8 የእደገናዬ "Ye Endegenaye" Zinash Tayachew ዝናሽ ታያቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 174

  • @WorkneshTesfaye-n9q
    @WorkneshTesfaye-n9q 8 หลายเดือนก่อน +7

    ከንጉሥ ዳዊት ወዲህ ዝማሬ ከቤተመንግሥት አልሠማንም ምንኛ የታደለች ነች ኢትዩጲያ!!! ለቤተሰብሽና ለሀገር በረከት ነሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ይጨምርልሽ ፀጋውን አሜን

  • @ElsabetTeferi
    @ElsabetTeferi 7 หลายเดือนก่อน +2

    የቤተ መንግሥት እንቁ ታላቅሴት የመላዕክት ዝማሬ ይፈሳል ከአንደበትሽ❤❤❤

  • @solomonmengesha2853
    @solomonmengesha2853 8 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ በጣም ተባርኬበታለሁ ከዚህ በላይ ጌታ ጨምሮ ፀጋውን ያፍስስልሽ አንድ ቀን ይህንን ጌታ ፊትለፊት እናየዋለን ብርክርክ ያርግሽ

  • @AzebBelayneh
    @AzebBelayneh 8 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ይባርክሽ ልብሽን በእግዚአብሔር ላይ አበርቺ " ደግሞስ ወደ መንግሥት የመጣሽው እንደዚህ ላለው ጊዜ እንደ ሆነ ማን ያውቃል? "
    (መጽሐፈ አስቴር 4:14)

  • @The_Top_Lover
    @The_Top_Lover 8 หลายเดือนก่อน +16

    አቤት መባረክ ከምድር ክብር ይልቅየሰማዮ እንደሚበልጥ ማሳያ ዘመንሽ ይባረክ

  • @tamirathailu2973
    @tamirathailu2973 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ ዘርሽ የጠላቶችሽን ደጅ ይውረስ!!

  • @destasemane2020
    @destasemane2020 8 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት መታደል ጀግና ሴት ነሽ መዘመርሽ አይደለም እሚገርመኝ አይንሽን ከምድር ማንሳትሽ ነው🎉

  • @ashenafitola8965
    @ashenafitola8965 8 หลายเดือนก่อน +28

    ተባረኪሊኝ የአባቴ ልጅ ዋናውን በማስቀደምሽ እሱ ደግሞ ላንቺ ይቀድማል ሰለሞንም እንዲህ አለ እግዚአብሔር በእስራኤል ላይ ንጉሥ ትሆናለህ ሲለው አስተዋይ ልብ ስጠኝ አለ እግዚአብሔር እንዲህ አለው ከአንተ በፊት የነበሩት ይጠይቁ የነበረው ረጅም እድሜ ባለጠግነት ዝና ነው አንተ ግን ዋናውን ጠየክ እኔ የጠየከውንም አሰተዋይ ልብም ከአንተ በፊትም የነበሩት ይጠይቁ የነበረውንም ጨምሬ ሰጥቼሀለሁ እንዳለው ያስቀደምሽውንም ተጨማሪውንም አብሮ አምላካችን እግዚአብሔር ለአንቺና ለቤተሰብሽ ይስጥሽ ተባረኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ

  • @MESAYCHIF
    @MESAYCHIF 6 หลายเดือนก่อน

    ያባቴ ልጅ ተባረኬ

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 9 วันที่ผ่านมา

    *AMEN AND AMEN FOREVER !!!
    * MAY THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST BLESS YOU FOREVER AND PROTECTING ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER !!!

  • @chemedatollera6249
    @chemedatollera6249 8 หลายเดือนก่อน +15

    ዘመናችሁ እና አገልግሎታችሁ ይባረክ
    ቡዙ ሥራና ሃላፍነት እያለባችሁ ጌታን ማገልገል ቀላል አይደለምና ፀጋንና ኃይልን ላበዛላችሁ ለክርስቶስ ኢየሱስ ክብር ይሁንለት

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 8 วันที่ผ่านมา

    * MAY THE GREATEST LORD BLESS AND PROTECT ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER !!!!!!!!....

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 8 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን አሜን አሜን ነግቶ ይመሻል በእግዚአብሔር ማለዳ ማለደ በሆነ በአዲስ ምህረት በህልውና በፍቅርህ የምንኖረው።❤❤❤

  • @ShewalemKassa
    @ShewalemKassa 8 หลายเดือนก่อน +11

    መሰጠት፡ነው፡አንደበታችንም፡ልባችንም፡ለጌታ፡ቢሆን፡መንገዱ፡ቀላል፡ነው።ዘመንሽ፡ሁሉ፡ይባረክ፡ከነቤተሰቦችሽ።

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 8 วันที่ผ่านมา

    * AMEN TO ALL OF YOUR WONDERFUL OF GOD'S SONGS AND GOD BLESS YOU FOREVER AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹FOREVER !!!!!!!!!!!....

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 8 หลายเดือนก่อน +5

    ሌሊቱ አልፎ ብሩህ ቀን ሲመጣ የእ/ርም ምህረት እንደ ጠዋት ፀሀይ ሲፈነጥቅ ማየት እንዳለ ሁሉ የእንደገና አምላክ በየማለዳው አዳዲስ ምህረቱን አብዝቶልን ዛሬን ደርሰናል።ቀዳማዊት እመቤት ለምድራችንና ለምስኪኑ ህዝባችን የምታደርጉትን መልካም ምግባር አደንቃለሁ።የበጎና መልካም ስጦታ ሁሉ ባለቤት የሆነ ጌታ እንደገና አብዝቶ ህዝባችንን ይባርክ!!
    ዶ/ር አብይን የሰጠን የኢትዮጵያ አምላክ እ/ር ይመስገን!!!❤❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 8 หลายเดือนก่อน +8

    አሜን የእንደገናዬ ነው ምህረትክ ለእኔ እየሱስዬ❤❤
    ተባረኪ ዝኑዬ❤

  • @HirutShibru
    @HirutShibru 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ ለዘላለም ይንገስ ሀሌሉያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarabelay6823
    @sarabelay6823 8 หลายเดือนก่อน +4

    መጥᎉ አስተያየት የምትፅፉ አስተዉሉ ሳታዉቁት ከእግዚአብሔር ጋር እየተጣላችሁ ነዉ። ዝንየ ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልሽ።

  • @Gindo-e1o
    @Gindo-e1o 8 หลายเดือนก่อน +2

    Ebifami bar kee hundumtu Eban hadhumu maqa YESUS KIRSTOST GOFTAN.AMEN !! ተባረኪ ዘመንሸ ሁሉ,በበረከት ይለቅ በጌታ ኢየሱስ ክረስቶሰ ስም አሜን

  • @gashayegetaneh5420
    @gashayegetaneh5420 8 หลายเดือนก่อน +8

    ዘመንሽ ይባረክ ምልክት ነሽ በርቺ

  • @loved4412
    @loved4412 8 หลายเดือนก่อน +8

    የእንደገናዬ ነህ ኢየሱስዬ❤

  • @Angela_436
    @Angela_436 8 หลายเดือนก่อน +2

    Wow ቀዳማዊ እመቤት በብዙ ተባረኪ የሰማይም የምድርም ታሪክ አይረሳሽም ክብር ለጌታ ይሁን ፣ከአንቺ የተማርኩት ከኢየሱስ ውጭ ምንም እንደማይገርምና የትኛውም ከፍታ ላይ ብሆን በኢየሱስ ማፈር እንደሌለብኝ መረጋጋት ሰከን ማለት ተምሪያለው አሁንም ምድረ ባሌጌ ቢሰድብሽ ታሪክ ግን አይረሳሽም አደባባይ ያከበርሽው ያክብርሽ ።Thank you so much

  • @amentsegaye4440
    @amentsegaye4440 8 หลายเดือนก่อน +9

    ሙሴም የፈርኦን ( የንጉሥ) የልጅ ልጅ ከመባል ብድራቱን ከሰማይ አትኩሮ ተመለከተ።
    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ። እምነትሽ ትህትናሽ ቅንነትሽና ቅድስናሽ አይወሰድብሸ🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 5 วันที่ผ่านมา

    * TRULY, I THANKFUL TO THE LORD FOREVER !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 5 วันที่ผ่านมา

    * MAY THE GREATEST LORD BLESS YOU FOREVER !!!!!!!!...

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን ሃሌ ሉያ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው ለዘላለም ታላቁ ሰምህ ይክበር ጌታዬ ❤️❤️❤️😭😭😇😇❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tsegenetmuareta8218
    @tsegenetmuareta8218 8 หลายเดือนก่อน

    Kedamawit Zenash & Dr Abye.God bless you.more .God has geeat plan you both.God love you too both.thanks for you both🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ayelecherduno3010
    @ayelecherduno3010 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ እግዚአብሔር ይበሪክሽ ፀጋ አሁንም ይጨምራልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @power8643
    @power8643 8 หลายเดือนก่อน

    መዝሙርሽም እንደ ስልጣናችሁ ፀጋው የተላጨ ነው አዝናለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Saron202
    @Saron202 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመንሽ ይባረክ ፀጋ ይብዛልሽ የረዳሽ ጌታ ይክበር ይመስገን

  • @AmberberAmberber-nb6tp
    @AmberberAmberber-nb6tp 8 หลายเดือนก่อน +1

    በብዙ ጌታ እግዚሐብሔር ይባርክሽ ድንቅ ዝማሬ ነው

  • @ruthtadesse4906
    @ruthtadesse4906 8 หลายเดือนก่อน +5

    በዝህ ሁሉ ግን በወደደሽ በአምላክሽ ከሁሉ ትበልጫለሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @EtaferahuWaki
    @EtaferahuWaki 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል? ለዚህ ምላሽ አንቺ እና ቤትሽ መልስ ሆናችኋልና ያከበራችሁት ጌታ እርሱ በዘመናችሁ ሁሉ ያከብራችኋል!!! የልባችሁንም መሻት ይሰጣችኋል!!! በርቱ ጉልበታችሁ አይላላ!!! የዘመናችን ታላቅ ሴት!!! ተባረኪ!!!

  • @atsedetilahun6996
    @atsedetilahun6996 8 หลายเดือนก่อน +1

    ያስቻለሽ ጌታ ክብሩን ይውሰድ።

  • @asnakechbekele1487
    @asnakechbekele1487 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ከነቤተሰቡ ይባርካችሁ። 🙏🏾

  • @khadijahyesuuskooulfaadhuf6497
    @khadijahyesuuskooulfaadhuf6497 8 หลายเดือนก่อน +1

    Waaqayyoo inni jalqaba kee bareeche dhumakees haa bareechu❤❤jabaadhu Waaqayyoo inni siwajjin jiru jabaadha haadha Ethiopia tti ati🫂🥰🥰🥰

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 10 วันที่ผ่านมา

    * I AM REALLY HAPPY NOW AND THANKS GOD FOREVER !!!!!!!....
    * I GOT MY LORD OF THE TRUE GOD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 4 หลายเดือนก่อน

    *THE TRUE AND THE GREATEST OF THE GOD IS BLESSING YOU, PROTECTING ALL YOUR FAMILIES AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND MAY THE GREATEST PEACE IN THE ALL AROUND THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * YOU ARE DOING EXCELLENT TO MY LIFE NOW AND THANKS GOD FOREVER !!!

  • @SalamEgrano
    @SalamEgrano 8 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ዉዴ ታባራክ ልዑል እግዚአብሔር አምልክ ይብርክሽ

  • @astergezawe191
    @astergezawe191 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሸ የኤግዚብብሔረ

  • @JournalistIntrnational
    @JournalistIntrnational 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤አሜን❤ አሜን❤ የእንደገናዬ ነው ምህረትህ❤❤❤

  • @almaztezera9823
    @almaztezera9823 8 หลายเดือนก่อน

    Amazing song God bless you more
    Our sister first Lady zenash tayachew

  • @sunshinebetew6230
    @sunshinebetew6230 8 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይባርክሸ ይጠብቅሸ ከነሙሉ ቤተሰብሸ ተባረኩ❤🎉❤❤🎉

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 4 วันที่ผ่านมา

    * I GREATLY THANKFUL FOR EVERYTHINGS TO THE TRUE PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS 'FIRST LADY ZINASH TAYACHEW FOREVER 💙 !!!!!!!....
    * MAY THE TRUE GOD GIVES PEACE FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 , BLESSING AND PROTECTING FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER !!!
    * I AM VERY EXCELLENT WELL AND MY MIND IS THINKING AN EXCELLENT !!!!!!!!!!....
    * I SO THANKFUL TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹FOREVER !!!
    * ABEBE, GIRMA M *, FROM HOUSTON !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 6 หลายเดือนก่อน

    * I GREATLY APPRECIATE ALL OF YOU AN EXCELLENTLY ALL THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND MAY THE GLORY OF THE TRUE GOD WITH ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * YES ! I STARTED AGAIN TO LIVE BECAUSE OF THE LORD OF JESUS CHRIST MERCY AND GRACE FOREVER, AMEN !!!
    * MAY THE TRUE GOD IS BLESSING YOU, PROTECTING YOU AND GIVES PEACE TO ALL OF YOU FOREVER, FOR FIRST LADY ZINASH TAYACHEW FOREVER, AMEN 🇪🇹 !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !
    * ELECTRIC POWER IS RETURNED NOW AND MAY GOD GIVES BLESSING FOR ALL OF THEM WHO ARE WORKING IT !

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 4 หลายเดือนก่อน

    * HE GAVE ME MY SOUL BACK, IT'S TRUE JOYFUL AND I THANK TO THE TRUE GOD FOREVER, AMEN !!!

  • @liliwina9768
    @liliwina9768 8 หลายเดือนก่อน

    ዝኑዬ እወድሻለው የኔ እህት

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 4 หลายเดือนก่อน

    *I TRULY THANK TO THE TRUE LORD OF GOD FOREVER , AMEN !!!

  • @NigatuTariku1
    @NigatuTariku1 8 หลายเดือนก่อน +5

    አቤት የበዛልሽ የጸጋ ብዛት❤❤❤ ብርክ በይልኝ

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 5 หลายเดือนก่อน

    * I TRULY THANK TO THE TRUE GOD IS TO RETURNED ME TO SHOWS ME THIS GREATEST OF THE TRUE GOD FOREVER !!!
    * I GREATLY THANKFUL TO HER AND MAY GOD GIVES HER BLESSING AND PROTECTING FOREVER TO FIRST LADY ZINASH TAYACHEW FOREVER, AMEN ETHIOPIANS 🇪🇹 !!!
    * THE TRUE GOD IS BLESSING AND PROTECTING FOREVER FOR ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 'S🌎 LOVE AND UNITY FOREVER, AMEN !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

  • @nafkottaddese7606
    @nafkottaddese7606 8 หลายเดือนก่อน +1

    የእንደገና አምላክ እንደገና ከነቤተሰብሽ ያክብርሽ

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn4919 8 หลายเดือนก่อน

    ወደ እውነተኛው ጌታ እየሱስ ተመለሽ። ዘፈኑ ይብቃሽ።

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 8 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ውድ ጌታ እግዚአብሔር ፀጋ የብዘል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 5 วันที่ผ่านมา

    * GOD IS THE MIGHTY MERCYUL OF THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
    * I AM GREATLY PRESENT !
    * I GREATLY THANKFUL FOR EVERYTHINGS TO THE TRUE PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 FIRST LADY ZINASH TAYACHEW FOREVER 💙!!!!!!!.....
    * MAY THE GREATEST LORD IS GIVES PEACE, BLESSING AND PROTECTING ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER !!!
    * ABEBE, GIRMA M *, FROM HOUSTON !!!

  • @bisratbalcha5043
    @bisratbalcha5043 8 หลายเดือนก่อน +1

    Zemenishen yeseteshew geta zemenishin yebarekew❤

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 5 วันที่ผ่านมา

    * MAY THE TRUE GOD BLESS FOR PASTER DANIEL MEKONEN FOREVER !!!
    * AMEN AND I GREATLY THANKFUL FOR EVERYTHINGS TO THE TRUE PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 FIRST LADY ZINASH TAYACHEW FOREVER 💙!!!!!!!!.....
    * MAY THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST IS BLESSING AND PROTECTING FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 !!!
    * I AM GREATLY WELL !!!
    * ABEBE, GIRMA M *, FROM HOUSTON !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 10 วันที่ผ่านมา

    * TRULY, THE LORD IS WITH ME ALL OF MY BODIES HE IS HEALING ME AND ALL BOTH SIDES UNUSUALLY VERY WELL NOW AND I THANKFUL TO THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!!!!! ..

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 7 วันที่ผ่านมา

    * VERY HAPPY BIRTHDAY OF THE JESUS CHRIST !!!
    * MATTHEW 1:21 AND MATTHEW 12:8, I SAY AMEN TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!!
    * MAY THE TRUE GOD IS BLESSING YOU FOREVER AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER !!!

  • @fekerteABEBE
    @fekerteABEBE 8 หลายเดือนก่อน

    እባካችሑ በዚሕም በዛም በዚሕም ያለችሑ እግዛብሔርን ፍሩ ስድብ ሐጢአት ነው ብትችሉ ዐልዩ ካልሖነ ዝምምም በሉ እግዛ ብሔር አዋቂ ነው ለሑሉ ዳኛ ነዉ እግዛብሔር ያብዛልሽ ተባረኪ

  • @fekerteABEBE
    @fekerteABEBE 8 หลายเดือนก่อน

    አቤት ጌታ ይባርክሽ እውነት ነው ጌታ የንደገና አምላክ ነው እባካችሑ ሳይገባችሑ ክፉ ቃል የምትናገሩ ተው ንጉሥን በጒዳ አትሳደብ ንጉሥን የሜያነግሥ እግዛ ብሔር ነው

  • @saranunu8718
    @saranunu8718 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ እናቴ

  • @tigistashenafi5722
    @tigistashenafi5722 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት❤❤❤❤

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 5 หลายเดือนก่อน

    * AMEN TO THE LORD OF THE TRUE JESUS CHRIST FOREVER !!!

  • @selmalahagrchin8865
    @selmalahagrchin8865 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤Egzabri yebarkshi yakbrshi❤❤❤

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 8 วันที่ผ่านมา

    * I AM SO GLAD AND THE GREATEST LORD IS GIVES ME PEACE OF MIND AND I STRONGLY THANK TO THE TRUE JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
    * I AM VERY WELL NOW AND GOD IS WITH ME BY HIS MERCY AND GRACE FOREVER, AMEN !!!

  • @shorifashorifa1791
    @shorifashorifa1791 8 หลายเดือนก่อน

    Ameeeen Ameeeen Ameeeen

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 5 หลายเดือนก่อน

    * AMEN TO HE WAS RETURNED ME !!!

  • @misrakjemaneh9360
    @misrakjemaneh9360 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቸባረኪ አለምን ነገር እድትንቂ ያረገሽ አግዛብሔር ይመስገን

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 5 หลายเดือนก่อน

    * PSALMS 91: 15-16" HE WILL CALL UPON ME,AND I WILL ANSWER HIM ; I WILL BE WITH HIM IN TROUBLE; I WILL RESCUE HIM AND HONOR HIM. 16, WITH A LONG LIFE I WILL SATISFY HIM AND LET HIM SEE MY SALVATION."
    * JESUS IS THE MIGHTY OF THE LORD OF GOD SAID THAT YOU WILL SEE MY GLORY !
    * I TRULY WITH MY OWN KNEES GLORIFYING HIM FOREVER !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

  • @mmg5475
    @mmg5475 8 หลายเดือนก่อน

    Wow! This is significant in the degree to which it reaches the unreachable because of your status and obedience. God bless you and keep you, FL, to remain to be a blessing for all who open their ears. Heaven is rejoicing.

  • @jam7all270
    @jam7all270 8 หลายเดือนก่อน +2

    More Grace and Favor

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 8 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen God bless 🙏 🙌 you First Lady we're so blessed by your song and praise the Lord amen amen 🙏🙌 🙏 💕

  • @wubshatarekiso4097
    @wubshatarekiso4097 8 หลายเดือนก่อน

    geta mogosunina thagwuni daribo dararibo yisitishi silanich egiziabihe yimasigan

  • @yal1907
    @yal1907 8 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት አኬሩ ዘመን አሁን ይች ሲኦል ስለ ጌታ ስም ማንሳት አቅሙስ ኣላት አላሁ ማነጅና ጌታ ይፈድብሽ

  • @godisgood7405
    @godisgood7405 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ቀዳማዊትጌታ ይባርክሸ ዘመንሽ ከነቤተሰብሽ❤

  • @HabtamuJirata-e3g
    @HabtamuJirata-e3g 8 หลายเดือนก่อน

    Waaqayyoo kana caalaa isin haa eebbisu,eebbifamaa.
    Addunyaa kanaaf ibsaa yookiin fakkeenya gaarii taatanii Waaqayyoof waan hojjettaniif seenaan baran isin yaadata.Akkuma kanaan cimaa,jabaadhaa.
    Galatoomaa.

  • @selamawitbelayneh7248
    @selamawitbelayneh7248 8 หลายเดือนก่อน

    God bless you ❤

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 5 หลายเดือนก่อน

    * AMEN AND AMEN !!!

  • @2k7mamo
    @2k7mamo 6 หลายเดือนก่อน

    Blessed,

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew6468 6 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @setugebreeglabal8231
    @setugebreeglabal8231 8 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you and your family ❤

  • @ashuyohannes7391
    @ashuyohannes7391 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተበረክ እህት ዝነሽ!!

  • @elsafikadu8664
    @elsafikadu8664 8 หลายเดือนก่อน

    Geta yibarkish

  • @gsfnm.12-
    @gsfnm.12- 8 หลายเดือนก่อน +1

    wuyi geta endeti yiwedishal hulun tito lesu mezemerii tadileshii yalkutii bemikiniyat new yene konjoo ❤❤❤❤

  • @SisayeTesema
    @SisayeTesema 8 หลายเดือนก่อน

    Amen zeneye zemeneshe yebareke ❤

  • @user-ev9dp5tf3
    @user-ev9dp5tf3 8 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን አሜንንን
    ክብር ለጌታ ይሁን ❤️❤️❤️

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክሽ ፀጋውን ያበዛልሽ ተባረኬልኝ

  • @astergezawe191
    @astergezawe191 8 หลายเดือนก่อน

    Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 11 วันที่ผ่านมา

    * I CONTINUING WATCHING THE TRUE LORD'S WORDS WHICH GIVEN TO YOU AND MAY THE GREATEST LORD IS BLESSING YOU FOREVER AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹FOREVER ,AMEN !!!
    * I AM GREATLY SAVED BY HIS BLOOD OF THE JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
    * ABEBE, GIRMA M *, FROM HOUSTON !!!

  • @zerihungezahegn
    @zerihungezahegn 8 หลายเดือนก่อน +3

    Jesus is Lord . Am the way and the Truth and the Life Goddess you !!

  • @semiraaman5189
    @semiraaman5189 8 หลายเดือนก่อน

    Rabinii lamamitaa

  • @ابونواف-ط5ب
    @ابونواف-ط5ب 8 หลายเดือนก่อน

    Yeredash smu kdus new abetu besrah grum new abetu tebarek abetu begonethn yminageru baroch ybareku 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fitsumgirma8635
    @fitsumgirma8635 8 หลายเดือนก่อน

    God bless you and your Family!!!

  • @moyikalemessa3426
    @moyikalemessa3426 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪልኝ እውነት❤

  • @bereketgetachew6810
    @bereketgetachew6810 8 หลายเดือนก่อน

    ፀጋ ይብዛልሽ

  • @QUIZRoom-1
    @QUIZRoom-1 8 หลายเดือนก่อน

    EGZABIHER YIBARKISH SEWIN YEMISHEWIDEW SILTAN ENA HABIT EWKINA LE GOD YALESHIN BOTA ALASATASHIM LE HULACHINM EXAMPLE NESH ABISO DGMO LEGNA LEZI ZEMEN TIWLIDOCH EGAZABIHERIN LE EWKINA ENA LE BIRR LEMN KEYIREW KE ANDEBETISH YE MISGANA MEZMUR AYITFA ZEMENISH YIBAREK🙏🙏 JESUS.

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ❤❤❤❤

  • @AdmiringLollipop-ru2mv
    @AdmiringLollipop-ru2mv 8 หลายเดือนก่อน

    Tebarek!!

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 8 หลายเดือนก่อน

    የእንደገናችንንንንንንንንንን