በውፍረት መቀነስ ንግስቷ ቤት ! አባቴ HIV አስመረመረኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 890

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  6 หลายเดือนก่อน +276

    ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን የማራኪ ቤተሰቦች!

    • @SalimSalim-nc1mp
      @SalimSalim-nc1mp 6 หลายเดือนก่อน +4

      እኛም እናመስግናለን

    • @selamawitmulutufa8267
      @selamawitmulutufa8267 6 หลายเดือนก่อน +4

      Egziabher yimesgen

    • @E_sG-c6w
      @E_sG-c6w 6 หลายเดือนก่อน +3

      ለፕሮዳክቱ ቴሌግራም ወይ ስልክ አስቀምጥልን እስቲ በጣም ነው እምፈልገው

    • @helenestifanos7455
      @helenestifanos7455 6 หลายเดือนก่อน

      Prudact asyen

    • @ChrisHiwot
      @ChrisHiwot 6 หลายเดือนก่อน +1

      Hule begugut yemetebek program new yemetakerebew,berta betam gobez neh thank you,

  • @BiniyamBayou
    @BiniyamBayou 6 หลายเดือนก่อน +1062

    የሚገርመኝ የኔ ሚስት ያልተዘመረላት ጀግና መሆኖል ነው የተረዳውት የነዚ ድንቅ ሰዎች interview ሳይ ሚስቴ 132 kg ደርሳ ነበር አሁን 88kg ደርሳለች 44kg ነው የቀነሰችው በራሶ ጥረት ያለ አማካሪ ያለ አሰልጣኝ ምግብ በመቀነስ በሞባይሏ እያየች ነበር ስፖርት የምሰራው 44ኪሎ በመቀነስ ትልቋ የነሚስት እንደሆነች ነው የተረዳውት ገና አሁንም በመቀነስ ላይ ነች እቅዳችን 70ኪሎ መድረስ ነው በቅርቡ ታሳካዋለች

    • @amanbahlebi9436
      @amanbahlebi9436 6 หลายเดือนก่อน +16

      I hope she will 70kg.next month 🎉🎉🎉🎉

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 6 หลายเดือนก่อน +12

      እንኳን ደስ አላችሁ👏👏ሚስጥሩን?

    • @Tube-nv4el
      @Tube-nv4el 6 หลายเดือนก่อน +98

      ሚስትህን ስላደነ ካት አደነነኩህ ጀግና ፣❤፣

    • @meronshamar1328
      @meronshamar1328 6 หลายเดือนก่อน +16

      Good husband 🎉🎉🎉

    • @ቅዱስእማኑኤል
      @ቅዱስእማኑኤል 6 หลายเดือนก่อน +17

      ጎበዝ ባል

  • @MeklitGetachew-f6w
    @MeklitGetachew-f6w 6 หลายเดือนก่อน +62

    ገና ጨርሼ ሳላየዉ ነዉ አስተያየት የሰጠዉት ምክንያቱም ሌላ ቃለመጠይቅ ላይ አይቻት ምን አይነት መልካም ባል እንዳላት ገምቼ ነበር ዛሬ ሳየዉ በጣም ተደሰትኩ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹሁን ይባርክ!!!! እዚ ለመድረሷ የአንተ አስተዋፆ ቀላል አይደለም እግዚያብሄር ዘመንህን ይባርክ !!!! አ ሁ ን ልያችሁ!

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 6 หลายเดือนก่อน +20

    የፆለት ቤታቸው ደስ ሲል ነው ግዚአብሔር ከክፍ ይጠብቃችሁ❤

  • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
    @አለምቻናል-ቐ4ፀ 6 หลายเดือนก่อน +23

    እዉነት ትልቁነገር እግዚአብሔርን ማስቀደም ለሁሉም ይጠቅማል እግዚአብሔር ትደረችሁ ይበረክ ደስስትሉ❤❤❤

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 6 หลายเดือนก่อน +4

    You guys are amazing husband and wife!!! God bless you! Thank you Maraki!!!!

  • @merrycute9494
    @merrycute9494 6 หลายเดือนก่อน +4

    Wonderful couple❤tedarachu yetebareke yihun

  • @አስረስሞጎስ
    @አስረስሞጎስ 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ጽናታችሁ መቻቻላችሁ ደስ ይላል

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 6 หลายเดือนก่อน +10

    የሷ ፈገግታና የሱ እርጋታ የስ ሲል ሳቅሽን ረዘም ብታረጊያት ደግሞ አቤት ነበር😂😊❤
    ማራኪያችን በርታልን😍

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 6 หลายเดือนก่อน +1

    ውፍረት አይኑ ይጥፋ እቺን የመሰለች ልጅ አስቀያሚ አርጓት ነበር ምግብ ማብዛት ስኳር በሽታ ራሱ ያመጣል

  • @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
    @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ፀሎት ልመናችኹን ይቀበላችኹ። ባለቤትሽን ለፀሎት ስትቆሙ ነጠላ እዲለብስ ብታስታውሽው መልካም ነው ሰው ለሰው አስታዋሽ ነውና ።

  • @birukzewge-hd3km
    @birukzewge-hd3km 6 หลายเดือนก่อน +403

    ልቤን ማረካችሁኝ ፀሎት የሁሉ ነገር ሀይል ነው ወጣት ነኝ በፀሎት ብዙ ተባርካለሁ አትሪፌያለሁ ስላሴዎች ይባርካችሁ

    • @altubeti7567
      @altubeti7567 6 หลายเดือนก่อน

      🥰👏በጣም ቀኑን አመስግኖ መጀመር

    • @BiniyamDesalegn-x2d
      @BiniyamDesalegn-x2d 6 หลายเดือนก่อน

      ጀግኒት

    • @RahwaMehari-y9m
      @RahwaMehari-y9m 6 หลายเดือนก่อน

      AMENNN

  • @tewodrosdemisse9886
    @tewodrosdemisse9886 6 หลายเดือนก่อน +308

    በምንም አልተደመምኩም እንዲሁም አልተደነቅኩም በፀሎታቸው ግን በጣም ነው የቀናሁት
    መታደል ነው

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 6 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም መታደል ነው

    • @Hana_Yemaryam
      @Hana_Yemaryam 6 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም በእውነት😢ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ምን ይደንቅ

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 6 หลายเดือนก่อน +45

    ወፈርሽ ብሎ ጥሎ የሚሄድ ባል ባለበት እንዲህ አይነት ሰው በማየቴ ተገርሜያለሁ

    • @taduchannel5238
      @taduchannel5238 6 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም

    • @zebibazebiba4936
      @zebibazebiba4936 5 หลายเดือนก่อน +1

      ቤቱ የሷ እንደሁ

    • @hayathayat4616
      @hayathayat4616 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 ሳይሆን አይቀርም😂😂😂​@@zebibazebiba4936

  • @መስከረምነኝባለማህተቧ
    @መስከረምነኝባለማህተቧ 6 หลายเดือนก่อน +419

    የድንግል ማርያም ልጂ አማኑኤል ጌታ ለኔም እባክህን የልቤን መሻት ታውቃለህ እና እውነተኛ ትዳር አጥቻለሁ እና አተ ስጠኝ እልሀለሁ እለምንሀለሁ 😢 አብሳሪው መልአክት ገብርኤል አተ ድረስልኝ😢😢

    • @alemlovely2130
      @alemlovely2130 6 หลายเดือนก่อน +10

      Ayizosh mamay Hulu basu fekadi new

    • @ameleworkbest4777
      @ameleworkbest4777 6 หลายเดือนก่อน +20

      ወንድሜን ላጋባሽ ጥሩልጅ ከሆንሽ

    • @መስከረምነኝባለማህተቧ
      @መስከረምነኝባለማህተቧ 6 หลายเดือนก่อน

      @@ameleworkbest4777 በቃ ቀለድሽ😭

    • @RehimafetenFeten
      @RehimafetenFeten 6 หลายเดือนก่อน +27

      አላህ የልብሽን መሻት ይስጥሽ ሁላችንም የማታ እንጀራ ያማረ ትዳር ይስጠን😊

    • @seada9327
      @seada9327 6 หลายเดือนก่อน

      እሱ ጥሩ ነው መጀመሪያ ??​@@ameleworkbest4777

  • @ועח
    @ועח 6 หลายเดือนก่อน +198

    ባለ ቤትሽ መመስገን አለበት ሌሎች ካንተ መማር አለባቸው 🙏እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ 🙏❤🇪🇷

    • @AbiWinner
      @AbiWinner 5 หลายเดือนก่อน +2

      🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹 love

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 6 หลายเดือนก่อน +182

    ebs ላይ ቀርባ አጋርታን ነበር ❤❤❤በስመአብ እንዴት መታደል ነው ባልም ሚስትም ለእምነታቸው ያላቸው ፍቅር እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ እግዚአብሔር እረድቶኝ እኔም ሀገሬ ስገባ የፀሎት ቤት መስራት እፈልጋለሁ❤❤❤❤

  • @fantayeselam8956
    @fantayeselam8956 6 หลายเดือนก่อน +109

    ለዘመኑ ትውልድ ተምሳሌት ናችሁ ብዙ ተባዙ ተባረኩ

  • @saratube8487
    @saratube8487 6 หลายเดือนก่อน +69

    ግን ያስለቀሰኝ ምኑደው ታውቃላችው እደዚህ ነጠላዋን ለብሳ ፀሎት ቤታቸው ገብተው ፀሎት ሲያደርጉ እኔ 😢😢😢😢 ደሳለኝም ደሞ እደዚህ ነጠላ ለብሽ ፀሎት የማደርግበት ቀን ንፍቅ አለኝ ማሪያምን ብዬ እማምላክ ትጠብቃችው ሰው አድ ክስትያት በቀን 7ግዜ ይፀልይ ይላል መፅፋ ቅዱሳችን እኛግን በስዴት ተበታትነን በተለይ አረባገር ያለን ልጆች አይ ፈተናችን 😢😢😢 ለዛነው ያስለቀሰኝ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በጣም ደስ ይላል ፊት ከነበርሽበት እና የአሁኑ ዋውውው የኔውድ እህት💚💛😘😘😘😘❤

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 6 หลายเดือนก่อน +2

      ጸሎትአርጊአይዞሽ ፈጣሪ የሚሳነው የለም

    • @saratube8487
      @saratube8487 6 หลายเดือนก่อน

      @@mihretmengestu2798 እሽ አመሰግናለው እውነት እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና ለሁሉም ግዜ አለው💚💛❤🙏🙏🙏

    • @WoinshetTilahun
      @WoinshetTilahun 6 หลายเดือนก่อน +1

      Ayzshi, ያንች ቤት በፅሎት በትዳር በ ልጅች ይሞላል 🙏🙏🙏🙏 አሜን ❤️❤️

    • @HhhdHhd-ss9np
      @HhhdHhd-ss9np 4 หลายเดือนก่อน

      አችስ ለምን ፅለት አታረጊም

  • @hanna9502
    @hanna9502 6 หลายเดือนก่อน +30

    ከእንጀራ ጋር አብረን የምንበላው ቅባታ ቅባቶች ወጣወጦቹ ይመስለኛ ሆድ ላይ የሚነፋው የማወፍረው.
    እኔጂ ጤፍ በጣም ጤነኛ ምግብ ነው.

  • @zedusman
    @zedusman 6 หลายเดือนก่อน +29

    ባል ማለት ሚስቱን ከነሁሉ ነገሯ የሚወዳት ነዉ❤

  • @alemhabeshawit3381
    @alemhabeshawit3381 6 หลายเดือนก่อน +46

    ወይ መታደል በፀሎት መክፈት መጨረሻችሁን ያሳምረው ታስቀናላችሁበፀሎታችሁ ተባረኩ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 6 หลายเดือนก่อน +102

    ቀን አጀማመራቸው እንዴት ደስ ይላል በጸሎት ❤❤❤

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 6 หลายเดือนก่อน +88

    የታደለች ነፍስ ሁለየም እግዚአብሔርን ታስቀድማለ ❤😢😢😢

  • @mizanawitb2036
    @mizanawitb2036 6 หลายเดือนก่อน +51

    በቤቴ ጣሪያ በታች ሁል ጊዜ ተመስገን የኔ መድኃኔዓለም 🙏🙏🙏🥰

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 6 หลายเดือนก่อน +136

    የፆለት ቤታቸው ደሰ ሲል እግዚአብሔር ከክፍ ይጠብቃችሁ ❤

    • @MihretShewnngzaw-dz7rn
      @MihretShewnngzaw-dz7rn 6 หลายเดือนก่อน

      እግዚያብሔር በእውነትና በመንፈስ ነው እንጅ ስዕላ ስዕል ደርድሮ የማይሰማ የማይመልስ የማያይ ሰው የፃፈውን በማንበብ አይደለም

  • @NigistMulugeta
    @NigistMulugeta 6 หลายเดือนก่อน +28

    እንዴት መታደል ነው ከእግዚአብሔር ጋር መኖር እንዲሁም እኮ ብልጥ መሆን ነው ኦርቶዶክስ መሆን እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ

  • @ethiopiadinku9881
    @ethiopiadinku9881 6 หลายเดือนก่อน +56

    This is real love what a beautiful couple especially him wow she is so lucky to have a loving and caring husband!!!

    • @HabitatLove-zi4md
      @HabitatLove-zi4md 6 หลายเดือนก่อน +2

      Betam yehulum bal edi bihon

  • @WoinyBet
    @WoinyBet 6 หลายเดือนก่อน +30

    ክብር ለድንግል ልጅ የፀሎት ሀይል አያል ነው !! ተባረኩ

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 6 หลายเดือนก่อน +34

    የኔ ቆንጆዎች ፀሎት ቤታችሁ ሢያምር እናተም ሥታምሩ ትዳራቹ የተባረከ ይሁንላቹ ❤❤❤❤

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 6 หลายเดือนก่อน +42

    ለልጁ የመናገር እድል ብትሰጠው መልካም ነበር

    • @Beryaa
      @Beryaa 6 หลายเดือนก่อน +4

      እኔም እያልኩ ነበር .

    • @ምህረትብዙ
      @ምህረትብዙ 6 หลายเดือนก่อน +4

      በጣምም

    • @jamalandrees1226
      @jamalandrees1226 5 หลายเดือนก่อน +1

      ችግሩ ከሡጋር ነው ያለው ሀሳቡ

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 6 หลายเดือนก่อน +29

    አንድ ላሁኑ ነቅቶ ለተኛው ትውልድ ቁም ነገር ተናገራችሁ ሰው ካለ እግዚአብሔር ብቻውን ምንም ነው ሁሌም እግዚአብሔር ከፊት ስናስቀድም እንቅፋታችን ሁሉ ይቀረፋል ምክንያቱም ዲያቢሎስ ለኛ አይተኛም እኛም በንሰሐ ታጥበን በፆም በፀሎት በስግደት ካልበረታን ህይወት ከባድ ነች ግን እግዚአብሔር ከያዘ ሰው ወድቆ አይወድቅም ። እኔ እና ቤቴ እግዚአ📖ብሔር ን እናመልካለን 🙏😇😇

  • @ethiopiaagere6761
    @ethiopiaagere6761 6 หลายเดือนก่อน +58

    የዛሬ እንግዶች is the best 👍

  • @meram123
    @meram123 6 หลายเดือนก่อน +39

    ረመዳን ውስጤ ነው
    የሙስሊሞቸ የብስራት ዜና
    ውብ የኸይራት ደመና
    የሁላቸን ማንቂያ ድወል
    ተ ግባሩ የሚል ደስ የስ
    የሙሚኖቸ ግሩም መቅደስ
    ረመዳን
    ፆማቸን ይማርካል
    መልካም ተግባር ያረካል
    ረመዳን በምን ይለካል
    ኡማውን የሚያነቃቃ
    በፀባይ በገንዘብ በሰደቃ
    ረመዳን ውስጤ ነወ በቃ
    መልካም እረመዳን ለሁላቸን❤❤❤❤❤

    • @aas5352
      @aas5352 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤አሚን

    • @Mahebera
      @Mahebera 4 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነው ጾም የነፍስም የስጋም መድሀኒት ነው። በኦርቶዶክስ ሀይማኖት ጾም የነፍስን ቁስል ትፈውሳለች ነው ትምህርቱ።

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 6 หลายเดือนก่อน +11

    ዋው እኔ የተደመምኩባችሁና ደስ ያለኚ ፀሎት ማድረጋችሁ እኔ የፀሎትን ጥቅም እቃለሁ ብዙ ነው የተጠቀምኩት ፈጣሪ ዘርችሁን ያብዛ ባለቤትሽ ሊደነቅ ይገበዋል ጀግና ባል ተባረክ ❤❤❤❤

  • @titiayele4499
    @titiayele4499 6 หลายเดือนก่อน +57

    ጥሩ ትምህርት አግቼበታለሁ ትዳራችሁ ይባረክ! እኔ ግን እግዚአብሄር እረድቶኝ በሰው አገር ሁለት ከእንቁ የበለጡ ሴት ልጆች በኦፕራሲዮን ወልጄ አንድም ዲፕሬሽን አላጋጠመኝም ክብሩን እሱ ይውሰድ! ምግብ እንኳን እራሴ ነኝ ሰርቼ ባሌንም እራሴንም የምንከባከበው! አራስ ቤት እና አራስ ምን እንደሆነ እንኳን አላውቅም 😂 ወልጄ በ3ተኛው ቀን ስራ ስሰራ የተሰፋው ቁስል ተፈታብኝ እሱ ብቻ ነበር ያጋጠመኝ ችግር! ፈጣሪ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ!

    • @fase-man6355
      @fase-man6355 6 หลายเดือนก่อน +15

      ሴቶች ግን ምን ያክል ጠንካራ ፍጥረቶች ናችው!! ክብር ለሴቶቻችን!!

    • @titiayele4499
      @titiayele4499 6 หลายเดือนก่อน

      @@fase-man6355 በጣም

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 6 หลายเดือนก่อน +15

    ደስ ትላላችሁ ባለቤትሽ ብዙ ከመናገር ይልቅ more የሚያዳምጥ ይመስላል which is good 👍

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 6 หลายเดือนก่อน +10

    እናበረታታው ማራኪ ዩትዩብን አስተማሪ ፕሮግራሞች ነው ሚያቀርብልን

  • @yaz777-21
    @yaz777-21 6 หลายเดือนก่อน +17

    It is amazing. But next time don't do the whole interview while at dinning table. It is distracting.

  • @Nejat197
    @Nejat197 6 หลายเดือนก่อน +26

    የእዉነት ኮራሁባችሁ ባል እና ሚስት ከቃል በላይ ነው የሆናችሁብኝ በተለይ ባልየዉ ጠንካራ እና አሰተዋይ ነህ ወንድ ማለት እንዳንተ አይነቱን ነዉ ከዚች እንቁ ጋር ፈጣሪ ሁሌም በደስታ እና በፍቅር ያኑራችሁ ግዞ 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪 ከነ ክሩወችህ ❤❤❤

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 6 หลายเดือนก่อน +11

    የጤፍ እንጀራ ምንም አያወፍርም 100%በእርግጠኝነት አንቺን ያወፈረሽ የአርባ ምንጭ ምግብ የበቆሎ ገንፎ ፣ቅንጬ ምናምን ይሆናል ።😂እንጀራው ሳይሆን የሚያወፍረው ማባያ ተብሎ የሚገባው ቂቤ ምናምን ነው እንጂ አማራ ክልል ሂጂ ወፍራም አታገኚም 90% በጣም ፊት ነው ሰውነታቸው ።አሁንም ግን ብዙ አትብይ ❤❤❤❤

    • @tsedallove
      @tsedallove 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክል❤❤❤

    • @aas5352
      @aas5352 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂አው

    • @fikermehirete7275
      @fikermehirete7275 6 หลายเดือนก่อน

      Tikikil❤😂😂😂

  • @genayal4277
    @genayal4277 6 หลายเดือนก่อน +24

    እጅግ ደስ ነው የምትሉት ለእምነታቹ ያላቹ ነገር በጣም ያስቀናል እማምላክ ከክፉሁሉ ትጠብቃቹ ደስ የምትሉ ጥንዶች

  • @ሜና
    @ሜና 6 หลายเดือนก่อน +36

    እዴት ደስይላሉ ወንድምና እህት ይመስላሉ❤❤

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 6 หลายเดือนก่อน +16

    ግዙዬ በጣም ተጨነክ በሁለት 🤳 ስልክ ሰብ አድርጌሃለሁ ብዙ አስጨነቀኝ ችግሩን እረዳሃለሁ ብዙ ጭቅጭቅ ሰው ያሰለቻል እንደ እህት ልምከርህ ሁለት ጊዜ በቃልህ ካልክ ሁለት ጊዜ ደሞ በስእል ብታሴይ ከበቂ በላይ ነው የሰበሰብከውን እንዳታጣ ይረዳል 👍✌️💚💛❤️👏👍

    • @TGBelay-v1k
      @TGBelay-v1k 6 หลายเดือนก่อน +3

      ይሄ መጨነቅ አይደለም its normal announcement to remind peoples wiz easy style. So if u can, just do it by 3rd phone dear⛽ 👈

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@TGBelay-v1k "Oh really" ? do you buy for me the third one ? 🤣😂🤭

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 6 หลายเดือนก่อน +24

    በጣም ጀግና ብየሻለው ውፍረት በሽታ ነው እራስን መጠበቅ ለጤና መልካም ነው

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 6 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር ሲቀድም ሁሉም ነገር ይስተካከላል ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤

  • @መባለይኩን
    @መባለይኩን 6 หลายเดือนก่อน +15

    እግዚአብሔር ያለበት ቤት ደስ ይላል መጨረሻችሁን. ያሳምርላችሁ🎉❤

  • @hellenzewduayele7693
    @hellenzewduayele7693 6 หลายเดือนก่อน +32

    ትልቅ ነገር ነው ያገኘሁበት ዕምነት ፍቅር ጥንካሬ ተስፋ ምርጥ ባልና ሚስት

  • @የልቤንጉስM
    @የልቤንጉስM 6 หลายเดือนก่อน +8

    የመጀመሪዎቹ በፀሎት የጀመሩ ውብ ጀግና ናችሁ ww✝️✝️✝️✝️✝️👌🏻👌🏻😭

  • @mesiTube-m9q
    @mesiTube-m9q 6 หลายเดือนก่อน +11

    እውነት ነው ሁሉም ነገር እግዚአብሔን ማስቀደም በሂወታችን ሁሉም እግዚአብሔር ማስገባት ፈጣሪ የለለ ሂወት ውጤቱ ከባድ ነው ወደ አምላካችን እጃችን ጥዋትና ማታ መዘርጋት በፀሎት በፆም በስግደት መበርታት

  • @apllestor5684
    @apllestor5684 6 หลายเดือนก่อน +4

    ለውጥሽ በጣም ደስ ይላል ቆንጆ ነሽ ግን አንደ ሴት የምምክርሽ ነገር ባልሽ አንድያወራ አድል አልሰጥ አልሽው እሱ ስላንቺ ቻሌንጅ ነው የሚያወራው አላስወራ አልሽው አፍ አፉን እያልሽው ለትዳር መጥፎ ነዉ የኔ ቆንጆ በተረፈ በጣም ደስ ትላላችሁ ትዳራችሁ የስመር ጀግና ነሽ at the same time ur man is ur strength of ur jorny 🙏🙏🥰🥰

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 6 หลายเดือนก่อน +5

    ፍጥነትሽን ቀንሽ እሱም ያውራ

  • @mesiTube-m9q
    @mesiTube-m9q 6 หลายเดือนก่อน +14

    የኔ ማሮች እንዴት ደስ ይላሉ ባልዋ ግን እርጋታው ታድለሽ ❤❤❤❤

  • @ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ
    @ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ 6 หลายเดือนก่อน +4

    የኢትዮጵያ ሚስቶች ግን ስታወሩ ለባሎቻቹ እድል ስጡ እንጂ ምንድነውለብቻ ማውራት

  • @Benak2921
    @Benak2921 6 หลายเดือนก่อน +11

    ፈጣሪ ኑሮአችሁን ይባርክ ብርቱ ባልና ሚስት ጀግኖች

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 6 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል አነጋገር ነው እዉነት ነው ያለ እግዚአብሔር ምንም ህይወት የለም

  • @MeronAb7271
    @MeronAb7271 6 หลายเดือนก่อน +24

    የእርሷም ጥንካሬ እንዳለ ሁኖ ባለቤቷም የሚገርም ሰው ነው ለሰው ምሳሌ ትሆናላችሁ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ ❤
    እምወድህ ማራኪዬ ተማሪወችን ወይም ሰራተኞችን ብቻ ህይወትን ብቻቸውን የሚጋፈጡትን ብታሳየን ደስ ይለኛል

  • @yeabsirayideg4569
    @yeabsirayideg4569 6 หลายเดือนก่อน +4

    Your Achievement is really great! Congratulations. one kind comment, please read HOLY BIBLE during your prayer time. Bless you.

  • @Hkim185
    @Hkim185 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምድረ አበሻ እኔ ልንገራቹህ ወፍረት የፈረንጆች በሸታ ነዉ በተለይ የአሜሪካኖች እነሱ ከብቶቻቸዉን ለማሰወፈር ሆርሞን ይወጎቸዋል ታድያ እኛም ሐገር ይህ ሆርሞን ሰለገባ የፈረንጅ ዶሮ ሰለምንበላ የፈረንጅ ላም ወተት ሰለምንጠጣ የፈረንጅ በሸታ ወፍረት ሱኮር በሸታ ካንሰርም ኩላሊታችን እያጣን ነዉ ለምን የፈረንጆችን መርዛማ ኬሚካል ማዳበርያ ሰለምንጠቀም እሱ ሲገርማቹ የፈረንጅን ፀረ ተባይ ተጠቅመን ባንወፍር ከንሰር ባይዘን ነበር የሚገርመን
    በጣም የሚያሳዝነዉ አሰር ግዜ ዳይት አርግ የምትበላዉ ምግብ በኬሚካል ማዳበርያ ያበደ ምግብ ከበላሸ ቀጭጨሸም ካንሰር ይይዝሻለ
    ሰለዚህ የአበሻ ላም ተት ለሰዉ ልጆች ተመጥነ የተሰራ በአላህ ነዉ 2% የቅቤ ይዞታ የለዉ ነዉ በተፈጥሮ የፈረንጆቹ 3.7% ቅቤ የያዘ ሰለሆነ በተከታታይ ጥሬ ወተት ብትጠጪ ልብ ድካም ያመጣል ለዚህ ነዉ ፈረንጆች 3.75% የነበረዉን ቀንሰዉ 2% እንደገና አርገዉት ለመጥጥ ያቀርቡታል ሰለዚህ ወደ አበሻ ምግብና በእበት መዳበርያ ሰሩ አለቀ

  • @rahmarahma8818
    @rahmarahma8818 6 หลายเดือนก่อน +6

    አሁንም እየበላሽነው ዝብሎ ያይሻል😂😂😂😂

  • @Welela-f5y
    @Welela-f5y 6 หลายเดือนก่อน +8

    ምን አይነት መታደል ነው እንደዚህ በትዳር መባርክ ጠንካራ እምነትም ተጨምሮበት !!እግዚአብሔር አምላክ በማያልቅ እጅህ እነሱን በትዳር የባርካችው እኛንም እንደነሱ ያስበን ይባርከን አሜን በሎ የማዳም ቅመሞች።

  • @marekonjo9241
    @marekonjo9241 6 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው በጣም ጎበዝ ባል ና ሚስት ናቹ በርቱ ግን ......
    ዘጸአት 20
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
    ⁵ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
    ⁶ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።

  • @abeiabebe5570
    @abeiabebe5570 6 หลายเดือนก่อน +7

    ፀሎት ላይ ያላቸው ቦታ በጣም ያስቀናል ቁስ ላይነውትኩረታችን የቤት ውበት ላይነው ትኩረት ምናደርገው እግዛቤር ይባርካችሁ

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሀጢያት ነው ይሄ ይቅር ይበላችሁ በሰው እጅ በተሳለ ስር ቆማችሁ ትፀልያላችሁ?😢ጣኦታችሁን አውጡና ጣሉት። ኦሪት ዘሌዋውያን 26:1 ፤ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝና ለእናንተ ጣዖት አታድርጉ፥ የተቀረጸም ምስል ወይም ሐውልት አታቁሙ፤ ትሰግዱለትም ዘንድ በምድራችሁ ላይ የተቀረጸ ድንጋይ አታኑሩ።

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij 6 หลายเดือนก่อน

      ተቃጠል መናፍቅ😅😅😅

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 6 หลายเดือนก่อน +9

    ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን💚💛❤🙏💕😍

  • @hilinasete6941
    @hilinasete6941 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዞች ከእግዚአብሔር ጋር መጣበቅን የሚቀድም ነገር የለም

  • @Selamawit-t8m
    @Selamawit-t8m 6 หลายเดือนก่อน +3

    .በጣም ነው ማደቅሽ ግን እንጀራ ሆድ አይነፋም ግን ማባያዉ ወጥ ግን በጣም ያወፍራል

  • @Etfeben
    @Etfeben 6 หลายเดือนก่อน +9

    Wow! What a couple!
    I have to thank her for being honest with everything! How she felt about working out , their relationships, after child birth and all of the above. THANK YOU! This can teach so many women going through the same thing.

  • @yengustube
    @yengustube 6 หลายเดือนก่อน +19

    Wow በፆሎት ሲጀምሩ እንደት ደስ ይላል ❤❤❤❤ ጎበዞች

  • @beetyube
    @beetyube 6 หลายเดือนก่อน +6

    የፆለት ቤታችው ደስ ሲል እግዚአብሔር ክክፍ ይጠበቃችሁ ስታምሩ ጎበዝ ባል አለሽ ዋውውውውው

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 25 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሌም በእግዚአብሔር የተደገፈ ስኬታማ ነው ተባረኩ

  • @Momi.87
    @Momi.87 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ጉዴ የትኛው ቅርጿነው ማራኪ ስታሽቃብጥ😂😂😂😂

    • @seada9327
      @seada9327 6 หลายเดือนก่อน +1

      ቅናት ጥጉ ላይ ነሽ ተመለሽ ይጥልሻል😅

    • @Momi.87
      @Momi.87 6 หลายเดือนก่อน

      @@seada9327 ያእ😂😂😂ረቶ እኮናት ምኗ ያሥቀናል
      ጾመኛ ነኝ ተይ ልጹምበት

  • @ZeibaHussan
    @ZeibaHussan 6 หลายเดือนก่อน +4

    አባትህን ያቀረብክ ቀን ነው ሠብ ያረኩህ አባቴን ስለምወዲ ስብ አርጉ ሱሉ አረኩህ እረጂም እዲሜ ላባትህ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 6 หลายเดือนก่อน +4

    ትልቅ ነገር ነው ያገኘሁበት ዕምነት ፍቅር ጥንካሬ ተስፋ ምርጥ ባልና ሚስት

  • @senyaschalew2774
    @senyaschalew2774 6 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም አድናቂሽ ነኝ ትንሽ ቅር ያለኝ ባለቤትሽን እንዲያወራ እድል ስጭው

  • @antenehtaye7666
    @antenehtaye7666 6 หลายเดือนก่อน +4

    የጀግነትሽ ጥግ ፆለትሽ ሲቀጥል ጥንካሬሽ የኔ ውድ ድንግል ማሪያም ከዚህ የበለጠ ህይወታችሁን ታጣፍጠው ❤❤❤❤❤❤

  • @kidisttefera5402
    @kidisttefera5402 6 หลายเดือนก่อน +6

    ተባረኪ እምነትሽን ያኑርልሽ የልብሽን መሻት አሁንም ይሙላልሽ

  • @adeytube6750
    @adeytube6750 6 หลายเดือนก่อน +3

    የድሀ ቤትም ጎብኘት አርግ‼️

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 6 หลายเดือนก่อน +13

    ዋዉ የእዉነት ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናችዉ ❤🎉🎉🎉

  • @freworkbekele7469
    @freworkbekele7469 6 หลายเดือนก่อน +4

    መዳን በክርስቶስ እንጂ በማንም የለም የእግዚአብሔር ቃል ለተቀረፀው ምስል አትስገድ ይላል ዘፍ:ም :20:-5 ነው

  • @ሜና
    @ሜና 6 หลายเดือนก่อน +13

    ደስ ሲሉ ለመጀመሪ ግዜነው ያየኅችሁ

  • @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
    @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ 6 หลายเดือนก่อน +6

    የባልየው እርጋታ የእሷ አመጋገብ

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 6 หลายเดือนก่อน +16

    ግዞ ፊቴላይ ችፍ እንዳይል አለ😁😁
    ቢሊ 🥰👏ዳዊት ጋ ቀርበሽ የሰማሁት ደስ አለኝ ጎበዝ ነሽ 🥰 በጣም መደነቅ አለብሽ
    ባለቤትሽ 🥰መደነቅ አለበት ባሎች እንደሱ ቢያበረታቱ 🥰ልጆቻቹ ለበረከት ይሁኑ ተባረኩ

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 6 หลายเดือนก่อน +12

    ወይኔ ፀሎት ቤታችሁ ❤ጎበዞች በርቱ🙏

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 6 หลายเดือนก่อน +5

    ዋዉ ሲያምሩ ሁለት እርግት ያሉ በጌታ አይቻቸዉ ወደድኳቸዉ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርገዉ ግዞ በርታልኝ ወድሜ❤❤❤አቤላ እዳተ ያለ ባል ለኔም በሰጠኝ🥰🥰🥰🥰

  • @Andu2116
    @Andu2116 6 หลายเดือนก่อน +2

    Guys, please know that this interview is recorded before fasting time so don't say anything when they eat yogurt. ይህ ቃለ ምልልስ ከ ፃም በፊት የተቀረፀ ነዉ ስለዚህ ቁርስም ሆነ እርጎ ሲበሉ ሌላ ነገር እንዳታስቡ። Just my insight. Thank you!!

    • @addisalemayehu7546
      @addisalemayehu7546 6 หลายเดือนก่อน +1

      So considerate of you. Thank you!

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ነሺ እህታለም በርቺ የኔ ንግስት❤❤እኔም ከሰባ ኪሎ 56 ደርሻለሁ በቂየ ነው ሰው ከቆረጠ የማይቻል የለም❤❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 6 หลายเดือนก่อน +6

    ታድላችሁ እመብረሀን ትጨምረላችሁ❤❤❤

  • @kokobaadena8826
    @kokobaadena8826 6 หลายเดือนก่อน +5

    ልጅቷ በጣም ደስ ትላለች ፈገግታዋ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @abebelegasu3663
    @abebelegasu3663 6 หลายเดือนก่อน +2

    ብዙ አስተያየት መስጠት ብዙዎች ሰለሰጡ ማለት አልፈለኩም ነገር ግን ማለት እምፈልገው ሚስት እባክሺን አንች ብቻ ነው የምታወሪው እሱ ትንሺ እንኳን ዕድል ስጭው በጣም በጣም ትፈጥኛለሺ እረጋ ለማለት እንድትሞክር መልክት አስተላልፍልኝ በተረፈ እናንተንም እነሱንም አመሰግናለሁ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 6 หลายเดือนก่อน +9

    ማራኪ የኔ ትሁት ስወድህ❤❤

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 6 หลายเดือนก่อน +7

    አቤት ስንት ሀይነት የታባረከ ስው አለ

  • @Kk-qy1ey
    @Kk-qy1ey 6 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ድንቅ ነው ግን ትንሽ ይቀርሻል ስታወሪ ምግብ መብላትሽን አላቋረጥሽም ተጀምሮ እስኪጨረስ ታኝኪ ነበር

  • @MilkiMeri
    @MilkiMeri 6 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው የምግብ ሱስ አለ እኔ አሁን በሱ ሱስ ውስጥ ነኝ እንዴት እንደምቀንስ አላውቅም ዝም ብዬ እየበላው ብውል አይሰለቸኝም ቁመቴ ሜትር 55 ነኝ ኪሎዬ 89 ነው ተረከዜ መርገጥ እያቃተው ብቻ ከባድ ነው ያንችን ውሳኔ መወሰን አብሶ ምግብ ማቆም ሀሺሽ ነው የሆነብኝ ኡፍፍፍ

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 6 หลายเดือนก่อน +29

    ዋው ገና ማየት መጀመሬ ነው ከፎቶዎቻ ጋር ጥንካሬዋ ያስታውቃል ከእዛ ውፍረት እንዲ ከቀነሰች በጣም ጎበዝ ነች ቆይ አይቼ ልጨርስ ደሞ የመጀመሪያ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yagetamekdi66
    @yagetamekdi66 6 หลายเดือนก่อน +2

    አንቺ! የድሬ ልጅ አግኝተሽ ነው አለፈልሽ የማያጨናንቅ ባል! አቦ ተይና

  • @KidsHemenShow
    @KidsHemenShow 6 หลายเดือนก่อน +4

    ልጄን ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ አበረታቱልኝ🙏

  • @KidTol
    @KidTol 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዞች ለሌሎችም ጥሩ ምሳሌ ትሆናላችሁ በጸሎት ሰዓት ወንዶችም ነጠላችሁን ሴቶችም በተጨማሪ ረዥም ቀሚሳችሁን አትርሱ

  • @yared7699
    @yared7699 6 หลายเดือนก่อน +10

    ምርጥ ባል ተባረክ ጎበዝ ነፂ።

  • @tube9936
    @tube9936 6 หลายเดือนก่อน +12

    በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ dear❤