MK TV: ልቡሳነ ስጋ አጋንንት ምንድን ናቸው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 46

  • @ሰርክሲሳይ
    @ሰርክሲሳይ 3 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ማሕበር ቅዱሳን ብዙ ነገር ተምሬበት አለሁ እግዚአብሔር የቅዱሳኑን ማሕበር የቀደሰ አምላክ ማሕበራቸነን ይባርክልን
    ለመምህራችን የሕይወት ቃሉን ያድልልን

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 3 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን(፫) እህታችን ተጨማሪ የአጋንንት ሴራና ተንኮል ለማወቅ የመምህር ግርማ ትምህርቶችና ፈዉስ ተከታተዪ ከእግዚአብሔር ጋ መፍትሔ ታገኛለሽ

  • @seyoumassefa3743
    @seyoumassefa3743 3 ปีที่แล้ว +3

    በአባታችን አድሮ ያስተማረን ይክበር ይመስገን።
    ለአባታኝን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @almazdebele7312
    @almazdebele7312 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሰው ህይወት ዉስጥ ብዙ ፈተና አለ እግዚአብሔር ይታደገን ጠላታችን ይደምሰስ እኛም በድንግል ልጅ ፀንታን እንድን ኖር የእርሱ ፊቃድ ይሁን አሜን ⛪️🙏😭😭

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
    ማሕበረ ቅዱሳን በርቱልን በሁላችን ሕይወት ያለ ነው የሚቀርቡት ጥያቄዎች እየተማርንባቸው ነው። እናመሰግናለን ።

  • @ወለተኢየሱስ-ሐ2ኸ
    @ወለተኢየሱስ-ሐ2ኸ 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን

  • @ሥራህንስራ
    @ሥራህንስራ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የሕይወትን ቃል ያሰማልን በርቱልን።

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ትምህርት ነው
    ቃለሕይዎትን ያሰማልን መምህራችን
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterbrhan108
    @asterbrhan108 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን እውነት ቃለሂወት ያሠማልን ተሥፋ መንግሥተ ሠማያትን ያውርሥልን ማሕበረ ቅዱሣን እውነት እግዚአብሔር ያበርታልን

  • @jebessakidist5181
    @jebessakidist5181 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እውነት እጅግ በጣም ብዙ ትምህርት ከርሶ አጊንተናል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት እድሜ ከጤና ያድሎት🙏🙏🙏

  • @medanitteshome5600
    @medanitteshome5600 3 ปีที่แล้ว +4

    ​በጣም ጥሩ ትምህርት ነው፣ ቃል ህይወት ያሰማልን.......በዚሁ ቀጥሉ በርቱ!!

  • @meskeremdeme7613
    @meskeremdeme7613 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን።ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @marymikel565
    @marymikel565 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እንቁ መምህር

  • @lydiaseifu6688
    @lydiaseifu6688 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን፡፡

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 ปีที่แล้ว +3

    የመጀመሪያውን ጥያቄ የጠየቅሽው እህታችን የመምህር ግርማ የነምህር ተስፋየን ትምህርት ተከታተይ ሁሉ ነገር ይስተካከልልሻል እንዲህ የሚያደርግሽ ርኩስ መንፈስ ዓይነ ጥላ ነው እኔ የቤተሰቦቼ የዛር መንፈስ ራሴን ጋርዶብኝ ኖሬ በነሱ አስተምህሮ ተፈውሻለው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 😭😭😭😭

    • @ethiotechnotube7982
      @ethiotechnotube7982 2 ปีที่แล้ว

      ቀደምት አባትቻችን ሰዉን ሲፈዉሱ ምን ያደርጉ ነበረ???? እህቴ/ወንድሜ ፈውሥ በስንት መንገድ ሊደረግ እንደሚችል ታስተዉላለህን???

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
    @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ 3 ปีที่แล้ว

    መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እሕታቺን ጠጋውን ያብዛልሺ በእውነት ጥሩ ትምሕርት ሁኖኛል

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ አስተማሪ ፕ/ም ነው።በርቱልን

  • @masartmasarat3419
    @masartmasarat3419 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @crestnysweet5968
    @crestnysweet5968 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰሰማልን አባታት

  • @buzeyeayele3853
    @buzeyeayele3853 3 ปีที่แล้ว

    Amen kale Hiwet yasemlin mamhrchn

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @liyahagos4066
    @liyahagos4066 2 ปีที่แล้ว

    መምህራን እግዚአብሔር ይስጥልን ረጅም እድሜ ይስጥልን በጣም መልካም ነው የነገሪን ሁሉ

  • @workingcodes8831
    @workingcodes8831 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale7308 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @wuedalaek4984
    @wuedalaek4984 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ግልጥና ጥርት ያለ ትምህርት ነበር

  • @masaratfriend6874
    @masaratfriend6874 3 ปีที่แล้ว +1

    Kalehiwute yasemalen memherachen yabatachen tekeli hayemanote gedele laye seyetanun hayelun adekemewu kersiteyan adergute sibale tyakifiterobegn nber ahun abatachen geletse silargulegn Egeziabeher yesetelegn tsegawun yabezalewute

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 3 ปีที่แล้ว +2

    በእዉነትለመምህራችንቃለሂወትንያሰማልንበጣምጠቃሚትምህርትነዉማህበረዱሳንንያስፋልን

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf ปีที่แล้ว

    ይሄ ፕሮግራም ስወደው በርትልን

  • @مكيهسميره
    @مكيهسميره 3 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @abebagebru1196
    @abebagebru1196 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @yohanesassefa4699
    @yohanesassefa4699 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንደዚህ ነው አቶ ግርማ ግን ሀሰተኛ ነው ። ስለ ሴጣን ካወራህ አንተ ወንጌላዊ ሆንክ ማለት አይደለም ።

  • @ethiotechnotube7982
    @ethiotechnotube7982 2 ปีที่แล้ว

    አባ ሳሙኤል ዘደብረ ወገግ ገድል ላይም ስለ ደስካት ያነሳል

  • @batekiristos5495
    @batekiristos5495 3 ปีที่แล้ว +1

    Kalheyot yasmeln abetu Geta hoy ementen setane

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 2 ปีที่แล้ว

    ልቡሳነ ስጋ የሚባሉት ጠንቋይ የሚባሉት በዚህ ውስጥ ይመደባሉ ማለት ነው?

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp 3 ปีที่แล้ว

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
    ስለ አጋንንት ሌሎች መምህራን ትምሀርት ሲያተምሩ?
    ልቡሳነ አጋንንት የሚባሉት ዲያብሎስን ተከትለው ከካዱት መካከል በሶስት ሲከፈሉ
    1/የመጀመሪያወቹ ዲያብሎስን ሙሉበሙሉ የተከተሉት ወደ እንጦሮጦስ ሲያወርዳቸው
    2/የተጠራጠሩት ግማሾቹ በአየር ላይ የተበተኑ አጋንንት (የአየር ላይ አጋንንት) ናቸው
    3/በምድር ላይ የተበተኑ ልቡሳነ አጋንንት(ጋኔን) ናቸው ይባላሉና
    >>በድጋሜ ሌላ መምህራንንም ጋብዛችሁ ብታስረዱነ???
    አመሰግናለሁ።

  • @hameregulilat1800
    @hameregulilat1800 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe8391 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን