የመምህር ግርማ ገጠመኝና ፈተና | ክፍል 2 || መምህር ግርማ ጋር የሄዳችሁ ንስሐ ግቡ! | የቆንጅዬዋ ልጅ የሕይወት ፈተና | ከእናትየዋ ይልቅ የልጅቷ ባሰ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 47

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel วันที่ผ่านมา +3

    ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያቆይልን🙏❤️❤️❤️

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 5 วันที่ผ่านมา +8

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አባታችንን ከክፉ ይጠብቅልን

  • @diye2138
    @diye2138 5 วันที่ผ่านมา +29

    አዎ ብዙ ፈተና አሳልፈዋል። ባለሃብት የነበረ ትልቅ ጂ+ ቤት የነበረው ፀበል እንዲረጩለት በመኪናው ይዟቸው ወደቤት ከሄዱ በኋላ አንደኛ ፎቅ ላይ ሆነው ፀሎት እያደረጉ የሰውዬው መንፈስ ተነስቶ ለሃብት ብሎ ከክፍለ ሃገር የመጣ ዘበኛ ገድሎ እንደቀበረው እዛው ህንፃው ስር ለፍልፎ ወደራሱ ሲመለስ ዘበኛ ነበረህ ብሎ ለፈለፈ ሲሉት ከውጭ ቆልፎባቸው ሽጉጥ ሊያመጣ ሲሄድ አባታችን በመስኮት ዘለው መሬት ላይ የግቢው አትክልት ላይ ወድቀው እግዚአብሔር ጠብቋቸው አመለጡ ከዛበኋላ እየፈሩ ሲኖሩ ከእለታት አንድ ቀን ወደ ናዝሬት ሲሄዱ ያ ሰውዬው መንገድ ላይ ከነመኪናው ተገልብጦ ሞቶ አዩተውት ከጭንቀት ዳኑ። አባታችን ምን ያላሳለፉት አለ አባታችን በረከትዎ ይደርብን።አሜን!

    • @Mom-mt1yx
      @Mom-mt1yx 5 วันที่ผ่านมา +7

      ኮንቴነር የጫነ ካሶኒ ከጅቡቲ ወደ አዲሳባ ሲመጣ ሰውዬው ካዲሳባ ናዝሬት ለመዝናናት ሲሄድ እቃ የጫነው ኮንቴነር በመኪናው ላይ ወድቆበት ተጨፍልቆ ሬሳው በአካፋ ከአስፓልቱ ተፈቅፍቆ ነው የተነሳው የእርኩስ መንፈስ መጨረሻ አጨራረስ ይሄነው።

    • @diye2138
      @diye2138 5 วันที่ผ่านมา +1

      @Mom-mt1yx አዎ ከዛበኋላ አረፍኩ አሉ አባታችን ከመቼ መቼ የት እንገናኝ ይሆን እያሉ ሲጨነቁ ነበር

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 5 วันที่ผ่านมา

      @@diye2138 የሚገርም ነው አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 3 วันที่ผ่านมา +2

    ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ያድነን ለገነዝበ ብሎ እራስን ወጥመድ ውስጥ መክተት። ቸሩ መድሀኒአለም መምህራችን አባታችንን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን

  • @fredoseMeskrme
    @fredoseMeskrme 2 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችንን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @meron7563
    @meron7563 5 วันที่ผ่านมา +5

    የሚገርም ነው😢 የኔ አባት ስንት ፈተናን አለፉ።የኔ አባት።እርሱ አለ። ፈጣሪዬ። አይዞኝ በርቱ።እድሜ ይስጦት ክፉ አይንካዎት

  • @Esayas-r7d
    @Esayas-r7d 4 วันที่ผ่านมา +5

    መላአከ መንክራት መምህሬ አባቴ ሽአመት ኑሩልን

  • @helenahmed1868
    @helenahmed1868 5 วันที่ผ่านมา +46

    😂😂😂 እረ እንደውም እሳቸው ጋር ባለመሄዳቹ ንስሃ ግቡ

  • @dagi981
    @dagi981 2 วันที่ผ่านมา +1

    መምሕርን የሚተካ የለም ፈጣራ እድሜያቸውን ያርዝምልን

  • @Feven-v7q
    @Feven-v7q วันที่ผ่านมา +1

    የኔ አባት እግዚአብሔር ጠላተዎን ከጫማዎ ስር ያድርግልዎ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 5 วันที่ผ่านมา +5

    ወይኔ የኔ አባት። እኛእኳንን። መንሰችገራችዉ። ❤አጠገባችወ ያለነወ። ❤❤❤

  • @edeneneyew5805
    @edeneneyew5805 2 วันที่ผ่านมา +1

    ቧበጣም እኮ ያሳዝናል እሳቸው ብዙ ህይወት አትርፈዋል ሀይማኖቴን ያወኩት በሳቸው ነው እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 5 วันที่ผ่านมา +3

    እገዝኦ ማሀረን ክረስቱሰ

  • @edenhailu2852
    @edenhailu2852 5 วันที่ผ่านมา +4

    😢😢😢😢😢ay Ethiopian hagerachin hizibi berkusi mefes tergmoli😭😭😭😭😭

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 5 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን በረታ ወንደሜ ❤❤❤

  • @haileG2239
    @haileG2239  5 วันที่ผ่านมา +6

    👉 4ቱ የአምልኮት ስግደት ሚስጥራዊ በረከቶች th-cam.com/video/WcZIcDHl4H4/w-d-xo.htmlsi=pxzRMJqGOb5U1vjN

  • @ganat12345
    @ganat12345 5 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር,ይስጥል,ወንድማችን,እናመሰግናለን,አባታችን,መምህር,ግርማን,እግዚአብሔር,ይጠብቅልን,

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 5 วันที่ผ่านมา +2

    እግዝአብሔር የሰጥልን። ዉንደሜ በረታ። ቬር ❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤አረጉ ሰዉ የደን❤❤❤

  • @AdhanetHabtyes
    @AdhanetHabtyes 5 วันที่ผ่านมา +2

    ❤efti efti efti enkan beslm adrsen

  • @FaithHopeLove29
    @FaithHopeLove29 5 วันที่ผ่านมา +3

    betam yigermal leka sewu bicha adelam habtam yehone ,makina yalew,tawaki yehona,temiro yetemereke; setanum nw malet nw.

  • @papilion9906
    @papilion9906 5 วันที่ผ่านมา +1

    Abatachin edeme ke Tena yistelen amen

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 5 วันที่ผ่านมา +1

    ቓል ሐወት 🤲🏾❤️❤️❤️

  • @KibromErgetie-gc1lx
    @KibromErgetie-gc1lx 4 วันที่ผ่านมา +6

    ፈጣሪ ያከበረዉን ማንም ኣያዋርደዉም! ...

  • @debe5811
    @debe5811 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤😢

  • @TesfaneshFikir
    @TesfaneshFikir 5 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alazarfenti
    @alazarfenti 5 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድም ኧረ የአባታችን በል በእግዚአብሔር

  • @yeshemebetdejene4463
    @yeshemebetdejene4463 5 วันที่ผ่านมา +2

    Ere besmabe mene geze deresen

  • @bizuayehuabebe8527
    @bizuayehuabebe8527 4 วันที่ผ่านมา +1

    bertu gena new gena egizabher yiseral

  • @michaelmulualem2469
    @michaelmulualem2469 4 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ያሳዝናል ይሄ የፖለቲከኞች ሴራ ከሄሮድስ ታሪክ ጋር ይመሳሰላል ልክ ኢየሱስ ተወለደ ሲባል ምድራዊ ንግስናውን ሊቀማው የመጣ መስሎት እንደ ደነገጠው ማለት ነው።

  • @yeshemebetdejene4463
    @yeshemebetdejene4463 5 วันที่ผ่านมา +3

    Ere amelake bekachu belen

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 5 วันที่ผ่านมา +2

    አሁንግን። በችችወ አደሉም ምንም መንም አየመጠም። ❤❤❤

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 3 วันที่ผ่านมา

      አሜን ላባታችን ለመላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር እድሚና ጤና ይስጥልኝ ይገርማል

  • @Sara-j8l3f
    @Sara-j8l3f 5 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 5 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemtsehaykassie
    @alemtsehaykassie 5 วันที่ผ่านมา +4

    ሰይጣን ልብስ ለብሶ መጣ

  • @YeneneshTeshome-k6u
    @YeneneshTeshome-k6u 3 วันที่ผ่านมา +2

    እናንተ፣ንሰሀ፣ግቡ

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @meronlegesse-yj6wm
    @meronlegesse-yj6wm 5 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤