4 ልቤ ከአንተ ጋራ ይሁን "Libe Kantegara Yihun" Zinash Tayachew ዝናሽ ታያቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 186

  • @pharesbarnabas1435
    @pharesbarnabas1435 7 หลายเดือนก่อน +4

    #ቀዳማዊት እመቤት፤ እርስዎንና ተወዳጅና ባለ ምጡቅ አእምሮ መሪ የሰጠን ጌታ የተባረከና የተመሰገነ ይሁን። ከ❤❤❤ እንወዳችኋለን! ጌታ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ይስጥልኝ!

  • @jo4801
    @jo4801 8 หลายเดือนก่อน +22

    ታድለናል እንደ ሀገር ! በረከቱ እጥፍ ወደቤትሽ ይሁን ቀዳማዊት 🤲

    • @Theworstgamer1001
      @Theworstgamer1001 8 หลายเดือนก่อน

      Leba hula

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 8 หลายเดือนก่อน +1

      AMEN

    • @manalebishwolde2999
      @manalebishwolde2999 7 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏እኔም ይሄንን ነው ያልኩት ትክክል እንደሃገር ታድለናል።

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 8 หลายเดือนก่อน +24

    እንዴት የሚጣፍጥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ዝማሬና ድንቅ መልክት & ቃል ሳያወጡ ልብን የሚናገር በብዙ ተባረኪ ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ❤❤❤❤❤❤️❤️❤️ያአንቺ የሆነ ሁሉ ይባረክ!! 6:49

  • @fantayeashenafy5432
    @fantayeashenafy5432 8 หลายเดือนก่อน +11

    ስለዚህ ቤተሰብ ጌታን እባርካለሁ አመሰግናለሁ ለዘላለም ተባረኩ ልጆቼ

  • @sinkekassa1971
    @sinkekassa1971 8 หลายเดือนก่อน +12

    ሰዉ ጌታ ሲገባው ምድርን ይንቃል ጌታ ይባርክሽ ❤❤❤

  • @andenetayeta3814
    @andenetayeta3814 8 หลายเดือนก่อน +12

    እመነቴ ባይሆንም መዝሙርሸ መንፈሴን ደሰ ኣሰኝቶታል ተበራኪ የመሪ ያችን ባለቤት ተባረኪ

  • @abrahamnigusie8719
    @abrahamnigusie8719 8 หลายเดือนก่อน +16

    ሰላም ላንቺ ይሁን
    ብለህ መጣህና
    አረካሃት ነብሴን
    አደረካት ደህና
    በረዶ ከሰማይ
    ምድርን እንደ ሚያርስ
    ልቤ በመንፈስህ
    ከማይነጥፈው ረካች ❤❤❤❤❤

  • @emanuelafarina8957
    @emanuelafarina8957 8 หลายเดือนก่อน +9

    እውነት ነው ያለጌታ ህይውት የለም ተባረኪ!!!!!!!❤

  • @sarasiyoum
    @sarasiyoum 8 หลายเดือนก่อน +7

    መላው ቤተሰብሽ ይባረክ 🙏🙏

  • @BiniamDesta-r7u
    @BiniamDesta-r7u 8 หลายเดือนก่อน +8

    አሜን ❤❤
    ልቤ ካንተ ጋራ ይሁን

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 8 หลายเดือนก่อน +11

    ❤ተባረኪ እውነት ጌታ የለው ሁሉ አለው ❤ፀጋውን ያብዛልሺ የቡዙወችን የመዳን ምክነያት ያድርግሺ ❤

  • @hywate
    @hywate 8 หลายเดือนก่อน +9

    ተባረኪልን ዘመንሽ ይለምልም🙏🙏🙏

  • @demsisbezu
    @demsisbezu 8 หลายเดือนก่อน +4

    ልቤ ላንቺ በጣም ይሳሳል መዝሙሮችሽ ሲለቀቁ በጭራሽ ከያልፉኝም አብሶ አባበልከኝ የሚለውን እዴት እደተጠገኩበት ዘመንሽ ይለምልም እስከ ፂዎን የሚያደርሰው እጁ አጥብቆ ይያዝሽ

  • @bellaJesuse
    @bellaJesuse 8 หลายเดือนก่อน +15

    አሜን ተባረኪልኝ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤ጌታ በዘመናችሁ ሁሉ ጋሻ ይሁንላችሁ ክመላው ቤተስብሽ ጋር ።

  • @gesitwondimu3851
    @gesitwondimu3851 8 หลายเดือนก่อน +3

    በምን ቃላት ልግለፅሽ የኔ ጀግና ቀዳማዊት ተባረኪልኝ ከነቤተሰብሽ።

  • @fikir875
    @fikir875 8 หลายเดือนก่อน +37

    ክብር አለኝ ለቀዳማዌ እመቤት የእምነቱ ተከታይ ባልሆንም

    • @ዜድየኪዳንልጅ
      @ዜድየኪዳንልጅ 8 หลายเดือนก่อน +1

      ተባረኪ 😍😍😍

    • @SelamHaile-y4t
      @SelamHaile-y4t 8 หลายเดือนก่อน +5

      ክብር ይሰጠሽ ቅነትሽ አይውሰድብሽ

    • @Theworstgamer1001
      @Theworstgamer1001 8 หลายเดือนก่อน

      Leba hula

    • @Theworstgamer1001
      @Theworstgamer1001 8 หลายเดือนก่อน

      Le 4 shi demoz tasheregedalchu 😂😂 digital beltsega

    • @SelamHaile-y4t
      @SelamHaile-y4t 8 หลายเดือนก่อน +3

      @@Theworstgamer1001 ይሄ ለአንቺ ይሄ እሩቅ ነው አይገባሽም ወደሽ አይድልም ለአንቺ የሚገባሽ ዘፈን ካቲካላ መሸታ ቤት ወዘተ

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 8 หลายเดือนก่อน +12

    አሳ ያለ ውሃ ሕይወት እንደሌለው
    ባጣ የማትርቀኝ ባገኝ በረከቴ❤❤❤❤

  • @tirengoyetenayet4046
    @tirengoyetenayet4046 8 หลายเดือนก่อน +7

    ተባረኪ የሰማይ አምላክ ያከናዉንልሽ

  • @haregewinbekele8276
    @haregewinbekele8276 8 หลายเดือนก่อน +7

    What a blessings to have The leader of Ethiopian (PM' s) wife worshiping and serving THE KING OF KINGS and LORD OF LORD'S Jesus Christ, the Son of God. Thank you our sister. We love you dearly..

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 8 หลายเดือนก่อน +10

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤
    አሜን ጌታሆይ ልቤ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @dakalodashe9658
    @dakalodashe9658 8 หลายเดือนก่อน +8

    አግዚአብሔር ይባርክሽ አህቴ ቀዳማዊት እሜቤት!

  • @edomawraris9401
    @edomawraris9401 8 หลายเดือนก่อน +5

    ዘመንሽ ይባረክ ጌታ በነገር ሁሉ ከእናንተጋር ይሁን ተባርከናል

  • @fantuhailu6974
    @fantuhailu6974 8 หลายเดือนก่อน +5

    Just I want to say thanks 🙏 and God bless you and your family our First Lady.

  • @singermulugetaassefa1027
    @singermulugetaassefa1027 8 หลายเดือนก่อน +4

    እግ/ርን የምትፈራ ሴት እሷ ትመሰገናለች ድንቅ ስጦታች ከየትኛዉ ዝና ኢየሱሲ የበለጠብሽ የልብሽ ብርሃንሽ በርቷልና ጎልቶ ፀዳልሽ ሁለም ደምቆ የምድርን ፍት ይሙላ ዝኑ ተባሬክ!!!!

  • @kassahun_gebe
    @kassahun_gebe 8 หลายเดือนก่อน +7

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኧረ ምን እላለሁ ተመስገን ነው በሀገሬ

  • @girmaamen
    @girmaamen 8 หลายเดือนก่อน +6

    ፈጣሪ ከነምትወጅው ሁሉ ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏🙏

  • @amuasefa8939
    @amuasefa8939 8 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን ይብዛልን ከእርሱ ጋ መሆን ❤

  • @MenenAsfaw-g7o
    @MenenAsfaw-g7o 7 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙ ውሸትና ስድብ በዙሪያችሁ እየተነገረ ከእናንተ የሚሰማው አምነትና ፅናት ተስፋ አያስቆርጠንም እግዚአብሔር ከእናንተጋር ነው አሜን!!!

  • @firehiwotwoldetsadik2863
    @firehiwotwoldetsadik2863 8 หลายเดือนก่อน +5

    ዘመንሽ ብሩክ ይሁን!!!

  • @YoutubeFacebook-de8yj
    @YoutubeFacebook-de8yj 8 หลายเดือนก่อน +4

    No Comment እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @NigatuTariku1
    @NigatuTariku1 8 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር የረዳሽ ሴት ተባረኪልኝ❤

  • @tadeseukaofficial3566
    @tadeseukaofficial3566 8 หลายเดือนก่อน +7

    እግዝአብሔር ነገሰ ክብርንም ለበሰ ።

  • @TsigeKassa-b3k
    @TsigeKassa-b3k 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአበሔር የምትፈራ ሴት እሷ የተባረከች ናት የአባቴ ልጅ ዘመንሽ ትውልድሽ ይባረክ እንደ ዳዊት በለሊት መዝሙር እየተቀበልሽ ምድሪቱላይ ያለ የክፋ መንፈስ በገ ና ሲደረደር ይወድቃል ዘፀ 14;1_14

  • @ቅድስት10
    @ቅድስት10 8 หลายเดือนก่อน +7

    አይንሽን የከፈተ ጌታ ይባረክ

  • @meseretufgae6256
    @meseretufgae6256 8 หลายเดือนก่อน +1

    አስተማማኝ እጅ እየሱሴ🔥🔥🔥🔥🙏❤

  • @BuushMingiste
    @BuushMingiste 8 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ነው የምወድሽ

  • @TeruworkTeferra
    @TeruworkTeferra 8 หลายเดือนก่อน +5

    ዘመንሽ ሁሉ ይባርሽ

  • @EtaferahuWaki
    @EtaferahuWaki 8 หลายเดือนก่อน

    በእግዚአብሔር የተወደደ በእርሱ ዘንድ ተማምኖ ይኖራል !!! እንችና ቤትሽ በእግዚአብሔር እጅ ላይ ናችሁ !!! ሳትሰጉ ኑሩ!!! ዘመናችሁ ይለምልም!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birukassefa4348
    @birukassefa4348 8 หลายเดือนก่อน +8

    Thank you first lady Zinu....I am so blessed.
    God bless you

  • @prophetashenfichosen8614
    @prophetashenfichosen8614 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ እህቴ ያባቴ ልጅ 🎉🎉🎉
    ዘመናችሁ ይባረክ ውዶች ናችሁ።❤🎉

  • @misrakdemissie8030
    @misrakdemissie8030 8 หลายเดือนก่อน +4

    AMEN AMEN, kesugara yehune!!!

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 8 หลายเดือนก่อน +5

    ተባረኪልኝ ዝኑዩ 🙏

  • @gemedaguye6509
    @gemedaguye6509 8 หลายเดือนก่อน +3

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @dagnachewyitbarek8668
    @dagnachewyitbarek8668 8 หลายเดือนก่อน +7

    ልቤ ከአንተ ጋራ ይሁን

  • @sarasiyoum
    @sarasiyoum 8 หลายเดือนก่อน +5

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 7 หลายเดือนก่อน +1

    መዝሙር ትርጉም የሚኖረው ለሰዎች የሚታይ ብርሃን ሲኖረን ነው... በምድሪቱ ላይ ስቃይና መከራን ያበዛ መሪ ተሸክሞ እግዘብሔርን እወዳለሁ ማለት "አንደበቱን ሳይገታ..." ማስመሰል በዛ... ያንቺ ዝምታ ራሱ የግፍ ተባባሪነትን ነው የሚያሳየው... እንኳን በመፅሀፍ ቅዱስ ቃል የሚመራ ሰው ቀርቶ በህሊናው የሚመራ ሰው ራሱ ብዙ የሚታዘበው ነገር አለ... በዚህ ጊዜ ስንት የሚያስጮህ ነገር እያለ በፈገግታ... የእግዚአብሔርን ስም እያሰደብን ሽብሸባ፣ አምልኮ፣ እልልታ ምንድነው??? ኸረ እንደው አለማፈራችን... እግዚኦ ድርቅና!🤔... እኛም ፕሮቴስታንት ነን ግን....

  • @Gelahun-gl4bw
    @Gelahun-gl4bw 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄርን የሚፈራ ሰው እርሱ ይባረክና እንዲህ ለሌውም በረከት ይሆናል። ገና ብዙ ክብር በአንቺና ቤትሽ እናያለን ።ይህ ትንቢት ሳይሆን የተጻፈ እውነት ነው።ማረጋገጫ አለው እግዚብሄር የሚያከብሩኝን አከብረለሁ ብሎአልና።

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 8 หลายเดือนก่อน +5

    አሜንንን አሜንንን 😍😍😍😍😍❤❤❤❤🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻

  • @GetanehDelnessahouT
    @GetanehDelnessahouT 8 หลายเดือนก่อน

    ይህን ፀጋና በረከት ያብዛልህ ፣ እግዚአብሔር ይባርክሽ። ❤

  • @BisratAdane-n7b
    @BisratAdane-n7b 8 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ነዉ መቼም ተባረኩ ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርከዉ❤

  • @BediluFashe
    @BediluFashe 7 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ዘመንሽን ይባርከዉ እ/ር ኢት/ያን ልባርክ እናንተን ወደ ቤተመንግስት ያሰገባ ይመሰለኛል

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 8 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤ አሜን

  • @Ezu7219
    @Ezu7219 8 หลายเดือนก่อน +5

    Bless you my sist....!!!!!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 6 หลายเดือนก่อน

    AMEN FOR ALL !
    *GOD IS RETURNED GIVES PEACE ME FOREVER AND I GIVE THE GREATEST THANKS GOD FOREVER, AMEN !!!
    * I GREATLY APPRECIATE YOU ALL AND FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙 FOREVER, AMEN !!!
    * GOD BLESS FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ FOREVER AND MAY GOD GIVES MERCY AND PEACE TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * I GREATLY THANKFUL TO ALL OF YOU AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ FOREVER, AMEN !!!
    *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

  • @astergezawe191
    @astergezawe191 7 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተመሰገን ምድሬን ልታባረክ ሰለሆነ ተመሰገን ሰለምህረትህ ጌታ ሆይ

  • @genetbekele357
    @genetbekele357 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታብርክ ያድርግሽ:: ይጨምርብሽ መብራትሽ ከምንግጊዜውም የበለጠ በርቶ ይታይ እህቴ እንወድሻለን!!!!

  • @GanetJ
    @GanetJ หลายเดือนก่อน

    አሜንንንንንንንንንንንንንን ተባረኪ ለበረከት ሁኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrhettesgaye982
    @abrhettesgaye982 7 หลายเดือนก่อน

    ቢገባን እግዚአብሔ ወዶናል። ስለዚህ ምስጋና የተሞላን ህዚብ ያድርገን። አሜን

  • @tewodroosteshoome7601
    @tewodroosteshoome7601 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ameen Ameen 🙏🏻

  • @robahailemariamnew7009
    @robahailemariamnew7009 8 หลายเดือนก่อน

    🎉 🎉 waqayyoo jiraa Eebbiffaami gifiti duree Dr Abiy🎉🎉

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 7 หลายเดือนก่อน

    Egzaibher Selamish Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r หลายเดือนก่อน

    * I GREATLY THANKFUL TO MY THE LORD OF JESUS CHRIST FOR HOLY SPIRIT FOREVER, AMEN !!!
    * MAY THE GREATEST LORD OF JESUS CHRIST WITH YOU, FOR ALL CHILDREN AND PROTECTING ALL OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙 FOREVER, AMEN !!!
    * PEACE FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * ABEBE, GIRMA M *, FROM HOUSTON !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 3 หลายเดือนก่อน

    * I TRULY THANK YOU FOR EVERYTHINGS TO THE PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙 FOREVER, AMEN !!!
    * THE TRUE LORD IS WITH ME AND HE IS MY KEEPER ALWAYS !!!
    * ABEBE, GIRMA M *, FROM HOUSTON !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 27 วันที่ผ่านมา

    * AMEN AND AMEN FOREVER !!!
    * I THANKFUL TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER !!!

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካሽ መንፈስ ቅዱስ ይባረ ክ።

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r หลายเดือนก่อน

    * AMEN !!! I STRONGLY THANK YOU FOR ALL OF THINGS TO PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙 FOREVER, AMEN !!!
    * TRULY, I AM VERY SO STRONGER THAN BEFORE !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r หลายเดือนก่อน

    * AMEN AND AMEN FOREVER !!!
    * MY HEART FULL OF GRACE AND POWER OF THE HOLY SPIRIT FOREVER, AMEN !!!
    * MAY THE GREATEST LORD IS BLESSING YOU FOREVER AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 3 หลายเดือนก่อน

    * AMEN AND AMEN FOREVER !!!
    * GLORY TO THE JESUS CHRIST OF THE SPIRIT OF GOD FOREVER, AMEN !!!
    * I TRULY THANK YOU TO THE PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙 FOREVER, AMEN !!!
    * PEACE FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!

  • @ETHEIOPIA
    @ETHEIOPIA 8 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ይመሰገን

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 6 วันที่ผ่านมา

    * AMEN AND AMEN FOREVER !!!
    * MAY THE GREATEST LORD OF GOD IS WITH YOU FOREVER, GIVES PEACE FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ,BLESSING AND PROTECTING FOREVER THEM !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r หลายเดือนก่อน

    * I
    TRULY, I GREATLY AND GRATEFULLY THANKFUL FOR EVERYTHINGS TO THE PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS, 🇪🇹 FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙 FOREVER, AMEN !!!
    * ALL WERE NOTHING, I WOULD CROSSED BY THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
    * AMEN AND AMEN FOREVER !!!
    * ABEBE, GIRMA M *, FROM HOUSTON !!!

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤እመቤት እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤

  • @Kassech-x2s
    @Kassech-x2s 5 หลายเดือนก่อน

    Tebarke anche melkam belay akemache aywesedbshem ☝🏻🤲🏻❤️🙏🏼

  • @fekerteABEBE
    @fekerteABEBE 8 หลายเดือนก่อน

    አቤቆ መታደል ነዉ ተባረኪ እባክሽ በናትሽ ፀልይልይልኝ አንች ጀግና

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r หลายเดือนก่อน

    *AMEN 💙 FOREVER !!!
    * MAY THE TRUE GOD IS BLESSING YOU FOREVER !!!

  • @mohidubale4391
    @mohidubale4391 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን❤❤❤❤❤❤#1 የኛ ድቦራ❤#1❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbeniAmeha
    @AbeniAmeha 8 หลายเดือนก่อน +3

    may God Bless you have put God first .

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 2 วันที่ผ่านมา

    * ABSOLUTELY I KNOW NOW YOU ARE WITH ME WITH THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
    * MAY THE TRUE LORD IS WITH YOU FOREVER, BLESSING AND PROTECTING ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER !!!
    * MY SOUL IS BLESSING THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!!
    * AMEN AND AMEN FOREVER TO EVERYTHINGS !!!
    * ABEBE, GIRMA M *, FROM HOUSTON !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 26 วันที่ผ่านมา

    * MAY THE TRUE LORD IS WITH YOU FOREVER, PROTECTING YOU AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹FOREVER !!!

  • @esraeltsdesse2606
    @esraeltsdesse2606 8 หลายเดือนก่อน +1

    you and Tamirat haile kept me going l'm pure lonely man i feel great by you tamirat haile I never been to church over 30 years

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r หลายเดือนก่อน

    * THIS IS MY SECOND TIMES IN THE PARK ,MAY THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
    * TRULY, I AM GREATLY THANKFUL FOR EVERYTHINGS TO THE PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙 FOREVER, AMEN !!!
    * PEACE FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * ABEBE, GIRMA M *, FROM HOUSTON !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 25 วันที่ผ่านมา

    * THE TRUE LORD IS WITH YOU FOREVER, GIVES PEACE FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹FOREVER, BLESSING AND PROTECTING FOREVER, AMEN !!!

  • @senaphotography6825
    @senaphotography6825 7 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክሽ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r หลายเดือนก่อน

    * AMEN !!!
    * MAY THE GREATEST LORD IS BLESSING AND PROTECTING YOU FOREVER, AMEN !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r หลายเดือนก่อน

    * MAY THE TRUE GOD IS BLESSING YOU FOREVER !!!
    * I TRULY THANKFUL FOR YOU ARE WITH ME AND GOD BLESS ALL THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER !!!

  • @TigiiWaldabi
    @TigiiWaldabi หลายเดือนก่อน

    የጌታ ስም ሲነሳ ልቤን ያመኛል ግራ ገባኝ

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 2 หลายเดือนก่อน

    *AMEN AND AMEN FOREVER AND PEACE FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r หลายเดือนก่อน

    * MAY THE TRUE GOD IS GIVES PEACE FOREVER, BLESSING AND PROTECTING FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER !!!

  • @robirobisolo
    @robirobisolo 8 หลายเดือนก่อน

    ፀጋ ይብዛልሽ የተወደድሽ 😍😍😍

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r หลายเดือนก่อน

    * AMEN AND AMEN FOREVER !!!
    * MAY THE TRUE LORD IS WITH YOU FOREVER !!!
    * GOD IS GREAT TO ME AND SHOWS ME HIS GRACE LIFTING UP ME !!!

  • @mediabraham9291
    @mediabraham9291 7 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ሁሉ ልብሽን የጠበቀ ጌታ ይባርክ

  • @tumsidoletebo5249
    @tumsidoletebo5249 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ አብዚተወ ይባርክሽ❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 7 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke

  • @ebisaworku3816
    @ebisaworku3816 8 หลายเดือนก่อน

    Waaqayyoo si haa Eebbisu! God bless you!

  • @Kassech-x2s
    @Kassech-x2s 5 หลายเดือนก่อน

    Keep worshipping god is with you ❤️🇪🇹

  • @metasebiatesfaye7636
    @metasebiatesfaye7636 8 หลายเดือนก่อน

    የተባረክሽ ነሽ

  • @AssefuBitewilgn
    @AssefuBitewilgn 4 หลายเดือนก่อน

    የተባረክሽ አንች የተባረክሽ ተባረኪ

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 28 วันที่ผ่านมา

    * ROMANS 14:11 " FOR IT IS WRITTEN, " AS I LIVE, SAYS THE LORD, EVERY KNEE SHALL BOW TO ME." AMEN TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
    * MAY THE TRUE LORD IS WITH YOU FOREVER, BLESSING AND PROTECTING ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER !!!
    * I TRULY HAPPY AND MAY THE GREATEST LORD IS BLESSING YOU FOREVER !!!
    * ABEBE, GIRMA M *, FROM HOUSTON !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 2 หลายเดือนก่อน

    * MAY THE TRUE AND THE GREATEST LORD IS BLESSING YOU FOREVER, GIVES PEACE FOREVER FOR ALL YOUR CHILDREN AND ALL OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹FIRST LADY ZINASH TAYACHEW FOREVER 💙 !!!
    * THE TRUE LORD RETURNED ME AND RISING UP ME BY HIS MERCY AND GRACE FOREVER, AMEN !!!
    * AMEN AND AMEN FOREVER FOR ALL !!!
    * ABEBE, GIRMA M *, FROM HOUSTON !!!
    * MAY THE TRUE GOD IS GIVES PEACE FOREVER AROUND OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r หลายเดือนก่อน

    * AMEN !!! I AM THANKFUL FOREVER FOR ALL THINGS !!!