975 ምነው እጅህ አለበት እንዴ ተበሳጨህ(ጨቭ?)አንተም ሆንክ ሌላ ዘር አይውጣልህ እጅህ ካለበት ተቃጠል
@@tenad7309 enatsh tibeda
Ya lole
Mersa wonz molto sewn biyaschegrew
Nebir ga tetalto gorfun gorf wesedew
Anch ahya ya ahya nefsun ye esat yadrget aymechew
@@mewokeltube975 የራሱን እናትና አባት የማያውቅ ዲቃላ ባንዳ ከዚህ በላይ እውቀት የለውም:: የመንደር ልክስክስ ወሬኛ ተሳዳቢ ቅጥረኛ ነህ
@@tenad7309 enatsh tibeda dikala banda
መዓዚ ጥሩ ጅምርነዉ ግን ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን ምክንያቱም
የአምባቸዉ ልጅ ነሽ እና.....
እውነት ነው ከጀግና ልጅ ብዙ እንጠብቃለን።
የጀግናው የአገር መሪ ወንድማችን የዶር አምባቸው መኮንን ልጅ መዓዛ አምባቸው እና የጀግናው የጦር መሪ የጀኔራል መርዕድ ንጉሤ ልጅ ወገኖቸ እግዚአብሔር ያፅናችሁ።
ጀግና አባት ጀግና ልጅ ወልዷል ሳይስ እባየ ይፈሳል በርች እህት
ጀግና የወለዳት የጀግና ልጅ ናት እስቲ በጥበቡ አሞጋግሻቸው ጀግና የወለደው ጀግናነው ሁልጊዜ የነ አሳምነው የእነ አምባቸው ጀግኖች የእነ አማራ ጀግኖች እስቲ በጥበቡ አሞግግሻቸው ጀግኒት የጀግና ልጅ፣ ጀግና የጀግና ልጅ እስቲ በጥበቡ ተጠበቢባቸው፡፡ ነፍሳቸውን በአፀደገነት ያኑርልን
መአዝዬ እንኳን ተወለድሽ አባትሽ አለ በርቺ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
አቦ ምርጥ እና ጀግና ነሽ ኢትዮጵያዊት መአዚ
መልካም መልዕክት ነው
አንቺ ልጅ ጀግና ነሽ ገዳይና ግብረአበሮቹ አሸማቀሽ እየገደልሽ ነው በጽናት ቀጥይ ኢትዮጵያዊነት ለዘላለም ይኖራል።
ፈጣሪ ይጠብቃት
መአዚ የአባቷ ልጂ በርች!😻🤩
ኧረ በስመ አብ ወንድም ዓለም በለው💚💛❤
ወንድም ዓለም የሚለው ቃል ስትጠራው ሲጣፍጥ🙏🙏🙏💚💛❤
አሰይ የዶ/ር አንባቸው ልጅ መዓዛ አምንባቸው የጀግና ልጅ ነሽ🙏🏾💚💛♥️
ጀግና የጀግና ልጅ በርቺ የኔ ቆንጆ!!!
Ewnte new seble
Tekekle
ጀግና የጀግና ልጅ በርቺ የኔ ቆንጀ
Endte nes seble
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነኝ!!!
እንኳን ተወለድሽ የጀግናዉ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ልጅ ደክተር አንባቸዉ አልሞተም ጀግኒትን ወልዷል
ደምረኝ ማማየ
Bereche yejegenaewe lejee waga keflewale ambachew
የኢኮኖሚዊ ሙሁራን ጀግናው አምባቸው ሁሌም በልባችን ነው
በጣም ማማየ ደምሪኝ
በትክክል
በቅነት ስብእስክራብ አደረጉኛ
@@hanayoutube1265 አድሪጋለው እህት
@@sisaykasa7592 እሽ እነእመጥለሁ
ከመልካም ዘር መልካም ፍሬ ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና የጀግና ልጅ በርቺ እንደት እንደሚያሳዝነኝ እኮ ፊቱ ላይ የሚታየው ፈገግታ መቸም ከውስጤ አይጠፋም ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑራት ይህን ግፍ ለፈፀሙትም ተራ ይድረሳቸው ሌላ ምን ይባላል
የኔ ጽኑ እንችን ባየሁ ቁጥር እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል ግን ብርታትሽን ሳይ ደግሞ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
Ewnte new sara
እውነት ነው ሳርየ ደምረኝ
Endte nes sara
@@zerihunachamyeleh6472 ደምሪኜ ውዴ
በሀገሬ ጉዳይ ሁሌም ወፈፌ ነኝ፡ደስ ይላል፡ ተባረኪ፡ አይዞሽ የጀግና ልጅ ነሽ
አባትሽ አይቆጨዉም ሐገር ወዳድ እንስት መዐዛን 💜ተክቷል ዶክተር አምባቸዉ ጥቁሩ አልማዛችን ነፍስህ ከደጋጎቹ ጎን ትረፍ
የማንዘር ጎመን ዘር የዘሬን ብለቅ ያንዘርዝረኝ ይልሐል!!! ጀግና የጀግና ልጅ❤❤❤❤❤❤
መዓዝየ እንኳንም ተወለድሽ አባቸዉ አልሞተም ሁሌም ይዘከራል በቅንነቱ
አታላዮች አባብለውች እንዳይሆን?ገና ብዙ ተጋድሎ ይጠይቅሻል አንቺ ብትተይው ታሪክ አይተወውም እኛም እስካለን ሳይሆን ባንኖርም አለንበት፨
አንባቸው አልሞተም መዓዚን ተክቷል:: ግዳይ አንገቱን ይድፋ
መአዚ እንደው አምባቸው ሲነሳ እንባ ነው የሚቀድመኝ አንቺን ሳይ እፅናናለሁ የጀግና የምሁር ልጅ ጀግና ምሁር ነው ጀግኒ በርቺ እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያውልልን አንቺንም ከክፉ ይጠብቅሽ
የዚያ ጀግና ልጅ በመሆንሸ ያዉ የሱን ሀሳብና እዉነታ ሰለአሰደዳመጥሸን እናመሰሰግንሻለን የኔዉድ በርች እሱን ግን መቸም አንረሳዉም አወጀግና ነዉ አወ ጀግና ነዉ
የአባቱ ልጅ ነበረች የጀግና ልጅ ጀግና ነሽ ከጎንሸ ነን አይዞሸ እህታችን
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የጀግና ልጅ ጀግና ነው
በቅነት ስብእስክራብ አደረጉኛ
@@hanayoutube1265 አንችም ደምሪኝ
@@tirste2744 እሽ
የኔልዩ ማአዝየ በርች ጀግና የጀግናልጅ መወድ እዴህነዉ አይዞሽ ጀግኖቻችንን አንረሣቸዉም
እዉነት ነዉ ጀግንነት ከደግነት እና ከዉቀትጋር የያዘ የዉነት ኢትዮ ፕላቴና ነበር
መልካም ነዉ በርች የጀግና ልጅ ጀግና ነዉ
የዶ/ር አምባቸውን ነፍስ ይማር 😥💚💛❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
እውነትነው እህታለም የጀግና ልጅ እንዲህነው የሀገር ወኔ እንዲህነው የሀገር ፍቅር በርቺልኝ እህታለም
ተባረኪ በርች በርች
ማአዚ አላህ yitebikish💝🙏🇪🇹
ልጀ ከአባቱ ነው የጀግና ልጅ ብርቸ አባትሸንም እግዚአብሔር ነፍሱን ያትርፍው
እንኳንም ተወለድሽ የአባትሽ ልጅ በርቺ
ማአዚየ የአንባችን ምትክ በርችልን በጣም እንወድሻለን የኔጀግና❤
ደምሪኝ ማማየ እኔ ሁለየም ሳያት አባቶ የሞተ ለት የተናገረችው ነው
በጣም ከሚየሳዝነኝ እና ከሚቆጨኝ ሞት መካከል የዶ/ር አምባቸው ሞት ነው, በጣም የምወደው very wise and humours man, ምን ይደረግ በጣም ሁዋላ ቀር የሆነ political culture ውስጥ እየኖርን ብዙ ምርጥ ምርጦቻችንን አጣን, am really sad about it. ነብሳቸውን ይማረው, ፅናት እና ጥንካሬ ለቤተሰቦቻቸው
ማዝዬ የኔ ውብ ጀግና የጀግና ልጅ
የኢትዮጵያ ጀግና አምባቸው መኮነን ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን
ማኣዚ በጣም ደስ ይላል፡ በርችልን።
ሁሌም ጰእሳቴ ልረሳችሁም አልረሳቸውም 😭😭😭😭ማዚየ በርችእህትየ
I am proud of you Maize ... God bless you & your family’s .🙏🏽🙏🏽🙏🏽
በርች የኔ አስተዋይ አንቺ ትለያለሽ
ይቺ ያሽቃባጭ ልጅ አማራን የሸጠ አባት ዛሬም ትመካበት አለች የአሳምነው ፅጌ ልጆች ኮራ ብለው በአደባባይ ይናገሩ ያንቺ አባት እማ ከጋላ ጋር ሁኖ አማራን ሲሸጥ ዋጋውን አግኚቶአል እኛም ደስ ብሎናል ፈጣሪ የደመቀ መኮነንን ሞት ያሰማን እያልኩ የደስታ ምኞቴን በዚህ እገልፅ አለሁ
" አዎ ጀግና ነው " ግን ጀግና አይሞትም !!
እህታለም አንቺ የጀግናው ተምሳሌት ነሽ በርቺ ሰው ብዙ ያወራል ወሬ ብቻ ፡፡እንደው እባካቹን የማታውቁትን ከማውራት ዝምታን ብትለምዱ ጥሩ ነው፡፡
በስምአብ በወልድ🙏🏾ከነዘርማንዘርዎችዋ ዘረዘረቸው ጀግኒት የጀግና ልጅ ኮራሁብሽ🙏🏾💚💛♥️👍🌺
በርቺ የአባቷ ልጅ
Meaza Ambachewu Mekonen🇪🇹 💚💛❤🥰👍🏼❤
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የአባቶ ልጂ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የአባትሽን ስም የምታስጠሪ ያድርግሽ መአዛ አምባቸው ❤️❤️❤️
መዐዚ። የጀግናችን ልጁ ዶክተር አልሞቱም 🙏 ነፍስህን ይማር ዶክተር አንባቸው
እውንት ነው አልሞተም እርሱን ተክቷል
ታላቅ ንግግርና መልእክትተታላቅ ሠው ልጅ ነፍሳቸዉን የክቡር አባትሺን የክቡር አምባቸዉን ነፍሥ ባጠደ ገነት ያኑርልንና ህያዉ የኢትዮጵያ ዓምላክ !!!!!!!!!
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ !!
እጅግ በጣም ጕበዝ
የጀግና ልጅ ጀግና ነው።ለአባትሽ የነፈጉትን እድሜ ላንች ያድርገው።ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ።
እዉነት ግንኮ ኢትዮጲያና በተክርስቲያን አይለያዩም ጌታሆይ የሆነብንን አስብ ይህን ዳግማዊ ግራኝ አህመድ እንደ ጂል መንጋጋ ነቅለህ ጣልልን አሜን፫
የጀግና 💚 ልጅ 💛 ጀግና ❤
ሁሌም በሚዲያ ሳይሽ እንባያ ይፈሳል ፈልቅልቁ አባትሽ ትዝ ይለኛል አይዞሽ መአዚ አባትሽ ጀግና ነው የሙተውም በጀግነነት ነው ለውድ አገሩ ነው የሙተው አይዞሽ በደጋሚ እግዚአብሔር ያፀናሽ አባትሽ ለአንቺ ብቻ አይደለም ለመላው ኢትዮጵያው የእግር እሳት ነው
የሞት መድኃኒት -መውለድ
መአዜ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
በርችልን።
Tabaraki Maziye yene jagina 🙏🙏
አይዞሽ በርች የጀግናልጅ ጀግና ነሽ
😭 ጅግና አገሩን ለማገልገል ደፍ ቀና የሚል የማይሆንላት ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ በቅርብ ቀን ይሆናል
በርች
እውነትነው
ግሎሲመጣብህ ወድማለም በለው🙏🙏
ማአዝየ በረችይ የኔየ ቅመም የጀግናልጂ ጀግና ☝️❤❤
Touching I can't stop weeping! Dr.Ambachew was purely human! He will be remembered forever! Meaza Berchi, Abatish zelalem belibachin yemiker sira serto alfual, almotem!
💐💐💐 አንድ አማራ ለሁሉ አማራ 💚💛❤️ ሁሉ አማራ ለአንድ አማራ 💚💛❤️።
በርቺ የአባትሺ እራይ በአንቺ ይሳካል ብዙ እንጠብቃለን ፡፡
እቺን ጀግና ሳይ ያመኛል የአባቷን ፎቶ ሳይ ሁላ ወስጤ ይቆስላል አለቅሳለውም ነፍስ ይማር ጀግናው አንባቸው
ስላም ለናንተ ይሁን የኢትዮጵያ ልጆች
Good Nice
WOW! መአዛ አምባቸው እንካን ተወለድሽ ! ቆንጆ!! ጀግና፣ ምሁር፣ ተባረኪ።
❤❤❤❤jegna yejena lij
ምስኪን ያባትሽ ገዳይ ገና አልገባሽም ኢትዮጵያ የት አለች አማራ ክልል ብቻ ነው የቀረችው አማራ መጀመርያ አማራ እዝብህን አድን
እውነት ነው መዓዚ የኔ ቆንጆ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺልን
ጀግኖች አናመሰግናለን ተባረኩ
የኔ ጅግና ፈጣሪ ይጠብቅሽ
አብሸሪ።እህት።👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አውነት ነው አንድ ሀገር አንድ ህዝብ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤ ዘመንሽ ይባረክ
Emamlak tetbkesh mazi Ambacew almotem Hollem belbacn ale💚💛❤💚💛❤💚💛❤
የጀግና ልጅ ጀግናነው ነፍስ ይማር አንባቸው
ጎበዝ ልድ መውለድ ደግ ነው ስሙን አስጠሩ
የጀግና ልጅ ጀግና በርች የኔ ውድ
ያባቷ ልጅ በርችልን እህታለም
Thankw🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ጎበዝ 👏👏👏👏
Thanks for the Sponcer"RANI"Juice
Wow my sister Very very very well!!!!!!!! I love you my sister wow Beautiful!!!!!!😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘
Love every word
God bless you
May he rest in peace
እንኳን ተወለድሽ የአባቷ ልጅ ዘመንሽ ይባረክ
ከጥሩዛፍ ጥሩምሬ ይገኛል የኔ
ጣፋጭ የጀግናልጅ
Egzabher yebarkesh jegna yeabatesh lij 👏🇪🇹❤️
የትልቅ ሰው ልጅ ሁሌም ትልቅ ነው መዓዛ