10 የተለየን ፍቅረኛችንን መርሳት የሚያስችሉን ነገሮች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 249

  • @selamatlwa2182
    @selamatlwa2182 5 ปีที่แล้ว +132

    ጥረግ ይበል ሠው በሠው ይተካል ዋናው ጤና አኔ አረሥቸዋለሁ አዲሥ ህይወት ልጀመረ ነው ይቅናሽ በሉኝ 😍😍

    • @ጥሩስራለነገስቅነው
      @ጥሩስራለነገስቅነው 4 ปีที่แล้ว +1

      ይቅናሽ

    • @teshomekahssay866
      @teshomekahssay866 4 ปีที่แล้ว +5

      ይቅናሽ፡እህቴ።እኔንም፡ይቅናህ፡በይኝ

    • @selamatlwa2182
      @selamatlwa2182 4 ปีที่แล้ว +1

      @@teshomekahssay866 ይቅናህ 🌹🌹🌹🌹

    • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
      @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ 4 ปีที่แล้ว

      ይዥቅናሺአችን እኔንምበይኝ እርሳልፍልግ ይለጠፍልፎቱ በምኖላሳው መላፍጠሩ አልፍልግምግንለምን ፍቱመለጠፍምድነውምክኒያቱ

    • @eyum6328
      @eyum6328 2 ปีที่แล้ว

      ይቅናሽ

  • @helenalex6008
    @helenalex6008 5 ปีที่แล้ว +29

    ባገርወስጥም በውጪም ያላችሁ እህት ወዱሞቼ እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ክብር በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ምልጃው አይለየን አሜን አሜን አሜን
    የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን 💚💛❤️

  • @tesfsheyerusalem5831
    @tesfsheyerusalem5831 4 ปีที่แล้ว +29

    እኔ ፍቅረኛዬን በጣም ከልቤ ነዉ የምወዳት ግን አንድ ከመሬት ተነስታ ትቼሐለሁ አለችኝ ሆኖም ግን በፍፁም ልረሳት አልቻልኩም ።

  • @hanunahanuali2135
    @hanunahanuali2135 5 ปีที่แล้ว +20

    Hahahahaha የድመቱ ነገር ከልቤ አስቆኛል ዊንትየ በጣም ወድጀሻለሁ የምትደነቂ ሴት ነሽ ግልፅነትሽ አቀራረብሽ ሁሉ ነገርሽ የምትደነቂ ሴት ነሽ በርቺ 💝💝💝💝

    • @wittymiya1322
      @wittymiya1322 5 ปีที่แล้ว

      Betam ameseginalehu yene emebet

  • @ሃናየድንግልልጅ
    @ሃናየድንግልልጅ 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ጠቃሚ ምክሮች ናቸዉ በረች ።

  • @selamatlwa2182
    @selamatlwa2182 5 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ ትምህረት ነው አናመሠግናለን አህቴ

    • @kgkfbkfhh7068
      @kgkfbkfhh7068 5 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ትምህርት ነው

  • @argobaargoba9534
    @argobaargoba9534 4 ปีที่แล้ว +8

    ጥርግ ይበል በሆነ ባልሆ ነገር ያኮርፋል ለሁሉም ነገር ይቸኩላል በራሱ ጥፋት እኔን ጥፋተኛ ያደርጋል ዋናው ሰላም ፍቅር ጤና ይስጠን አላህ አሁን ካለንበት አስከፊ ግዜ በሰላም ያሻግረን እንጂይ ዛሬ ወንዶዎች ግራ ያጋባሉ አረ ዋናው ሰላም አለቀ።

    • @SenayitMatusal
      @SenayitMatusal 10 หลายเดือนก่อน

      የኔውም እንዲ አይነት ነው አሁን ግን ሰለችቶኝ ቦልክያለው😔😕

  • @hawwiibelay9811
    @hawwiibelay9811 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ማር ♥️

  • @merondagnachew4402
    @merondagnachew4402 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁኝ እህቴ ጠቃሚ ሀሳብ ነው

  • @mohammedeshetu8129
    @mohammedeshetu8129 3 ปีที่แล้ว

    Thankfully best advice for appreciatin it God bless you!!!!!!

  • @yordanosarsemalej2713
    @yordanosarsemalej2713 2 ปีที่แล้ว

    Wintaye enen kemtnageriyachew negeroche kenega bahri temesasay nachew ena des alegnie betam more ssemachie tnx betam keraschiem temomro eyetenagerchie slehone.

  • @ottinatesgaye1835
    @ottinatesgaye1835 4 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የሚል አቀራረብ ገራሚነሽ

  • @mbrhtmbr1789
    @mbrhtmbr1789 3 ปีที่แล้ว

    Thanku wadey laney matkem nagre naw ehey bazey sate bachey edhuenk eytsmey naw gan baslke bageyshi dase yaley nabr radetshi yasglgeyl ebkeshi

  • @ptatom3947
    @ptatom3947 2 ปีที่แล้ว

    Mulu bemulu mersat baychalm ... anyway thanks a lot

  • @SizanaMuluwork0
    @SizanaMuluwork0 11 หลายเดือนก่อน

    U such amazing girl my dear. I love my girl friend ad she is vegan can u tell as Samsung about that .

  • @alimafiker3071
    @alimafiker3071 5 ปีที่แล้ว +1

    Wooooooow ትክክክል ነሽ በእዉነት ታባራክ የኔ ማር

    • @sameeramohd2673
      @sameeramohd2673 4 ปีที่แล้ว

      በትክክልብለሻልበርቺ

    • @sameeramohd2673
      @sameeramohd2673 4 ปีที่แล้ว

      እኔግን በጣምእምወደዉ ጎደኛየ አገባ አሁንምእኔ በጣም እወደዋለሁ መርሳት አልቻልኩም ሰለዝህ ምንማረግ አለብኝ ሰለሱመርሳት አልቻልኩም ምንላርግ እድረሳዉ

  • @umersiraje5674
    @umersiraje5674 4 ปีที่แล้ว

    Better addivice for new divoced friend relation continue

  • @molalgnmhuabaw7102
    @molalgnmhuabaw7102 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ሀሳብ ነው

  • @tigistlemma7316
    @tigistlemma7316 3 ปีที่แล้ว

    thank U.

  • @haniali6951
    @haniali6951 4 ปีที่แล้ว

    Ewunet new betam temechitognal
    Bezi guday lay tenker bey berchi wude

  • @sufiyanali8702
    @sufiyanali8702 4 ปีที่แล้ว

    Thanks 4 ur advice

  • @leyunetsu3663
    @leyunetsu3663 ปีที่แล้ว

    በጣም ትመቺኛለሽ

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደሕና መጣሽ እህቴ አሪፍ ምክር ነው አመሰግናለው

  • @zeharayoutube3864
    @zeharayoutube3864 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን የኔ ቆንጆ

  • @yrgazrubabel9513
    @yrgazrubabel9513 3 ปีที่แล้ว

    ይመቺሽ ደስስ,

  • @ybsraderej6260
    @ybsraderej6260 2 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ተመችተሽኛል ውዲ

  • @ELFARUS7
    @ELFARUS7 4 ปีที่แล้ว +6

    ፍቅር ፡ አይመካም ፡ አይታበይም ፡ መጀመሪያውንም ፡ ፍቅር ፡ የለሽም ፡ ማለት ፡ ነው ፡ ለዛ ፡ ሰው ፡ ስጋውን ፡ ወደሽ ፡ ከሆነ ፡ ያ ፡ ፍቅር ፡ አይደለም! ፍቅር ፡ ጊዜ ፡ አይመልሰውም ፡ አንድ ፡ ልብ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ሰው ፡ ሚኖረው፡፡ ሌላው ፡ ግብዝነት ፡ ነው፡፡ እኛ ፡ ሰዎች ፡ በጣም ፡ አወቅን ፡ ስንባል ፡ ግብራችን ፡ አቃለን ፡ እንዲሁ ፡ አጨብጫቢ ፡ ስላለን ፡ ብቻ ፡ ልክ ፡ ይመስለናል፡፡

  • @ellomgebremaryam3535
    @ellomgebremaryam3535 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን 💊🙏💯👍🤜🤛💓

  • @Fafi777
    @Fafi777 5 ปีที่แล้ว

    Thakns you so much sister

  • @ehitefekade9527
    @ehitefekade9527 5 ปีที่แล้ว +2

    ዩቲዩብ ላይ ብዙ ስለ ፍቅር ግንኙነት ምሁር ነን ብለው የሚቀባጥሩ ብዙ አሉ አንቺ ግን ዛሬ ትክክለኛውን ነገር ተናገርሽ ከራስሽ ከምታውቂያቸው ታሪኮች ጋር የምታገናኚውንም ነገር ወድጄልሻለሁ፡፡

  • @elshadaybaykedagn2861
    @elshadaybaykedagn2861 4 ปีที่แล้ว

    Enam betam neber mewedew ena yel menm miknyate new yerakgn gen lirsawe alchlkum men large

  • @samibaheru4029
    @samibaheru4029 4 ปีที่แล้ว

    Queen, appreciated.

  • @venishbedju8424
    @venishbedju8424 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ግልጽ ነቲሺ ደስ ይላል በርቺ ልኝ 💋💋💋

  • @sz9058
    @sz9058 3 ปีที่แล้ว

    ya you are smart

  • @gattusojgtpw1899
    @gattusojgtpw1899 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን
    ጥሩትምህርትነው♥

  • @kasanshtades1064
    @kasanshtades1064 4 ปีที่แล้ว +1

    ትክክልነሽ ለተወ ሰዉ ቦታ መስጠት አያስፈልግሞ ማስወገድ ነዉ ከአይሚሮ ዉስጥ አያስፈልግም

  • @ሙሉራያ-ረ6መ
    @ሙሉራያ-ረ6መ 5 ปีที่แล้ว

    Taq ማሬ ምክርሽ በጣም በጣም ሀሪፍ ነው

  • @naimashamel7466
    @naimashamel7466 4 ปีที่แล้ว

    ኢነመሰግነለን ውድድድድ

  • @masskaramasaye1838
    @masskaramasaye1838 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ene አልቻልኩም neber ልምክረው የኔ ውድ

  • @jonathanh1708
    @jonathanh1708 5 ปีที่แล้ว

    yene wed betam desilal berchilen

  • @samiayalew7670
    @samiayalew7670 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔም መርሣት አልቻለኩም ምን ላድርግ

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 5 ปีที่แล้ว +7

    በአሁኑ ሰዓት ሴት ወንዱ አክቲቪስት ሁነው መቸ ለፍቅር ሰው ጊዜ አለው !!!

  • @meronnasir3051
    @meronnasir3051 4 ปีที่แล้ว

    Era wintaye enam betam techagiralew

  • @destaned9570
    @destaned9570 2 ปีที่แล้ว

    ጣፋጭ ውድድድድድ

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነሽ ግን መሰልቸት የለበትም የእውነት ፋቅር እንደዚህ አይደለም አይሰለችም

  • @gg5092
    @gg5092 5 ปีที่แล้ว +3

    ቁጥርሽን አስቀምጪልኝ ኢሞካለሽ

  • @gannetsaida4020
    @gannetsaida4020 5 ปีที่แล้ว +4

    ዞሬ ገና ነው ያየውሸ ግን ተመቸሸኝ የኔ ቆንጆ በርችልኝ እናመሰግናለን

  • @anshtube2129
    @anshtube2129 4 ปีที่แล้ว

    ትክክልነሽ

  • @ይሁንለበጎነዉ-በ7ቐ
    @ይሁንለበጎነዉ-በ7ቐ 11 หลายเดือนก่อน

    እኔን አድ ምክር ምከሪኚ ዉደ አልበደለኚ አልበደልኩትም9 አመት ፍቅረኛየ ነዉ እናም በቤተሰብ ምክኒት ዝምድና ኑሮብን ተለያይተናል ግን እደት ልርሳዉ ስቃይ ሆነብኚ አድ በይኚ😭😭😢

  • @ፀሀይአማራይቱ
    @ፀሀይአማራይቱ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ከባድ ነዉ እኔ ብዙ የሆንኩለት ቤተሰብ እስኪጠላኝ ድረስ ግን እሱ አሁን ተቀይሮ ያለጥፋቴ ጥፍተኛ እያደረገ አሁን ተወኝ
    እኔ በጣም አምኜዉ ስለነበር ለሱ ስል ያጣሁትና የሆንኩትን እያሰብኩ ምግብም አልበላኝ አለ በጣም ከሳሁ የምግብ ፍላጎቴ በጣም ቀንሷል ጭራሽም የምረሳበት ሰአት አለ ከአረብ ሀገር ስራ ጋር ከበደኝ እየሰራሁም ተኝቼም ማልቀስ 😥😥

    • @memmem4421
      @memmem4421 ปีที่แล้ว

      Likendene nesh😭😭😭😭😭

    • @NaeemaSomalee-pv3ni
      @NaeemaSomalee-pv3ni 8 หลายเดือนก่อน

      አታልቅሽ ውደ ትታመሚያለሽ ወዶቹ እደሆኑ ካሀዲ ናቸው እራስሽን ጠብቀሽ በሁሉም ላይ ተለውጠሽ አሳይው ያኔ ይቃጠላል ስትበደይ በርግጥ ስሜቱ ከባድ ነው ቢሆንም መጠከር አለብን እኔ ወላሂ በጣም እወደው ነበር ብዙ ዋጋ ከፍያለሁ መጨረሻ ተለያየን አሁን ጤናየን አገኝቸ ስራየን እየሰራሁኝ እራሴን እየቀየርኩኝ ነው እሱ ሴት በመቀያየር አለ

    • @ffhhhgh
      @ffhhhgh 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢ግን አሁን እረሳሽው ምክርሽን አካፍይኝ እኔም መርሳት አልቻልኩም እፍፍ😢😢 እሱ እየጠላኝ እኔ መውደድ መናፈቅ ምን ይሉታል 😢😢😢😢😢😢

  • @ethiopiakabou6475
    @ethiopiakabou6475 3 ปีที่แล้ว +2

    ንንግርግርሽ እና ፍቅረኛን መርሳት የሚለው አንድ አይደለም አንቺ እራስች የአይምሮ ሀኪም ያስፈልግሻል የራስሽን ሀሳብ ነው ምትገልጪው

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 4 ปีที่แล้ว

    I like it

  • @ኡሙስትረያደራልጅናኝ
    @ኡሙስትረያደራልጅናኝ 4 ปีที่แล้ว

    Dawiqa atabizh baysii 2 kifil adirgiiwuu

  • @etaferahutsadik6759
    @etaferahutsadik6759 2 ปีที่แล้ว

    እስቲ ስልክሽን ስጭኝ በግል ማአማክርሽ ነገር አለኝ

  • @ኡሙፈሪሀልዮነሺለእኔ
    @ኡሙፈሪሀልዮነሺለእኔ 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ከባድ ነው ለመርሳት

  • @surafelamare5641
    @surafelamare5641 5 ปีที่แล้ว +2

    ስንት ጓደኛ ነው የቀየርሺው አንቺ እምፈልጊው ፍቅር ነው አድስ ነገር ፍቅር ማለት በየጊዜው አድስ ነገር ማገኘት ሣይሆን ትርጉሙ ሌላ ነው አድስ ነገር እምፈሊጊ ከሆነ በየ ጊዜው ከኢኮኖሚ ጋ የተያያዘ ነው ማለት ነው ። ሥለዚህ ፍቅር ኢኮኖሚን አያተኩርም የምትወጃውን ነገር የሚከለክልሺ ከሆን ከሌላ ጋር ስትሆኚ አድርጊያው ያልሺ ደግሞ ላምሳሌ ዋና ብልሻል ዳንስ ብለሻል ዳንስ መመኘ እና ዋና መመኘት በጣም ሰፊ ልዩነት አለው ዋና መልመድ በጣም ጡሩና ጠቃሚ ሲሆን ዳንስ ደግሞ ......ባጪሩ ሙያሺን ከእምነትሺ ጋር እያዛመድሺ ብትጠቀሚበት ላንቺም ለደንበኞችሺም ጠቃሚ ነው።

  • @ስአዲነኝየድንተማሪ
    @ስአዲነኝየድንተማሪ 5 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ እህት

  • @weynishetgirma167
    @weynishetgirma167 5 ปีที่แล้ว +27

    እረ እኔም ተቻግረለው 7 አመት ሙሉ ብቻዬን ነዉ ያለሁውት ከሌላ ሰው ፍቅር አልይዝ ብሎኛል

    • @weynishetgirma167
      @weynishetgirma167 5 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይረዳኝ

    • @galaxym1020
      @galaxym1020 4 ปีที่แล้ว

      Uufff inem hinde anchi negn 3 amet mulu bichahe negn kalela sahu fikr himbi alee lines😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @weynishetgirma167
      @weynishetgirma167 4 ปีที่แล้ว

      @@galaxym1020 Ayzosh ehete hulum lamelkam new fetari ande ken libachinin lalela yekefatal tsaiy bartitash

    • @hxjdkkd2163
      @hxjdkkd2163 4 ปีที่แล้ว +1

      አሪፍ ነዋ

    • @alimoh9576
      @alimoh9576 2 ปีที่แล้ว

      8 ኝው አመትላይ ይይዝካል

  • @samibaheru4029
    @samibaheru4029 4 ปีที่แล้ว +2

    Recalling something good in every situation about your partner is important for your relationships as well as happiness.

  • @eimanlove
    @eimanlove ปีที่แล้ว

    መርሳት ባልችልም መተዉ ካለብኝ ግን መተዉ እችላለሁ 👍👍👍👍👍

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 2 ปีที่แล้ว

    Selam ye Wintana temelkachoch Slk kutruwan yalachu sewoch eski Tebaberugn

  • @tinahana5718
    @tinahana5718 5 ปีที่แล้ว

    Ere yene kojo kanch fikir yizognal

  • @gg5092
    @gg5092 5 ปีที่แล้ว +5

    አዲሱፍቅረኛዬን ሳልጒዳው ላሰናብተው እያልኩነው ግን አላፈቅረውአልኩ ምንይሻለኝል ቲጂ ነኝ ከሰኡዲ መላበይኝ ጨቆኛል

  • @tamiretesgaw8568
    @tamiretesgaw8568 4 ปีที่แล้ว +1

    ምንም ሳላደርገዉ ተለየኝ ለመርሳት ከበደኝ ምን ላድርግ

  • @jemubelanedmayaye3210
    @jemubelanedmayaye3210 4 ปีที่แล้ว +1

    Eski lmokru hedwal

  • @hussienedris4466
    @hussienedris4466 5 ปีที่แล้ว +14

    እኔ በበኩሌ ደርሶብኛል ደስ ሚለው ነገር ግን እርስቻታለሁ
    እምርሳት አይመስለኝም ነበር ግን የበደሉዋ ብዛት እንድረሳት አግዞኛል።

    • @wittymiya1322
      @wittymiya1322 5 ปีที่แล้ว

      Mersatih betam arif new melkam yefikir zemen yihunileh

    • @aweysewmehone6133
      @aweysewmehone6133 4 ปีที่แล้ว

      Hussein edris.mersat aykebdim?

    • @argobaargoba9534
      @argobaargoba9534 4 ปีที่แล้ว

      ወንድም ይበደላል? እኔም ደርሶብኛል ግን ወንድ በዳይ እንጂ ተበዳይ አይመስለኝም ነበር ለሆነ አላህ ይርዳህ

  • @hiwotmedia5038
    @hiwotmedia5038 5 ปีที่แล้ว +38

    እንኳን ለ ቅዱስ ገብርኤል ኣመታዊ በዓል በሰላም አደረሳቹ።በቅንነት ሳብስክራይብ ኣርጉኝ እህታቹ ነኝ ሄዊ።

  • @sebhesomllovetegray360
    @sebhesomllovetegray360 5 ปีที่แล้ว +1

    Yane konjo #wuddddd# 💖💋

  • @aben6525
    @aben6525 5 ปีที่แล้ว

    betam tekammi wooow

  • @yohan7782
    @yohan7782 5 ปีที่แล้ว

    Wow i saw your other video last week and i was watching a movie i saw this beautiful girl i found her name at the end and looked for her on fb and ig but i couldn't find her. Now i found out it's you

  • @ahnayalao1294
    @ahnayalao1294 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እንኳን ልረሳው
    ሌላ እንኳን ባገባአ
    ስሙም የሱን እንድመስልልኝ
    እፈልጋለሁ

  • @zahragirl3446
    @zahragirl3446 3 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍ💔

  • @zinashasha4908
    @zinashasha4908 5 ปีที่แล้ว

    Nic

  • @hussienedris4466
    @hussienedris4466 5 ปีที่แล้ว +4

    ይሄ ድመት ደስ ይላል

  • @lidialidia441
    @lidialidia441 3 ปีที่แล้ว

    Like neshi ihite

  • @agentdz3734
    @agentdz3734 4 ปีที่แล้ว +3

    እውነትሽን ነው ጥርግ ይበል ግን እኛ ሴቶች ልጅ ብለን እንጎዳለን፡፡አሁን ሞራሌን አመጣሽው አላህ ይስጥሽ

  • @teshomekahssay866
    @teshomekahssay866 5 ปีที่แล้ว +5

    ከራሴ፡ጋር፡እየታገልኩ፡ነው

  • @zenetadem9056
    @zenetadem9056 5 ปีที่แล้ว +4

    ምን አባቱ ይሂድ ዉላሂ በሳምንት እረስቸዋለሁ ሌላ ይመጣል እቱ ይረሳል የኔ ልብ ሲወድም ቶሎ ነው ስረሳም ቶሎ ነው ናመሰግናለን እሙየ

    • @madina4756
      @madina4756 5 ปีที่แล้ว

      💯💯💯✔👌🌹🌹🌹

    • @seidsirajibrahim9771
      @seidsirajibrahim9771 4 ปีที่แล้ว

      Thankyou ጥሩ ትምህርት ነው

    • @edeneshtu1092
      @edeneshtu1092 4 ปีที่แล้ว

      ልክ እንደኔ

    • @IntactIntact
      @IntactIntact 11 หลายเดือนก่อน

      ታድለሺ

  • @Filseta
    @Filseta 5 ปีที่แล้ว +2

    የዋህ ነገርነሽ ሥለራሥሽ ታወሪያለሽ ሁሌ ነይልንpls

  • @geni3196
    @geni3196 5 ปีที่แล้ว

    Enamsgenalen

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 5 ปีที่แล้ว

    10 ኛው ነጥብሽ እጅግ በጣም ጥሩ ነው

  • @somia5231
    @somia5231 5 ปีที่แล้ว +1

    ትክክክልልልልልልልል ነሽ እህት እኔም በፍቅር ተቀጥቸ አሁን ልቤ ስው አላምን አለ ምን ላርግ

    • @ያሲንመሀመድሀስን
      @ያሲንመሀመድሀስን 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ልክ እንዳንችው

    • @somia5231
      @somia5231 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ያሲንመሀመድሀስን እኔ ብቻ ነኝ ብየ ነበር ኡፍፍፍፍፍፍ ፍቅር የሚባል ቃል ልጠላ ነው

    • @ያሲንመሀመድሀስን
      @ያሲንመሀመድሀስን 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ከጠላሁ በጣም ቆየሁ

    • @somia5231
      @somia5231 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ያሲንመሀመድሀስን እውነት ይሻላል

    • @wittymiya1322
      @wittymiya1322 5 ปีที่แล้ว

      Hulum sew and aydelem betinikake kalefew timirt wesden mafker yichalal ayzon mikrochen lemetekem yimokrut

  • @abeltamiratyoutube2144
    @abeltamiratyoutube2144 4 ปีที่แล้ว

    WOW

  • @Filseta
    @Filseta 5 ปีที่แล้ว

    ጥሩሠውነሽ ተመችቶኛል እኔ መጥፎ ነገሩ ብዙነው ግን እበቀለዋለሁ ቱ

  • @selamtensu7070
    @selamtensu7070 5 ปีที่แล้ว +2

    አቦ ክላሲካኑን እንስማ ወይስ

  • @adnadegu3278
    @adnadegu3278 4 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ወይኔ ኧረ አይቻልም መርሳት አይቸው አለሁ

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ልክ ነው። ያሳለፍነውን ጊዜ ሳስበው ውሸት ብቻ ነበር። እራሴን ስሸውድ ነበር።

  • @asdaad9010
    @asdaad9010 4 ปีที่แล้ว +1

    አረኔ ግራገብቶኛል ተባበሪኝ ማር የመጀራየ ጎደኘየን አረሳምአልሁትመለበይኝ ግንግንኙነት የለንምያይንፍቅርነዉ በጣምነነዉየምወደዉ ተተለያይን6 አመትሆኖናል ብሰዉአወራለሁተዛወደዚህ ግበፍፁም እሱንለመርሳት አልቻልሁም

  • @HanaHana-jc8zw
    @HanaHana-jc8zw 4 ปีที่แล้ว

    🤩🤩🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @እሙሲትራነኝ
    @እሙሲትራነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
    ኡኡኡኡፍፍፍፍ በጣም

  • @Eman-lv1qj
    @Eman-lv1qj 4 ปีที่แล้ว +6

    ቆይ ልስማሽ እኔም አሁን ተለይቻለሁ ከፍቅረኛየ ጋ

  • @አስኒየማርያምልጅ
    @አስኒየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👌

  • @ጋልትግርይእየእንደርታመቐ
    @ጋልትግርይእየእንደርታመቐ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው ኣንደኛ ነኝ💘💘💘💘💘💘

  • @omhuda5216
    @omhuda5216 5 ปีที่แล้ว +7

    አይገርምም እኔ ፍቅረኛሞች ሳይ ውሸታም ነው እምለው

  • @getecherkosie1590
    @getecherkosie1590 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @deee222
    @deee222 4 ปีที่แล้ว

    እህት: ዊንታ: ጻፋልን: ትያለሽ: መልስ: አትሰጭም ?

  • @CwllCwplmaki
    @CwllCwplmaki 5 ปีที่แล้ว

    Menta alesh weda

  • @zenetadem9056
    @zenetadem9056 5 ปีที่แล้ว +4

    እንደምወደው እጠላዋለሁ አልመሰለኝም ነበር አሁን ግን ተረስቶል ክበደ

    • @ስአዲ.ዬቲቭa
      @ስአዲ.ዬቲቭa 3 ปีที่แล้ว

      እስኪ. ንገሪኝ እንደት እርሳሽው

  • @teshomekahssay866
    @teshomekahssay866 5 ปีที่แล้ว +7

    በገንዘቤ፣በጉልበቴ፣በግዜየ፣በትዳሬ፡ላይ፡ቀልዳብኛለች፣አፊዛብኛለች፣ተጫውታብኛለች፣በቁሜ፡ገድላኛለች፡በተለይ፡በበረዶ፡ሰርቼ፡ያመጣሁትን፡ገንዘን፡እንዴት፡ብየ፡ነው፡የምተዋት፡ወደ፡ጀርመን፡አገር፡መሸጋገሪያ፡ያደረገቺኝ።

    • @hanunahanuali2135
      @hanunahanuali2135 5 ปีที่แล้ว +4

      አይዞህ ወንድሜ እንደዚህ አይነት ሴት እንዃንም ቀረችብህ ከዚህ በበለጠ ዋጋ ልታስከፍልህ ትችል ነበር ላንተ ያላትን መልካም ሴት ፈጣሪ እስኪሰጥህ የዚችኛዋን ነገር እያስታወስክ እራስህን ባትጎዳ መልካም ይመስለኛል

    • @zebideryemaryamlj2981
      @zebideryemaryamlj2981 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞህ ወንድም

    • @amenamenkonjo9430
      @amenamenkonjo9430 5 ปีที่แล้ว

      ሁሉም ሰዉ አንድ አይደለም ብሮ ደሞይቅርታ ብታረግ አንተም ተጠቃሚነህ በዉስጥህ ያንንነገር መያዝ እራስህን ነዉ የምትጎዳዉ

    • @fiyametakojo7394
      @fiyametakojo7394 5 ปีที่แล้ว

      Lemelkam new

    • @weynishetgirma167
      @weynishetgirma167 5 ปีที่แล้ว

      አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር የተሸለውን ሰው ይሰጣሃል