ዛሬም ህያው ነኝ "Zarem Hiyaw Negn" Zinash Tayachew ዝናሽ ታያቸው @ Ketena Hulet Mulu Wongel

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 199

  • @Maye4433
    @Maye4433 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +42

    “በተከበበ ከተማ የሚያስደንቅ ምሕረቱን በእኔ የገለጠ እግዚአብሔር ይመስገን።”
    - መዝሙር 31፥21

    • @MeskeremZekarias
      @MeskeremZekarias 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      halleluja kibir leab yhun

    • @asteradmasu3882
      @asteradmasu3882 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክብር. ለወልድም. ለመንፈስ. ቅዱስም. ይሁን. ::​@@MeskeremZekarias

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +58

    ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታያቸው እግዚያብሔር ይባርክሽ ከነቤተብሽ ለመጀመሪ ግዜ በአለም ላይ እግዚያብሔር የምታመሰግን ቀዳማዊ እመቤት 😍😍😍😍😍🤩🤩🤩🤩🤩❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @ejigayehukiflemariam3468
      @ejigayehukiflemariam3468 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Respected woman of God, May God continue bless you more and more 🙏 Be bold and strong the Lord your God is with you. Victory is to children's of God . I love all your song, its wisdom full to prais and worship our Lord. God bless you abundantly ❤❤❤❤❤

  • @Coram-Deo91
    @Coram-Deo91 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    አንቺ እንደዚ ስትዘምሪ ማየት ብቻ ለኢትዮጵያ ዛሬም ተሰፋ አለ እንድል ያረገኛል ... አሁን አንቺ አንድ! ዝናሽ ብቻ አይደለሽም፤ባንቺ ውስጥ ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ አለ፤አንቺ መዝሙር ስትቀበይ ኢትዮጵያም ተቀብላለች፤ አንቺ ሰትዘምሪ ኢትዮጵያ ትዘምራለች ... አንቺ በረከታችን ነሽ! ደግሞ እግዚአብሔር አያሳፍርም! ደግ ልብሽን እግዚአብሔር ይባርክ... እንወድሻለን!❤❤❤ ተባረኪ!

  • @mhtube4865
    @mhtube4865 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    በጣም እግዚአብሔርን አመሠግለሁ!! የዚህ አለም ክብር ምንም እንዳልሆነ አሳይተሽኝል።

  • @kidistruga1619
    @kidistruga1619 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    የሚጠብቅሽ!!የማይተኛ የማያንቀላፉ የስማይ አምላክ ስሙ የተባረክ ይሁን!!!

  • @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
    @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    በጥንካሬሽ ሁሌም እንደ አዲስ እደነቃለሁ ! ይኼ ጌታ መቼና በምን ዓይነት ሁኔታ ይሆን ያገኘሽ "በሠማይ ፖድካስት " ላይ ፈቃድሽ ሆኖ ምሥክርነትሽን ብንሰማ ምንኛ ደስ ባለን ነበር ! የሚገርም ምሥክርነት እንደሚኖርሽ እገምታለሁ !
    ለማንኛውም በከፍታሽም ወደጎን ያልተውሽው ጌታ የልብሽን ፈቃድ ያከናውንልሽ ፍፃሜሽም እንዲሁ ያማረ ይሁን ። አሜን !

    • @nathanaelkebede5073
      @nathanaelkebede5073 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንዳትወድቁ ሊጠብቃችሁና ያለ ነቀፋና በደስታ በክብሩ ፊት ሊያቀርባችሁ ለሚችለው፣ እርሱ ብቻ አዳኛችን ለሆነው አምላክ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ከዘመናት ሁሉ በፊት፣ አሁንና እስከ ዘላለምም ድረስ ክብር፣ ግርማ፣ ኀይልና ሥልጣን ይሁን፤ አሜን።
      ይሁዳ 1:24-25❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ክብርት ዝናሽ ዘመንሽ ይለምልም ንግስት አስቴር በተሰጣት እድል እሳንና ህዝቧን እንደታደገች የዘመናችን አስቴር ሁነሽ ይህን ህዝብ ካለበት ቀንበር ከተደገሰለት ጥፋት መታደግ ይሁንልሽ ዘንድ ፀሎቴ ነው ።

  • @Greatalertness
    @Greatalertness 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ክብር ኢየሱስ ነዉ እግዚአብሔር የረዳት ጥበበኛ ሴት ንጉሷን የምታከብር እንዴት ምስጉን ነች ❤❤❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    በረከታችን ነሽ ተባረኪ! ከየት ይገኛል ተቀዳሚ እመቤት ኢየሱስን በአደባባይ ጠላት እያየና እየሰማ እምታመልክ!

  • @derejegaddissa3855
    @derejegaddissa3855 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በጌታ ኢየሱስ ደም አንቺና መላ ቤሰብሽ ይሸፈን
    ጌታ ቢፈቅድ የሆነ የምትናገሪው ምስክርነት እጠብቃለሁ

  • @AssieWolde
    @AssieWolde 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አንቺ ለኢትዮጵያ በረከት ነሽ። ዘመንሽ ይባረክ። ጸጋ ይብዛልሽ።

  • @TadelechYimer-w2v
    @TadelechYimer-w2v 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ምንም ጥርጥር የለውም አዋጅን ባዋጅ ሚሽር አምላክ አሁንም ይከልላቸው ማመስገን ክብር ላይ ክበር ነው ።

  • @nardosagamso2024
    @nardosagamso2024 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ከእግዚአብሔር የሚበልጥ ማንም የለም እርሱንም እንደማገልገል በምድር ላይ ፈፅሞ አይገኝም ይሄ ገብቶሻል እና ጀግና ነሽ : :
    እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው!!

  • @AberashSol
    @AberashSol 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ጌታ ይባርክሽ የኛ እናት በምስጋና ድል አለ ቀጥይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤።

  • @terytill3652
    @terytill3652 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ዝንዬ እንዴት ልቤን እንደምትነኪኝ 😭😭😭😭😭😭አሜንንን ስምህ ይመስገንንንን እምላኬ ሆይይይይ ነፍሴ ታመስግንህህህ😭ውዶቼ በምስጋና በዝማሬ ውስጥ እንባዬ መፍሰስ ብቻ ነውውውው

  • @OCHA1988
    @OCHA1988 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ታድላ በእውነት! ሰው ትንሽ ነገር አግኝቶ አምላኩን በሚክድበት (ባይክድ እንኳ በአደባባይ ስለኢየሱስ ለመናገር በሚያፍርበት) አለም ውስጥ እሷ የዚህ ታላቅ ሀገር መሪ ሚስት ሆና ሃብት፣ ዝና፣ ምቾት፣ ክብር ጠላልፎ ሳይጥላት እንደ ንጉስ ዳዊት ሳትሸማቀቅ በአደባባይ አምላኳን ጌታ ኢየሱስን የምታገለግል ድንቅ ሴት አሁንም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛልሽ። አለምና ሞላዋ ከንቱ ነው ንፋስንም እንደመከተል ነው። ሃብት ዝና ስልጣን ከፍታ ሁሉ ጠፊ ነው። በክርስቶስ ኢየሱስ መሆን ግን የዘላለም ህይወት ዘላለማዊ ነው። ጌታን አገልግሎ የወደቀም የተጣለም በከንቱ የቀረም የለምና ባንቺ መባረክ ሀገራችንም እንደምትባረክ አምናለሁ። እንዳንቺ አስተዋይ የሆኑ እናቶችን ሁሉ እግዚአብሔር አብ ይባርክልን። ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን። ብትቀበሉም ባትቀበሉም በሃይማኖት ቀንበር ተይዛችሁ አዳኙን አለምን ሁሉ የፈጠረውን ኢየሱስን ከማመን ይልቅ በተሳሳተ አስተምሮ ተጠላልፋችሁ ነብሳችሁን ሳታድኑ ለስም ሃይማኖት ያላችሁ ወገኖች ስለእናንተ ሐጢያት የሞተው የተነሳውም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይወዳችኋል ከሱ ውጪ አማልክትም ሆነ ሌሎች ፍጡራን ለእናንተ ምንም አላደረጉላችሁም የማድረግም አግባብም ሆነ ስልጣን የላቸውም በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው መዳናችን ስለሆነም በዚህ በጌታችሁ በጌታችን እመኑና የዘላለምን ሕይወት ውረሱ የእግዚአብሔርም ልጆች ሁኑ። የመዳንም ሆነ የእግዚአብሔር ልጅ የመሆኛ መንገዱ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። አሜን ?

  • @bereketfekaduofficial3151
    @bereketfekaduofficial3151 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    "አልተቆረጠም እስትንፋሴ ዛሬም ህያው ነኝ"👐 ......."በፈራሁበት ላይ እንዳመልክ ያረከኝ"....bless you

    • @asterGosaye-yn6wf
      @asterGosaye-yn6wf 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Geta iyesus yibarkish

    • @KmUr-xy7ur
      @KmUr-xy7ur 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Tebareki❤bekiy awe stezemr hulachum aberetatuat zm atbelu yehe edl new Eyesus n ymiyake meriy magngt❤❤

  • @hirutdergu1459
    @hirutdergu1459 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንዴት ጌታን እንዳገኘሽ የህይወት ምስክርነትሽን አንዴ ሰምቼ በሞትኩ❤❤❤❤❤❤

  • @almazzeme1888
    @almazzeme1888 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስለአንቺ እግዝአብሔርን አመሰግናለሁ የዘመናችን አስቴር ነሽና ኢትዮጵያ የመዳን ተስፋ በአንቺ ውስጥ አያለሁ ፈጣሪ ይርዳሽ❤

  • @hannahashagrie2070
    @hannahashagrie2070 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ተባረኪ ክብሩን ሁሉ ጌታ ይውሰድ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @RuhamaSisay-tw9tc
    @RuhamaSisay-tw9tc ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የተባረክሽ ❤❤

  • @FikerYibeltal-s4g
    @FikerYibeltal-s4g 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ለታመኑብህ የምትታመን ጌታችን እና አምላካችን እግዚያብሔር ለስምህ ክብር ይሁንልህ !! ዝኑዬ ክብርሽ እና ዝናሽ አምላክሽ የሆነ ድንቅ ሴት ዘመንሽ ይለምልም ያንቺ የተባለ ሁሉ ይባረክ ❤❤❤

  • @LataTafa-k7e
    @LataTafa-k7e 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    God bless you the first Lady of Ethiopia!

  • @godsdaughterhannah3458
    @godsdaughterhannah3458 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የሰጠሽን ስጦታ እንድታደርጊለት የረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን
    በሁሉ በእጥፍ ተባረኪ

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እምትጣኝለት አትጭ ዝማሬ ከእንደበትሽ ምስጋና ከቤትሽ አይታጣ የረዳሽ ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን እግዛብሄር ይመስገን❤🎉

  • @Tigist956
    @Tigist956 49 นาทีที่ผ่านมา

    አግዚአብሔር ይመስገን 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍

  • @Maye4433
    @Maye4433 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    “እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን፦ ሃሌ ሉያ።”
    - መዝሙር 150፥6

  • @elsabekele2302
    @elsabekele2302 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰብሸን ዘመንሸን ይባርክ

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሀሌሉያ ሀሌሉያ ክብር ለነገስተት ንጉስ ለኢየሱስ ብቻ ይሁን።
    የሁሉ ግዜ ቀዳማዊት እመቤት አደረገሽ!!

  • @Abenezer-l4d
    @Abenezer-l4d 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ቀዳማዊት እመቤት ልዑል እግዚአብሄር ይባርክሽ

  • @TsegaabTesfaye94
    @TsegaabTesfaye94 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መዝሙረ ዳዊት 30:5
    ቍጣው ለጥቂት ጊዜ ነው፥ ሞገሱ ግን ለሕይወት ዘመን ልቅሶ ማታ ይመጣል፥ ጥዋት ግን ደስታ ይሆናል።
    You are so graceful! Praise God in savior Jesus Christ 🙌 be blessed with all family's!

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የእርሱ ስም ከዘላለም እስከ ዘላለም ይማስጌን የተባረኩ አገልጋዮት ጸጋ ይብዝሎት ድንቅ ኖት

  • @fasikabekele6951
    @fasikabekele6951 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የአምላካችንና የጌታችን ፀጋና ሰላሙን ይብዛልሸ ❤❤❤

  • @tebibu6963
    @tebibu6963 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አሁንም እግዚአብሔር ወደ በለጠ ክብር ያሻግርሽ ከክፉው ሁሉ አንቺንና ያንቺ የሆኑትን ሁሉ ይጠብቅ! Merry Christmas and Blessed 2025!!!!
    ቀሪው ዘመንሽም የምስጋናና የዝማሪ ዘመን ይሁንልሽ! አንቺንና ያንች የሆኑትን ሁሉ ቸር አምላክ ከክፉው ሁሉ ይጠብቃችሁ!

  • @AbrhamTrabo
    @AbrhamTrabo 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተባረኪልኝ አንቺ ለኛ በረከታችን ነሽ ዘመንሽ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ❤❤❤❤

  • @leliseobsa7621
    @leliseobsa7621 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዘመንሽ አሁንም ይለምልም ተባረኪ ያከበርሹ ጌታ ገና ያከብርሻል

  • @mihretutagesse6862
    @mihretutagesse6862 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Your are blessing of all of us. God bless you and Ethiopia! Please salute my lovely prime minster Dr. Abiy.

  • @adanechilema5018
    @adanechilema5018 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረኪ እህቴ በምድር ከፍታ ላይ ሆነሽ አምላክሽን ያልረሳሽ ድንቅ ሴት

  • @TigistTse-u6n
    @TigistTse-u6n 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የጌታችን ፀጋና ሰላም ይብዛልሸ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samiboy7254
    @samiboy7254 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ብርክ በዩልኝ ከነ ቤተሰብሽ በኢየሱስ ስም አክሊልሽ በሰማይ የበዛ ይሁን ሽልማትሽንም የምትቀበይ ያደርግሽ ኢየሱስ አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @themobshop7930
    @themobshop7930 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ምን አይናት ማታዳለ wowo አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤we love you🇪🇹❤🇦🇪

  • @AbrhamTrabo
    @AbrhamTrabo 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ቤተሰብሽ በልጅ በክርስቶስ ደም ይሸፈኑ❤❤❤❤❤

  • @tsionmesfin7646
    @tsionmesfin7646 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር አምላክም ሰውን ወስዶ ያበጃትም ይጠብቃትም ዘንድ በዔደን ገነት አኖረው።ዘፍጥረት 2, 15-16
    የኛ ኤደን ገነት ኢትዮጵያ ናት ለዚህም ጠም ዶር አብይ ገብተው በመዋጋት ጠብቀዋታል አረንጓዴ ተክል, ስንዴ,ኢንዱስትሪ እና የኮሪደር ልማት ሰርተው ተንከባክበዋል።እርሶ ትምህርት ቤት ዳቦ ፋብሪካ..ተንከባክበሗል እኛ ህዝቡ ከናንተ እንድንማር ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠን።

  • @yorditesema4035
    @yorditesema4035 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Hallelujah❤, you're blessing for Ethiopia, we love you

  • @aynalemdubale393
    @aynalemdubale393 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ! ተባረኪ

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዘርሽ ይለምልም
    አገልግሎትሽ ይባረክ
    አምልኮሽ ለእግዚአብሔር የመዓዛ ሽታ ይሁንለት ❤❤❤

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በዚህ ዘመን የኢትዮጵያ የ500 ዓመት ችግር ይፈታል
    መልካም ይሆናል ❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የመለአክትን ዝማሬ ያስማሽ🙏🏾 ሁሌም ዘምሪ እግዚአብሔርን የያዘ አይወድቅም ተባረኪ🙏🏾❤️

  • @kidehaile7797
    @kidehaile7797 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Bebzu tebarki , you look great as a usal, very decent dress up 👗 ❤❤❤

  • @meazadejene4248
    @meazadejene4248 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታ ዘመናቹህን ይባርክ ❤❤❤

  • @bamafurniture2022
    @bamafurniture2022 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ቀዳማዊት እመቤታችን ታየች ከዝህም በላይ ኢየሱስ ይባርክሽ ❤❤❤

  • @emuyebaba2743
    @emuyebaba2743 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሃሌሉያ
    ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤

  • @tigstualemu9068
    @tigstualemu9068 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ነብሴ ታመስግን ይሁንልህ ክብር🙏🙏🙏🙏
    አልተቋረጠም እስትፋሴ ዛሬም ህያው ነው
    ስም ይመሰገን አምላኬ ሆይ

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Yeredash getash Eyesus ybarek egzyabher le lezelalem ybarek smu lezelalem ybarek❤❤ cher amlake Egzyabeher ybarek

  • @birukhilemichale6442
    @birukhilemichale6442 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የእግዚአብሔር ጸጋ ከሁሉ በላይ ነው ! ክብር ለስሙ ይሁን!

  • @አየሱስዋናዬነው
    @አየሱስዋናዬነው 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጸጋ ይብዛልሽ የተወደድሽ we love you🥰❤️🙏

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታ እየሱስ ይባርከሽ ❤❤❤

  • @lidiadirriba5489
    @lidiadirriba5489 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tebarekk yezamershilet geta anchin ina betasebochishin yebark❤❤❤

  • @tolasatamasgen
    @tolasatamasgen 37 นาทีที่ผ่านมา

    Tebareky zemensh yebarek. Geta kanch gar yehun

  • @ZenabZenab-s4x
    @ZenabZenab-s4x 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Waqaayyoo baraafi jireenyaa kee haa ebbisuu ebbifamii 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏♥️♥️♥️

  • @chimdessa156
    @chimdessa156 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሀለሉያ! እግዚአብሔር ይሠስገን። ጌታ ይባርክሽ!

  • @prophetrobelhailu7462
    @prophetrobelhailu7462 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አይጥልም ! እናመሰግናለን ::

  • @The_Top_Lover
    @The_Top_Lover 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘመነሽ ይባረክ

  • @MelkeTaddesse
    @MelkeTaddesse 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን

  • @direfasi
    @direfasi 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Hallelujah amen. God bless you

  • @WogandagiMolla
    @WogandagiMolla 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጸጋ ይብዛልሽ 🙏

  • @Ruthbaba46
    @Ruthbaba46 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሜን ዘመንሸ ይባረክ ❤❤

  • @aynuyegetalij4743
    @aynuyegetalij4743 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    wow Amennnnnn yetewodedesh kbrt zinuyee ewodshalhugn❤❤❤❤

  • @solomondesta7323
    @solomondesta7323 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ መጪው የፈረንጆች አዲስ ዓመት የበረከት የደስታና የሰላም ዘመን ይሁንላችሁ

  • @chuchumelse458
    @chuchumelse458 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጌታ ሆይ ሥምህ ይባረክ ክብር ይሁንልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኪ

  • @genetdaniel
    @genetdaniel 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የሚንውድሽ ውዴ ታባርክ ❤😍✅💒

  • @GenetLKO
    @GenetLKO 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    My God bless you

  • @hedathadgu1871
    @hedathadgu1871 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Amen God is faithful

  • @kumarefera9552
    @kumarefera9552 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    God Bless You♥♥♥

  • @tizazugudissa6096
    @tizazugudissa6096 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተባረክ ክብር ለአምላካችን ይሁን

  • @martabaru1841
    @martabaru1841 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏🙏🙏

  • @HanaWorku-wn4rv
    @HanaWorku-wn4rv 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ባርካ የምትባርክ ቀዳማዊት እመቤት ❤❤❤

  • @noahnoah6012
    @noahnoah6012 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Stay blessed our beloved sister 🙏

  • @nigususolomon6083
    @nigususolomon6083 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Blessed ❤❤❤

  • @IsayasGy
    @IsayasGy 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Zemenish igzhabir ybarkish

  • @Habtamu_Shumi_Official
    @Habtamu_Shumi_Official 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    WOW ዘመንሽ ይለምልም ❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻 Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻 💖 ❤❤❤❤❤❤

  • @BURQAAGUDDINAA-je1pu
    @BURQAAGUDDINAA-je1pu 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ebbifaamii dhala uumaa ishii galatteefattuu

  • @genetassefa986
    @genetassefa986 54 นาทีที่ผ่านมา

    ጌታ ይባርክሽ

  • @tewabechdemesse528
    @tewabechdemesse528 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን ዝንዬ ተባረክ

  • @kirubeldawit
    @kirubeldawit ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ይባርክሽ

  • @basazin-hb5ow
    @basazin-hb5ow 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የተወደድሽ 🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓❤️❤️❤️

  • @ashanafiadimasuArficho-nx1xy
    @ashanafiadimasuArficho-nx1xy 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Min aynati yetabarash Nash!!!!!❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉yigarmanyal ye anchin nager

  • @SolomonTsegayeBereka
    @SolomonTsegayeBereka 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    God is with u and Bllesd Your hasband Dr Abye

  • @finotaraga-qo7bg
    @finotaraga-qo7bg 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @genetdesalegn2359
    @genetdesalegn2359 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረኪ እህቴ

  • @WetatuNenyi
    @WetatuNenyi 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተባረክ ❤❤❤❤❤❤

  • @eneyetesfaye9814
    @eneyetesfaye9814 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቀዳማዊት እመቤት አንቺ የትዉልድ በረከት ነሽ። አንቺ ምሳሌ 31 ላይ ያለችዉ ሴት ነሽ። እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @makemake-q2i
    @makemake-q2i 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን ❤️🙏🙏🙏w

  • @ansiftube7486
    @ansiftube7486 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ጠላት አይኑ እያየ ጅሮ እየሰማ ገና ከፍ ትላላችሁ! 😍😍😍

  • @almazdanialmame6062
    @almazdanialmame6062 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    God bless you the great first ledy zinash thank for you our God

  • @DimbittiiKalbesa
    @DimbittiiKalbesa 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    GOD BLESS YOU❤

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚያብሔር ይመስገን !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @demebalcha7134
    @demebalcha7134 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    God bless you and your family 🙏