ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዶክተር በጣም አመሠግናለሁ ነዚኽን ምግቦች በተከታታይ ቀን ነው የምንጠቀመው
ዋው ድንቅ ነው እናመሰግናለን 🎉🎉🎉
እናመሠግናለን ደክተር❤❤❤🙏🙏🙏🙏
selam doctor. kebdet lemekenes samintun mulu (ke segno eske ehud memegeb yalebenen Yemegebe program yeyaze video bitserulen.
የቴሌግራም ልክ አስቀምጡስኪ ጥያቄለመጠየቅነው❤😊
ለሚያጠባ ሰው ግሪንቲ ሻይ በቀን3ጊዜ መጠጣት ይችላል እና ኬቶ ዳይት ማረግ ይችላል
በጣም ተቸግርያለሁ ነገረኘ
በጣም አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን
እናመሰግናለን
@@doctors_ethiopia ለመገጣጠሚያና ለቁርጥማት የሚሆነው ምግብ አስረዱን የመጠጣጠሚያና የቁርጥማት ታክሞ መዳን አይቻልም እንዴ ለቁርጥማትን መገጣጠሚያ በሽታ የሚያስነሳውና መፍቴሄው ብታስረዱኝ ስለመልካምነታችሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
Doctors enamesegenalen beretulen 👌👌👍👍🙏
ዶክተር ቴሌግራም ላይ እንዴት ነው ማገኛችሁ ስልካችሁን አስቀምጡልን ወይም ሊንኩን ላኩልን
ለሚጥል በሽታ ጠቃሚ ምግቦችን ንገረኝ
Ena 75 kilo negn ena ye amegageb aynet btleklign 🙏🙏🙏
❤❤❤❤
ዳክ 1 ማንኬያ ስኳር መጠቀም እንችላለን
እውነት መቀነሰ ይቻላል
በርቱ የሀገሬ ዶክተሮች እሰማለሁ እተገብራለሁ ለ ሚጥል በሽታ መፍትሔውና ጠቃሚ ምግቦችን ዘርዝሩልን?? ለሚጥል በሽታ የሚጓዱ ምግቦችን ንገሩን የሀገሬ ዶክተሮች
ማታ ማታ ጨጓራዬን ያመኛል የእራት አመጋገባችንን እንዴት ማድረግ አለብን እንም ቡና የልብ ድካም ያመጣል
እረ ባካችሁ ሙሉ ቪድዬ አላገኘውም ጠቅላላ ቪድዬ ላይ እና አድራሻችሁ ስልክ ቁጥራችሁ እንዴት ላግኘው ቴሌ ግራም ላይ ተመሳሳይ ሌላ ቻናል ይኖራል እናንተ መሆናችሁን በምን እርግጠኛ እንሁን ?
ሰላም ክፍል 2 አለ እሱን ይመልከቱ ቴሌግራም ላይ 21,000 ተከታዮች ያሉት ነው በዛ ማንኛውም አይነት ጥያቄ መጠየቅ ይችላሉ
🥰🥰🥰🥰❤❤❤
በጣም አጭር ነው
2 ክፍል ፕሮግራም ነው ያልመለስነው ጥያቄ ካለ ይጠይቁን