የሚያዞሩ የሚያንከራትቱ ክፉ መናፍስቶች!! || የመናፍስት ማታለያ መንገዶችና ሴራ! || አጋንንት ለምን ቶሎ አይወጡም?? | አባ ዮሐንስ | መምህር ግርማ 😱😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 38

  • @haileG2239
    @haileG2239  หลายเดือนก่อน +3

    💥 አዲስ ቪዲዮ ይኼው th-cam.com/video/i2xyaNXF1t8/w-d-xo.htmlsi=cPB5GTDdTMIVRlCm

  • @FanosAlamayawu
    @FanosAlamayawu 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን ❤❤❤❤

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 9 วันที่ผ่านมา +1

    እግዛብሄር ይመስገን ወድማችን ተባረክ

  • @Ururh-b3k
    @Ururh-b3k 15 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን 🙏

  • @belayineshialemu4127
    @belayineshialemu4127 13 วันที่ผ่านมา +1

    አባት አለም ዩበርሃው መናኝ ሃይልህ ብዙ ሲሆን ጥላቶችህ ዋሹብህ

  • @Sintayewmamo-f8q
    @Sintayewmamo-f8q 14 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን

  • @YetenayetMuluneh
    @YetenayetMuluneh หลายเดือนก่อน +20

    ወንድሜ እግረኛዉ ሚዲያ 🎉አባታችንን እ/ር ነዉ ያገናኘህ ወንቅሸት 15 ቀን ስቀመጥ ወንጌል የሚሰበክበት ጥላ ተዘቅዝቆ የማይለመንባት ለፀበልም ቢሆን ለመጠለያ ገንዘብ የማይከፈልባት የገዳሙን ሰነስርዓት መመስከር ያለበት ቦታዉ ላይ ተገኝቶ ቡቻ ነዉ ለአባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን

    • @TamesgenDagen
      @TamesgenDagen 21 วันที่ผ่านมา

      @@YetenayetMuluneh እውነት ነው እኔም ብዙ ተቀምጫለው ገዳሙ ላይ እንኳን ስቀመጥ ከገዳሙ ውጭ አለም እንኳን ትዝ አይልም እውነት ሌላ ፀበል ቦታ ስሔድ ቤተሰብ የምሰራው ስራ በሀሳብ ይታየኛል ወንቅሸት ግን ምንም ነገር ትዝ አይልም !!! እውነት እኝህ አባት የሀይማኖት አባት የሙት አንሳው ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን እድሜ ይስጥልን በቆየውበት !!! ብዙ ነገር ብዙ ታምር አይቻለው ያ ሁሉ ከ ፈጣሪ እንጅ ከ ሰው ሀይል አይደለም !!!

  • @EyerusAdefris
    @EyerusAdefris 25 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን እግዚአብሄር ይመስገን ለአባቶቻችን እድሜ እና ጤናዉን ይሥጥልን አሜን

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወትን ያስማልን ወንድማችን ❤

  • @טאוגדהסולומון
    @טאוגדהסולומון หลายเดือนก่อน +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ይገባታል ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የጌታዬ እናት አማላጄ እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል หลายเดือนก่อน +5

    ዮሐንስ ዮሐንስ ዮሐንስ
    የኔ ልዩ አባቴ ውድድድድድ
    🥰🕊🥰🕊🥰🕊🥰🥰
    🕊🥰🕊🥰🕊🥰🕊🥰
    🕊🥰🕊🥰🕊🥰🕊🥰

  • @weynshetzewde6960
    @weynshetzewde6960 หลายเดือนก่อน +6

    ?ቃለህእይውት ያስማልን እመቤቴ ሁላችነም ክጭቅ ታውጣን እኔም መስክር አልኝ ቅዱስ ሚካኢል ያረግልኝን እመስክራልው

  • @brtucannegasi1272
    @brtucannegasi1272 21 วันที่ผ่านมา +1

    Abatachen Aba yehanese menem sehetete yelebeweteme seytan bezue yawerale

  • @saraalsara169
    @saraalsara169 หลายเดือนก่อน +4

    እመቤቴ ክብር ይገባሻል 😢😢 እናቴ አስቢን

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 หลายเดือนก่อน +5

    አባየ የኔ የትህትና አባት የመዳኔ ምክኒያት የበረሀው መናኝ ከከሳር የሚድኑት የዳነው በእንባዎት ነው ሽአመት አባየ ኑሩልልልልልንንንን❤❤❤❤የበረሀው ጀግን አባዮሐንስ አባቴ ወንቅሸት ሂወቴ

  • @AsfawWdu
    @AsfawWdu หลายเดือนก่อน +2

    Kale hywet yasemaln

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 หลายเดือนก่อน +2

    Abatochachinin edmena Tena yistachihu Tebarekulign Amen

  • @Feven-v7q
    @Feven-v7q หลายเดือนก่อน +3

    ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም እናቴ የሚሳናት የለም ስሟ ከልጇ ጋር ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን❤

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg หลายเดือนก่อน +2

    መስትውዓል ያደለን

  • @ዘሩፋኤል
    @ዘሩፋኤል หลายเดือนก่อน +4

    እባክህ ወንድሜ ሰለመናፍቅ መንፈስ የተብራራበት የተጋለጠበት ገጠመኝም ሆነ ፈዉስ ካለህ ጠቁመኝ

  • @nuhaminbirhanualem2222
    @nuhaminbirhanualem2222 หลายเดือนก่อน +2

    Kale hewoti Yasemalen

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @SalamaSal-n3k
    @SalamaSal-n3k 19 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ እያደፈጠ ያሰቸገረኝ መናፈሰት አለወደሆላ አልልም ተሰፈም አሎቆረጥም 😢

    • @haileG2239
      @haileG2239  18 วันที่ผ่านมา

      በጭራሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ እግዚአብሔር በግዜውና በሰዓቱ ይያዛል።

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DdBb-fo4fy
    @DdBb-fo4fy หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @natnaelwendmu5975
    @natnaelwendmu5975 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምወዳት ልጅ አለች እና ሱባኤ ይጄ ስነግራት አልሰማም አለችኝ፡፡ ከዛ ድጋሜ ሱባኤ ስገባ ቆይ ተባልኩ እና የዝሙት ፈተና ሲበረታብኝ ትዳር ያዝኩ ግን ወዲያው ተፋታሁ እና ምንድን ነው ማረግ ያለብኝ እግዚአብሔር ያልፈቀደው ትዳር ይዤ ትዳሬ ተበተነ እና ምን ላድርግ

    • @haileG2239
      @haileG2239  หลายเดือนก่อน

      ወዳጄ በውስጥ መስመር በተለግራም አናግረኝ t.me/haile_gebriel_tube_bot

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል หลายเดือนก่อน +1

    🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️
    🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️
    🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️

  • @SamrawitSamrawit-ru1ln
    @SamrawitSamrawit-ru1ln หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @GgGg-ow9bs
    @GgGg-ow9bs หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @FatmehJaber-q7o
    @FatmehJaber-q7o 18 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤