Dawit Tsige - Dar Dar | ዳር ዳር (Live Studio Performance)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.8K

  • @habtomyemane539
    @habtomyemane539 หลายเดือนก่อน +907

    ያከበርካት ጥበብ የወደድካት ሞያ ለባልደረቦችህ የምትሰጠው ክብር ለአድማጮችህ ያለህ ጥንቃቄ በኢትዮጲያ ሙዚቃ ውስጥ ነግሰህ ትኖራለህ!!

    • @kidistadane2723
      @kidistadane2723 หลายเดือนก่อน +18

      🎉🎉🎉

    • @KalHoney
      @KalHoney หลายเดือนก่อน +11

      ❤❤❤wow tru adrghe new yadenkew...

    • @afro90s78
      @afro90s78 หลายเดือนก่อน +4

      👌👌👌👌

    • @akiyaandualem7841
      @akiyaandualem7841 หลายเดือนก่อน +2

      Wow yeleben nw yengrkulge

    • @NurhusenArefayne
      @NurhusenArefayne หลายเดือนก่อน +1

      Fact, thanks!

  • @HabenYemane-n1r
    @HabenYemane-n1r หลายเดือนก่อน +122

    የዚህ ሙዚቃ መጥፎ ነገሩ ማለቁ ነዉ በጣም ኖው ምወዶው ዳዊት from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @HabenYemane-n1r
      @HabenYemane-n1r หลายเดือนก่อน

      ​@@seha8422ናይዚ ደርፊ ጸገሙ ቀልጢፉ ስለ ዝውዳእ እዩ

  • @MarkonBini
    @MarkonBini หลายเดือนก่อน +1028

    የዳዊት ፅጌ አድናቂዎች አላቹ
    እስኪ እንያቹ 👍👍👍

    • @yeshume7403
      @yeshume7403 หลายเดือนก่อน +6

      Alen alen

    • @yamiizeleke6540
      @yamiizeleke6540 หลายเดือนก่อน +7

      alenn

    • @LoulLoule-sc8mk
      @LoulLoule-sc8mk หลายเดือนก่อน +4

      ቃል የለኝም ለዚህ ስራ ሌሊት ሙሉ ሳዳምጥ እስከዚች ስዓትም ከማዳመጥ አልወጣሁም ❤❤❤❤❤

    • @SamuaelMsye-b4o
      @SamuaelMsye-b4o หลายเดือนก่อน +3

      Alen

    • @DawitGher-j3y
      @DawitGher-j3y หลายเดือนก่อน +2

      የሚገርምህ ባላገሩ ኣይዶል ሲወዳደር ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው የሱ download ኣርጌ እሰማቸው ነበር

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 หลายเดือนก่อน +147

    የባንዱ ጥራት እና ብቃት ለሙዚቃ ወዳጆች ክብር የሚያሳይ ሥራህ ቢደጋገም መልካም ነው👌

  • @habtakassahun
    @habtakassahun หลายเดือนก่อน +278

    አብዱ ኪያር ጀግና የዜማ እና የግጥም ደራሲ መሆኑን ለምትጠራጠሩ ይኸው አባቴ ዘፈን እና ዘፋኝ ሲገናኝ ዴቫ አንደኛ ነው

    • @fevenolana68
      @fevenolana68 หลายเดือนก่อน +5

      አባ ማንም አይጠራጠርም አሁን ከወጡት ከ20በላ
      ይ አልበም የሚበልጠው አለ

    • @afro90s78
      @afro90s78 หลายเดือนก่อน +2

      አውንም ቢሆን ግጥሙ ዎው የሚያስብል አደለም

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 หลายเดือนก่อน

      True!! 🙏🙏🙏

    • @mosthos7941
      @mosthos7941 หลายเดือนก่อน +1

      Zefagnu new yasamerew gitimu zim bilo new

    • @asebanias5840
      @asebanias5840 หลายเดือนก่อน +3

      ኧረ አታካብድ ግጥሙ ምንም የተለየ ነገር የለውም ዜማውም ቢሆን እምብዛም ነው አብዱ ኪያር ደሞ ከጥልቀት አንጻር በአዲሱ አልበሙ ወረድ ብሏል የመጀመርያው እና ሁለተኛ አልበሙ የሰቀለ ነው

  • @MelakuAragaw-i5c
    @MelakuAragaw-i5c หลายเดือนก่อน +55

    እፍ ከዘረኝነት ነፃ የሆነ ሁሉንም ያካተተ ሁሉም በአንድነት የሚያዳምጠው
    አቦ ዘርኝነት አይኑ ይጥፋ

    • @mamomamo-xt7kl
      @mamomamo-xt7kl หลายเดือนก่อน

      እንደ አንተ አይነት ቆሻሾች አይናቸው ይጥፋ

  • @abonamedia
    @abonamedia หลายเดือนก่อน +684

    ይህንን ዘፈን የምትሰሙ ውዶች ፈጣሪ መልካም ኣፍቃሪ ይስጣቹ❤❤❤

  • @Takur-legend
    @Takur-legend หลายเดือนก่อน +202

    ይሄንን ዘፈን የምትሰሙ በዓለም ዙሪያ ያላቹህ ሰላማቹህ ይብዛ😊❤

  • @Seya_ebro
    @Seya_ebro หลายเดือนก่อน +76

    ክብር ለA.B.D ጨርሶ ለሰጠሽ ክብር ላንቺ ዴቯ ፀዴ አርገሽ ላዜምሽ ክብር ለአበጋዝ እና በስራው ላይ ለተሳተፉት በሙሉ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Meliekenaw
    @Meliekenaw หลายเดือนก่อน +84

    ለእውነተኛ አፍቃሪዉች ትልቅ እድል ነው እውነት ዳዊት እናመሰግንሀለን 🎉🎉🎉

    • @HituSule
      @HituSule หลายเดือนก่อน

      በጣም አሪፍ እድል

  • @abelabebe2872
    @abelabebe2872 หลายเดือนก่อน +69

    የዘመናችን ምርጥ ዘፋኝ ፤ በቃ ትችላለህ ማርያምን ፤ ብዙ ገና እንጠብቃለን ፤ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ !!!

  • @birhanewondmaneh8260
    @birhanewondmaneh8260 หลายเดือนก่อน +33

    በትውልድ ቅብብሎሽ ተመናምና የነበረች ሙዚቃ በዳዊት ጽጌ ነፍስ ዘራች! Spectacular!

  • @asmelashzeleke2209
    @asmelashzeleke2209 หลายเดือนก่อน +201

    ሙዚቃን ከነ ሙሉ ክብሯ ዳዊት ፅጌ ጋር ተገኟታላችሁ!

    • @MebtMulu
      @MebtMulu หลายเดือนก่อน +3

      Betam❤❤❤❤

    • @FirewotWibeshet
      @FirewotWibeshet หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው

  • @netseregeremewe8687
    @netseregeremewe8687 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅርን ገጣሚው የገለፀበት መንገድ: የሙዚቃ መሳረወያው ቅንብር : የዳዊት የዜማ ቅላፄና ፍሰት ፍፁም ደስታን ይሰጣል ። ዳዊት በእውነት ትችላለህ።

  • @mgd4319
    @mgd4319 หลายเดือนก่อน +39

    ያንተ ድምፅና የሚካኤል ጊታር እስከ ውስጤ ሰርፆ እየተሰማኝ ነው
    የሚካኤል ሃይሉ ኣድናቂ ነኝ love more

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd 9 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ያደኩት ሙሉቀንን ስሰማ ነው በእዉነት የሙሉቀን ምትከ ነህ ። በርታ ጎበዝ ትለቅ ችሎታና ስጦታ ያለህ ዘፉኝ ነህ!!

  • @mrmt-ff3er
    @mrmt-ff3er หลายเดือนก่อน +275

    ለኑሮዬ ጋብዣታለሁ ዳር ዳር እያለች ተወዳ ለምታስጨንቀኝ 😢😢

    • @yewubalemayehu8571
      @yewubalemayehu8571 หลายเดือนก่อน +5

      ትክል ብለሐል

    • @KalHoney
      @KalHoney หลายเดือนก่อน

      Hoo 😅😅

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ หลายเดือนก่อน

      አይዞን

    • @SeidYimer-y7v
      @SeidYimer-y7v หลายเดือนก่อน

      ለምታዋጣ ነው የጋበዝካት

    • @almazalemu3601
      @almazalemu3601 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ወድሜ

  • @HanaSeyfu-d4q
    @HanaSeyfu-d4q 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዳዊት ሞቼ ነው የምወድህ❤❤❤❤❤

  • @jewesejosanson5141
    @jewesejosanson5141 หลายเดือนก่อน +22

    አበጋዝ ሺዎታ ፣። የነካው ነገር ሁሉ የሚወደድለት ፣ የጥበቡ ልክ እንኳን ከአድማጭ ፣ ከምርጥ ባለሙያተኞች አቅም በላይ የሆነ ፣ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ የሚመስለው የሌለ ብቸኛና እንቁ ሰው ነው ፣ ። ዳዊትዬ በርታልኝ ፣ ። 🎉

  • @ermiasassefa6901
    @ermiasassefa6901 หลายเดือนก่อน +67

    1አልበም ይጨመርልን የምትሉ 👩‍🎤

    • @FaresAli-dc4og
      @FaresAli-dc4og หลายเดือนก่อน +2

      አንድ ብቸ አር ነፍ አልበም ነው ምንጠብቀው በዝህ ምርጥ ድምፂ❤

    • @MakMas-fw3bl
      @MakMas-fw3bl หลายเดือนก่อน +1

      የተወሰኑ ነጠላ ዘፈኖች በክሊፕ የደመቀ ቢለቅ የተሻለ ነው ...አልበም ይደርሳል

  • @EdenGG-s5u
    @EdenGG-s5u หลายเดือนก่อน +39

    ገና ለገና በመፍራት አትጨነቂ
    የነገን ነገር መጪውን ምንም ላታውቂ
    በመጠራጠር በመፍራት ፍቅር አይሸሽም
    ዳር ዳር አትበይ የኔ አለም እኔ አልከዳሽም
    ጉሮሮህ ይባረክ ...ተባረክ 🥰🥰🥰

    • @KalHoney
      @KalHoney หลายเดือนก่อน +1

      Abate agelaletse....
      Abate kalate...
      Kelbu yefker zefen...

    • @helenbihone1482
      @helenbihone1482 หลายเดือนก่อน

      Daviy menem kalate yalem❤❤❤😂❤❤😂😂

    • @mihrethabtewold2074
      @mihrethabtewold2074 13 วันที่ผ่านมา

      dave bemelkth astareken

  • @MimiAbebe-v7p
    @MimiAbebe-v7p 23 วันที่ผ่านมา +3

    Yewunet ዳዊት ፅጌ ካይምሮ በላይ ነው የሆነብኝ ይመችህ ብሮ እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልህ

  • @SamiSami-n5h
    @SamiSami-n5h หลายเดือนก่อน +31

    Ufff ሰላም አለው ዳሌ ማየት የለ ምናየው ነገረ ሁሉ ሰላም ይሰጣል ተባረኩ ሁላቹም ዘፈኑ ላይ የተፈሳተፋቹ ሁሉ ትልቅ ክብረ ከለኝ❤

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 หลายเดือนก่อน +79

    በአሁኑ ስአት የምታዳምጡ እህት ወንድሞቼ የማታ እንጄራ ከጤና ጋር አላህ ይስጣችሁ ያረብ ያረብ❤❤🎉🎉

  • @YosiMan-y1k
    @YosiMan-y1k หลายเดือนก่อน +16

    ታቃላችው የማፈቅራት ልጅ ዳር ዳር እያለች በጥብጣኝ ነበር የውስጤን በዳዊት ዝርግፍ አረግላት አለሁ❤❤❤❤❤ ከልቤ አመሰግናለሁ ዳዊት ፅጌ❤❤❤

  • @DagimBelay-16
    @DagimBelay-16 หลายเดือนก่อน +8

    በቀን 20 ጊዜ ብሰማዉም አልሰለች አለኝ ነገ እንደ አዲስ አዳምጠዋለሁ ዛሬን ልተኛ❤ዴቭዬ ዋዉ👏👏👏👏👏

  • @kaleab1768
    @kaleab1768 หลายเดือนก่อน +12

    ለ100ኛ ጊዜ ሰማሁት! እንደገና በፍቅር እንዳምን አደረገኝ🥲🥲! He is setting the bar high!

  • @NatiGeta-gr5fy
    @NatiGeta-gr5fy หลายเดือนก่อน +1

    አንተን ለመግለጽ ቃላት ያሰኛል የምልህ ነገር ቢኖረ ጥበብ ውለታህን ትክፈልህ well don😊😊😊

  • @tiztadesalegn4235
    @tiztadesalegn4235 หลายเดือนก่อน +289

    በዚ ልክ ማንን ልወድ አችላለው...

  • @BinyameEshetu-vp9rx
    @BinyameEshetu-vp9rx หลายเดือนก่อน +1

    የዘመናችን ምርጥ ተሰጦ የታደለ ታላቅ የጥበብ ሰው ገና ብዙ እጅግ በጣም ብዙ ነገር ካአንተ እጠብቃለሁ ።አልጠራጠርም ደሞ ተሳክቶልሃል ይሳካልሃል።
    ዴቭ እግዚያብሔር ፈቅዶ አንድ ግጥም ብሰራልህ እንዴት ደስ እንደሚለኝ።

  • @solomongessesse5854
    @solomongessesse5854 หลายเดือนก่อน +25

    የኔ ጀግና በሚቀጥለው በጥሩ ጥዑም የዜማ ቅንብር እና ወቅታዊ በሆነ ግጥም የአሰፋ አባተን "Eresechesh" ... "ትቼሽ እረስቼሽ ሆኜ እንደነገሬ፣ በምን አስታውሼሽ ሲያመኝ ዋለ ዛሬ" የሚለውን ይዘህ እንደምትመጣ እጠብቃለሁ።

  • @eyasuayele9351
    @eyasuayele9351 หลายเดือนก่อน +8

    What a ድምፅ😯😯። እረወገን ሙዚቃ ልኮን አገኘች እኔ እላለው

  • @AbVidz-Entertaiment
    @AbVidz-Entertaiment หลายเดือนก่อน +12

    ዳዊት በእውነቱ ሙዚቃ ምን እንደሆነ የገባው ሁሌም ክፍ እያለ የመጣ ትልቅ አርቲስት መሆኑን አሳይቶናል ።
    ግጥምና እና ዜማ አብዱ ኪያር ደሞ ትችሃላለህ በዚህ ግጥም ትክክለኛዉን የፍቅር ስሜት በተለይ ሴቶች የሚሰማቸው ስሜት በደንብ አድርጎ ገልጾታል።
    አበጋዙ (The Goat)
    ሚኪ(ትንሹ ኤሊያስ መልካ ) እንደተለመደመው ሁሌም 🔥
    እዮባ ዳጊ .
    ሁላችሁም ሙዚቃ በሙሉ ባንድ ሲሰራ ያለዉን ጣእም አሳይታችሁናል እናመስግናለን .

  • @SarahMeleki-n1m
    @SarahMeleki-n1m หลายเดือนก่อน +4

    ለአፍቃሪዎች የሚመጥን ነው ❤እያሲንግሎች የነገውን እያሰብን እናዳምጣለን

  • @Demeke-zz2rp
    @Demeke-zz2rp หลายเดือนก่อน +8

    ምርጥ ስራ ፣ከምርጥ ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ
    ዳር ዳር አትበል ዴቭሻ አንድ አልበም ሰርተህ
    በደስታ ደግሞ አስፈንድቀን።
    #ዳር ዳር ❤❤❤❤❤

  • @AmronGet1983
    @AmronGet1983 หลายเดือนก่อน +1

    የ ብሩክ አፍወርቅ እና የ አበጋዝ ጥምረት ልክ እንደ አባት እና ልጅ ይህን ማየት ምነኛ መታደል ነው እንደ አንድ ታላቅ ወንድም እኮራብሀለው ብሩክ አፍወርቅ(ኪቦርዲስት)❤❤

  • @abrahamdegu5267
    @abrahamdegu5267 หลายเดือนก่อน +22

    የጋሽ ተመስገን ልጅ 🌹 ... Promise to love you forever ... እስከዛዉ this 🔥🔥🔥 song እንደ ቀብድ ይቆጠርልኝ የኔ እናት 😘😘😘
    "በህይወት እያለዉ ፍቅሬ አይጎልብሽም " ወይዘሮ ሳሮን .... Love you እስክንጃጅ ❤❤❤

    • @EthioPrism
      @EthioPrism หลายเดือนก่อน +3

      እግዚአብሔር ፍቅርህን ይጠብቅልህ።

    • @sasrat7146
      @sasrat7146 หลายเดือนก่อน +2

      Aww

  • @LyuNegn
    @LyuNegn หลายเดือนก่อน +2

    በጭራሽ አላምንም ብየ ነበር ይሄን ሙዚቃ ከጋበዘኝ ወድህ በጣም አምኘዋለሁ ደስ ነሚል ሙዚቃ ነው👍👍👍🌹

  • @EYOSTVእዮስቲቪ
    @EYOSTVእዮስቲቪ หลายเดือนก่อน +10

    አብዱ ኪያር ግጥምና ዜማ ትችላለህ ዴቫ ያንተም የሙሉ crew performance ሚገርም ነው big ups ትችላላችሁ ⚡️🔥🌦

  • @sisayturufi2269
    @sisayturufi2269 หลายเดือนก่อน +4

    ላትወርድ ወደ ላይ እየወጣህ ባየው ግዜ በጣም ደስ አለኝ አሁንም እግዚያብሔር ከፍ ያርግህ ምርጥ ሙዚቃ ግን አንድ ነገር ቅር ብሎኛል ተከፍሎህ እንደሆነ አላውቅም ከተከፈለህ መልካምነው ካልተከፈለህ ግን ትልቅ ማስታወቂያ እየሰራህ ነው Calvin Klein T - shirt ለብሰህ በቀናት ውስጥ ከሚሊዮን በላይ ቪው አለህ

  • @ekram0007
    @ekram0007 หลายเดือนก่อน +18

    አበጋዝ የነካው ነገር በጠቅላላ ማር ስኳር ነው ይጣፍጣል !!!!!

  • @MolalitEntertainment
    @MolalitEntertainment หลายเดือนก่อน

    ዴቭ አንተ ትለያለህ❤❤❤
    አብዱ ኪያር ገራሚ ሰው ለሌሎችም እንደዚህ አይነት እድሎችን በብዛት እንደምታበረክት ተስፋ አደርጋለሁ ❤❤❤
    አበጋዝ ስላንተ ቃል የለኝም እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው❤❤❤
    በዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ ክብር ይገባችኋል❤❤❤

  • @DaveEntertainment.
    @DaveEntertainment. หลายเดือนก่อน +25

    የዚህ ሙዚቃ መጥፎ ነገሩ ማለቁ ብቻ ነው🙌🙌🙌🙌🙏

  • @tensayetensu5404
    @tensayetensu5404 หลายเดือนก่อน +7

    ቆይ ግን ይሄ ልጅ በጣም ነው እንዴ መዝፈን የሚችለው ሁሉም ነገር ይዋጣለታል ምን ጉድ ነህ ግን ስራዬን ትቼ ስሰማህ ዋልኩ እኮ ዳር ዳር 1😘😘😘😘😘😘

  • @jemalhussen878
    @jemalhussen878 หลายเดือนก่อน +12

    አቦ አረጋጋሀን የምን ጊዜም ምርጥ
    መረቅ የሆነ ሙዚቃ

  • @AzebgetachewYimer
    @AzebgetachewYimer หลายเดือนก่อน +6

    መልካም ሰው ምርጥ ድምፅ ለጆሮ ተስማሚ ሞያክን ሰው አካባሪ ሰላምክ ይብዛ

  • @esmaelgetahun6889
    @esmaelgetahun6889 หลายเดือนก่อน +38

    ዳዊት የምንግዜም ምርጥ ነህ አሁን ደሞ ይህ ዘፈን እኔ በትክክል ለፍቅሬ የምላት ነገር ቃል ባጣሁ ሰአት ነው የተለቀቀው ትላንት በተለቀቀ በ1ሰአት ውስጥ ነው ያየሁት እንደ እድል ሆኖ አብረን ነበርን ከፍቅሬጋር መኪናላይ ወዳው ድምፁን ጨምሬ በተደጋጋሚ አሰማኋት

  • @RahelWolde-t5w
    @RahelWolde-t5w หลายเดือนก่อน +4

    ቀኑን ሙሉ ስሰማው የዋልኩት ነገርስ ዴቭዬ ሁሌም እንዳስደመምከን 👏👏👍✌️✌️

  • @anwar_amir
    @anwar_amir หลายเดือนก่อน +5

    he just randomly shows up and drops hits. kemr i havent recovered from the album still ko

  • @Abyismak
    @Abyismak หลายเดือนก่อน +2

    ዘመንህ በፈጣሪህ ተባርኳል የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋህን ያብዛልህ ጥዑም ነው እንኳን ደስ አለህ

  • @NehmiFikadu
    @NehmiFikadu หลายเดือนก่อน +18

    የአብዱ ኪያር ድንቅ ግጥምና ዜማ🎉

  • @ermiyasabebaw1295
    @ermiyasabebaw1295 หลายเดือนก่อน

    የቱን አንስቸ የቱን ልጣለው ፡ልቅም ያለስራ ፡ከምርጥ ከያኔውች ጋር ሁላችሁንም ፡ክብር ያድልልኝ ፡አበጋዝ፡ብቻ ሁላችሁንም እዲህ ያለሥራ የተለፋበት መሁኑን ያሳያል ፡መልካሙን ሁሉ ለናተሁሉ፡፡

  • @eyerusalembeyene8447
    @eyerusalembeyene8447 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ውድ ምርጥ ሙዚቃ አመሰግናለሁ ገና ብዙ እንጠብቃለን አትሰለቸም የኔ ጨዋ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ🙏 ከዚህ በበለጠ ከፍ ብለህ ታይልኝ ምኞት ሀሳብህ ውጥንህ ሰምሮ ለማየት ያብቃኝ🙏አወድሀለሁ

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 16 วันที่ผ่านมา +1

    We love you Dawit. May God bless Eritrea 🇪🇷 & Ethiopia.

  • @haymanottewbo-wu6yc
    @haymanottewbo-wu6yc หลายเดือนก่อน +5

    ልክ እንደተለቀቀ ነበር ባሌ የጋበዘኝ የውስጤን ነው የገለፅከው🥺 thanks so much ❤️

    • @bekibeki1382
      @bekibeki1382 หลายเดือนก่อน

      ለአረ ጎበዝ ባልና ለሚስት አይሆንምኮ 😂😂

    • @haymanottewbo-wu6yc
      @haymanottewbo-wu6yc หลายเดือนก่อน

      @bekibeki1382 ታድለህ ለመሳቅ ትንሽ ነገር ትጠብቃለህ🙂 ገና አልተጋባንም ዝም ብለህ አትገልፍጥ

    • @Yabu90603
      @Yabu90603 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@haymanottewbo-wu6yc leba bayew kkkk

  • @adisuadmasu
    @adisuadmasu หลายเดือนก่อน

    ዋው እጅግ በጣም አሪፍ ለጆሮ ተስማሚ የሆነ ሙዚቃ ዳዊት ፅጌ ቶሎ ቶሎ ልቀቅብን ኑሮ በጣም አጎሳቆሎናል በአንተ ዘፈን እንፅናና እንጂ

  • @meronterefe2363
    @meronterefe2363 หลายเดือนก่อน +7

    ዴቫዬ ጆሮአችንን ስላከምክልን ጥዑም ዜማ ስላደርከንእነመሰግናለን ፡፡

  • @DaniManjus
    @DaniManjus 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፎሎው እናገበርና ናሓግዞ ኩሩዓት ኢትዮጵያውያን ኣሕዋትና

  • @mesfinshiferaw5425
    @mesfinshiferaw5425 หลายเดือนก่อน +4

    ሰው አይታመንም ብለሽ ከሆነ
    ፍቅር ይክሰዋል ፍቅርን ያመነ❤......አፌ ቁርጥ ይበልልህ

  • @aynalemdereje8713
    @aynalemdereje8713 หลายเดือนก่อน

    ዳዊት ፅጌ በፊት በጣም አከብርህ ነበር አሁንም የሸዋ የመንዝ ልጅ መሆንህን ስሰማ በጣም አከበርኩህ በርታልኝ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ልክ እንደ እናትህ እና አባትህ እሕትህ ነኝ ከደብረብረሃን

  • @deretube
    @deretube หลายเดือนก่อน +33

    ዳዊት ፅጌ አና ሚካኤል በላይነህ የሚዘፍኑላቸው ሴቶች የት ነው ያሉት

    • @lesandan6588
      @lesandan6588 หลายเดือนก่อน +1

      Alen

    • @kidistlale1825
      @kidistlale1825 หลายเดือนก่อน +2

      Alen❤

    • @hisqueen1441
      @hisqueen1441 หลายเดือนก่อน +1

      አለን አለን😅

    • @Beza-qi9wp
      @Beza-qi9wp หลายเดือนก่อน +3

      አልተገናኝቶ እንጂ አለን😢

    • @merawikassaye5639
      @merawikassaye5639 หลายเดือนก่อน

      ​@@kidistlale1825Yet nachu

  • @BetiArege
    @BetiArege หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሪፈ ሰራ ነው ዲብ ከዚ በላየ እንጠብቃለን አገራችን ሰላም ያረገልን

  • @leulmulugeta1907
    @leulmulugeta1907 หลายเดือนก่อน +27

    የዚህ ሙዚቃ ስህተቱ ማለቁ ብቻ ነው ዴቫ ትለያለክ 🎉

    • @KalHoney
      @KalHoney หลายเดือนก่อน

      Ewnet belhale...@leulmulugeta1907

  • @aghsepda
    @aghsepda หลายเดือนก่อน +1

    Stunning!👏👏👏❤❤❤
    It is a time of renaissance for Ethiopian music.

  • @Brook-k6i
    @Brook-k6i หลายเดือนก่อน +4

    የዚህ ጥዑም ስራ ግጥም እና ዜማ ደራሲ ለሆነው አብዱ ኪያር (እውነተኛው አራዳው) 🙏🙏🙏

  • @etigirma2479
    @etigirma2479 5 วันที่ผ่านมา +2

    ምርጥ ስራ ዳዊት በቃ ትችላለህ
    ድምጽ 1ኛ
    ብቃት 1ኛ
    ክሊፕ 1ኛ
    ❤💘💘❤❤❤

  • @ErmiyasTadesse-c4x
    @ErmiyasTadesse-c4x 10 วันที่ผ่านมา +4

    2024 ማነዉ እየሰማ ያለዉ

  • @ashenafilulseged4277
    @ashenafilulseged4277 หลายเดือนก่อน +2

    ተጠንቅቆ ስራን መሰራት ለሰውም ለእራሰም ክብር ነው 1ኛ ሁሌም !!!!!!

  • @siyeberhe5060
    @siyeberhe5060 หลายเดือนก่อน +4

    ABD ቃል የለኝም ✊ ዴቮ ሂወት መዝራትን ባንተ ኣየሁ the Band team ለታሪክ ትኖራላቹ በነካ እጃቹ በየቀኑ ደጋግሙን 🫶

  • @BamlakuMama
    @BamlakuMama หลายเดือนก่อน +4

    ይህ ዘፈን ደግሞ ከሊሎች ልይት ይላል ዳዊት የምትወዱ ይመቻችሁ

  • @Nual03
    @Nual03 หลายเดือนก่อน +2

    Deva this is just different it clearly shows your excellence just keep up your hard work and be humble. May God bless you with his grace and also Abdu Kiyar as always clean lyrics and melody, what can I say U are just different. የሚገርም ኮምቦ ABD with Dave. ሃገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ሰላምን ይስጠን🙏🙏🙏

  • @johngold5099
    @johngold5099 หลายเดือนก่อน +14

    ለሚስቴ ለመጋበዝ ስል ብቻ የለለባትን ተጠራጣሪ ነች ብየ እራሴን ልሸውደው ነው እንግዲህ❤❤❤❤

  • @danieltamerat7044
    @danieltamerat7044 หลายเดือนก่อน +1

    1 ዴቪ ዳርዳር ወድጄዋለው ምርጥ መልክት ያነተ ስራዎች 1 ናቸው በርታ ብሮ ዳኒ ድሮ ከኮልፌ አውን CMC

  • @kideClassic
    @kideClassic หลายเดือนก่อน +40

    ለ ዳዊት ሚወድ ሰው ላይክ እያረጋቹ እለፉ❤❤❤

  • @21Mathi16
    @21Mathi16 หลายเดือนก่อน +2

    Dave, adnakih negn. From Eritrean Amchie 🇪🇷 🇪🇹 🇨🇦

    • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
      @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 21 วันที่ผ่านมา +1

      አምቼ ውስጤ ነው ... ያራዳ ልጅ 🤣❤ we LOVE u back Man

  • @KidistTesmama
    @KidistTesmama หลายเดือนก่อน +4

    የዘመናችን ድንቅ ድምፃዊ ቃል የለኝም በቃ ትለያለህ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ🥰🥰🤩

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 หลายเดือนก่อน

    በጣም በጣም ቆንጆ ነው ዳዊትዬ መጬም ያንተ ዘወን ሆድ ባባር ያደርጋል ፍቅር እንደገና እንዲይዘን ነው ያደረከው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @MesiyMesiy-iq5ru
    @MesiyMesiy-iq5ru หลายเดือนก่อน +5

    ዴቪዬ ምን ይወጣልሀል ምርጥ እኮ ነህ ❤❤❤❤

  • @Berhan-z6t
    @Berhan-z6t 13 วันที่ผ่านมา

    Make sure you put your earphones on [preferably either Bose or JBL], then listen Yohanes Tona's bass line... I salute you Yohanes.

  • @Rabiya-g7k
    @Rabiya-g7k หลายเดือนก่อน +20

    ተጋብጀ ልሰማው ነው የመጣሁት ሙሉን 😅😅 ዋውው ደስ ይሚል ነው❤

  • @tayeabebe2033
    @tayeabebe2033 หลายเดือนก่อน

    የመጨረሻ አንደኛ ከፀባይ ጋ አደራ ምንም አይነት ሚዲያ ጋ እንዳትቀርብ የኔ ምርጥ።

  • @fasilshimeles4202
    @fasilshimeles4202 หลายเดือนก่อน +5

    Dar dar. Wow. Antem le album dar dar eyalk mehonun teredtenal . Tafach album entebekalen

  • @tdotewahido1
    @tdotewahido1 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይጠብቅህ አቦ ድምፀ መረዋው አርትስት ዳዊት ፅጌ ብሰሙ ብሰሙ ሁሌም የማይጠገብ ድምፃዊ ነው❤️🙏

  • @EstifanosWubalem
    @EstifanosWubalem หลายเดือนก่อน +5

    Dawit tsge ehta batam new metwadeh ❤

  • @edenqtr1056
    @edenqtr1056 หลายเดือนก่อน

    ኡፍ ዘፍን አድናቂ አይደለም አንተን ግን አለመውደድ ከባድ ነው ኑርልኝ ጥንቅቅ ያልክ ሙሉ ሰው❤

  • @abonamedia
    @abonamedia หลายเดือนก่อน +24

    ቖንጆ ስራ። ኣልበምህን ግን ናፍቖናል

  • @MdRcut
    @MdRcut หลายเดือนก่อน +1

    በዚህ ሙዚቃ ዉስጥ ያሉትን ቃላቶች ሁሉ ዉዱ ፍቅሬ ይነግረኝ ነበር ደሞ እኮ ድማማንም ጋብዞኛል የኔ ፍቅር

  • @Seada-s3i
    @Seada-s3i หลายเดือนก่อน +4

    ዋዉ ይሄ ደግሞ አንደኛ ነዉ❤❤❤

  • @esayasmetekiya3497
    @esayasmetekiya3497 หลายเดือนก่อน

    ዴቫ ሁሌም እጄንባፌ እንዳስጫነኝ ኮርኳሪ ስራዎቹ የማያሸፍተው ማን አለ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ጀግናዬ

  • @leulasefa7245
    @leulasefa7245 หลายเดือนก่อน +3

    ABD የነካው ሀሉ ሚያምርለተ ሰው እኮ ነው ከdava ምርጥ ድምፅ ጋር

  • @meweledamsalu
    @meweledamsalu วันที่ผ่านมา

    ሚገርም ሙዚቃ ነው ለኔ የዘፍከው ነው ሚመሠለኝ እድሜ ይሰጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistshewamare
    @kidistshewamare หลายเดือนก่อน +3

    ዳዊትዬ የምር ከልቤ ነው የማደንቅህ ስራዎችህን አድናቆት መስጠት ብቻ ያንስብኛል ለጥበብ ያለህ ክብር ደሞም ትህትናህ የምር ቃል አጣልሃለው
    በመጨረሻም
    ፍቅር የልብ እንጂ አይደል የአይምሮ
    መች ይዘለቃል ሁሉን ጠርጥሮ
    ሰው አይታመንም ብለሽ ከሆነ
    ፍቅር ይክሰዋል ፍቅርን ያመነ
    እኔን ተይና ፍቅርን እመኚው
    ውስጠ ሚስጥሬን እድታገኚው
    እንደ ሁሌው ምርጥ👏👏👏👏

  • @MuradBonger
    @MuradBonger หลายเดือนก่อน

    መቼም ሰላም ላንቺ፤
    በክህደት ላለመጎዳት፤ ከጉዳት ለመጠበቅ ብቻ የሆነ ጤነኛ ፍርሃት ቢሆን ጥሩ ነበረ፤
    በዛኮ የኔ እናት😍

  • @tewodrostesfaye9450
    @tewodrostesfaye9450 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ዘፈን የማውቀው እንደዚህ ጥፍጥ ብሎ ጀምሮ ጥፍጥ ብሎ ሲያልቅ ነው ዋውውውውውውውውው ዳር ዳር

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 หลายเดือนก่อน

    ዋው ዋው ላሌ ነው ገጣሚውንም ዜማ ሰጪውንም ሳላደንቅ አላልፍም እንዲሕ ነው ዘፈን የዱሮው ሊመለስልን ነው በርታ ዳዊትዬ 💚💛❤💚💛❤

  • @insiderstories2562
    @insiderstories2562 หลายเดือนก่อน +11

    1:57 that ወይኔ ፓርት is ሶ real

    • @AA-oe5fn
      @AA-oe5fn หลายเดือนก่อน

      I just that as well

    • @21Mathi16
      @21Mathi16 หลายเดือนก่อน

      Wedjeshalehu weynie afkirieshalehu lebien bemulu setcheshalehu❤❤❤

  • @AndargeTakele
    @AndargeTakele หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም ልዩ የአዘፋፈን ጥበብ የታየበት ስራ ነዉ። አክሎ ግን የግጥምና የዜማ ደራሲዉም ሊደነቅ ይገባል

  • @EstifanosBirhanuEstifano-hi2tt
    @EstifanosBirhanuEstifano-hi2tt หลายเดือนก่อน +6

    "ሰው አይታመንም ብለሽ ከሆነ
    ፍቅር ይክሰዋል ፍቅርን ያመነ"
    "እኔን ተይና ፍቅር እመኚው
    ውስጠ ሚስጥሬን እንድታገኚው"🔥🔥🔥❤️❤

  • @semiraaweladem
    @semiraaweladem หลายเดือนก่อน

    አንተ ሙዚቃው ከነ ሙሉ ባንድ የምርጦች ምርጥ ናቹ ኢትዮጲያ ውስጥ አሉ የምንላቸው ምርጥ አቀናባሪዋች ናቹ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @YabseraSOLOMON-e8v
    @YabseraSOLOMON-e8v 19 วันที่ผ่านมา +3

    Amazing ❤❤❤❤❤