ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኤልሲ ባንቺ ምክር 25 ኪሎ ቀንሻለሁኝ በጣም አመሰግናለሁኝ
ያንተ ጉብዝና ነው አደንቅሀለሁ የማይቻል ነገር እንደሌለ አሳይተሀል በጣም አመሰግናለሁ ደስም ብሎኛል
Pese agzeye eni ye 100k.lo ney benatachu agzuye betam kebdeye metelewu eyadrghu new seteta menuga yehon aleknesehum degmo betam mata yerbeyal
Hiii jo be sent gezy new lewut yagegnhew
የኔውድ እርጥብ እርድ ኬትነው ማአገኘው
ይታያል
በመጀመሪያ ትሁትነትሽን ሣላደንቅሽ መለፍ አልፈልግም በጣም ነው የምወድሽ እህቴ❤❤❤
ተባረኪ ሺ ሁኚ ፈጣሪ የሀሳብሽን ያሳካልሽ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ።
ኤልሲ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል እና መቀነስ ክብደት እፈልጋለው ግን አጠባለው❤
ሰላም ኤልስዬ በጣም እናመሰግናለን እርድ እርጥቡ ሆነ ደረቁ እደሚጎዳ ብዙወቻችን አናቅም ሀሳብሽን እግዜብሔር ያሳካልሽ
በጣም አመሰግናለሁ
ኤልሲ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ትምርት ነው ተባረኪ ❤ግን የማታ ሻወር ጉዳት አለው❤
በጣም ከመሸ እንቅልፍ ይከለክላል
ኤልስዬ እናመሰግናለን የኛ ጨዋ ፈጣሪ ይባርክሽ ቆንጂት
የኔ ደግ አመሰግናለሁ
ኤልስዬ በጣም ነው የምወድሽ በተለይ ይህንን ጉዳይ የተለየ ትኩረት ሰተሽ በብዙ አስረጅን
እኔም ወድሻለሁ እሺ እህቴ
የኔ ውድ እህት መረጃሽ ጠቅሞኛል ተባረኪልኝ
ኢልሲየ የኔ እህት በእውነት በጣም ነው የምቸገረው ሰውፊት መቅረብ አፍራለሁኝ በጣም ያልበኛል
ውዴ ዛሬ ...አምሮብሻል ...ለኛ የሚያስተምር ..ምክርሽ...❤❤ማር...ነው እኔ ግን ሥራ ስለሚበዛብ ሁሌም አልከታተልም ..ባጋጠመሰአት
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ያሰብሽው ይሳካልሽ እኔ ለውጥ እደማይበት አልጠራጠርም ❤❤❤
በቀን አንድ የተቀቀለ እንቁላል ብቻ መብላት እያልሽ ነው ? የተቀቀለ እንቁላል ካሎሪው ምን ያህል ነው ? በውስጡ ያለው የምግብነት ይዞታስ ምንድነው ? ለምሳሌ ፕሮቲን ፣ ካልሲየም ወዘተ
ይመችሺ ምርጤ እረጋታሺብቻ በቂነዉ የኔ ልኡል❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
ኤልስዬ በጣም እወድሻለሁ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
አሜን
እርጋታሽ ደስ ይላል !እግዚአብሔር ይባርክሽ
የእኔ እመቤት የእኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ተባረኪ እውነተኛ አስተማሪ ነሽ ❤
የኔ ደግ እህት አሜን ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ
አረብ አገረ ላለን ምን እናድርግ እርጥቡ አናገኝም ዶዙን ንገርን የተፈጨውን ብንጠቀም ❤❤
@@Kdkdj-b3g አይሆንም የህንዶች ሱቅ ጠይቂ አለ
በጣም ጎበዝ ሴት እናመሰግናለን እኔ ጎደኛዬ ከአሜሪካ ነው ሼር ያደረገችኝ አሁን ነው ያየሁት ተባረኪ ለጎበዘ ሰው በጣም ጥሩ ነው 🙏🙏🙏
ሀሳብሽን ሁሉ እግዚአብሔር ይሙላልሽ
በጣም አመሰግናለሁ ጓደኛሽ ትባረክ
በጣም ጀግና ሴት ነሽ። ያሰብሽዉን ያሳካልሽ።
አሜን የኔ ደግ
የኔ እህት በጣም አመስግናለሁ ጀምሬያለው ውጤቴን ወደፊት ገልጻለው
ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም አመሰግሽ አለሁ በውነት የኔን ችግር ነው የነገርሽኝ እስትረስ እና እቅልፍ የኔችገርነው ትልቁ ነው ❤❤
ማታ ማታ ከሞሜል ሻይ ጠጪ ደሞ ደእንቅልፍ ኪኒን አለ ውሰጂ ችግር የለውም ሰአትሽ ሲስተካከል ትተይዋለሽ
ኤልሲ ሶስና ነኝ በጣም ግብዝ ነሽ እወድሻለሁ የምትናገ ሪዉ ሁሉ እውነት ነው በርቺ
በጣም ደስ ትያለሽ አላህ ይጨምርልሽ ትህትናሽ ጎበዝ በርች❤❤❤
አሜን ተባረኪ
እግዚአብሔር የሰጠሽ ስጦታ አመሰግነዋለሁ ምክርሽ እናት ውድ ነሽ
I am sooo happy to get know you Elsiye blessed 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
Thank you dear, i am happy to have you also.
ኤልሲዬ እንኳን አየሁሽ የኔ ቆንጆ ህልምሽን ያህዌ ይፈፅምልሽ
የኔ ደግ አሜን ጌታ ይርዳን በፀሎታችሁ አግዙኝ
ሰላም ይብዛልሽ የኔቆንጆ❤❤❤
ሁለተኛ አልበላም እሊሲዬ አመሰግናለሁ
ኤልሲ ሰላም ነሽ የኔ መልካም ቴሌግራም ቻናልሽን ማግኘት አልቻልኩም
ቆይ በኃላ ላይቭ ስገባ አስቀምጥልሻለሁ እሺ
የኔ ቅን እግዚአብሔር ምኞትሽን ያሳካልሽ
አሜን የኔ ደግ ተባረኪ
የኔቆንጆ፣ምክርሺ፡በጣም፡ደስይላል❤❤❤ዕግሬን፡በጣም፡ያመኛል
@@fikaduwegayehu ጉልበትሽን ነው? ፃፊልኝ ማር በጥቁር አዝሙድ ለውሰሽ ፍሪጅ አስቀምጪና የሻይ ማንኪያ ሩብ መጠኑን እንዳታበዢ በውሃ ትውጫለሽ በየቀኑ እሺ ጌታ መድሀኒት ያርግልሽ አይዞሽ ስትቀመጪ ሁሌ ከፍ አርጊው ስቀይው
ሰላም ለአንተ ይሁን ጥቅል ጎመኑን ለመጠቀም ነበር ታዮሪድ በፊት ነበረብኝ አዉን መዳኒት አቁሚያለዉ መጠቀም እችላለዉ ተባረኪልኝ።
እወድሻለው እንካን ቆየሽን ተባረኪልን
ዛሬ ደሞ ልዩ ሆነሻል የኔ ቆንጆ ተባረኪ 💕💕
በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
ኤልስዬ እኔ የታይሮይድ እጥርት ነው ያለብኝ ።መጠጣት እችላለው?
አትችይም
ኤልሲ በጣም ነው እምወድሽጨ ተባረኪ
ዊ ደስ ስትይ ቅን ልጂ ነሽ የመጀመሪያየ ነው
ኤልስዬ ለመእወሰን መድሀኒያለም ያግዘኝ ዉፋረት በጣም ብዙ ጉዳት አለው
እንዴት ነሽ ኤልሲ በጣም ነው የምከታተልሽ እኔ የቅርንፉድ ሻይ አዘውትሬ እጠቀማለሁ እርዱን ብጨምር ምን ችግር አለው ብጨምር ምንችግር ።
ትችያለሽ መጠኑን ግን አደራ
ያወቅሺው ለእናተ ይጠቅማል ብለሽ ስለ ምታመጪልን ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ።
አሜን እህቴ ተባረኪ
ኢልስዬ እስፓርት ሣንሠራ መቀነስ ይቻላለል?
ተባረኪ እህቴ ጥሩ አስተማሪ ነሽ❤
Bxaam gobeze nesh ❤❤❤❤❤❤
Ameseginalehu
ኤልሲ አንዴት ነሽ ስለ ሽበት ያልሽውን አልሰማሁም ብትደግሚልኝ ገነት
ሰላም እህታችን እግዚአብሔር የሀሳብሽን ያሳካልሽ❤
ማርዬ አምሮብሻል thank you so mach ❤
ኤልስዬ ሰላም ላንቺ ስጋ የሚበላዉ ጥሬ ቢሆን ችግር የለዉም በጣም ጥሬ ስጋ እወዳለሁ
Hi elsi ine salwald bafit betem qacin neberku ahun yemajamariye new lij kawaldkugne 10 month honognal lije migib mablat jemirwal inam xutem xuntom yixaxal ina ahun tinsh sila wafarkugne maxaqem ichilalwu weyis lixabiq
eyatebash ayhonim sitakomi video yeserahut ale besu meseret tetekemi eshi
@@elsabeautynt ishi elsi amsaginalwu lije maxbat siyaqom jemiralwu iskaza muq wuha xaxalwu
@@Hanifkadir622 tikikil
@@elsabeautynt ishi elsi betem amasaginalwu ❤️
ኤልሲዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ምኞትሽን ያሳካልሽ ከነቤተሰብሽ ዘመንሸ ይባረክ
ገሜን የኔ ደግ ተባረኪ
Elsi erede legubet medanit nwe ,erede Lebezu medanit nwe. Berechi elsi teru eweket nwe tebareki
እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሳዬ የኔ ቆጆ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነው ሸር
የኔ ቆንጆ ፀሐዬ አመሰግናለሁ
Elsy enjera beken minyahl bewesed temekrialesh?❤❤❤
tef ayawefirim mabayawin tetenikinesh
You are so beautiful and very ciend ❤ stay blessed and keep your good advice. 👍💐
Thank you so much
Your voice is music and your info and .teaching is priceless.❤
Wow, thank you!
ሰላም ውዴ በአላህ አንድ ነገር ልጠይቅሽ እኔ በጣም ያልበኛል ስልሽ በጣም ከፀጉሪ የሚወርደው ላብ ሳይሆን የሚመስለው የታጠብኩት እስኪመስል ድረስ እና የሚወርደው ላብ ፍቴን እያበላሸብኝ ነው እና ምን ትመክሪኛለሽ እርግጥ ዛሪ እርእስሽ ስለውፍረት ቢሆንም ይቅርታ ከቻልሽ መልሽልኝ
አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እህታለም ማዳም ቤት የምንኖረዉ ለምሳሌ እኔ ስኳር መኮሮኒ ፓስታ ሩዝ እድሁም ኬክ ቸኮሌት አቁሜለሁ ሳሞሊ ዳሶ ግን እሡነዉ ቀለቤ ሌላ ምን አገኛለሁ እሡን ትቸ ❓️መልሽልኝ ማማየ
ምን ልመልስ?
@@elsabeautynt ከስደ ዳቦ ዉጭ ሌላ ምን ብመከብ ትመክሪኛለሽ ኤልየ ልብሴም እየጠበበ መጣ
Hi Elsa, you are wonderful lady, you present sensitive issue,Just staring now I am your followers
Thank you so much!
Hi ella I love ur teach and I got a good responde. In my face God bless you..
I'm so glad!
ኤልሲ የኔ እህት ብዙ እንደረዳሽኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ ። ተባረኪጥያቄ እርዱን ውጪ ሲቀመጥ ይበላሻል በረዶ ቤት ቢቀመጥ ምን ትያለሽ ?
ፍሪጅ
Elsayee🙏🙏❤❤
ኬርዬ አመሰግናለሁ ተባረኪ
እንዴት ነው እርድ ሲወሰድ ያደክማል እንዴ? እርዱን የወሰድኩት ምሽት ሀይለኛ እንቅልፍ ነው የወሰደኝ
Elsi betam Tru tmhrt new yemtsechiw tetekme wtetun enegrshalehu
ኤልሲ እናመሰግናለን በጣም በርቺ ። 😊
Hi Elsiye ❤
ሰላም ኤልስየ ኢሮፕ ነው ምኖረው ግን እርድ አላገኘሁት ባለሁበት 🙏❤️👍
የህንዶቹ ሱቅ ሒጂ አለ እሺ
እረ የኔ ልዩ እኔስ ብበላም ባልበላም ያዉ ነኝ ብሪን ጨረስኩት በኦላይን ሚቀባ ሳይ እግዛለሁ ሚጠጣ ሳይ እግዛለሁ ግን ምንም ለዉጥ የለም ኪሳራ ብቻ 😢😢😢😢
Selame eheta erde senetakem be lome bota Apple cider betakeme cheger ale?
ኤልሲ መልካም ሴት !!!!
አመሰግናለሁ
ኤልሰዬ ሰላም ነሸ ሰላምሸ ይብዛ ኤልሰዬ እኔ እርድ እርጥብ አላገኘም ምን ይሻለኛል ?
የህንዶች ሱቅ አለ የት አገር ነሽ ፃፊልኝ
ሰላም ኤልሱ እኔ መጀመሪያዬ ነው ሳይሽ ከዶሮ ወጥ ጋር የተሰራስያወፍራል?
ቅባት የበዛው ከሆነ አዎ ያወፍራል
አረ ከለርሽ ደስ ይላል ኤልሲ። ህልምሽ ይሳካልሽ እህቴ
አሜን የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልን እህቴ እግዚአብሔር አገራችን ይጠብቅልን በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እህቶ ክበሪልን
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
እኖድሻለን
እግዚያብሔር ይርዳሽ!! አውነት ለመናገር አገራችን ላይ ገንዘብ የሌለው ሰው ያለው አማራጭ ሞት ብቻ ነው ።
ኤልሲዬ የኔ እናት የምትሠሪልን ነገር ጠቅላላ በጣም ጠቅሞናል እናመሰግናለን ዘመንሽ ይባረክ ፡ አሁን ግን ልልሽ የምፈልነው ነገር እባክሽ ጥቅል ጎመን ብቻውን መጠጣት ከበደኝ ሎሚ ባደርግበት ችግር አለው ንገሪኝ እካሽ የኔ ውድ መልካም ሴት ውድድድድድድድድድድ
የኔ ቆንጆ እንዳያቃጥልሽ በትንሹ አርጊበት እሺ ሎሚ ሳይበዛ መድሀኒት ነው በርቺ አወፍረሽው እንዳይሆን መጠኑንም ቀንሺው እንደ ሻይ ነው ፈላ ሲል ቁጭ ይበል ትንሽ በረድ ከዛ ጠጪው
@@elsabeautynt amsgnalhu yene enat weddddddddddddddd
Thank you Else God blessing you more
AMEN thank you so much, GOD bless you.
ኤልሣ እኔ መጨመር እፈልጋለሁ ምንማድርገ አለብኝ
ሠላም ኤልሣ ብራወን ዳቦ የዳይት መብላት አችልም?
ኢሊስየ እኔ ትኩስ ስጠጣ ወደላይ ይለኛል አቀዝቅዤ ነው የነው የምጠጣው
Aemesegnalew ❤❤❤
Hi sewech yekensut yetegawen ayenet new b/c bezu ayenet new yeserashew eskie sewech yetegawn new yewesedut
Elsyae wey sewedesh eko, amazing, amazing nesh. Eza summer semeta be akal agegneshalehu.❤❤❤❤
please adera endagegnish
I will. Thank you Elsye.
በመጀመርያ እግዚአብሄር ሰላምሺን ያብዛልሽ እቅርት አለብኝ ምን ላርግ
ኤልሲየ እርጥብ እርዲ አጣሁ ሌላውን እየተጠቀምኩ ነው ውጤቱን እነግርሻለሁ እማ
በርቺ እሺ
ኤልሲ ቀጣም የሚገርም ሰብእና ያለሺ ነሺ ንግግርሺ ይገርማል ተባረኪ ቡላ ያወፋራል ወይ አቡካዳ ያወፋራል ወይ እባክሺ ንገሪኝ ፓሬጅሰ
Hi sister kebedety 105 thyroid deme manes alebge lemke est became tchegerkg
Ye teyakena melsu lebcha beteseriw arif newe ahun gen meblat yelelebenen betenegrin teru neber.
eshi
የእድን ሀሳብ አልጨረሽውም እንዴት ነው አጠቃቀሙን ብታብራሪው ። አመሰግናለሁ
ቪዲዬ አለ አጭር ነው እይው
ሰላም ሰላም እህታችን ሁሌየምታቀርቢው ጠቃሚ ነገሮችእየተከታተልሁነኞ እግዚኣብሄርን ጤና ይስጥሽ
በጣም መቀነስ እፈልጋለሁ እግሬን ያስነክሰኛል ጥቅል ጎመን ጀምሬ ነበር ብዙ ለውጥ ስላላገኘሁ ዛሬ ደሞ ዝንጅብልና እርድ ጀምሬያለሁ ።
ትእግስት ይጠይቃል ባንዴ አይደለም ለጤናም ቢሆን ቀስ በቀስ ጥሩ ውጤት አለው
ኤልሢዬ መካሪዬ ኧረ አንድ በይኝ ፊቴ ማድያቱ አልቀነሠም። እየጠጣው ነው ጎመኑን ወር ሆነኝ ላቋርጠው ብዬ ደሞ ተሥፋ አልቆርጥም ብዬ እየጠጣውት ነው ምን ትክሪኛለሽ ላቁመው አላቁመው የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏
ማዲያቱ አንቺ ላይ አንድ ወሩ ነው? ከጀመረሽ ማለቴ ነው በወር ውስጥ ይጠፋል??? ኧረ ተው
የኔ ደርባባ ምነው ቀድሜ ባቅሽ ማድያቴ እስካሁን ይጠፋልኝ ነበር ኤልስየ ❤❤❤❤
እኔ እሩዝና የወተት አይነት እጠቀማለሁ እንዴት ነው
ጥሩ ነው
አናመሠግናለን በርቺ
የእርዱን እና የዝንጅብሉን አወሳሰድ እንዴት ነው
እንኳን ደህና መጣሽ ፍሪ
ፍርዬ ተባረኪ
My beautiful ❤️❤️❤️ u look amazing hun
Thank you my dear, very nice of you.
እደው ስውድሽ የኔ መካሪ በጤና ኑሪልኝ እኔ በጣም ለውጥ እያየው ነዉ አልሀምዱላህ
አሜን የኔ ቆንጆ ተባከሪ
Ke hulume titenash beki new❤❤❤
betam ameseginalehu yene konjio
ኤልስዬ በርቺ
እስፖርትና ዳይት አብሮ ይሄዳል ? እስፖርት ጀምሬ ነው ሆድ አለኝ ለዛ ነው
ወሏሂ ቅመም ነሽ ንግግርሽ ጥፍጥ ያልሽ ነሽ ❤ በጣም አመሰግናለሁ
ተባረኪ አመሰግናለሁ
ኤልሲ ባንቺ ምክር 25 ኪሎ ቀንሻለሁኝ በጣም አመሰግናለሁኝ
ያንተ ጉብዝና ነው አደንቅሀለሁ የማይቻል ነገር እንደሌለ አሳይተሀል በጣም አመሰግናለሁ ደስም ብሎኛል
Pese agzeye eni ye 100k.lo ney benatachu agzuye betam kebdeye metelewu eyadrghu new seteta menuga yehon aleknesehum degmo betam mata yerbeyal
Hiii jo be sent gezy new lewut yagegnhew
የኔውድ እርጥብ እርድ ኬትነው ማአገኘው
ይታያል
በመጀመሪያ ትሁትነትሽን ሣላደንቅሽ መለፍ አልፈልግም በጣም ነው የምወድሽ እህቴ❤❤❤
ተባረኪ ሺ ሁኚ ፈጣሪ የሀሳብሽን ያሳካልሽ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ።
ኤልሲ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል እና መቀነስ ክብደት እፈልጋለው ግን አጠባለው❤
ሰላም ኤልስዬ በጣም እናመሰግናለን እርድ እርጥቡ ሆነ ደረቁ እደሚጎዳ ብዙወቻችን አናቅም ሀሳብሽን እግዜብሔር ያሳካልሽ
በጣም አመሰግናለሁ
ኤልሲ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ትምርት ነው ተባረኪ ❤ግን የማታ ሻወር ጉዳት አለው❤
በጣም ከመሸ እንቅልፍ ይከለክላል
ኤልስዬ እናመሰግናለን የኛ ጨዋ ፈጣሪ ይባርክሽ ቆንጂት
የኔ ደግ አመሰግናለሁ
ኤልስዬ በጣም ነው የምወድሽ በተለይ ይህንን ጉዳይ የተለየ ትኩረት ሰተሽ
በብዙ አስረጅን
እኔም ወድሻለሁ እሺ እህቴ
የኔ ውድ እህት መረጃሽ ጠቅሞኛል ተባረኪልኝ
ኢልሲየ የኔ እህት በእውነት በጣም ነው የምቸገረው ሰውፊት መቅረብ አፍራለሁኝ በጣም ያልበኛል
ውዴ ዛሬ ...አምሮብሻል ...ለኛ የሚያስተምር ..ምክርሽ...❤❤ማር...ነው እኔ ግን ሥራ ስለሚበዛብ ሁሌም አልከታተልም ..ባጋጠመሰአት
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ያሰብሽው ይሳካልሽ
እኔ ለውጥ እደማይበት አልጠራጠርም ❤❤❤
በቀን አንድ የተቀቀለ እንቁላል ብቻ መብላት እያልሽ ነው ? የተቀቀለ እንቁላል ካሎሪው ምን ያህል ነው ? በውስጡ ያለው የምግብነት ይዞታስ ምንድነው ? ለምሳሌ ፕሮቲን ፣ ካልሲየም ወዘተ
ይመችሺ ምርጤ እረጋታሺብቻ በቂነዉ የኔ ልኡል❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
ኤልስዬ በጣም እወድሻለሁ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
አሜን
እርጋታሽ ደስ ይላል !
እግዚአብሔር ይባርክሽ
የእኔ እመቤት የእኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ተባረኪ እውነተኛ አስተማሪ ነሽ ❤
የኔ ደግ እህት አሜን ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ
አረብ አገረ ላለን ምን እናድርግ እርጥቡ አናገኝም ዶዙን ንገርን የተፈጨውን ብንጠቀም ❤❤
@@Kdkdj-b3g አይሆንም የህንዶች ሱቅ ጠይቂ አለ
በጣም ጎበዝ ሴት እናመሰግናለን እኔ ጎደኛዬ ከአሜሪካ ነው ሼር ያደረገችኝ አሁን ነው ያየሁት ተባረኪ ለጎበዘ ሰው በጣም ጥሩ ነው 🙏🙏🙏
ሀሳብሽን ሁሉ እግዚአብሔር ይሙላልሽ
አሜን
በጣም አመሰግናለሁ ጓደኛሽ ትባረክ
በጣም ጀግና ሴት ነሽ። ያሰብሽዉን ያሳካልሽ።
አሜን የኔ ደግ
የኔ እህት በጣም አመስግናለሁ ጀምሬያለው ውጤቴን ወደፊት ገልጻለው
ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም አመሰግሽ አለሁ በውነት የኔን ችግር ነው የነገርሽኝ እስትረስ እና እቅልፍ የኔችገርነው ትልቁ ነው ❤❤
ማታ ማታ ከሞሜል ሻይ ጠጪ ደሞ ደእንቅልፍ ኪኒን አለ ውሰጂ ችግር የለውም ሰአትሽ ሲስተካከል ትተይዋለሽ
ኤልሲ ሶስና ነኝ በጣም ግብዝ ነሽ እወድሻለሁ የምትናገ ሪዉ ሁሉ እውነት ነው በርቺ
በጣም ደስ ትያለሽ አላህ ይጨምርልሽ ትህትናሽ ጎበዝ በርች❤❤❤
አሜን ተባረኪ
እግዚአብሔር የሰጠሽ ስጦታ አመሰግነዋለሁ ምክርሽ እናት ውድ ነሽ
I am sooo happy to get know you Elsiye blessed 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
Thank you dear, i am happy to have you also.
ኤልሲዬ እንኳን አየሁሽ የኔ ቆንጆ ህልምሽን ያህዌ ይፈፅምልሽ
የኔ ደግ አሜን ጌታ ይርዳን በፀሎታችሁ አግዙኝ
ሰላም ይብዛልሽ የኔቆንጆ❤❤❤
ሁለተኛ አልበላም እሊሲዬ አመሰግናለሁ
ኤልሲ ሰላም ነሽ የኔ መልካም ቴሌግራም ቻናልሽን ማግኘት አልቻልኩም
ቆይ በኃላ ላይቭ ስገባ አስቀምጥልሻለሁ እሺ
የኔ ቅን እግዚአብሔር ምኞትሽን ያሳካልሽ
አሜን የኔ ደግ ተባረኪ
የኔ
ቆንጆ፣ምክርሺ፡በጣም፡ደስይላል
❤❤❤
ዕግሬን፡በጣም፡ያመኛል
@@fikaduwegayehu ጉልበትሽን ነው? ፃፊልኝ ማር በጥቁር አዝሙድ ለውሰሽ ፍሪጅ አስቀምጪና የሻይ ማንኪያ ሩብ መጠኑን እንዳታበዢ በውሃ ትውጫለሽ በየቀኑ እሺ ጌታ መድሀኒት ያርግልሽ አይዞሽ ስትቀመጪ ሁሌ ከፍ አርጊው ስቀይው
ሰላም ለአንተ ይሁን ጥቅል ጎመኑን ለመጠቀም ነበር ታዮሪድ በፊት ነበረብኝ አዉን መዳኒት አቁሚያለዉ መጠቀም እችላለዉ ተባረኪልኝ።
እወድሻለው እንካን ቆየሽን ተባረኪልን
አሜን
ዛሬ ደሞ ልዩ ሆነሻል የኔ ቆንጆ ተባረኪ 💕💕
በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
ኤልስዬ እኔ የታይሮይድ እጥርት ነው ያለብኝ ።መጠጣት እችላለው?
አትችይም
ኤልሲ በጣም ነው እምወድሽጨ ተባረኪ
ዊ ደስ ስትይ ቅን ልጂ ነሽ የመጀመሪያየ ነው
ኤልስዬ ለመእወሰን መድሀኒያለም ያግዘኝ ዉፋረት በጣም ብዙ ጉዳት አለው
እንዴት ነሽ ኤልሲ በጣም ነው የምከታተልሽ እኔ የቅርንፉድ ሻይ አዘውትሬ እጠቀማለሁ እርዱን ብጨምር ምን ችግር አለው ብጨምር ምንችግር ።
ትችያለሽ መጠኑን ግን አደራ
ያወቅሺው ለእናተ ይጠቅማል ብለሽ ስለ ምታመጪልን ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ።
አሜን እህቴ ተባረኪ
ኢልስዬ እስፓርት ሣንሠራ መቀነስ ይቻላለል?
ተባረኪ እህቴ ጥሩ አስተማሪ ነሽ❤
አሜን እህቴ ተባረኪ
Bxaam gobeze nesh ❤❤❤❤❤❤
Ameseginalehu
ኤልሲ አንዴት ነሽ ስለ ሽበት ያልሽውን አልሰማሁም ብትደግሚልኝ ገነት
ሰላም እህታችን እግዚአብሔር የሀሳብሽን ያሳካልሽ❤
አሜን እህቴ ተባረኪ
ማርዬ አምሮብሻል thank you so mach ❤
በጣም አመሰግናለሁ
ኤልስዬ ሰላም ላንቺ ስጋ የሚበላዉ ጥሬ ቢሆን ችግር የለዉም በጣም ጥሬ ስጋ እወዳለሁ
Hi elsi ine salwald bafit betem qacin neberku ahun yemajamariye new lij kawaldkugne 10 month honognal lije migib mablat jemirwal inam xutem xuntom yixaxal ina ahun tinsh sila wafarkugne maxaqem ichilalwu weyis lixabiq
eyatebash ayhonim sitakomi video yeserahut ale besu meseret tetekemi eshi
@@elsabeautynt ishi elsi amsaginalwu lije maxbat siyaqom jemiralwu iskaza muq wuha xaxalwu
@@Hanifkadir622 tikikil
@@elsabeautynt ishi elsi betem amasaginalwu ❤️
ኤልሲዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ምኞትሽን ያሳካልሽ ከነቤተሰብሽ ዘመንሸ ይባረክ
ገሜን የኔ ደግ ተባረኪ
Elsi erede legubet medanit nwe ,erede Lebezu medanit nwe. Berechi elsi teru eweket nwe tebareki
እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሳዬ የኔ ቆጆ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነው ሸር
የኔ ቆንጆ ፀሐዬ አመሰግናለሁ
Elsy enjera beken minyahl bewesed temekrialesh?❤❤❤
tef ayawefirim mabayawin tetenikinesh
You are so beautiful and very ciend ❤ stay blessed and keep your good advice. 👍💐
Thank you so much
Your voice is music and your info and .teaching is priceless.❤
Wow, thank you!
ሰላም ውዴ በአላህ አንድ ነገር ልጠይቅሽ እኔ በጣም ያልበኛል ስልሽ በጣም ከፀጉሪ የሚወርደው ላብ ሳይሆን የሚመስለው የታጠብኩት እስኪመስል ድረስ እና የሚወርደው ላብ ፍቴን እያበላሸብኝ ነው እና ምን ትመክሪኛለሽ እርግጥ ዛሪ እርእስሽ ስለውፍረት ቢሆንም ይቅርታ ከቻልሽ መልሽልኝ
አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እህታለም ማዳም ቤት የምንኖረዉ ለምሳሌ እኔ ስኳር መኮሮኒ ፓስታ ሩዝ እድሁም ኬክ ቸኮሌት አቁሜለሁ ሳሞሊ ዳሶ ግን እሡነዉ ቀለቤ ሌላ ምን አገኛለሁ እሡን ትቸ ❓️መልሽልኝ ማማየ
ምን ልመልስ?
@@elsabeautynt ከስደ ዳቦ ዉጭ ሌላ ምን ብመከብ ትመክሪኛለሽ ኤልየ ልብሴም እየጠበበ መጣ
Hi Elsa, you are wonderful lady, you present sensitive issue,Just staring now I am your followers
Thank you so much!
Hi ella I love ur teach and I got a good responde. In my face God bless you..
I'm so glad!
ኤልሲ የኔ እህት ብዙ እንደረዳሽኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ ። ተባረኪ
ጥያቄ እርዱን ውጪ ሲቀመጥ ይበላሻል በረዶ ቤት ቢቀመጥ ምን ትያለሽ ?
ፍሪጅ
Elsayee🙏🙏❤❤
ኬርዬ አመሰግናለሁ ተባረኪ
እንዴት ነው እርድ ሲወሰድ ያደክማል እንዴ? እርዱን የወሰድኩት ምሽት ሀይለኛ እንቅልፍ ነው የወሰደኝ
Elsi betam Tru tmhrt new yemtsechiw tetekme wtetun enegrshalehu
ኤልሲ እናመሰግናለን በጣም በርቺ ። 😊
Hi Elsiye ❤
ሰላም ኤልስየ ኢሮፕ ነው ምኖረው ግን እርድ አላገኘሁት ባለሁበት 🙏❤️👍
የህንዶቹ ሱቅ ሒጂ አለ እሺ
እረ የኔ ልዩ እኔስ ብበላም ባልበላም ያዉ ነኝ ብሪን ጨረስኩት በኦላይን ሚቀባ ሳይ እግዛለሁ ሚጠጣ ሳይ እግዛለሁ ግን ምንም ለዉጥ የለም ኪሳራ ብቻ 😢😢😢😢
Selame eheta erde senetakem be lome bota Apple cider betakeme cheger ale?
ኤልሲ መልካም ሴት !!!!
አመሰግናለሁ
ኤልሰዬ ሰላም ነሸ ሰላምሸ ይብዛ ኤልሰዬ እኔ እርድ እርጥብ አላገኘም ምን ይሻለኛል ?
የህንዶች ሱቅ አለ የት አገር ነሽ ፃፊልኝ
ሰላም ኤልሱ እኔ መጀመሪያዬ ነው ሳይሽ ከዶሮ ወጥ ጋር የተሰራስያወፍራል?
ቅባት የበዛው ከሆነ አዎ ያወፍራል
አረ ከለርሽ ደስ ይላል ኤልሲ። ህልምሽ ይሳካልሽ እህቴ
አሜን የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልን እህቴ እግዚአብሔር አገራችን ይጠብቅልን በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እህቶ ክበሪልን
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
እኖድሻለን
እግዚያብሔር ይር
ዳሽ!! አውነት ለመናገር አገራችን ላይ ገንዘብ የሌለው ሰው ያለው አማራጭ ሞት ብቻ ነው ።
ኤልሲዬ የኔ እናት የምትሠሪልን ነገር ጠቅላላ በጣም ጠቅሞናል እናመሰግናለን ዘመንሽ ይባረክ ፡ አሁን ግን ልልሽ የምፈልነው ነገር እባክሽ ጥቅል ጎመን ብቻውን መጠጣት ከበደኝ ሎሚ ባደርግበት ችግር አለው ንገሪኝ እካሽ የኔ ውድ መልካም ሴት ውድድድድድድድድድድ
የኔ ቆንጆ እንዳያቃጥልሽ በትንሹ አርጊበት እሺ ሎሚ ሳይበዛ መድሀኒት ነው በርቺ አወፍረሽው እንዳይሆን መጠኑንም ቀንሺው እንደ ሻይ ነው ፈላ ሲል ቁጭ ይበል ትንሽ በረድ ከዛ ጠጪው
@@elsabeautynt amsgnalhu yene enat weddddddddddddddd
Thank you Else God blessing you more
AMEN thank you so much, GOD bless you.
ኤልሣ እኔ መጨመር እፈልጋለሁ ምንማድርገ አለብኝ
ሠላም ኤልሣ ብራወን ዳቦ የዳይት መብላት አችልም?
ኢሊስየ እኔ ትኩስ ስጠጣ ወደላይ ይለኛል አቀዝቅዤ ነው የነው የምጠጣው
Aemesegnalew ❤❤❤
Hi sewech yekensut yetegawen ayenet new b/c bezu ayenet new yeserashew eskie sewech yetegawn new yewesedut
Elsyae wey sewedesh eko, amazing, amazing nesh. Eza summer semeta be akal agegneshalehu.❤❤❤❤
please adera endagegnish
I will. Thank you Elsye.
በመጀመርያ እግዚአብሄር ሰላምሺን ያብዛልሽ እቅርት አለብኝ ምን ላርግ
ኤልሲየ እርጥብ እርዲ አጣሁ ሌላውን እየተጠቀምኩ ነው ውጤቱን እነግርሻለሁ እማ
በርቺ እሺ
ኤልሲ ቀጣም የሚገርም ሰብእና ያለሺ ነሺ ንግግርሺ ይገርማል ተባረኪ
ቡላ ያወፋራል ወይ
አቡካዳ ያወፋራል ወይ እባክሺ ንገሪኝ
ፓሬጅሰ