ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መጀመሪያ ሳይ ተበርክኬ አልቅሼ ጌታን አከበርኩ ይህን ኖሬ በማዬየቴ እድል ነው ወገን እድል አይቅለልብን እንጸልይላቸው በጣም በጣም
me too.i was in z church.
ሴይጣንኮ ይህ አበሳጭቶት ነው ምድሪቱን ለመናጥ የሚራወጠው ፀሎት ለምድራችን ወሳኝ ነው።
እእእእእእእእእእእእእፍ እግዚአብሔር በከበደን ነገር ሁሉ እንዲህ ይውጣ ቃል ካፉ 😢😢😢😢😢 🔥 እውነት አንጄተን አረሰረሰው ይህ ዝማረ ❤❤❤❤❤❤❤ ማሚ ዘመንሽ ይባርክ በጌታ ስም 🎉🎉🎉
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በዚህ ልክ ላመንሽበት ጌታ መዘመርሽ ደስስስስስ ይላል።"ማንም ያለመንፈስ ቅዱስ ስጦታ እየሱስ ጌታ ነው ማለት አይቻለውም እና"ይህን ያሳየን ጌታ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ ሞገስ ይብዛልሽ
Ashkabche
@@Iamwinner-j4u ከዚህ በላይም ባሽቃብጥላት ደስስስስስ ይለኛል መሸታ ቤት ነው ልታያት የፈለከው?በቤተ መንግስት ልክ የተሰፋች ክብርት ናት ይህን የሚቃወም ሰይጣን እና ጭፍራው ነው ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ተብሏል አይዞህ ዲያቢሎስ
anchi ema debn yalsh pente nshe degmo orto....ngn set atafrm
@@tomase6250 eko enem esu yandedegn enji le geta lemen tezmere malte aydelme
@@emayiegar4498 asmesaye anchi nesh dabelos
በቀዳማዊትእመቤት ይህንን መዝሙር ስመለከት እግ/ር የምድራችን ታሪክ ምን ያህል እንደለወጠዉ አያለዉኝ ይህ ጊዜ ለወንጌል መስፋት እጀግ የተሻለ ዘመን እንደሰጠን አስባለዉ እንግዲህ ቅዱሳ እንንቃ ::ጌታ ይባርክሽ::ስለአንቺ እግ/ን አመሰግናለው
ወይ ድንቁርና እና በረሀብና በጥይት ሚያልቀው ደሀ የየትኛው ጌታ ልጆች ናቸው?? እየሱስ ባለ አይደል
Leba hula
ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁላቹም በያላችሁበት ቦታ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ።
ለባርኮትም እንዲሁ ይሁን
@@salemhailu11-11 አሜን
Amen!!
Amen🙏
Amen. Hallelujah
ስታምሪ ደሞ❤
እግዚአብሔር በቃ ያለው ሁሉ ነገር ያበቃል ! ድንቅ ትንቢታዊ መልክት ነው ! እግዚአብሔር ቤትሽን ሁሉ ይባርክ!
አሚን ጌታ የረፊት በዉሰጣትሁ ያሰቀመጠዉን መልካሙን ሰራ መሰራት ይሁንላችሁ እንወዳችዋለን እንፀልይላችዋለን ጌታ ከእናነንተጋር ይሁን።
Amen
🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌👌
Amennnn......haftey xelot adriglat...menfes xibuk geru ligelxilat
በቃኮ ለኢትዮጵያውያን ከአሁን በኃላ መንገዱ ክፍት ነው።ኢየሱስ ጌታ ነው ።ጌታ ዜመኔዎትን ይባርከው ❤❤❤ አሜን
የጠራሽ እግዚአብሔር ታማኝ ነው እሱን የታመነ በሱ ያርፋል እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ እንወዳችኋለን ።
የመጀመሪያዋ ድንቅና ተምሳሌት የሆንሽው ክብርት ንግስት ሆይ እንወድሻለን
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏💜💙💙💙💜💜💙💙💙💙
Ameeeenn ❤❤🎉🎉
Betam❤❤❤
እስኪ ይሄንንኑ ቃል ለድንግል ማርያም በለው 😅 ክብርት ንግስት ሆይ እንወድሻለን
@@ebe3241 እንደ እውነቱ ከሆነ የምናፈቅረው በእርሷ ውስጥ ያደረውን ክርስቶስን ነው እኮ!!
ከዚህ የምስጋና መሠዊያ የተነሳ የምድሬን ቀንበር ተሰበረ። አሜንእህቴ ዘመንሽ ይለምልም
1 እግዚአብሔር ትልቅ ነው፤ በአምላካችን ከተማ በተቀደሰ ተራራ ምስጋናው ብዙ ነው።መዝ 48፥1 የረዳሽ በቤቱ ያቆመሽ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ተዋጊነው ስሙም እግዚአብሔር ነው ዘፀአት 15:3 አንች የተባረክሽ ሴት የአከበርሽው ጌታ ያከብርሻል
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው!!! ይህ እኮ የኢትዮጵያ ድል ነው ቤተ መንግስት ውስጥ የወንጌል አዋጅ ዘ መንዎት ይባርክ ክብርት ሆይ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በትክክል ለዝህም ነው የመጨረሻው ግዜ እንደደረሰ አውቆ ክፍ በቁጣ የተነሳው ግን ምን ዋጋ አለው ሀይል የእግዚአብሔር ነው
የሰሰሰሰሸሰ ክብር ለጌታ ይሁንንን
Kene seytanachihu bekirbu tiwotalachihu
አሜን አሜን አሜን
@@mesenbetmekuriaw8893the son of the beast
የተባረክሽ በመዝሙሮችሽ የቀዘቀዘው መንፈሳዊ ህወቴ ተነስቶል 🥰
የተወደድሽ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ጌታ ይባርክሽ
በኢትዮጵያ ታርክ ተሰምቶ የማይታወቅ ለመጀመርያ ጊዜ በቤተመንግሰት መዝሙር ስዘመር ጀግና እህታች ክፋ አይነካሽ❤
ይህ ከእግዚአብሔር ካልወነ በስተቀር በሰው ኃይል አይወንም የረዳሽ ይባረክ!ክብርት ወ/ሮ ዝናሽ ደስ ይበልሽ ታድለሻል
ጨለማ የበረታ በሚመስል ምድር ላይ እያበራሽ ዝለቂ አትገደቢ የተባረክሽ እህቴ
ቀዳማይት የኔ ደርባባ ስወድሽ እንደ ሰው መስፈርት ከፍ ብለሽ ከፍ ያለውን እግዚአብሔርን እያመለክሸው ስላለ ጌታ ይባረክ አምላክነቱ አይለዋወጥም
ዲያብሎስ አብይ ሚስት ሙሉወንጌልን አረከሰችው ባሏ ደም እያፈሰሰ ያልተቀደሰ መሰዋእት መርገምት ነው እግዚአብሔር ያልከበረበት ነው።የዘመኑ ጴንጤ ለሰይጣንም ይሰግዳል
@@gebretesfaye7565 ዲያብሎስ ተቃጠል
መዝሙረ ዳዊት- :27:6 እነሆ፥ አሁን በዙሪያ ባሉ በጠላቶቼ ላይ ራሴን ከፍ ከፍ አደረገ፤ በድንኳኑም የእልልታ መሥዋዕትን ሠዋሁ፥ ለእግዚአብሔር እቀኛለሁ እዘምርለትማለሁ። ዘርሽ ብሩክ ይሁን! ጌታ እግዚአብሔር ለምድራችን ምከራ በቃ ይበልን !!🙏❤️❤️❤️❤️
የምድራችን በረከት ዘመንሽ ይባረክ የመንግስቱ ዘንግ በእጅሽ ነው በርቺ ዋጋሽ የከበረ ነው❤❤❤
የጌታ ፀጋና ምህረቱ ይብዛልሽ ዘመንሽ በጌታ በየሱስ ስም ይባረክ በጠዋት ያንችን የይበቃል ዝማሪ ስሰማ ውስጤ ይረሰርሳል ከማንኛውም ክፉ ፍላፃ በደሙ ተሸፈኝ ፣🙏
አሜን አሜን ያባታችን ልጅ ዘመንሽ ይለምልም ያከበርሽው እግዝይብሄር ያክብርሽ🙌🙌 የኢትዩዽያ መከራ ስደት እረሀብ ሞት ጭንገፋ ሁሉ የምድሬን በረከት የያዘ ሁሉ የሚበተንበት እና እግዝያብሄር በቃ ብሎን ሁሉንም አዲስ የሚያደርግበት ጊዜ ይሁንልን🙌🙌🙌🙌🙌
የጨዋ ስቶች ምሳሌ ባለባብስዋ ጌታን የምታከብር ❤🌷👏🙌🏽
ቀዳማዊት ዝናሽ ታያቸው ዘምንሽ ይባረክ ለምልሚልን እንዴት የተባረክሽ ነሽ ስወድሽ እኮ በእንባ ነው የሰማሁት ዘመንሽን ሁሉ ዘምሪለት እጥኚለት እየሱስን እይተንብሻል የእኛ ውድ
አዲስ ቅኔና ዜማ እንዲሰጦት የፀለይኩት ፀሎቴ አርጋለች ለካ፤ ለእርሶና ለባለቤትዎ ፀሎቴን እቀጥላለው።“በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።” - ኤፌሶን 1፥3
በርታ😂😂😂
ተባረኪ ዘመንሽ በዝማሬ ይለቅ ጠላት ይዋረድ አንቺና ቤትሽን ግን በከፍታ ኑሩ :: እወዳችኃለሁ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ሰው እግዚአብሔር ባስቀመጠው ቦታ መቀመጥ እንዲሁም መታዘዝ መቻሉ መታደል ነው ። አንቺ በእውነት ልባምና አስተዋይ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ የአንቺ የሆነው ሁሉ የተባረከ ይሁን❤
አሜን ስለ ሁሉም ጌታ እየሱስ ይበረክ ያገለገልሽዉ ጌታ አንችንና ቤትሽን &እትዮጵያን ይጠብቅ ጌታ በቃል ሙላት ይበርክሽ የ አንች ጠላቶች በእየሱስም ይመተ❤❤❤❤💪💪💪👍👍👍🙏🙏🙏
ቀዳማዊት እመቤት ሰው እታች ሆኖ ቢዘምር አይገርመኝም።ግን እንደ ዳዊት በከፋታም ለኢየሱስ መዘመር መንፈሳዊ ብስለት ይጠይቃል።ቀዳማዊነትሽ የፀና ይሁን።የሚቋቋምሽ ይውደቅ እግዚአብሔር በቃ ይበልሽ እንደ ቃልሽ ይሁን።❤❤❤❤❤
አሜን ይሁን
አሜን
Amen and amen 🙏🏾
EHTACHEM GETA YEBARKSH YABZALESH 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ 0:03 ❤KEBRUN GETA YEWSED AMEN!!!
amen
እህታችን ዝኑ ክብሬ ትልቅ ነው።የሞሎቶለት ቀን መዘመር ጌታ ካልረዳ ከባድ ነው።አሁንም ፀጋው ይብዛልሽ።
ንግስቲቱ እግዚአብሔር የሚያከብሩትን ያከብራል ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ🎉🎉
😂
በንጹሀን ደም በጨቀየች ሀገር ደስአይልም እኔ እሷን ብሆን ተደብቄ አለቅሳለሁ እጸልያለሁ
በሰው ደም የተጻፈ የተጨማለቀ ዝማሬ እግዚአብሔር ይገስጸው መድረኩ አጋንንት የሚዘምርበት
መደበቅ ከማን @@baletedare5567
እልልልልልልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ነው
የኔ ልዕልት ጌታ እንዴት እንደረዳሽ ሳስብ እገረማለዉ ዘመንሽ በዝማሬ ይለቅ
የዲያብሎስ የደመጠጪው ሚስት እግዚአብሔርን ተዳፈረች መርገምት ይዛ አረከሰችው አይ ጴንጤ ለሰይጣንም ይሰግዳል
የልብሽን ጌታ ያውቃል ተባረኪ❤
ዘመንሽ ይባረክ ትልቅ የእግዚአብሔር ሴት! የእግዚአብሔር ቅባት ያረፈብሽ!
zor bel ante
Arfobatal❤❤❤
ዘመኗማ በመርገም የተሞላ ነው። ባሏ የሰው ደም እያፈሰሰ ባደባባይ እየዋሸ እየዘረፈ ምን በረከት አለ
ጌታ ሆይ ለመጀመሪያ ጊዜ ቤተመንግስት በዝሜሬ በጸሎት ሲታደም ተመሰገን አንተ ጠብቃቸው እሰይ ዝኑ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
" ክብሬ ፣ ምናምን " ሳትዪ በአደባባይ ስሙን እንደ ሠንደቅ ዓላማ ከፍ ያደረግሽው ጌታ ይባርክሽ ! ሚጢጢ ክብር ሲያገኝ ጌታውን የጣለ ስንት አለ !
በኢየሱስ ስም ዘራችሁ አይባረክ ልጅ አይውጣላችሁ ሃዘን ከቤታችሁ አይጥፋ የተዳፈራችሁት ያጭበረበራችሁት እግዚአብሔር ክንዱ ሃይሉ ይገለጥባችሁ
@@gebretesfaye7565እረ?
አሜን አሜን አሜን በ ብዙ ተባረኪልን🙏🙌❤️💕 አሜን ይሁንልሽ የጌታ እየሱስ ድብቅ ጦር የብዙዎች እናት, የጌታ ፀጋውና ሞገሱ ይብዛልሽ🙏🙏🙏🙏❤️👍
እግዚአብሔር ይባርክሽፀጋውንም ያብዝልሽ
Blessed mother❤
የተወደድሽ ቀዳማዊት እመቤት ተባረኪ!!አንቺ የዘመናችን አስቴር ነሽ።ክብር ዝና ከአምልኮ የላስቀረሽ!የብዙዎች ምሳሌ ነሽ❤❤❤በእውነት ተባረኪ።በስሙ አላፈርሽምና ዋጋሽ ታላቅ ነው።ጸጋ ይብዛልሽ❤❤❤
እህታችን ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ አብቹ አንቺ ከጀርባዉ ስላለሽ ነዉ ዉጤታማ የሆነዉ‼️ ለኔም ፀልይልኝ እህት አለም🙏🏾
I am catholic but I love to hear when someone praise God almighty. However, this makes me cry a lot. Glory be to the almighty God.
Come to the lord Jesus Christ love ❤️ you Bro
Geta Eyesus yiwodahal wondime, na wodemiwodih geta. Tebarek.
Yes, moving and beautiful worship song that Glorify God. It is a blessing to hear it and be touched by it. It is also a blessing to be watched by many irrespective of our denominations/religion. Abundant blessing to our first lady. Remain blessed.
Yet🎉keberut ZAMARI ZINASH🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖 tebark atigedebi wuresi
❤በእኔ ዘመን ይህን ማየት ለእኔ ወደር የለለው ደስታ ነው ስለእናንተ ክብሩን ጌታ ይውሰድ በርቱ በርቱ በርቱ(አብቹ ዝኑ)
Wente new GETA YESUS GETA new
በዚህ ዘመን እግዘብሔርን የተዳፈሩ የማይፈሩ መድረከ ላይ ወጥተው ሲዘምሩ ሳይ ጴንጤ በጣም ማፈር ይገባዋል ሙሉወንጌል እነደዚህ መጫወቻ መሆኗ በገንዘብ መለዋወጥ ያሳዝናል ህንጻውን ባሏ ዘርፎ ስላሰራው ነው
ዘመንሽ ይለምልም የተደገፉትን የማይጥለው ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ አያልቅበትም ምህረቱ ብዙ ነው በርቺ በፀሎት
አምላኬ እንደ ባለጰግነቱ መጠን በልጁ በየሱስ ክርስቶስ አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ የኔ ክብርት ተባረኩ
እግዚአብሔር በሽንገላ አይታለልም እግዚአብሔር የሚፈልገው በ መስዋእት ስለዘመሩለት አዬይደሰትም የሚኖርለት ነው። የአጭበርባሪው የውሸታሙ የከሃዲው የደም ጠጪው አብይ መዘመር ። እግዚአብሔርን መዳፈር ነው። ቤታቸው በመርገም የተሞላ መርገሟን አራግፉ ነው የሄደችው
ያንቺን ነገር በቃ የለ ጌታ የምድሬን ድህነት ጉስቁልናም በቃ ይበል ..... be bless
ይህን ያደረገው የተመሰገ ነ ይሁን ክብር ለሱ ለጌታ ይሁን
በእግዚአብሔር ፊት በክብር ቆሞ ቅኔ መቀኘት እንዴት ደስስስስ ይላል !!! እግዚአብሔር አብዝተው ይባርከዎት ክብርት ዘማሪት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እ/ር ይመስገን ተባረኪ
በጌታ በኢየሱስ ስም ዘማንሽ ይባርክ. ታባረካሸል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ከፍቴ ወጥተህ ታዬሄኝ የበላይስውር መዝጌበ ወጣ እንደ ጸሀይታወቀኝ ስወርድ ሸክሜም ከላዬትክክል ስሆን ያ ተራራዬ ምን አይነት መዝሙር ነው ዬኔ ኢየሱስ ❤❤❤❤የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር እየባረከ ይባርክሽ 🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ማየት እንዴት ደስ ይላል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
በቃ አልከው ነገሬ በቃ አልከው ነገሬለየትኛው ብዬ ለምን ልስጋሁሉም ባንተ መልካም ይሆንልኛል ይሳካልኛልበቃ በቃ ❤️❤️❤️❤️ዝኒ ዘመንሸሽ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ምድሪቷ ካንቺ የተነሳ ነፃ ትውጣ ኣበሳዋን ጌታ በቃ ይበላት ፈዉስ ለምድሬ መፅናናት ለምድሬ ለሕዝቤ ይሁን በኢየሱስ ስም
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን!!!
Amen...tebarek/tebareki
AMEN AMEN AMEN AMEN
Ameeeeeen
የኢትዮጵያ እጆች ወደ ሀያሉ እግዚአብሔር እየተነሱ ነው!! አሜን አሜን አሜን !!!
ዘመንሽ ሁሉ በእግዚብሔር የተባረከ ይህን!!!
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በዚህ ዘመን መጨረሻ መጽናኛችን :ሰዎችን ለጌታ የሚያመጣ ዝማሬን ጌታ ስለሰጠሽ ጌታን እባርከዋለሁ። ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።
ጌታ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ የእግዚአብሔር ቀኙ ትደግፍቹ !!!
Tebarekelege yene kebert emebete zenashe egezeyabeher yakeberuten yakeberale
በዘመንሽ ሁሉ እየሱስ ይታይ🙏 ተባርከሽ ቅሪ ክብርት ሆይ
ዘመንሽ ይባረክ 🙏🙏🙏
አምላኩን ፊትለፊት ያየ ሰው የራሱን ክብር ጥሎ በአደባባይ አምላኩን እዲህ ያወድሳል ሚገርም ትህትና ነው ዘመንሽ ይባረክ 🙏🙏
ኢየሱስ በእውነት የገባው ሰው እንደዚህ ነው
እግዚአብሔር ይባርክሽ መታደል እኮ ነው ጌታ ካረዳ ዝቅ ማለት አይቻልም እኮ❤
This is my message 😭😭😭😭😭 Amennnnnnnnnnnnnnnn beka beka beka beka beka amennnn in jesus name 🙏 🙌
Kdamawet embet zenash tayachew geta kegnun yestesh yezemrshlt yakbershew geta keft yalutn zemnatoch bdele yashgersh yewnet metdele new zemnachu bebetu yelke yehonalnale yeskalnal le ethiopia yedele zemn keft new amen🙏🙏🙏
ለኢትዮጵያ የመዳን ቀን የሆነላት እግዛብሔርን የሚሰማ እንደቃሉ የሚኖር መሪ የሰጣት ቀን እና የፈጣሪን ድምፅ እየሰማች የምታመሰግን እመቤት የሰጣት ቀን ነዉ እ ልልልልል ኢትዮጵያዊ ሁሉ ደስ ይበላችሁ በቃ
ብሩክ ነሽ❤❤❤
ጌታ ኣሁንም በቀረዉ ዘመንሽ ይንገስ ንግስት ኣስቴ { ንግስት ዝናሽ }
ባጋጣሚ ጉባኤው ውስጥ ነበርኩና ከቀዳማዊ እመቤቷ ጋር ስላመለኩ እጅግ ተደስቻለሁ🙏 ዝማሬ ከቤተመንግስት ሲወጣ ማየት ደግሞ በረከት ነው ለሀገራችን🙏 ትህትናዋ ደግሞ እፁብ ድንቅ ነው🙏👈
Stay blessed !!በምድራችን እግዚአብሔር የክፋትን መሰዊያ አፍርሷል!!!አዲስ መሠዊያን ሰርቷል ላትመለስ ምድሬ ተሻግራለች:ተሻግረናል.....!
@yonatanabirhane758Esun yemigebaw Yewest ayenu yeberalet newe
Amen....Amen......Amen!!!
እግዚአብሔር ከሁሉ በላይ ነው የሚዋጣሽን ይዘሻል ቀዳማዊት የኢትዮጵያ ተስፋ እግዚቢሄር ነው ተባረኪ
ተባረኪ " በአንተ ላይ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ" ኢሳይስስ 26:3
እግዚአብሔር በቃ ያለው ነገር በቃ እግዚአብሔር ያብዛልሸ በአደባባይ ያከበርሸው ጌታ ይባርክሸ ተባረኪ
ተባረኪ በክርስቶስ እየሱስ ሰም በደሙ ተሸፈኚ❤🙏
አሜን አሜን ክብር ለጔታ አሜን ❤❤🎉🎉
ጌታ ይባረክ ክብሩን ጌታ እየሱስ ይውሰድ ስላንቺ ጌታ ይክበር❤ ጥበቃው ይብዛላችው በእየሱስ ደም ተሸፈኑ❤
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን የነበረውን መሰዊያ አፍርሶ አሁን በከፍታ ላይ ያስቀመጣቸው ሰዎች ምድሬቷን በምስጋና እንዲሞሉለት አንቺን አስቀምጧል ዝኑዬ ተባረኪልኝ 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባረክ የኔ እናት እዉነት ❤
አሜንንን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
ዝናሽ, ዘመንሽ ይለምልም:: ቸሩ እግዚአብሔር በልጁ በጌታ ኢየሱስ በሰማዩ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ ይባርክሽ:: እግዚአብሔር በሰማያዊ በረከት በልጁ በጌታ ኢየሱስ ስም ኢትዮጵያ እና ህዝቦችዋ ይባረክ!!!
ፊጣሪዋን የምትፈራ ሴት ተባረኪ አብይን ሚጠብቀው ያንቺ ፀሎት ነው
ጌታ ባርኮሻል እንዴት ነው ደስ የሚለው በጌታ❤❤❤❤❤
አሜን ይሳካልሻል የታመንሽው ካንቺ ጋር ስለሆነ
አሜንንን ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይበረክህ
geta tsegawun yabzalish, eminate yegil naw
እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ጌታሽ የሁሉ በላይ ነው አይዞሽ እንዳ ከበርሽው ያከብርሻል ❤️❤️❤️❤️💕💕🇪🇹🙏🏽
የዘመኑ ምሳሌ እግዚአብሔርን የምታመልክ ሁሉን የምድር ነገር የናቀች ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ
ቀዳማዊ እመቤት ስለአንቺ አገልግሎት እግዚአብሔር ይመስገን
የእረኞች አለቃ የነፍሴ ጠበቃ ብለሽ የዘመርሽለት ጌታ ሀገራችን ይጠብቅ።
ሃሌ ሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜንንንን አመንንንንንንንን ኢንደት ደስ የምል ነዉ በኢዉነት በክፍታሽ ሆንሽ የዘለላምን ንጉስ ኢንዳነግስሽ ክፍታሽ ይጨመር ኢንወድሻለን ❤❤
Kibrt kedamawit emebet egziabher yibarkish.
ተባረክ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ከፊትሺ ይቅደምልሺ።
Selanchi Egziabher yemesgen tebareki ❤❤❤❤
ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ Frist Lady እግዚአብሔር በቃ ካለ ማን ከልካይ ይገባል እረ ማን ሊያቆመው ይችላል እሱ ካለ ሁሉም ነገረ ይሆናል አሜን !
ተባረኪ ጌታ ዘመንሽን ቤትሽን ልጆችሽን ይባርክ
ውይ ተባረኪ .....እዚህ የማልለው ብዙ አለ !!!!ይህን ዘመን ያየ ጌታ ይባረክ !!!!በቃ.....
ለሰይጣን ግብር ከሚገብሩበት የጌታ የኢየሱስን ስም ወደሚጠሩና ጌታን ወደሚያመልኩ ደግሞም የእግዚአብሔርን ስም ጠርተው ወደሚጸልዩላት መሪዎች ዘመን አገሬ ተሸጋገረች ክብር ለስሙ የሁን
መጀመሪያ ሳይ ተበርክኬ አልቅሼ ጌታን አከበርኩ ይህን ኖሬ በማዬየቴ እድል ነው ወገን እድል አይቅለልብን እንጸልይላቸው በጣም በጣም
me too.i was in z church.
ሴይጣንኮ ይህ አበሳጭቶት ነው ምድሪቱን ለመናጥ የሚራወጠው ፀሎት ለምድራችን ወሳኝ ነው።
እእእእእእእእእእእእእፍ እግዚአብሔር በከበደን ነገር ሁሉ እንዲህ ይውጣ ቃል ካፉ 😢😢😢😢😢 🔥 እውነት አንጄተን አረሰረሰው ይህ ዝማረ ❤❤❤❤❤❤❤ ማሚ ዘመንሽ ይባርክ በጌታ ስም 🎉🎉🎉
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በዚህ ልክ ላመንሽበት ጌታ መዘመርሽ ደስስስስስ ይላል።
"ማንም ያለመንፈስ ቅዱስ ስጦታ እየሱስ ጌታ ነው ማለት አይቻለውም እና"
ይህን ያሳየን ጌታ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ ሞገስ ይብዛልሽ
Ashkabche
@@Iamwinner-j4u ከዚህ በላይም ባሽቃብጥላት ደስስስስስ ይለኛል መሸታ ቤት ነው ልታያት የፈለከው?በቤተ መንግስት ልክ የተሰፋች ክብርት ናት ይህን የሚቃወም ሰይጣን እና ጭፍራው ነው ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ተብሏል አይዞህ ዲያቢሎስ
anchi ema debn yalsh pente nshe degmo orto....ngn set atafrm
@@tomase6250 eko enem esu yandedegn enji le geta lemen tezmere malte aydelme
@@emayiegar4498 asmesaye anchi nesh dabelos
በቀዳማዊትእመቤት ይህንን መዝሙር ስመለከት እግ/ር የምድራችን ታሪክ ምን ያህል እንደለወጠዉ አያለዉኝ ይህ ጊዜ ለወንጌል መስፋት እጀግ የተሻለ ዘመን እንደሰጠን አስባለዉ እንግዲህ ቅዱሳ እንንቃ ::ጌታ ይባርክሽ::ስለአንቺ እግ/ን አመሰግናለው
ወይ ድንቁርና እና በረሀብና በጥይት ሚያልቀው ደሀ የየትኛው ጌታ ልጆች ናቸው?? እየሱስ ባለ አይደል
Leba hula
ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁላቹም በያላችሁበት ቦታ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ።
ለባርኮትም እንዲሁ ይሁን
@@salemhailu11-11 አሜን
Amen!!
Amen🙏
Amen. Hallelujah
ስታምሪ ደሞ❤
እግዚአብሔር በቃ ያለው ሁሉ ነገር ያበቃል ! ድንቅ ትንቢታዊ መልክት ነው ! እግዚአብሔር ቤትሽን ሁሉ ይባርክ!
አሚን ጌታ የረፊት በዉሰጣትሁ ያሰቀመጠዉን መልካሙን ሰራ መሰራት ይሁንላችሁ እንወዳችዋለን እንፀልይላችዋለን ጌታ ከእናነንተጋር ይሁን።
Amen
🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌👌
Amennnn......haftey xelot adriglat...menfes xibuk geru ligelxilat
በቃኮ ለኢትዮጵያውያን ከአሁን በኃላ መንገዱ ክፍት ነው።ኢየሱስ ጌታ ነው ።ጌታ ዜመኔዎትን ይባርከው ❤❤❤ አሜን
የጠራሽ እግዚአብሔር ታማኝ ነው እሱን የታመነ በሱ ያርፋል እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ እንወዳችኋለን ።
የመጀመሪያዋ ድንቅና ተምሳሌት የሆንሽው ክብርት ንግስት ሆይ እንወድሻለን
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏💜💙💙💙💜💜💙💙💙💙
Ameeeenn ❤❤🎉🎉
Betam❤❤❤
እስኪ ይሄንንኑ ቃል ለድንግል ማርያም በለው 😅 ክብርት ንግስት ሆይ እንወድሻለን
@@ebe3241 እንደ እውነቱ ከሆነ የምናፈቅረው በእርሷ ውስጥ ያደረውን ክርስቶስን ነው እኮ!!
ከዚህ የምስጋና መሠዊያ የተነሳ የምድሬን ቀንበር ተሰበረ። አሜንእህቴ ዘመንሽ ይለምልም
1 እግዚአብሔር ትልቅ ነው፤ በአምላካችን ከተማ በተቀደሰ ተራራ ምስጋናው ብዙ ነው።መዝ 48፥1 የረዳሽ በቤቱ ያቆመሽ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ተዋጊነው ስሙም እግዚአብሔር ነው ዘፀአት 15:3 አንች የተባረክሽ ሴት የአከበርሽው ጌታ ያከብርሻል
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው!!! ይህ እኮ የኢትዮጵያ ድል ነው ቤተ መንግስት ውስጥ የወንጌል አዋጅ ዘ መንዎት ይባርክ ክብርት ሆይ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በትክክል ለዝህም ነው የመጨረሻው ግዜ እንደደረሰ አውቆ ክፍ በቁጣ የተነሳው ግን ምን ዋጋ አለው ሀይል የእግዚአብሔር ነው
የሰሰሰሰሸሰ ክብር ለጌታ ይሁንንን
Kene seytanachihu bekirbu tiwotalachihu
አሜን አሜን አሜን
@@mesenbetmekuriaw8893the son of the beast
የተባረክሽ በመዝሙሮችሽ የቀዘቀዘው መንፈሳዊ ህወቴ ተነስቶል 🥰
የተወደድሽ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ጌታ ይባርክሽ
በኢትዮጵያ ታርክ ተሰምቶ የማይታወቅ ለመጀመርያ ጊዜ በቤተመንግሰት መዝሙር ስዘመር ጀግና እህታች ክፋ አይነካሽ❤
ይህ ከእግዚአብሔር ካልወነ በስተቀር በሰው ኃይል አይወንም የረዳሽ ይባረክ!ክብርት ወ/ሮ ዝናሽ ደስ ይበልሽ ታድለሻል
ጨለማ የበረታ በሚመስል ምድር ላይ እያበራሽ ዝለቂ አትገደቢ የተባረክሽ እህቴ
ቀዳማይት የኔ ደርባባ ስወድሽ እንደ ሰው መስፈርት ከፍ ብለሽ ከፍ ያለውን እግዚአብሔርን እያመለክሸው ስላለ ጌታ ይባረክ አምላክነቱ አይለዋወጥም
ዲያብሎስ አብይ ሚስት ሙሉወንጌልን አረከሰችው ባሏ ደም እያፈሰሰ ያልተቀደሰ መሰዋእት መርገምት ነው እግዚአብሔር ያልከበረበት ነው።
የዘመኑ ጴንጤ ለሰይጣንም ይሰግዳል
@@gebretesfaye7565 ዲያብሎስ ተቃጠል
መዝሙረ ዳዊት- :27:6
እነሆ፥ አሁን በዙሪያ ባሉ በጠላቶቼ ላይ ራሴን ከፍ ከፍ አደረገ፤ በድንኳኑም የእልልታ መሥዋዕትን ሠዋሁ፥ ለእግዚአብሔር እቀኛለሁ
እዘምርለትማለሁ። ዘርሽ ብሩክ ይሁን! ጌታ እግዚአብሔር ለምድራችን ምከራ በቃ ይበልን !!🙏❤️❤️❤️❤️
የምድራችን በረከት ዘመንሽ ይባረክ የመንግስቱ ዘንግ በእጅሽ ነው በርቺ ዋጋሽ የከበረ ነው❤❤❤
የጌታ ፀጋና ምህረቱ ይብዛልሽ ዘመንሽ በጌታ በየሱስ ስም ይባረክ በጠዋት ያንችን የይበቃል ዝማሪ ስሰማ ውስጤ ይረሰርሳል ከማንኛውም ክፉ ፍላፃ በደሙ ተሸፈኝ ፣🙏
አሜን አሜን ያባታችን ልጅ ዘመንሽ ይለምልም ያከበርሽው እግዝይብሄር ያክብርሽ🙌🙌
የኢትዩዽያ መከራ ስደት እረሀብ ሞት ጭንገፋ ሁሉ የምድሬን በረከት የያዘ ሁሉ የሚበተንበት እና እግዝያብሄር በቃ ብሎን ሁሉንም አዲስ የሚያደርግበት ጊዜ ይሁንልን🙌🙌🙌🙌🙌
የጨዋ ስቶች ምሳሌ ባለባብስዋ ጌታን የምታከብር ❤🌷👏🙌🏽
ቀዳማዊት ዝናሽ ታያቸው ዘምንሽ ይባረክ ለምልሚልን እንዴት የተባረክሽ ነሽ ስወድሽ እኮ በእንባ ነው የሰማሁት ዘመንሽን ሁሉ ዘምሪለት እጥኚለት እየሱስን እይተንብሻል የእኛ ውድ
አዲስ ቅኔና ዜማ እንዲሰጦት የፀለይኩት ፀሎቴ አርጋለች ለካ፤ ለእርሶና ለባለቤትዎ ፀሎቴን እቀጥላለው።
“በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
- ኤፌሶን 1፥3
በርታ😂😂😂
ተባረኪ ዘመንሽ በዝማሬ ይለቅ ጠላት ይዋረድ አንቺና ቤትሽን ግን በከፍታ ኑሩ :: እወዳችኃለሁ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ሰው እግዚአብሔር ባስቀመጠው ቦታ መቀመጥ እንዲሁም መታዘዝ መቻሉ መታደል ነው ። አንቺ በእውነት ልባምና አስተዋይ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ የአንቺ የሆነው ሁሉ የተባረከ ይሁን❤
አሜን ስለ ሁሉም ጌታ እየሱስ ይበረክ ያገለገልሽዉ ጌታ አንችንና ቤትሽን &እትዮጵያን ይጠብቅ ጌታ በቃል ሙላት ይበርክሽ የ አንች ጠላቶች በእየሱስም ይመተ❤❤❤❤💪💪💪👍👍👍🙏🙏🙏
ቀዳማዊት እመቤት ሰው እታች ሆኖ ቢዘምር አይገርመኝም።ግን እንደ ዳዊት በከፋታም ለኢየሱስ መዘመር መንፈሳዊ ብስለት ይጠይቃል።ቀዳማዊነትሽ የፀና ይሁን።የሚቋቋምሽ ይውደቅ እግዚአብሔር በቃ ይበልሽ እንደ ቃልሽ ይሁን።❤❤❤❤❤
አሜን ይሁን
አሜን
Amen and amen 🙏🏾
EHTACHEM GETA YEBARKSH YABZALESH 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ 0:03 ❤KEBRUN GETA YEWSED AMEN!!!
amen
እህታችን ዝኑ ክብሬ ትልቅ ነው።የሞሎቶለት ቀን መዘመር ጌታ ካልረዳ ከባድ ነው።አሁንም ፀጋው ይብዛልሽ።
ንግስቲቱ እግዚአብሔር የሚያከብሩትን ያከብራል ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ🎉🎉
😂
በንጹሀን ደም በጨቀየች ሀገር ደስአይልም እኔ እሷን ብሆን ተደብቄ አለቅሳለሁ እጸልያለሁ
በሰው ደም የተጻፈ የተጨማለቀ ዝማሬ እግዚአብሔር ይገስጸው መድረኩ አጋንንት የሚዘምርበት
መደበቅ ከማን @@baletedare5567
እልልልልልልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ነው
የኔ ልዕልት ጌታ እንዴት እንደረዳሽ ሳስብ እገረማለዉ ዘመንሽ በዝማሬ ይለቅ
የዲያብሎስ የደመጠጪው ሚስት እግዚአብሔርን ተዳፈረች መርገምት ይዛ አረከሰችው አይ ጴንጤ ለሰይጣንም ይሰግዳል
የልብሽን ጌታ ያውቃል ተባረኪ❤
ዘመንሽ ይባረክ ትልቅ የእግዚአብሔር ሴት! የእግዚአብሔር ቅባት ያረፈብሽ!
zor bel ante
Arfobatal❤❤❤
ዘመኗማ በመርገም የተሞላ ነው። ባሏ የሰው ደም እያፈሰሰ ባደባባይ እየዋሸ እየዘረፈ ምን በረከት አለ
ጌታ ሆይ ለመጀመሪያ ጊዜ ቤተመንግስት በዝሜሬ በጸሎት ሲታደም ተመሰገን አንተ ጠብቃቸው እሰይ ዝኑ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
" ክብሬ ፣ ምናምን " ሳትዪ በአደባባይ ስሙን እንደ ሠንደቅ ዓላማ ከፍ ያደረግሽው ጌታ ይባርክሽ ! ሚጢጢ ክብር ሲያገኝ ጌታውን የጣለ ስንት አለ !
በኢየሱስ ስም ዘራችሁ አይባረክ ልጅ አይውጣላችሁ ሃዘን ከቤታችሁ አይጥፋ የተዳፈራችሁት ያጭበረበራችሁት እግዚአብሔር ክንዱ ሃይሉ ይገለጥባችሁ
@@gebretesfaye7565እረ?
አሜን አሜን አሜን በ ብዙ ተባረኪልን🙏🙌❤️💕
አሜን ይሁንልሽ የጌታ እየሱስ ድብቅ ጦር የብዙዎች እናት, የጌታ ፀጋውና ሞገሱ ይብዛልሽ🙏🙏🙏🙏❤️👍
እግዚአብሔር ይባርክሽ
ፀጋውንም ያብዝልሽ
Blessed mother❤
የተወደድሽ ቀዳማዊት እመቤት ተባረኪ!!አንቺ የዘመናችን አስቴር ነሽ።ክብር ዝና ከአምልኮ የላስቀረሽ!የብዙዎች ምሳሌ ነሽ❤❤❤በእውነት ተባረኪ።በስሙ አላፈርሽምና ዋጋሽ ታላቅ ነው።ጸጋ ይብዛልሽ❤❤❤
እህታችን ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ አብቹ አንቺ ከጀርባዉ ስላለሽ ነዉ ዉጤታማ የሆነዉ‼️ ለኔም ፀልይልኝ እህት አለም🙏🏾
I am catholic but I love to hear when someone praise God almighty. However, this makes me cry a lot. Glory be to the almighty God.
Come to the lord Jesus Christ love ❤️ you Bro
Geta Eyesus yiwodahal wondime, na wodemiwodih geta. Tebarek.
Yes, moving and beautiful worship song that Glorify God. It is a blessing to hear it and be touched by it. It is also a blessing to be watched by many irrespective of our denominations/religion. Abundant blessing to our first lady. Remain blessed.
Yet🎉keberut ZAMARI ZINASH🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖 tebark atigedebi wuresi
❤በእኔ ዘመን ይህን ማየት ለእኔ ወደር የለለው ደስታ ነው ስለእናንተ ክብሩን ጌታ ይውሰድ በርቱ በርቱ በርቱ(አብቹ ዝኑ)
Wente new
GETA YESUS GETA new
በዚህ ዘመን እግዘብሔርን የተዳፈሩ የማይፈሩ መድረከ ላይ ወጥተው ሲዘምሩ ሳይ ጴንጤ በጣም ማፈር ይገባዋል ሙሉወንጌል እነደዚህ መጫወቻ መሆኗ በገንዘብ መለዋወጥ ያሳዝናል ህንጻውን ባሏ ዘርፎ ስላሰራው ነው
ዘመንሽ ይለምልም የተደገፉትን የማይጥለው ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ አያልቅበትም ምህረቱ ብዙ ነው በርቺ በፀሎት
አምላኬ እንደ ባለጰግነቱ መጠን በልጁ በየሱስ ክርስቶስ አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ የኔ ክብርት ተባረኩ
እግዚአብሔር በሽንገላ አይታለልም እግዚአብሔር የሚፈልገው በ መስዋእት ስለዘመሩለት አዬይደሰትም የሚኖርለት ነው። የአጭበርባሪው የውሸታሙ የከሃዲው የደም ጠጪው አብይ መዘመር ። እግዚአብሔርን መዳፈር ነው። ቤታቸው በመርገም የተሞላ መርገሟን አራግፉ ነው የሄደችው
ያንቺን ነገር በቃ የለ ጌታ የምድሬን ድህነት ጉስቁልናም በቃ ይበል ..... be bless
ይህን ያደረገው የተመሰገ ነ ይሁን ክብር ለሱ ለጌታ ይሁን
በእግዚአብሔር ፊት በክብር ቆሞ ቅኔ መቀኘት እንዴት ደስስስስ ይላል !!! እግዚአብሔር አብዝተው ይባርከዎት ክብርት ዘማሪት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እ/ር ይመስገን ተባረኪ
በጌታ በኢየሱስ ስም ዘማንሽ ይባርክ. ታባረካሸል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ከፍቴ ወጥተህ ታዬሄኝ የበላይ
ስውር መዝጌበ ወጣ እንደ ጸሀይ
ታወቀኝ ስወርድ ሸክሜም ከላዬ
ትክክል ስሆን ያ ተራራዬ ምን አይነት መዝሙር ነው
ዬኔ ኢየሱስ ❤❤❤❤
የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር እየባረከ ይባርክሽ 🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ማየት እንዴት ደስ ይላል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
በቃ አልከው ነገሬ
በቃ አልከው ነገሬ
ለየትኛው ብዬ ለምን ልስጋ
ሁሉም ባንተ መልካም ይሆንልኛል ይሳካልኛል
በቃ በቃ ❤️❤️❤️❤️
ዝኒ ዘመንሸሽ ይባረክ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏