እግዚአብሔርን መፍራት ወይስ ማፍቀር ይቀድማል? ፈሪሃ እግዚአብሔርንስ እንዴት እንለማመድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 168

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 3 ปีที่แล้ว +16

    “የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ሰነፎች ግን ጥበብንና ተግሣጽን ይንቃሉ።”
    - ምሳሌ 1፥7

  • @bizuneshayele6281
    @bizuneshayele6281 3 ปีที่แล้ว +9

    ቸሩ መዳሕኒአለም እረጅም እድሜና ጤና የስጥልን ወንድማለም መምሕሬ !❤❤❤

  • @heedaakeedas5626
    @heedaakeedas5626 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ሃይማኖትወለተሚካኤል
    @ሃይማኖትወለተሚካኤል 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ፈጣሪ ይባርክልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @hanayitasfa2992
    @hanayitasfa2992 3 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን አሜን 🤲 ላስተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ✝️🕯️🕯️✝️✝️✝️ የእኔስ ልብ አለት ነው አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ✝️✝️🕯️

  • @tewahadolezelalem394
    @tewahadolezelalem394 3 ปีที่แล้ว +3

    ህይወትን የሚያድስ አንጀትን የሚያረሰርስ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግት ዘመንህን ያርዝምልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔርን መፍራት በቀረበት ዘመን ይሄን መስማት እጅግ ደስ ይላል ወጣቱን ትውልድ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን✝️

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን በጎ አምልኮትን በህሊናችን ጨምር አሜን አሜን አሜን ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን ለወንድማችን ዲያቆን ጥበበ ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @almazalmaz6650
    @almazalmaz6650 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ወድማችን

  • @ወለተስላሴየድንግልማ-ዘ3ሸ
    @ወለተስላሴየድንግልማ-ዘ3ሸ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንስሐ አብቃኝ 😭😭😭😭😭😭

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን ወድሞቻችኝ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ ለኛም በሰማንው ፍሬ እድናፈራ እርዳን አሜን👏

  • @belayneshakele4628
    @belayneshakele4628 3 ปีที่แล้ว +5

    መምህራችን ወንድማችን ጥበበ መሞ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ለእኛም ሰምተን የምንተገብር ለቁም ነገር የምናዉለዉና ቃሉን በተግባር የምንመላለስበት ይሁንልን የእግዚአብሔር አምላካችንም ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ::

  • @adenyoutube1357
    @adenyoutube1357 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እኛንም የሰማነውን በልባችን ይፄፍልን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል አቤቱ ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን ለአገራችን ሰላም ፍቅር ይላክል

  • @hanahanac7087
    @hanahanac7087 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ሥላሴአምላካችንነው
    @ሥላሴአምላካችንነው 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን በጣም ደስ የምልነወ በሁሉሙ ነገር እግዝአብሐር ማስተዋልን ይስጠን ወንድማችን ቃልህወት ያሰማልን

  • @ወለተጻድቃን
    @ወለተጻድቃን 3 ปีที่แล้ว +2

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ እኛም ማስተዋሉን ያድለን አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን አንተን ትተን የጊዚያዊ ስሜታችን እየተከተልን በሃጥያት ቆሸናል አቤቱ አምላካችን ሆይ ለአንተ የሚገዛ ልብ ስጠን አገራችንም ሰላም አድርግልን😭😭😭😭🙏🙏🙏⛪⛪⛪

  • @አይናቺንነሽማርያም
    @አይናቺንነሽማርያም 3 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔስ ሃጥያቴ እጅግ የበዛ ነው ጌታየ ለንስሃ አብቃኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @tfguvhhh4360
      @tfguvhhh4360 3 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔስ ሃጥያቴ እጂግ የበዛ ነው ጌታየ ለንሰሀ አብቃኝ

  • @saray4418
    @saray4418 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አመሰግናለው አቤቱ ቃልህን እንደአከብር በፊታችን ቁም

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለሂዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ቼሩ መሀሪው ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር እንደ ቼርነቱ ያኑረኝ 🙏🙏🙏🙏💞💞💞

  • @meazaghebrezgabher4064
    @meazaghebrezgabher4064 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ካል ሔወት ያሰማልን ወድማችን ለንሰሀ ማት ያቡካን ለኔ ለሀጥያተኝዎ ይድሜ ይሰትልን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ ዲያቆን ናችን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔር መፋራት ነዉ

  • @selamtedros5802
    @selamtedros5802 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen qalehiywot yasemaln

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን በጎ አምልኮትን በህሊናችን ጨምር የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ዲያቆን ጥበበ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @saray4418
    @saray4418 3 ปีที่แล้ว +2

    ፈህራ እግዚአብሔር ይደርብን

  • @ድንግልሀገሬአደራራራራ
    @ድንግልሀገሬአደራራራራ 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍፍ የኔስ ሐጢያትኦአምላኬሆይ እስካሁን በምህረትህ በቸርነትህ አድርሠኸኛል እባክህ በንሰሐ በስጋደምህ እንድታጠበኝ ቅዱስ ፍቃድህይሁንልኝ አይይይይይ የኔነገር 😭😭😭😭😭😭😭😭በፀሎታቹአስቡኝ ውስጤ የሚያስጨንቀኝነገር አለ

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
    @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏🙏🌻❤ አሜን 🙏🙏🌻💕 አሜ🌻🌻🙏🙏 ፈሪሃ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ፫ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ኑሩልን አሜን ፫🙏🙏🙏🌻🌻🌻💕💕💕💕💕💕💕

  • @hana-hs1fd
    @hana-hs1fd 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ አንተን መፍራትን በልባችን በጎ ምግባርን በህሌናችን አሳድርብን

    • @banshbiba907
      @banshbiba907 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @yemataworkdessalegenworkne4533
    @yemataworkdessalegenworkne4533 3 ปีที่แล้ว +2

    ውዱ መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ፈጣሪ አምላከሽ በበረከት አይኑ ይጎብኝልን ለእኛም ንፁህ ልቦናን ፍቅርን ያድለን ሰው ያድርገን አሜን🙏🙏🙏💚💛❤

  • @meheratmimi5121
    @meheratmimi5121 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን
    አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን አሳድርብን አሜን።

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 ปีที่แล้ว

    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከትን ያድልልን

  • @me-12.abatie
    @me-12.abatie 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የሚፈራ ልብ ይስጠን ቅዱስ ኤልሻዳይ👏💖💙

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን! የህይወት ቃል ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ :
    አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን!
    ወንድማችን እናመስግናለን

  • @yetariksew7346
    @yetariksew7346 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
    የሠማነዉን በልቦናችን ፅላት ያኑርልን
    ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን
    🙏🙏🙏💚💛💓💚💛💓

  • @hwolo333
    @hwolo333 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen 🤲🙏🤲

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ዳቆን መምህር❤❤❤ጌታ አባቴ ሆይ አቤተአተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህን በህሌናችን ጨምር❤❤❤

  • @janajana406
    @janajana406 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ይህን ጥኡም ቃለ እግዚአብሔር ለመማር(ሀመስማት ፈልገዉ ያልተሳካላቸዉ ቤት ይቁጠረዉ ላስተማሩን ለመከሩን መምህራችን ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛሎት እድሜና ጤናዉን ያብዛሎት አሜን

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ
    @የወደደኝየወደደኝጌታ 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ ❤🙏❤🙏ፀጋውን ያብዛልን

  • @azmeraazmera9929
    @azmeraazmera9929 3 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን
    አሜም አሜን አሜን

  • @mimi-og6mx
    @mimi-og6mx 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን እምነት🙏🙏🙏😁🤲🤲❤️

  • @saray4418
    @saray4418 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ለንስሃ አብቃን

  • @tigistyekedousgebrallejji235
    @tigistyekedousgebrallejji235 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ማስተዋልን ይስጠን የሠማነዉን በልቦናችን የሣድርብን

  • @ኤዴንዘተዋህዶ
    @ኤዴንዘተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @fasikalebanon6024
    @fasikalebanon6024 3 ปีที่แล้ว

    አሜን,አሜን,አሜን,ለመምህራችን,ቃለህይዎት,ያሰማልን,ፀጋውን,ያብዛላችሁ,ያገልግሎት,ዘመንህን,እግዚያብሔር,አምላክ,ያስረዝምልን,መንግስተ,ሰማያትን,ያውርስልን,አሜን,አሜን,አሜን,👏👏👏

  • @አዲስአለምአ
    @አዲስአለምአ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወትን ያስማልን መምህራችን በድሜበፅጋይጠብቅልን የስማነውንበልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @እራኬብየማርያምልጅ
    @እራኬብየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ድቅ ትምህርት ነው

  • @aishyoman7316
    @aishyoman7316 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህዮዎትያሰማልን።ማምራቺን።እግዚአብሔር።ይጣቢልን።በፀሎታቹውአሰብኘ።እህታማርያምኔኘ።በኢዴሜበጤናበፀጋያኖርልን

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልን

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ እንደቸርነትህ መጠን ማረኝ እንደምህረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ ከበደሌ ፈስሞ እጠበኝ

  • @stc8653
    @stc8653 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልን መምህራችን 🌻🌻

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 3 ปีที่แล้ว

    +++አሜን.አሜን.አሜን.+++ ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥል

  • @nardosezewudu3524
    @nardosezewudu3524 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ለመምህራን
    እሱ ለንሳሃ ያብቃን

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 3 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeen ameeeeen ameeeen ameeeeen enkwn beselam mexu mamehurachiin yefetun yebarekun

  • @ዜማኢንተርቴመት
    @ዜማኢንተርቴመት 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @dgut644
    @dgut644 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጡሉን መምህራችን ቃለ ህይውት ያስማልን ፅጋውን ያብዛልህ

  • @toyebaabriaham5133
    @toyebaabriaham5133 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንመምህራችንቃልህይወትያሰማልንአሜንአሜን

  • @brtukanleake6923
    @brtukanleake6923 3 หลายเดือนก่อน

    Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin Amen Amen Amen 🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ቃለህይወት የስማልን ፈጣረ

  • @h6ey335
    @h6ey335 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏
    እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እንደናተ ያለውን ያብዛልን በውነት🙏

  • @mkedstesfa5712
    @mkedstesfa5712 3 ปีที่แล้ว

    ቃልህወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ፡፡

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 3 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeen ameeeeen ameeeen qala hiwote yasemalin xegawen yabizalin yagelegeloti zebenachiihun yibarakiln bademe baxan yanuralen

  • @ሚኪያስተፈሪ
    @ሚኪያስተፈሪ 3 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን እንዴት ያለ ትምህርት ነው መንፈስን የሚያድስ ነው እግዚአብሔር አንትንም ቃለህይወት ያስማልንፈጣሪ ፊቱን ወድሀገራችን ይመልስን እናመስግናልን::

  • @dohaqatar1357
    @dohaqatar1357 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን መምህሪችን

  • @nardosezewudu3524
    @nardosezewudu3524 3 ปีที่แล้ว

    እድሜ ጤና ይስጥልን ለመምህራን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዸ3ለ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዸ3ለ 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @konjok5966
    @konjok5966 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ✝️😍👏

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንን🙏🏽ቃለህይወትን ያስማልን!!!

  • @maskarmasafamaskarmasafa2155
    @maskarmasafamaskarmasafa2155 3 ปีที่แล้ว

    AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN QALEYOWTIN YASMEN 📚 📚 📚 👏 👏 👏 👏 💚 💛 ❤ 📖🙇⛪📖⛪🙇💚💛❤

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN KALE hiwote yasemalne Abatachne

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia2259 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግሰማያትን ያውርስልን አሜን

  • @mazagetnet7195
    @mazagetnet7195 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ጤና ይሰጥልን አሜን 🤲🤲

  • @amooam1320
    @amooam1320 3 ปีที่แล้ว

    የሰማነውን እግዚአብሔር በልባችን ያሳድርብን

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 3 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeen ameeeeen ameeeen

  • @عاياهحم
    @عاياهحم 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kale hiwet yasemaln 🤲🤲🙏🤲👏😍

  • @adeesadees316
    @adeesadees316 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም 😢😢

  • @rasheedpathappiriyambinuar6897
    @rasheedpathappiriyambinuar6897 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ቃልሂውትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህውድማችን

  • @adiamhaile8179
    @adiamhaile8179 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen Egziabeher yestelen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ተዋሂዶሀይማኖቴየጥንትነሽ
    @ተዋሂዶሀይማኖቴየጥንትነሽ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 💒💗💛💚

  • @kidist176
    @kidist176 3 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalin

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen memeherachen

  • @SaraSara-cq1yl
    @SaraSara-cq1yl 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @mangalg783
    @mangalg783 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕወት ያሰማልን⛪🙏🙏

  • @እመንእጂአትፍራ-በ5ደ
    @እመንእጂአትፍራ-በ5ደ 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንቃለሂወትንያሠማልንአሜን

  • @melkamset6258
    @melkamset6258 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምራችን

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @filmonkalayu6152
    @filmonkalayu6152 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን

  • @samratoo2307
    @samratoo2307 3 ปีที่แล้ว

    Aman amen klhiwot yasemalen mekenachuhen amen

  • @meseretdegu4138
    @meseretdegu4138 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን።ቃለህይወት፡ያሰማልን፡ወንድማችን።

  • @tizitat658
    @tizitat658 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwet yaseman

  • @tsehaytube917
    @tsehaytube917 3 ปีที่แล้ว

    Ameen ameen ameen qalhiwot yasemaln❤💚💛💒☝

  • @sofialove635
    @sofialove635 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ✝️✝️✝️💒💒💒🤲🤲🤲

  • @lolomomo1316
    @lolomomo1316 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalhiwet yasemalni

  • @hannaathuniya9335
    @hannaathuniya9335 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @workeworke4373
    @workeworke4373 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን