9 እውነተኛ አምላክ ነህ "Ewunetegna Amlak Neh" Zinash Tayachew ዝናሽ ታያቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 146

  • @alexworede1737
    @alexworede1737 8 หลายเดือนก่อน +7

    ውድ የአባታችን ልጆች እደዚኽ አያመለካችሁ ዘመናችሁ ይቀጥል ❤

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 8 หลายเดือนก่อน +5

    ተባረኪ የአባቴ ልጅ ዘመንሽ ትዳርሽ ልጆችሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @NatnaelNegash-g4h
    @NatnaelNegash-g4h 8 หลายเดือนก่อน +7

    “ሥራህን አውቃለሁ፤ እነሆ፥ በአንተ ፊት የተከፈተ በር ሰጥቼአለሁ ማንምም ሊዘጋው አይችልም፤ ኃይልህ ምንም ትንሽ ቢሆን ቃሌን ጠብቀሃልና፥ ስሜንም አልካድህምና።”
    - ራእይ 3፥8

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 8 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረኪ ቀዳማዊት እመቤት ጌታ ዘመንሽን ያለምልመው ጌታ ከፍ አድርጎሽ ሳለ ዝቅ ዝቅ ብለሽ ያከበረሽን አምላክሽን የምታገለግይ ድንቅ ሴት ነሽ በእውነት ደግሞ ብድራትሽን ጌታ ኢየሱስ ይክፈልሽ ❤❤❤❤

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 8 หลายเดือนก่อน +8

    ክብር ለእውነተኛ ብቻውን አምልኮ ክብር ለሚገባው ለእየሱስ ክርስቶስ በፍቅሩ ላንበረከከን❤❤❤❤❤

  • @endtimetrumpet8952
    @endtimetrumpet8952 8 หลายเดือนก่อน +2

    እንደእሳት በሚነድ መከራ መሀል እያለፉ ከጌታ ጋር ተጣብቆ ኖሮ እንዲህ ያለ ሰማያዊ ዝማሬ መቀኘት ይቻላል።ቀዳማዊት እመቤት አንቺንና ቤተሰብሽን ለቤተ ክርስቲያን ደግሞም ለአገር የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!አቤቱ በህይወታችን የሚመጣው መከራ እንደዚህ ሰርቶ ወደአንተ ያስጠጋን ።

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 8 หลายเดือนก่อน +3

    እህት ዝኑታያቸው ፀጋው በነገር ሁሉ ይጨምር
    ኢ የ ሱ ስ ያ ድ ና ል🙏🙏🙏💔💔

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 8 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ሁልጊዜ
    አሜን ክብር እና አምልካ የሚገባው እግዚአብሔር ብቻ ነው
    ማማዬ ዝኑዬ ተባረኪልኝ❤❤❤ፀጋው ይብዜልሺ

  • @zewduadugna-wn1hi
    @zewduadugna-wn1hi 5 หลายเดือนก่อน

    ደግማያዊት አስቴር ነሽ አንች እግዚአብሔር ይባረክሽ

  • @Asni-ej5nz
    @Asni-ej5nz 8 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you and your family.

    • @wesenllemma-vt4oc
      @wesenllemma-vt4oc 8 หลายเดือนก่อน

      Ameeeeeen amen to Lord almighty 🙏 🙌 ❤️

  • @natan-dawit-official
    @natan-dawit-official 8 หลายเดือนก่อน +22

    እጅግ ድንቅ ሴት በተድላ መሃከል አምላክሽን ያልረሳሽ ድንቅ ሴት የዘመኔ አስቴር ነሽ:: GOD Bless you.

    • @yaredassefayimer2148
      @yaredassefayimer2148 8 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተመንግሥት ተቀምጣ ሕዝቧን ያስጨፈጨፈች አስቴር አለች እንዴ? አስቴር ለጨፈጨፍ የነበረውን ሕዝቧን አይሁድን ያዳነች ሴት ነበረች። የወ/ሮ ዝናሽን ዘማሪነት ባልቃወምም ከአስቴር ጋር ግን ለመወዳደር አትበቃም ባይ ነኝ። ባሏ የሚሊዮኖችን ደም እያፈሰሰ ነው። 😭😭😭

    • @samriglory
      @samriglory 8 หลายเดือนก่อน

      Aster eko hzbwa adnalech

    • @Theworstgamer1001
      @Theworstgamer1001 8 หลายเดือนก่อน

      God dont bless blood thirsty devils 🩸

    • @TsigeKassa-b3k
      @TsigeKassa-b3k 8 หลายเดือนก่อน +2

      ለእናንተ ስለማይታይ ለ ሊት ቀንየምትጮህ ሀያል ሴት ናት ቀዳማዊት ዝናሽ ታዬ ገና እንደሀያል እንደጨካን እግዚአብሔር አምላክ ከፌቿ ይወጣል ዝቅ ብላ ክብሯን ጥላ ያገለገለችው ጌታ ምድርን ምርኮ ይሰጣቸዋል ተባረኩ

    • @bettybbc777
      @bettybbc777 8 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ፀጋ ይብዛልሽ ሰይጣን ብዙ ይላል እንዳትሰሚ ።

  • @bettyleoul7006
    @bettyleoul7006 8 หลายเดือนก่อน +3

    የተወደድሽ የእግዚአብሔር ሴት ጌታ እየሱስ ይባርክሽ 🙏

  • @serguttilahun2443
    @serguttilahun2443 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ክብሩን ይውስድ ከኢትዮጵያ ገዢዋች አንደበት ምስጋናን ያሰማን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 5 หลายเดือนก่อน

    * ABSOLUTELY I SAW HIM WHEN HE WAS LIFTED UP ME FROM DARKNESS OF THE EARTH AND HE IS A TRUE GOD FOREVER !!!
    * I TRULY THANKFUL TO YOU FOR ETHIOPIANS '🇪🇹 FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙 FOREVER, AMEN !!!
    * MAY THE GREATEST AND THE TRUE GOD IS GIVES PEACE FOREVER, BLESSING AND PROTECTING ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 8 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን የያሹ እሱ እግዚአብሔር ይጣብቅሽ የኔ እንቁ የኔ ጀግነ የኢየሱስ ወታደር አብርሃምን በባረከ በረካት ይባርክሽ ፀጋ የብዛልሽ እጢፍ ድርብ አድርጎ ጌታ እግዚአብሔር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemkiru2012
    @alemkiru2012 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ክብርም አምልኮም ምስጋናም ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁንለት ተባረኪ

  • @YoditObsa
    @YoditObsa 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ሆይ እናመሰግንሀለን በዚህ ልክ አንተን የሚፈሩና የሚወዱ መሪዎች ስለሰጠኸን!!

  • @liduTemam-rd2mz
    @liduTemam-rd2mz 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ በርቺ ጌታ ካንችጋር ነው እንወድሻለን ።

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 2 หลายเดือนก่อน

    * ALLELUIA !!! MAY THE GREATEST LORD OF JESUS CHRIST WITH YOU ALWAYS, WITH YOUR CHILDREN FOREVER AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 2 หลายเดือนก่อน

    * I TRULY REJOICING THE TRUE LORD VOICE OF THE GOD'S WORDS FOREVER, AMEN !!!
    * I TRULY THANKFUL AND GRATEFULLY FOR EVERYTHINGS TO THE PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙 FOREVER, AMEN !!!
    * GOD BLESS ALL THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * ABEBE, GIRMA M *, FROM HOUSTON !!!

  • @Saron202
    @Saron202 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!

    • @wesenllemma-vt4oc
      @wesenllemma-vt4oc 8 หลายเดือนก่อน

      Thank you Lord God bless be to your mighty name 🙏 🙌 ❤️ GBU all

  • @birtukant3979
    @birtukant3979 8 หลายเดือนก่อน +2

    በምስጋና ድል ይገኛል በአደባባይ ያከበርሽዉ አምላክ ፍፃሜያችሁን ያሳምር ተባረኪ❤

  • @desalegndasino7354
    @desalegndasino7354 8 หลายเดือนก่อน +2

    በምድር ላይ እንደ ዳዊት ያለ ንጉስ የለም ነገር ግን ያከበረውን እግዚአብሔርን አልረሳም
    አንቺም ያከበረሽን ጌታን ባለመርሳትሽ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ።

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 2 หลายเดือนก่อน

    * TRULY, I AM GREATLY THANKFUL FOR EVERYTHINGS TO THE PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS'🇪🇹 FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙 FOREVER, AMEN !!!
    * MAY THE TRUE AND THE GREATEST LORD IS BLESSING AND PROTECTING ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND MAY THE GREATEST PEACE IS COVERRING ALL OVER THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * AMEN AND AMEN FOREVER !!!
    * ABEBE, GIRMA M *, FROM HOUSTON !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r หลายเดือนก่อน

    * I AM GREATLY THANKFUL TO THE LORD HE HAS BEEN SHOWED UP ALL THE ETHIOPIANS 🇪🇹ONLINE AND I THANK TO THE LORD FOREVER, AMEN !!!

  • @tsigehailesellassie725
    @tsigehailesellassie725 8 หลายเดือนก่อน +2

    ታድለሽ ምንአይነት የተባረክሽ ነሽ I am always amazed when I hear your Muzmur ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 2 หลายเดือนก่อน

    * I AM SO EXCITED AND GRATEFUL TO THE ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER !!!
    * MAY THE TRUE GOD IS GIVES THEM PEACE FOREVER, BLESSING THEM AND PROTECTING ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER, AMEN !!!
    * MAY THE GREATEST LORD IS BLESSING YOU FOREVER, GIVES YOU PEACE FOREVER, YOUR ALL CHILDREN FOREVER AND ALL OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙 FOREVER, AMEN !!!
    * AMEN TO THE LORD FOREVER !!!
    * ABEBE, GIRMA M *, FROM HOUSTON !!!

  • @yohannsdesalegn6743
    @yohannsdesalegn6743 8 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ ይብርክሽ በጌታ የተወደድሽ እህት ኢየሱስ የሁላችንም ነው ጌታ ቅርብ ነው

  • @bute5158
    @bute5158 8 หลายเดือนก่อน +3

    በነፃ እንደተቀበልሽ በነፃ ለቀሽዋል በመዝሙሩ ዝማሬ በውስጡ ባለው ቃል ሁሉ የኔን ልብ ማርክዋል የኔ ዝማሬ ሆኖልኛል ማርኮኛል ዘመንሽ አሁንም አብዝቴ ይባረክ

  • @CheerfulCamera-gn4bf
    @CheerfulCamera-gn4bf 8 หลายเดือนก่อน +3

    በእኔ ዘመን ይህንን እድል የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!

  • @mickimaraki7886
    @mickimaraki7886 8 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ!

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 8 หลายเดือนก่อน +2

    በሰው ፊት ያከበራችሁት አምላክ ውለታን ይረሳ ዘንድ ሰው አይደለም❤

  • @firewkoroso728
    @firewkoroso728 8 หลายเดือนก่อน +7

    ተባረክ ብርቱ የእግዚአብሔር ሴት፡፡ ጌታ ዘመንሽ ይባርክ♥♥

  • @deribawako1760
    @deribawako1760 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ከዚህ በላይ ጸጋ ያብዛልሽ የክርሰቲያኖች ሞዴል 1እመቤት

  • @sebsebewolde5720
    @sebsebewolde5720 8 หลายเดือนก่อน +2

    Bless you all the time 💝
    በርቺ ተበራቺ ባለጋራ ዲያብሎስ በዓለም ዙሪያ የሚዞርበት ዘመን ነው ፀንታችሁ ተቃወሙት አንዱ ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና በመዝሙር ማወደስ ነው

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 13 วันที่ผ่านมา

    * AGAIN, HAPPY, JOYFUL AND NEW YEAR OF 2O25 FOR ALL THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 !!!
    * I AM GREATLY AND STRONGLY SALUT THE PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 FIRST LADY ZINASH TAYACHEW FOREVER 💙 !!!
    * I AM VERY HAPPY WITH THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!!
    * ABEBE, GIRMA M *, FROM HOUSTON !!!

  • @AKALEAku
    @AKALEAku 8 หลายเดือนก่อน

    ሁኔታ ለማይለዉጠዉ ጽናት ጌታ ይክበር።

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 2 หลายเดือนก่อน

    * HE IS THE ONE SAVED ME AND SHOWS ME MERCY OF THE GRACE OF THE LORD FOREVER, AMEN !!!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 8 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamish Yebiza Enen konjo ❤❤❤

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 2 หลายเดือนก่อน

    * I TRULY PRAISE THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER FOR HE RISING ME, SHOWS ME HIS MERCY OF THE GRACE FOREVER,AMEN !!!
    * I TRULY AND GREATLY THANKFUL FOR EVERYTHINGS TO THE PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙 FOREVER, AMEN !!!
    * GOD BLESS ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹FOREVER !!!

  • @amanuelasefa-w5r
    @amanuelasefa-w5r 6 หลายเดือนก่อน

    God bless you again and again. You are victorious. You and your family are winner all the time.

  • @johnafework5570
    @johnafework5570 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ ሁሌ ይሰበካል

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 3 หลายเดือนก่อน

    * I TRULY SAW HIM HE IS A TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
    * GLORY TO HIM FOREVER !!!

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ አጥርራኝ
    እንደ በርዶ እነፃለሁ

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 3 หลายเดือนก่อน

    * ABSOLUTELY YES ! HE IS A GREAT LORD AND GLORY TO HIM FOREVER, AMEN !!!
    * I TRULY THANKFUL TO HIM FOREVER AND GLORY TO THE JESUS CHRIST OF THE LORD OF HOLY SPIRIT FOREVER, AMEN !!!

  • @SabaAbduraman
    @SabaAbduraman 8 หลายเดือนก่อน

    አንቺ እህታችን እልፍ አእላፍት ሁኚ ዘርሽም የጠላቶችን ደጅ ይውረስ።

  • @mesfinsolomon1866
    @mesfinsolomon1866 8 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኪ አንዱንም ሆነ ቤተሰብሽ አምላክ ከክፍ ይጠብቃቹ

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r หลายเดือนก่อน

    * JESUS CHRIST IS SUROUDING ME BY HIS GRACE AND MERCY FOREVER, AMEN !!!
    * I TRULY THANKFUL AND ALLELUIA FOR HIM FOREVER, AMEN !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 5 หลายเดือนก่อน

    * MAY THE TRUE GOD IS GIVES ĤIS BLESSING AND PROTECTING FOREVER TO PASTER DANIEL MEKONEN FOREVER, AMEN !!!
    * THE TRUE LORD OF JESUS IS BLESSING YOU AND PROTECTING YOU FOREVER AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط 8 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤ቀዳማዊትእመቤትእወድሻለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r หลายเดือนก่อน

    * YES ! HE IS !!! HE IS MY LORD, MY KEEPER AND MY LIFE FOREVER, AMEN !!!

  • @tigistshewaamare5474
    @tigistshewaamare5474 8 หลายเดือนก่อน +1

    Very true song My GOD bless you first Lady 🙏 ❤️ ♥️ 🙌 💖 💕

  • @tikurfert7665
    @tikurfert7665 8 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረኪ ክብርም አምልኮም ለርሱ ብቻ ይሁን

  • @tekluelias
    @tekluelias 8 หลายเดือนก่อน +2

    ለእውነተኛ አምላክ መገዛት እርሱን ብቻ ማምለክ ትክክለኛ ምርጫ ነው ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እወነተኛ አምላክ ብለሽ የዘመርሽለት እርሱ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ እጅግ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @kassahun_gebe
    @kassahun_gebe 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ሆይ ተባረክ ❤❤❤❤

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r หลายเดือนก่อน

    * I AM SAYING AMEN FOR EVERYTHINGS TO THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!!

  • @yasinyada5372
    @yasinyada5372 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን በኢየሱስም ተባረክ

  • @loved4412
    @loved4412 8 หลายเดือนก่อน +2

    እውነተኛ አምላክ ነህ እውነተኛ ❤

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r หลายเดือนก่อน

    * ABSOLUTELY YES ! HE IS A LORD OF THE HOLY SPIRIT FOREVER, AMEN !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 24 วันที่ผ่านมา

    * HE IS MY LORD AND MIGHTY OF THE MERCY OF THE GRACE FOREVER, AMEN !!!

  • @HassetViews
    @HassetViews 8 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኪልኝ የምንወድሽ ቀዳማዊት በወንጌል ሁሉን ቀድመሽዋል🙏🙏🙏

  • @kidisttafa4228
    @kidisttafa4228 8 หลายเดือนก่อน +3

    እራሴን ጠየቁ ባንቺ ቦታ ቡሆንስ ብዬ

  • @zenasheseyfu3434
    @zenasheseyfu3434 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 2 หลายเดือนก่อน

    * AMEN AND AMEN GLORY TO THE LORD OF GOD FOREVER !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 3 หลายเดือนก่อน

    * JESUS IS THE MIGHTY LORD OF OUR GOD OF JESUS CHRIST FOREVER AND I AM WITNESSED TO HIM FOREVER, AMEN !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 4 หลายเดือนก่อน

    * AMEN AND AMEN TO THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!!

  • @NigatuTariku1
    @NigatuTariku1 8 หลายเดือนก่อน +3

    ደግሞ ሌላ መባረክ Lord jesus be praised🤲👏❤

  • @meseret5776
    @meseret5776 8 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረኪ ጌታይባርክሽ ዘመንሽን ጌታ ይባርከው🙏

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 3 หลายเดือนก่อน

    * TRULY HE IS A GREAT LORD OF GOD FOREVER AND MY BODIES ALL ARE HEALED ME FOREVER, AMEN !!!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 8 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤Tabareke

  • @MillionDaniel-ko7ty
    @MillionDaniel-ko7ty 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 3 หลายเดือนก่อน

    * HE IS THE TRUE OF THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 5 หลายเดือนก่อน

    * I AM THE CLOSED DOOR ALWAYS WITH MY LORD OF JESUS CHRIST !!!

  • @getanehandualem2654
    @getanehandualem2654 8 หลายเดือนก่อน +3

    ( Jon 17:3) And this is Life eternal that they might know thee the only true God and Jesus christ whom thou hast sent

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 5 หลายเดือนก่อน

    * FOR EVERYTHING THANK TO THE TRUE LORD FOREVER !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 5 หลายเดือนก่อน

    * GLORY TO THE MIGHTY LORD OF THE TRUE GOD FOREVER !!!

  • @ruthtadesse4906
    @ruthtadesse4906 8 หลายเดือนก่อน +2

    ..ብዙ የተመሰገኑ ሴቶች አሉ አንች ግን ከሁሉ ትበልጫለሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @wesenllemma-vt4oc
      @wesenllemma-vt4oc 8 หลายเดือนก่อน

      Amen amen praise God 👏 🙌 🙏 ❤️

  • @Theworstgamer1001
    @Theworstgamer1001 8 หลายเดือนก่อน

    አንቺና ያአህያ ደም መጣጭ 🩸ባልሽ ያደረጋችሁትን ልጆችሽ ይከፍላሉ።

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 8 หลายเดือนก่อน

    God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ ❤❤❤

  • @yosefyaab8560
    @yosefyaab8560 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ !

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r 8 หลายเดือนก่อน

    ❤Tebarki ehtachen ❤ bzhu agatami ezh ga memtachwe aykerm ye 😢ethiop poste😢 egzabhre feru yswe posta eyeyazachu silake tekeflobte enantem kaskeflachu bhwal tebku eyalchu ehiop kegeba 25 kene mulu yzachu mene flgachu nwe ? ymimlketwe yhane yaye btselote bhig agzun ytkflbtem dresji ale le hagem posta agelgelote eytksesachu nwe nwer nwe leku selk kaldwelen atmete mene malte nwe yemimlketachu ebkachu cke adergu seratjochachu gumruk airport bcha aydelm zerafi ytsegesegwe ftel 😢😢😢😢😢

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 4 หลายเดือนก่อน

    * AMEN AND AMEN TO JESUS CHRIST OF NAME FOREVER !!!

  • @AtomsaHundessa
    @AtomsaHundessa 8 หลายเดือนก่อน

    የተባረክሽ ሴት::

  • @TsionAmanuel
    @TsionAmanuel 8 หลายเดือนก่อน +1

    Almighty God bless you ,our First Lady.

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 2 หลายเดือนก่อน

    * AMEN AND AMEN FOREVER !!!

  • @tenagnelemma4041
    @tenagnelemma4041 8 หลายเดือนก่อน

    May God bless you and yours.

  • @ZekiKali-os9ve
    @ZekiKali-os9ve 8 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you and family more

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r หลายเดือนก่อน

    * THE BIBLE SAYS, 1 CORINTHIANS 15 : 26 " THE LAST ENEMY THAT WILL BE ABOLISHED IS DEATH." AMEN TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 6 หลายเดือนก่อน

    * I BELIEVE THAT ALL BADS THINGS WERE PASSED OUT BY MIGHTY MERCY AND GRACE FOREVER AND NOW IT IS AN EXCELLENT LUCK WITH ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * I AN EXCELLENTLY ENJOYING YOUR MIGHTY GRACE OF MUSIC AND MAY THE GREATEST LORD BLESS YOU FOREVER TO FIRST LADY OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 ZINASH TAYACHEW FOREVER, AMEN !!!
    *MAY THE GREATEST LORD IS GIVES PEACE , BLESSING THEM AND PROTECTING FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * I GREATLY OK NOW I CAN SPEAKING WELL AND GOD IS MERCY FOREVER, AMEN !!!
    *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

  • @tenagnelemma4041
    @tenagnelemma4041 8 หลายเดือนก่อน +1

    May God bless you abundantly.

  • @DulumeRobi
    @DulumeRobi 8 หลายเดือนก่อน

    ዘርሽ፡ይባራክ።

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 8 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ ድንቅ ሴት በተድላ መሃከል አምላክሽን ያልረሳሽ ድንቅ ሴት የዘመኔ አስቴር ነሽ:: GOD Bless you.

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 8 หลายเดือนก่อน

    Haleluyaaaaaa 🤝🏽 ❤❤❤

  • @DemekeDawit
    @DemekeDawit 7 หลายเดือนก่อน

    God bless you.❤❤❤❤

  • @michael39964
    @michael39964 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @BelachewAnshiso
    @BelachewAnshiso 8 หลายเดือนก่อน

    Amen ❤❤

  • @tiruneshkassaye1821
    @tiruneshkassaye1821 8 หลายเดือนก่อน +1

    YE/R aberonet keanchena kebetesebocheshesh gare yehuen

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 8 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you more & more ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @twbeke1
    @twbeke1 8 หลายเดือนก่อน

    Great song ❤

  • @EysaMohammad
    @EysaMohammad 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ ጌታ ዘመንሽ ይባረከው