MK TV || ጠበል ጸዲቅ || ከኃጢአት የሚያነጻን ጥምቀተ ቄደር ወይስ ንስሐ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 52

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 ปีที่แล้ว +1

    ቃልሂወትን ያሰማልን ❤መምህር

  • @efesontube2633
    @efesontube2633 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ቃለ ሂወትን ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገንቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ggtt5112
    @ggtt5112 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አባታችን በእውነት የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አፅራረ ቤተ ክርስቲያንን ያስታግስልን አሜን

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችት በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አባ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አባ እንጦን ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ አቡነ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለአቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ መጥምቀ መለክት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ አባ ህርያቆሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለቅድሥት ማርያም ሙግደላዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ኡቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @tesgaengeda957
    @tesgaengeda957 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን

    • @yashica5085
      @yashica5085 ปีที่แล้ว

      ቃለህ ወትንያሰማልን

  • @aber5403
    @aber5403 หลายเดือนก่อน

    በዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🙏➕🙏➕🙏➕🙏➕

  • @sadrqwer1659
    @sadrqwer1659 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @kokitube2172
    @kokitube2172 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @christiantadesse1777
    @christiantadesse1777 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 11 หลายเดือนก่อน

    Memihir Kalehiwot Yasemalin Bizu Temirebetalehu

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን
    ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን👏

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላሰተማሩን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @amnaslama4484
    @amnaslama4484 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይውት ቃለ በረከት ያሠማልን ኣባታችን✅✅✅🤲🤲🤲

  • @haymanottesfa9341
    @haymanottesfa9341 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን

  • @tegzawagedew9062
    @tegzawagedew9062 ปีที่แล้ว

    ቃለመጠይቅ ያስማልን ❤❤❤❤❤❤❤ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤

  • @زهرهزهره-ت6ر
    @زهرهزهره-ت6ر ปีที่แล้ว

    ቃለሕይዎትን ያሰማልንሼርላይክኦርቶዶክሳውያን🌼👏💐🕊🕯

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen abatachin

  • @ትግስትጉደታ
    @ትግስትጉደታ ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን❤💒❤

  • @mamIOfficialflavour6
    @mamIOfficialflavour6 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን።❤

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሰማልን ለአባታችን

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን ሼር ላይክ ኦርቶዶክሳውያን👍👍👍👍👍👍👍

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw ปีที่แล้ว

    ቃለህይውትን ያሰማል

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ፫እንኳን ደህና መጣችኹ ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ✝️💐

  • @ተዋህዶደምስሬነው
    @ተዋህዶደምስሬነው ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigstalemu224
    @tigstalemu224 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @WorkuGizaw-w3e
    @WorkuGizaw-w3e ปีที่แล้ว

    Amen

  • @berekettes42
    @berekettes42 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን
    ንስሃ የገቡ ከሆነ 1000 ሰውም ቢሆን ምንም ችግር የለውም፡፡ ብቻ ስርኣተ ቤ/ክ የጠበቀ ብቻ ይሁን፡ ፡

  • @dirquzemen
    @dirquzemen 10 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የቄደር ጥምቀት እንዳለና እንዴት መገባት እንዳለበት በሚገባ ነግረውናል ነገር ግን የቄደር ጥምቀት አለ የሚሉት አባት ክህነት ካላቸው ሃጢያታቸውን ተቀብለው ጥምቀቱን ማድረግ ይችላሉ ማለት ነው ግን አቅራቢዋ በድፍኑ ትክክል አይደልም ብላ አምና ስለመጣት ጥያቄዋ ሁሉ የጥላቻን መልስ እንዲሰጣት ትፈልጋለች

  • @user-ho1fu8vu6s
    @user-ho1fu8vu6s ปีที่แล้ว +1

    የማያቋርጥ ስራ መሰራት አለበት አሁን በየቦታው ፍጹም ደፋሮች እንዳሸን የፈሉበት ሁኔታ ነው ያለው ምንም አይነት ትምህርት የሌላቸው እንዲያው በድፍረት ብቻ በዚህ ፕላት ፎርም ላይ ሊገለጽ የማይችል ድፍረት ነው እያየን ያለነው ቤተክርስቲያኒቱ የስርአት ቤት ናትና አባቶች በተለይ እናንተ ሀላፊነት ያለባችሁ በታቻለ መጠን ብትበረቱ ለማለት እወዳለሁ ..።

  • @tigtig1274
    @tigtig1274 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @M-vc9tb
    @M-vc9tb 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን አባታችን ግን አንዳንድ ገዳማት ላይ የንስሀ ጥምቀት እየተባለ ሰኔ 30 እና መስከረም 2 ቀን ጥምቀት ይካሄዳል ይህን ግልፅ ቢሆንልን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አወ እኛ አረብ ሀገር የምንሰራ ክርስቲያኖች አገር ቤት ስንገባ የቄደር ጥምቀት ያስፈልገናል።

  • @maremelke2370
    @maremelke2370 7 หลายเดือนก่อน

    ዕቃ በነሱ ምግብ ማብላስ ማለትም የ ፆም ምግብ ሆኖ ግን በእነሱ ዕቃ መብላት ቺገር አለው ውይ

  • @tigistshimeles7
    @tigistshimeles7 ปีที่แล้ว

    Kle heywet yasemaln

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 2 หลายเดือนก่อน

    🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉

  • @Tube-ob7lv
    @Tube-ob7lv ปีที่แล้ว

    እስኪ መልሡልኝ እህቶቸ እኔ አሁን አርብ አገር ነኝ አገሬ ገብቸ ለመጠመቅ መጀመሪያ ንስሀ ነው የምንገባው ግን አብዝሀኛው የእኛ አካባቢ ከአርብ አገር ሲመጡ ቤተሰብ ወስደው ቤቴክርሥቲያን ያሥጠምቃሉ ንስሀ ሳይገቡ ይህ ስህተት ነውን? የገባችሁ አሥርዱኝ

    • @እራሴነኝእኔ
      @እራሴነኝእኔ 2 หลายเดือนก่อน

      አወ ልክ አደለም መጀመሪያ ንስሃ መግባት ያስፈልጋል

  • @EyrusalemAlemayhu
    @EyrusalemAlemayhu 11 หลายเดือนก่อน

    ቁጥር ከዪትነው የማገኜው በማሪያም😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @desta104
    @desta104 ปีที่แล้ว

    ar mecha agera gebicha kaderi etamkeleu awuni betami cenekangi 😢

  • @Chuchuye2121
    @Chuchuye2121 11 หลายเดือนก่อน

    ቄደር ጥምቀት ይደግማል ወይ

  • @የወይንሐረግድንግል
    @የወይንሐረግድንግል 6 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ተዉ የተለያየ ትምህርት አታስተምሩ ማን ነው ስጋ የበላ ቄደር ይጠመቅ ያለው

    • @maahii8771
      @maahii8771 3 หลายเดือนก่อน

      yelela haymanot siga eko nw

  • @KalkidanMelese-jp3dj
    @KalkidanMelese-jp3dj 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ቤተናቲዩብ
    @ቤተናቲዩብ ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን