ውፍረት የበሽታዎች ሁሉ እናት ናት! - ዶ/ር ዳዊት መንግስቱ - Impact podcast -Dr. Dawit Mengistu - Shalla Wellness Center

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
    Facebook: / impactseminarsofficial
    Telegram: t.me/RipleImpact
    Tiktok: / impactseminarsofficial
    Instagram: / impactseminars
    Podcaster: podcasters.spo...
    Join our Discord community: / discord
    Books By Ashenafi Taye:
    www.amazon.com...
    Also Featured on
    ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
    EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
    እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
    Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
    RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
    Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
    Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
    - • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
    #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia
    ለበለጠ መረጃ: +251988068511

ความคิดเห็น • 290

  • @eteneshkassaye8268
    @eteneshkassaye8268 4 หลายเดือนก่อน +20

    ተባረክ ሰው በእግር መሄድ አቃተው ጤና በእግር መሄድ ነው ብለህ የራስህን ዩቱይብ ክፈት ለህዝቡ ተደራሽ ይሁን እናመሰግናለን በጣም በእውቀት ያለህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @mitishayemayasister1241
    @mitishayemayasister1241 4 หลายเดือนก่อน +11

    ኡፍፍፍፍ እንዴት ደስ እንደሚሉ ሲያብራሩ ❤❤እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አቅራቢውም በጣም እናመሰግናለን

  • @aynalemfekadu3650
    @aynalemfekadu3650 4 หลายเดือนก่อน +7

    ዶ/ር ዳዊት ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በጣም መልካም ሰዉ በዕውቀት፣ በጥበብ፣ በርህራሔ እና በዲሲፕሊን ወደር የሌለው ሰው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ።

    • @efratateshome9700
      @efratateshome9700 3 หลายเดือนก่อน

      አደራሻቸው የት ነው please😊

  • @kelemuazewde6813
    @kelemuazewde6813 4 หลายเดือนก่อน +60

    ለፕሮግራሙ አቅራቢ ትልቅ አክብሮት ስጡት ጠቃሚ ትምህርት እንድንማርበት ነው ያቀረበልን አመሰግንሃለሁ ።

  • @aberagebrewold7301
    @aberagebrewold7301 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር ዳዊት እንኳን መጣህልን በህይወቴ ሙሉ ያላገኘሁትን እውቀት ሰጥተህኛል እጅግ በጣም አመሰግንሃለሁ በጣም Tnks

  • @Ismaeldo
    @Ismaeldo 3 หลายเดือนก่อน +1

    Dr.ዳዊት በጣም አመሠግናለሁ ምክርህም ሆነ አስተያየት በጣም ጠቃሚ ነው።

  • @selamganale6760
    @selamganale6760 3 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት በጣም በጣም አመሰግናለው ጋዜጠኛንም ዶክተርንም።

  • @MamaFG1382
    @MamaFG1382 4 หลายเดือนก่อน +7

    ዶ/ር ዳዊት አቀዊ ብቻ ሳይሆን ጥበበኛ ነህ በጣም እናመሰግናለን ። በርቱልን ኢምፓክቶች

  • @sabahabte9190
    @sabahabte9190 3 หลายเดือนก่อน +2

    ይህን የተከበረ ዶክተር ቅድስገብርኤል ሆስፒታል ነው ማቀው በጣም የተረጋጋ እና ጎበዝ ዶክተር ነው ❤

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 4 หลายเดือนก่อน +15

    ዶክተር ወደ እናት አገርህ ተመልሰህ ወገኖችህን እየረዳህ ስለአለህ በጣም አመሰግነሃለሁ እኔም ውፍረት ስለሚያስቸግረኝ አድራሻህን ባገኘዉ ደስ ይለኛል ጌታ ባርኮሃል።

    • @momar1925
      @momar1925 4 หลายเดือนก่อน

      የማታ ሥራ መስራትና ቀን መተኛት በጤና ላይ ችግር አለው ወይ ?

    • @እውነትአርነትያወጣል-በ1ጰ
      @እውነትአርነትያወጣል-በ1ጰ 4 หลายเดือนก่อน +2

      ቦሌ ነው። ሻላ ዌልነስ ይባላል።

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 3 หลายเดือนก่อน

      ​@user-ke1uf7sm1i
      Do you know the phone number or building name?

  • @getkeffa8823
    @getkeffa8823 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ዳዊት መንግሥቱ የሠጠኸውን ዕውቀት እናመሠግናለን ጌታቸው ከፋ እናመሠግናለን

  • @gabi6813
    @gabi6813 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዶ/ር ዶዊት እግዚአብሔር ይባርክህ የብዙ ሰው ህይወት ያዳና ነው ሞክሩት ዘመድ ወዳጅ ይዛችሁ ሂድ ይታደጋችሃል።

  • @abebawyemam3926
    @abebawyemam3926 4 หลายเดือนก่อน +10

    እባክህ ወንድሜ የእኒህን ታላቅ ባለሙያ የተሟላ አድራሻ በግርጌ ማስታወሻህ (ስልክ ቁጥራቸውን ጭምር) ብትጽፍልን?
    አመሰግናለሁ!!!

    • @BewketuAssefaMitku
      @BewketuAssefaMitku 2 หลายเดือนก่อน

      አትላስ ደሳለኝ ሆቴል ጎን platinum ህንፃ

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 4 หลายเดือนก่อน +6

    I respect you dr. Dawit
    Thank you impact family....

  • @kelemuazewde6813
    @kelemuazewde6813 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ሁሉም ሰው ቢከታተለው ምኞቴ ነው ።

  • @hissak7126
    @hissak7126 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም አገላለጽ ዶክተር በጣም እናመሰግናለን አቅራቢው በጣም ምስጋና ይገበዋል ❤❤

  • @Bab16-d3m
    @Bab16-d3m 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ዳዊት የኔ ሩሕሩሕ የኖርከውን የሆንከውን ሁሉ ስላጫወትከን ደስ ብሎኝ ስማሁህ ተባረክልኝ ደግ ሰው የተቸገረ የምትረዳ ነህ እኔ ቋሚ ምስክር ነኝ የኤዶም እናት ፍቅርተ ነኝ

    • @סלםלגסה
      @סלםלגסה 3 หลายเดือนก่อน

      Ehet aderashaw yete new xenegha negh fexari yemesegen gen chek lareg neber aderasashawen negerighe

  • @abbyyeshaw5236
    @abbyyeshaw5236 4 หลายเดือนก่อน +4

    ብዙ ነገር ተማርኩኝ !ጌታ ይባርክህ!!!!

  • @deenatsige3583
    @deenatsige3583 4 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር

  • @seyoumt9877
    @seyoumt9877 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ ዝግጅት ነው ::

  • @aziebhabte-selasie7329
    @aziebhabte-selasie7329 3 หลายเดือนก่อน +1

    Dr.thank you it is very emportant mesage for everybody.

  • @mesafintfikire5870
    @mesafintfikire5870 4 หลายเดือนก่อน +1

    I'm allergic to wach a podcast which took long, however, I wish this has part 2. Realy knowledge based, the interviewer too.👍👍👍

  • @fantuhailu6974
    @fantuhailu6974 3 หลายเดือนก่อน +1

    It’s a good program, I learned a lot thanks 🙏 both of you. it’s reminder on time and educational thanks again

  • @yosephgebregzabher4791
    @yosephgebregzabher4791 4 หลายเดือนก่อน +1

    Dr Dawit, thank you for all the invaluable information you gave us plus for your humblness.God bless you 🙏

  • @tigistbayou5832
    @tigistbayou5832 4 หลายเดือนก่อน +15

    ዶክተር ዳዊት ምርጥ ሰው ሙያና ስነምግባር የተባረከ ነው

  • @bertuberihun2109
    @bertuberihun2109 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @martatamrat3359
    @martatamrat3359 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for sharing your knowledge with all of us🎉

  • @JoteGemechu
    @JoteGemechu 4 หลายเดือนก่อน +1

    A profound lesson.Fantastic!!

  • @destaedee5813
    @destaedee5813 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks a lot your discussion was very useful. Bless you

  • @eseyastekie4807
    @eseyastekie4807 4 หลายเดือนก่อน +1

    Fascinating lesson!!!. Thanks a bunch Dr.dawit.

  • @selamkaley1698
    @selamkaley1698 4 หลายเดือนก่อน +2

    Wow wow amazing thank you so much I Learn a lot

  • @AsterGetahun-s9i
    @AsterGetahun-s9i 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @negussienega7750
    @negussienega7750 4 หลายเดือนก่อน +1

    Dr. Dawit,
    Thank you for your enlightening and educational discussion. You create awareness on the very important wellness issues. I agree, “those who have no time for healthy eating will sooner or later have to find the time for illness.”

  • @Iyasu-ik6xd
    @Iyasu-ik6xd 4 หลายเดือนก่อน +1

    I appreciate it. Stay blessed

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 4 หลายเดือนก่อน +2

    Amazing topic

  • @Bm-yd1mv
    @Bm-yd1mv 4 หลายเดือนก่อน +1

    I just subscribed
    Thank you for motivating
    I’m become a vegan I encourage to all people

  • @FilmonBokretsion-k8m
    @FilmonBokretsion-k8m 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wow thanks dr.dawit & yaredo ❤❤

  • @AbayTaddesse
    @AbayTaddesse 4 หลายเดือนก่อน +2

    Enamesegenalen!!!!!

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much indeed 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa761 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤

  • @rahelmehertu2455
    @rahelmehertu2455 2 หลายเดือนก่อน

    GOD BLESS YOU DOCTOR.

  • @welotube463
    @welotube463 4 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ ንግግር እሚገርም አገላለጽ

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S 3 หลายเดือนก่อน +2

    ክፋህን የሚመኝ ሊያጠፋህ ከአልቻለ:
    ያሟርትብሀል ያን ይኼን እያለ::
    የአንተን መኖር ማየት መስማት የሚጠላ:
    መቃብር ቆፋሪ ሥጋህን ላይበላ::
    በሀሜት ቢላዋ ቆራርጦ ዘልዝሎ
    በቁም ይሰቅልሀል በቂም በቀል ገሎ:
    ጌታ ይቅር ይበለው ሸክሙን አቅልሎ።

  • @almazayele1007
    @almazayele1007 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ መልካም ሃሳብ የሰጡን ትምህርት ነው የሰጡን ዶክር እድሜ ይሰጥልኘ ደከተር እኔ ሰባት አመት ነው ሰጋ አልበላም ጥራጥሬ አትክልት ነዉ ጋደኞቼ ሰንት አመት ለመኖር ይሉኘቸ በአጠቃላይ ዶከተር በጣም ደሰ ብሎኘል መልካም ቀን ይሰጠኘ ለጋዜጠኝውም😂😊

  • @derejeayele7128
    @derejeayele7128 4 หลายเดือนก่อน +1

    enamesegnalen! gwn yegebeyawnm techebach huneta tasabi argeh bitmekren

  • @abebeembiale3294
    @abebeembiale3294 3 หลายเดือนก่อน +1

    አመጋገብ ከደም አይነት ጋር እንዴት ይታያል????

  • @MelekttarekegnAsermar
    @MelekttarekegnAsermar 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር የት ነው የምትገኘው አድራሻክ ::

  • @gezahentessema-lo2gs
    @gezahentessema-lo2gs 4 หลายเดือนก่อน +1

    ራሴን ያመመኝ አስፕሪን ሰለጎደለኝ ነው ወይ?ዝሆን ምን በልቶ ነው ፕሮቲን የሚያገኘው? ትልቅ ትምህርት ሰጥተኸናል ። ሻላ ገስት ሀውስ እያለህ ነው የማውቅህ፡እናመሰግናለን።

  • @genetnegash4941
    @genetnegash4941 3 หลายเดือนก่อน +1

    Dr betam dinik yehone astemro new .yaltefetegu ehiloch mibalut eneman nachew ?

  • @eyobdemoz7832
    @eyobdemoz7832 4 หลายเดือนก่อน +5

    We lost Ato Ashenafi
    What happen to him gus ?

  • @davidodav
    @davidodav 3 หลายเดือนก่อน +2

    I appreciate this guy, but how is he educated regarding the carnivore diet? I would love to hear his comments on the carnivore diet! For me, it is the best diet for inflammation and autoimmune diseases.

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 3 หลายเดือนก่อน

    Dims aysemam.

  • @OmarAhmed-e6t
    @OmarAhmed-e6t หลายเดือนก่อน +1

    ዳዊት መንግስቱን የዛሬን 38ኣመት ጀርመን ፊዩርት የምትባል ከተማ ጀርመንኛ ቁንቋ ተምረናል

  • @user-6688u
    @user-6688u 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @alraeecelle399
    @alraeecelle399 3 หลายเดือนก่อน

    ♥️♥️♥️♥️

  • @מליטלה-ג8ד
    @מליטלה-ג8ד หลายเดือนก่อน

    ስኳር ላለው ስም ምግብ ምን ቢበላ ይረዳዋል???

  • @AbebechYaregal
    @AbebechYaregal 3 หลายเดือนก่อน

    ይች ሰው የልጅነት አእምሮየን ድራማ አድርጋው ነው። የሄደዋል አይገልፀውም

  • @SelamBirhane-x4y
    @SelamBirhane-x4y 4 หลายเดือนก่อน +1

    💚💚💚💚💯🌟🌟

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 4 หลายเดือนก่อน

    ግን ዶክተር ያልገባኝ በመጵሐፍ ቅዱስ ላይ የሰው ልጅ አፈጣጠሩ አትክልት ተመጋቢ ነው እኮ አይልም ትንሽ ግራ ያጋባል

  • @HanaNa-v1c
    @HanaNa-v1c 4 หลายเดือนก่อน

    እረ ዶክተርየ እኛ ለገር በተለይ ሰው ሳወፌር ነው ጤነኛ የሚባለው እኔ አሁን ለምሳሌ 63 ኪሎ ነበርኩ እና አመጋገቤን ቀማስተካከል ወደ 50 በሁለት አመት ውስጥ ወረድኩ እና ሰዎች በጣም ያስደኘግጡኛል የጤናነው እያሉ እስኪለመድ ከባድ ነው

    • @סלםלגסה
      @סלםלגסה 3 หลายเดือนก่อน

      Setetamemi ayetamemulesh men asecheneqesh y eweqet exeret new ene lij hulu weleji qechen negh bexam new weferet yemeferaw endatewefri

  • @tilahunhailu3073
    @tilahunhailu3073 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምነው ዶክተር ሥለሃልኮች ጠጪወችና ሠለጫት ቃሚዎች ዝምያሉበት ምክናት ይብራራልን።

  • @CirakTekeletsione
    @CirakTekeletsione หลายเดือนก่อน

    Dr it is a nice teaching
    ..... but i have slight disagreement.
    1-you said, we (humanity ) by nature are vegetarian.
    ......if that is the case , back in a days before the cradle of civilization .There was no agrarian society, thus we assume those population are hunters much more time than they had been gatherers
    ...accordingly, we have a k9 teeth.
    2- currently, there is a group advocating for carnivore and ketogenic diet , thus a paradigm shift is on the horizon.
    So much to say, coming from carnivore group
    ...anecdotal evidence shows so many cases who have claim a cure for vast array of diseases i.e. diabetes etc
    .... for good health, meat vs vegetation the jury is out as far as i am concerned
    .....the strictly meat eater have eliminated all , but meat, and claim fantastic health
    .....thus is it the eliminated that contributed to a good health, or the meat
    ..., . I think they will do a check in sorting of this confounding issue .

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w 4 หลายเดือนก่อน +42

    ለመጀመርያ ፡ኢትዮጵያዊ፡ሐኪሞ፡ለመጅመርያ፡ጥርት፡ባለ፡ቃንቃ፡የገለፀልኝ፡ኢትዮጵያዊ፡ሐኪሞ።
    ❤❤❤❤ተባረክ ❤❤❤❤

  • @yebaleworkhailu4999
    @yebaleworkhailu4999 4 หลายเดือนก่อน +50

    ለስጋዬ ጤነት በስርአት መመገብ ለነፍሴ እረፍት በክርስቶስ አምኖ ሥምን በህይወት መዝገብ ማጻፍ የበደሉንን ይቅር ማለት ጥቅሙ ለራሳችን ነው

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 3 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @BetelhemGebrye
      @BetelhemGebrye 3 หลายเดือนก่อน

      Ewnet new

    • @SolomonTefera-o3d
      @SolomonTefera-o3d 3 หลายเดือนก่อน

      Kal hear band keep order on it with You to have long band healthy life.

  • @geteneshworkneh8688
    @geteneshworkneh8688 3 หลายเดือนก่อน +14

    እድሜ ይስጥህ ዶክተ ዳዊት አቅራቢውም
    ግዜጠኛ አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ይባርካችሁ !!!!

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 4 หลายเดือนก่อน +65

    የኦርቶዶክስ ሃይማወት ከልጅነት ጀምሮ የምታስተምረው በመጠኑ ኖሩ የሚል ትምህርት ስላላት ሁሉም በመጠኑ ኖሮ የኖረ ህዝብ ነው አሁን ከውጭ የመጣው ባህል ነው ህዝቡን አበላሸው የኛ ፆሙ ብዛቱ እግር መንገዱ የአበሻው የግራው የድገተኛው ናጤናዳሙ ሁሉም የኛ ምንም ዶክተር የሚያስፈልገው ትልቅ ባህል ትልቅ ህምነት ያለን እኛ ፈረጅ የሌለው ነገር ያለን ነን በግር ስትሰአት እየሄድ ን ነው ስለኛው ባህል ልምድ ብታስተምሩ ከኛ የሚበልጥ ብዙ ነገር ነው ያለን ሄዱና ገጠር ህዝቡን ስሙ በቀን አድግዜ በልተው ማንም በችታ የለውም በግር ብዙ ይጎዛሉ ይፃማሉ ማንም ሳያስተምራቸው ያቁታል እነሱን ማየትና መማር ነው

    • @TsehayAlemu-j8o
      @TsehayAlemu-j8o 4 หลายเดือนก่อน +4

      ጥሩ ሀሳብ ነው ልክነው ግን ባሁን(ወይ ጥሩነገርን ከኦርቶዶክስ ሀይማኖት ጋር መያታዙ እንጂ!

    • @-greathope-official
      @-greathope-official 4 หลายเดือนก่อน +7

      በመጠን ኑሩ የሚለውን ትምህርት የሚያስተምረው መፅሃፍ ቅዱስ ነው። ኦርቶዶክስ የሚያስተምረው እንደሆነ ማሰቡ አንድም መፅሃፍ ቅዱስን ካለመረዳት ነው ሌላውም ራስ ወዳድነት ይሆናል።

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 4 หลายเดือนก่อน +3

      አዳኛችን ጌታችን እና መድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እንዳስተማረን !!!

    • @meseretlemma8090
      @meseretlemma8090 3 หลายเดือนก่อน +4

      ኦርቶዶክሰ የምታሰተምረው መፀሀፍ ቅዱሰ እንደሆነ አላወቅክም ፆም ፀሎት ሰው መርዳት ተካፍሎ መብላት ይህ ሁሉ የጤና ቁልፍ ነው !!!

    • @uaeuae5718
      @uaeuae5718 3 หลายเดือนก่อน

      Ewunet new

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 4 หลายเดือนก่อน +24

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ስላቀረባችሁልን እናማሰግናለን።

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 4 หลายเดือนก่อน +17

    በጣም እናመሰግናለን በተለይ ወደተፈጥሮ ማተኮሩ ጥሩ ነው
    በተለይ ስጋ መብላት በደብ ችግር ያመጣል ለምን ቢባል ከብተቹ ሳር ስለማይበሉ፣ ነው🙏🏽👍🏾💚💛❤️

    • @selamkaley1698
      @selamkaley1698 4 หลายเดือนก่อน +1

      Ende mendenew tadya yemibelute?

    • @haimont9075
      @haimont9075 4 หลายเดือนก่อน

      እኮ​@@selamkaley1698

    • @rosiyefunሮዚ
      @rosiyefunሮዚ หลายเดือนก่อน

      😂😂 ena

  • @lozabogale3561
    @lozabogale3561 3 หลายเดือนก่อน +12

    እንግሊዘኛ ሳትጠቀም በትክክል ስላስተማርከን አናመሰግናለን

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 3 หลายเดือนก่อน +5

    ሁሉ ተፈቅዶልኛል ግን ሁሉ አይጠቅመኝም እንደሚል እንሰሶቹ በዚህ ዘመን በሰውነታቸው ላይ ብዙ ጎጂ ኮሚካሎችን ስለሚሰጣቸው ገና እንደተወለዱ ባንዴ አድገው ለእርድ እንዲደርሱ ያደርጓቸዋል ዶሮም እንቁላልም ወተትም እንዲሁም አትክልትና ጥራጥሬም ባሁኑ ዘመን ምን ይመረጣል ኦርጋኒክ የተባለውስ ያስተማምናል ? ሌላው ቀርቶ አፍሪካዎችም ተለውጠዋል ታዲያ ምን ይሻላል ብቻ በተቻለን ተጠንቅቀን ከኛ በላይ የሆነውን ራሳችንን ለእግዚአብሔር እንስጥ ባርከን እንብላ ።

  • @Alem844
    @Alem844 3 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው የሚገርም ትምህርት ነው የሰጠኸን ዶር ዳዊት መንግስቱ እጅግ በጣም እናመሰግናለን🙏

  • @hiwotendashaw
    @hiwotendashaw 4 หลายเดือนก่อน +5

    Betam enameseginalen doc እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልኝ 🥰🥰🥰🙏🏻

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 4 หลายเดือนก่อน +5

    ጠና ይሥጥልኝ የዐበሻ ሠላምታ ይኸዉኮ ነዉ.
    ጠነ ይሥጥልኝ

  • @benbiniyamyitbarek2457
    @benbiniyamyitbarek2457 4 หลายเดือนก่อน +31

    ዶክተር ዳዊት እጅግ በጣም ቅንና መልካም ጥሩ ሰው እንደነበር ሙኒክ ጀርመን በነበረበት ጊዜ ለሚያደርገው ሀሳብና ምክር መቼም አልረሳውም እንኳንም ለሀገር በሰላም ለመግባት አበቃህ

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 4 หลายเดือนก่อน +6

    Oh.... I am very happy to see you Dr. Dawit!
    You are a great blessing for us!

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 4 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር የባረከህ ዶክተር ነህ ዘመንህ ይባረክ።

  • @girmadereje7739
    @girmadereje7739 4 หลายเดือนก่อน +8

    Dr.Dawit... እ/ግ ይባርክ & ያሬዶ❤❤

  • @alexbeldpa487
    @alexbeldpa487 4 หลายเดือนก่อน +3

    Breakfast is created by the fast food industry. Most recent stud shows Breakfast is not needed. The interviewer has not done his homework properly. There's misleading answers and questions.

  • @gebrujemberu1317
    @gebrujemberu1317 3 หลายเดือนก่อน +2

    Notes
    -Advantage of vegans
    1.5 blue zones- plant based food.
    2. Meat eaters are short-Lived.
    3.Animal origin amino acids like methionine are carcinogenic.
    4.Decrease anti-Social behavior

  • @tedlasima8060
    @tedlasima8060 หลายเดือนก่อน +1

    An amazing interview that provided us with very important information regarding our lifestyle. Thank you so much Dr Dawit and Impact Seminars organizers. I appreciate. God bless you all!

  • @timeislikeariver.6753
    @timeislikeariver.6753 3 หลายเดือนก่อน +2

    ግልጥ ላለ ትምህርታቸዉ አመሠግናለሁ። ላለፉት 10 ዓመታት ከስፖርት ርቄ ነበር። ትላንትና ሰሞኑን "ምናልባት" የሚቀጥለዉ ሳምንት ለመጀመር ወሰንኩ ይሄን ምርጥ እና ገራሚ ትምህርት እየሰማሁ አሁን ወደ ጂሜ እየተጉዋዝኩ ነዉ። ኑ ወደ ስፖርት።

  • @abeba2241
    @abeba2241 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እንዲሁም ለፕሮግራም አቅራቢዉ🙏🏿 ❤

  • @OmarAhmed-e6t
    @OmarAhmed-e6t หลายเดือนก่อน +1

    የዳዊት ጓደኛ ኣሰፋ ይባላል ሁለቱም የ ሰብን ደይ ሃይማኖት ተከታዮች ነበሩ

  • @millimilli-cq5dh
    @millimilli-cq5dh 3 หลายเดือนก่อน +4

    Dr ትልቅ ስው ነህ እንካንም ወደ ሀገርህ መጣህልን

  • @Yahalom-lk7mq
    @Yahalom-lk7mq 4 หลายเดือนก่อน +4

    ህዝቡ መቸ መተኛት ና መልካም መብል መመገብ አለማወቁ ሳይሆን ኑሮ ከብዶት ነው:

    • @veracity8968
      @veracity8968 28 วันที่ผ่านมา

      ለማጆሪትው ደሃ ይሄ የቅንጦት ወሬ ነው!

  • @bereketgetachew6810
    @bereketgetachew6810 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ ዶክተርዬ ድንቅ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @KonjitBerhanu
    @KonjitBerhanu 4 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you. I am very much what you said in taking care of my health through food. Most Ethiopian Orthodox fasting also helps to follow vegan and intermittent fasting. I chose also anti-inflammatory foods and tend to read findings around it. High antioxidant foods are also very useful in general. THANK AGAIN.

  • @zxy8006
    @zxy8006 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ በረሀብ ብቻ አትታወቅም። እኔ የምኖረው በውጭ ሀገር ነው። እንዳውም ከትናንት ወድያ እንድ ስው ከየት ነሽ ሲለኝ ከኢትዮጵያ ስለው፣ በቀጥታ፣ ሀይለ ስላሴ፣ አበበ ቢቁላ፣ እንድሁም ሌሎችንም ተዋቂ ነበር የጠሩልኝ፣ ያስታወሱኝ ። ምን ሁለዬ የወሎ ራሀብ ይነሰል። አሁንም ቢሆን ህዝቡ በረሀብ ፣ በችግር ፣እየታሸ፣እይድል?? የወሎ ህዝብ ጊዜ ጥሎት እንጅ በክምር፣ ነበር የሚወዳደሩት፣ የማንን ክምር ጥይት ያልፋል እያሉ ።

  • @AlemTeka-ej3yq
    @AlemTeka-ej3yq 4 หลายเดือนก่อน +8

    ከባድ ነገር ነው ።የዝሆን አፈጣጠር እና ይሰው ልጅ አፈጣጠር በጣም የተለያየ ነው ።ዶሮስ የምትበላው ጥራጥሬ ነው እድሜዋ አጭር ነው እነ በሬ እነ አህያ የሚበሉት ሳር ነው እድሜያቸው አጭር ነው ። እነ አንበሳ እነ ነብር እነ ውሻ ስጋ በል እንስሳ ናቸው የሰው ልጅ አይበላቸውም እድሜአቸው ያው የተወሰን ነው ። አልገባኝም ።

  • @BetehelmAsfaw
    @BetehelmAsfaw 4 หลายเดือนก่อน +3

    ከ❤ ከ❤ ከ❤ እናመሰግናለን "በልቶ ከመሞት በልቶ መኖር" የሚለው ሀሳብ ተመችቶኛል ።

  • @AlemayehuTikure
    @AlemayehuTikure 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ ር ፈጠሪ ይባርክህ መድሀኒቶችን አቋርጠው የአኗኗር ዘዴ ብቻ ለመከተል ምን ምን አይነት ምግቦችን እንጠቀም

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 4 หลายเดือนก่อน +14

    ጌታ ይባርኮዎት በምድራዊ እውቀትዎ ተባርከዋል ነገር ግን አንድ የጎደሎት ነገር ቢኖር የነብስ መዳን ነው የሰባተኛው ቀን እምነት ስህተት ትምህርት ስለሆነ ኑ ወደ ትክክለኛው መንገድ ወደ ጌታእየሱስ ጌታ ይወዱታል በቅርብ ለፍርድ ይመጣል አድቬንቲስቶች የነበሩ አሁን ግን ወደ ጌታ የመጡ ብዙ ጓደኞች አሉኝ እናም ኢ መፅሀፍ ቅዳዊ ትምህርት እንደሆነ ስለማውቅ ነው እየሱስ ይወዶታል

    • @Mr-hz1ko
      @Mr-hz1ko 3 หลายเดือนก่อน

      Hey, I don't think that's quite right, respect other's believes. ሀይማኖትህ ትክክል አይደለም አይባልም።

    • @nitsuhferede2093
      @nitsuhferede2093 3 หลายเดือนก่อน

      የአመነበትን አምነት መከተል መብቱ ነው
      አድቪንትስት ትከከል አይደለም ብለህ{ሺ) መንቀፍ አይገባም።

    • @genetgashawabebe8768
      @genetgashawabebe8768 3 หลายเดือนก่อน +5

      @@Mr-hz1ko ይባላል እነ ምክነያቱም ሰዎች ከዘላለም ሞት መዳን አለባቸው ይቺ አለም ጊዜያዊ ናት ሌላው የተማረ ወንጌል አያስፈልገውም የሚል መልእክት መፅሀፍ ቅዱስ ላይ አልተፃፈም ጌታ እየሱስ ሂዱ ወንጌልን ሁሉ ለአለም አዳርሱ ነው ያለው ጳውሎስ በድፍረት ነበረ የወንጌልን እውነት ላልዳኑ ሰዎች ሲናገር የነበረው እናም እኔም ባገኘሁት አጋጣሚ ይህንን ወንጌል እናገራለሁ እሳቸው ስለተማሩ ትክክለኛ ወንጌል አይነገራቸውም ማለት አይቻልም አንተንም እየሱስ ይወድሀል የመዳን ቀን ዛሬ ነው ነገ ያንተ አይደለም ጌታ ለፍርድ ተመልሶ ሊመጣ በደጅ ነው ንሰሀ ግባ እየሱስ ይወድሀል brother

    • @bereket7
      @bereket7 3 หลายเดือนก่อน

      Mejemerya emnetu men yilal bilo meredat teru new kedmo yesewun emnet kemekonen....

    • @genetgashawabebe8768
      @genetgashawabebe8768 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@bereket7 I know well He is an Adventist. የቅርብ ጓደኞቼ አሁን በጌታ የሆኑ የስህተት ትምህርት እንደሆነ ከመፅሀፍ ቅዱስ በደንብ አስረድተውኛል እየሱስ ይወድሀል አንተም ና ወደ ሞተልህ እየሱስ።

  • @eshetuwondimagegne6965
    @eshetuwondimagegne6965 3 หลายเดือนก่อน +1

    Very Well communicated Dr. Dawit Mengistu.
    Key points:
    Let food be thy medicine, every thing in moderation, prevention is better than cure, listen to your body,
    check with your health care provider.
    Work and live closer to nature and do not underestimate the Faith Factor!
    The body can heal itself.
    I agree with what you said and you have inspired many people I believe.
    Hope is in us, keep positive.
    Good Health and much more success to you.

  • @teri6870
    @teri6870 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ኣስፈላጊ ትምህርት thanks docter

  • @millimilli-cq5dh
    @millimilli-cq5dh 3 หลายเดือนก่อน +1

    Dr ካካካካካካ
    እናመስግናለን ጥልቅ መልዕክት
    ቁርስህን እንደ ንጉስ ብላ
    ምሳህን አካፍል
    እራትህን ለጠላትህ ስጥ

  • @getahunhaileyesuse3273
    @getahunhaileyesuse3273 4 หลายเดือนก่อน +5

    ዶ/ር እና አቅራቢውንእናመስግናለን really good .

  • @girmadereje7739
    @girmadereje7739 4 หลายเดือนก่อน +2

    # podcast በጣም አረፍ ነው ብዙ ነገር እያተረፍንበት ነው እናመሰግናለን። ነገርግን የሰኞው program መች ነው የሚጀምረው አረ አሼ ናፍቆናል ❤❤❤

  • @shiferawruffe
    @shiferawruffe 4 หลายเดือนก่อน +3

    I appreciate your logical analysis spritual&nature why of solution.

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ጊዜ እናመሰግናለን

  • @selamawitayele4162
    @selamawitayele4162 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው ። እናመሰግናለን