ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔስ መቸም ደክተር ለመሆን ተመኝቸ ነው የቀረውት ልጆቸን ዶክተር እድሆኑልኝ ምኞቴነው ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ
Inshallah ehonulshal barchi subscribe adrgyashalu barchi
i gained my weight what should i do
Medhanialem yelbishen yimulalish.
ኮክተር መሆን ጭንቀት ነው
ተባረኩ ልጆቼ አላህ ይስጥልን ደግሞ ክፉ አይንካችሁ።እኔ ዕድሜዬ 56 ነው።ከወጣትነት ዘመኔ ጀምሮ ክብደቴ በጣም ትልቅ ነው።ለመቀነስ ጥረት አድርጌ አልተሳካልኝም።በዚህ ላይ ከፍተኛ የደምግፊት ታማሚ ነኝ።እንደድሮ እንኳን እንዳልንቀሳቀስ የጉልበት በሽተኛ ሆኜ ስራዬን። በገዛ ፈቃዴ ለቅቄ ቤት ውስጥ መዋል ከጀመርኩ ሰነባብቻለሁ።የአመጋገብ ስርአቴን ባላችሁት መሰረት ማስተካከል እንዳለብኝ አምናለሁ ።የእንቅስቃሴ ነገር ግን አሁን ባለሁበት ሁኔታ ይከብዳልና አሁንም ምክራችሁን እሻለሁ ።አላህ ያክብራችሁ
አይዞሽ እህቴ ውፍረትከተወለድን በኦላ የሚመጣ ነገር ነው በቀላሉ ማጥፋት ይቻላል ትህግስትና ቆራጥነት ይጠይቃል ፡ የማይቻል የለም ከዩቱብ ላይ ጤነኛ ምግቦች ፈልገሽ በጣፈጠ መልኩ መስራት ትችያለሽ ግሪን ሻይ በቀን 5 ብርጭቆመጠጣት ውሃ በሎሚ ዝንጅብልና እርድ እያፈላሽ ሎሚ አርገሽ ለጣህሙ ትንሽ ማር አርገሽ ተጠቀሚ ሳትሰለቺግዜ ይፈልጋል ስፖርት በተቀመጥሽበት እጅሽን ወደ ላይናታች እያረግሽ መስራት. እንደ ዳባ ፖስታ ሩዝ የተጠበሰሰ ነገር ከቻልሽ ማቆም ። ፈጣሪ ይርዳሽ 🥰
አብሽሪ አንዳንድ ጊዜ ብትበይም ባትበይም ትወፍርያለሽ እኔ ስላየሁት ነው ምግብ ስቀኝስ ባሠብኝ ዶሮና እሩዝ እወድ ነበር ግን እርግፍ አድርጌትቸ ግን ውፍረቴ እየጨመረ ነው
እህቴ ሞኝ አትሁኚ ጉልበትሽ የሚታመመው በኪሎሽ ምክንያት ነው ለማን ብለሽ ነው የምትታመሚው መሞትም እንዳለ ማወቅ አለብሽ ለማን ብለሽ ነው ቆርጠሽ ተነሺ በተቻለ መጠን ዳቦ የስንዴ ምርት የሆኑ ነገሮችን አትብይ ፍራፍሬም አታብዢ ከቻልሽ አትክልት ብቻ ብይ ውሀ ብዙ ጠጪ ከመሸ ምግብ አትብይ ይህ ሊከብድሽ ይችላል ግን ለማን ብለሽ ነው ራስሽን የምትገይው ቆርጠሽ ተነሺ 5ኪሎ ብትቀንሺ ፊትሽ ራሱ ይለወጣል ደምግፊትሽም ይቀንሳል ጉልበትሽም ለውጥ ታይበታለሽ ዛሬን ቆርጠሽ ተነሺ ዘይት ቂቤ ስኳር ጨው ገዳዮችሽ ናቸው አስቢበት በርቺ
አብሽሪ ማማዬ
አይዞሽ 56እኮ ገና ነሽ እጀ እዳሰጪ አመጋገብሽን አስተካክይ
ብዙ ዶክተሮችን እከታተላለሁ የአረብም የነጭምእውቀታችሁ ከነሱ ጋር እኩል ነው ከነሱ የሰማሁትንነው እናንተም የነገራችሁን የሀገራችን ዶክተሮች እውቀት የላቸውም ይላሉ ውሸት ነው በጣም ጎበዞች ናችሁ የእውነት በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ያክብርልን ያላችሁትን በሙሉ በስሱ እጠቀማለሁ አሪፍ ክብደትና የቆዳ ልስላሴ አለኝ❤
እናመሰግናለን ።ከዶክተር እየሩሳሌም
.🙏
እናመሰግናለን ግዚአችሁን መስዋኢት አድርጋችሁ ስላካፈላሽሁን በስደት ላይ ያለንውስ
በጣም በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ብዙዎቻችን ለአመጋገባችን ትኩረት ባለ መስጠት ለአላስፈላጊ የሰውነት ክብደት መጨመር እንጋለጣለን ስለዚህ ምክራችሁ በጣም ጠቃሚ ሆኖ አግኝቼዋለሁ በርቱ በዚሁ ቀጥሉበት። ምናልባት ካላስቸገርኩ በዙሁ አጋጣሚ ስለ ስኳር በሽታ ህመም በተለይ type 2 diabetes ወይም ሁለተኛ ደረጃ የስኳር ህመምን በተመለከተ እንደዚሁ ጠቃሚ ምክራችሁን ብትለግሱን ከአክብሮት ጋር እጠይቃለሁ አመሰግናለው።
Thank you for important information to me and I will try it🥰🇪🇹🇪🇹👏👏🙏🙏
እናመግናለን ፈጣሪ ይጠብቅችሁ እህቶቸ
Thank you very much for the information. But how about bread and injera??
Thanks for sharing 👍
እናመሰግናለን እንጀራስ
በጣም ጠቃሜ ትምህርት ነው እናመሠግን አለን ቀጥሉበት
እግዚአብሔር ዪስጥልን ምክራችሁን እንቀበል አለን እኛ ኢትዮጵያን የምንወደው እንጀራ ነው ግን ክጤናየሚበልጥ የለም እንሞክር አለን
Thankyoualahyesxelen❤❤❤❤
እናት ነች ስማችን በበጎም ሆነ በመጥፎ በሚለው ተስተካክሎ ይነበብልኝ❤😊
እናመሰግናለን❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚ ትምህርት ነው
ተባረኩ የኔ ዉዶች እናመሰግናለን።
Thanks for sharing really I appreciate it
እዬ ላብታሞቹ ነው እኛ ከጅ ወደሀፍ ወጥ የነካው ዳንቴን ምበላ ሕዝቦች እኛን አይመለከተንም እዬዬም ሲዳላ ነው አለች አያቴ ይሆን አሪፍ ነው እናንተም በርቱልኝ አንድ ቀን አልፎልኝ ያላቹትን እተገብር ይሆናል ወዛደር እያሉ ደሞ ልጠግረር ሰላማቹ ይብዛ
It will pass
❤❤❤❤❤
Thank you so much
ሥታምሩ ጉበዙች በራቱ
በእውነት እግዚአብሔር ያክብራችሁ በጣም እያሥተማራችሁን ነው ከበጣም በላይ እናመሰግናለን!! ዶክተር የማማክርሽ ነገር አለኝ በምን ላግኝሽ እባክሽን ተባበሪኝ በእግዚአብሔር ስም እለምንሻለሁ
ያሎትን ጥያቄ በመልእክት መጠየቅ ይችላሉ።ከዶ/ር እየሩሳሌም
THANK YOU DICTORS
Betam tiru timhrt new enameseginalen
እናመሰግናለን በጣም።
እናመሰግናለን በጣም ውብ ቆጆ ነችሁ ይቅርታ መልካችሁ ተመሳሳይ ነችሁ መታ ናችሁ ካድ እናት ነው የተወለዳችሁ እምመስሉት ለማንኛውም ደስ ይላል 👍
Thank you for your advice
በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ምረጦች
ዶክተሮቻችን በጣም እናመሰግናለን
ደክተተሮቻችን በጣም በጣም እናመሠግናለን
እባካችሁ እኔ በጣም በጣም አየጨመርኩ ነው
እኔም የተቸገርኩበትን ነው የነገራችሁኝና ተባረኩ ውድ ዶክተሮች
Enamesegnalen
ማሻአላ አላህይጨምርላቺሁ በጣም ጥሮ ትምርትነው
ስለምክራችሁና ስለ አስተምህሮታችሁ በጣም አመሠግናለሁ ሲቀጥል አቮካዶ ስበላ እና ውሀ በቀን 2 ሊትር ስጠጣ ክብደቴ በጣም የጨምራል ምን ትመክሩኛላችሁ። ሌላው ዶ/ር ስምሽን አስቀይሪው ኤልዛቤል የግልሙትናና የዝሙት እናት ነኝ አሟሟቷ ተፈጥፍጣ ነው መጽሐፍ ቅዱስ አንብቢ ስማችን ደሞ በበጎም ሆነ በመልከም በሕይወታችን ላይ ተጽእኖ አለው🎉
እናመስግን አለን
በጣም ጥሩነው
Betam nw mnamsgnw enema agrbet eyalw model nbr memslw ahun belw roto bebal wesht aydelm kumte 1.75.neg gn mn waga alw wefrte debkw kne kumt ga men yahl mehon nbrbt mizane melaschun bgugut etbkalw betam tekami merja nw thanku so much
Thanks
Betam temchitognaletebareku
thanks sis
አናመስገናልንየሀገሪዶክቱሮ
Good job be blessed all.
Thank you for your healthy advice.
እኔ 72 ኪሎ ነበርኩኝ አስር ቀን ውስጥ ድንች ቀቅየ ተጠቅሜ ሰባት ኪሎ ቀነስኩኝ ከዛ እቁሜ ደግሞ እንቁላል ስዲስት ቀን ተጠቀምኩኝ አራት ኪሎ ቀነስኩኝ በሀያ ቀን ውስጥ አስራ አንድ ኪሎ ቀነስኩኝ ማላት ነው መጠጥ ሎሚ ዘንጀቢል ግርፍ ከሙን ሻሂ አክደር በቀን ሶስት ጊዜ እጠቀማለሁ ወላሂ ሞክሩት ታመሰግኑኛላችሁ
እማ እዴት እንደሆነ ንገሬኝ
How?
የት አለ ታዳ አጠቃቀሙ እማ
Wude be allah atekakmun negerign
በአላህ አጠቃቀሙን ነገሪን
Thanks for sharing
Tebarku xegawn yabzalachuu
Ie aras borch matfiya negrugn be sergery new ywldku thanks
ኢነመሰግነለን ዶክተረ ኢኔመ ትለንትነ አዲሶ ምን የመሰለ ቀምስ ገዚቼ በጠም ትልቅ ነው ሲለቢሰው ኢኔ መሆኔን ፈረሁ ስየስጠለ ውፍረት
May God bless U
ማንኛውም የደም አይነት መጠቀም ይቻላልን
እናመሰግናለን እንጀራስ 14:36
Wowww thank you
እናመሠግናለን
tank.u.the.best.advise.for.me.yohannes.from.lasvegas.nv
You are welcome.
እናመሰግናለን🇪🇹!!
በጣም እናመሰግናለን ዶክተሮቺዬ በሬቱ ደሴስቱሉ
Thank።you።so much
እናመሰግናል
እናመሰግናለን እህቶቼ
Hallo, selam , betam treu temehrt new. .. pls, more focus adregu be deit lye ...Thankyou !!
በጣም እናመሰግናለን በርቱ
እናመሰግናለን ዶክተሮች እኔ ይወፍራል ብዬ ይቆምኩት ምግብ ነው ሁሉም ከዛሬ ጀምሮ ይጠቀመለው እኔ ቦርጭ ነው ሌለ ውፍረት የለኝ
የሆድ ስፖርቶች ስሪ።ከዶክተር እየሩሳሌም
ተጠቀምሽው ነይ መልሽልኝ ጠፋልሽ ቦርጭሽ ክክክ
ዉድ ቦርጬ አልጣፈም ቢሎኝል ምንለርግ❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ። አትክልት ብዙ ሰው አይመገብ ላላችሁት አንዱ እኔ ነኝ። አዝወትሪ አትክልት ስመገብ የጭንቅላት ወባ ስላለብኝ ቶሎ ቶሎ ትነሳብኛለች እንዲሁም አልጫ ምግቦችም ብዙ አላዘወትርም ምክራችሁን ብትለግሱኝ እላለሁ?
Diabetic selehonku potato mebelat echelalehu malet new?
ባንወፍር ነበር የሚገርመዉ ምግቦችላይ የሚጨመረዉ ኬሜካሉችስ ጭንቀትም ያወፍራል ሀሣብ ንዴት ወዘተ
Enamsegn alen
Hi Dr Oats is very expensive the local one one kilo is 130 birr now
Tnx😘😘😘
ከሰንት እሰከ ስንት ኪሎነዉ ወፍራም እሚባለዉ ዶክተርየ እኔበጣም ያስቸገረኝ ከወገብ በላይ ነዉ
Min malet new bulukire??
Dear DRs thank you for ur advice. What do u recommend about keto diet and intermitent fasting?
Selesu enakerbalen. Thank you for your comment.From dr. Eyerusalem
Intermittent fasting is the best it worked for me please try it
ጥያቄ እንዴትም አርገን ብንሰራው ችግር የለውም
Good job bless all🙏💙💜
good job but what is bmi?
Eshi tiru neber gin mulu wifret yikensal????????
ሰላም ዶክተር እኔ ብዙ ወፍራም አደለሁም ግን ደሞ አራስ ቤት ያለን ሰወች ምን ያከሳናል ምን እንመገብ
እናመሰግናለን ያወፍራል ያልኩት ነውግን
Please make a video on pill mills. Drug prescription abuse in Ethiopia.
Mr. Habtamu balew, we have already released a video on that. Please check the previous videos.From Dr. Eyerusalem
Engera teff dehna new?rice? Please
የችፌ መድሐኒት ከየት ማግኘት ይቻላል
Tankes d /r
እንጀራ ያወፍራል ወይ???
Ere men's yesalali asetelag weferet
የእንቁላል አስኳሉ ኮሌስትሮል አይጨምርም?
የኔም ጥያቄነው
እናማሰግናለን ግን አንድ ያልጋባኝ አለ እሱም ቦሎቄ ጎጅ ነው ይባላል እናተ ደግሞ ቦሎቄ ተማጋቡ አላችሁ እንዴት ነው እሄ ነገር ግልፅ አድርጉልን
አመሰገናለን
ትንሽ ቦርጭ አለችኝ እንዴት ላጥፋት ፕሊስ እግሬም ወፍራም ነው እንዴት መቀነስ እችላልሁ
ሎሚ ጠጭ ማር እስቲ በቅንነት ብቻ ሰብስክራይብ ግጩኘ
እኔም ትንሺ ቦርጭ ነበረብኝ እንደት ላጥፋት
ቆንጆ ቆዳ እንዲኖረን መመገብ ያሉብንን ብታቀርቢ
በሎቅ ሞክሬአለሁ ልክ ናቹህ ኦትስም ተጠቃሚ ነኝ ታንክስ በርቱልን 😍
So u guys sayn Leave Enjera or Enjera tekim yalewim eyalachu naw 🤔( Finally how we ganna manage Enjera with weight lose)
Bmi ማለት ምን ማለት ነው
Oates yawefral yemil information esemalew: : ewnet haset??????
ሀሰት፣ ኦትስ አብዛኛውን ጊዜ ሰው ሲጠቀመው ስኳር እና የተለያዩ ማጣፈጫዎችን በመጨማመር ስለሆነ ውፍረት ሊያስከትል ይችላል እንጂ ብቻውን አያስወፍርም።ከዶ/ር እየሩስ እና ኢሳቤል
❤
እኔ እድሜዬ 28 ነው ግን ሰውነቴ ወፍራም ነኝ እና የማያቀኝ ሰው እድሜዬን 40 45 50 ይላሉ ሲብስ ደሞ እማማ ይሉኛል ከዛ ቅስሜ ስብር ይላል እና መቀነስ ፈልጋለው መፍትሄ ስቱኝ ስወዳቹ
85 kilo gnegne beza lay lij atebalew endet likens
እኔ ባለኝ መረጃ ወይም ካነበብኩት BMI ከፍተኛ ነው የሚባለው ከ25 በላይ ሲሆን ነው እንጂ ከ30 በላይ ነው የሚለው ስህተት ነው ቢስተካከል
🙏🙏🙏❤️ እየሩስ እንዳለችው ፕሮግራሙን እወደዋለሁ አሁን እየሩስ እንዳለችው እንዳለችው
እኔመሰግናለን ውዶች እኔ 56 ኪሎ ነኝ ግን አንድ ሴት ልጅ ትክክለኛው ስንት ስንሆን ነው. ???
የሴት ልጅ ትክክለኛ 50 ነው ስድስቱን ቀንሽ እኔ 70 ነኝ
@@yehafizochadnakinegnrebiqu936970😂
እሲ መላበሉኝ እኔ ውፍሬቴ ለራሴ በጣም ነው ያስጠላኝ 😢
wow wow yene maroch
Enamesgnlen
እኔስ መቸም ደክተር ለመሆን ተመኝቸ ነው የቀረውት ልጆቸን ዶክተር እድሆኑልኝ ምኞቴነው ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ
Inshallah ehonulshal barchi subscribe adrgyashalu barchi
i gained my weight what should i do
Medhanialem yelbishen yimulalish.
ኮክተር መሆን ጭንቀት ነው
ተባረኩ ልጆቼ አላህ ይስጥልን ደግሞ ክፉ አይንካችሁ።እኔ ዕድሜዬ 56 ነው።ከወጣትነት ዘመኔ ጀምሮ ክብደቴ በጣም ትልቅ ነው።ለመቀነስ ጥረት አድርጌ አልተሳካልኝም።በዚህ ላይ ከፍተኛ የደምግፊት ታማሚ ነኝ።እንደድሮ እንኳን እንዳልንቀሳቀስ የጉልበት በሽተኛ ሆኜ ስራዬን። በገዛ ፈቃዴ ለቅቄ ቤት ውስጥ መዋል ከጀመርኩ ሰነባብቻለሁ።የአመጋገብ ስርአቴን ባላችሁት መሰረት ማስተካከል እንዳለብኝ አምናለሁ ።የእንቅስቃሴ ነገር ግን አሁን ባለሁበት ሁኔታ ይከብዳልና አሁንም ምክራችሁን እሻለሁ ።አላህ ያክብራችሁ
አይዞሽ እህቴ ውፍረትከተወለድን በኦላ የሚመጣ ነገር ነው በቀላሉ ማጥፋት ይቻላል ትህግስትና ቆራጥነት ይጠይቃል ፡ የማይቻል የለም ከዩቱብ ላይ ጤነኛ ምግቦች ፈልገሽ በጣፈጠ መልኩ መስራት ትችያለሽ ግሪን ሻይ በቀን 5 ብርጭቆመጠጣት ውሃ በሎሚ ዝንጅብልና እርድ እያፈላሽ ሎሚ አርገሽ ለጣህሙ ትንሽ ማር አርገሽ ተጠቀሚ ሳትሰለቺግዜ ይፈልጋል ስፖርት በተቀመጥሽበት እጅሽን ወደ ላይናታች እያረግሽ መስራት. እንደ ዳባ ፖስታ ሩዝ የተጠበሰሰ ነገር ከቻልሽ ማቆም ። ፈጣሪ ይርዳሽ 🥰
አብሽሪ አንዳንድ ጊዜ ብትበይም ባትበይም ትወፍርያለሽ እኔ ስላየሁት ነው ምግብ ስቀኝስ ባሠብኝ ዶሮና እሩዝ እወድ ነበር ግን እርግፍ አድርጌትቸ ግን ውፍረቴ እየጨመረ ነው
እህቴ ሞኝ አትሁኚ ጉልበትሽ የሚታመመው በኪሎሽ ምክንያት ነው ለማን ብለሽ ነው የምትታመሚው መሞትም እንዳለ ማወቅ አለብሽ ለማን ብለሽ ነው ቆርጠሽ ተነሺ በተቻለ መጠን ዳቦ የስንዴ ምርት የሆኑ ነገሮችን አትብይ ፍራፍሬም አታብዢ ከቻልሽ አትክልት ብቻ ብይ ውሀ ብዙ ጠጪ ከመሸ ምግብ አትብይ ይህ ሊከብድሽ ይችላል ግን ለማን ብለሽ ነው ራስሽን የምትገይው ቆርጠሽ ተነሺ 5ኪሎ ብትቀንሺ ፊትሽ ራሱ ይለወጣል ደምግፊትሽም ይቀንሳል ጉልበትሽም ለውጥ ታይበታለሽ ዛሬን ቆርጠሽ ተነሺ ዘይት ቂቤ ስኳር ጨው ገዳዮችሽ ናቸው አስቢበት በርቺ
አብሽሪ ማማዬ
አይዞሽ 56እኮ ገና ነሽ እጀ እዳሰጪ አመጋገብሽን አስተካክይ
ብዙ ዶክተሮችን እከታተላለሁ የአረብም የነጭም
እውቀታችሁ ከነሱ ጋር እኩል ነው ከነሱ የሰማሁትን
ነው እናንተም የነገራችሁን የሀገራችን ዶክተሮች እውቀት የላቸውም ይላሉ ውሸት ነው በጣም ጎበዞች ናችሁ የእውነት በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ያክብርልን ያላችሁትን በሙሉ በስሱ እጠቀማለሁ አሪፍ ክብደትና የቆዳ ልስላሴ አለኝ❤
እናመሰግናለን ።
ከዶክተር እየሩሳሌም
.🙏
እናመሰግናለን ግዚአችሁን መስዋኢት አድርጋችሁ ስላካፈላሽሁን በስደት ላይ ያለንውስ
በጣም በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ብዙዎቻችን ለአመጋገባችን ትኩረት ባለ መስጠት ለአላስፈላጊ የሰውነት ክብደት መጨመር እንጋለጣለን ስለዚህ ምክራችሁ በጣም ጠቃሚ ሆኖ አግኝቼዋለሁ በርቱ በዚሁ ቀጥሉበት።
ምናልባት ካላስቸገርኩ በዙሁ አጋጣሚ ስለ ስኳር በሽታ ህመም በተለይ type 2 diabetes ወይም ሁለተኛ ደረጃ የስኳር ህመምን በተመለከተ እንደዚሁ ጠቃሚ ምክራችሁን ብትለግሱን ከአክብሮት ጋር እጠይቃለሁ አመሰግናለው።
Thank you for important information to me and I will try it🥰🇪🇹🇪🇹👏👏🙏🙏
እናመግናለን ፈጣሪ ይጠብቅችሁ እህቶቸ
Thank you very much for the information. But how about bread and injera??
Thanks for sharing 👍
እናመሰግናለን እንጀራስ
በጣም ጠቃሜ ትምህርት ነው እናመሠግን አለን ቀጥሉበት
እግዚአብሔር ዪስጥልን ምክራችሁን እንቀበል አለን እኛ ኢትዮጵያን የምንወደው እንጀራ ነው ግን ክጤናየሚበልጥ የለም እንሞክር አለን
Thankyoualahyesxelen❤❤❤❤
እናት ነች ስማችን በበጎም ሆነ በመጥፎ በሚለው ተስተካክሎ ይነበብልኝ❤😊
እናመሰግናለን❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚ ትምህርት ነው
ተባረኩ የኔ ዉዶች እናመሰግናለን።
Thanks for sharing really I appreciate it
እዬ ላብታሞቹ ነው እኛ ከጅ ወደሀፍ ወጥ የነካው ዳንቴን ምበላ ሕዝቦች እኛን አይመለከተንም እዬዬም ሲዳላ ነው አለች አያቴ ይሆን አሪፍ ነው እናንተም በርቱልኝ አንድ ቀን አልፎልኝ ያላቹትን እተገብር ይሆናል ወዛደር እያሉ ደሞ ልጠግረር ሰላማቹ ይብዛ
It will pass
❤❤❤❤❤
Thank you so much
ሥታምሩ ጉበዙች በራቱ
በእውነት እግዚአብሔር ያክብራችሁ በጣም እያሥተማራችሁን ነው ከበጣም በላይ እናመሰግናለን!!
ዶክተር የማማክርሽ ነገር አለኝ በምን ላግኝሽ እባክሽን ተባበሪኝ በእግዚአብሔር ስም እለምንሻለሁ
ያሎትን ጥያቄ በመልእክት መጠየቅ ይችላሉ።
ከዶ/ር እየሩሳሌም
THANK YOU DICTORS
Betam tiru timhrt new enameseginalen
እናመሰግናለን በጣም።
እናመሰግናለን በጣም ውብ ቆጆ ነችሁ ይቅርታ መልካችሁ ተመሳሳይ ነችሁ መታ ናችሁ ካድ እናት ነው የተወለዳችሁ እምመስሉት ለማንኛውም ደስ ይላል 👍
Thank you for your advice
በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ምረጦች
ዶክተሮቻችን በጣም እናመሰግናለን
ደክተተሮቻችን በጣም በጣም እናመሠግናለን
እባካችሁ እኔ በጣም በጣም አየጨመርኩ ነው
እኔም የተቸገርኩበትን ነው የነገራችሁኝና ተባረኩ ውድ ዶክተሮች
Enamesegnalen
ማሻአላ አላህይጨምርላቺሁ በጣም ጥሮ ትምርትነው
ስለምክራችሁና ስለ አስተምህሮታችሁ በጣም አመሠግናለሁ ሲቀጥል አቮካዶ ስበላ እና ውሀ በቀን 2 ሊትር ስጠጣ ክብደቴ በጣም የጨምራል ምን ትመክሩኛላችሁ። ሌላው ዶ/ር ስምሽን አስቀይሪው ኤልዛቤል የግልሙትናና የዝሙት እናት ነኝ አሟሟቷ ተፈጥፍጣ ነው መጽሐፍ ቅዱስ አንብቢ ስማችን ደሞ በበጎም ሆነ በመልከም በሕይወታችን ላይ ተጽእኖ አለው🎉
እናመስግን አለን
በጣም ጥሩነው
Betam nw mnamsgnw enema agrbet eyalw model nbr memslw ahun belw roto bebal wesht aydelm kumte 1.75.neg gn mn waga alw wefrte debkw kne kumt ga men yahl mehon nbrbt mizane melaschun bgugut etbkalw betam tekami merja nw thanku so much
Thanks
Betam temchitognale
tebareku
thanks sis
አናመስገናልንየሀገሪዶክቱሮ
Good job be blessed all.
Thank you for your healthy advice.
እኔ 72 ኪሎ ነበርኩኝ አስር ቀን ውስጥ ድንች ቀቅየ ተጠቅሜ ሰባት ኪሎ ቀነስኩኝ ከዛ እቁሜ ደግሞ እንቁላል ስዲስት ቀን ተጠቀምኩኝ አራት ኪሎ ቀነስኩኝ በሀያ ቀን ውስጥ አስራ አንድ ኪሎ ቀነስኩኝ ማላት ነው መጠጥ ሎሚ ዘንጀቢል ግርፍ ከሙን ሻሂ አክደር በቀን ሶስት ጊዜ እጠቀማለሁ ወላሂ ሞክሩት ታመሰግኑኛላችሁ
እማ እዴት እንደሆነ ንገሬኝ
How?
የት አለ ታዳ አጠቃቀሙ እማ
Wude be allah atekakmun negerign
በአላህ አጠቃቀሙን ነገሪን
Thanks for sharing
Tebarku xegawn yabzalachuu
Ie aras borch matfiya negrugn be sergery new ywldku thanks
ኢነመሰግነለን ዶክተረ ኢኔመ ትለንትነ አዲሶ ምን የመሰለ ቀምስ ገዚቼ በጠም ትልቅ ነው ሲለቢሰው ኢኔ መሆኔን ፈረሁ ስየስጠለ ውፍረት
May God bless U
ማንኛውም የደም አይነት መጠቀም ይቻላልን
እናመሰግናለን እንጀራስ 14:36
Wowww thank you
እናመሠግናለን
tank.u.the.best.advise.for.me.yohannes.from.lasvegas.nv
You are welcome.
እናመሰግናለን🇪🇹!!
በጣም እናመሰግናለን ዶክተሮቺዬ በሬቱ ደሴስቱሉ
Thank።you።so much
እናመሰግናል
እናመሰግናለን እህቶቼ
Hallo, selam , betam treu temehrt new. .. pls, more focus adregu be deit lye ...Thankyou !!
በጣም እናመሰግናለን በርቱ
እናመሰግናለን ዶክተሮች እኔ ይወፍራል ብዬ ይቆምኩት ምግብ ነው ሁሉም ከዛሬ ጀምሮ ይጠቀመለው እኔ ቦርጭ ነው ሌለ ውፍረት የለኝ
የሆድ ስፖርቶች ስሪ።
ከዶክተር እየሩሳሌም
ተጠቀምሽው ነይ መልሽልኝ ጠፋልሽ ቦርጭሽ ክክክ
ዉድ ቦርጬ አልጣፈም ቢሎኝል ምንለርግ❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ። አትክልት ብዙ ሰው አይመገብ ላላችሁት አንዱ እኔ ነኝ። አዝወትሪ አትክልት ስመገብ የጭንቅላት ወባ ስላለብኝ ቶሎ ቶሎ ትነሳብኛለች እንዲሁም አልጫ ምግቦችም ብዙ አላዘወትርም ምክራችሁን ብትለግሱኝ እላለሁ?
Diabetic selehonku potato mebelat echelalehu malet new?
ባንወፍር ነበር የሚገርመዉ ምግቦችላይ የሚጨመረዉ ኬሜካሉችስ ጭንቀትም ያወፍራል ሀሣብ ንዴት ወዘተ
Enamsegn alen
Hi Dr Oats is very expensive the local one one kilo is 130 birr now
Tnx😘😘😘
ከሰንት እሰከ ስንት ኪሎነዉ ወፍራም እሚባለዉ ዶክተርየ እኔበጣም ያስቸገረኝ ከወገብ በላይ ነዉ
Min malet new bulukire??
Dear DRs thank you for ur advice. What do u recommend about keto diet and intermitent fasting?
Selesu enakerbalen. Thank you for your comment.
From dr. Eyerusalem
Intermittent fasting is the best it worked for me please try it
ጥያቄ እንዴትም አርገን ብንሰራው ችግር የለውም
Good job bless all🙏💙💜
good job but what is bmi?
Eshi tiru neber gin mulu wifret yikensal????????
ሰላም ዶክተር እኔ ብዙ ወፍራም አደለሁም ግን ደሞ አራስ ቤት ያለን ሰወች ምን ያከሳናል ምን እንመገብ
እናመሰግናለን ያወፍራል ያልኩት ነውግን
Please make a video on pill mills. Drug prescription abuse in Ethiopia.
Mr. Habtamu balew, we have already released a video on that. Please check the previous videos.
From Dr. Eyerusalem
Engera teff dehna new?
rice? Please
የችፌ መድሐኒት ከየት ማግኘት ይቻላል
Tankes d /r
እንጀራ ያወፍራል ወይ???
Ere men's yesalali asetelag weferet
የእንቁላል አስኳሉ ኮሌስትሮል አይጨምርም?
የኔም ጥያቄነው
እናማሰግናለን ግን አንድ ያልጋባኝ አለ እሱም ቦሎቄ ጎጅ ነው ይባላል እናተ ደግሞ ቦሎቄ ተማጋቡ አላችሁ እንዴት ነው እሄ ነገር ግልፅ አድርጉልን
አመሰገናለን
ትንሽ ቦርጭ አለችኝ እንዴት ላጥፋት ፕሊስ
እግሬም ወፍራም ነው እንዴት መቀነስ እችላልሁ
ሎሚ ጠጭ ማር እስቲ በቅንነት ብቻ ሰብስክራይብ ግጩኘ
እኔም ትንሺ ቦርጭ ነበረብኝ እንደት ላጥፋት
ቆንጆ ቆዳ እንዲኖረን መመገብ ያሉብንን ብታቀርቢ
በሎቅ ሞክሬአለሁ ልክ ናቹህ ኦትስም ተጠቃሚ ነኝ ታንክስ በርቱልን 😍
So u guys sayn Leave Enjera or Enjera tekim yalewim eyalachu naw 🤔( Finally how we ganna manage Enjera with weight lose)
Bmi ማለት ምን ማለት ነው
Oates yawefral yemil information esemalew: : ewnet haset??????
ሀሰት፣ ኦትስ አብዛኛውን ጊዜ ሰው ሲጠቀመው ስኳር እና የተለያዩ ማጣፈጫዎችን በመጨማመር ስለሆነ ውፍረት ሊያስከትል ይችላል እንጂ ብቻውን አያስወፍርም።
ከዶ/ር እየሩስ እና ኢሳቤል