Amazing 💕 Amhara traditional song. Love the clip full of beautiful landscape, huts, beautiful faces & their ፎጣ a sign of living in a beautiful ደጋ mountainous weather living a simple God fearing, loving life. ❤️ Priceless!
ንዋይዬ ይሄዘፈን ብቻ አይደለም ያንተ የፅሁፍ የቅኔ ጥበብ ፍንትው ብሎ የወጣበትም ነው ❤❤❤❤❤❤❤ ታሪክ ❤❤❤❤❤ no one is as patriotic, heroic than Amhara ppl of Ethiopia! We love Gondar ❤❤❤❤
ክብር ለኢትዮጵያ የምንኮራው አምሃራ በመሆናችን ነው እኛ የጦር ኃይል ነን፤ በሀገሬ ኢትዮጵያ ክብር ለአፍሪካ አንድነት በጣም እኮራለሁ glory to Ethiopia proud to be amharas; we are a military force long live the Arab brothers long live military cooperation the unions makes the forces
ብቻ ጎንደር ማለት የሀገር መሠረት ደፋርና ጀግና ትውልድ የሚያበቅል ክንደ ነበልባል አዛኝና ታማኝ ጀኞችን የሚያፈራ ነው ። Legendary artist Niway debebe expressed by single mere music with full package lyrics . Most thanks legendary Artist Neway debebe🙏
ንዋይ ደበበ ስወደው ምርጥ ሙዚቃ ነው አማራች የት ናችሁ ደሞቼ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪👏👏
አለን !!!!!
አለን አቦ አማራዬዬዬ ሞቸ ነውኮ ውድድድ
Alen😃
አለን 😍
we are hiding under the bed. Sudan took your land Gondere.
ስጠብቀዉ አንደኛ ነኝ like ጎንደር የኔ አበባ ጎንደሬወች የት ናቹሁ አንድ አማራ 💚💛❤️
አለኔን
ሀገራችን ሰላም የድርጋለን
💚💛❤
@@Tube-cp8nn አሜን
Amharaye❤❤❤❤❤
ጎንደር የኢትዮጵያ መነሻ እና መሠረት ናት ❤
yes❤❤❤👌👌👌
እዉነት ነዉ ታሪኩ ምሥክራችን ነዉ
መነሻ አላለም አክሱም ነው መነሻ
ታሪክ መስረቅ አመላችሁ
yihe Ayatalam man@@cucump2344
@cucump2344 tedy rebuilded Ethiopia but mikael shul
እኔ ኦሮም ነኝ ጐንደሬዎች ከልቤ ነው ምወዳችሁ ተባረኩልኝ💕💚💛❤️🇾🇪🇪🇹👏👍
ጐበዝ የመቅደላው ሰው
ጐበዝ የበለሳው ሰው
ጐበዝ የአርማጮ ሰው
ጐበዝ የደብረታቦሩ ሰው
ጐበዝ የጃን አሞራዉ
ጐበዝ የደምቢያዉ ሰው
ጐበዝ የጐርጐራዉ ሰው
ጐበዝ የጋየንቱ ሰው
ጐበዝ የክምር ድንጋይኡ ሰው
ጐበዝ የዙፋኑ ሰው
ጐበዝ የቶድሮሱ ሰው
ጐበዝ የመተማዉ ሰው
ጐበዝ የጠገዴዉ ሰው
ጐበዝ የጠለምቱ ሰው
ጐበዝ የፋሲሉ ሰው
ጐበዝ የዳንሻዉ ሰው
ጐበዝ ጐንደሬው የበጌ ምድር ሰው
❤❤❤❤እኝም ለሜወደን ማች ነን
የኢትዮጵያና የኤርትራ ወንድማማችነት ይቀጥላል🇪🇹🇪🇷💪
አዎ ለዘላለም 🇪🇹🇪🇷
እስከ ሞትድረስ
ንዋይን ያላችሁ እስኪ እንያቹህ
ጎንደርን ያላቹህ እስኪ እንያቹህ
አማራን ያላቹህ እስኪ እንያቹህ
ኢትዮጵያውያን ያላቹህ እስኪ እንያቹህ 🍀🌼❤️
Wow wow wow
Ene alehu ene alehu alehu
Hagere ETHIOPIA elalehu...
Wendme
alen alen
አለን አለን እሳቱዬ
@@marcelltube6415 መርሱየ💕🙌🏾
ጎንደር ብዙ ተዘፍኖላታል ተቀኝቶላታል እንደነዋይ የገለፃት የለም አይኖርም! እወድሻለሁ ጎንደርዬ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጌትሽ ና እንደምርርር
😍😍😍😍😍😍😍
@@ገኒኢትዬጲያዊ ይሔው ካንድ አንድ subscribe አደረኩሽ
@@getshtube8058 ክበርልኝኝኝኝኝ😘😘😘😘
@@getshtube8058 😘😘
ይገርማል የዚህ የአንድ ዘፈን ግጥም ለአሁኑ ዘፋኞች ለአንድ አልበም ይበቃቸው ነበር ክብር ለድሮ እንቁ አርቲስቶች ድል ለኢትዮጵያችን 🇪🇹 እና ለጀግኖቻችን ውርደትን ሀገርን ለገዱ ባዳዎች🙏
ንዋይደበበ. የመለሠ ዜናዊና የወያኔ. ጫማላሺ. አሣፋሪሠውነው።
@@kebededawit108 ሰው ሲባል ሙሉ አይደለም ነዋይ ከመጣው ጋር መቦጫረቅ ባህሬው ነው የማይካደው ነገር ዘመን ተሻጋሪ ስራዎች አበርክቶልናል
የምር እኮ ነው
በትክክል
where were you when Sudan took your land Gondere ? you people are Comical
የደብረታቦር ነኝ የጋይንቱ 🎶🎶🎶🎶🎶🎶 አቦ ነዋይ ሁሌም አንደኛ ነህ 👋👋👋👋👋
እኔ ኤርትራዊ ብሆንም እናቴ ከጎንደር በመሆና እኮራለው 🇪🇷🇪🇹💪
ወንድማችን ነህ❤❤
😱
ande nen
@@negussiesolomon5970watew ante kemalam agame
❤❤❤❤
ጎንደር የጀግኖች ሀገር!!!
Gondar is a place of many heros.
wow90
where were you when Sudan took your land Gondere ? you people are Comical
@@aman-wg1bz Don't cry bro
@@aman-wg1bz You never deny the truth but time matters.
Can you name a single gonder amhara hero? LOL TEDROS is Qemant. YeGonder land le sudan asrekebesh fukera? Lol
ምርጥ ስራ ነው ጎደሬወች የት ናቸው አገራችን ሰላም ያርግልን 💚💛❤️
አለን💚💛❤️
💪💪💪💚💛❤🙏🙏👌
አለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
💪
@@astertube5406 እሺ አህቴ በቅንነት ደመርኩሽ አችም ደምሪኝ
ይህ ዘፈን መታሰቢያነቱ ለጀግናው ፋኖ ይሁን✊🏽👑💚💛❤️
😊😊😊
ኢትዮጵያዊ በመሆኖ ሊኮሩ ይገባል።
❤
ፋኖ ኢትዮጵያዊ አይደለም 😮😮😊@@FikreSelasiébezabih-oj9vc
Negus !! Negus !! 🥰🥰🥰
የ ደቡብ ልጅ ነኝ ግን ጎንደርን ወዳለሁ በጣም
Des yilal
የኤርትራ ህዝብ በጎንደር ይኮራል🇪🇷💪
We love ❤ Eritrean people Amhara an Eritrea
እኛም ውድድድድድድ❤❤❤😍😍
@@አንድሀገር You idiot why do you love them? They hate Amhara.
❤thanks
enewodachualen
የኔዋ ጎንደር ሰላምሽ ይብዛልሽ እናመሰግናለን ነዋይ በስተመጨረሻ ስለጎንደር ዘፍንክ
የእናትህን ቃል እንዳከበርክ እግዚአብሔር ያክብርህ💚💛♥️
ወልቃይት ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ 💚💛♥️እረጅም እድሜና ጤና ለእትዬ ዘውዴ ወርቁ እግዚአብሔር ያድልልን🙏🙏🙏
ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከኮረናና ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👄 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ❤❤.
ተበዳ
@@yefikirTube ሸርሙጣ ይንፉ
ጎንደር በስራ ሄጀ በሂወቴ ፍቅርንአና መውደድን ያየሁበት የማልፋታው ፍቅር ቢኖር ጎንደርና አንግዳ አክባሪነቱን ነው! ጎንደር ሁሌም ውስጤ ነው ፍንድት በሉ!!!!
እናመሰግናለን ብሮ
እናመሰግናለን🙏
ውድድበቃ
እናመሰግናለን
Thank you
ንዋይ አድናቂህ ነኝ አሁን ደግሞ በትዝታ ወስድከኝ ጎንደር የአማራዋ ምድር : የአማራ ጀግኖች ሁሌም ይወደሳሉ ክብር ይግባህ ንዋይ!
ማርያምን አማራዬ እና ጎንደሬ ትለያላችሁ ደሞቼ 💚💛❤️ የኔ ባለማሕተብ ታማኝ ልክ እንደ ገብርዬ ✝️👌 ለዘላለም ያኑርልኝ አሜን በሉ አማራዬ ጎንደሮችዬ ❤
አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
ማነው እደ እኔ ጃዊሳን በደንብ ለመስማት የመጣ? ጃዊሳ ማለት ጀግናው!! ፋኖኖኖ💪💪💪💪
ሃሃሃሃ
❤❤❤❤
💚💛❤️🦅💪
me
Me too ✋
ክብር ለጃዊሳውያን 👊 አማራዬዬዬ ❤️❤❤
እስክስ ኧረ ወደት ናችሁ ነፍጠኞች
ጎንደር
ጎጃም
ሸዋ
ወሎ
ምርጥ ሙዚቃ ሺ አመት ኑርልን
ነዋይ ደበበ የሙዚቃው ንጉስ💚💛❤💪💪💪💪💪
አለን ደሜ ❤❤❤❤❤
አለን አለን
እረ አለን
አለን💪
አለን አለን ነፍጠኞች
ጎንደርን የሚገልፅ ቆንጆ ስራ ነው!!!! ግጥም ዜማው ቅንብሩ ድምፅህ ደስ የሚል ዉህደት ነው!!!!
አላውቅም ጎንደር ግን እውነትም ትለያለች እምነት ጀግንነት የዋህነት ሰው አክባሪነትን የጥምቀት እለት አረጋግጫለሁ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ጎንደርን ሂዶ ቢያያት ኢትዮጵያን ከእነ ሙሉ ክብሯ ያገኛታል
💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏
እናመሰግናለን
እናመሠግን አለን
ፋኖ የኢትዮጵያ ጀግና🇪🇷💪
እናመሠግናለን ደመ
ኑርልን ባባዬ 🙏
❤❤❤ እኛም እንወዳችኃለን
ጎንደር ለየት ይልብኛል❤ አንድነት ጀግንነት እና ኢትዮጵያዊነት የሁሌም መገለጫው የሆነ ኩሩ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክልልልልል ውዴ😘😘😘😘😘😘
እናቴ ስለጎደር ዝፈንልኝ ብላኛለች ቃሏንም ፈጸምክ ጎደር ታመሠግናለች 🙏
ድንቅ ዜማ፡ግጥም፡ድንቅ ቪዲዮ፡የባህል ይዘት ፡ያበደ ዳይሬከተሪንግ ዋው!
ጎጃሞች እንወዳችሁላን፡አንድ አማራ !
❤💛💚
በጣም ገራሚ ስራ ነው እጅ ነስተናል ጊዮንዬ 👏👏👏
Respect Gonder
አንድ ነን ደሜ
ነዋይዬ አንተ ኪነ- ጥበብ ሁሉን አሟልታ ቀብታ የፈጠረችህ ሰው ነው ! አንተ በህይወት በማትኖር ሰአት እንዳንተ የሚወራለት የሙዚቃ ሰው የሚኖር አይመስለኝም ! ለዚች ሀገር በሙያህ የሰሰትክላት ምን አለ ? እንቅልፍ አጥተህ በሙያህ ተጠበህላታል
አንተ በሙያህ መቼም ቢሆን መቼም የሜይነቃነቅ ህያው ሀውልት ተክለሀል ! ኢትዮጵያ በሙያ ክብር ስታመሰግን ከምትኖራቸው ሰዎች መሀል አንዱ ነህ አድናቂህ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ! ሺ አመት ኑርልን !
እውነት ነው! ንዋይ በተሰጠው መክሊት በሚገባ ተጠቅሞ በሙያው በብቃቱ አንቱ የተባለ የጥበብ ፈርጥ ነው! በሁሉም እድሜ ክልል የሚወደድ የሚናፈቅ ምርጥ የጥበብ ሰው ንዋይ ነው! እርሱን አለማድነቅ አይቻልም! ጥበብ ከላይ ተችሮታልና!
እኔ ሰፈን አላዳምጥም ነገር ግን ባለንበት ነባራውይ ግዜውይ ወቅት የመልስ ምት አለው አማራን መስደብ አይቻልም ታሪኩ ተወርቶ ወያልቅም እንኳን ሊያሸማቅቁት ይቅርና ማይ አማራየ❤❤❤❤❤❤❤❤
የሰማይ ጃዊሳ የምድር አራስ ነብር... ❤❤❤
መጀመሪያ ለተከበሩት ማህፀነ መልካም ጎንደሬ እናትህ ክብር ምስጋና ይድረስልኝ ጀግናችን ነህ በርታ።
ማለት ንዋይ ደበበ ጎንደሬ ነው እንዴ
ዘሩስ?😊
ጎጠኛ
@@satnawgonderw21 እናቱ ❤
ጎንደር❤️ጎጃም ❤️ወሎ ❤️ሸዋ ❤️
አንድ አማራ ❤️ኢትዮጵያ❤️ 💚💛❤️
ጎንደር ጎንደር የቴዎድሮስ ሀገር አንዲት ኢትዮጵያ ዋልታና ማገር 💚💛❤️ንዋይ አሪፍ ስራ ነዉ
Wow ንዋይ አሪፍ ዘፈን ነው።ጎንደርን ገልፀሀታል።i am from AA i love Gonder ❤❤❤የኢትዮጵያዊነት አርማ
ይህ ስራ ስለ ጎንደር ህዝብ ማወቅ ለሚፈልግ መነሻ ብቻ ሳይሆን ማረጋገጫም ነው። 🙏😍 እናመሰግናለን
ጎንደር የወርቁ ልጅ ዘውዴ ናት እናት ቃልክን አከበርክ እናትህን አስደሰትህ ንዋያችን እንወድሀለን እናከብርሀለን እድሜና ጤና ለአተና ለዘውዷ💞💞💞
ይመስክር ይናገር ጎንደር የሄደሰው እራሱ ፆሙን ያድራል አጥግቦ እንግዳ ሰው መሬት ጋደም ይላል አልጋ አንጥፎ ለሰው 🥰🥰🥰🥰 ምርጥ ስራ ነው ንዋያችን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጎንደር 💚💛❤ ይገርማል ከአዲስ አበባ እስከ ጎንደር ከተማዋ እየደጋገምኩ ሰማሁት። ንዋይ ይሄን ጀግና ህዝብ መፅሀፍ ስላስደመጥከኝ አመሠግናለሁ።
ወሎየ ነኝ ግን ይሄን ዘፈን ስሰማ ይነዝረኛል። ጎንደሬዎች እወዳችኋለሁ ደሞቼ😍😍
ማን ነዉ እንደኔ ፋኖ ጃዊሳ ስለተባለ የመጣ💚💛❤️
ንዋይዬ ዛሬ ተኝተን አናድርም እሳት ለቀህብን🔥 ክፉ አይንካህ ኑርልን!
ጎንደሬዎቹ የት ናቹ እስኪ እንያቹ ጎንደር የመይሣው ካሳ ሃገር ልዩ ናት ለኔ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤👈
ኤቤት አቤት ጥበብ እንደአዲስ ልትነሳ ነው ተመስገን ነዋይ ነዋይ እንዲሁ ጆሮአችንን ሲጫወቱበት ከርመው ነበር እደዚ ብቅ እያላችሁ ቅጡልን በደንብ አርጋችሁ
ማነው ጃውሳን እደኔ ማዳመጥ ሚፈልግ አማራዬ ፋኖዬ ፋኖዬ ፋኖዬ 💪💪💪💪💪 !!!!!
🙋♂️
አማራዬ
ጎንደሬ የት ነህ ና እንጅ
ኸረ በ አባጃሌው 💚💛❤
አቤት አማራነት ሁሉን ቢይዝ የሚያምርበት አማራነቴ ክብሬና ኩራቴ
አይዞን አማራነት ያሸንፋል💚💛❤💪💪💪💪💪💪💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝☝
👍👍
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🙏🙏🙏
🙏🙏🙏
ንዋይ የስነጥበብ አባት ብዬ ላሳጥር በቃ ልዩ ነህ ችሎታ ብሎ ዝም አንተን አለመዉደድ አለማድነቅ ፈጽሞ አይቻልም ይህ ነዉ ብቃት ዘንድሮም ድሮም ትችላለህ አይገልጸዉም 🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏👍👍👍👍👍👍👍
የተከበርከው ተወዳጁ ታሪክ አዋቂው አርቲስታችን ነዋይ ደበበ እናመስግናለው 🙏🏻
ምርጥ ሥራ ነው👍👏💚💛❤️
እኔ ዘረኛ አይደለውም ጎንደሬም አይደለውም
ነገር ግን የጎንድር ሕዝብ ጀግንና ድግ ክርስቲያ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ ነው ይገባዋል 👍👍👍👍💪💪💪👏👏👏💚💛❤️🇪🇹🇪🇷🌷
እናመሰግናለን
እናመሰግናን
እውነት ነው እኔም አደለሁም ከራሴ ወገን በላይ እወዳቸዋለሁ ሰው አክባሪ በደንብ ገልፆዋቸዋል ማንም የሚመሰክርላቸው ናቸው ከሰይጣን በቀር
አመሰግናለሁ
ክብር ለድሮ እንቁ አርቲስቶች ድል ለኢትዮጵያችን 🇪🇹
ንዋ ደበበ የሚገርም ግጥምና ዜማ ነዉ የሰራሀዉ የግጥሙ በሳልናት የዜማዉ ዉበት ባጠቃላይ ጎንደርን በሚገባት ልክ በግጥምህና ዜማህ አስቀምጠሀታል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ንዋይየ::
…ጎንደር የአንድነት የድል ፀሐይ ነዉ ጀምበር…
ነዋያችን ምርጥ ስራ ነዉ፡፡ ሌሎች ሙዚቃዎችን ጨምርልን…
አሁን ካሉት ሙዚቃ አቀናባሪዎች እጅግ በጣም ጎበዝ ከሆነዉ ሙዚቃ አቀናባሪ ታምሩ አማረ ከድምፀ መረዋዉ ንዋይ ደበበ የተገኘ ምርጥ ስራ
ጎንደሬነቴ ኩራቴ አንድ አማራ💚💛❤️
Amazing 💕 Amhara traditional song. Love the clip full of beautiful landscape, huts, beautiful faces & their ፎጣ a sign of living in a beautiful ደጋ mountainous weather living a simple God fearing, loving life. ❤️ Priceless!
እኔም ፋኖ ነኝ እኔም ጃዊሳ ነኝ ድል ለፋኖ ድል ለተከፋው ለመላው አማራ ኢትዮጵያን ለመሰረታት 💚💛❤️💪🏽👏🏽💒🕌🙏🙏
I am from Burkina Faso, I Love you Ethiopians. 😍
Why you love Ethiopians?
Thank u bro🙏🙏
Thank you
We love you as well.
One Africa. I love 🇧🇫 and Africans.
ጎንደር
ጎጃም
ሸዋ
ወሎ
አንድ አማራ
አንድ ነፍጠኛ
አንድ ፋኖ
አንድ ኢትዮጵያ
ወልቃይት~ ራያ ~መተከል~ ደራ
yas
Mare in the house
አብርሽ ደምረኝኝኝኝኝ 😘😘😘
@@ገኒኢትዬጲያዊ እሺ
አንድ አማራ💪❤❤❤❤
በድንቅ የግጥም ችሎታህ
በውብ ዜማህና ድምፅህ
ጎንደርን አሽሞነሞንካት ፣ አወደስካት ፣ ተቀኘህላት !
ዘመን አይሽሬው ድምፃዊ ነዋይ ደበበ ይመችህ l
ንዋይዬ ይሄዘፈን ብቻ አይደለም ያንተ የፅሁፍ የቅኔ ጥበብ ፍንትው ብሎ የወጣበትም ነው ❤❤❤❤❤❤❤ ታሪክ ❤❤❤❤❤ no one is as patriotic, heroic than Amhara ppl of Ethiopia! We love Gondar ❤❤❤❤
ክብር ለኢትዮጵያ የምንኮራው አምሃራ በመሆናችን ነው እኛ የጦር ኃይል ነን፤ በሀገሬ ኢትዮጵያ ክብር ለአፍሪካ አንድነት በጣም እኮራለሁ glory to Ethiopia proud to be amharas; we are a military force long live the Arab brothers long live military cooperation the unions makes the forces
ክቡር አርቲስት ነዋይ,,,,,,,, ለጆሮ የሚመጥን ለ ልብ የጀግንነት ወኔ የሚሰንቅ ልዩስራ💚💛❤️💯
Wow wow wow
ZERGNA BIHERTGNA GOTEGNA KEFAFAY ATUN
መታሰቢያነቱ በሞት ለተለየችዉ ለንዋይ እናት
እናት አለም ጎንደር የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር የአማራይቱ ሙሽራ ሙቼ እወድሻለሁ በጣም አሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን የተከበርከው አርቲስት ንዋይ ደበበ❤🙏
እውነት ነው ጎንደር የኢትዮጵያዋ ዋልታ ለእኛም ዛሬ አማራ ነን ብለን ለማንነታችን መጮህ እንድንችል ያደረጋች የአማራ እንብርት ናት። ሌላው ቢቀር ሃምሌ 5/2008ን ማን ይረሳዋል በእነ ደመቀ ዘውዱ ጥይት አማራነት አንድ ብሎ ታወጀ። በእነ ዋዋ ጎቤ ህይወት አማራነት በዚህ ዘመን አንድ ብሎ ተነሳ ወልቃይትን ለዛ ነው ሁሉም የአማራው ከንአን ናት የሚላት ለወልቃይት ድፍን አማራ አልቅሷል። ግን የሚያሳዝናው አማራው አሁን እንድ እብድ ውሻ በጎጥ እርስ በርሱ እየተለካከፈ አስቸገረን😥😥እናሳዝንም ወይ?
@saraamharawitethiopiየኔ እናት ብትክክል እኔ ከ ውልቃይት ንኝ ጎጥ 😡😥😥😥😥ትክፈሎ ሲውራ ያማል 😭a
ይህ ዘፈን ለጀግናዉ የአማራ ፋኖ ይሁንልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I m Jawisaa 🐅💪🏿🔥
💚💛❤
ንዋይ ደበበ ግጥም ከዜማ የተሰጠህ ባለጸጋ ድንቅ ስራ ነው !!
ንዋይ አንደኛ ነው የምትሉ እስኪ እንያችሁ ላይክ አድርጉ
ጎንደር የሀገር ኩራት የምትሉ እስኪ እንያችሁ 😍😍
Wow ቃል አጣሁ ሰውነት ይነዝራል በቃላት የማይገለፅ ስሜት::
ሰላምሽ ይብዛ ጎንደርየ💚💛❤️
👑ነዋይ👑 እጅ ነስተናል እናከብርሀለን🙏
ሙሉው ግጥም ጥልቅ መልዕክት አለው
🥰ማርያምን እውነት ሲነገር እና ሲመሰከር እንደዚህ ያምራል ያሳምናል 🥰 እጅህ እና ድምፅህ ይባረክ ነዋያችን🥰
ንዋይ ደበበ ድሮም ይችላል! አሁንም ይችላል፤ ወደፊትም ይችላል። We appreciate You!
እውነት ለመናገር ንዋይዬ ሙዚቀኛ ብቻ ሳይሆን የታሪክ ተመራማሪም ጭምር ነው። ሺ ዓመት ኑርልን፤ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ። እጅግ ተወዳጅ ነህ!
ለ 15 ጊዜ አይቼ ግን ለመደጋገም ወደ 16ኛ እየሄድኩ ነው።። ምነም ማድረግ አይቻልም ጎንደር እና ነዋይ ተያይዘዋል 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️ ካላሉት በሞቴ 💚💛❤️
እናትን ዘውዴን ብቻ አይደለም የካስከው!!! ያለፉት አያቶቼን ጭምር ነው የካስክልኝ! ሰላም ለኢትዮጵያ ለአንዷ ሀገርችን!
ዋው የሌለ ነው። በተለይ ግጥሙ ጐንደሮችን ይገልፃቸዋል። ድሮም ንዋይ አይታማም በግጥም። ንዋይ እኮ አስቴር ከበደን ለራሱ ያዘፈነ ጀግና ነው። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር።
እውነት ንዋይ እጅግ በጣም ድንቅ ስራ ነው ግጥሙ እና ቪዲዮው እንከን የለውም ጎንደር የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ቢዘፈንለት ቢያንስ እንጅ አይበዛበትም
❤❤❤❤❤❤❤
ይለያል ጎንደር ያየ እና የኖረበት ብቻ ነው የሚገባው
በጣም ብዙ ጊዜ ነው ያየሁት ግን አልጠግበው አልኩ💯
አማራዬ ጀግናዬ ባለታርክ ኩሩ ህዝብ የመጣበትን ሁሉ የሚጋፈጥ እንዴት መታደል ነው አማራ መሄን
ነዋይ አባታችን ክብር ይገባሀል ስራዎች ከዘመን ዘመን አይሰለቹም ይህ ደግሞ ልዩ ነው
Ge was sad and Crying when Melissa Zenawi Died. Don't trust singer
"ጎንደር የወዘወዘው ጠላቱን ገባና አመሰው
ፈጥኖ አይስብም ቃታ አይቶ ግንባር ካልመታ"🔥
fanom aysebim kata
meslogn neber
ጎንደር ጎንደር ....
የአንዲት ኢትዮጵያ ዋልታና ማገር!
ንዋይ ደበበ፣እጅግ ምርጥ አድርገህ ላቅ ባለ መንገድ ሰርተኸዋል። እናመሰግናለን። የኢትዮጵያ አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🥰🥰🥰
ጎንደር የየዋሆቹ እንዲሁም የጀግኖች ሀገር በጣም በድንቅ ግጥም አቅርበአል ነዋይ ደበበ
እናመሠግናለን ነዋይ እጂግ ደስ የሚል ዘፈን ነው ጎንደርን በሙሉ የሚገልፅ ከጀግንነት,ከእምነት, ከኩራት ጀምሮ እስከ ፍቅር,ደግነት እና ርህራሄ የሚዳስስ ሙዚቃ ነው
ከትልቅ ሰው ትልቅ የአርት ስጦታ ለጎንደራችን ... proud of ur excellency Neway Debeb the son of ur respected mother Zewudie!!!
ዜማ ከግጥም መልእክቱ ጋር እንዲህ ሲዋሀድ ለጆሮም ምግብ ነው ስሜትም ይቀሰቅሳል።ድምፅህ ይባረክ።
በትዝታ ወስድከኝ ጎንደር የአማራዋ ምድር : የአማራ ጀግኖች ሁሌም ይወደሳሉ ክብር ይግባህ ንዋይ!
ጎንደር በመፈጠሬ ደስተኛ ነኝ
💚💛❤✊
ጎንደር ጎረቤቴ
ሰላምሸ ይብዛ እተቴ
የጎጃሙ ወንድም 🌶 1አማራ 💚💛❤💪
👍👍👍👍👌
ጎንደር ሀገሬ ነዉ ጎጃም ጎርቤቴ መስሎ የሚታየኝ እናትና አባቴቴቴቴ
ብቻ ጎንደር ማለት የሀገር መሠረት ደፋርና ጀግና ትውልድ የሚያበቅል ክንደ ነበልባል አዛኝና ታማኝ ጀኞችን የሚያፈራ ነው ። Legendary artist Niway debebe expressed by single mere music with full package lyrics .
Most thanks legendary Artist Neway debebe🙏
የአፄዎች የንግስታት የጀግኖች መፍለቂያ ሀገር ጎንደር ቤተ አማራዎች ሙቸ ነዉ የምወዳችሁ ፋኖነት ይለምልም 💚💛❤️💪
ነዋይ ደበበ በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹
ነዋይ የለያል የኢትዩጵያ እንቀ ድምፁ መረዋ
እረጁም እድሜና ጤና ለወንድም ነውይ ደበብ ምርጥ ስራ ነው።
I am impressed .i have used to listen this song manys times. amazing realy. i love it . long live best singer ever Neway DEBEBE💚💛❤
Bulcha ekoo ገለቶማ
really the same too you.
Tanks
ሙዚቃ የአለም ቋንቋ ነው። እውነት ነው እንኳን የሐገራችንን የፈረንጅ ሙዚቃ እንሰማ የለ። ሰላም ለኢትዮጽያ ሞት ይብቃ ስደት ይብቃ በዘር ማሰብ ይብቃ!
Pp
ጎንደር ጎንደር የቴዎድሮስ ሀገር ...🥰🥰
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🇪🇹
ክብር ለዘውዴ ወርቁ ለንዋይ እናት😍😍😍😘😘😘1ሀገር1አማራ😍😍😘😘😘
እናቱ ምስጋና ይገባታል
ዘፈን ድሮ ቀረ ያሁኖቹማ የጆሮእዳ አማራወች ውድድድነው የማደርጋችሁ በደማችሁ የማታፍሩ እጅ ወደላይ /ወልቃይት ራያ/ፍትህ😍
ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከኮረናና ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👄 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ❤❤.
እኛም እንወድሻለን 😍😍😍😍😍😍😍😍
ይህን ሙዚቃ ወድደዋለሁ
እኛምምምም
🥰🥰🥰🥰🥰
እውነት ነው። ጎንደር የታሪክ መሰረት፡የጀግኖች አገር። ክብር ለጎንደር! ነዋይ ደበበ ልትመሰገን ግድ ይላል።
የሰማይ ጃዊሳ የምድር ራስ ነብር @2:28... 🙂
ዋውውውውው ምርጥ ስራ!! አማራዎች የት ናችሁ ደሞቼ፣ ገባ ገባ በሉ እንጅ!!❤❤❤
የተሞናሞንከው የዘፈን አንጀት አርስ ምርጡ ኢትዮጵያዊ ንዋይ ደበበ ዘላለም ኑርልን::
ዋው ምርጥ ስራ እስኪ ጎደሬ የሆናችው ላይክ አድርጉኝ
ነዋይ ምን ላርግህ ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ ነህ 😭😭😭
አማራዬ አማራ ሆኜ በራሴ እቀናለሁ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
ነዋይ ደበበ ምርጥ ሙዚቃ ! ነዋይ ሙዚቃን እንኳን ድምፁ በአካሉም ይገልፀዋል! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ከምር ለሙዚቃ የተፍጠረ ሰው ነው ትችላለህ!!!!