Bezuayehu Demissie - ቁረጥልኝ ሆዴ - Kuretilegn Hode - ብዙአየሁ ደምሴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 710

  • @ethiopiajewishnews4011
    @ethiopiajewishnews4011 3 หลายเดือนก่อน +115

    እኔ የሙሉቀን አድናቂ ነኝ። በእውነት መሉቀን ቢያልፍ አንተ አለህ እንደ ሳላይሽ ያለ ምርጥ ዓልበም እንጠብቃለን። ብዙአየሁ አንደኛ👍

  • @sisayenderis7373
    @sisayenderis7373 2 หลายเดือนก่อน +12

    ቡዜ እኔ ዘፈን ሲገረብ አልወድም የመጀመሪያ አልበም ስትሰራም ደስ አላለኝም። በብቃትህ ግን የምር እንደምትችል ያኔ በስስት ከምጠብቅህ አንዱ ነኝ ለአንተ ሁለተኛ ለኔ የመጀመሪያ አልበምህ ዋው በጆሮ የሚሰለቀጥ ፀበል ፃዲቅ በለው የነፍስ ምግብ። ቡዜ አንተ ትችላለህ ብቻ ሳይሆን አንተ ራስህ ችሎታ ነህ። በቃ የምር ከፍ አድርጌ ካስቀመጥኳቸው አርቲስቶች አንዱ ነህ። ብዜ ትንሽ ጠፍተህብን ነበር ሳፈላልግህም ነበር ለአንተ ያስቀመጥኳት ግጥም ነበር እስኪ ለአንተ የተመኘሁት ነበር ለማንኛውም ጀባ ብልህ ደስ ይለኝ ነበር በተረፈ እንኳን ደህና መጣህልን በቃ የምር አንተ የሰራሀቸው ሲንግል ትዝታ ዜማ አማን እንደወፍ በቃ የምር ተለያለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ። በተረፈ ከፍ በለህ የምትበር ነህና ለአዲሱ ስራህ መጠንቀቅ አለብህ
    በተረፈ ዩቲዪብ ቻናሉን በደንብ ማስተዋወቅ ያስፈልጋል እርግጠኛ ነኝ አዲሱ አልበምህ ቆንጆ እንደሚሆን 100% እርግጠኛ ነኝ በል መልካም እድል

  • @tefelalinegash890
    @tefelalinegash890 3 หลายเดือนก่อน +33

    ቡዜ እንደተለመደው ምርጥ ነው ምንም አይወጣለትም ወደነዎል

  • @babuabush6590
    @babuabush6590 3 หลายเดือนก่อน +54

    ሙለቀናችን ነፍሱን በቀኝ ያሳርፍልን አንተንም ቀሪ ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክ።

  • @ambatsadkane
    @ambatsadkane 3 หลายเดือนก่อน +27

    ሙሉቀን መለሰ ዛሬም ለዛው እንዳለ ነው።
    ድንቅ ዜማ እና ግጥም፤ ዘመን የማይሽረው።

  • @Ericommand525Gadien
    @Ericommand525Gadien 3 หลายเดือนก่อน +19

    ሰላምታ ከኤርትራ በጣም ደስ የሚል ዘፈን፡ ብዙ ዘፈኖች ድገመን እባክህ።

  • @MunaReha-h6d
    @MunaReha-h6d 3 หลายเดือนก่อน +16

    የእውነት ትችላለህ ቡዜ እረጀም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @anwarahmed8363
    @anwarahmed8363 3 หลายเดือนก่อน +5

    እውነትም ብዙ አየሁ ገና ብዙ እያየሁ ብዙ ካንተ እጠብቃለሁ የዘመነችን እንቁዩ ነህ እባክህን ፅድት ያለ አንድ አልበም ይህንን ኑሮዩን የምረሳበትን

  • @መስፍንፍቅረየሱስ
    @መስፍንፍቅረየሱስ 2 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ጌታ የኔ ለዛ ቅልጽ ያለ ድምጽ ጥፍጥ ለአራት ሰአት ሰማሁት can't stop

  • @BinyameEshetu-vp9rx
    @BinyameEshetu-vp9rx 2 หลายเดือนก่อน +42

    የሙሉቀን መለሰ ዘፈን ክብሩን እንደጠበቀ የሚሰራው ማነው ስባል እኔ ፈጠን ቶሎ ብዬ
    ብዛየው ደምሴ ነው የምለው አለቀ ደቀቀ።

    • @hazardtube6569
      @hazardtube6569 2 หลายเดือนก่อน

      ቢኒ ፣ ልክ ነህ ወንድሜ እኔም እስማማለው ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @መስፍንፍቅረየሱስ
      @መስፍንፍቅረየሱስ 2 หลายเดือนก่อน +2

      ክክክክክ. ክብር ምናምን this guy is phenomenal

    • @መስፍንፍቅረየሱስ
      @መስፍንፍቅረየሱስ 2 หลายเดือนก่อน +1

      ክብር ምናምን አንበል. its a rebirth of the song

  • @eyerusalembeyene8447
    @eyerusalembeyene8447 3 หลายเดือนก่อน +4

    ብዙዬ ድንቅ ድምፅ አለህ ለኔ አንደኛ ነህ ይሄ ደሞ በጣም ደስ በሚል ዘፈነኸዋል እሰጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ውጥን ምኞትህ እንዲሰምር እመኛለሁ አዲስ ነገር እንጠብቃለን ተባረክ

  • @defender251
    @defender251 3 หลายเดือนก่อน +13

    I am speechless!!
    ሚገርም ብቃት እና ቅንጅት!

  • @mikiyasbekele
    @mikiyasbekele 3 หลายเดือนก่อน +147

    በናትህ 1 አልበም ብቻ 🙏🙏🙏🙏

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 2 หลายเดือนก่อน +4

    Great voice! the poem has deep literary meaning ;it has great feeling for those who hurt in love ,but it is entertaining people who pass many ardious lifestyle in their commitments. God give every thing for people and thy should pray to God to get stable life; however, the lyrics is fantastic ,and i admire the wonderful message including the musician voice equal to Mullken's voice.Great .well done.gave him 5 starts.The band ,too

  • @abuget8096
    @abuget8096 2 หลายเดือนก่อน +4

    Gerami neh 10/10. Buzi leyu neh eko! Bezu alaweram eni becha ari album entebekalen! EWEDEHALEW!

  • @fitsefitsum4159
    @fitsefitsum4159 3 หลายเดือนก่อน +23

    ገጣሚ አለም ፀሀይ ወዳጆን አለማድነቅ አይቻልም❤❤❤❤

  • @shebelaw33
    @shebelaw33 3 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም አሪፍ ነው ስንቴ ተመችቶኛል ይመቻችሁ። የኛ ጊዜ ሙዚቃዎች መቸም አያረጁም ገና ከትውልድ ወደትውልድ ይተላለፋል ። (1970th) ❤ 👍 ሚገርመኝ ሁሌ ነው ይሄን ሙዚቃ ማንጎራጉረው ።

  • @ShekurMussa
    @ShekurMussa 2 หลายเดือนก่อน +2

    ብዙየ ተደምረናል አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከሙሉ ቤተሰቦችህ ጋር በደስታ ኑርልን❤❤አድናቂህ ነኝ

  • @HabeshaMusics231
    @HabeshaMusics231 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የምወደው ድምፅ እና ስራዎች ባለቤት ብዙአየሁ ሙዚቃዎችክ የትዝታዎቼ ዋነኛ አካል ናቸው🙏

  • @derejeshiferaw8334
    @derejeshiferaw8334 3 หลายเดือนก่อน +4

    በነካ እጅህ ሁሉንም አድስልን ባንተ ድምጽ ሲዜም ልዩ ቃና አለው።

  • @nanishimeles1273
    @nanishimeles1273 2 หลายเดือนก่อน +6

    ምኞቴ የሆነ ቀን መድረክ ላይ አንተን ማየት ነው 🙏ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 3 หลายเดือนก่อน +10

    Golden voice with best personality.
    Silent killer❤

  • @ashly27able
    @ashly27able 2 หลายเดือนก่อน +3

    ከመጀመሪያ ጀምሮ አሳምኖኝ የኖረ ምርጥ ዘፋኝ ብዙዬ! ❤

  • @mesekremesatu4379
    @mesekremesatu4379 3 หลายเดือนก่อน +4

    ኡፍፍፍፍፍ ፈውስ ብየዋለሁ ተፈጥሮ የአንተ ድምፅ ላይ አዳልታለች ❤❤❤

  • @gudetatamiru5035
    @gudetatamiru5035 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤ዋዉ የሙሉቀን ማስታወሻ ትችላለህ ብዙዬ ድንቅስራ ሙሉ ቀን አልምተም ዳግማዊ ሙሉ ቀን ሌሎችም በዚሁ ሁኔታ በድንቅ ሁኔታ ተሰርቶ ቢደመጥ መልካም ነው በርቱ

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 3 หลายเดือนก่อน +6

    ብዙ ህዝብ ነው የሚወድህ ቡዜ ግን አንቸ የመጣህ ግዜ ኮንሰርቶችህን በጣም ውድ ውድ ሆቴሎች አድርገህ ብዙሀኑ አፎርድ የማያደርገው ቦታ ስለሆነ ልናይህ አልቻልንም ለወደፊት ግን ብዙሀኑን ያማከለ ዝግጅት ቢኖርህ!

  • @Mikilyrics4
    @Mikilyrics4 3 หลายเดือนก่อน +266

    Please 1 album 🙏🙏🙏

    • @mahlet77
      @mahlet77 3 หลายเดือนก่อน +14

      That would be amazing!!!!

    • @Heni-Abi
      @Heni-Abi 3 หลายเดือนก่อน +12

      we miss him

    • @emebetgirma8574
      @emebetgirma8574 3 หลายเดือนก่อน

      @@mahlet77

    • @AlmazAbebe-d7z
      @AlmazAbebe-d7z 2 หลายเดือนก่อน

      @@mahlet77 th-cam.com/video/g3mwtJdR1Uc/w-d-xo.html

    • @NETSANETGIRMA-t6b
      @NETSANETGIRMA-t6b 2 หลายเดือนก่อน +3

      @@Heni-Abia lot

  • @abrahammihret6239
    @abrahammihret6239 3 หลายเดือนก่อน +19

    ብዙየ አየሁ😍 አዲስ አፍቃሪ ሁኘ ሁሌም ሳደምጠው የነበረው ትዝ አለኝ😥

    • @Gebeta545
      @Gebeta545 3 วันที่ผ่านมา

      The same 😢

  • @ethio7914
    @ethio7914 3 หลายเดือนก่อน +5

    እንደሁልግዜው ምርጥ አርገህ ነው የዘፈንከው። እባክህ ደግሞ አንድ አሪፍ አልበም ጀባ በለን።

  • @HY-kz6vd
    @HY-kz6vd 3 หลายเดือนก่อน +9

    የሙሉቀንን ሌላ ይደገም ይደገም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yosephgebregzabher4791
    @yosephgebregzabher4791 3 หลายเดือนก่อน +19

    Bezuayehuye, for heaven's sake, please keep releasing albums! We all miss your fantastic songs. 🎵 When can we expect some good news? Please! 🙏

  • @HaninaniGonfa
    @HaninaniGonfa 3 หลายเดือนก่อน +2

    U r so talented n gifted artist ofcourse we missed ur album we love u

  • @woubeshetalemayehu1589
    @woubeshetalemayehu1589 3 หลายเดือนก่อน +2

    Buze you're the best, talented, humble, musician ever. We need your next album. Please please please ...

  • @andualemkibret-z6l
    @andualemkibret-z6l 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቡዜ ድምጽህን አዘፋፈንህን በጣም ነው የምወደው ነገር ግን ብዙ እርቀህ ነበር አሁን እየመጣህ ስለሆነ ደስ ብሎኛል

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 3 หลายเดือนก่อน +6

    ቡዙእየሁ ፥ ሕልም ሕልም የሚመስል ድምፃዊ ግጥምና ዜማ እድናቂና ተቺ ነኝ ግንሰዋዊ የሆነ ሚዛን የሚባል ንገር አለ !!! ይህስው ክስተት ነው የዜመው ሁሉ የሚያምርብት፤ውብ የድምፅ ፀጋ የተስጠው ድንቅ ለዛና ውበት ያለው ከያኒ ነው ❤❤❤❤❤

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 3 หลายเดือนก่อน +4

    Fantastic! I remember the time this Muluken album was released coincided with Derg’s military service 1st or 2nd round… in all sending-off house parties, we were playing this the whole night 😢

  • @gizeale
    @gizeale 3 หลายเดือนก่อน +7

    ይኸንን ሙዚቃ ስሰማው ወንድሜ ትዝ ይለኛል ሆድ ይብሰኛል

  • @SmilingBoaSnake-nq1dc
    @SmilingBoaSnake-nq1dc 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስብህና እና ችሎታ ፈጣሪ ሲሰጥ ላንተ ሰጠ በጣም ነው የምወድ ብዜ ❤❤❤

  • @TesfayeFeyissa-zm8wx
    @TesfayeFeyissa-zm8wx 2 หลายเดือนก่อน +1

    በሰይፋ ሾው ስለባለቤትህና ሰለናትህ የገለጽክበትና ይህን ዘፈን ስሰማ ምን ልበልህ ! በቃ ተባረክ ቃል የለኝም።

  • @binyamtesfaye2104
    @binyamtesfaye2104 3 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙዬ በጣም በሚገርም ሁኔታ ነው የተጫወትክልን። ከራዝማታዝ ጀምሮ ያወኩህና እስከዛሬም ድረስ የማደንቅህ እና የምወድህ ሠው ነህ። ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ።

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሙሉቀን እንዳይረሳ ስለምታደርግ በጣም ምስጋና ይገባሃል::❤❤❤

  • @berhanumitiku8929
    @berhanumitiku8929 2 หลายเดือนก่อน +1

    Very glad to see Feleke Hailu in the band!!

  • @GetachewNigatu-pt6dq
    @GetachewNigatu-pt6dq 3 หลายเดือนก่อน +4

    I couldn't get enough 💙♥️🔥beautiful soulful ❣️God bless you

  • @tirsetmekonen204
    @tirsetmekonen204 3 หลายเดือนก่อน +4

    አንኳን አደረሰህ ቡዜ ምርጥ ድመፃዊ ነህ ትለያለህ።❤

  • @tsigeredaalemayehu9344
    @tsigeredaalemayehu9344 3 หลายเดือนก่อน +20

    የሌላውን ቀን ሳልቆጥር ዛሬ ብቻ ወደ6ጊዜ አዳምጬዋለሁ እናመሰግናለን 👍

    • @אסתרפרפרה
      @אסתרפרפרה 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ሜሮን
      @ሜሮን 3 หลายเดือนก่อน +1

      እንደኔ😅

    • @ሜሮን
      @ሜሮን 3 หลายเดือนก่อน +1

      እንደኔ😅😅

  • @adonaydimartini6130
    @adonaydimartini6130 หลายเดือนก่อน +1

    ስጨነቅ ያንተ ዘፈን ነው ምሰማው ወንድሜ ጎበዝ ነክ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd หลายเดือนก่อน +1

    What a voice! What a talent! Excellent production Abegazu

  • @yseyar
    @yseyar หลายเดือนก่อน +2

    ሚገርም ስብስብ ነው ታላቁ ፈለቀ ያለበት ድንቅ ብቃት ባለው ቡዜ❤❤🙏

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንዴ ጠፍተህብን ነበር ❤❤❤❤ይኔን ውብና ተናፋቂ ድምፅ ይዘህ አትጥፋብን እንዴት እደምወድህ ቡዜ❤❤❤❤

  • @Hanna-M9851
    @Hanna-M9851 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ዋው ዋው ምርጥ ዘፈኝ ብዙአየሁ። ደሞ ደስ የሚለው ያጀቡህን ሙዚቀኞች ማየት ነው! በቃ ክሊፕ እየተባለ ሌላ ነገር ከምታሳዩን እንዲህ ለዘፈኑ ማማር ትልቅ አበርክቶ ያላቸውን ሙዚቀኞች አሳዩን! ክብር ይገባቸዋል!!!

  • @moateddyk
    @moateddyk 3 หลายเดือนก่อน

    Bizuayehu enameseginalen !! Betam yemiwedewin ye muluken melese yediro Kiji sisemaw hulgize (beyekenu) sisemaw koychalehu tiratim baynorewim.Ahun gin lechigire meftihe silesetehegn ameseginalehu!

  • @DezaBirhanu-ji7mm
    @DezaBirhanu-ji7mm 3 หลายเดือนก่อน +8

    ብዙየ እባክህ ሌሎችንም የሙሉቀን ዘፈኖች እንደዚህ ጥንቅቅ አድርገህ ተጫወትልን

    • @Badema1991
      @Badema1991 3 หลายเดือนก่อน +1

      th-cam.com/video/y4wG8FZgCAQ/w-d-xo.htmlsi=uM-OAIFFLcYKpms4

  • @Mimigm8882
    @Mimigm8882 3 หลายเดือนก่อน +2

    I don't remember how many times I have listen and I can't stop.

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 2 หลายเดือนก่อน +1

    the music well excuted nice mlodey ,,, we thankyou musian ,, and producer bezuayehu demissie ,,, konjo zaema ,,, mashallah ,,,

  • @ፍቅር-ዐ3ጘ
    @ፍቅር-ዐ3ጘ 3 หลายเดือนก่อน +6

    ብዙዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ my Legend 😍😍😍😍😍
    ሙሉዬ አልሞተም አለቀ ❤

  • @Omerta-life
    @Omerta-life 3 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ዘመን በመሆንክ እጅግ እድለኛ ነኝ :: please አትጥፋብን:: ብዙ የማይታየው ድብቅ እንቁ::

  • @dagemsolomon8797
    @dagemsolomon8797 3 หลายเดือนก่อน +1

    This is the distinctive music style when Muluken sings; We honor the legend on another level. Rest well, Muluken.

  • @abrahamhaddish5875
    @abrahamhaddish5875 3 หลายเดือนก่อน +2

    A constant reminder of the Love I thought I have on and yet vage on the other side. I am not giving up though for I know a genuine love will appear; Egziabher willing ❤

  • @Senmeyo
    @Senmeyo หลายเดือนก่อน

    Thank you for paying tribute to legendary Eritrean artists too. Let peace and fraternity reign in our region.

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 2 หลายเดือนก่อน +1

    In 2006 EC, I had Great memory with your albem going out of Addis Ababa to work

  • @SariJemal-f2n
    @SariJemal-f2n หลายเดือนก่อน

    መቼም ላንተ ያለኝ ፍቅር አይቀንስም። ህልሜ ሙሉ ሚሆነው አንተን ያገኘው ቀን ነው❤. Big respect 👏

  • @RobelRoba-e7i
    @RobelRoba-e7i 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሙሉቀንን የምተካ ተስፋ ያለን ባንተ ነው በርታ

  • @ashenafiminase719
    @ashenafiminase719 3 หลายเดือนก่อน +1

    What a wonderful bizuayehu woow keep up the good work I really admire u work

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 3 หลายเดือนก่อน +10

    ለኔ እኮ አንደኛ ምርጫየ ነህ የኔ ምርጥ ናናየ ❤️

  • @AlexEt-vm5ux
    @AlexEt-vm5ux 3 หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት ትችላለህ ቡዜ እረጀም እድሜና ጤና ይስጥህ. God bless

  • @MiliyonTeshome
    @MiliyonTeshome 3 หลายเดือนก่อน +6

    Yene mngizem andegna nek ere album lkekln tenafkehal sibeza

  • @abebeashagrie3793
    @abebeashagrie3793 2 หลายเดือนก่อน +2

    አዲካ ጀግና የሎሊባ ቮካል ውጤት በሚገባ የታየበት ምርጥዬ ስራ ነው With In A Month It Gets 10;000 000(ten millions) Views ከቅዱስ አማኑኤል ጋር

  • @alemtsegaye4211
    @alemtsegaye4211 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቡዜ የኛ ትዉልድ ምርጥ👏🏽 አልበም በጉጉት እየጠበቅን ነዉ😘😘

  • @solomonduressa3087
    @solomonduressa3087 2 หลายเดือนก่อน

    Because of you Muluken always will be with us -thank you Bezuahue.

  • @mekdelawithwoldemichael8447
    @mekdelawithwoldemichael8447 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤ what a voice. I don’t know but it takes me back

  • @aderajewguesh2076
    @aderajewguesh2076 3 หลายเดือนก่อน +2

    Bzuye ebakhn lilemnh ye muluken zemawechi ende adiss hulunm sraln ebakhn Swedh ❤

  • @saronsaron69
    @saronsaron69 2 หลายเดือนก่อน

    ድምፀ መረዋው ከረጅም ግዜ በዋላ 🎉🎉🎉❤❤❤አንተን አለማድነቅ አይቻልም እድሜና ጤና ይስጥክ ❤የ90ዎቹ ፈርጥ🎉🎉❤❤

  • @benai5241
    @benai5241 3 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you Buze ❤❤Mulken is my only all the time favorite musician..you have a Golden voice❤

  • @AynalemBerhanu-ny2ic
    @AynalemBerhanu-ny2ic 4 วันที่ผ่านมา

    እንደ ወፍ የሚለዉ ሙዚቃ የእኔ እና የባሌ ነዉ ምርጥ ጊዜ እያሳለፍን ነበር ከዛ ተጋብተን ሶስት ልጅ ወልደን እየኖርን ነዉ ተመስገን እኛ ቤት ትልቅ ቦታ አለክ ቡዜ እንወድሃለን🙏😍😍😘

  • @emuye-shinbira8268
    @emuye-shinbira8268 3 หลายเดือนก่อน +1

    Legend & amazing voice. Plse do more albums. In memory of Muluken Melese. RIP.

  • @AnaniaFan
    @AnaniaFan 3 หลายเดือนก่อน +2

    እባክህ ቡዜ አልበም ድገምልን። 10 አመት ሆኖታል አልበምህ። pls come agian!! we all mised ur smoothy voice❤❤❤

  • @IShowSpeed__Suiii
    @IShowSpeed__Suiii 3 หลายเดือนก่อน +4

    Uffffffffff zefen🥰🥰🥰My No 1 musician of all time🥰 zefen liyastelagn sil dereskilgn

  • @kedawitkedawi3611
    @kedawitkedawi3611 3 หลายเดือนก่อน +7

    Simply Amazing!!!!!

  • @samuelsharew
    @samuelsharew 3 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ጥሩ ሙዚቀኛ ነህ። ሳላይሽ ስትል ሰይመህ ለህዝብ ያደረስከው አልበምህ ለዚህ ምስክር ነው። 🙏

  • @Enmamar-c6s
    @Enmamar-c6s 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing voice!!! You just reminded me my younger days. Thank you!!!
    Please do more songs🙏👍

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 3 หลายเดือนก่อน +1

    You are my favorite lovely voice !!!! Amazing artist......

  • @baraahaelhadi4761
    @baraahaelhadi4761 2 หลายเดือนก่อน +1

    Though i didn't understand nothing but oh lord , the music drove me crazy ..

  • @abelamersha
    @abelamersha 3 หลายเดือนก่อน +1

    My favourite we need album please ur amazing musician we missed you

  • @zelalemtadesse
    @zelalemtadesse 18 วันที่ผ่านมา

    ቡዙአየው ምርጥ ሙዚቀኛ :: ጎበዝ ምርጥ አዝየሚ ነህ።❤❤❤

  • @didodido4814
    @didodido4814 หลายเดือนก่อน

    Eski Muluken endenie yemiwed like adrugugn Buzuayeneh betam weded ♥️♥️♥️

  • @maelaftadele5255
    @maelaftadele5255 16 วันที่ผ่านมา

    ቡዘ ሙልቀንን በለጥከው 1ኛ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ሞቃት ልብ አፍርሶ 🤩😘😘😘😘

  • @ErmiyasAbate-xd3gq
    @ErmiyasAbate-xd3gq 3 หลายเดือนก่อน +4

    የሙሌ ዘፈኖች ሌላ ሰው ባይሰራቸው ደስ ይለኝ ነበር በተለይ ይሄ ሙዚቃው ከባድ ነው ያንተም አድናቂ ነኝ

  • @semiraabajebel7573
    @semiraabajebel7573 หลายเดือนก่อน

    ይሄን ዘፈንህን ቢያንስ በቀን ሁለቴ አየዋለው በጣም ወድጄዋለው የአንጋፋዎቹን ዘፈን ሌላ ሰው ሲሰራው ደስ አይለኝም ነበር ያንተ ግን የተለየ ነው ሁሉንም የጋሽ ሙሉቀንን ዘፈን ከነሙሉ ክብሩ ነው የሰራኸው እናመሰግናለን። ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HenaCr7-qz8ln
    @HenaCr7-qz8ln 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wow mirt❤❤❤❤❤basabi mewalele kurtilej hode... zemaw demseh yelyal eko buzye mirt musikeja

  • @addisasegid8189
    @addisasegid8189 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሙልቀንን ከፍታ በአንተ ውስጥ አየነው❤❤❤

  • @Jonah0920
    @Jonah0920 3 หลายเดือนก่อน +8

    ይታደሉታል አንጂ አይታገሉትም 🙏 💯

  • @kwanna100
    @kwanna100 3 หลายเดือนก่อน +1

    Great voice from heaven.
    Amazing is not enought.

  • @danielg.162
    @danielg.162 2 หลายเดือนก่อน

    ብዙአየሁ ወንድሜ ባጭር አማርኛ የድምፅህ ማማሩ, የሙዚቃ ቅንብር, የክሊፕ አሰራር, ለመግለፅ ቃላቶች ያጥሩኛል በል ማጋነን አይሆንም በርታበት ቀጥልበት :: የእንስቷ ሳክስፎኒስት ደሞ ሳላደንቅ አላልፍም ከንፈሬን ማስነከሷን🫦 ሳልጠቅስ ማለፍ አልፈልግም ❤ሰላም ካብ አስመራ ኤርትራ 🇪🇷

  • @yohannesketema6907
    @yohannesketema6907 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wedi Yared anbessa very beautiful voice keep up the good work

  • @abugida7362
    @abugida7362 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለምን እንደሆነ አላውቅም መልስም የለኝም ግን አንተ እና ነብሱን ይማርልን ማዲንጎ ትለዩብኛላችሁ ቡዜ ማዲ ማዲ ቡዜ

  • @workmam6933
    @workmam6933 2 หลายเดือนก่อน +1

    Buzye ❤❤ Enwedhalen. Yeanten Musik keamet amet yemaselchi andebet Egziabhar settoha berte❤❤❤

  • @sleeptight571
    @sleeptight571 3 หลายเดือนก่อน +3

    We need an album please!!!!!

  • @Naolkoo4595
    @Naolkoo4595 3 หลายเดือนก่อน +4

    We need one more album!!!!

  • @abiygetachew1515
    @abiygetachew1515 2 หลายเดือนก่อน

    Seriouslyyyyyy, I can't believe such a high-level stage performance. Wow, what a great voice and singer

  • @kiflaadane5738
    @kiflaadane5738 3 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙአየሁ የእውነት ድምፃዊ 100%