ላምልክህ Lamlekeh Zinash Tayachew ዝናሽ ታያቸው Vol 2 full album

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ค. 2024
  • Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly
    prohibited
    Get Zinash Tayachew Vol 2, / lamlekeh
    Subscribe to / @zinashtayachewbere5678
    Facebook profile.php?...
  • เพลง

ความคิดเห็น • 513

  • @tsionmesfin7646
    @tsionmesfin7646 24 วันที่ผ่านมา +89

    ክብርት ቀዳማዊ ዝናሽ ታያቸው እድሜ ጤናና የፈጣሪ በረከት ከሙሉ ቤተሰቦ ጋር እመኛለሁ ጥበቃው አይለያችሁ።

    • @tamiratwanore1297
      @tamiratwanore1297 23 วันที่ผ่านมา

      ✝️📖🎤🙏🙌💓💓💓💓👍

    • @claudiareyotclaudiareyot3010
      @claudiareyotclaudiareyot3010 23 วันที่ผ่านมา +1

      GETA YIBARKSH 🙏🙏🙏

    • @berketafework423
      @berketafework423 23 วันที่ผ่านมา +1

      ጌታ ይመስገን ሰለማይነገር ሰጦታው

    • @eteneshshiferaw8367
      @eteneshshiferaw8367 23 วันที่ผ่านมา +1

      Amen

    • @tadesechmamo4290
      @tadesechmamo4290 23 วันที่ผ่านมา

      ​@@berketafework423ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ የሃገር የትዉልድ ፈዉሰ ነሽ።

  • @King-27
    @King-27 24 วันที่ผ่านมา +80

    ክብርት ሆይ እግዚአብሔር ይባርክሽ
    እግዚአብሔር አምላክ መንገድን ይምራሽ ፣ ይራራልሽ ፣ ህዝብን ያስገዛልሽ ፣ በመንገድሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደም 🤲

  • @melatmulugeta9988
    @melatmulugeta9988 24 วันที่ผ่านมา +50

    እግዚአብሔር የሰጠን መልካም ስጦታዎች ተባሪኪ የኔ እንቁ በፀሎት ከጎነሽ ነኝ።

  • @balebale3328
    @balebale3328 23 วันที่ผ่านมา +39

    ሞት ከሚታወጅበት ቤተ መንግስት ዝማሬን ያፈለቀው ለለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን።

    • @Ethiopya.
      @Ethiopya. 22 วันที่ผ่านมา

      Kosasa 66666

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d 19 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን ጌታ ይችላል🙏🙏

    • @nmhjyezufan
      @nmhjyezufan 18 วันที่ผ่านมา

      ፅድቅና ሀጢያት እንዴት አብሮ ይሄዳል?ሞት እንደሚያዉጁ ማወቃችሁም ጥሩ ነዉ

    • @KmUr-xy7ur
      @KmUr-xy7ur 17 วันที่ผ่านมา

      Amen hale luya yetaredew beg yegziyabeher lg Eyesus ybarek ❤❤❤

  • @user-zp3jz5sj6q
    @user-zp3jz5sj6q 24 วันที่ผ่านมา +25

    My God lord jesus christ bless her,she doesn't depend on her prosperity, authority but on jesus christ

  • @manetekel
    @manetekel 24 วันที่ผ่านมา +50

    ክብርት ቀዳማዊ ዝናሽ ታያቸው እድሜ ጤናና የፈጣሪ በረከት ከሙሉ ቤተሰቦ ጋር እመኛለሁ! እግዚአብሔር በዘመንሽ ሁሉ ካንቺ ጋር ይሁን!!!

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 24 วันที่ผ่านมา +38

    ❤ ቃደማዊት እመቤት ዝናሽ ተያቸው ።
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ።
    የእግዚአብሔር ስጦታ ሙሉ ነው ።
    ❤ በዚህን ክፉ ዘመን ሀገራችን ኢትዮዽያ ውድ እህተችንና ውድ መሪያችንን በማግኛተችን ዕድለኞችን ነን ።
    ❤ እግዚአብሔርን የሚፈራ ትውልድ የተባራካ ነው ይለል ቃሉ ።
    ❤ ስለዚህ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ።

    • @conniebistat9930
      @conniebistat9930 24 วันที่ผ่านมา +3

      ተባረኪ እህቴ❤

    • @tamiratwanore1297
      @tamiratwanore1297 23 วันที่ผ่านมา

      ✝️🙏🙌💓💓💓👍

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 24 วันที่ผ่านมา +28

    የኛ እንቁ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ🎉🎉🎉

  • @lidyamulat9991
    @lidyamulat9991 23 วันที่ผ่านมา +15

    የኢትዮጵያ ትንሳኤ በቅርብ እናያለ እህታችን በርቺ ለእኛ ለሴቶች እህቶችሽ ምሳሌ ነሽ በመከራ መፅናትን ካንቺ ተምሬያለሁ ተባረኪ

  • @mercy..7
    @mercy..7 24 วันที่ผ่านมา +18

    Beloved sister in christ. May God bless you & all your family.

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k 24 วันที่ผ่านมา +28

    አሜንንን አሜንንን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ዉድ የአባቴ ልጅ ቀዳማዊት እመቤት ❤❤❤❤❤😍😍😍😍🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻📚📚📚📖📖📖👏🏻👏🏻👏🏻🎹🎹🎹🎹🥁🥁🥁🎤🎤🎤🎤🎸🎸🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻

  • @edenfisshaye7355
    @edenfisshaye7355 24 วันที่ผ่านมา +24

    ደፋር ጀግና ሴት የተባረክሽ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ❤❤❤

  • @tesfaale7756
    @tesfaale7756 23 วันที่ผ่านมา +25

    በአስጨናቂው የደርግ የክህደት እና የጨለማ ዘመን "ከዚህ ቤተመንግስት ዝማሬ ይወጣል" የሚል ትንቢት ተነግሮ ቢሆን ኖሮ ስንቶቻችን ትንቢቱን በእምነት እንቀበል ነበር ይሆን? እግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ ይህንን ቀን አሳየን!!! ክብር ለእርሱ ይሁን!!! ቀዳማዊት እመቤት አሁንም የጌታ ፀጋ አብዝቶ አብዝቶ ይጨመርልዎት!!! የማያልቅበት ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ የዝማሬን ቅባት በላዮት ላይ ያድርግ እላለሁ!!!

    • @mennibeke2912
      @mennibeke2912 23 วันที่ผ่านมา +1

      ኧረ ተነግሮ ነበረ? ወይ ጌታ ቃሉ ከሚያልፍ ሰማይና ምድር

    • @aterera1047
      @aterera1047 8 วันที่ผ่านมา

      ከደርግ ዘመን ያሁኑ ይከፋል። ኮተት መናፉቅ

  • @eliasbatiro
    @eliasbatiro 24 วันที่ผ่านมา +24

    በእግ/ር ፊት መውደቅ ብቻ በማንም ፊት ቀና አድርጎ እንደሚያቆም ስለሚያውቁ አስቀድሙ ለተባለው ጉዳይ ቅድሚያ ሰለሰጡ ሌላው ሁሉ ተጨምሮልዎታል።ጸጋ በዝቶልዎታል።እንዲሁ ዝም ብለው እንኳን ወንጌል ነዎት።ጌታ ይባርክዎት ክብርት ቀዳማዊት🙏🙏

  • @user-zv9tz2wx4n
    @user-zv9tz2wx4n 24 วันที่ผ่านมา +21

    ❤ዘመንሽ ይለምልም ዳርቻሽ ይስፋ❤
    ❤ክብርት ዝናሽ ታያቸው።❤
    🌹😘🌹

  • @belshkaasnake
    @belshkaasnake 24 วันที่ผ่านมา +26

    ዘመንሽን ሁሉ ከነቤተሰብሽ ይባረክ
    እግዚአብሄር ለአገራችን የሰጠሽ የዘመናችን በረከት ነሽ ::

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 23 วันที่ผ่านมา +13

    በምነት ብንለያይም በፍቅርሽ ስራሽን እጋራለው አንች እንቁ የኔ ውድ መሪ ዘውድ ውድድ ነው ክብር ነው የማረግሽ ረጅም እድሜና ጤና ያብዛላችው 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @TeferiTerefe
    @TeferiTerefe 24 วันที่ผ่านมา +28

    የተወደድሽ ቀዳማዊት እመቤት ዘመንሽ ይባረክ!ወድ የጌታ ባሪያ:የኢትዮጵያ ውድ ልጅ:ጀግኒት።

    • @alemayele7521
      @alemayele7521 22 วันที่ผ่านมา

      በደሙ የተገዛች ዉድ የጌታ ልጆ❤

  • @abebeye1818
    @abebeye1818 24 วันที่ผ่านมา +16

    እግዝአብሄር አምልኮን ለማንም አይሰጥም። አቦ አንቺ ዝም ብለሽ ዘምሪ። ብርክ በይ!!!

  • @hometv4642
    @hometv4642 24 วันที่ผ่านมา +17

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ አንች የእግዚአብሔር ባርያ መጎስ ይሁንሽ

  • @TheHulule
    @TheHulule 24 วันที่ผ่านมา +19

    እግዚአብሔር በዘመንሽ ሁሉ ካንቺ ጋር ይሁን። ፀጋን ይጨምርልሽ ሞገስን መቼም አብዝቶልሻል።

  • @user-mx3gh4cz6k
    @user-mx3gh4cz6k 24 วันที่ผ่านมา +12

    Zemensh ye Bereket yhun yene enat❤ hulachnm enwedachualen❤❤

  • @meskeremshiferaw3763
    @meskeremshiferaw3763 24 วันที่ผ่านมา +25

    ሁሉ በአርሱ ከእርሱ በእሱ ነውና የጌታ ልጅ በርቺ እግዚአብሔር በማያልቀው በረከቱ አብዝቶ ይባርክሽ። ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @mayzamarkos9385
    @mayzamarkos9385 23 วันที่ผ่านมา +6

    በእግ/ር ፊት መውደቅ ብቻ በማንም ፊት ቀና አድርጎ እንደሚያቆም ስለሚያውቁ አስቀድመው ለተባለው ጉዳይ ቅድሚያ ስለሰጡ ሌላው ሁሉ ተጨምሮልዎታል።ፀጋ ጌታ አብዝቶልዎታል።እንዲሁ እኔ ዝም ብዬ ሳይ ወንጌል በአካል ወደ ቤተመንግሥት ከ2010 ዓ/ም ጀምሮ ገባ።ጌታ ይባርክዎት ክብርት ቀዳማዊት እመቤታችን!!!

  • @kukulu99
    @kukulu99 24 วันที่ผ่านมา +13

    ልቤ ካንተ ጋር ይሁን በጣም የወደድኲት መዝሙር ነው ትክክል አግልግሎታችን በሙሉ ልባችን ከጌታ ካልሆነ ትርጉም የለውም ❤ ❤❤❤

  • @user-us8rv3gt6g
    @user-us8rv3gt6g 24 วันที่ผ่านมา +10

    ቀዳማዊ እመቤት በእዉነት በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ በደሙ ይሸፉንስ የልብሽን መሻት ይስጥሽ።

  • @wesenllemma-vt4oc
    @wesenllemma-vt4oc 24 วันที่ผ่านมา +11

    God bless Ethiopia and Ethiopians with Dr Abiy and his family in Jesus mighty 🙏 🙌 name

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 24 วันที่ผ่านมา +8

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ❤

  • @LeulsegedKebede
    @LeulsegedKebede 9 วันที่ผ่านมา +1

    አንች የተባረክሽ ነሽ ዝማሬሽን በእንባ ነው በመንፈስ ሆኜ ነው ያዳመጥኩት ጌታየን ከምወደው በላይ እንድወደው አድርጎኛል ከዘመናት ድንዛዜ ተላቅቄአለሁ ልቤ በጌታ ፍቅር ግሏል

  • @elsatesfaye2716
    @elsatesfaye2716 23 วันที่ผ่านมา +6

    ❤❤❤ያከበርሽው በብዙ ያክብርሽ❤❤❤ ምን ቃላት አለኝ ክበሪ የታመንሽው ጌታ ሃይል ያንተ ነው ያልሽው አምላክ በምትለፊለት ህዝብሽ ን ሃገርሽን ክንዱን ይግለጥ ❤❤❤❤❤

  • @Abentheir6283
    @Abentheir6283 23 วันที่ผ่านมา +8

    ቀዳማዊት በቃ አንቺ ዝም ብለሽ አምልኪው
    አምልኮው ባለቤት ደግሞ የማዳኑን መንገድ ያደረጋል ተባረክልኝ አንቺ ቤትሽ በደሙ ተሸፍኑ❤❤

  • @kidistruga1619
    @kidistruga1619 23 วันที่ผ่านมา +9

    ይህንን እድርግላት ብዬ አምላክን የምለው ነገር ምንም የለም !!! በታሪክ የሌለ ወድፈትም ይህንን የምለው ምንም የለውም የሚያስፈልገውን ሁሉ አድርጎላችዋል ተእምር ነው ተእምር እጅግ ተእምር ነው ምን ይባል !!!!፣ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!!!!!!

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 23 วันที่ผ่านมา +9

    አግዚአብሔር ሁሌ አንቺን እና ቤተሰቦችሽን ጥበቃ እንደተጋ ነው። እግዚአብሔር አብዝቶ ይበርከሽ።

  • @getiyeyado420
    @getiyeyado420 24 วันที่ผ่านมา +10

    ተባረኪልን ክብርት ቀዳማዊ እመቤት ዝኑአችን

  • @zinash3306
    @zinash3306 23 วันที่ผ่านมา +11

    የኢትዮጵያ ኩራት ዘመንሽ ይባረክ ኤግዚአብሔር አምላክ በደሙ ይሸፍንሽ ከነቤተሰቦችሽ ጠላቶችሽን ከእግርሽ በታች ያስገዛልሽ

    • @misrakbizunhe2807
      @misrakbizunhe2807 23 วันที่ผ่านมา

      የኢትዮጵያ እፍረት

  • @kokebhaile5081
    @kokebhaile5081 23 วันที่ผ่านมา +8

    ክብርት ወ/ሮ ዝናሽ; የሚደንቅ ልብ መንፈስን እና ህይወት የታደልሽ ነሽ.... እግዚአብሔር ላንቺ አዳልቷል; በልብሽ ላይ ነግሷል❤ ከዚህ በላይ በረከት በቤትሽ ይግባ🙏

  • @letlovelead5024
    @letlovelead5024 23 วันที่ผ่านมา +7

    ‭1 ጢሞቴዎስ 2:1-4 NASV‬
    [1] እንግዲህ ከሁሉ አስቀድሞ ልመናና ጸሎት፣ ምልጃና ምስጋና ለሰዎች ሁሉ፣ ለነገሥታትና ለባለሥልጣናት ሁሉ እንዲደረግ አሳስባለሁ፤ [2] ይህም በእውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወትና በቅድስና ሁሉ፣ በሰላምና በጸጥታ እንድንኖር ነው። [3] ይህ በእግዚአብሔር በአዳኛችን ፊት ደስ የሚያሰኝ ነው፤ [4] እርሱ ሰዎች ሁሉ እንዲድኑና እውነትን ወደ ማወቅ እንዲደርሱ ይፈልጋል።
    Many blessings!

  • @ketemazegeye6345
    @ketemazegeye6345 23 วันที่ผ่านมา +5

    Great voice. More glory to the Lord. More blessings.

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t 23 วันที่ผ่านมา +7

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽንና አገልግሎትሽን ይባርከው ።

  • @Tseganesh-vl8fw
    @Tseganesh-vl8fw 24 วันที่ผ่านมา +8

    ዝንየ እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛልሽ የምድራችን ዕንቁ ተባረኪ አሟን አሜን❤❤🎉🎉 7:21

  • @abyine-wz4yh
    @abyine-wz4yh 23 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር ይበርክሽ አንች የትውልድ እናት ናሽ በኢሱስ ስም ዘርሽ ይበራክ እንወድሻለን❤❤❤

  • @EsayasEsayas-ys6uv
    @EsayasEsayas-ys6uv 23 วันที่ผ่านมา +6

    በዚህ ምድርና በሚመጣውም ዓለም እግዚአብሔርን እንደማምለክ ያለ ትልቅ ነገር የለም!!! እግዚአብሔር ስለ አንቺ አመሰግናለሁ!!!

  • @KalkidanYohannes-rv3jh
    @KalkidanYohannes-rv3jh 23 วันที่ผ่านมา +2

    Dear First lady 🥰🥰 You are rock role model, You showed us how we should worship our God in every level of life, Thank you so much much respect 💖💖💖💞

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 23 วันที่ผ่านมา +5

    ምን አይነት ጉድ አየነ በዘመናችን አቤት እግዚያብሔር ስራሕ ድቅ ነው!!

  • @genetabraha2794
    @genetabraha2794 23 วันที่ผ่านมา +4

    Be blessed for more and more says a mother 80 years old

  • @SelamawitKemal-um1zw
    @SelamawitKemal-um1zw 24 วันที่ผ่านมา +7

    መች ያምራል ዝምታ መች ይሆናል ለኔ
    ላፍስስው ሽቶዬን ከግርህ ስር ሰብሬ!

  • @asnakechtesfaye2507
    @asnakechtesfaye2507 24 วันที่ผ่านมา +5

    አሜን እግዚአብሔር ይባርክሽ ትዳርሽ ልጆችሽ ይባረኩ!!!

  • @meseretroge1232
    @meseretroge1232 24 วันที่ผ่านมา +25

    AMEN AMEN AMEN

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 23 วันที่ผ่านมา +7

    በህይወትህ እድሜ ሁሉ ማንም አይቃቃምህም የተባለለት የኪዳን ህዝብ ያመልከዋል ዝኔ ታይችው
    GBU🙏🙏🙏🙏❤️

  • @aynalemworede601
    @aynalemworede601 24 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር በእዉነት ለታመኑት ጋሻነዉ አብዝቶ ያዘምርዎት ተባረኩ❤❤🎉🎉🎉❤

  • @selamlema1195
    @selamlema1195 24 วันที่ผ่านมา +5

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ

  • @nunupleschke644
    @nunupleschke644 24 วันที่ผ่านมา +5

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ከነባለቤትሽ የሰማዩንም የምድሩንም አምላክ ሰጥቶአችኌል ዝንዬ

  • @Beekan2006
    @Beekan2006 24 วันที่ผ่านมา +6

    Waaqayyoo Ayyaana Isa Kana Irra Siif Haa Dabalu!
    Waaqayyoon Tajaajilun Carraa Guddaa dha!
    .
    The Grace And Peace Of God Be With You!

  • @yenealemu9223
    @yenealemu9223 24 วันที่ผ่านมา +5

    በርችሊን ፈጣሪ ይባርክሽ የሰራሻቸው መዝሙሮች ሁሉም ልብ የሚነኩ ናቸው ና በጣም ነው ምናመሰግነሽ።

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 24 วันที่ผ่านมา +7

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamish Yebiza Enen konjo ❤❤❤

  • @emuyebaba2743
    @emuyebaba2743 24 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤አብዝቶ ይባርክሽ ቀዳማዊ እመቤት

  • @nebebubelay2592
    @nebebubelay2592 23 วันที่ผ่านมา +5

    ክብርት ቀዳማዊ እመቤት እርስዎ በረከታችን ነዎት ዘመነዎት ሁሉ በዝማሬ ይለቅ!!

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 24 วันที่ผ่านมา +8

    አሜሜሜን ለጠላቶች መሳለቂያ የማያደርግ እግዚአብሄር ይባረክ እልልልልልልልልል

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx 23 วันที่ผ่านมา +3

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ታባረክ በብዙ ፀጋ. እንዴት ድንቅ አምላክ ነው 🙏♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @RedatTagese
    @RedatTagese 23 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ ክቡር ቀዳማዊት ዝናሽ ታያቸዉ🥰🥰🥰

  • @newharg5548
    @newharg5548 23 วันที่ผ่านมา +3

    አንድ አይነት ፅባይ ያላቸው ባል እና ሚስቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @Joessy2024
    @Joessy2024 23 วันที่ผ่านมา +2

    Awesome first lady singer Ms Dr Abiy may God bless you richly all your families and your blessed husband Dr Abiy and direct him forever !!
    እየሱስ ከስልጣን በላይ ነው !!
    “በሳኦል ቤትና በዳዊት ቤት መካከል ብዙ ዘመን ጦርነት ሆነ፤ የዳዊት ቤት እየበረታ፥ የሳኦል ቤት ግን እየደከመ የሚሄድ ሆነ።”
    - 2ኛ ሳሙኤል 3፥1

  • @getahuntadesseofficial8136
    @getahuntadesseofficial8136 24 วันที่ผ่านมา +4

    ክብርት ቀዳማዊት እመቤት ጌታ በብዙ ይባርክሽ❤❤❤ በርቱ❤❤❤

  • @tsedalewondimu9057
    @tsedalewondimu9057 23 วันที่ผ่านมา +2

    የእግዚአብሔር አገልጋይ ዝናሽ ታያቸው ዘመንሽ ይባረክ፣ ቤትሽ ይባረክ ለበረከት መሆንሽን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያብዛልሽ!!!

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 23 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት ሰው በመገኘት በዚህ ሰአት ይገርማል ተመስገን

  • @mahiletgezahagn
    @mahiletgezahagn 23 วันที่ผ่านมา +2

    የእውነት ተባረኪ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ፀጋው ይብዛልሽ ዘመንሽን በጌታ ቤት መጨረስ ይሁንልሽ ተባረኪ

  • @yoditgenet7513
    @yoditgenet7513 23 วันที่ผ่านมา +5

    We Love you, be strong and courageous. May God’s protection be upon you and your family ❤❤🎉

  • @YonatanYismu
    @YonatanYismu 23 วันที่ผ่านมา +2

    ኸረ ምን አይነት መባረክ ነው 🙌 ቀዳማዊት ሆይ የዘመርሽለት ጌታ በምታደርጊው ነገር ሁሉ እሱ እግዚአብሔር ሞገስ አቅም ይሁንሽ!!! ህልውናው ከሂወትሽ አይጥፋ እንወድሻለን 🙏💙💙💙

  • @eyerusalemwoubshet
    @eyerusalemwoubshet 24 วันที่ผ่านมา +4

    ጥበብን እግዚአብሄር ጭምርምር ያረግልሽ ተባረኪ

  • @fetenugelawseyoum6536
    @fetenugelawseyoum6536 23 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን ! እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር ሆይ ክብር ለአንተ ይሁን ሃሌ ሉያያያያያያያ
    ክብርት ቀዳማዊት ዝናሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @user-lr2qq7is7b
    @user-lr2qq7is7b 23 วันที่ผ่านมา +2

    ,እናታችን ዘመንሽ ይባረክ 🙏አንቺ ለኛ በረከታችን ነሽ🥰🙏

  • @fikeralemu4290
    @fikeralemu4290 23 วันที่ผ่านมา +4

    ክብርት ቀዳማዊ እመቤት ዘመነዎት ሁሉ የተባረከ ይሁን!!

  • @Dinku-ct7nt
    @Dinku-ct7nt 23 วันที่ผ่านมา +2

    በሰንበት ቀን የምስጋና መዝሙር። 1 እግዚአብሔርን ማመስገን መልካም ነው፥ ልዑል ሆይ፥ ለስምህም ዝማሬ ማቅረብ፤ በማለዳ ምሕረትን፥ በሌሊትም እውነትህን ማውራት መዝሙረ ዳዊት 92:1, 2 እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ቀዳማዊት ንግስት ❤❤❤

  • @eleni311
    @eleni311 22 วันที่ผ่านมา +1

    በብዙ ተባረኪ ኢየሱስ ዋናችን ነው ሀሌሉያ ከብር ለንጉሱ ይሁን አንቺን ቤተሰብሸን የሚዋጋ የጠላት መንፈሰ በጌታ በኢየሱስ ሰም የተወጋ ይሁን የእሰራኤልን ህዝብ በፈረኦን ምድር ሞት እንዲያልፋቼው በእንሰሳ ደም እንደተሼፈኑ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር ከሁሉ በሚበልጠው በጌታ በኢየሱስ ቅዱሰ ደም አንቺም ያንቺ የሆነው ሁሉ ይሼፈን ኦኦኦኦ ሀሌሉያ ምን የተባረከ ቤተሰብ ነው 🙏❤

  • @MrGetachew96
    @MrGetachew96 23 วันที่ผ่านมา +2

    May the Almighty God richly bless you 😇

  • @TDTBG
    @TDTBG 23 วันที่ผ่านมา +2

    First Lady, it is a wisdom to Honor G-d at any status of our journey of life. Blessings

  • @birukdemissie7867
    @birukdemissie7867 24 วันที่ผ่านมา +4

    እሱ ያከበረውን ማን ይከሳል |BIG RISPECT|

  • @amsaluwakuma5089
    @amsaluwakuma5089 23 วันที่ผ่านมา +2

    እሰይ ዝንዬ አንቺ ዝማሬ ለጌታ እግዚአብሔር ደስ ይበለው

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 23 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን ሐይል የሉዓላዊ የእግዚአብሔር ነው ክብር ለዘላለም ክብሩ ይሁን!!!❤❤❤😇😇
    ቀዳማዊት እመቤት ሰለተሰጠሺ ታላቅ የእግዚአብሔር ፀጋ ክብሩ ለጌታችን ይሁንለት ዘመንሺ ሁሉ የተባረከ ይሁን የአንቺ የሆነ ሁሉም ጌታ በእጥፍ ይባርክ ጌታ እግዚአብሔር ሰለ ምትወጂው በጣም አከብርሻለሁ ምንም ቢኖር ,ምንም ቢሞላና ቢሳካ ደግሞም ምንም ባይኖርና ባይሳካም እግዚአብሔር ከሌለና ካልከበረበትና ነፍሳችን የፈጠራትንና ከዘለዓለም ሞትና ጨለማ የታደጋትን ካላ መሰገነች , ካላወቀችው እውቅና ካልሰጠችው ሁሉም የዓለም ነገር 🌍 የከንቱ ከንቱ ነው ያኔ ወድ እህት ይሄ ሰለተረዳሺና ሰለገባሺ እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ትልቅ ነው በዙፋኑ ላይ ነው ጌታችን ሉዓላዊና ዘላለማዊ የጌቶች ጌታ ነው !! ❤❤❤❤😇😇❤❤❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 24 วันที่ผ่านมา +4

    Amen Amen Amen
    Zemeneshe Yebarek

  • @solomonaynalem9035
    @solomonaynalem9035 23 วันที่ผ่านมา +1

    ኦ እጅግ ግሩም መዝሙር ነው!! ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከዚህ በበለጠ ሙሉ ክብሩን ስለሚገልጥብሽ ጌታን አመሰግናለሁ!! በርች እህታችን!! ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁን!!

  • @AshenafiYohannes-vj9xo
    @AshenafiYohannes-vj9xo 23 วันที่ผ่านมา +2

    የሀገረችን ተስፋ ነሺ ከጌታ በተች❤❤❤❤❤

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 23 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ትዳርሽን አገልግሎትሽን ትውልድሽን አብዝቶ ይባርክ የጸሎት መልሳችን ነሽ

  • @scripture_6
    @scripture_6 24 วันที่ผ่านมา +4

    "ፀጋ ይብዛልሽ🙏💞

  • @hirutfantaye523
    @hirutfantaye523 23 วันที่ผ่านมา +1

    ክብርት ዘመንሽ ከነ ውድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ጋር እንዲሁም ልጆቻችሁ እንዲሁም ዘሮቻችሁ እድሜ ፣እና ጤና አብዝቶ ፣አብዝቶ ይስጣችሁ። ለኢትዮጵያችን ብርሃን ስጭዎች ናችሁና የልባቸሁን መሻት ለሀገራችሁ እና ህዝባችሁየምታደርጉትን ትጋት እሱ ፈጣሪ፣ አናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንድንግል ይጠብቁዋችሁ ልታደርሱ ያሰባችሁበት እንዲያደርሳችሁ ከ ❤እመኛለሁ መልካም ፣እናት ፣ሚስት ......

  • @elsabethgebrecristos194
    @elsabethgebrecristos194 23 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ በተከበበ ከተማ የሚያስደንቅ ምህረቱን በናንተ የገለጠ አምላክ ይመስገን

  • @berhanemeskelalemayehu7351
    @berhanemeskelalemayehu7351 23 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ እኮ ስወድሽ ውድድድድ you are blessed , እንኳን የምወደው የሀገሬ መር ባለቤት ሆንሽ , ምረጥ የጌታ ልጅ በርች አይንሽን ከጌታሽ አታንሽው, ድንቅ መዝሙር በተለይ መነፈስ ቅዱስ የምለው so blessing

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema 23 วันที่ผ่านมา +1

    አሚን ያከበርሽው የወደድሽው የምታመልኪው ቅዱስጌታ እግዚአብሔር ዘመንሽ ቤተሰብሽ የተባረከ ይሁን ።

  • @zed2899
    @zed2899 22 วันที่ผ่านมา +1

    የተወደድሽ የእግዝያብሔር ልጅ ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪ የኔ ዉድ

  • @user-og1lg9ug5q
    @user-og1lg9ug5q 23 วันที่ผ่านมา +3

    ጌታ አብዚቶ ይበርክሺ ቀደመዊት እማቤት ታበሬክ

  • @betelemdigu2450
    @betelemdigu2450 23 วันที่ผ่านมา +2

    Ameeen ameeen tebareki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenebechhunde4447
    @zenebechhunde4447 12 วันที่ผ่านมา

    እንደግዚአብሄር ያለ ማን ነው በስራው ግሩም ድንቅ አምላከ ይህን ዘመን አመጣ ጨለማው አልፎ

  • @noahnoah6012
    @noahnoah6012 23 วันที่ผ่านมา +2

    Stay blessed our first lady 🙏

  • @overcomer5608
    @overcomer5608 23 วันที่ผ่านมา +2

    You are such a blessing for us. Stay blessed

  • @fitsumzemene6362
    @fitsumzemene6362 24 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤enwedeshalen tebareki hayalu egziabhiar kanchi gara nw hallelujah

  • @feyal_61
    @feyal_61 23 วันที่ผ่านมา +2

    አስተዋይ ሴት ተባረኪ

  • @almaztefera2483
    @almaztefera2483 16 วันที่ผ่านมา

    ጌታ የሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ጥንት የተናገረውን የሰማነውን ትንቢት በ ቤትሸ መሥራት የ ጀመረ የመረጣችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @yemeserachsimey2830
    @yemeserachsimey2830 18 วันที่ผ่านมา

    ለባሪያው እንዳንቺ እ ይነት እረዳት የሰጠ አምላክ ይባረክ ዘመንሽን ጌታ ይባርክ

  • @saramulugeta7338
    @saramulugeta7338 23 วันที่ผ่านมา

    አንቺን እና ባለቤትሽን ሳይ ሁሌም እግዚያብሔር ይደንቀኛል ላስተዋለው ሰው በዚህ ምድር ለዘመናት ነግሶ በህዝቡ ቀንበር ጭኖ የነበረውን ክፉ እግዚያብሔር በልጆቹ እያዋረደው ነው የልዑል ልጆች በመሆናችን እንጂ በምድራዊ ሁኔታችን አንመካምም አናፍርምም ክብር ሁሉ ላባታችን ይሁን

  • @Anumma572
    @Anumma572 24 วันที่ผ่านมา +4

    Chru Egziabeher
    Barkoshal Ahunem Abzeto Ybarkesh.