ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የስኬት ጣሪያ ሰማይ ላይ ትኩረት ማድረግ ነውና ተባረኪ!ዘመንሽ እግዚአብሔር እየከበረብሽ ይለቅ!
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏🙏ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በብዙ ይባርክሽ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ 🙏🙏🙏we love you so much❤️❤️❤️
Fixirati Hulu lageta yisagidali. AMEEEN Hallelujah ❤❤
“የእግዚአብሔርም ታቦት ወደ ዳዊት ከተማ በገባ ጊዜ የሳኦል ልጅ ሜልኮል በመስኮት ሆና ተመለከተች፥ ንጉሡም ዳዊት በእግዚአብሔር ፊት ሲዘልልና ሲዘፍን አየች፤ በልብዋም ናቀችው።” - 2ኛ ሳሙኤል 6፥16ዘማሪአችን ዝናሽ ብዙ ሰዎች እንደ ሚልኮል ቢንቋትም እሷ ግን ጌታን አክብራ ዛሬም ከልቧ ታመልከዋለችጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤
ዘርሽ ይለምልምአገልግሎትሽ ይባረክ❤ዝማሬሽ ለእግዚአብሔር የመዓዛ ሽታ ይሁንለት❤❤
ክብርት ቀዳማዊት እመቤት እግዛብሔር ይባርክሽ ከነመላው ቤተሰብሽ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ ሁልጊዜ ስለናንተስፀልይ ጌታሆይ በፊትህ የሚፀልዩት ምን ይሆንጌታሆይ ፀሎታቸውን ስማ አግዛቸው እለዋለሁ አሁንም አምትፀልዩትን ይስማችሁ ላንችም ለእህቴ ከዚህ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልሽ
እህቴ ዘመናችሁ ይለምለም በጌታ በኢየሱስ ደም ተሸፈኑ
ቃሉ በጣም እግዜአብሔርን የምናይበትና እራሳችንን የምናነቃበት የተቀባ መዝሙር ጌታ እየሱስ።ይባርርክሽ
ከፀሀይ በታች ሁሉም ነገር የከንቱ ከንቱ ነው ። አየሁት በግሌ my Life
አሜን አሜን እየሱስ ለልጆች የማይሰሰትዉ ፀጋ ስላበዛህ ስምህ ይባረክ ምከፍልህ የለኝም ዘመን አመጣህልን እንድናመልክህ ተባረክ ያለኝ ይሄ ነዉ❤❤❤❤❤❤ ከነ ቤበሰብሽ ተባረኪልን🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን እማዬ ዝማሬዎችሽ እንደመፃፍ ቅዱ ስ አስተማሪ ናቸዉ፣ረጅም እድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋር ጌታ ያድሎት ከአባቴጋር
በእውነት የጌታ ፍቅር የገባሽ የባረክሽ ፈጣሪ ብተሰብሽን በደሙ ይሸፍናችሁ የወንጌል አርበኛ የምድርን ክብር የናቃችሁ ለእውነት የቆማችሁ እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፋናችሁ ተባረኩ መላው ቤተሰቦችሽ የገባው አለምን እና ክብራን ንቆ እዲህ ያመልካል ጌታ ሁላችንንም ይይርዳን ላች የገባሽ ለኛም ይግባን ተባረኩ ዘርሽ ይባረክ🙏🙏🙏
ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልሽ ዘመንሽን በቤቱ መጨረስ ይሁንልሽ18
ያረፍሽበት ጌታ ለቤትሽ ክብርና ድልን በዘመንሽ የደርጋል እየደረገም ነው
እሄንን መዝሙር ሰው የሆነ ሁሉ በየ ቋንቋው ተቶርገሞ ሊሰማው ይገባል ሰው ከንቱ ያለ ጌታ!!!!!
ዘመንሽ ከወድ ከጀግና መሪያች እና ከልቻችሁ ጋራ ብርክ ብርክ ብርክ ይብላችሁ ❤❤❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዘመንሽ ይለምልም //የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን።💗💗💗
ኢየሱስ ከዙፋን በላይ ነዉ!!
የእግዚአብሔር ውድ ልጅ ዝንዬ የተወደደው ልብሽ በጌታ ተባርኴል ምድር ቀሎብሽ ሰማይ የገዘፈብሽ ለዛ ነው ተባረኪ እንች ለዚች መከራዋ ለማያልቀው ምድራችን ብርክት ነሽ ዘመንሽ ይለምልም
❤❤❤ የጌታዬ የእየሱስ መልክ ና ሽታ አይታጣብሽ ዘመንሽ ሁሉ የክብር ይሁን አንቺ እያለሽ እግዚአብሔር ሰው አጣሁ አይበልሽ የተወደድሽ ተባረኪ።
እኔም ከዝህ ምርቀት እና እይታ ጋር በጣም በጣም እስማማለሁ ።ስለ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።
አንቺ መልካም ሰው ላባልሸ የክብር ዘውዱ ነሸ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሸ !ይህንን ማወቅ መታደል ነው !!!
እራልዬ የመጀመሪያ ዘፈን ሳዳምጥ ልብዬ ልቤን ነካው እግዚአብሔር ጤና እና ፀጋ ይስጥሽ
የኔ ውድ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክርሽ ፀጋ የብዘልሽ ዘማንሽን ሁሉ የለማልምሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የእግዚአብሔር ነገር የገባው ሰው ዘመኑን ሁሉ ለእግዚአብሔር ያስረከበ ነው!!ዐለምን ሳይሆን እግዚአብሔር ማስከበር በጣም በሚከብድበት በዚህ ዘመን የወገንሽለት እግዚአብሔር አብሮሽ እንዲቆም ፀሎቴ ነው።ጀግኒት🙏
ለእኔ የገረመኝ የዘማርት ዚናሽ ነገር ነው ፤ ለምንስ ከላችሁ ብዙ ሰው የምዛሚረው ፤ጡሩ ቦታ እስከ ምዳርስ ነው ፤ ከዚያ ቦኋለ ይቀያየራል። ግን ዘማርት ዚናሽ የቤተ መንግሥት በለቤት ሆነ እንኳ ልክ እንደ ዳዊት ለእግዚአብሔር ትዘምረለች ።የጌታ ልጆች የሆነችው እስቲ እንደ እኔ የተባረከችሁት ባርኩሀት ። እናታችን ዘመንሽ በጌታ ቤት ይላቅ ተባረክ 💞💞💞💞💞👈
Tew engi atelegim 😂
Leba hula
ቤተመንግስት መግባት አያድንም ሲቀጥል እግዚያብሔር የሚመለከው ቤተመንግስት ስለተገባ ስላልተገባ አይደለም እግዚያብሔር እግዚያብሔር ስለሆነ ነው ስለሚጠፋው ቤተመንግስት ታደንቃለክ ጌታ ኢየሱስ ሲጠራን ሲልከን ማቲ 10:1_15 ሲቀጥል ወንጌል አልገባችሁም የመንፈስ ፍሬም አልገባችሁም ይልቁንስ ንስሃ ግቡ የሷ ቤተመንግስት መግባት ምድራችንን በደም አጨቀየ መቼም ወንጌል እየሰራች ወደ እግዚያብሔር መንግሥት አላመጣች ትውልድ ወንጌል ሳይደርሰው ወደ ሞት መራች ህዝብ አሳረደች ዳዊትማ እድለኛ ነው አንድ ኦርዮንን ገሎ ንስሃ ገብቶ ከአምላኩ ጋር ጨረሰ ለማንኛውም ብር መንግስትና መንግስተ ሰማይ ለይ ጌታ መች ለዚህ መጣ ፅድቅና አመፅ የጠፋባቹ የእግዚአብሔርና የጨለማው የተምታታባቹ ጋር የውስጥ አይናችሁን ይክፍት የሷ ቤተ መንግስት ታሪክ ይሆናል ዘላለማዊውን መንግስተ ሰማያት አስቡ ማር 6:129
@@Theworstgamer1001 ክብራቸው በነውራቸው ያሳፍራሉ በኢየሱስም ምን አይነት ደፋርና እውር ህዝብ ነው
@@FacikaSara lam 🐄
የምድሩን ክብር በሰማዩ ክብር ስለተሸፈነ ነው እንዲህ የሰማዩ ክብር በልጦብሽ ጌታን እንድናከብር የምታደርጊን ውዷ ዝናሽ ዕድሜሽና ዘመንሽ ይባረክ።
እግዚአብሔር በእርግጥ ለኢትዮጵያ ራርቷል ምህረትም አድርጎልናል ሥሙ ይባረክ!!!
ተባረኪ ስላቺ ሲል እየሱስኢትዮጵያን ከዘር በሽታ ይፈዉሳትዘመንሽ ይለምልም❤❤❤❤
Amen
Amen ❤❤
ምን ይባረካሉ ቤታቸው በደም ተጨማልቆ የተረገሙ እግዚአብሔር ፍርድም ዘገዬ
@@gebretesfaye7565enante Tornet jemerachehu ensu mene yareguachehu. zeme yebelu newe chenkelatacgewe laye komachehu. enante eko chere sele atewedume
ተባረኪ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እርሱ ካንች ጋር ነው ተባረኪ
አባቴ እየሱስ አውንም ጨምሮ ከሰማያዊ በረከት ወደ አዲስ መነፈስ መገለጥ ውስጥ ያስገባሽ ተባረኪ
🙏❤
በጣም ደስ ይላል!! እንኳን ለዚህ አበቃን ጠላቶቻችን እንዳሉት ሳይሆን እግዚአብሔር እንዳለው ስለሆነልን እጅግ አድርገን እምላክካችንን እናመስግናለን:: አሁንም አንድ እንሁን በፍቅር እንድመር ዘረኝነትን አውልቀን እንጣል ሌብነትን እንጠየፍ ድህነትን ታሪክ እናድርገው!!ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ናት!!
በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ ዘንድ !!!!መላእክቱ ሰለአንተ ያዛቸዋል !!! የሚለው ቃል ዝም ብዬ ነበር በዘልማድ አነበው ነበረ አሁን ግን አይኔ እያየ ጆሮዬ እየሰማ የኢትዮጵያ ሕዝብ አይኑ እያየ ጆሮው እየሰማ የአለም ሕዝብ አይኑ እያየ ጆሮው እየሰማ የእግዚአብሔር ታምራዊ ስራ እየታየ ነው ምን ይባላል ?ተመስገን ተመስገን ተመስገን ነው ክብር ሁሉ ስማይንና ምድርን ለፈጠረው አምላክ ይሁን አሜን አሜን አሜን!!!!!!!
በጣም ነው የምወድሽ ከእነ ቤተሰብሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ❤❤እናንተ የኢትዮጵያ በረከት ናችሁ 😍
Amen ✝️ Amen ✝️ Amen ✝️ 🙏🏻
አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
“..............፤ አሁን ግን እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ያከበሩኝን አከብራለሁና፥ የናቁኝም ይናቃሉና ይህ አይሆንልኝም።” - 1ኛ ሳሙኤል 2፥30
Ameeeenn!!!አንቺንም ጌታ ለበረከት ያድርግሽ!!;❤❤
ዘመንሸ በሙሉ ይለምልም እግዚአብሔር ይባርካቹ ይጠብቃቹ ከነሙሉ ቤተሰብሸ ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክሽ ቀዳማዊት በመዝሙሮችሽ እየተባረክ ነዉ❤❤❤
እግዚአብሔርን የሚፈራ እንዲህ ይባረካል።በዚህ ዘመን ቤቱ ፈርሶ ባለበት የተሰበረ ልብ አግኝቶ ማረፊያ ስላገኘ የፀሎታችን መልስ ስለሆንሽ አንቺና ቤተሰቦችሽ አብዝቶ እንዲባርክ ፀሎት አናቋርጥም።
በኢየሱስ ስም ለዘላለም ተባረኪ የአንቺ ማትረፍያ ጌታ ኢየሱስ ይሁንልሽ።
ዝኒዬ ተባረኪ!!! እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው!!!
መዝሙሩ...ልኡል እገግዚአብሄር ይባርክሽ....😭
አሜን ተባረከሻልትምህርታዊ ዝማሬ ነውለዘመኑ በቂ መልዕክት ያዘለ ነው
አሜን አሜን አሜን በጌታ የመመረጥ ዘመነሽ ይለምልም ከነ ቤተሰብሽ በደሙ ተሸፈኑ 🙏🙏🙏
አሜን!!!!❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ ያበለጥሽው ደግሞም ያላቅሽው ጌታ አንቺንና መላው ቤተሰብሽን በደሙ ይሸፍናችሁ ሁሉ ከንቱ የከንቱ ከንቱ መሆኑን የዘላለሙ ግን የዘላለም መሆኑን የሚያስተምር ለሚያስተውል የቆመበትን እንዲያይ የሚያደርግ ዝማሬ ነው ስጦታውን የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን
ተባረኪ እግዚያብሄር እንዳስንሳሽ ምንም ጥርጥር የለውም ደግሞ እግዝአብሄር ከአንቺ ጋር ነው አለምን አትስሚያት ዞሮባታል ፣
ቀዳማዊ እሜቤት ጌታ ዘመንሽ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ዜዬ በጣም ይወድሻለሁ ፀጋው ይብዛልሽ!!!!!!!!!
ቀደማዌት እመቤት እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙር ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
እውነት በእውነት ይህን የሁሉን ጌታ በተግባር ለማመንሽ ከአስር አመት በፊት አንተነህ ሚደቅሳ በሚባል የቀን ሰራተኛ ሆኖ እቤታችሁ ገብቶ ለነበረ የሙት ልጅ ያደረግሽው መልካም ተግባር ምስክር ነው ። የእግዚአብሔር ቃል ከተግባር የተለየ እምነት የሞተ ነው ይላል ። ያንቺግን በተግባር የተገለጸ ነውና በቀሪ ዘመንሽ አሁንም ከመላው ቤተሰብሽ ጋር እሱ ጌታ ይጠብቅሽ።
በትክክል ኢየሱስን አውቀሽዋል በርቺ ሕይወት የግል ነው ገብቶሻል እንዳትደክሚ ጌታ ብርታት ይሁንሽ አሁን ተረድቼሻለሁ
ዘመንሽ ይለምልም
ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙሮችስ ተባረኪ እግዚኣብሔር ኣምላኽ አብዝቶ ይጨምርልሽ ጸጋው ያብዛልሽ
እግዚአብሔር አምላካችን አንቺንና ቤትሽን ይባርክ በክርስቶስ ኢየሱስ ቡሩክ ነሽ አሜን
የልቦና አይንሽን ያበራየአለም ብርሀን ያደረገሽጌታ ኢየሱስ ይባረክ ❤
“ከፀሐይ በታች የተሠራውን ሥራ ሁሉ አየሁ፤ እነሆም፥ ሁሉ ከንቱ ነው፥ ነፋስንም እንደ መከተል ነው።” - መክብብ 1፥14
yes God bless you❤❤
እንዲአይነት መረዳት አ/ር ሲረዳ ነው!
የአለምን ነገር ሞኝነት አድርገሽ የሰማይን የመላእክት አገልግሎት በምድር ላይ ያገለገልሽ ምርጥ የአባቴ ብሩክ ልጅ ዘመንሽ ትውልድሽ ይባረክ አሁንም አንቺ ብቻ ሳትሆኚ ዘሮችሽ በእግዚአብሔር ቤት ለዘለዓለም ይዘምራሉ
ዘመንሽ የክብር አባት በክብር ይጠቅልል ! ❤
ላከበረሽ ክብርሽን የተዉሽለት አቤት መታደል አቤት አቅም ብርታት ሀይል በእጥፍ ይብዛልሽ 💞
ቢገባው ልኩ ማንነቱአይ ሰው ሰው ከንቱድንቅ ዘማሬ ተባረኪ
ልኡል እገግዚአብሄር ይባርክሽ
በዚህ ዘመን ክርስትያን ነን ለምንል ምሳሌ ነሽ ያለሽበት ቦታ ሳይገድብሽ ለጌታ መዘመር መታደል ነው😪😍
ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልሽ ዘመንሽን በቤቱ መጨረስ ይሁንልሽ
በጣም ልታይ ልታይ የማትይ በጣም የሰከነ መንፍስ ያለሽ የምትወደጂ ነሽ ተባረኪ
የኔ ቀዳማይት ጀግና ሴት እወድሻለው ፀጋ ይብዛልሽ
አሜን ቲቪ እስቲ ቀዳማዊትን አቅርቢልን በተረፈ ተባረኪልኝ እወድሻለው❤❤❤
አይ ጴንጤ ሰይጣንም ቢመጣም ተተባረክ እልልልል እያለ የሚሰግድ የሚነዳ ነው
የኢትዮጵያ አክአብና ኤልዛቤል እግዚአብሔር ይፈርዳል የፈሰሰው ደም እንደ አክአብ የእግዚአብሔር ቁጣ ይገለጣል ቢዘገይም የዘራችሁትን ታጭዳላችሁ እግዚአብሔር በመሰዋእት ማቅረብ አይታለልም ይፈርዳል በቅርብቀን ደማችን ፈሶ ለቅሷችን አይቶ ይገለጣል ጴንጤ የግፉ ጽዋ ሞልቷል
@@gebretesfaye7565 በመጀመሪያ የእግዚአብሔር የሚፈርደው እንደእናንተ አይደለም እርሱ ያያል ፃዲቅ ነው ይልቅ ስለራስሽ ፍሪ ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል ደም ያፈሰሰው ሴረኛው ማን እንደሆነ በአምላክ ፊት የተገለጠ ነው ፍረድ ስላልሽ አይፈርድም ስራን ያያል የልብን ሀሳብ ያያል ሰው አይደለም ባላየሺው ነገር ፍረድ ስትዪ ወደራስሽ እንዳይመለስ የእናንተ ቄስጳጳስ ቶቦት አቁሞ በአውደ ምህረት ላይ ይራገማል በአንድ አፍ መርገም በአንድ አፍ እግዚአብሔር ይላሉ እነሱ ላይ አልፈረደም በአደባባይ በሚሳደቡ የእኔ እህት አይንሽን ወደ እራስሽ መልሺ ጣትሽንም ወደ እራስሽ መልሺ ጌታ ይወድሻል ይምርሻል ይራራልሻል ነይ ወደ እውነት ጌታ አለሙም ምኞቱም ያልፋል ሞት በደጅ ነው የመንግስተ ሰማይ መግቢያው መንገድ አንድ ነው እሱም እየሱስ ክርስቶስ ነው ከዚህ ውጭ ሲኦል ነው
ውይ የጌታ ፍቅር እንዴት ይደንቃል አብዝቶ ይባርክሽ ይርዳሽም።ፀጋው ይብዛልሽ ለቤትሽም።
የጌታ፡ፀጋ፡በዝቶልሻል፡ክብርት፡ቀዳማዊ፡የፀጋው፡ባለቤት፡ክብር፡ይሁንለት
ልባም ሚስት ለባሏ ብቻ ስትሆን ለክርስቶስም ታመኝና ታዛዠ ናት።ፀጋው ይብዛልሽ❤❤🎉
WOW!እህታችን ቀዳማዊት እመቤት አለም ከንቱ፣ሰው ከንቱ መሆኑ ገብቶሽ የምድሩን ክብር አንዲትንቂና የዘላለሙን እንድመርጪ የረዳሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!ለእኛም ለእያንዳንዳችን ይህ እውነት ይብራልን!አሁንም ፀጋ ይጨመርልሽ!፣አሁንም ተባርከሽ ለበረከት ሁኚ!፣አንቺና የአንቺ የሆኑት ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ደም ይሸፈኑ!ለምልሙ!🙌🙏❤
ባደባባይ በግልፅ ያከበርሽው ጌታ ገና ያከብርሻል ለብዙዎች ትልቅ ምሳሌ role model ነሽ እናከብርሻለን ።
God bless you my sis amazing song
የሃገር ዋልታ እግዜያብሄር የባረከው ቤተሰብ
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ የእኛ እንቁ❤❤
ምሳሌውንም ይመስል ጀመረ ዓይኑ የበራለት ..እንድህ ይላል❤❤❤❤❤
አገሬ፡ ተባረከች! ለመጀመርያ፡ ጊዜ፡ ኢየሱስ፡ ክርስቶስን፡ የሞተልንን፡ በአደባባይ፡ እሰይ፡ የምታመሰግን፡ የጠ/ሚኒስቴራችን፡ ሚስት!
ቀላል ተባረከች በዘመናት ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ መአት ደረሰባት እጂ ከሀይማኖት ጎጠኝነት ወቶ እውነታውን ማየት ጥሩ ነው ከዚች አዝማሪ ሀይማኖት የሌላት አዜብ መስፈን ትሻላለች
@@FikrBichaእስቲ እራስህን እይ አውነት አጠገብህ ያለውን ወንድምህን ትወደዋለህ?
ቀደማዊ እመቤት ዝናሽ የኢትዮጵያኖች እናት እመቤታችን ትባርክሽ እማዬ
ተባረኪ መዝሙርሽ ደሰ ይላል ለዶ/ር ፀልይለት "
እግዚአብሔር የገባው ሰው በመጠራቱ የማያፍር። እግዚአብሔር አብዝትቶ ይባርክሽ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ የተወደድሽ ❤🙏❤🙏
I never stop to listen to this Mesmur
አቤት እንዴት የገባሽ የጌታ ወርቅ ነሽ ምሳሌ የሆንሽ አቤት እንዴት እንደምወድሽ❤🎉❤ብዙኅ ተባረኪልን የዚህ የምወደው መሪር መስተ መሆንሽን ወይ እንዴት አምላኬን አመሰግናለሁ ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤
እውነት ነው!!! የተባረኩ ባልና ሚስቶች ናቸው!!! ጌታ ለምድራችን ያስነሳው መልካም መሪ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@@mealatdemessie5939 መልካም ማለት ግብረሰዶም ትውልድ መፍጠር የሰው ልጅን ማሳርፕድ ሌላውን ማሳደድ መግደል እናንተ የዋቄፈታ ልጆች ስለሆናቹ ለእናንተ መልካም ናቸው እኔ እያልኩ ያለሁት እንደ እግዚያብሔር ህዝብ እንደ ኢየሱስ ተከታይ መልካም የሚባል የመንፈስ ፍሬ ያለበትን መልካም እላለው የዳቢሎስን ስራ የሚሰረትን እገልጣለሁ ኤፌ 5:11 ከወዴት እንደሆናቹ እራሳችሁን ገለጣቹ ጌታ ቤቱን ይጠራል ኤልዛቤልም ከነ ዘር ማንዘሯ ትጠፋለች አትቀጥልም ወንጌል የሚሰሩ ኢየሱስን በስራቸው የሚያከብሩ ይነሳሉ
የገባትማ እነደ ባሏ እግዘብሔርን በመዝሙር ማጭበርበር ነው
@@mealatdemessie5939ለምድራችንን እግዚአብሔር እንደቀጣን ያዘጋጀው ጨካኝ አውሬ ሰይጣን ሰው አይ ጴንጤ አሽቃባጭ
@@gebretesfaye7565 እግዚያብሔር በዝማሬ አይጭበረበርም 1ኛሳሙ 15;13_23 እግዚያብሔር እርሱ እግዚያብሔር ነው ትላንት የመጣች ያጋንንት ስውር እጅ ደም አፍሳሿ እንደ እውሩ ህዝብ አያደንቃትም ዙፋን ሰማይ ምድር ስልጣን የእርሱ ነው በማይክሮ ሰከንድ የወደደውን ያደርጋል በፊቱ ምናምንቴ ናት የሚከተላት እውር ህዝብ ከእግዚአብሔር ሃሳብ ይልቅ ዛሬ የተነሳችው ኤልዛቤል የበለጠችበት በእርኩሰቷ በሴሰኝነቷ ስላሳተችው ነው ዛሬ ኮ በሷ ዘመን ግብረ ሰዶም ነገሰ አራጅ ነገሰ እናት ደፋሪ ነገሰ ይህን የተቀላቀለ ህዝብ ይደግፋታል ጌታ ጌታ እያለ ህዝብ ያስታል ዮራይ 3:23...አዎ እግዚያብሔር አይዘበትበትም የእግዚአብሔር ህዝብ ህይወት ፅድቅ ቅድስና ሰላም ወንጌልን መኖር ነው
ጌታ ዘመንሸን ሁሉ ይባርከሸ በልጆችሽ ተባረኪ ክፉ ይለፍሸ አንቺ ለጌታ የተሰጠሽ ሴት በጣም ነው የምወድሽ
ሰው ከቱ ቢገባው የመፈጠር ልኩ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክክሽ ❤❤
ደስ ሲል!አየን አገራችን ከፍ ብላ ::ገና የአለም መጠለያ ትሆናለች!!ኢትዮጵያ ትልቅ ናት!!
ጌታ ያለው ቢሞላም ባይሞላም በሰሳም በደስታ ጌታውን አስከብሮ ያልፉል እግዚአብሔር ይባርክሽ የዚህ ምድር ኑሮ ያለጌታ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው❤❤❤❤❤❤❤
ቀዳማዊት እኔ መቼም ይገርመኛል ከዚያ ቤተመንግሥት ሠማያዊ ቅኔ ስንቆረቀር ከዚህ የበለጠ በዝማሬ ፀጋ ያረስርስሽ!!
❤እእልልልልልልልእልልልልእልልልል ተባረኪ አንች በጌታ የተመረጥሺ ምርጥ እህት ዘርሺ ይባረክ ዘመንሺ ሁሉ የለመለመ ይሁን የጠላቶቻችን ደጂ ወረሺ❤
እስካለሽ በህይወት ገና ሀሁ ታስተምርናለሽ አሁን ነዉ ለኢትዮጵያ ጌታ የመጣሁ አስተማርያችን ንርልን
ጌታ ዘመንሽን ያለምልም።
❤ቀደማዊት እመቤት ዝናብ ታያቸው ዘመኖዎ ይለምልም ይጨምርልኦ❤
በመንፈሣዊ ሥራ ይሁን በልማት ሥራ ተወዳዳሪ የለሌሽ ያከበርሽዉ ጌታ ያክብርሽ
ክብር፡ለጌታችን፡ለኢያሱስ፡ክርስቶስ፡ይሁን።
“እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።” - ዕብራውያን 6፥10
ሶፊ የኔ ውድ እህት እጅግ በጣም እንደምወድሽ ልንገርሽ እና ከዛ ደግሞ እግዚአብሔር የስጠሽን የዝማሬ ፅጋ እይስብኩ ጌታን ስላንቺ ጌታን እጅግ ኣድርጌ ኣመሰኘዋልሁ! እባክሽ የኔ ውድ ጌታ ሊመጣ በጣም ጥቂት ግዜ ነውና የቀረው ሳታቃርጪ ሳትደክሚና ሳትታክቺ ለሱ ብቻ ተቀኚለት በዙዎቺን ባንቺ ወደመንግስቱ ሊስብ ይወዳልና በርቺ እውነቱን በተስጠሽ ፅጋ በጥበብ ተርኪለት🙏❤️❤️❤️!
የኔ እናት ምን አንደምልሽ አላውቅም የዘመናችን ንጉስ ዳዊት ነሽ ዳዊት በዘመኑ ለእግዚአብሄር በመኖሩ ምክኒያት የወንጌል እውነት ባልገባቸው ሰዎች ይነቀፍ ነበር አንቺም በዘመንሽ ክብርሽን ጥለሽ ሐእግዚአብሄር ክብር የቆምሽ እሱ ይቁምልሽ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ከነቤተሰብሽ በደሙ ተሸፈኚ አንቺ አንቺ የየሱስ ወታደር እወድሻለሁ አሺ የኔ ወድ ሁሌም ዘምሪልን❤❤❤❤❤
ተባረኪ የኔ ውድ ቀዳማዊት እመቤት ዘመንሽ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ 🙏አንችና አብቹ የኢትዮጵያ ብርሀን ናችሁ 🇪🇹🎆
ሰው አለሙን ብያተርፍ ምን ይጠቅመዋል? ሰው ከንቱ ቀዳማዊት የዘላለሙ ቸሩ አምላክ አብዚቶ ይባርክሽ ፡፡ ሁሉ ያልፋል ጌታ ግን ለዘላለም ይኖራል
wow tebarekilign ehite
እህቴ ባርኮ ለበረከት ያቆመሽ ጌታ ይባረክ ተባርከና አሁንም ጨምሮ ለትውልድ በረከት ያድርግሽ ጌታን ያስቀደመ አያፍርም ክብሬ ትዘምርልህ ዝምም አትበል ብለሻልና በደሙ አንቺና ቤትሽ ተከለሉ ተባረኪ ብዢ ❤❤❤
ዘመንሽ ይባረክ ባለቤትሽ ልጆችሽ የዘላለም አምላክ እና አባት ጋሻ እና መከታ ይሁናቹህ የእግዚያብሄር ስም የጸና ግንብ ነው እና
በዚህ ዘመን ክርስትያን ነን ለምንል ምሳሌ ነሽ ያለሽበት ቦታ ሳይገድብሽ ለጌታ መዘመር መታደል ነው
Amennn ክብርት ቀዳማዊ አመቤት የተጠራሽበት አላማ ገብቶሻል በብዙ ደስታ በብዙ ሀሳብ እያለፍሽ ያጚለሽበት ቦታ ሳይገድሽ ሳይዝሽ ለጌታሽ መዘመርን ማገልገልን መረጥሽ ለኛ ለሴቶች ትልቅ ምሳሌ ነሽ ተባረኩ መላው ቤተሰብ
🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ሃሌሉያ ተበርክ ዘመንሽ ይለምልም የኔ እነት ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞🎉🎉🎉🎉🎉
ብሩክ ነሽ ለምልሚ ጌታ ሚገርም እውቀት ሰቶሻል❤❤❤❤❤❤❤❤
የስኬት ጣሪያ ሰማይ ላይ ትኩረት ማድረግ ነውና ተባረኪ!
ዘመንሽ እግዚአብሔር እየከበረብሽ ይለቅ!
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏🙏ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በብዙ ይባርክሽ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ 🙏🙏🙏we love you so much❤️❤️❤️
Fixirati Hulu lageta yisagidali. AMEEEN Hallelujah ❤❤
“የእግዚአብሔርም ታቦት ወደ ዳዊት ከተማ በገባ ጊዜ የሳኦል ልጅ ሜልኮል በመስኮት ሆና ተመለከተች፥ ንጉሡም ዳዊት በእግዚአብሔር ፊት ሲዘልልና ሲዘፍን አየች፤ በልብዋም ናቀችው።”
- 2ኛ ሳሙኤል 6፥16
ዘማሪአችን ዝናሽ ብዙ ሰዎች እንደ ሚልኮል ቢንቋትም እሷ ግን ጌታን አክብራ ዛሬም ከልቧ ታመልከዋለች
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤
ዘርሽ ይለምልም
አገልግሎትሽ ይባረክ❤
ዝማሬሽ ለእግዚአብሔር የመዓዛ ሽታ ይሁንለት❤❤
ክብርት ቀዳማዊት እመቤት እግዛብሔር ይባርክሽ ከነመላው ቤተሰብሽ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ ሁልጊዜ ስለናንተስፀልይ ጌታሆይ በፊትህ የሚፀልዩት ምን ይሆንጌታሆይ ፀሎታቸውን ስማ አግዛቸው እለዋለሁ አሁንም አምትፀልዩትን ይስማችሁ ላንችም ለእህቴ ከዚህ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልሽ
እህቴ ዘመናችሁ ይለምለም በጌታ በኢየሱስ ደም ተሸፈኑ
ቃሉ በጣም እግዜአብሔርን የምናይበትና እራሳችንን የምናነቃበት የተቀባ መዝሙር ጌታ እየሱስ።ይባርርክሽ
ከፀሀይ በታች ሁሉም ነገር የከንቱ ከንቱ ነው ። አየሁት በግሌ my Life
አሜን አሜን እየሱስ ለልጆች የማይሰሰትዉ ፀጋ ስላበዛህ ስምህ ይባረክ ምከፍልህ የለኝም ዘመን አመጣህልን እንድናመልክህ ተባረክ ያለኝ ይሄ ነዉ❤❤❤❤❤❤ ከነ ቤበሰብሽ ተባረኪልን🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን እማዬ ዝማሬዎችሽ እንደመፃፍ ቅዱ ስ አስተማሪ ናቸዉ፣ረጅም እድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋር ጌታ ያድሎት ከአባቴጋር
በእውነት የጌታ ፍቅር የገባሽ የባረክሽ ፈጣሪ ብተሰብሽን በደሙ ይሸፍናችሁ የወንጌል አርበኛ የምድርን ክብር የናቃችሁ ለእውነት የቆማችሁ እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፋናችሁ ተባረኩ መላው ቤተሰቦችሽ የገባው አለምን እና ክብራን ንቆ እዲህ ያመልካል ጌታ ሁላችንንም ይይርዳን ላች የገባሽ ለኛም ይግባን ተባረኩ ዘርሽ ይባረክ🙏🙏🙏
ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልሽ ዘመንሽን በቤቱ መጨረስ ይሁንልሽ
18
ያረፍሽበት ጌታ ለቤትሽ ክብርና ድልን በዘመንሽ የደርጋል እየደረገም ነው
እሄንን መዝሙር ሰው የሆነ ሁሉ በየ ቋንቋው ተቶርገሞ ሊሰማው ይገባል ሰው ከንቱ ያለ ጌታ!!!!!
ዘመንሽ ከወድ ከጀግና መሪያች እና ከልቻችሁ ጋራ ብርክ ብርክ ብርክ ይብላችሁ ❤❤❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዘመንሽ ይለምልም //የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን።💗💗💗
ኢየሱስ ከዙፋን በላይ ነዉ!!
የእግዚአብሔር ውድ ልጅ ዝንዬ የተወደደው ልብሽ በጌታ ተባርኴል ምድር ቀሎብሽ ሰማይ የገዘፈብሽ ለዛ ነው ተባረኪ እንች ለዚች መከራዋ ለማያልቀው ምድራችን ብርክት ነሽ ዘመንሽ ይለምልም
❤❤❤ የጌታዬ የእየሱስ መልክ ና ሽታ አይታጣብሽ ዘመንሽ ሁሉ የክብር ይሁን አንቺ እያለሽ እግዚአብሔር ሰው አጣሁ አይበልሽ የተወደድሽ ተባረኪ።
እኔም ከዝህ ምርቀት እና እይታ ጋር በጣም በጣም እስማማለሁ ።
ስለ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።
አንቺ መልካም ሰው ላባልሸ የክብር ዘውዱ ነሸ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሸ !ይህንን ማወቅ መታደል ነው !!!
እራልዬ የመጀመሪያ ዘፈን ሳዳምጥ ልብዬ ልቤን ነካው እግዚአብሔር ጤና እና ፀጋ ይስጥሽ
የኔ ውድ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክርሽ ፀጋ የብዘልሽ ዘማንሽን ሁሉ የለማልምሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የእግዚአብሔር ነገር የገባው ሰው ዘመኑን ሁሉ ለእግዚአብሔር ያስረከበ ነው!!
ዐለምን ሳይሆን እግዚአብሔር ማስከበር በጣም በሚከብድበት በዚህ ዘመን የወገንሽለት እግዚአብሔር አብሮሽ እንዲቆም ፀሎቴ ነው።
ጀግኒት🙏
ለእኔ የገረመኝ የዘማርት ዚናሽ ነገር ነው ፤ ለምንስ ከላችሁ ብዙ ሰው የምዛሚረው ፤ጡሩ ቦታ እስከ ምዳርስ ነው ፤ ከዚያ ቦኋለ ይቀያየራል። ግን ዘማርት ዚናሽ የቤተ መንግሥት በለቤት ሆነ እንኳ ልክ እንደ ዳዊት ለእግዚአብሔር ትዘምረለች ።የጌታ ልጆች የሆነችው እስቲ እንደ እኔ የተባረከችሁት ባርኩሀት ። እናታችን ዘመንሽ በጌታ ቤት ይላቅ ተባረክ 💞💞💞💞💞👈
Tew engi atelegim 😂
Leba hula
ቤተመንግስት መግባት አያድንም ሲቀጥል እግዚያብሔር የሚመለከው ቤተመንግስት ስለተገባ ስላልተገባ አይደለም እግዚያብሔር እግዚያብሔር ስለሆነ ነው ስለሚጠፋው ቤተመንግስት ታደንቃለክ ጌታ ኢየሱስ ሲጠራን ሲልከን ማቲ 10:1_15 ሲቀጥል ወንጌል አልገባችሁም የመንፈስ ፍሬም አልገባችሁም ይልቁንስ ንስሃ ግቡ የሷ ቤተመንግስት መግባት ምድራችንን በደም አጨቀየ መቼም ወንጌል እየሰራች ወደ እግዚያብሔር መንግሥት አላመጣች ትውልድ ወንጌል ሳይደርሰው ወደ ሞት መራች ህዝብ አሳረደች ዳዊትማ እድለኛ ነው አንድ ኦርዮንን ገሎ ንስሃ ገብቶ ከአምላኩ ጋር ጨረሰ ለማንኛውም ብር መንግስትና መንግስተ ሰማይ ለይ ጌታ መች ለዚህ መጣ ፅድቅና አመፅ የጠፋባቹ የእግዚአብሔርና የጨለማው የተምታታባቹ ጋር የውስጥ አይናችሁን ይክፍት የሷ ቤተ መንግስት ታሪክ ይሆናል ዘላለማዊውን መንግስተ ሰማያት አስቡ ማር 6:129
@@Theworstgamer1001 ክብራቸው በነውራቸው ያሳፍራሉ በኢየሱስም ምን አይነት ደፋርና እውር ህዝብ ነው
@@FacikaSara lam 🐄
የምድሩን ክብር በሰማዩ ክብር ስለተሸፈነ ነው እንዲህ የሰማዩ ክብር በልጦብሽ ጌታን እንድናከብር የምታደርጊን ውዷ ዝናሽ ዕድሜሽና ዘመንሽ ይባረክ።
እግዚአብሔር በእርግጥ ለኢትዮጵያ ራርቷል ምህረትም አድርጎልናል ሥሙ ይባረክ!!!
ተባረኪ ስላቺ ሲል እየሱስ
ኢትዮጵያን ከዘር በሽታ ይፈዉሳት
ዘመንሽ ይለምልም❤❤❤❤
Amen
Amen ❤❤
Amen
ምን ይባረካሉ ቤታቸው በደም ተጨማልቆ የተረገሙ እግዚአብሔር ፍርድም ዘገዬ
@@gebretesfaye7565enante Tornet jemerachehu ensu mene yareguachehu. zeme yebelu newe chenkelatacgewe laye komachehu. enante eko chere sele atewedume
ተባረኪ
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እርሱ ካንች ጋር ነው
ተባረኪ
አባቴ እየሱስ አውንም ጨምሮ ከሰማያዊ በረከት ወደ አዲስ መነፈስ መገለጥ ውስጥ ያስገባሽ ተባረኪ
🙏❤
በጣም ደስ ይላል!! እንኳን ለዚህ አበቃን ጠላቶቻችን እንዳሉት ሳይሆን እግዚአብሔር እንዳለው ስለሆነልን እጅግ አድርገን እምላክካችንን እናመስግናለን:: አሁንም አንድ እንሁን በፍቅር እንድመር ዘረኝነትን አውልቀን እንጣል ሌብነትን እንጠየፍ ድህነትን ታሪክ እናድርገው!!ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ናት!!
በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ ዘንድ !!!!መላእክቱ ሰለአንተ ያዛቸዋል !!! የሚለው ቃል ዝም ብዬ ነበር በዘልማድ አነበው ነበረ አሁን ግን አይኔ እያየ ጆሮዬ እየሰማ የኢትዮጵያ ሕዝብ አይኑ እያየ ጆሮው እየሰማ የአለም ሕዝብ አይኑ እያየ ጆሮው እየሰማ የእግዚአብሔር ታምራዊ ስራ እየታየ ነው ምን ይባላል ?ተመስገን ተመስገን ተመስገን ነው ክብር ሁሉ ስማይንና ምድርን ለፈጠረው አምላክ ይሁን አሜን አሜን አሜን!!!!!!!
በጣም ነው የምወድሽ ከእነ ቤተሰብሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ❤❤
እናንተ የኢትዮጵያ በረከት ናችሁ 😍
Amen ✝️ Amen ✝️ Amen ✝️ 🙏🏻
አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
“..............፤ አሁን ግን እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ያከበሩኝን አከብራለሁና፥ የናቁኝም ይናቃሉና ይህ አይሆንልኝም።”
- 1ኛ ሳሙኤል 2፥30
Ameeeenn!!!አንቺንም ጌታ ለበረከት ያድርግሽ!!;❤❤
ዘመንሸ በሙሉ ይለምልም እግዚአብሔር ይባርካቹ ይጠብቃቹ ከነሙሉ ቤተሰብሸ ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክሽ ቀዳማዊት በመዝሙሮችሽ እየተባረክ ነዉ❤❤❤
እግዚአብሔርን የሚፈራ እንዲህ ይባረካል።በዚህ ዘመን ቤቱ ፈርሶ ባለበት የተሰበረ ልብ አግኝቶ ማረፊያ ስላገኘ የፀሎታችን መልስ ስለሆንሽ አንቺና ቤተሰቦችሽ አብዝቶ እንዲባርክ ፀሎት አናቋርጥም።
በኢየሱስ ስም ለዘላለም ተባረኪ
የአንቺ ማትረፍያ ጌታ ኢየሱስ ይሁንልሽ።
ዝኒዬ ተባረኪ!!! እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው!!!
መዝሙሩ...
ልኡል እገግዚአብሄር ይባርክሽ....😭
አሜን
ተባረከሻል
ትምህርታዊ ዝማሬ ነው
ለዘመኑ በቂ መልዕክት ያዘለ ነው
አሜን አሜን አሜን በጌታ የመመረጥ ዘመነሽ ይለምልም ከነ ቤተሰብሽ በደሙ ተሸፈኑ 🙏🙏🙏
አሜን!!!!❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ ያበለጥሽው ደግሞም ያላቅሽው ጌታ አንቺንና መላው ቤተሰብሽን በደሙ ይሸፍናችሁ ሁሉ ከንቱ የከንቱ ከንቱ መሆኑን የዘላለሙ ግን የዘላለም መሆኑን የሚያስተምር ለሚያስተውል የቆመበትን እንዲያይ የሚያደርግ ዝማሬ ነው ስጦታውን የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን
ተባረኪ እግዚያብሄር እንዳስንሳሽ ምንም ጥርጥር የለውም ደግሞ እግዝአብሄር ከአንቺ ጋር ነው አለምን አትስሚያት ዞሮባታል ፣
ቀዳማዊ እሜቤት ጌታ ዘመንሽ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ዜዬ በጣም ይወድሻለሁ ፀጋው ይብዛልሽ!!!!!!!!!
ቀደማዌት እመቤት እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙር ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
እውነት በእውነት ይህን የሁሉን ጌታ በተግባር ለማመንሽ ከአስር አመት በፊት አንተነህ ሚደቅሳ በሚባል የቀን ሰራተኛ ሆኖ እቤታችሁ ገብቶ ለነበረ የሙት ልጅ ያደረግሽው መልካም ተግባር ምስክር ነው ። የእግዚአብሔር ቃል ከተግባር የተለየ እምነት የሞተ ነው ይላል ። ያንቺግን በተግባር የተገለጸ ነውና በቀሪ ዘመንሽ አሁንም ከመላው ቤተሰብሽ ጋር እሱ ጌታ ይጠብቅሽ።
በትክክል ኢየሱስን አውቀሽዋል በርቺ ሕይወት የግል ነው ገብቶሻል እንዳትደክሚ ጌታ ብርታት ይሁንሽ አሁን ተረድቼሻለሁ
ዘመንሽ ይለምልም
ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙሮችስ ተባረኪ እግዚኣብሔር ኣምላኽ አብዝቶ ይጨምርልሽ ጸጋው ያብዛልሽ
እግዚአብሔር አምላካችን አንቺንና ቤትሽን ይባርክ
በክርስቶስ ኢየሱስ ቡሩክ ነሽ
አሜን
የልቦና አይንሽን ያበራ
የአለም ብርሀን ያደረገሽ
ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ❤
“ከፀሐይ በታች የተሠራውን ሥራ ሁሉ አየሁ፤ እነሆም፥ ሁሉ ከንቱ ነው፥ ነፋስንም እንደ መከተል ነው።”
- መክብብ 1፥14
yes God bless you❤❤
እንዲአይነት መረዳት አ/ር ሲረዳ ነው!
የአለምን ነገር ሞኝነት አድርገሽ የሰማይን የመላእክት አገልግሎት በምድር ላይ ያገለገልሽ ምርጥ የአባቴ ብሩክ ልጅ ዘመንሽ ትውልድሽ ይባረክ አሁንም አንቺ ብቻ ሳትሆኚ ዘሮችሽ በእግዚአብሔር ቤት ለዘለዓለም ይዘምራሉ
ዘመንሽ የክብር አባት በክብር ይጠቅልል ! ❤
ላከበረሽ ክብርሽን የተዉሽለት አቤት መታደል አቤት አቅም ብርታት ሀይል በእጥፍ ይብዛልሽ 💞
ቢገባው ልኩ ማንነቱ
አይ ሰው ሰው ከንቱ
ድንቅ ዘማሬ ተባረኪ
ልኡል እገግዚአብሄር ይባርክሽ
በዚህ ዘመን ክርስትያን ነን ለምንል ምሳሌ ነሽ ያለሽበት ቦታ ሳይገድብሽ ለጌታ መዘመር መታደል ነው😪😍
ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልሽ ዘመንሽን በቤቱ መጨረስ ይሁንልሽ
በጣም ልታይ ልታይ የማትይ በጣም የሰከነ መንፍስ ያለሽ የምትወደጂ ነሽ ተባረኪ
የኔ ቀዳማይት ጀግና ሴት እወድሻለው ፀጋ ይብዛልሽ
አሜን ቲቪ እስቲ ቀዳማዊትን አቅርቢልን በተረፈ ተባረኪልኝ እወድሻለው❤❤❤
አይ ጴንጤ ሰይጣንም ቢመጣም ተተባረክ እልልልል እያለ የሚሰግድ የሚነዳ ነው
የኢትዮጵያ አክአብና ኤልዛቤል እግዚአብሔር ይፈርዳል የፈሰሰው ደም እንደ አክአብ የእግዚአብሔር ቁጣ ይገለጣል ቢዘገይም የዘራችሁትን ታጭዳላችሁ እግዚአብሔር በመሰዋእት ማቅረብ አይታለልም ይፈርዳል በቅርብቀን ደማችን ፈሶ ለቅሷችን አይቶ ይገለጣል ጴንጤ የግፉ ጽዋ ሞልቷል
@@gebretesfaye7565 በመጀመሪያ የእግዚአብሔር የሚፈርደው እንደእናንተ አይደለም እርሱ ያያል ፃዲቅ ነው ይልቅ ስለራስሽ ፍሪ ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል ደም ያፈሰሰው ሴረኛው ማን እንደሆነ በአምላክ ፊት የተገለጠ ነው ፍረድ ስላልሽ አይፈርድም ስራን ያያል የልብን ሀሳብ ያያል ሰው አይደለም ባላየሺው ነገር ፍረድ ስትዪ ወደራስሽ እንዳይመለስ የእናንተ ቄስጳጳስ ቶቦት አቁሞ በአውደ ምህረት ላይ ይራገማል በአንድ አፍ መርገም በአንድ አፍ እግዚአብሔር ይላሉ እነሱ ላይ አልፈረደም በአደባባይ በሚሳደቡ የእኔ እህት አይንሽን ወደ እራስሽ መልሺ ጣትሽንም ወደ እራስሽ መልሺ
ጌታ ይወድሻል ይምርሻል ይራራልሻል ነይ ወደ እውነት ጌታ አለሙም ምኞቱም ያልፋል ሞት በደጅ ነው የመንግስተ ሰማይ መግቢያው መንገድ አንድ ነው እሱም እየሱስ ክርስቶስ ነው ከዚህ ውጭ ሲኦል ነው
ውይ የጌታ ፍቅር እንዴት ይደንቃል አብዝቶ ይባርክሽ ይርዳሽም።ፀጋው ይብዛልሽ ለቤትሽም።
የጌታ፡ፀጋ፡በዝቶልሻል፡ክብርት፡ቀዳማዊ፡የፀጋው፡ባለቤት፡ክብር፡ይሁንለት
ልባም ሚስት ለባሏ ብቻ ስትሆን ለክርስቶስም ታመኝና ታዛዠ ናት።ፀጋው ይብዛልሽ❤❤🎉
WOW!እህታችን ቀዳማዊት እመቤት አለም ከንቱ፣ሰው ከንቱ መሆኑ ገብቶሽ የምድሩን ክብር አንዲትንቂና የዘላለሙን እንድመርጪ የረዳሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!ለእኛም ለእያንዳንዳችን ይህ እውነት ይብራልን!አሁንም ፀጋ ይጨመርልሽ!፣አሁንም ተባርከሽ ለበረከት ሁኚ!፣አንቺና የአንቺ የሆኑት ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ደም ይሸፈኑ!ለምልሙ!🙌🙏❤
ባደባባይ በግልፅ ያከበርሽው ጌታ ገና ያከብርሻል ለብዙዎች ትልቅ ምሳሌ role model ነሽ እናከብርሻለን ።
God bless you my sis amazing song
የሃገር ዋልታ እግዜያብሄር የባረከው ቤተሰብ
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ የእኛ እንቁ❤❤
ምሳሌውንም ይመስል ጀመረ ዓይኑ የበራለት ..እንድህ ይላል❤❤❤❤❤
አገሬ፡ ተባረከች! ለመጀመርያ፡ ጊዜ፡ ኢየሱስ፡ ክርስቶስን፡ የሞተልንን፡ በአደባባይ፡ እሰይ፡ የምታመሰግን፡ የጠ/ሚኒስቴራችን፡ ሚስት!
ቀላል ተባረከች በዘመናት ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ መአት ደረሰባት እጂ ከሀይማኖት ጎጠኝነት ወቶ እውነታውን ማየት ጥሩ ነው ከዚች አዝማሪ ሀይማኖት የሌላት አዜብ መስፈን ትሻላለች
@@FikrBichaእስቲ እራስህን እይ አውነት አጠገብህ ያለውን ወንድምህን ትወደዋለህ?
ቀደማዊ እመቤት ዝናሽ የኢትዮጵያኖች እናት እመቤታችን ትባርክሽ እማዬ
ተባረኪ መዝሙርሽ ደሰ ይላል ለዶ/ር ፀልይለት "
እግዚአብሔር የገባው ሰው በመጠራቱ የማያፍር። እግዚአብሔር አብዝትቶ ይባርክሽ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ የተወደድሽ ❤🙏❤🙏
I never stop to listen to this Mesmur
አቤት እንዴት የገባሽ የጌታ ወርቅ ነሽ ምሳሌ የሆንሽ አቤት እንዴት እንደምወድሽ❤🎉❤ብዙኅ ተባረኪልን የዚህ የምወደው መሪር መስተ መሆንሽን ወይ እንዴት አምላኬን አመሰግናለሁ ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤
እውነት ነው!!! የተባረኩ ባልና ሚስቶች ናቸው!!! ጌታ ለምድራችን ያስነሳው መልካም መሪ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@@mealatdemessie5939 መልካም ማለት ግብረሰዶም ትውልድ መፍጠር የሰው ልጅን ማሳርፕድ ሌላውን ማሳደድ መግደል እናንተ የዋቄፈታ ልጆች ስለሆናቹ ለእናንተ መልካም ናቸው እኔ እያልኩ ያለሁት እንደ እግዚያብሔር ህዝብ እንደ ኢየሱስ ተከታይ መልካም የሚባል የመንፈስ ፍሬ ያለበትን መልካም እላለው የዳቢሎስን ስራ የሚሰረትን እገልጣለሁ ኤፌ 5:11 ከወዴት እንደሆናቹ እራሳችሁን ገለጣቹ ጌታ ቤቱን ይጠራል ኤልዛቤልም ከነ ዘር ማንዘሯ ትጠፋለች አትቀጥልም ወንጌል የሚሰሩ ኢየሱስን በስራቸው የሚያከብሩ ይነሳሉ
የገባትማ እነደ ባሏ እግዘብሔርን በመዝሙር ማጭበርበር ነው
@@mealatdemessie5939ለምድራችንን እግዚአብሔር እንደቀጣን ያዘጋጀው ጨካኝ አውሬ ሰይጣን ሰው አይ ጴንጤ አሽቃባጭ
@@gebretesfaye7565 እግዚያብሔር በዝማሬ አይጭበረበርም 1ኛሳሙ 15;13_23 እግዚያብሔር እርሱ እግዚያብሔር ነው ትላንት የመጣች ያጋንንት ስውር እጅ ደም አፍሳሿ እንደ እውሩ ህዝብ አያደንቃትም ዙፋን ሰማይ ምድር ስልጣን የእርሱ ነው በማይክሮ ሰከንድ የወደደውን ያደርጋል በፊቱ ምናምንቴ ናት የሚከተላት እውር ህዝብ ከእግዚአብሔር ሃሳብ ይልቅ ዛሬ የተነሳችው ኤልዛቤል የበለጠችበት በእርኩሰቷ በሴሰኝነቷ ስላሳተችው ነው ዛሬ ኮ በሷ ዘመን ግብረ ሰዶም ነገሰ አራጅ ነገሰ እናት ደፋሪ ነገሰ ይህን የተቀላቀለ ህዝብ ይደግፋታል ጌታ ጌታ እያለ ህዝብ ያስታል ዮራይ 3:23...አዎ እግዚያብሔር አይዘበትበትም የእግዚአብሔር ህዝብ ህይወት ፅድቅ ቅድስና ሰላም ወንጌልን መኖር ነው
ጌታ ዘመንሸን ሁሉ ይባርከሸ በልጆችሽ ተባረኪ ክፉ ይለፍሸ አንቺ ለጌታ የተሰጠሽ ሴት በጣም ነው የምወድሽ
ሰው ከቱ ቢገባው የመፈጠር ልኩ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክክሽ ❤❤
ደስ ሲል!አየን አገራችን ከፍ ብላ ::ገና የአለም መጠለያ ትሆናለች!!ኢትዮጵያ ትልቅ ናት!!
ጌታ ያለው ቢሞላም ባይሞላም በሰሳም በደስታ ጌታውን አስከብሮ ያልፉል እግዚአብሔር ይባርክሽ የዚህ ምድር ኑሮ ያለጌታ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው❤❤❤❤❤❤❤
ቀዳማዊት እኔ መቼም ይገርመኛል ከዚያ ቤተመንግሥት ሠማያዊ ቅኔ ስንቆረቀር ከዚህ የበለጠ በዝማሬ ፀጋ ያረስርስሽ!!
❤እእልልልልልልልእልልልልእልልልል ተባረኪ አንች በጌታ የተመረጥሺ ምርጥ እህት ዘርሺ ይባረክ ዘመንሺ ሁሉ የለመለመ ይሁን የጠላቶቻችን ደጂ ወረሺ❤
እስካለሽ በህይወት ገና ሀሁ ታስተምርናለሽ አሁን ነዉ ለኢትዮጵያ ጌታ የመጣሁ አስተማርያችን ንርልን
ጌታ ዘመንሽን ያለምልም።
❤ቀደማዊት እመቤት ዝናብ ታያቸው ዘመኖዎ ይለምልም ይጨምርልኦ❤
በመንፈሣዊ ሥራ ይሁን በልማት ሥራ ተወዳዳሪ የለሌሽ ያከበርሽዉ ጌታ ያክብርሽ
ክብር፡ለጌታችን፡ለኢያሱስ፡ክርስቶስ፡ይሁን።
“እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።”
- ዕብራውያን 6፥10