@@davidharcot220 ROHA band was formed in Ethiopia by Ethiopians, based in Addis Ababa, and served Ethiopians. Eritrea as a country was unknown to the entire world that time.
VVwaw "Mingoma"' said ,Kenyans .It is well done and combination. " i was falling in love with a girl in (6K)University when this music out on the sale" it is knocked me off just like those days;however, time goes by fast .waw great work.The music chemistry attracted and immersed me in a fresh mind of that teenage feelings.The music pulled me back again and again to that beautiful girl.
ይህን ዘፈን ስሰማ የምወዳት ኢትዮጵያ ትዝ ትለኛለች በዘር ሳንከፋፈል በፊት :: በዛውም የልጅነቲን የወጣትነት ጌዜዬን ብትዝታ ወደዛ ይመልሰኛል :: እነሂሩትንና እነ ዓለማየሁ ዕሸቴን ለማየት የምንራራጠውን አስተወኩት ::
ለእናት የግድ በገንዘብ ብቻ አደለም ደሥታ የምንሠጣት።እሧን ማክበር መታዘዝ ክብሯን በቃላት መንገር በጣም ከበቂ በላይ ነው ሞክሩት ይደሠታሉ እናቶቻችን።
Betam Awaki neshe Tuhatuye konjo Thanks My Home Girl👏👏👏
ውንድማለም የሚገርም ድምዐ አለህ እነዚህ አይነት ዘፈን ተረሰተዋል ሲስሙ በጣም ነው ደሰ የሚሉት ተባረክ
ከኋላ የሚሠማው ነገር በጣም ያምራል አንደኛ ባንድ።
ሁሌም አስብ ነበር መሐሙድ አህመድን የሚተካ ደፍሩ የሚዘፍነው እል ነበር ብራቮ እግዝያብሄር ይመስገን። ብራቮ!!!
Proud to be that generation. እነዚህ ሙዚቃዎች በቀዳሚዎቹ በሮሐ ባንድ አጃቢነት ሲመጡ ቀዳሚ ቀማሽ በመሆኔ 💪💪💪💪💪
እኔ ብቻ ነኝ በሙሉ ባንድ የሚቀርቡ ዘፈኖች ወይን የሚሆኑብኝ
አድማጭ እንዲ ነው❤
enem alew betam weyn
እረ እኛም አለን
ወይን ሰለማናቅ አወ ማት ባልችልም ግን ምርጥናቸው
Exactly
የሚገርም ግዜ እኔ የዘጠናውቹ ነኝ ግን ይገርመኛል ያግዜ
ሮሃ ባንድ ሊመጣ ይሆን ባንዱን አለማድነቅ ይከብዳል ዳግማዊ አሊ ቤዙ ዋው።
ጥሩ አድምጭ ነህ 👍👍👍🙏
እኔ ራሱ የሙዚቃው የጀርባ አድማቂዎች ስህተት ሳጣባቸው አሁን ሮሃ ባንድ ከነ ሙሉ ክፍለጦሩ በድንገት ከች ብሎ የሙዚቃ ናፋቂን አምሮት ጥም ለማርካት ትልቅ ሀገራዊ ጥበቃ የሚያስፈልገው ድግስ የማይ ይመስለኛልና ግን ግን አንዳንዴ የሮሃ ባንድን ክብረ ወሰን እንዳይሰበር ያረገው ማ ማ ማ ነው የክፍለ ዘመናችን ተጽእኖ ፈጣሪ ነውና 🎉
ሮሃ ባንድ ኤርትራውያን ናቸው😂
Enesu aytekum ..be merh new mihedut
@@davidharcot220 ROHA band was formed in Ethiopia by Ethiopians, based in Addis Ababa, and served Ethiopians. Eritrea as a country was unknown to the entire world that time.
This is what we call golden voice
የሚገርም ባንድ ሮሀን ነው ያስታወሰኝ ዳጊ ምርጥ ነው
You got that right
ዳጊዬ ምርጥ ቤዚስታችን
ከ 90's ጀምሮ አድናቂህ ነኝ
ልጅነቴን አስታወሰኝ ምርጥ ስራ በርቱ❤❤❤❤❤
የሚገርም ድምፅ ዋዉ እራሱ ጋሽ ማህሙድን👍👍👍💕💕💕💕👌👌❤
ባንዱ በጣም ተመችቶኛል።
ዋው ዋው በጣም ልዩ ድምጽ ነው ያለህ የኔ ወንድም በርታ ባንዶቹ እራሳቸው በጣም ደስ የሚሉ ናቸው ባጠቃላይ ሁሉን ያሞላ 👌👌👌👏👏👏❤❤❤❤🥰🥰🥰
My Dear Friend....Haile Abebe Thank you for Your Hospitality....I remember Those days In Addis Ababa.
ሌላ ነዉ። ቁጭ ኦሪጅናሉን። ትንሹ መሐሙድ አህመድ። እግዚአብሔር ይበልጥ ይባርክህ🙏🏾😍♥️
በስመ አብ አንድ አይነት የሚገርም ነው። እራሱን መሃሙድ ቁጭ👏👏👏
የዘመናችን ሙሀመድ ነው❤
What a wonderful job ! The legendary ROHA BAND is coming back. Keep It Up !
መስፈኔ ትለያለህ best performance
Mesfin Great Brother
Omg! Great selection - mix ❤. Thank you.
Thank you
MESFN shiferaw Thank you
Dagemaweye yefekere gegena abatahene demes were Mohamed ahamede bereta wedemaleme webe demesi newe yaleke❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
VVwaw "Mingoma"' said ,Kenyans .It is well done and combination. " i was falling in love with a girl in (6K)University when this music out on the sale" it is knocked me off just like those days;however, time goes by fast .waw great work.The music chemistry attracted and immersed me in a fresh mind of that teenage feelings.The music pulled me back again and again to that beautiful girl.
ይገርማል በጣም የሚያምር ድምፅ ነው🌷🌷🌷🌷
ይህ የዝጋብሕር ስጦታ ነው በጣም ችሎታ እለህ
ዋው ድምፅ አንደኛ ነህ የእውነት
ጋሼ ስራዎቹ አሪፍ ናቸው🥰🥰🥰
ጎበዝ ተተኪያችን ኑርልን🎉🎉🎉🎉
የሚገርም ባንድ እና በጣም ምርጡ የዘመናችን አቀንቃኝ
Well done brother! Your deep, raspy voice did justice to a classic song.
Best good job
Respect for the original musicians❤
ቆንጆ ስራ ነበር።
ክብር ለሚገባው ክብር አልሰጣችሁም። የሽፈራውን ስም ብቻ ስክሪን ላይ ስትገደግዱ፣ ግጥምና፣ ዜማ የሰራውን ባለውለታ ጋሽ መሃሙድን ስም መጥቀስ አይገድላችሁም። ያናንተን ክብረ ቢስነት ነው የሚያሳየው።
Xwgeg2
Vegwf
Zqgw whwy
Alex አባቴ እግዚአብሔርእንኳን ለሀገርህ በሰላም አበቃህ !!!!
Great performance. The band plays really great 👍
ከ30 ዓመት በኋላ የምወደውን ሮሀ ባንድን ሰማሁት
ፈጣሪ እንደዱሮዋቸን
God bless this young man and the great band ❤❤❤❤ they reminds me the good times of MUSIC.
ውነትም ብዙ አዩህ
100+ for his stage presentation and clothes us well voice. We'll done brother
Thank you. You have amazing voice. We have another Mohamud. Great job!
Yes 🎉 indeed like ..... ❤❤❤
ቆንጆ ድምፅ❤❤❤❤
2:03 special this season ❤❤😊
ትችላለክ❤❤❤
ኡፍፍፍ ደስስስስ ሲል አባቴ ይመችህ
Kick back memories 😊
The bass guitar is something else !!!!
❤❤❤❤wow በጣም ትልቅ ስራ ከታቅ ባንድ ጋር ክብር ለናንትተ ይሁን❤❤❤❤
Good job and best performance Devo.
Ene yemigermegn ye bandu boat wow
Dagmawi ali litay yemayil dink sew Respect brother
ባንድና ሙዚቀኛ ሲዋሀድ እንደዚህ ያምራል
Big like to all of the band.... Long life to the original one....
Aster Aweke, qeen of love music.
በጣም ጡሩሩሩሩሩ ነዉ
ምርጥ
አንደኛ👏👏👏
Incredible deep voice.
❤ wow🎉
Wawe waaw rodii berchiii❤❤❤
Superb...vocal...awesome...band...no words...
በጣም ቆንጆ ስራ ነው ከቻላችሁ ግን ማስተዋል እያዩን ብታቀርቡት ጥሩ ነው
Ere sheme newu yeshi tilki sewu alinebershim ende anchimi wordeshi woredeshi ke yared negu gare dagna honeshi sayishi tinshi ዝቅ ብለሽብኝ ነበር ነገር ግን አሁን ደግሞ የሆነ ሰፈር ዘፈን ዘፈን ዘፊነሽ ሳገኝሽ በጣም መሬት ነካሽብኝ ውይ እች ሀገር በቦተው በተከበርበት የምቆይ አንድ ሰው ይጥፋ።
ይበል ነው ደስ ይላል!!
ሙዚቃን በራስ ቀለም እና በራስ ከጨዋወት እንዲህ አሪፍ አድርጎ መጫወት ትልቅ ችሎታ ነው።
በርታ ተመስገን ፤ በራስ ሙዚቃ ደግሞ እንደምታስገርመን አልጠራጠርም።
Amaizing voice & incredable band
wowwww❤❤❤
ጄግና ብየዋለው።
የሚገርም ነው 👍
He got the same like Mahmoud Ahemd Wo 😊
Excellent!
😢አሁን አሁንማ ዉስጢን አቃጠልሽዉ ጥያቄም መልስ አጣ ብዙዎች ላያዉቁሽ ይችላሉ እንዲሁም ብዙ ዘፋኞች እንዳንቺ መዝሙር እየዘመሩ ፈጣሪያቸዉን ሲያመሰግኑ ይታዩና ሳይቀጥሉበት ይቀራሉ ለሌላዉም መሰናክል ይሆናሉ መዝሙርን ድምፅ መሞረጃ አደረጋችሁት ዉደቀድሞ ቤትሽ ፈጣሪ ይመልስሽ ።🤔
Unbelievable !!
ሁሉ ነገር አሪፍ
Shefe best ever
Wow respect u man
Baby ! 🥰
Betam konjo
Top notch singer and top notch band!
Wow wow
Keep it up
Mesfine wow amazing sound ❤❤❤
You guys have an extensive skill🙌🏻
በጣም ጉርም ዲምጺ አጀብ ባንድ❤
OMG.......❤❤❤❤❤❤❤❤
Sweet song......betelegy bass linu degmo dagmawii nw lela tarik👌👌....andegya band nw bertu
Mn Aynt Dems New Wow ❤❤
wawwww 1000 amet nuruln.
ማስተዋል እያዮን ለምን አታቀርቡልንም 🙏
እስማማለሁ
ውለድለት
No words to express his talent
Yemigerm demise
Abo bzu srawoch enfelgalen kante
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚገርም ነው
Old is Golden
ኮንሰርት ነው የሚመስለው አይሰለችም ሁሌም
❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤❤❤❤❤