ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ያልታደለ ትውልድ ፃዲቅ ያሳድዳል ልብ ይስጠን ብንጠቀምባቸው መልካም ነበር ግፈኛው አባቴ በረከትዎ ይደርብኝ 🎤እኔ በስልክ ደውየ ድምፃቸውን በመስማት ብቻ አራት አመት በማህፀን ህመም ስሰቃይ ተፈውሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ለ18 አመት ደም ይፈሳት ነበር አዳም ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቦታው ላይ ሶስት ቀን ተቀምጣ ተፀብላ መጣች አሁን ሁለት አመት ሆናት አሟት አያውቅም ኧረ ስንቱ የወንቅእሸት ቅዱስ ገብርኤል ታምር ተወርቶ አያልቅም,,,,,,,,❤️አዎ እህቶቸ በትክክል ገልፃችሁታል በማህበረ ትጋት የተሰበሰበ እንግርዳድ ነው ያለስማቸው ስም የሚያሰጣቸው💔😢ያኔ አይሁዶች ክርስቶስን ሊሰቅሉት ሲሉ ለምን በሰንበት ትፈውሳለህ ታድናለህ ነበር ያሉት😢አሁንም የአባታችን ግፍና መከራ አምላከ እስራኤል ይፍረድላቸው😢
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🕊💚💛❤️🕊🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊🕊
እባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት በ2014 አብይ ፆም ላይ ሂጄነበር ወንቅ እሼት ገዳም 3ቀን አድሬ አለሁ አባታችን ሌመቱን ሁሉ ሲያስተምሩ ነው ሲሰብኩ ህዝቡን ሲያገለግሉ እንቅልፉም የላቼውም ትምህርታቼው ምንም አይጠገብም 🥰🥰🥰
እንደ ኣባታችን ያሉትን መድሃኒ ኣለም ያብዛልን
ቃለህይዎት የሰማልን
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ አድነኝ
Amen ❤Amen ❤Amen ❤🙏🏾😍😇🥰🥹💕✝️✝️✝️
አባታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ❤
እውነት ነው ለእውነት መቆም እውነት ሁላችንም እንመሠክራለን ሥላባታችን ማንም ማን ተነሥታ አባታችንንን አንኩብን ስለዚህ መመስከር እሚቻል ከሆነ ሁላችን እንመሠክራለን የሥደት አባታችንን ናቸው እግዚያቢሔርን ያወቅነው በርሳቸው ነው ❤
Aba Yewhans Bereketachew Yderbn 💕🥰🥹😇😍🙏🏾✝️✝️✝️
ይሄንን ሁሉም ይገባናል ምቀኚነት ቅናትን የአጋንትን ክስ በስው አደበት ላይ ሆኖ ጻድቃንን ማቃለል የተለመደ ነው ለመልካም አባቶቻችን እድሜና ጦና ይስጥልን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤
ቃለህይወት ያስማልን አባታችን በረክታችው ሁላችነም ይድረስን ውድማችነም በዚህ ቅጥልብት እግዚአብሔር ክፈቅድህ ድጁን ለምድረስ ያብቃህ
ሰላም ወንድሜ ተተባበረኝ የምታውቃቸው አባቶች ስልክ ቁጥር ረኩስ መንፈስ አስቸግሮኛል Please 🙏
❤ወንቅሸትን❤የሚዘልፉ❤ሁሉ❤ዋጋእንዳትከፍሊ❤ተጠንቀቁ
@@amakelechgebrehiwotashagre604 ebakachihu ye tselot mahiber asgebugn
Enem,mskr aleng
ብዙ ጊዜ ሂጃለሁ ፎቷቸውን በገዳሙ መሽጣቸው የማይካድ ሃቅ ነው የገዛው ህዝብ ደግሞ በፎቷቸው ይፀልይበታል
@@selamawittegegne814 ፎቶ ያለበት ቲሸርት ነው የሚሸጠው
ተውት ስው ካጋንት ሴራ ይላቀቅ ወንጌሉን ይወቅ አምላክን።በቅጡ ያምልክ አታወዛግቡት
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Abatachen ye zare 15 amet awkchwalew wenkshet ena hezbun ken kelet new meysgelgelut sewch kefekrachew yetensa beyamlkachews😊❤
ያልታደል ትውልድ ነን አባ ዩሀንስ እግራቸው ሲታይ ብእውነት እባየ ይመጣል ያን ቤተክርስቲያን ሲቆረቁሯት ድንጋይ እየተሽከሙ ምድረ በዳውን አለምልመው አሁን ወጣቱ ተነስቶ መቃብር በሆነ አደበታችን ወቀሳ ከሰሳ እንጀምሯለን ይሄንን ሁሉ ድንቅ ስራ ሊያስመስገናቸው ሲገባ እግዚአብሄር ለይቶ ያውጣቸው እባቦቹን😮😮😮
እኔም ማቃቸው እንዲነዎ አባየዋንስን አይቀድሱም ያለው ማነው ግን እመቤቴን ሳቄመጣ ተገርሜ ጭራሽ ፔጃቸውን የማያውቅነው በስላሴ ስም ደረቅ ውሸት 24ሰአት ነው አገልግሎት ያላቸው ገብቶ መከታተል በኤፍቢ ፀሎት ወንጌል ስግደት እያልክ እዛው ትውላለክ ታመሻለክ ከምር እንባቸው ለ ሀገር ሲፀልዮ እንዲሁም ለጠፋው ህዝብ ሲፀልዮ እኔም አንደእናንተውነኝ ሀጥያተኛ የማይቋረእንባ ነው ሚፈሰው ከአይናቸው የምህላ ፀሎት ሰአትማ እያለቀሱ ሲፀልዮ አቤቱ ማረን የሜለው ሲደርስ አንድ የማያለቅስ ምእመን እራሱ የለም አብረን መስገድ አብሮን መፀለይ አብሮመፆም የእሳየውን ፔጅ መከታተል ማለት አለምን እርስት እንድታደርገው ነው ሚረዳው ከምር እንባቸውና ከባድነው ❤❤❤❤
በጣም 😂
እኛ የምቃወማቸው ፎቶ በመሸጣቸው ነው ይህን መቸም በገብርኤል አምነህ ሀቁን አትክድም
@@selamawittegegne814 እረ እኔ በስነሥርዓት አይቻለሁ ስልህ አድኖጋር የሳቸውን ፎቶ በትልቁ አሳጥበው ፅሎት ቦታቸው ላይ ደግሞ የክዳሉ
በፎቶቸው አትስገዱ ስነት ጉድ ነው ጀሮየ የሚሰመው እንኳን በፎቷቸውና በሳቸው በልብሳቸውም አመልካለሁ አለኝ የጀራ እህቴ ባል ግርም ብሎኝ ፈጣሪሆይ የምናስተውልበት ልቦና ይስጠን እኔ ግን ከቦተው ሔጄ ነበር አንዳንድ ነገሮች አይቻለሁ ስተት ይሁን ልክ ባይገባኝም የምጠይቀው አባት እፈልጋለሁ ከቤታቸው ወደ ቤተክርስቲያኑ ሲወርዱ ዘማርያን አልባስ ለብሰው ወዶቹ ልብሰ ተክህኖ ለብሰው ታቦት የወጣ እስኪመስል እምሀል ታጅበው ምመኑ እመድረክ ላይ የቆመው ዮሐንስ አመልማለ ወርቅ እየተባለ እየተዘመረላቸው ነው የመጡት ምድነው በማታ ልብሰ ተክኖ ለብሶ ያን ያህክል ብቻ ብዙ ነገር አለ ስለትኳ ሲገባ ለገብርኤል ተስየ የሚል የለም ላባ ዮሐንስ ተስየ ይሄ ሆኖልኛልና አመስግኑልኝ ሲባል ሰመሁ ደነገጥኩ እኔ የመጠሁ ገብርኤል ን ብየ እጅ አንተው እርዳኝ ብየ በየ ስሐቱ ዮሐን ዮሐንስ ዮሐንስ እያሉ በማይክ እሳቸውም አብረው ይጮሐሉ እኔና ጓደኞቼ ገብርኤል ገብርኤል ማለት ጀመርን በጥቅሉ አትኩሮ ላየው በጥሞና ለተመለከተው ህዝቡ በተለይ የገጠሩ እሳቸውን ያመልክባቸዋል
@@ቃልፍፁምኢትኤል እግዚአብሔር ያክብርልኝ እናቴ በደንብ ነው ያየሺው ተው ትክክል አይደለም ስትያቸው ይሳደባሉ
@@ቃልፍፁምኢትኤል እኔ እራሱ ጥያቄ አለኝ ያነሳሽው ላይ እኔ እራሱ ብጠይቅ እል ነበር የዛሬ 5አመት በፋት ቀጥታ ሲተላለፍ ምንድነው እልና ከቤተክርስቲያን በላይ አይደለሁም እላለው ግን ለኔ ልክ ካልመሠለኝ ብዬ መተቸት መሳደብ አልወድም በተለይ ቤተክርስቲያን ውስጥ ያሉትን ሰዋች ።
ወይ ፈጣሪ አተ ሰው የአይጥ ምስክር ድቢጥ 🤗ይገርማል እያየን አይደለም አይናችን ልታስክዱን ነው ምነው ከመጥምቁ ቅዱስ ዩዋንስ እበልጣል የሉ የለ በዝሙር መስማቸው የሚዘመረውስ 🤪ሌላ ልጨምር 🤔
@@samarr1112 ልቦና ይስጣችሁ😥😥
@@Fguu5tyui ለእናተ ማስተዋሉን ይስጣችሁ የምታዩበት አይን
What this girl she is talking about it's completely liar I don't trust what she said it's not true Please don't believe her
ወንድሜ ባአማርኛ ፃፋ ማንም አይረዳህ ጥቂቶች ልንረዳህ እንችላለን ቡዝሃኑ አይረዳህም
@tigistabajiru7595 God bless you
ያልታደለ ትውልድ ፃዲቅ ያሳድዳል ልብ ይስጠን ብንጠቀምባቸው መልካም ነበር ግፈኛው አባቴ በረከትዎ ይደርብኝ 🎤እኔ በስልክ ደውየ ድምፃቸውን በመስማት ብቻ አራት አመት በማህፀን ህመም ስሰቃይ ተፈውሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ለ18 አመት ደም ይፈሳት ነበር አዳም ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቦታው ላይ ሶስት ቀን ተቀምጣ ተፀብላ መጣች አሁን ሁለት አመት ሆናት አሟት አያውቅም ኧረ ስንቱ የወንቅእሸት ቅዱስ ገብርኤል ታምር ተወርቶ አያልቅም,,,,,,,,❤️አዎ እህቶቸ በትክክል ገልፃችሁታል በማህበረ ትጋት የተሰበሰበ እንግርዳድ ነው ያለስማቸው ስም የሚያሰጣቸው💔😢ያኔ አይሁዶች ክርስቶስን ሊሰቅሉት ሲሉ ለምን በሰንበት ትፈውሳለህ ታድናለህ ነበር ያሉት😢አሁንም የአባታችን ግፍና መከራ አምላከ እስራኤል ይፍረድላቸው😢
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን 🕊💚💛❤️🕊
🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊🕊
እባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት በ2014 አብይ ፆም ላይ ሂጄነበር ወንቅ እሼት ገዳም 3ቀን አድሬ አለሁ አባታችን ሌመቱን ሁሉ ሲያስተምሩ ነው ሲሰብኩ ህዝቡን ሲያገለግሉ እንቅልፉም የላቼውም ትምህርታቼው ምንም አይጠገብም 🥰🥰🥰
እንደ ኣባታችን ያሉትን መድሃኒ ኣለም ያብዛልን
ቃለህይዎት የሰማልን
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ አድነኝ
Amen ❤Amen ❤Amen ❤🙏🏾😍😇🥰🥹💕✝️✝️✝️
አባታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ❤
እውነት ነው ለእውነት መቆም እውነት ሁላችንም እንመሠክራለን ሥላባታችን ማንም ማን ተነሥታ አባታችንንን አንኩብን ስለዚህ መመስከር እሚቻል ከሆነ ሁላችን እንመሠክራለን የሥደት አባታችንን ናቸው እግዚያቢሔርን ያወቅነው በርሳቸው ነው ❤
Aba Yewhans Bereketachew Yderbn 💕🥰🥹😇😍🙏🏾✝️✝️✝️
ይሄንን ሁሉም ይገባናል ምቀኚነት ቅናትን የአጋንትን ክስ በስው አደበት ላይ ሆኖ ጻድቃንን ማቃለል የተለመደ ነው ለመልካም አባቶቻችን እድሜና ጦና ይስጥልን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤
ቃለህይወት ያስማልን አባታችን በረክታችው ሁላችነም ይድረስን ውድማችነም በዚህ ቅጥልብት እግዚአብሔር ክፈቅድህ ድጁን ለምድረስ ያብቃህ
ሰላም ወንድሜ ተተባበረኝ የምታውቃቸው አባቶች ስልክ ቁጥር ረኩስ መንፈስ አስቸግሮኛል Please 🙏
❤ወንቅሸትን❤የሚዘልፉ❤ሁሉ❤ዋጋእንዳትከፍሊ❤ተጠንቀቁ
@@amakelechgebrehiwotashagre604 ebakachihu ye tselot mahiber asgebugn
Enem,mskr aleng
ብዙ ጊዜ ሂጃለሁ ፎቷቸውን በገዳሙ መሽጣቸው የማይካድ ሃቅ ነው
የገዛው ህዝብ ደግሞ በፎቷቸው ይፀልይበታል
@@selamawittegegne814 ፎቶ ያለበት ቲሸርት ነው የሚሸጠው
ተውት ስው ካጋንት ሴራ ይላቀቅ ወንጌሉን ይወቅ አምላክን።በቅጡ ያምልክ አታወዛግቡት
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Abatachen ye zare 15 amet awkchwalew wenkshet ena hezbun ken kelet new meysgelgelut sewch kefekrachew yetensa beyamlkachews😊❤
ያልታደል ትውልድ ነን አባ ዩሀንስ እግራቸው ሲታይ ብእውነት እባየ ይመጣል ያን ቤተክርስቲያን ሲቆረቁሯት ድንጋይ እየተሽከሙ ምድረ በዳውን አለምልመው አሁን ወጣቱ ተነስቶ መቃብር በሆነ አደበታችን ወቀሳ ከሰሳ እንጀምሯለን ይሄንን ሁሉ ድንቅ ስራ ሊያስመስገናቸው ሲገባ እግዚአብሄር ለይቶ ያውጣቸው እባቦቹን😮😮😮
እኔም ማቃቸው እንዲነዎ አባየዋንስን አይቀድሱም ያለው ማነው ግን እመቤቴን ሳቄመጣ ተገርሜ ጭራሽ ፔጃቸውን የማያውቅነው በስላሴ ስም ደረቅ ውሸት 24ሰአት ነው አገልግሎት ያላቸው ገብቶ መከታተል በኤፍቢ ፀሎት ወንጌል ስግደት እያልክ እዛው ትውላለክ ታመሻለክ ከምር እንባቸው ለ ሀገር ሲፀልዮ እንዲሁም ለጠፋው ህዝብ ሲፀልዮ እኔም አንደእናንተውነኝ ሀጥያተኛ
የማይቋረእንባ ነው ሚፈሰው ከአይናቸው የምህላ ፀሎት ሰአትማ እያለቀሱ ሲፀልዮ አቤቱ ማረን የሜለው ሲደርስ አንድ የማያለቅስ ምእመን እራሱ የለም አብረን መስገድ አብሮን መፀለይ አብሮመፆም የእሳየውን ፔጅ መከታተል ማለት አለምን እርስት እንድታደርገው ነው ሚረዳው ከምር እንባቸውና ከባድነው ❤❤❤❤