በተለይ ቦርጭ ውፍረት እንደኔ የማይወድ ይጠቀምበት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 2.6K

  • @fana7729
    @fana7729 ปีที่แล้ว +74

    እኔጃ ምን ልበልሽ የሞተችዋ እናቴ ዛሬ ከአጠገቤ ሆና ምክር እየሠጠችኝ ነው ልክ እንደናቴ ቀሰስ ያልሽ እንቁ ሴት ነሽ ጤናና እድሜ ፈጣሪዬ ይስጥሽ ቤተሠቦችሽን ይጠብቅልሽ ፈጣሪ ይርዳሽ እወድሻለሁ እባካችሁ ቤተሠብ እንሁናት

    • @fana7729
      @fana7729 ปีที่แล้ว

      እርጥብ እርድ ያልሽውን ግን አልገባኝም ደረቅ እርድ ገዝቼ መጠቀም እችላለሁ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว +4

      አይሆንም እርጥቡ ነው እሺ አዲስ አበባ ቦሌ ጃፓን ሱፐር ማርኬ አለ ሌላ ደሞ መርካቶ ዶሮ ተራ ቅመም የሚሸጡት ጋ አለ እሺ ሲታይ ጅንጅብል ይመስላል ትንሽ ቀጠን ይላል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว +1

      የኔ ደግ አምላክ እናትሽን በቤቱ ይቀበላቸው ከዚህ የማይረባ አሳዛኝ አለም ምን ይቀራል ደጋጎቹ ሁሉ ሔዱ እናትሽ ይሔንን ክፉ ዘመን አለማየታቸው ምንኛ የታደሉ ናቸው አንቺም አይዞሽ እሺ ጠንካራ ሁኚ ጌታ ያበርታሽ እህቴ ተባረኪል በጣም አመሰግናለሁ

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg ปีที่แล้ว +1

      ​@@elsabeautynt ሰላም ኤልሲ።እኔ አዲስ ተከታታይ ነኝ ያልሞከርኩት የለኝ እስኪ እንደአፍሽ ያድርግልን ነገ እሞክረዋለሁ።የፊት የሰራሽልን ማድያት አለብኝ እና እንዳየሁት ወድያው እንችን እያየሁ አድርጌዋለሁ ለውጡን እንግዲህ እያለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว +1

      @@Abby-qt3sg ይቅናሽ እሺ ተባረኪ

  • @ማህሌትጓልትግራይ
    @ማህሌትጓልትግራይ 2 ปีที่แล้ว +61

    የኔ እናት ለቤትሽ አዲስ ነኝ ስለትህትናሽ እና ትምርትሽ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤️

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እህቴ ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ደግ

  • @rahelmoges2408
    @rahelmoges2408 2 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአበሔር ይባርክሽ አነጋገርሽ ተስፋ ይሰጣል ኤልሲዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪ ።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እህቴ ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ

  • @romanali6228
    @romanali6228 ปีที่แล้ว +9

    ደስ ስትል የኔ እናት ፈጣሪ ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ጨምሮ ይስጥሽ🥰🥰

  • @mairegegudina2593
    @mairegegudina2593 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም , ይህን ,ነገር እየተጠቀምኩ ነው , ከወለድኩ ስድስት ወሬ ነው , በሚገርም ሁኔታ እየቀነስኩ ነው , ከ76 pound ወደ71 pound with in 3 weeks it’s amazing , I get rid of bread , sugar and any kind of sweet . I 100% approve your technique. Thank you so much . God bless you !!!!!

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      Thank you dear for been honest witness. GOD bless you.

    • @tigistmengistu1798
      @tigistmengistu1798 ปีที่แล้ว

      ምታጠባ ሴት ብትጠቀመው ችግር አያመጣም ከወለድኩ ስድስት ወሬ ነው ብለሻል ይሄን በመጠቀምሽ ምንም ችግር አላገጠመሽም ስታጠቢ

  • @yamrotharegewoin8547
    @yamrotharegewoin8547 ปีที่แล้ว +15

    ዉይይይይ የተባረክሽ እህት!!! ድምጽሽ ራሱ ለመስማት ይጋብዛል!!!!

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว +1

      የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @Amen-er1hy
    @Amen-er1hy 2 ปีที่แล้ว +11

    Thank you soooooo much you sooooo sweet thank you million for sharing your methods. I will plant it in my back yard. I will do it thank you....TEBAREKE YENA ENATE 🥰🤩🤩😍❤️

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      AMEN thank you dear, that is very nice of you. please do it you will be happy.

  • @asefashabebe2933
    @asefashabebe2933 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርም ነው ባጋጣሚ ነው ፔጅሽን ያገኘሁት ሳስበው እግዚአብሔር ሊረዳኝ ስለወደደ አንችን የመሰለ መልካም እህት አገናኝቶኛል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ ፀጋውን ይጨምርልሽ ቤተሰብሽ ይባርክ 🙏💟

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      አሜን እህቴ ተመስገን ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ

  • @Hiyab7512
    @Hiyab7512 ปีที่แล้ว +4

    Wow you inspired me so much thank you so much I already bought the turmeric root and ginger I already started the diet God bless you ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว +1

      Wonderful! i want to know the result please THANK YOU DEAR

  • @wubitmekonen9910
    @wubitmekonen9910 ปีที่แล้ว +1

    የማስተማር ስነ ዘዴሽን ወድጄዋለሁ የብዙ ሴቶችን
    ችግር ያቃለለ መብትሔ ስለሆነ
    ለውጤቱ ያብቃን
    እናመሰግናለን!

  • @selamethiopia4056
    @selamethiopia4056 2 ปีที่แล้ว +14

    ኤልስዬ የኔ ቅን እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ደስ የሚል ተሞክሮ ደስ በሚል አቀራረብ ነው ያካፈልሽን 🙏❤እግዚአብሔር እንኩዋን ማራችሁ ተመስገን ነው 🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +2

      ሰላምዬ ቆንጆ ፎቶሽ ሲያምር ውብ ቆንጆ ፀጉርሽም ፊትሽም ተንከባከቢያቸው እሺ ውሃ በጣም ጠጪ አሜን እህቴ የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ

    • @selamethiopia4056
      @selamethiopia4056 2 ปีที่แล้ว

      @@elsabeautynt ኤልስዬ እሺ ውዴ በጣም አመሰግናለሁ 🙏ፊቴን ግን ማስክ እያጠቆረው ነው ጉንጬ ላይ

    • @mariyambekele2595
      @mariyambekele2595 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ቁንጆ ወፍራም ምስጋና ደስ ሚል ንፁህ ልብ ያለሽ ተባረኪልኝ

  • @MesrakeMesrake
    @MesrakeMesrake 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ነው የወድኩሽ ንግግርሽ ስርአትሽ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 ปีที่แล้ว +5

    ኤልሲ ስወድሽኮ የምትናገሪዊ ሁሉ እውነት ነው የኔ አሳቢ ያለሽን ሁሉ ነው የምታካፍይን ጉንፋኑ ነው ያመመሽ ራስሽን እኔን ቀላልና እቤታችን ያለ ነገር ስለምትሰሪው ትልቅ ክብር አለኝ ኤልሲዪ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ እኔም ወድሻለሁ በጣም አመሰግናለሁ አሜን ተባረኪ

  • @TigistTadesse-sx1lh
    @TigistTadesse-sx1lh ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ኤልስዬ ንግግርሽ በጣም ያጓጓል አሁኑኑ አጀምረዋለሁ ውጤቱን አሳውቅሻለሁ ክበሪልኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      እኔም ውጤቱን ጠብቃለሁ ንገሪኝ እሺ ጎበዝ በርቺ

  • @dinkneshtafese4323
    @dinkneshtafese4323 ปีที่แล้ว +1

    ስለትህትናሽ እና ትምርትሽ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @mayasolomon9445
    @mayasolomon9445 2 ปีที่แล้ว +13

    ዘመንሽ ይባረክ እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጅሽ ትባረክልሽ መግባት መውጣታችሁን ይጠብቅ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን የኔ ደግ የሚመርቅ አንደበት የሰጠሽ አምላክ አመሰግነዋለሁ ተባረኪ

    • @mayasolomon9445
      @mayasolomon9445 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @helengetachew2629
    @helengetachew2629 2 ปีที่แล้ว +4

    ኤልሲዬ አሪፍ የውፍረት መቀነሻ ነው በርቺ ❤❤🙏🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ Heluዬ ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ

    • @Hana-29
      @Hana-29 ปีที่แล้ว

      ​@@elsabeautyntፍሬሺ እርድ የማናገኚሳ😢

  • @yohanahaile3655
    @yohanahaile3655 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow nice advice yena konjow thanks God blessing you 🙏🙏 🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      AMEN thank you, dear God bless you

  • @janatito
    @janatito ปีที่แล้ว +1

    Hi else if i doesn't have fresh Tamarac can i use dry or power

  • @mastwalshefferaw9537
    @mastwalshefferaw9537 ปีที่แล้ว +4

    Whole food is too expensive but if you want ceramic/እርድ you can get it in Costco much cheaper. Thank you, Elsie.

  • @TG-zf5ep
    @TG-zf5ep ปีที่แล้ว +4

    My first time watching . Thanks Sheger info. (Metiye). I subscribed and also share my frinds. Thank you Elsiye!

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      Awesome! welcome, Thank you dear, Thank you Sheger info.

  • @tegestamaya1845
    @tegestamaya1845 2 ปีที่แล้ว +15

    በትክክል ይቀንሳል እኔ ዝንጅብልና ሎሚ አፍልቸ ወሀ ሲጠማኝ ሁሉ እሱን ነበር የምጠጣወ በ2 ወር ወልቅ ነወ ያልሁት ቁረስ ግን በልቸ አላወቅም ምሳ ብቻ በቃ ጤነኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመሰገን በፊት በጣም ይደክመኝ ነበር ሰራ ሳልሰራ ደክም ይለኛል አሁን የለም ሰወነቴ በጣም ቀለለኝ ተመሰገን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +3

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ ትክክል እኔም ያየሁበት ለውጥ ነው ተባረኪልኝ

    • @ZeryeNuryeu
      @ZeryeNuryeu 7 หลายเดือนก่อน

      በናትሽ እደትነው አፈላሉንገሪኝ

    • @Mame-p2j
      @Mame-p2j 6 หลายเดือนก่อน

      ምሳ ምን ያህለ ነዉ የምንመገበዉ አንድ ቁርጥ ነዉ ስለሁሉ ምክርሽ በጣም እናመሰግናለን

  • @selamtameru6297
    @selamtameru6297 ปีที่แล้ว +1

    You're so positive, you explained to us clearly and in detail & that shows how you are considered, be blessed my dear. I promised my self to start effective immediately.

  • @hannaasmerom8727
    @hannaasmerom8727 ปีที่แล้ว

    Bless you my sister 🙏, l saw u today , definitely l will test it ur remedy. Thanks so much 💕

  • @جنااثيوبيا
    @جنااثيوبيا ปีที่แล้ว +3

    እመ ብርሃን ትጠብቅሽ ከነ ቤተሰብሽ
    አንቺ እራስሽ ከሐኪም በላይ ሐኪም ነሽ ማማዬ በእዉነት ቅን ነሽ አሁንም በርቺ ❤❤❤🌹🌷🌹ከአንቺ ብዙ ድነትን
    እናገኛለን እመቤቴ ልጅሽን ለቁም ነገር ታብቃልሽ እማዬ❤🔶🇪🇹

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว +1

      አሜን በጣም የሚገርም ኮመንት ምን ያህል የታደልሽ ሰው ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አንቺንም እመቤቴ ከነምትወጂያቸው ትሸፍንልኝ አመሰግናለሁ

  • @samra.pñg
    @samra.pñg 2 ปีที่แล้ว +3

    Just found this video , you seem great . Thanks for sharing ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      Thank you so much. God bless you

  • @tegestasrat4843
    @tegestasrat4843 ปีที่แล้ว +5

    እዉነተኛ ሰዉ ነሽ ከልብሽ ቅንነትሽ እራሱ እግዚያብሄር ይባርክሽ

  • @BezuhanMaru
    @BezuhanMaru 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት ንግግርሺ በጣም ደሰ ይላል ተባረኪ❤❤🙏🙏🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

  • @blackdiamonddiamond6011
    @blackdiamonddiamond6011 ปีที่แล้ว +2

    I can not wait to start this 😊 thank you so much. God bless you more and more!! You are so sweet and humble

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      You are so welcome, Thank you so much.

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 ปีที่แล้ว +28

    በዛሬው ጊዜ እውነተኛ ሰው ማግኘት ሚራክል ነው። እግዚአብሔር ይባርክሽ። ዘርሽ ይለምልም። ተባረኪ። እውነትን መሆን ለህሊና ትልቅ እረፍት ፣ለነፍስ ብርህን ነው። በርቺ በዚሁ ቀጥይ።እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልሽ።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን አንቺም ተባረኪልኝ ጌታ በረከት ያሳፍስሽ በጣም አመሰግናለሁ

    • @Jannis43
      @Jannis43 ปีที่แล้ว

      ካልሰራልሽ ዝም ብሎ ምስጋና አይፈይድም።

  • @saratibesso5231
    @saratibesso5231 2 ปีที่แล้ว +7

    Thank you God-bless you and ur family!!

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      AMEN dear, God bless you ALL.

  • @godisgreat6311
    @godisgreat6311 2 ปีที่แล้ว +10

    I’m watching you first time ❤ useful message. Thank you for sharing 💕

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you so much, i am so happy to have you as a family with me. God bless you

  • @netsanetmebratu1504
    @netsanetmebratu1504 ปีที่แล้ว

    Selam beteseboch eski lewetachehun asayun kedemachu yejemerachu before & after enem zare jemerkugn elsiyeee enamesgenalen

  • @light-eternal
    @light-eternal 6 หลายเดือนก่อน

    Elsie betam thank you !!!
    Gn tolo lemeksat injera yegd makom alebgn?

  • @nanacute4499
    @nanacute4499 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ቆንጆ ትሁትና የዋህ ሴት ነሽ ተባረኪ 🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ

  • @Badema1991
    @Badema1991 2 ปีที่แล้ว +79

    እናቴ ውፍረትም አያስጠላብሽም ውብ ነሽ ። አሟልቶ ነው ፈጣሪ የሰጠሽ ትህትና, ሙያ , ቅንነት, መቼም ባለቤትሽ እድለኛ ነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ አሜን

    • @medinaadem1644
      @medinaadem1644 ปีที่แล้ว

      @@elsabeautynt የተፈጨዉአይሆንም

    • @medinaadem1644
      @medinaadem1644 ปีที่แล้ว +1

      @@elsabeautynt ማታነዉጣት የተፈጨነዉያለኝመዳምቤትመዉጣትአልችልም

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      @@medinaadem1644 አይሆንም እርጥቡ ብቻ

    • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
      @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ ปีที่แล้ว +1

      @@medinaadem1644ጧትም ማታም መጠቀም ትችያለሽ ውዴ ጧት ከምግብ በፊት እርዱ ከሌለሽ ትንሽ ጀንዘቢል አፍልተሽ ለብ ሲል ሎሚ ጨምረሽ ጠጪ ማታ ደግሞ ከምግብ በዋላ ከመተኛትሽ በፊት እርዱናን ጀንዘቢሉን አፍልተሽ ሎሚ ጨምረሽ ጠጪ ፍሬሹ ከሌለሽ የተፈጨውን ሞክሪው ውዴ

  • @hamontgtube7851
    @hamontgtube7851 ปีที่แล้ว +6

    ምን አይነት መባረክ ነው መግዛት ካልቻላችሁ በገንዘብም ልርዳችሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ ቆንጆ ተባረኪ

  • @fatumayimer6103
    @fatumayimer6103 ปีที่แล้ว

    የኔውድ እናመሰግናለን እንሞክራለን ከዛ እንነግርሻለን ለውጡን

  • @yw-ox7em
    @yw-ox7em ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ለቤትሽ አዲስ ነኝ ትህትናሽ ቁምነገርሽ በቃ ምርጥ ሰው። እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @etsegenet43
    @etsegenet43 2 ปีที่แล้ว +6

    ኤልሲየ እንዴት ነሽ ትኩስ ትኩስ ነገር ውሰጅበት ላንች አይመከርም ጎበዝ ነሽ❤ ምህረት ያምጣልሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን የኔ ቆንጆ የምወድሽ እርዱን ሲሻለኝ ከኔጋ ውሰጂ እሺ አመሰግናለሁ

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 2 ปีที่แล้ว +5

    You are so sweet.
    God bless you!!!!🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      AMEN thank you dear, GOD bless you.

  • @semaytilkketebaleseriwmeny5023
    @semaytilkketebaleseriwmeny5023 2 ปีที่แล้ว +4

    Thank you so much Elisi God bless you and all your family
    I can't wait next video

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      AMEN, Thank you dear, God bless you and your family as well.

    • @akefirew6260
      @akefirew6260 2 ปีที่แล้ว

      Tebareki

  • @genetayele1182
    @genetayele1182 ปีที่แล้ว

    ምክርሽ ማር መጠጣት ነው ላቺ ቃላት የለኝም ምን ልበልሽ እግዛብሄር ጤና እና እድሜ ይስጥሽ

  • @munazs4bm
    @munazs4bm ปีที่แล้ว

    የእውነት ዛሬውኑ ነው ገዝቼ የምጀምረው ተባረኪ በጣም መልካም ሴት ነሽ God bless 🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      AMEN በጣም አመሰግናለሁ GOD bless you.

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ቆንጆ ትምህርት :: ኤልስዬ አምሮብሻል በጣም !

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      ገንዬ የኔዋ የምወድሽ አመሰግናለሁ

    • @genethabdi2647
      @genethabdi2647 2 ปีที่แล้ว

      @@elsabeautynt i love you too yrnya konjo

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 2 ปีที่แล้ว +7

    ትምህርትሽ ትህትናሽ ስነስረአትሽ በጣም በጣም በጣም ደስ ይላል በአጋጣሚ ነው ያየሁሽ ስመለከትሽም ለሁለተኛ ግዜ ነው ግን ድስ ይላል እርግጠኛ ነኝ ውጤት ይኖረዋል ብዬ አስባለሁ እየቆራረጥኩ አየዋለሁ ብዬ አስባለው እስከመጨሻው ግን እንደ ቤተሰብ የምነግርሽ የምታስተላልፊውን መልክት ትመህርት በተቻለሽ አቅም ከ15-20 ደቂቃ በላይ አታብዝው በደንብ ለማየትና እንድሞክረው ይህ የኔ ሃሳብ ነው በተረፈ ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ ተባረኪ 🙏🏼

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ልክ ነሽ ላይቭ LIVE ስለነበር ነው የረዘመው እንጂ እንዳልሺው የኔ ቪዲዮ አጫጭር ነው ሌሎቹን እይና አስተያየት ፈልጋለሁ የኔ ደግ እሺ ምክርሽ ይጠቅመኛል አመሰግናለሁ

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 ปีที่แล้ว +8

    ስነስርዐት ያለሽ ሴት ነሽ ቃልሽን አክባሪ ነሽ ልክ እንደ እህቶቼ ነዉ የምወድሽ ያዉ ጂሙንም እየሰራዉ አንችም ያሳየሽንን ሞክሬዉ ቦርጬን እንደምገላገል አምናለዉ አንቺም ልጅሽም ተባረኩ።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      እኔም ወድሻለሁ ተባረኪ የኔ ደግ እህት አሜን ያንቺም ቤተሰብ የተባረከ ይሁንልሽ በጣም አመሰግናለሁ ሞክረሽ ንገሪኝ አደራ

    • @balemetiblet7673
      @balemetiblet7673 2 ปีที่แล้ว

      በበሀሀ

  • @YoditDegefa-j9g
    @YoditDegefa-j9g 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክሽ!❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን ተባረኪ

  • @MuluGebre-o8n
    @MuluGebre-o8n ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አርጥብ ከልተገኘ ደረቅ መዘፍዘፍ ይቻላል ወይ አይቻልም መልሱ ነገሪኝ

  • @amenbereket1305
    @amenbereket1305 2 ปีที่แล้ว +3

    I am happy to watch this kind of encouraging video I will start tomorrow and I will let you know after 2 month may God bless you I love your honesty keep it up !!

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      AMEN thank you dear, i cant wait to hear from you. We will cheer together.

    • @amenbereket1305
      @amenbereket1305 ปีที่แล้ว +1

      I lose 7 pounds by one month I will keep doing it thank you Elsi

  • @o10015
    @o10015 2 ปีที่แล้ว +4

    Thank you ElsaYe 💕😘

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      COOL Moon በጣም ደስ ያለኝ እኔ ቤት ሳገኝህ ተባረክ አመሰግናለሀ

    • @o10015
      @o10015 2 ปีที่แล้ว

      @@elsabeautynt eske zare yameletegn kochtognaL SIS TEBAREKI 🙏😘

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      @@o10015 በጣም አመሰግናለሁ የኔ ደግ

  • @ayelechassefa9333
    @ayelechassefa9333 2 ปีที่แล้ว +4

    Thank you so much !! WE LOVE YOU ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      You welcome dear, I LOVE YOU ALL.

  • @amesaltube1902
    @amesaltube1902 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤልስዬ የኔ መልካም ወፍሬልሽ ይሄው ለመቀነስ እየጣርኩ ነኝ ይህንንም እጀምረዋለሁ የኔ ቆነጆ እናመሰግናለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      ተጠቀሚው እሺ አመሰግናለሁ

  • @astertenkir9740
    @astertenkir9740 8 หลายเดือนก่อน

    እውነትሽ ነው እኔ በጣም ቀጭን ነበርኩ አቅም ትንሽ ጭምር ኩ አመስግለው በጣም ሙቀት አገር ጥሩ አይደለም በተለይ ለስውነት።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  8 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @መኪያሰኢዲ
    @መኪያሰኢዲ ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቆንጆ አላህ እድሜሽን ያርዝመው እኔ ሰባ አራት ኪሎ ነበርኩ ያንችን አዳምጬ ጀመርኩት ዛሬ አስራ ሶስት ቀኔ ከጀመርኩት ግን እምመገበው ሰላጣ እና እና ፈዋኪ ነው እምመገበው ጧት ቁርስ ሙዝ እና እቁላል ከአሱር ቡሀላ ሰላጣ በቱና እየበላሁ ሁለት ግዜ እበላለሁ በቀን 4 ኪሎ ቀንሻለሁ ወላሂ ሳላመሰግንሺ አላልፍም እሩዝ ዳቦ ስኳር አልጠቀምም ግን ፊቴ በጣም ከሳ ቦርጬ እና ትካሻየ አካባቡ ቀንሶልኛ ኢንሻአላህ ወር እጨርሳለሁ ደሞ ተመልሼ እነግርሻለሁ ግን ቻሌጂ ጀምሪላቸው ብዙ እህቶች አሉ ቻሌጂ እንዲጠናከሩ እህት

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      በርቺልኝ ሰው ራሱን መግታት መቻል አለበት እችላለሁ ብለሽ ተነሳሽ አምላክ ያግዛል አመሰግናለሁ

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 ปีที่แล้ว +3

    ሰምቼ ሳልጨርስ ወደድኩሽ❤የእህት ምክር አይነት ነው ንግግርሽ ተባረኪ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @sunshinesunshine2441
    @sunshinesunshine2441 ปีที่แล้ว +22

    እህቴ ኤልሲ በጣም ደስ ምትይ ስው ነሽ::Sheger info ላይ ነው ያየሁሽ ከልብሽ ነው ቅን ነሽ በእውነት::I use fresh Turmeric with ginger,lemon, black-pepper etc for so many reason,but now I learn something from you and thank you🙏🏻😊one more thing I always buy fresh turmeric from whole food I think from now on I will come to u to get some lol😅I will subscribe right away,blessings to you!!

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว +2

      welcome, thank you dear. please come you can have it, ሰብስክራይብ ስላረግሽኝ አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @ገነትለማ
    @ገነትለማ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ኤልሲ ሰካር ምልክተ የሳየል ሰለተባልኩ ሙዝ ጥሩ ነው።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 หลายเดือนก่อน

      ሙዝ አትብዪ ለስኳር የሰራሁትን ቪዲዮ ተጠቀሚው ያስተካክልልሻል

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
    @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ ปีที่แล้ว

    ውይ እርድ አላገኝም ቦርጬ እርጉዝ ነው ነው ነው ምመስለው እራሴ ያስጠላኛል ሳየው የኔ መልካም እናመሰግናለን ❤

  • @genetbaraki200
    @genetbaraki200 2 ปีที่แล้ว +15

    እንኳን አንቺ ስንት የማይረባ ስራ ይዘው መጥተው እንኳን subscribe ይደረጋል እና ለራሳችን ስንል share,subscribe እናደርጋለን አይዞሽ በርቺ ጎበዝ ነሽ!!

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ ወድሻለሁ

    • @aidabelay4749
      @aidabelay4749 ปีที่แล้ว

      በጣም እውነት ነው

  • @SaraAli-lu8vl
    @SaraAli-lu8vl 2 ปีที่แล้ว +4

    Thank you so much Else I l really appreciate for your advice I love it ❤

  • @nigistsabab3777
    @nigistsabab3777 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for sharing. You look fabulous ❤️

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      Thank you so much dear

    • @nardostadesse8062
      @nardostadesse8062 2 ปีที่แล้ว

      Thank you for sharing
      You are so blessed

    • @emumeku1409
      @emumeku1409 2 ปีที่แล้ว

      Betame enamesegenallene techegerallehu

    • @emumeku1409
      @emumeku1409 2 ปีที่แล้ว +1

      Tehetenashe desse yelale

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      @@nardostadesse8062 AMEN thank you dear

  • @MuluworkLakew-js8yn
    @MuluworkLakew-js8yn ปีที่แล้ว

    በጣም ሀሪፍ ነው ተባርኪ አንቺ የሁሉም ሞራል ነሽ ግነ እርጥብ ዝንጅብል ፈልጊ አጣሁ ወይ በውሀ ልዘፍዝፈው ደርቁን Pls መልሽልኝ አመሰግናለሁ ቆንጆ

  • @kidisttadesse8056
    @kidisttadesse8056 ปีที่แล้ว

    Organic ginger and turmeric ብዙ ገዛሁ ረጅም ግዜ እንዲቆዪ fridge ዉስጥ እንዴት ላስቀምጠዉ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว +1

      ziploc አርገሽ ግን ለምን ብዙ ገዛሽ fresh አይሻልም በቃ የሆነ ሆኗል እርዱን ከመጠኑ በላይ እንዳታረጊ አደራ እሺ አመሰግናለሁ

    • @kidisttadesse8056
      @kidisttadesse8056 ปีที่แล้ว

      ከጀመርኩ 5 ቀን ሇን ሙቅ ዉሃዉን ሙዝ እና እንቁላሉንም ሰዉነቴን ካሁኑ ቅልል ማለት ጀምሮናል Whole Foods ራቅ ስለሚለን አንዴ ገዝቴ ማስቀመጤ ነበር maximum ለምን ያህል ጌዜ ነዉ fridge ዉስጥ መቀመጥ ያለበት?

  • @muluemebetwoldegiorgischew1472
    @muluemebetwoldegiorgischew1472 2 ปีที่แล้ว +6

    Thank you Elsa. I just saw your video. I will start tomorrow. I weigh 171 pounds. I will try to be 140 pounds. Specifically on my abdomen area. Will let you know after two months. Thank you for sharing.

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      Dear sister, i can't wait to say ellllllll እልልልል please let me know. thank you

    • @nununigatu8641
      @nununigatu8641 2 ปีที่แล้ว

      @@elsabeautynt ፡.

    • @yap613
      @yap613 ปีที่แล้ว

      Me to

    • @lidya4781
      @lidya4781 ปีที่แล้ว

      Have you tried it? How many pounds you lose? Please let me know if it works. Thank you.

    • @rodas9491
      @rodas9491 ปีที่แล้ว

      Its been 3 month, how is the diet?

  • @mulukahsay7727
    @mulukahsay7727 ปีที่แล้ว +4

    Can you make more videos on weight loss please what to eat from your experience 🙏🙏🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      Sure i will, no problem. Thank you dear

  • @kokobtewab5812
    @kokobtewab5812 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ የት ነበርኩ እስከ ዛሬ 😢😢 ማርያምን ነገ ጀምሪ ከሁለት ወር ቡኃላ ውጤቱን እንግርሻለሁ አቤት ትህትና እስከ ዛሬ አላየሁሽም ነበር ክበሪልን❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว +1

      የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ በርቺ እሺ

  • @אנדלאוגטו-ס6ג
    @אנדלאוגטו-ס6ג ปีที่แล้ว

    Hi slam new betam tru sera new yemsriw ❤❤❤❤

  • @hirutnigatu1435
    @hirutnigatu1435 ปีที่แล้ว

    Elsu enae lelawe sewenetae konjo new borchi gin alenge min yeshalengal❤

  • @yeabsiradesta1043
    @yeabsiradesta1043 2 ปีที่แล้ว +13

    ኢትዮጵያ እኮ ውፍረት በተለይ ለሴቶች ብርቅ ነው ስትቀጥኚ የማይሉሽ ነገር የለም

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +3

      ከተማ ዉስጥ ሰልጥነዋል እዛ ነበርኩ አምስት ወር በእውነት ውፍረት የሚፈለገው በአያቶቻችን ጊዜ ነው ኪኪኪኪኪ በጣም አመሰግናለሁ

    • @tsiontsion3938
      @tsiontsion3938 2 ปีที่แล้ว +8

      ስለየትኛዋ የኢትዮጵያ ክፍል ነው ሀሳብ የሰጠሽው?
      ሸንቃጦች ነን እዚ የበዛነው ውጪ ላላችሁት ተጨንቀናል።
      ያገኛችሁትን አታጋብሱ ፀዳ ያለ ነገር ብሉ❤️

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣እውነት ነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      @@tsiontsion3938 በጣም ልክ ነሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      @@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ ሳቂልኝ

  • @ምህረትብዙ
    @ምህረትብዙ 2 ปีที่แล้ว +11

    አሁን ዛሬ ነው ያየሁት ይሄን ቪዲዮ : 10 ኪሎ መቀነስ ፈልጋለሁ ነገ ጀምራለሁ ከዛ ከወር በህዋላ ተመልሼ ነግርሻለሁ ❤ ተባረኪ ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      እሺ የዛሬ ወር ጠብቃለሁ ምስክርነት እሺ አደራ በጣም አመሰግናለሁ

    • @ምህረትብዙ
      @ምህረትብዙ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@elsabeautynt ❤ እሺ የኔ ውድ የእውነት ቃሌን ጠብቄ መጣለሁ ውድድድድ ❤

    • @amaamm2535
      @amaamm2535 ปีที่แล้ว +2

      @@ምህረትብዙ እና ስንት ኪሎ ቀነሽ

    • @እመብዙሃን-ሰ7ከ
      @እመብዙሃን-ሰ7ከ ปีที่แล้ว

      ነይ መሥክሪ በይ ምንድነው ለውጡ

    • @eyuchristian3981
      @eyuchristian3981 ปีที่แล้ว

      Pls tell us

  • @fikertube9091
    @fikertube9091 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔ እምለው እህቴ ቦርጭሽ ስትከሺ ተንዘላዘለ ወይስ ጠንካራ ነው ብከሳ እፈልግና ከተንዘላዘለ ብዬ እፈራለው ካላስቸገርኩሽ ንገሪኝ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ የኔእናት

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      ኧረ በፍፁም ቆሜ አሳየሁ እኮ ምንም የለም ደረቅ ነው እንደገና በስስ ልብስ መጥቼ አሳያለሁ በጣም አመሰግናለሁ

  • @NanaNana-jx9vk
    @NanaNana-jx9vk ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ሰላም ተባረኪልኝ❤❤❤

  • @AlemMekonen-c3d
    @AlemMekonen-c3d 10 หลายเดือนก่อน

    Elsiye ahun tsome lay selehonkugn mata eraten 12 seat lay beliche 2 seat lay tetiche metegnat echilalehu?

  • @nunufeseha6641
    @nunufeseha6641 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አናመሰግ ናለን መልካም ሰው ነሽ አስክዛሬ አንቺን ባለማወቄ ቆጭቶኛል ነገውኑ ነው የምጀምረው እግዚአብሔር ይስጥልን::

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @ruthjj7405
    @ruthjj7405 2 ปีที่แล้ว +6

    ውይ የኔ መልካም በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ አንቺንማ ሰብስክራይብ አለማድረግ በራሱ ሀጢያት ሁሉ ነው የሚመስለኝ እኔ ገና መጀመሪያ ሳይሽ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩሽ በየጊዜው ማድረግ ቢቻል እራሱ ባደርግሽ ደስ ይለኛል ግን ሁሌም ላይኬ አይለይሽም

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      ሩታዬ በጣም አከብርሻለሁ እህቴ ተባረኪ አመሰግናለሁ

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 2 ปีที่แล้ว +4

    ኤልሲዬ ሰላምሽ ይብዛ፡ ዛሬ ደግሞ ለየት ባከ ቪዲዮ ነዉ የመጣሽዉ፤ ብዙ ሰዉ የሚቸገርበትን ቦርጭ በቀላል መንገድ ማስወገድ እንደሚቸሃል ስላሳወቅሽን አመሰግናለኁ፡፡

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      Maedዬ ደህና ነሽ በጣም አመሰግናለሁ

  • @ናኒ-ጰ1ኰ
    @ናኒ-ጰ1ኰ ปีที่แล้ว

    ኤልሲዬ የኔ ማር ገላገልሽን ❤❤❤❤ እኔ North Carolina ነኝ ምክርሽን እፍልጋለው🥰🥰🥰

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว +1

      እኔም NC ነኝ እሺ

  • @glorioustubechannel
    @glorioustubechannel ปีที่แล้ว

    ድንቅ ሴት ነሽ❤❤❤ ቪድዬሽን ከዛሬ ጀምሮ ማየት ጀሬያለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @niniz8365
    @niniz8365 2 ปีที่แล้ว +11

    ለዚህ ነው እናቶቻችን መቀነት የሚያስሩት ።ቀድመው ነቅተዋል።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል እኔም ሳስበው ይበልጡናል አመሰግናለሁ

  • @maryamawittad
    @maryamawittad 2 ปีที่แล้ว +10

    ከቻልሽ ኤልሲዬ ይሄንን ለመክሳት የሰራሽውን መጠጥ challenge አስጀምሪን ቢያንስ ለሶስት ወር የቦርጭ ነገር ያላስመረረው የለም ግን ጉብዝና እና አለማቋረጥን ይጠይቃል እኔ በዱቄቱ ጀምሬ ነበር ግን ለውጥ ነበረኝ ግን ሰነፍ ነኝ ከቻልሽ በቀን በቀን ካልቻልሽ ግን ቢያንስ በሳምንት እየመጣሽ ጠጡ በይን ምን ያህል እንደቀነስንም ሼር እናረጋለን please sis እንደገና በፆም ጊዜ እንቁላሉን በምን እንተካው?ወይስ ሙዙን ብቻ እንብላ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +2

      እሺ የኔ ቆንጆ ሞክራለሁ በደንብ ይሻለኝና እውነት ነው በፆም ሙዙን ብቻ ፆም ራሱ ያግዛል በተለይ የፆም ጊዜ በጣም ተጠቀሚው አመሰግናለሁ

    • @maryamawittad
      @maryamawittad 2 ปีที่แล้ว

      @@elsabeautynt እሺ የኔ እህት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ

  • @zgetahun
    @zgetahun ปีที่แล้ว +5

    Passion to lose weight is EVERYTHING 😉 THEN ONE CAN FIND WAYS

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว +1

      SO TRUE, THAT'S RIGHT. THANK YOU DEAR

    • @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
      @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ ปีที่แล้ว

      ​@@elsabeautyntኤልሰየ አረ ምን ይሻለኛል ብሞክር ብሞክር ውፍረቲየ አልቀንሰ አለኝ 75 ኪሎወ ነኝ ኤልስየ አግዥኝ ውደ❤

  • @SL33526
    @SL33526 ปีที่แล้ว

    REALLY I Will started tomorrow thankyou ❤ ❤❤❤

  • @senaitworku3862
    @senaitworku3862 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ነው ያየዉሽ እህቴ በትኩሱ ነው የምጠጣዉ አቀዝቅዠ አመሠግናለሁ ተባረኪ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ሰላም ኤልሲየ የሚገርም ለውጥ ነው እኔኳ በቀን ነው የምቀንሰው እንኳን ለመቀነስ ላስብ የሰው ሀገር ሀሳብ ናፍቆቱ ብቻ አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እህቴ ለአምላክ ተይው ፀልይ አትጨነቂ እሺ አመሰግናለሁ

    • @زينبمحمد-ح3ن
      @زينبمحمد-ح3ن ปีที่แล้ว

      امين يارب

  • @LilyeBrown
    @LilyeBrown ปีที่แล้ว +3

    I'm going to start tomorrow, seriously. I'm getting ready for the summer, and I'm on my heaviest at this time. I will follow up with you after I see the change. I'm a size 8/10, and my goal is 5/6. I will give my testimony. Pray for me 🙏🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      Sounds great! Thank you

    • @bonetaibrahim4307
      @bonetaibrahim4307 ปีที่แล้ว

      Hi ethio how is the result

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ ปีที่แล้ว +1

      @@bonetaibrahim4307 yes how’s your result I start today but you start a month ago let us know please

    • @bonetaibrahim4307
      @bonetaibrahim4307 ปีที่แล้ว

      @Eyerusalem no I just start before .

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 ปีที่แล้ว +4

    ኤልሲ ትናት ነው ከሙስርት ጋዜጠኛው ስታውሬ ስመቸ የመጣሁት እውነት ቦርጭ ጠፍቶ እኔ መሲላይ ቀርቤ እዳመስግንሺ ያደለኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ከባድ መስሎ የሚሰማሽ እጅግ ቀላል ነው በርቺ እሺ አመሰግናለሁ

    • @LidetAbera-gw9tw
      @LidetAbera-gw9tw 9 หลายเดือนก่อน

      እና ቀነሽ

  • @nardossisay8400
    @nardossisay8400 ปีที่แล้ว

    Enegn borchi bcha edekens nber yeflkut mn large?😊

  • @RahelAssefa-wg8vp
    @RahelAssefa-wg8vp ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን እኔም ዛሬ ጀምራለሁ መርካቶ ዶሮ ተራ ሂጄ እርጥብ እርድ ገዝቼ መጣሁ እ/ር ይርዳኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว +1

      ጎበዝ ጀግና በርቺ ከቆረጡ ይሳካል የዛሬ ወር መልሱን ጠብቃለሁ ለውጥ ስለሚኖር አመሰግናለሁ

  • @sabahaile1697
    @sabahaile1697 2 ปีที่แล้ว +10

    እርጥብ እርድ የማናገኝ ሰዎች በምን እንጠቀም ደረቁን መጠቀም እንችላለን?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      ደረቁ አይሆንም በጅንጅብሉ እና በሌሎቹ ሞክሪው እሺ ላይፈጥን ይችላል ግን ይሰራል አመሰግናለሁ

  • @elsamesfin2327
    @elsamesfin2327 2 ปีที่แล้ว +47

    🙏😊 I just saw your page by accident but loved it.I like your mother - daughter conversation in b/n the video 😂😂so real ! Beautiful.
    How can I leave your page without subscribing after watching your decent and helpful messages to our community?
    👍Keep up your good work 👍

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you so much, AMEN sister you are very nice person wow. This comment makes me up. God bless you

    • @godisgreat6311
      @godisgreat6311 2 ปีที่แล้ว

      So sweet comments 👍

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      @@godisgreat6311 so true thank you

    • @ethio4421
      @ethio4421 2 ปีที่แล้ว +1

      Me too I just got her today! She is amazing

    • @ethio4421
      @ethio4421 2 ปีที่แล้ว

      Me too I just got her today! She is amazing

  • @zenetzenet1684
    @zenetzenet1684 2 ปีที่แล้ว +6

    ውዴ እኔ ዛሬ ነው ያየሁሽ ትህትናሽን ወደድኩልሽ አሁን አርጌሻለሁ እህቴ አላህ ይባርክሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ እኔም ወድሻለሁ

  • @mestawetyigezu7130
    @mestawetyigezu7130 2 ปีที่แล้ว +1

    Eritb erd Etho ayegegnem derku yehonal?

  • @gigialayu1167
    @gigialayu1167 ปีที่แล้ว

    ወይኔ የኔ እናት በጣም ነው ደስ ያለኝ tikto ላይ አይቼሽ ተከትዬሽ መጣሁ እጀምራለሁ አሁን በጣም ተቸግሬአለሁ ውፍረት አመሰግንሻለሁ

  • @bezawittilahun7506
    @bezawittilahun7506 2 ปีที่แล้ว +4

    I’m new audience, I like ur content and the way u explain, the only problem I see is toooooo long. Who has time for one hour vedio? 10 minutes is good enough, that’s why u don’t have so many subscribers.
    Good job and good luck.
    By the way I liked and subscribed

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +3

      Bezawit, dear my sister thank you so so much for your advice. You are right, the reason this particular video was LIVE i chat with audiance, otherwise if you see my other video like you said maximum 12min. that's ALL. please forgive me

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 2 ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ እናቴ ሰምተን የምናልፍ እባካቹ ሳብስክራይብ አርጉ አትከፍሉበት ለሚሳደብ እካን እናረጋቸው አለን ትህትናዎ ይበቃል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ የኔ ደግ

    • @esubeabera898
      @esubeabera898 ปีที่แล้ว

      የተባረክሽ ነሽ ,ቅንነሽ እህቴ ከልብሽ ነው እና በጣም እናመሰግናለን
      አድስ ገቢ ነኝ

    • @esubeabera898
      @esubeabera898 ปีที่แล้ว

      እሪጥቡ ዝንጅብል ከየት እናገኛለን, ቅርብ ብሆን እንኳ ትልክልን ነበር እህቴ ቅን ሰው ነሽ እኮ

  • @cccc48
    @cccc48 ปีที่แล้ว

    ኤልስየ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ ❤❤

  • @GiveAway-pv8ye
    @GiveAway-pv8ye ปีที่แล้ว

    ኤልሲዬ ተባረኪ ግን እርዱን እንዴት ላስቀምጠው

  • @Ferdostupe
    @Ferdostupe 10 หลายเดือนก่อน

    Selam Elise Labteshe Adis Nagn Berche Gaginit❤

  • @christoshiwote3351
    @christoshiwote3351 ปีที่แล้ว

    Selam Elsye please le bugur acne matfiya kawekesh