Tena Teshale x Birhan G/Selassie ጤና ተሻለና ብርሃነ ገ/ስላሴ(ግድምድም) New Ethiopian Music 2023(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ต.ค. 2024
  • Ethiopian Music : Tena Teshale x Birhan G/Selassie ጤና ተሻለና ብርሃነ ገ/ስላሴ (ግድምድም) - New Ethiopian Music 2023(Official Video)
    Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
    Ethiopian music.
    Google+ :- plus.google.co...
    Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
    Instagram :- ...
    Subscribe :- www.youtube.com...
    #minewshewatube #ethiopia #ethiopianmusic
    Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2023: Minew Shewa Entertainment.

ความคิดเห็น • 594

  • @AG-bu4cd
    @AG-bu4cd ปีที่แล้ว +61

    ኬኔዲ መንገሻ፣ የልጅነት ፍቅርና ትዝታችን፣ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን። ይህን ዘፈን የተጫወታችሁ፣ እናመሰግናለን ።

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j 8 หลายเดือนก่อน +8

    የማይረሳ የዘፋኝ ንጉስ በአጭር የተቀጨ ኬነዲ መንገሻ ነብስህ በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @makbell22
    @makbell22 ปีที่แล้ว +35

    አይ ግዜ ደጉ ዘመን የአባቶቻችን የየዋሆቹ ምርጥ ዘመን ክበሩልኝ ጤና ና ብሬ

  • @DilnesawZergaw-pg6im
    @DilnesawZergaw-pg6im ปีที่แล้ว +77

    ደስ በሚል ቅላፄ እና ግጥሞቹን በትክክል እንድንሰማ ስላደረጉ አመሰግናል።

    • @Galaxy-23
      @Galaxy-23 ปีที่แล้ว +10

      ኦርጅናሉን ደጋግሜ የሰማሁ ቢሆንም : ግጥሞቹን በዚህ አይነት ግልፅነት ሰምቻቸው አላውቅም ነበር ::

    • @grmbyn1
      @grmbyn1 28 วันที่ผ่านมา

      Same here

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 ปีที่แล้ว +33

    ብርሃነ አንተ ማለት ብዙ ነገር ነህ መፅሀፍ!! እህቴ ምርጥ ድምፅ አለሽ

  • @Shabay_mender
    @Shabay_mender 8 หลายเดือนก่อน +6

    I remember this song early 1990th ,my father was an Eritrean🇪🇷 armed struggle fighter, but he as well as so many Eritreans used to listen Amharic music .
    Peace 🇪🇷❤🇪🇹

  • @danielfekadu3507
    @danielfekadu3507 10 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤ Men Ayenet ye egzbhier setota

  • @alexmassa5214
    @alexmassa5214 ปีที่แล้ว +2

    I'm glad you bring Kenedy in life thank you we give Credit where credit is do

  • @yonaskebede6460
    @yonaskebede6460 ปีที่แล้ว +46

    አቦ እንዴት ደስ እንደምትሉ በማንም ወጠጤ ማላገጫ ሆነን ነበር የድሮን የመሰለ ምን አለ ❤❤❤❤

    • @sofiarodriguez3036
      @sofiarodriguez3036 ปีที่แล้ว

      🎉

    • @sofiarodriguez3036
      @sofiarodriguez3036 ปีที่แล้ว

      0:19

    • @erichanal
      @erichanal 8 หลายเดือนก่อน +1

      ደስ ይላል ግን ለምንድነው ኬነዲ መንገሻን ኣልጻፉትም ለምስጋና፣ የራሳቸው ኣድርገው ያቀረቡት ለምን ግን

    • @tazabiwsew5123
      @tazabiwsew5123 6 หลายเดือนก่อน +1

      ወጠጤ?
      አንዱን ለማድነቅ ሌላውን መሳደብ? ሀገርም የሚፈርሰው ይህ አመለካከት ስለተንሰራፋ ይመስለኛል

    • @EsayasMerhawi
      @EsayasMerhawi 6 หลายเดือนก่อน

      Edme le kebure doctor gildo 😂😂

  • @kibrombirhanie796
    @kibrombirhanie796 ปีที่แล้ว +12

    የሚገርም ጥምረት አሪፍ ስራ ነው መልካም ዕድል ጤናየ

  • @eneyewguadie9419
    @eneyewguadie9419 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍፍ የሚገርም ሙዚቃ ! ወደ ሗላ በትዝታ ነጎድኮ፡፡ ገጠር ገብቼ ቀረሁ፡፡

  • @asamenewmuluneh2904
    @asamenewmuluneh2904 ปีที่แล้ว +31

    ከሚገባው በላይ ነው የተጫወቱት በአንድ ብቻ እንዳይበቃ በርቱ ኪኔዲ አልሞተም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbrarawTadele-mt2xm
    @AbrarawTadele-mt2xm ปีที่แล้ว +5

    በጣም ድንቅ ስራ ነው, ጤናየ በርችልኝ እህቴ፤።።

  • @SodwossenWkndwossentassiegrima
    @SodwossenWkndwossentassiegrima ปีที่แล้ว +6

    ድንቅ ስራ ወደ ሗላ ያን ደግ ዘመን በትዝታ የሚያስቀኝ ግሩም ስራ ነው ግዜን ወደ ሗላ መመለስ ቢቻል ኖሮ ከዚህ ክፉ ዘመን አውጥቶ እዚያ ዘመን ላይ ባደረገን ምንኛ መታደል ነበር

  • @henokma6419
    @henokma6419 ปีที่แล้ว +4

    ይህን ዘፈን ሳዳምጥ አፍላነቴ ትውስ ይለኛል ።ምርጥ አቀራረብ ።

  • @mimihaile822
    @mimihaile822 ปีที่แล้ว +51

    ድምፁ ደስ ይላል ይሄልጅ ወድማችንን አበራቱት

  • @yetnayethmariam380
    @yetnayethmariam380 ปีที่แล้ว +8

    መምህር ብሬ ደስብሎኛል ስላየሁክ ካንተብዙ ይጠበቃል ቆንጆ ድምፅ አለህ በ ርታ

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 10 หลายเดือนก่อน +3

    የጤና ተሻለ ድምፅ እጅግ የሚያስደነግጥ ድምፅ ነው በጣም ነው ያስገረመችኝ...በፊት ከነ የዱባለ ልጆች የምሠማው ድምፅ ነው...ለማንኛውም ሁለቱም በደንብ ተጫውተውታል❤

  • @mulualemnirae8324
    @mulualemnirae8324 ปีที่แล้ว +92

    ይህ ዘፈን እየሰማሁ ላንድቀን ኑሮ ዉድነቱ ፖለቲካዉን ረሳሑት ተመስገን።መ/ር ብሬ ልበ ብርሀን ጥሩ ድምፅ አለህ ቀጥልበት።ሁለታቹ በርቱ።

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 7 หลายเดือนก่อน +4

    ይህን ሙዚቃ ስሰማ የዩንቨርስቲ ተማሪ እያለሁ ክፍል ውስጥ ሳጠና በመስኮት እሰማው ነበር፣ ትዝታው ወደኋላ ወሰደኝ፣አይ ጊዜ!!!

  • @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
    @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ ปีที่แล้ว +6

    ኬኔዲ ነፈሰህን በገነት ያኑረው አሟሟትህ አንቆቅልሸ ነው😢😢😢😢

  • @ሰይፈገብርኤል
    @ሰይፈገብርኤል ปีที่แล้ว +10

    በጣም ግሩም ስራ ነው ያንን መልካም ዘመን የሚያስታውስ ስራ

  • @mohammedsalih4995
    @mohammedsalih4995 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ የሚል ስራ ❤❤❤❤❤❤ወንድማቹህ ከኤርትራ

  • @mikitilaye7547
    @mikitilaye7547 5 หลายเดือนก่อน +1

    Really nice song 👏👏👏 ምርጥ አድርጋችሁ ሰርታችሁታል ክብርና ምስጋና ይገባቹሃል !!!👏👏👏

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 ปีที่แล้ว +19

    ግጥሙ ዛሬ ገና ነው የተስማኝ እጅግ ደስ የሚል የድምፅ መመሳሰል እናመስግናለን የሕይወትን ጣዕም ሳያውቅ ላለፈው ወጣቱ ኬኔዲ መንገሻን አስታወስከን ነፍሱን ይማረው

  • @getachewtaye
    @getachewtaye ปีที่แล้ว +10

    በጣም ሀሪፍ ስራ ነው በርችልን የሀገሬ ልጅ ይሄን ድምፅሽን ታሪክ ስሪበት ጤናየ

  • @ማርታግርማ-ጨ7ደ
    @ማርታግርማ-ጨ7ደ ปีที่แล้ว +12

    የሚገርም ጥምረት ትችላላቹ👏👏👏ብረሀነ የኬኔዲን ቀጥልበት please 🙏 ኬኔዲን በህይወት እያለ ሲዘፍን አለማየቴ ይቆጨኛል 👆🙏

  • @afishow
    @afishow ปีที่แล้ว +18

    ጤና ተሻለ እጂግ በጣም ጎበዝ አርቲስት ናት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እባክሽ እሂን መረዋ ድምፅሽን ታሪክ ስሪበት አትጥፊብን ጤናየ የአዲስ ዘመን እንቁ ብየሽ አለሁ❤

  • @taragedam_entertainment
    @taragedam_entertainment ปีที่แล้ว +12

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ቸር ወሬ ያሰማን ፍቅርን ጤናንና ፀጋን ያድለን
    ደስ ይላል የሚገርም ስራ ነው

  • @woinshetyefekerfeker2083
    @woinshetyefekerfeker2083 9 หลายเดือนก่อน +1

    woooow love music Big like ❤

  • @AmanuelWubaye
    @AmanuelWubaye ปีที่แล้ว +20

    ❤ሰላምና ጤና ይስጥልን አገራችን ሰላም ያርግልን የድሮውን ፍቅር ይመልስልን ፈጣሪ ትዝታችን በምነው ሸዋ ደስ ብሎኛል እናበረታታቸው ጥሩ ስራ ነው እናመሰግናለን።

  • @selamgebre2686
    @selamgebre2686 ปีที่แล้ว +8

    በጣም በሚያምር ሁኔታ በጥንቃቄ ተሰርቶ በድጋሚ በእኛ ትዉልድ እንድናጣጥመዉ አርጋችሁናል እናመሰግናለን
    ዳይሬክተሩ መሰረት ምስጋናዉ በርታልን ወደነዋል

  • @JoyRoy-b6o
    @JoyRoy-b6o ปีที่แล้ว +2

    ጤንየ የኔ ውድ ስታምሩ ድንቅ ስራ ነው በርቱልን❤❤❤❤❤

  • @aelafatmedia
    @aelafatmedia ปีที่แล้ว +12

    እንባ በአይኔ ሞላ 😢😢 የምወደውን ምርጥ ሙዚቃ ቆንጆ አርጋችሁ ሰርታችሁታል።

  • @edennatedug6615
    @edennatedug6615 ปีที่แล้ว +7

    የሚገርም ጥምረት የሚገርም ስራ ነው በጣም ያምራል መልካም ዕድል

  • @yaredgebremaryam210
    @yaredgebremaryam210 ปีที่แล้ว +9

    የሁልጊዜም ምረጡ ኬኔዲ መንገሻና ምረጧ የሺመቤት ሁሌም ስሰማዉ ናፍቆት ትዝታን እሚቀሰቅስ ምርጥ ስራ ሁለቱ ደሞ አንደኛ በጥሩ ሁኔታ የተሰራ ምርጥ ስራ እናመሰግናለን❤

  • @henoslakew3132
    @henoslakew3132 ปีที่แล้ว +10

    ቆንጆ ስራ ነው።ወደንናላችኋል!በርቱ!

  • @fisehamersha2289
    @fisehamersha2289 ปีที่แล้ว +31

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው ብርሀነ ስራዎቹ ሁሉ የተዋጣላቸው ናቸው ልጅቱም በጣም ቆንጆ ድምፅ ነው ያላት ሀሪፍ ጥምረት ነው ቀጥሉበት

  • @Bella-ethio
    @Bella-ethio 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ ዜማ ቆንጆ ድምፅ ቆንጆ ግጥም ሁሉ ነገሩ ሙሉ❤❤❤❤

  • @bemenetbayi9972
    @bemenetbayi9972 ปีที่แล้ว +2

    የሀገሪ ነገር ያሳስብኛል ያስጨንቀኛል ግን አሪፊ ስራ ስለሆነ አዳምጥኳቹሁ ጥሩ ስራ ነው በርቱ

  • @SemirFuad
    @SemirFuad ปีที่แล้ว +4

    ቅኔነው !! ሰምና ወርቅ የሚፈስበት ፣ ሚስጥር አዘል የልብ ገላጭ !!
    እንዲህም ይዘፈና ?። የዚህ ስራ ባለሙያዎቻ ሁሉ ተባረኩለኝ ።

  • @kalateyohannes1538
    @kalateyohannes1538 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ አድርገ ነው አመሰግናለሁኝ እኝን የውብ ድምፅ በዚህን ዘመን የሰጠን አምላክ

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 ปีที่แล้ว +12

    ይች ልጅ የሆነ ጊዜ ከቨር ለቃ ነበር ልበል ፍቢ ላይ ነው ያየሁት ካልተሳሳትኩኝ ጎበዝ ነች ወንድማችንንም ይለያል በርቱ መልካም እድል

  • @djkind2122
    @djkind2122 ปีที่แล้ว +8

    my sister tena u deserved it well am still listening over n over.

  • @matiethiopia5000
    @matiethiopia5000 ปีที่แล้ว +8

    ጤና ካረሳሺኝ ማቲ ነኝ መሪ አካባቢ እዚህ ደረጃ ደርሰሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ከዚህ በላይ ጥሩ ቦታ እንደማይሽ ተስፋ አደርጋለሁ ❤❤❤❤❤

  • @tefelalinegash890
    @tefelalinegash890 11 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ያምራል 👍

  • @sulexnar
    @sulexnar ปีที่แล้ว +6

    Wow sister Tena" I can really hear your beautiful love voice"

  • @AmanuelWubaye
    @AmanuelWubaye ปีที่แล้ว +13

    ❤ ምነው ሸዋ እናመሰግናለን ስራዎቻቹሁ፡ ተወዳጅ ትዝታችን የድሮውን የፍቅር ዘመን በእንቁዎች እናመሰግናል

  • @sabadesta4332
    @sabadesta4332 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ ሲሉ ♥

  • @rahmet123
    @rahmet123 ปีที่แล้ว +6

    ደስ የሚል ቁርኝት ይመቻችሁ ጥሩ ትዝታ ነው

    • @RyFy-r7z
      @RyFy-r7z 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @Salassalas8144
    @Salassalas8144 ปีที่แล้ว +3

    Simply.....wow!

  • @alexnega2625
    @alexnega2625 ปีที่แล้ว +3

    ደስ የሚል ስራ ነው በጣም ነው ያስታወሳችሁን እናመሰግናለን

  • @luwambirhane6520
    @luwambirhane6520 ปีที่แล้ว +5

    ደጉ. ዘመን. ልጅ. ነቴን. ኣስታወስግእ nice job. Bertu 👌👌👌👌

  • @BatyAtk-jl4wm
    @BatyAtk-jl4wm ปีที่แล้ว +9

    ጤናየ የኔማር በርቱ ያገሬ ልጅ መልካም እድል

  • @solmanuntd6930
    @solmanuntd6930 ปีที่แล้ว +24

    ልጅነቴን ቤተሰቤን አስታወሳቹኝ እፃን ሆኜ ይሄን ዘፈን እቤት ሲከፍቱት አስታውሳለው ደጉ ዘመን

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 ปีที่แล้ว +1

    I thank you one of the best music was. But you know it
    Oh my "God" who can be here for ever.

  • @wdFwn
    @wdFwn ปีที่แล้ว +6

    ዋው በጣም የሚገርም ድምፅ ከ ምረጥ ጥምረት ጋር

  • @Menelik27
    @Menelik27 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የሚያምር ዘፈን ወደ ድሮ መልካሙ ዘመን መለሳችሁን።

  • @teddytadelle2534
    @teddytadelle2534 ปีที่แล้ว +10

    የኔዋ ጤናዬ የምወድሽ መልካም ዕድል 🥰🥰

  • @samig7289
    @samig7289 ปีที่แล้ว +4

    እንደኔ ገና ዛሬ ግጥሙን ሰምቶ የተረዳ❤❤❤

  • @benyamalemayhu7205
    @benyamalemayhu7205 ปีที่แล้ว +3

    I love the music ❤❤❤❤

  • @nahombiniam3063
    @nahombiniam3063 ปีที่แล้ว +6

    አበጃችሁ አቦ!ግሩም ስራ ነዉ👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

  • @HanaFirew
    @HanaFirew ปีที่แล้ว +5

    በጣም ድንቅ ዘፈን ነው ❤❤

  • @gragnabiy1823
    @gragnabiy1823 11 หลายเดือนก่อน +3

    ድንቅ ስራ!! RIP ኬኔዲ መንገሻ!!

  • @emnstesfaye4971
    @emnstesfaye4971 ปีที่แล้ว +6

    ደስ ስትሉ በጣም የወደድኩት ስራ ነው እናመሰግናቸዋለን❤❤❤የሴቷ ድምፅ ደሞ ይለያል ❤❤❤❤❤

  • @derejebekele4147
    @derejebekele4147 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል ድንቅ ነው !

  • @mulalemWeres
    @mulalemWeres ปีที่แล้ว +8

    ነብስ ይማረው ኬኔዲ መንገሻ (አስረስ) ለመጀመሪያ ግዜ አፌ የፈታሁበት ምርጥ ዘፈን ነበር 1987 ዓ/ ም በዚያን ሰዓት የ 8 ዓመት ልጅ ነበርኩኝ ከናቴጋ ገበያ በምወጣበት ሰዓት በየቤቱ ይከፈት ነበር እና ትልቅ ትውስታ አለብኝ 1987 ዓ/ም በትግራይ ዓዲግራት ከተማ ❤❤❤❤።

    • @MelkamKasu
      @MelkamKasu 9 หลายเดือนก่อน

  • @ashenafiayele5461
    @ashenafiayele5461 6 หลายเดือนก่อน

    ተቀናጅታችኃል ጥሩ ስራ ነው ያሳያቹን ሁለታቹም የሚገርም ድምጽ ነው ያላቹ

  • @selemonkebede617
    @selemonkebede617 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምርጥ ሙዚቃ እባካቹ እንዲህ አይነት ተደማጭ ደጋግማቹ ስሩልን የኃላው ሁሉ እየናፈቀን ነው

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 ปีที่แล้ว +1

    we thank you ,, memher birhane g, selsaie and tena teshale ,, konjo zaema ,, nice modey wonderful music ,,

  • @annayirgalem8689
    @annayirgalem8689 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ወርቅ እህት በጣም ደስ ብሎኛል ጤንየ እግዛብሔር ከአንች ጋር ይሆን

  • @ETHIOPIA8823
    @ETHIOPIA8823 10 หลายเดือนก่อน +2

    ናፈቀኝ የጥንቱን
    የምር አሪፍ ጥምረት ነው❤❤❤

  • @melakudegene9581
    @melakudegene9581 ปีที่แล้ว +4

    በብቃት ነው የተጫወታችሁት
    እጅግ ውብ እና ድንቅ ስራ ነው
    Good job ❤❤❤❤

  • @hanatesfamariam5350
    @hanatesfamariam5350 ปีที่แล้ว +13

    ምርጥ ሰራ ባየው ባየው የማይሰለች ሆነብኝ በጣም ጎበዞች ትችላላችሁ

  • @Galaxy-23
    @Galaxy-23 ปีที่แล้ว +5

    Loved it!!

  • @toptenhornhabethio
    @toptenhornhabethio ปีที่แล้ว +6

    የዚህ ሰውዬ ድምጽ በጣም ነው የሚገርመኝ ከኬኔዲ በላይ ለዛው ያምራል የልጅቱም በጣም የሚያምር ነው አስኪ እንደዚህ ልጅነታችንን አጣፍጡልን መቼም እዚህ ሀገር ትዝታ ብቻ ነው የቀረን

    • @samuelfeke197
      @samuelfeke197 ปีที่แล้ว +2

      Ende kendy aynet demts ena leza aynorem yelem.......!!!!

    • @toptenhornhabethio
      @toptenhornhabethio ปีที่แล้ว +2

      @@samuelfeke197 bezih zefene yezih seweye tone web new enji kenedima yemenegezem meret new

    • @shamilrahmeto9343
      @shamilrahmeto9343 5 หลายเดือนก่อน

      እራስህን በዛ ዘመን ቴክኖሎጂ አድርገህ መዝን እንጂ ጃል

  • @TINATO73
    @TINATO73 ปีที่แล้ว +62

    ዋው ልጅቷ ቁርጥ የሺመቤት፣ ሰውዬው የራሱ ከለር አለው ድንቅ ነው፣🎉

  • @bari9513
    @bari9513 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው አንበሶች ውስጤን ነው የነዘረኝ ዘፈኑ ከትዝታው ጋር

  • @yabalexetiopiyamen5247
    @yabalexetiopiyamen5247 11 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄን ዘፈን እንደ አዲስ መሰማት ማቆም አልቻልኩም ሁለታችሁም ድምፃችሁ ያምራል በጣም ቆንጆ አድርጋችሁ ሰርታችሁታል እናመሰግናለን በጣም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterweldegibrial1625
    @asterweldegibrial1625 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ቆንጆ አድርጋችሁ ተጫወታቹት በርቱ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Badema1991
    @Badema1991 ปีที่แล้ว +2

    ብርሐኔ በጣም አሪፍ ስራ ነው ።በጣም አድናቂህ ነኝ የብዙ ችሎታ ባለቤት ነህ። ለኔ ምርጥ ነህ

  • @הלןסלומון
    @הלןסלומון ปีที่แล้ว +4

    በጣም ለየት ያለ፡ደስ ይላል ፡ወይ ልጂነቴን አስታወሰኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulugetahunegnaw-q2j
    @mulugetahunegnaw-q2j ปีที่แล้ว +5

    ብርሃነ በጣም በጣም ምርጥ ድምፃዊ። አቦ ሁሌም ዝፈን በናትህ

  • @michaelalemseged8716
    @michaelalemseged8716 11 หลายเดือนก่อน +1

    arif timret ! yamral!

  • @yohanesnegash7287
    @yohanesnegash7287 10 หลายเดือนก่อน +2

    ያምራል ብርሃን በርታ ።በቅርቡ የራስህ ዘፈን እንጠብቃለን።

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet ปีที่แล้ว +16

    የልጅነት ትውስታዬ😢 አይ ልጅነቴ አይ ያ ድንቁ ጣፋጩ ልጅነቴ😢

  • @ababagebrehana2342
    @ababagebrehana2342 ปีที่แล้ว +5

    እጅግ በጣም ጥሩ ነው ወንድሜ እንካንም ለእዝህ ስራ አበቃ በEBS ላይ ውሎአችን ላይ አይቼክ ነበር በእዚህ ጥሩ ስራ ላይ ስላየውክ በጣም ደስ ብሎኛል::

  • @azebe858
    @azebe858 ปีที่แล้ว +4

    በስማም ምርጥ ስራ ነው

  • @rukiyahasen3873
    @rukiyahasen3873 ปีที่แล้ว +4

    እንዲህ ነው እንጂ አይ ድምጽ ደስ ይላል እንደድሮ ነገር ምን አለ

  • @meskeremadugna3706
    @meskeremadugna3706 ปีที่แล้ว +3

    Wow harife sera🎉❤❤❤❤ Tenyee &Bera

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh1696 ปีที่แล้ว +6

    Unforgettable memories!pure,natural, and forever love ❤️ this music!yesh and kenedi!

  • @HabtamuDires
    @HabtamuDires ปีที่แล้ว +5

    ጤናየ ቆንጆ ስራ ነው በጣም ጎበዝ 😘😘😘😘😘🤔🤔🤔🤔

  • @mekedsayalew9327
    @mekedsayalew9327 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው አቤት ለዛ ምርጥ ሙዚቃ

  • @birhanuyigzaw5389
    @birhanuyigzaw5389 ปีที่แล้ว +5

    Great job tena

  • @solomonmengesha6868
    @solomonmengesha6868 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤❤tenaye ewunet konjo nesh berch ❤❤❤❤❤ye addis lij nesh 😘😘😘😘

  • @solotub890
    @solotub890 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ እሚል ስራ ነው በርቱ መልካም እድል ጤናየ የአገር ልጅ ❤

  • @yekinyeley0336
    @yekinyeley0336 ปีที่แล้ว +3

    BRAVOOOOOO👏👏

  • @YohannesteshaleTakele
    @YohannesteshaleTakele ปีที่แล้ว +4

    I remembered this songs when I was a little guys. Tena I am impressed with your progress and Berhane you are doing a fantastic jobs.
    Woy Libo kemekem .

  • @kagneweshetu7428
    @kagneweshetu7428 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውው በርቱልን ቆንጆ ዘፈን 😍😍

  • @AmanuelWubaye
    @AmanuelWubaye ปีที่แล้ว +2

    ብሬ ሁሌም ይገርመኛል ድምፅ ተሰጥኦህ ደግሞም ከጤኒሻ ጋር ምርጥ አይረሴ ስራ በርቱልኝ ዋው ብያለሁ ትዝታን የኋልዮሽ