Haile Gebriel Reacts19 - በማለዳ ንቁ
Haile Gebriel Reacts19 - በማለዳ ንቁ
  • 458
  • 995 876
ጉድ! ለሀብት ብሎ ልጁን ለአጋንንት የሰዋ አባት! || ለገንዘብ ሲባል ራስን ለሰይጣን አሳልፎ መስጠት || የዘር የተዋርሶ መንፈሶች ፈተና #ethiopia 😱😱
ጉድ! ለሀብት ብሎ ልጁን ለአጋንንት የሰዋ አባት! || ለገንዘብ ሲባል ራስን ለሰይጣን አሳልፎ መስጠት || የዘር የተዋርሶ መንፈሶች ፈተና #ethiopia 😱😱
มุมมอง: 675

วีดีโอ

ይድረስ ለቢንያም ሽታዬና መሰሎቹ! || አጋንንትን አውጡ እንጂ አስገቡ አልተባልንም! || ለአጋንንት ጥብቅና የሚቆሙ አገልጋዮች #ethiopia #ebstv 😭😱
มุมมอง 3.9K4 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ይድረስ ለቢንያም ሽታዬና መሰሎቹ! || አጋንንትን አውጡ እንጂ አስገቡ አልተባልንም! || ለአጋንንት ጥብቅና የሚቆሙ አገልጋዮች #ethiopia #ebstv 😭😱
ከክፉ መናፍስት እስራት ለመፈታት ይሄንን አድርጉ! || ዕድላችንና ዕውቀታችን በመናፍስት ሲወሰድ መንቃት አልቻልንም || ባዶነትና ጭንቀት የመናፍስቱ ዓለም 😭😱
มุมมอง 7477 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ከክፉ መናፍስት እስራት ለመፈታት ይሄንን አድርጉ! || ዕድላችንና ዕውቀታችን በመናፍስት ሲወሰድ መንቃት አልቻልንም || ባዶነትና ጭንቀት የመናፍስቱ ዓለም 😭😱
የጸሎት መጽሐፍትን ከማንበባችን በፍት ይሄንን እናድርግ! || የጸሎት መጽሐፍትን ከመናፍስት ውጊያ አንጻር እንዴት እናንብብ? የጸሎት መጽሐፍትና አጋንንት 😱😭💥
มุมมอง 7K9 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የጸሎት መጽሐፍትን ከማንበባችን በፍት ይሄንን እናድርግ! || የጸሎት መጽሐፍትን ከመናፍስት ውጊያ አንጻር እንዴት እናንብብ? የጸሎት መጽሐፍትና አጋንንት 😱😭💥
ለሀብትና ለፍቅር የሚደገሙ ጸሎቶች! || ግራ የተጋባው ጥበበኛ ነኝ ባይ ደብተራ || ልማዳዊ ንግግሮችና የመናፍስቱ ሴራ || የመቃብሩ ቦታ መናፍስት መዋረሻ!!
มุมมอง 2.3K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ለሀብትና ለፍቅር የሚደገሙ ጸሎቶች! || ግራ የተጋባው ጥበበኛ ነኝ ባይ ደብተራ || ልማዳዊ ንግግሮችና የመናፍስቱ ሴራ || የመቃብሩ ቦታ መናፍስት መዋረሻ!!
ልጆች እንዲዋሹ፣ እንዲሰርቁ የሚያደርግ አብሮ የሚወለድ ክፉ መንፈስ || ምህረትን የሚያዘገዩ አብቶች በዘመናችን || አጋንንት የለብኝም ብሎ መደምደም!! 😱😭💥
มุมมอง 69421 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ልጆች እንዲዋሹ፣ እንዲሰርቁ የሚያደርግ አብሮ የሚወለድ ክፉ መንፈስ || ምህረትን የሚያዘገዩ አብቶች በዘመናችን || አጋንንት የለብኝም ብሎ መደምደም!! 😱😭💥
አጋንንት ስደክሙና ስቀጠቀጡ የሚያሰሙት ድምጽ! || መንፈስ መጮሁ ምን ያደርጋል መሸኘቱ እንጂ! || ገንዘባችን የማይበረክተው ለዚህ ነው #ethiopia 😱😭🔥
มุมมอง 2.6Kวันที่ผ่านมา
አጋንንት ስደክሙና ስቀጠቀጡ የሚያሰሙት ድምጽ! || መንፈስ መጮሁ ምን ያደርጋል መሸኘቱ እንጂ! || ገንዘባችን የማይበረክተው ለዚህ ነው #ethiopia 😱😭🔥
የወይባ ጢስና አጋንንታዊ ሴራው || ባህል ሆነው በአጋንንቱ የተጠለፉ የባከነ ሕይወት እየመራን ይሆን? || ያልተረዳነው የመናፍስቱ ድብቁ ሴራ #ebstv 😱😭
มุมมอง 1.8Kวันที่ผ่านมา
የወይባ ጢስና አጋንንታዊ ሴራው || ባህል ሆነው በአጋንንቱ የተጠለፉ የባከነ ሕይወት እየመራን ይሆን? || ያልተረዳነው የመናፍስቱ ድብቁ ሴራ #ebstv 😱😭
በጥንቃቄና በማስተዋል አዳምጡ!! || የጋብቻችን ሁኔታ በዚህ ዘመን || ትዳርና መስቀልን ምን አገናኛቸው? | ሁላችንም ክፋትን እናግዛለን #ethiopia 😭😱
มุมมอง 1.1Kวันที่ผ่านมา
በጥንቃቄና በማስተዋል አዳምጡ!! || የጋብቻችን ሁኔታ በዚህ ዘመን || ትዳርና መስቀልን ምን አገናኛቸው? | ሁላችንም ክፋትን እናግዛለን #ethiopia 😭😱 th-cam.com/video/2x91sW-fGe4/w-d-xo.htmlsi=M80nfUnDvb10kUIi
ይሄንን ምልክት ካያችሁ በጭራሽ አትሸበሩ! || የጸሎት መጽሐፍትን ስናነብ የዲያብሎስ ውጊያዎች || የጸሎት መጽሐፍትና የአጋንንት ውጊያ #ethiopia 😱😭💥🚩
มุมมอง 5Kวันที่ผ่านมา
ይሄንን ምልክት ካያችሁ በጭራሽ አትሸበሩ! || የጸሎት መጽሐፍትን ስናነብ የዲያብሎስ ውጊያዎች || የጸሎት መጽሐፍትና የአጋንንት ውጊያ #ethiopia 😱😭💥🚩 th-cam.com/video/IIOjnXthkws/w-d-xo.html
የመምህር ግርማ ስብከቶች ፊልም ይመስሉኝ ነበር! || ካልተኳልኩና ካልተቀነደብኩ ውብ የሆንኩ አይመስለኝም! || የዘመኑ ጋብቻና የቤተሰባችን ሁኔታ #ebstv
มุมมอง 1.5K14 วันที่ผ่านมา
የመምህር ግርማ ስብከቶች ፊልም ይመስሉኝ ነበር! || ካልተኳልኩና ካልተቀነደብኩ ውብ የሆንኩ አይመስለኝም! || የዘመኑ ጋብቻና የቤተሰባችን ሁኔታ #ebstv th-cam.com/video/FoQ-OWOyyKE/w-d-xo.html
አሳብዳት፣ ዕድሏን ዝጋ ተብሎ የገባ መተት || የዲያብሎስ ከባዱ ፈተና በገዳማት || ብጹዓን አባቶች ለምን እንዲህ ሆንን? || ከአጋንንት ለመጠበቅ 😱😭😱💥🚩
มุมมอง 1.2K14 วันที่ผ่านมา
አሳብዳት፣ ዕድሏን ዝጋ ተብሎ የገባ መተት || የዲያብሎስ ከባዱ ፈተና በገዳማት || ብጹዓን አባቶች ለምን እንዲህ ሆንን? || ከአጋንንት ለመጠበቅ 😱😭😱💥🚩
ከቤተሰቦቼ ጋር ወሲብ ያስፈጽመኛል! | ትዳርን የሚዘጋ፣ የሚያስጠላ የዓይነጥላ መንፈስ | የጠቋር መንፈስ ከባዱ ሴራው | ህልሜ ለሊትና የአጋንንት ፈተና 😭😱💥
มุมมอง 1.1K14 วันที่ผ่านมา
ከቤተሰቦቼ ጋር ወሲብ ያስፈጽመኛል! | ትዳርን የሚዘጋ፣ የሚያስጠላ የዓይነጥላ መንፈስ | የጠቋር መንፈስ ከባዱ ሴራው | ህልሜ ለሊትና የአጋንንት ፈተና 😭😱💥
ዘገምተኛና የአዕምሮ በሽተኛ ያደረኩት እኔ ነኝ! | በጸሎት ውስጥ ልካተቱ የሚገቡ ነገሮች | ከቡዳ መንፈስ ልጆቻችንን ለመጠበቅ ይሄን እናድርግ! #ebs 😱😭🚩
มุมมอง 2.7K14 วันที่ผ่านมา
ዘገምተኛና የአዕምሮ በሽተኛ ያደረኩት እኔ ነኝ! | በጸሎት ውስጥ ልካተቱ የሚገቡ ነገሮች | ከቡዳ መንፈስ ልጆቻችንን ለመጠበቅ ይሄን እናድርግ! #ebs 😱😭🚩
ይሄንን ነበር ተጠንቀቁ ያልነው!! || የባልና ምስት የጸሎት ሰዓታት || ለጸሎት ማድረግ ያለብን ዝግጅቶች || መምህር ተስፋዬን የምትቃወሙ አዳምጡ! 🔥😱🚩💥😱
มุมมอง 4K14 วันที่ผ่านมา
ይሄንን ነበር ተጠንቀቁ ያልነው!! || የባልና ምስት የጸሎት ሰዓታት || ለጸሎት ማድረግ ያለብን ዝግጅቶች || መምህር ተስፋዬን የምትቃወሙ አዳምጡ! 🔥😱🚩💥😱
ሰይጣን የሚያቀርብልን የንስሐ ፈተና | የሰው ልጅ እንዴት ሞትን መረጠ? ጬንገር የደም መንፈስ ትውልድ ገዳይ | የመምህር ተስፋዬ የጥላወጊ መንፈስ ፈተና 😭😱🔥
มุมมอง 2K14 วันที่ผ่านมา
ሰይጣን የሚያቀርብልን የንስሐ ፈተና | የሰው ልጅ እንዴት ሞትን መረጠ? ጬንገር የደም መንፈስ ትውልድ ገዳይ | የመምህር ተስፋዬ የጥላወጊ መንፈስ ፈተና 😭😱🔥
ሲጨንቃችሁ ይሄንን አድርጉ!! ፈተና ስበዛብን ማድረግ ያሉብን ነገሮች || የአምልኮት ስግደት ይገራናል || መቁጠሪያና የአጋንንት ውጊያ #ethiopia 😱😭🚩
มุมมอง 13K14 วันที่ผ่านมา
ሲጨንቃችሁ ይሄንን አድርጉ!! ፈተና ስበዛብን ማድረግ ያሉብን ነገሮች || የአምልኮት ስግደት ይገራናል || መቁጠሪያና የአጋንንት ውጊያ #ethiopia 😱😭🚩
አንድ ወር ተመላልሰን አልዳንኩም፣ አልተፈወስኩም ለምትሉ || የንስሐ አባቴ አሳስተውኝ የገበያ መተት አስቀበርኩኝ || ቀኖና ቅጣት አይደለም #ethiopia 😱
มุมมอง 1K14 วันที่ผ่านมา
አንድ ወር ተመላልሰን አልዳንኩም፣ አልተፈወስኩም ለምትሉ || የንስሐ አባቴ አሳስተውኝ የገበያ መተት አስቀበርኩኝ || ቀኖና ቅጣት አይደለም #ethiopia 😱
የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማል - የደብተራ መተት || የቀሲስ ሄኖክ ጥብቅ መልዕክት || ክርስትናችን የሚፈተነው በመከራ ነው #ethiopia #ebstv 😱😍😭🔥
มุมมอง 1.3K21 วันที่ผ่านมา
የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማል - የደብተራ መተት || የቀሲስ ሄኖክ ጥብቅ መልዕክት || ክርስትናችን የሚፈተነው በመከራ ነው #ethiopia #ebstv 😱😍😭🔥
የዲያብሎስ ተወዳጅ ጨዋታዎች - የማንነት ስርቆት || ሰይጣንን አስርቡት ክፍል 3 || በማለዳ ንቁ 2024 #ethiopia ብጹዕ አቡነ ሺኖዳ #ebstv 😱😭🔥
มุมมอง 42521 วันที่ผ่านมา
የዲያብሎስ ተወዳጅ ጨዋታዎች - የማንነት ስርቆት || ሰይጣንን አስርቡት ክፍል 3 || በማለዳ ንቁ 2024 #ethiopia ብጹዕ አቡነ ሺኖዳ #ebstv 😱😭🔥
3ቱ መሠረታዊ የአምለኮት መንገዶች || ለአጋንንት መኖር ከክፋትና ከተንኮል ጋር || በመስተፋቅር ለተጋባችሁ ይድረስ #በማለዳ_ንቁ_2024 #ethiopia 😱😱
มุมมอง 88821 วันที่ผ่านมา
3ቱ መሠረታዊ የአምለኮት መንገዶች || ለአጋንንት መኖር ከክፋትና ከተንኮል ጋር || በመስተፋቅር ለተጋባችሁ ይድረስ #በማለዳ_ንቁ_2024 #ethiopia 😱😱
መተት ላደረጉብን ሰዎች መጸለይና መቁረብ || የኢሬቻ ትሩፋት የዲያብሎስ መቀለጃ መሆን ነው! || ጸሎታችንም ኪሳችንም ባዶ ሆነብን bermel Georgis 😭😱
มุมมอง 3K21 วันที่ผ่านมา
መተት ላደረጉብን ሰዎች መጸለይና መቁረብ || የኢሬቻ ትሩፋት የዲያብሎስ መቀለጃ መሆን ነው! || ጸሎታችንም ኪሳችንም ባዶ ሆነብን bermel Georgis 😭😱
ሰገደችብን፣ ቆረበችብን!! አልቻልናትም!! || እናቱ በሚያመልኩት የዛር መንፈስ ያጋቡት ወጣት || በትዳራችን ሰላምና ደስታ ለምን ጠፋ? #ethiopia 😭😱😭
มุมมอง 2.1K21 วันที่ผ่านมา
ሰገደችብን፣ ቆረበችብን!! አልቻልናትም!! || እናቱ በሚያመልኩት የዛር መንፈስ ያጋቡት ወጣት || በትዳራችን ሰላምና ደስታ ለምን ጠፋ? #ethiopia 😭😱😭
እሬቻ የሰላም በዓል ተብሎ መከበሩ ከእውነት የራቀ ነው! || ቶሎሳ ጉዲናና ሌሎች አባቶች ስለ እሬቻና መዘዙ የተናገሩት! #ethiopia #irreecha 😭😱😭
มุมมอง 1.1K21 วันที่ผ่านมา
እሬቻ የሰላም በዓል ተብሎ መከበሩ ከእውነት የራቀ ነው! || ቶሎሳ ጉዲናና ሌሎች አባቶች ስለ እሬቻና መዘዙ የተናገሩት! #ethiopia #irreecha 😭😱😭
ጉድ ተመልከቱ! የመኪናን ሞተር በመተት ያሰሩ ክፉዎች || በአጋንንት የተዘጋው ስከፈት እንዲህ ይሆናል || መፈወስና መዳን ቲያትር ለሆነባችሁ! #ebstv 😭😱
มุมมอง 1.3K21 วันที่ผ่านมา
ጉድ ተመልከቱ! የመኪናን ሞተር በመተት ያሰሩ ክፉዎች || በአጋንንት የተዘጋው ስከፈት እንዲህ ይሆናል || መፈወስና መዳን ቲያትር ለሆነባችሁ! #ebstv 😭😱
ሩካቤ ሥጋ የተለየው ትዳር የሞተ ነው! || በትዳር ውስጥ የምንፈጽማቸው ትልልቅ ስህተቶች! || ሩካቤ ሥጋና የጸሎት ሕይወት || 7ቱ የጸሎት ሰዓታት 💥🚩🔥😱😭
มุมมอง 1.8K21 วันที่ผ่านมา
ሩካቤ ሥጋ የተለየው ትዳር የሞተ ነው! || በትዳር ውስጥ የምንፈጽማቸው ትልልቅ ስህተቶች! || ሩካቤ ሥጋና የጸሎት ሕይወት || 7ቱ የጸሎት ሰዓታት 💥🚩🔥😱😭
መምህር ግርማ ዘመኑን የዋጁ አባት ናቸው || የጸሎትና የቡራኬ ጊዜ ሳይኖረን በዲያብሎስ ተቀደምን || bermel giorgis || ቤርሜል ጊዮርጊስ ጸበል 😭😱
มุมมอง 2.8K21 วันที่ผ่านมา
መምህር ግርማ ዘመኑን የዋጁ አባት ናቸው || የጸሎትና የቡራኬ ጊዜ ሳይኖረን በዲያብሎስ ተቀደምን || bermel giorgis || ቤርሜል ጊዮርጊስ ጸበል 😭😱
ተጠንቀቁ! በሞዴስ የሚደግሙ መተተኞችን || ኢሬቻ አቴቴና ፈረቀሳ የባዕድ አምልኮ || የስንፈተ ወሲብ መድኃኒት መጠቀም መዘዙ || የማዕድ ጸሎትና በረከቱ 😱😭
มุมมอง 1.4K21 วันที่ผ่านมา
ተጠንቀቁ! በሞዴስ የሚደግሙ መተተኞችን || ኢሬቻ አቴቴና ፈረቀሳ የባዕድ አምልኮ || የስንፈተ ወሲብ መድኃኒት መጠቀም መዘዙ || የማዕድ ጸሎትና በረከቱ 😱😭
የዲያብሎስ ጅምላ ጨራሽ መሳሪያዎች! || ሰይጣንን አስርቡ ክፍል 2 || ወደ ጥፋት የሚመሩ ትንንሽ እርሚጃዎች አንድ ሰው ሁለት ማንነት #ethiopia 🔥🚩😱
มุมมอง 1.5K28 วันที่ผ่านมา
የዲያብሎስ ጅምላ ጨራሽ መሳሪያዎች! || ሰይጣንን አስርቡ ክፍል 2 || ወደ ጥፋት የሚመሩ ትንንሽ እርሚጃዎች አንድ ሰው ሁለት ማንነት #ethiopia 🔥🚩😱
ውጊያ ከጀመርን በኋላ ዲያብሎስ የሚያቀርባቸው ማሰናከያዎች || ፈውስ ፍለጋ ቅብዝብዝ የሚያደርጉ መናፍስቶች #በማለዳ_ንቁ! #ethiopia #ebstv 😱😭💥🔥🚩
มุมมอง 3.3K28 วันที่ผ่านมา
ውጊያ ከጀመርን በኋላ ዲያብሎስ የሚያቀርባቸው ማሰናከያዎች || ፈውስ ፍለጋ ቅብዝብዝ የሚያደርጉ መናፍስቶች #በማለዳ_ንቁ! #ethiopia #ebstv 😱😭💥🔥🚩

ความคิดเห็น

  • @felekche8544
    @felekche8544 18 นาทีที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤እግጋብሄር ይርዳን

  • @gehiwotm4602
    @gehiwotm4602 47 นาทีที่ผ่านมา

    እነዚህ ተሳዳቢዎች እስቲ የመምህር ግርማ ጉባኤ ላይ አንድ ቀን ብቅ ብለው ይገልገሉና ሠይጣን ያለምንም ጩሄት ከወጡ እናያለን፤ እነዚህ የርኩሳን መናስት ፈረሶች፡፡

  • @awayehuZAMANUEL
    @awayehuZAMANUEL ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር:ተዋቸው:ያሳዝናል:ቄሱም:በጥምጣማቸው:ስር:ቅድስና:የሌላቸው:እባብ:ጠምጥመው:የሚሔዱ:ሴጣን:አምላኪዎች:ስራቸው:እንዳይጋለጥ:እግዚአብሔር :መርጦ:የላከልንን:ስራቸውን:እንዲተው:የምትሰሩት:ስራ:ተው:ተው:ተው።እንዳንበት:ያሰራችሁን:እንፈታበት።

  • @Nugussutv
    @Nugussutv ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መስማት የማይችሎትማ ስራቸውን ስለሚያውቁ ነው።

  • @Nugussutv
    @Nugussutv ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አደበትክን ይባርከው

  • @Nugussutv
    @Nugussutv ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አጋንት ስወጣ የምናደደድት የምያስገቡ ስለሆኑ ነዋ።አንድመም ቅናት አለባቸው።የሰውን ገበና ማውጣት እራሱ የእግዛአብሔር ስራ መውሰድ ነው ለኔ። ወንጌል የጠማቸው በየ ገጠሩ ያሎትን ኔደው አያስተምሩም። (24)ሰአት ትክቶክ ላይ ተሰተው የሰው መሰናክያ ናቸው

  • @1ethiopia777
    @1ethiopia777 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም እንደምነህ ውድ ወንድሜ:: እባካችሁ ጥያቄየን መልስ እንድት ሰጡኝ በእግዚአብሔር ስምእጠይቃችሆለሁ:: ፅም በምፅም ግዜ መፅም አልችልም በጣም ሰውነቴ ይንቀጠቀጣል ድምፅ ሳወራ ይጠፍል ይደክመኝል ባጠቃላይ ገና በጠዋቱ ስራለመስራት እንኮን አልችልም:: ምን ላድርግ? አመሰግናለሁ ለመልሳችሁ::

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @SaraSara-e5k9w
    @SaraSara-e5k9w 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በፀሎት እንትጋ አምልኮት ከህወታችን አይራቅ 😢😢 ስራችን ኑሮአችን መንፈሳዊ ይሁን

  • @Makdas1224
    @Makdas1224 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይገርማል

  • @Ethiopialover
    @Ethiopialover 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኛ ስለዳንን ሀይማኖታችንን እንድንረዳ ወደአምላካችን ወደፈጠረንየመለሱን አባታችን መምህ ግማ ትምህርት ነው ምንአለበት ይሄ ህዝብ ቢድንበት ችግራችሁምንድነው?

  • @mestwatzike1090
    @mestwatzike1090 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የፀሎት መፅሀፍ ሲባረክ በፅሁፍ ላክልኝ ወንድሜ

    • @mestwatzike1090
      @mestwatzike1090 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በከላሉ

  • @asedMariyame
    @asedMariyame 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በምን አቅማቸው ፊት ለፊት አይናገርም ስራቸውን ስለሚያውቁ ለመቅረብ ድፍረቱ የላቸውም

  • @asedMariyame
    @asedMariyame 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይገስፃችሁ😢ወደው አይደለምተይዘው ነው እራሳቸውን እሚያፀድቁ ፈሪሳውያን በአባቶቻችን አትምጡብን❤

  • @tesfuteshome1406
    @tesfuteshome1406 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አውነት ለመናገር ኢትዮጵያ ውስጥ በብዛት ከወንገላውያንም ብዙዎች ሰይጣንን እያስለፈለፉ ናቸው ከተዋህዶም እንደዛው ግን የምወጡ ሰጣኖች ወደ ለሎች እየተዛመቱ ነው ወይ ወደ ስኦል ታስረው እየተጣሉ ነው እናምን ይሻለናል ህዝቡ ግራ ተጋብቷል

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃል ህይዉት ያሰማልን ወድማችን

  • @haddiyaosso4398
    @haddiyaosso4398 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @enyewephrem4268
    @enyewephrem4268 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጸጋ መንፈስ ቅዱስን የሚቃወሙት እኔ የሚመስለኝ ወይ በፍጹም ትምህርቱን አያዉቁትም የጌታን ወንጌል ክህነቱን እንደ ማንኛዉም ዓለማዊ ሙያ ብቻ ይይዙታል ሳያምኑበት ለእንጀራ ብቻ ወይም ሥራቸዉ እንዳይገለጥ ነዉ:: እቤተክህነት ይህንን ማጥራት አለባት ብዬ አምናለሁ:: ጠርቶ መስተካከል አለበት::ተራዉ ምዕመን እኮ አብዛኞቹን ካህናትና ጳጳሳት በእግዚአብሄር ጥበብ የቀደመበት ዘመን ላይ ደርሰናል::እግዚአብሄር ይማረን::

  • @terefelignemeles
    @terefelignemeles 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በፀሎት ሰዓት ሁል ጊዜ ንፍጥ ይመጣብኛል ለምን? ምን ላርግ?

  • @dimaproduction7965
    @dimaproduction7965 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በአንዳንድ አገልጋይ ሰባኪዎች ላይ አብሯቸው ያደገ ትዕቢተኛው የጠቋር መንፈስ አለ። ለነሱ መጸለይ ነው የሚያስፈልገው እንጂ መከራከር ትርፉ ድካም ነው።

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @auuooauoo7028
    @auuooauoo7028 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደግነቱ ህዝቡ ስለነቃ አይሰማቸውም ከስንት አዱነውእጂ ያውመሰሎቻቸው

  • @auuooauoo7028
    @auuooauoo7028 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለህወትን ያሰማልን ወድማችን እረነሱ አይሰሙም ሃሳባቸው አንዳይነት በዚ አይነት እራሱ ጠቆዋር በአካል ቢመጣ አንተ አይደለክም ነውእሚሉት

  • @FrancoFranco-dj5dp
    @FrancoFranco-dj5dp 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር እናመሰግናለን ጥያቄ አለኝ ዘይት እኛው ራሳችን ፀልየንበት እንደ የፀሎት መገልገያ ማድረግ እንችላለን ወይ? ከተቻለስ የትኛው ፀሎት ነው በዘይቱ ላይ የሚፀለየው ሌላው የፀሎት መጽሐፍት የሌለኝን ከሞባይል መፀለይ ይቻላል ወይ አግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

    • @haileG2239
      @haileG2239 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መልካም ቤተሰቦቼ ብትችሉ የወይራ ዘይት ገዝታችሁ ከማንኛውም ሱቅ ልሆን ይችላል ገዝታችሁ ካህን ካገኛችሁ አስባርካችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። ባታገኙ ደግሞ እናንተው እራሳችሁ በጸሎት ሰዓት ውዳሴ ማሪያምን ወይም የሰኔ ጎሎጎታን ወይም ሌላ ጸሎት ጸልያችሁበች በቀጥታ መጠቀም ትችላላችሁ። በነገራችን ላይ እምነቱ ካለን ለቤት ውስጥ የምንጠቀመወን ዘይት እንኳን ባርከን ብንጠቀም ብዙ በረከቶችን እናገኛለን።

  • @mistrasisay751
    @mistrasisay751 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @Enat-v1y
    @Enat-v1y วันที่ผ่านมา

    Wndema sat keba kedues menkat techlalchi benathi melslg atnkam selalwug kuchi belual endetkmew new

    • @haileG2239
      @haileG2239 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ይቻላል እህታችን ቅባዕ ቅዱስ የተባረከ ዘይት ወይም ቅብዕ ማለት ነው። ይሄንን ማንም ሰው መጠቀም ይችላል። መንካት የማይቻለው ቅባዕ ሜሮንን ነው።

  • @hit2579
    @hit2579 วันที่ผ่านมา

    ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @TesfayTamene-t2e
    @TesfayTamene-t2e วันที่ผ่านมา

    Struggling with devil is the only alternative

  • @SarahabtamSara
    @SarahabtamSara วันที่ผ่านมา

    Amennnnnnnn kalie yewtn yasmalen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GashawMelese-c1p
    @GashawMelese-c1p วันที่ผ่านมา

    ቀሲስ ዲበኩሉ በእውነት በእኚህ አባት ንግግር እጅግ በጣም አዝኛለው ከአንድ አገልጋይ አንደበት እንዲህ አይነት ንግግር ሲወጣው ጥያቄ ምልክት ውስጥ ይከታል በጣም የማከብራቸውና የማደንቃቸው አባት ነበሩ ዛሬ ግን ማን እንደሆኑ ልረዳ ችያለው

  • @burutayhlola5228
    @burutayhlola5228 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ወንድሜዬ 🙏🙏🙏

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልንአሜን

  • @ጉዱወጣ
    @ጉዱወጣ วันที่ผ่านมา

    የፆሎት መፅሃፍ አለማዊ ሰው ማበብ የተጀመረው ቅርብ ዘመን ነው ቅዳሴላይ የሚያነቡ ጥሩ አይደለም ከቻላችሁ 10ሰዓት/11ሰዓት ተነስታችሁ እቤታችሁ ብፀልዮ ለቤታችሁም ጥሩነው ቤተክር ስቲየን ቅዳሴ ብቻእናዳምጥ ቤተክርስቲያን ስለፈጠራችሁ የፆሎት መፅሃፍ ይዛችሁ አትሂዱ አታንቡ

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 วันที่ผ่านมา

    አሜን ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @solomonadal948
    @solomonadal948 วันที่ผ่านมา

    አንደበታችሁን ቅ/ሚካኤል ይገስፀው። ቄስ ተብዬ ዱርዬ ይላል ለተናገርከው ንስሀ ግባ!!!

  • @heranimichael8243
    @heranimichael8243 วันที่ผ่านมา

    Egziabeher yebarkeh wendeme

  • @FilimonNegassi
    @FilimonNegassi วันที่ผ่านมา

    Egzabhier tsega aybzalh

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MulugetaMuche-e6k
    @MulugetaMuche-e6k วันที่ผ่านมา

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ❤❤❤

  • @SafarinTshal-ml4zk
    @SafarinTshal-ml4zk วันที่ผ่านมา

    Belche anbebyalhu yqer yblgne dersan mekcheal

  • @SamriFikir-y3g
    @SamriFikir-y3g วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ መስማት የማይፈልጉ ቡዙዎች ናቸው ግን ወደው አይደለም አብሮ እያደገና በደብተራ በጠንቋይ የተያዘ ህዝብ ስለሆነ ነው ።አማኑኤል ፊቱን ያብራልን

  • @SamiZola-ey8vs
    @SamiZola-ey8vs วันที่ผ่านมา

    ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አባዶን የሚለውን መፅሐፋቸውን የት እንደማገኝ እባካችሁ ጠቁሙኝ

    • @SamriFikir-y3g
      @SamriFikir-y3g วันที่ผ่านมา

      ቤተሳይዳ አዲስአበባ 22