bermel Georgis የ18 አመት ጭንቀቴ ተፈታልኝ ለቤተሰቦቼም ተረፍኩ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @ngsti277
    @ngsti277 หลายเดือนก่อน +54

    እኔም ህጃለው ብዙ ነገር ተዶርጎልኛል የወደፍት ህወቴ ኣስይቶኛል ክብር ምስጋና ለኣብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን

    • @eden9876
      @eden9876 หลายเดือนก่อน +1

      ታድለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ እህትሽ ወለተ ስላሴ እኔም ለደጁ እንዲያበቃኝ😢

    • @ngsti277
      @ngsti277 หลายเดือนก่อน +1

      @@eden9876 እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ ኣይዞሽ ኣቺም ኣንደ ቀን ፍቃዱ ሁኖ ትህጃለሽ እግዚአብሔር ካቺ ጋር ነውና

    • @Medanit-l8m
      @Medanit-l8m หลายเดือนก่อน +1

      Tadlesh Ema ❤ enem endihed tselylgn

    • @militsegay5273
      @militsegay5273 หลายเดือนก่อน

      Edlena neshe

    • @ngsti277
      @ngsti277 หลายเดือนก่อน

      @militsegay5273 no

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo หลายเดือนก่อน +27

    ያችንም ቆጦሮ የፈታ የኔንም ቆጠሮ ይፍታ ሰማሀቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @Mso-o5k
    @Mso-o5k หลายเดือนก่อน +18

    አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት መልስህ ለደጅህ አብቀን❤🙏

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 หลายเดือนก่อน +2

    የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ሰማአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለአጥንቶቹ የማይሳሳው ቅድስ ፍቃድ ሆኖ ለደጁ ያብቃኚ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretkidane6943
    @meseretkidane6943 หลายเดือนก่อน +9

    እናንተን ለደጁ ያበቃ ሰማእቱ ጊዮርጊስ ወደዚህ ቅዱስ ቦታ እኛንም የጏጏነውን ቦታውን ለመርገጥ በረከቱን ለመካፈል ይፍቀድልን::

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 หลายเดือนก่อน +11

    ያልተፈታልን ብዙ ነን እጆቻችን ዘርግተን አቤቱ ማራን የምንል ፈጣሪ ማረን ይቅርበለን ግራ የተጋባን ብዙ ነን በስው ሀገር ሁነን😢😢😢እባክህን የስማእቱ የቅዱስ ጌወርጊስ አማላክ ለደጁ ለምህረት ለምስክርነት እኔንም ቤተስቦቼንም አብቃን ባንተ ፍቃድ❤❤

  • @brkti2123
    @brkti2123 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ አባት አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይድረሰው

  • @addissumekonnen7522
    @addissumekonnen7522 8 วันที่ผ่านมา

    አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቅተህ ችግሬን ፈታህ ለምስክርነት አብቃኝ።

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 หลายเดือนก่อน +8

    እህታችን ላንች የድረሰ የስማእቱ ቅዱስ ግዮርጊስ አምላክ ለእኛም ይድረስልን በጽሎታቹ አስቡኝ ወልተ ኪሮስ ከነ ቤቶስቦቼ❤❤❤

  • @marat144
    @marat144 หลายเดือนก่อน +7

    ሰማእቱ አባቴ ደጅህን ለመርገጥ የምንሻው ልጆችህን በሙሉ ለደጅህ አብቃን የምትሄዱ እህት ወንድሞቸ በፀሎታችው አስቡኝ ወለተ ተንሳኤ ብላችው🤲🤲🤲

  • @tamrattibebu9912
    @tamrattibebu9912 หลายเดือนก่อน +3

    ድንቅ ምስክርነት ነው።ኑና የእግዚአብሔርን ድንቅ ሥራ እዩ ብሎ ቅዱስ ዳዊት እንዳለው እናምናለን።ምስክርነቱን በሙሉ በመንፈሳዊ ልቡና ተረድቼዋለሁ ።የሰማዕቱ በረከት በአማንያን ላይ በሙሉ ይደርብን።የኤልሻዳይና ዶርቃ ሚዲያ አገልጋዮቻችን ልዑል እግዚአብሔር ይባርካቹህ ይጠብቃችሁ።

  • @MesTubeer8r
    @MesTubeer8r หลายเดือนก่อน +12

    ሰመአቱ ለደጅህ አብቃኝ😢🙏

  • @MengesheAbibi
    @MengesheAbibi หลายเดือนก่อน +15

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔ ደክሞኛል አንተ እርዳኝ ባለቤቴ ደጀን እንዲረግጥ እናም ለመሰከረነት እድታበቃኝ 😭😭😭

  • @ኣዙጓልትግራይ
    @ኣዙጓልትግራይ หลายเดือนก่อน +6

    ሊቀሰማእት ቅዱስ ጊዮርግስ ኣባህ ደጅህ ኣርግጠኝ ህረተስላሴ እያላቹ ኣብፆሎታቹ ኣሱቡኝ😢😢😢

    • @Galkashi
      @Galkashi หลายเดือนก่อน

      ሳብስኽራይብ በልለይ ገልዓደይ 24:19

    • @ኣዙጓልትግራይ
      @ኣዙጓልትግራይ หลายเดือนก่อน

      @Galkashi ገይረልኪ ማዓረይ

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰመእቱ ቅድስ ጅወርጊስ እባክህ ከስድት መለስህ ለድጀህ አበቀኝ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🌹🙏🙏🙏

    • @mahiteshome5641
      @mahiteshome5641 หลายเดือนก่อน

      ምኞትሽ ይሳካልሽ❤❤❤

    • @HuggTh
      @HuggTh หลายเดือนก่อน

      አሜን፫ ያብቃን❤🙏❤

  • @tigraytigray5893
    @tigraytigray5893 หลายเดือนก่อน +19

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ሂጃሎው ብዙ ነገር ተደርጎልኛል ክብሩ ይስፋ ለስማያዊ ንጉስ❤ 🙏አሁንም በጣም በጣም ነው የናፍቀኝ እግዚአብሔርን ስማኢቱ ቅዱስ ጀወርግስ አባቴ ድጋሜ ለደጅህ ለመምጣት ፍቃድህ ይሁን❤❤ ናፍቆኛል

    • @Eyerus-v8j
      @Eyerus-v8j หลายเดือนก่อน

      ታድለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ እህቴ አደራሽን አትርሺኝ 🤲በሰማእቱ ወለተ እዝጉ ነኝ

    • @SabalaSabala-hy2lj
      @SabalaSabala-hy2lj หลายเดือนก่อน

      በፆሎትሽ አስቢኝ እህቴ🙏🙏🙏😭😭😭😭

    • @usersams-mr1ml
      @usersams-mr1ml หลายเดือนก่อน

      አህቴ በኮፕይ ፓስፖርት ምሄድ አቻላል አስቲይ ንገርኝ በማርያም 🙏❤️

    • @tigraytigray5893
      @tigraytigray5893 หลายเดือนก่อน

      @usersams-mr1ml እንዴት ነው ማለት ወዴት ለመሄድ ነው

    • @usersams-mr1ml
      @usersams-mr1ml หลายเดือนก่อน

      @@tigraytigray5893 በርሚል ቁዱስ ጊወርጊስ

  • @rahelKassa-h3w
    @rahelKassa-h3w หลายเดือนก่อน

    አደራህን አባቴ ሰማዕቱ ቅድስ ጊወርጊስ በድንቅ አጠራርህ ጥራኝ

  • @berhana2488
    @berhana2488 หลายเดือนก่อน

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብዙ ያደረገልሽ እህት ነሽ። ከአገር ውጭ በመሆኔ የሰማእቱን ተአምር ለማየት በሌሎች ያየሁ ቢሆንም፣ የእኔ የ40 አመት ያልተፈታ ችግር ያለብኝ ነኝ። ሀብተ ስላሴንና ወለተ መድህን ባለቤቴን በጸሎትሽ አስቢን። እግዚአብሔር ለቦታው ያብቃኝና ችገሬ ተፈቶ በዚሁ ሚዲያ ለመመስከር ያብቃኝ።

  • @selamtube9373
    @selamtube9373 หลายเดือนก่อน

    እኛንም በስደት ያለነውን ሩጠን መምጣት የማንችለው ስማእቱ በያለንበት እንቆቅልሻችነን ፍታልን ለድጅህ አብቃን ታሪካችነን ቀይርልን ለሀገራችንም አብቃን ስድት ያደከመንን አስበን አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን 🤲ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃኝ 🤲

  • @brhantesfay8948
    @brhantesfay8948 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ጊዮርግስ ኣባቴ ለደጅህ ኣብቃኝ

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ውድ እህት ልዑል እግዚአብሔር እንዴት ቢወድሽ ነው ታድለሽ መድሃኒያለም ለመሄድ የጓጓነውን ሁሉ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 หลายเดือนก่อน

    ወለተ ሂሩት እያላሹ በፀሎታቹህ አሰቡኝ እናት አባቶቸ እህት ወንድሞቸ አምላክ ጊዮርጊስ ማረን ይቅርም በለን

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 หลายเดือนก่อน +14

    ሰማእቱ አባቴ የሰው ፍጡር የሆነ ሁሉ ለደጅህ አብቃነ

    • @tadesu-ef1vu
      @tadesu-ef1vu หลายเดือนก่อน

      አሜን ለደጅህ አብቃን በጣም ጓጉቻለሁ

  • @bezatemir5402
    @bezatemir5402 หลายเดือนก่อน +4

    የልጅነቴ ሰመአት ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን ለደጅክ አብቃኝ❤

  • @yared09
    @yared09 หลายเดือนก่อน

    እርጋታዋ! እግዚአብሔር እንደዚህ ያደርጋል:: ፋፃሜሽን ያሳምርልሽ ቅድስት ንፅሂት ድንግል ማርያም ታፅናልን:: እርሱ እግዚአብሔር ብርታት ይሁን:: ለ ብርቱና ለሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብርና ምሥጋና ይድረስ :: ለምስክርነት ያብቃን!!!

  • @MahletMahlet-s9u
    @MahletMahlet-s9u หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልል በትክክል አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ከስደት ተመልሼ ለደጅህ አብቃንንንንን😢❤

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k 28 วันที่ผ่านมา

    ሠማእቱ ቅደስ ጊዮርጊስ ልጄ ነገ ዛሬ እያለች ጊዜውን እየፈጀችብኝ ስለሆነ አንተ በመንፈስ ቅዱስ ጥራልኝ እባክህ እርዳኝ ለደጅህ አብቃልኝ እኔንም በሠላም ከሥደት በሠላም መልሰኸኝ ለደጅህ አብቃኝ አላዬ እባክህ እርዳኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አሜን

  • @TkinesheYalew
    @TkinesheYalew 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እህታችን ቃለሂወት ያሰማልንአምላከ ቅዱስ ገወርጊስ ፍቃዱ ይሁን

  • @isrelking6008
    @isrelking6008 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቅዱስ ገወርጊስ ማዓረይ ንብ አፍደገኻ አብቃዓኒ❤❤❤❤❤❤

  • @Mariam-n8i4b
    @Mariam-n8i4b 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አሜን ልድጁ ያበቅን

  • @birukamare2626
    @birukamare2626 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው እህቴ ስለሰማእቱ ማንም አልገለፀውም እሚገለፂም አይደለም እፁብ እፁብ እፁብ ድንቅ ነው ከአእምሮ በላይ ነው ❤❤❤

  • @monirazakir8245
    @monirazakir8245 18 วันที่ผ่านมา

    AmenAmenAmen

  • @ArsemaGirmachew-l7m
    @ArsemaGirmachew-l7m หลายเดือนก่อน

    በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም

  • @sabaabrha
    @sabaabrha หลายเดือนก่อน

    እግዛአብሄር ይመስገን ቅድስ ሰማእቱ❤❤❤

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ หลายเดือนก่อน +57

    መቼ ነው ቀኔ ደርሶ ከስደት መልሰህ ደጅህን እረግጬ ምህረትን የማገኘው 😢

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት ላንች የደረሰ ሰማእቱ ለኛ ለስደተኞቹ ልጆቹም ይድረሰልን ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @aklile7691
    @aklile7691 หลายเดือนก่อน

    ሰማዕቱ፣ እግዚአብሔር በሰጠው ፀጋ፣ ይረዳል። ግን ሰማዕቱ እያለልኝ ሲባል በጣም፣ ጥንቃቂ እናድርግ፣ የአምላክን መሐሪነት እንዳንዘናጋ። በቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃ፣ አምላክ ፈወሰኝ ማለትን እንዘንጋ።

  • @NigIstWoldeMekhaeal
    @NigIstWoldeMekhaeal หลายเดือนก่อน

    ተመስገን እዚህፀበል ከተጠመኩ በኋላ የሚያዋክበኝ ነገር ፀጥ እረጭ ብሎ የማረጋቸው ነገሮችሁሉ ስኬትብቻ ደስስስስ የሚልህይወት እየኖርኩነው!!!

  • @senaitneguse7596
    @senaitneguse7596 หลายเดือนก่อน

    🙏💒🙏🙏
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    🙏💒🙏🙏

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 หลายเดือนก่อน +3

    አምላከ ጊዎርጊስ ማረኝ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @ZdKebede
    @ZdKebede หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤አሜን ይደረግልን

  • @haben21-nx4wz
    @haben21-nx4wz 22 วันที่ผ่านมา

    ቅድስ ጊዮርግስ ኣባቴ እንደቸርነትህ ጎብኘን ለቤትህ ኣብቃን

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي หลายเดือนก่อน

    ሰማአቱየ በምን ቃል ልግለፅህ በእውነት ደጅህ ናፈቀኝ አባቴ እማምላክ እናቴ ከስደት መልሰሽ ለደጅሽ አብቃኝ እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DuNd-m2f
    @DuNd-m2f หลายเดือนก่อน

    አባቴ ስማአቱ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤❤

  • @kelemdemissie5222
    @kelemdemissie5222 หลายเดือนก่อน +11

    ከሚድኑት አድርገኝ የሆነ አንድ ቀን ከቤትህ እመጣለሁ

    • @samribarchi4786
      @samribarchi4786 หลายเดือนก่อน +1

      ፀሎትሺን ይስማሺ እህቴ

  • @GalaxyGalaxy-rc1zl
    @GalaxyGalaxy-rc1zl หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu หลายเดือนก่อน +1

    ሰማሀቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ንስሀ ገብቸ ከስደት ተመልሸ እስከነቤተሰቦቸ ለደጂህ አብቃኝ አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤

  • @مانلى-ل8ي
    @مانلى-ل8ي หลายเดือนก่อน

    እግዝአቤሔርይስገንአሜን🙏🙏

  • @سيلا-و6ط
    @سيلا-و6ط หลายเดือนก่อน

    አባት ሆይ ለደጂህ እናቴ ለደጂሺ ጨንቀቴን እናተ ታውቁት አላችሁ

  • @WoinshetBirhanu-i5m
    @WoinshetBirhanu-i5m หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አምላከ ጊዮርጊስ ይፍቀድልኝ ለዬም ከነ ቤተሰቦቼ 🙏🙏

  • @eyerusalemgebru6566
    @eyerusalemgebru6566 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ ደስ የሚል የተረጋጋ መንፈስ ቅን ልብ ያደለሽ ተባረኪ እህቴ ፀልይልኝ እስቲ እንዳንቺ ባረጋጋኝ ጌታ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 หลายเดือนก่อน

    ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጁህ አብቃኝ።

  • @HlwaDmmksaazv
    @HlwaDmmksaazv หลายเดือนก่อน

    ሰማእቱ ኣኣባቴ ለደጅህ ኣብቃኝ😢

  • @-dl5s
    @-dl5s หลายเดือนก่อน

    ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ አንተ ለድጃክ አብቃን 😢😢😢

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም หลายเดือนก่อน +1

    አምላከ ጊዮርጊስ ማረን ይቅር በለን😢😢😢

  • @helenbizuneh1423
    @helenbizuneh1423 หลายเดือนก่อน

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ሆይ ደጅህን እንድረግጥ መልካም ፈቃድህ ይሁን፡፡ እስክትጠራኝም እጠብቃለው

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ሰማእቱ ለደጁ ያብቃን ☦️🕊🤲🤲🤲🤲

  • @MickyMicky-hb6mg
    @MickyMicky-hb6mg 25 วันที่ผ่านมา +1

    አባቴ፣ሰማእቱ፣ቅደሰጊዮርግሰ
    ከሰደት፣መልሰህ፣ለደጁህ፣አብቃኝ

  • @haya3088
    @haya3088 หลายเดือนก่อน

    ሰመአቱ አባቴ ቅዱስ ገወርጊስ ለኔም ድረስልኝ ጌታ ሆይ እራራልኝ ነፍሴ ተጨነቀይ እመ አምላክ በቅፍሽ አድርጊኝ እናቴ😢❤❤❤❤❤

  • @isrelking6008
    @isrelking6008 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤ምስክርነትሽ ንግግርሽ ሁሉ ወርቅ ነው ማር❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰነዱስዱደ
    @ሰነዱስዱደ หลายเดือนก่อน

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ እስከምታበቃኝ ድረስ በስደት ስምህን እየጠራሁ በጉጉት አለሁ አባቴ ሰማእቱ አስበኝ በአንድም በሌላም ሰዉ አድረህ ድረስልኝ ልጆቼን ባለቤቴን ለድህነት አስበን

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ หลายเดือนก่อน

    አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ
    ከስደት መልሰኝ ለደጁ ያብቃኝ😢

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደ ቃልሽ ያርግልን ሁላችንም የቦታው ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @سينكا
    @سينكا หลายเดือนก่อน

    ሰማዕቱ ከእስራቴ ፍታኝ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ የተጨነኩበትን አንተ ታዉቀዋለህ ድረስልኝ

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም หลายเดือนก่อน +1

    ሰማእቱ አባቴ እኔስ ትፈቅዱልኛለህ አባቴ ደጅህን እድረግጥ በቤተሰቦቼም ተፈተንኩ ሂወታችን ምስቅልቅሉ ወጣ እረ ሰማህቱ የስደት ኑሮዬ ባከነ አሳርፈኝ ወድሞቼን እህቶቼን እናቴን ፈውስልኝ

  • @tsehayemulugeta7254
    @tsehayemulugeta7254 หลายเดือนก่อน

    አሜን ላንቺ የረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን። ሰመዐቱ ቅዱስ ጊዋርጊስ እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት እኔን ልጃችሁን ለደጃችሁ አብቁኝ አሜን።

  • @TigistGetaneh-w1e
    @TigistGetaneh-w1e หลายเดือนก่อน

    Amen amen kedus gurges yene was tebeka yenenem hasyat ebakeh aklelegn❤❤❤❤❤

  • @alove5247
    @alove5247 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አደራህን ለደጅህ አብቃኝ ከፈጣሪዬ አማልደኝ! እባክህ ተለመነኝ! ድረስልኝ እባክህ አባቴ አሳዳጊዬ😭😭😭

  • @eihSauእግዚአብሔር
    @eihSauእግዚአብሔር หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 หลายเดือนก่อน

    ሰማዕቱ ፈቅደህልኝ ደጅህን ልረግጥ ነው መጨረሻዬን አሳምርልኝ እንደኔ ሀጥያት ሳይሆን እንደምህረትህ

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጌታ ሰማተ የፈቀድከው ይሁን እንደፍቃድክ አምንካለው ለሁሉም ግዜ አለው በምክንያት አስቀረከኝ እንደቸርነትክ እንዳሰብኩት ሳይሄን እንዳለፈው ብድግ አድርገህ ትወስደኛለክ በምህረት ጎብኘኝ❤❤❤አሜን

  • @FujFu-n5d
    @FujFu-n5d หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ለኛም ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @TigistMarina
    @TigistMarina หลายเดือนก่อน

    ቅድስ ጊዮርጊስ ሁላችንም ለደጅህ አብቃን! አሜን

  • @ሚካዊ
    @ሚካዊ หลายเดือนก่อน

    እግዚኣብሄር ለደጁ ያብቃን 🥰

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @የሺዬነኝየድግልልጅ
    @የሺዬነኝየድግልልጅ หลายเดือนก่อน

    ሰመአቱ ቅድስ ገወርጊስ ሆይ አተ የሚ ያስፈልገኝን ታቃለህና በስደት በሰላም አስገባኝና ለደጅህ እድታበቃች ሰመአቱ አተ የነገርሁህን ስማኝ 😢😢😢

  • @hahushow1769
    @hahushow1769 หลายเดือนก่อน

    Amen Ene tsiblu ke Ethiopia metolgne bezu berketen dehneten E/r adrgulgnal Ahunem le bethe yabkagne Amen 🙏

  • @HuggTh
    @HuggTh หลายเดือนก่อน

    አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አደራ ከስደት መልስ እኔንም ቤተሰቦቼንም ለደጅህ አብቃን!!!❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @ወለተፃድቅየማርያምልጅ
    @ወለተፃድቅየማርያምልጅ หลายเดือนก่อน

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይድረሰን እስቲ በፀሎታችሁ አስቡልኝ እህቴን ወለተ ማርያም ብላችሁ አመሰግናለሁ

  • @elshua9530
    @elshua9530 หลายเดือนก่อน +1

    Fetari yistilin, yabertalin. Thanks for uploading testimonials 🙏🫶🤍👍👍👍👍

  • @MekdelawitAyenew-w2j
    @MekdelawitAyenew-w2j หลายเดือนก่อน +1

    ገብረ ፃዲቅ ብላቹ በፀሎት አስቡልኝ እባካቹ

    • @FucGuf
      @FucGuf หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ያስበው🙏

  • @danimagna1144
    @danimagna1144 หลายเดือนก่อน +22

    እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቃድህ ከሆነ ከነ መላው ቤተሰቦቼ ለቤትህ አብቃን የህወታችንን እንቆቅልሽ ቋጠሯችንን ፍታልን ሳትምረን ሳትፈወስን ከቤትህ አታውጣን ከእስራታችን ፍታን ልጆቼ አለሁላቹ ደረስኩላቹ በለን የመዳናችንን ቀን አቅርብልን ድነን ተፈውስን ለምስክርነት አብቃን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ማረን ተለመነን ራራልን ይቅርበለን❤❤❤

    • @yonathankidane2149
      @yonathankidane2149 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @bezabekalu2085
      @bezabekalu2085 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ያድናል ይፈውሰናል መድኀኒአለም ቸር ነው ደግ ነው የኛ አባት ያዝንልናል ይራራልናል

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም
    @የሚጠብቀኝአይተኛም หลายเดือนก่อน +1

    ለኛም ለዱጅ ያብቃን❤❤❤

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ቨ5ጐ
    @ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ቨ5ጐ หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ጠባቂየ የስደት እንቆቅልሸን ፈትተህ የምፈልገዉን ሳይሆን የሚያስፈልገኝን ነገር ሠጥተኸኝ ለደጅህ አብቃኝ በስደት እንዳልቀር እርዳኝ የሰይጣን ዲያቢሎስን ፈተና ገፅፅልኝ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተህይወት

  • @mentwabdiga9603
    @mentwabdiga9603 หลายเดือนก่อน

    Kedus giyorgis betslothe asebegn ledgihe abkagn telata eyaschenkegn new tsnaten hayelen setegn beserayam laye kedmlegn debdabaya tedreseh yemwdehe fetun redate❤

  • @Eyerus-v8j
    @Eyerus-v8j หลายเดือนก่อน +1

    ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ 🤲ወለተ እዝጉ እያላቹ በፀሎታቹ አትርሱኝ 🥹

  • @MohalitMoha
    @MohalitMoha หลายเดือนก่อน

    AmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib หลายเดือนก่อน

    Temsgen🙏🙏🙏🥰🥰🥰♥️♥️♥️

  • @nzd6057
    @nzd6057 หลายเดือนก่อน +2

    Could you consider updating the background picture to one that has been drwen by an Ethiopian artist, perhaps one that reflects the theme of prayers? Thank you for your attention to this matter.

  • @zafomola43
    @zafomola43 หลายเดือนก่อน +1

    አለኝየ ለንየም ድረስልኝ የልጅነቴ ጠባቅየ

  • @Donidanmeles
    @Donidanmeles หลายเดือนก่อน

    እኔም ሂጃለዉ ሂወቴ እየተስተካከለ ይገኛል 🙏🙏🙏🙏🙏 ተመስገን አምላከ ጊዬርጊስ

  • @elroitube27
    @elroitube27 หลายเดือนก่อน

    ሊቀ ሰማዕት የኔንም እናት ለደጁ ያብቃልኝ እኔ እያሰብኩ ነው ምልጃው ይርዳት እስኪ ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃት ብላችሁ ወለተ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አስቡልኝ

  • @romange5198
    @romange5198 หลายเดือนก่อน +1

    እባክህ ስማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እለምንሃለሁኝ ።

  • @frehiwotengida5138
    @frehiwotengida5138 หลายเดือนก่อน +1

    ሰማዕቱ እኔን እንደበደሌ ሳይሆን እንደቸርነትህ እደጅህ እንድደርስ ፍቀድልኝ እጠበኝ ቆሽሻለሁ
    ስላደረክልኝ ሁሉ አመሰግንሃለሁ
    አላዬም ማህበሩም ፈጣሪ ይስጥልኝ

  • @sosinaeshete1577
    @sosinaeshete1577 หลายเดือนก่อน

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾ledegih abikagne sematu ebakih 🥰

  • @ለሚየቅዱስሚካኤልፍሬ
    @ለሚየቅዱስሚካኤልፍሬ หลายเดือนก่อน

    ለእህታችን የደረሰ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኔም ከነቤተሰቦቼ ድረስልን🙏

  • @HH-pf8vr
    @HH-pf8vr 23 วันที่ผ่านมา

    የእኔሰ መቼ ነው ቀኑ ፈጣሪዬ አኔሰ ጨነቀኝ ከስደት መልሰህ ደጅህን አረግጬ ምህረትን የማገኘው አይ አዱል በስቃይ ነኝ አበቱ አምላክ 😢😢😢😢😢😢

  • @usdd-v5z
    @usdd-v5z หลายเดือนก่อน +1

    Amlke semate qeduesi Gergse ledagike abeqni