🛑አቡነ በርናባስ vs መር ዘበነ live ላይ ዛሬ ♨️💯

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 46

  • @aberashalemu7704
    @aberashalemu7704 2 วันที่ผ่านมา +3

    ምነዉ አባታታችን ይሄ በሜር የተሸፈነ ንግግር ይበጃል አዬ ዘመናችን።

  • @lishanregassa
    @lishanregassa 12 นาทีที่ผ่านมา

    ወይኔ አባቶቼ የበቁትንም ያስታሉ የተባለው ትንቢት ተፈፀመ፡፡ ደሞ ማነው የተሳደበው ተቆጡ ግን አትበድሉ ይላል የአምላካችን ቃል አባቶች እባካቹ እድሜ ዘመናቹሁን ለእግዚሐብኤር አሳልፋቹ ባለቀ ሰዓት አትሳቱ ፡፡ አሁንስ እንደው ሀዘኔን አታብዙት ፡፡እባካቹ ተግታቹ ፀልዩ፡፡

  • @adamia3883
    @adamia3883 7 วันที่ผ่านมา +1

    Egzabher yekir yebalen🙏

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 4 วันที่ผ่านมา

    Ant menafikeee abattt ahiyaaa..

  • @AdanechAgune
    @AdanechAgune วันที่ผ่านมา

    ምነዉ ምህር ዘበነ ያሉተን ቢሰሙ። ካፈርኩ አይመልሰኝ shameless

  • @eyutam
    @eyutam 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሁን ቢዚ ስዓት ካህን በሚታርድበት ባለማህተብ በሚሳደድበት የትግራይ ቤ/ክ ተብሎ በተገነጠሉበት ብዙ ሚድያ ላይ ዘመቻ በተዋህዶ ላይ በተከፍተበት ትልቅ የጥፋት መዋቅር በቤ/ክ በተደገስላት በዚህ ክፍ ስዓት ሰለሆድ ማንሳታቹ ይገርማል በርግጥ ይህን እስክሪፕት የሚስጣቹ ማን ነው? ይህን እማያቅ ክርስትያን ከድንጋይ አይሻልም

  • @EndriasMeskele-zw2xl
    @EndriasMeskele-zw2xl 2 วันที่ผ่านมา

    yezeben teret tmrte manim aysemam abune bernabas egzabher yebarkote

  • @Orthodox_family
    @Orthodox_family 7 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢

  • @tadlamesafint
    @tadlamesafint 2 วันที่ผ่านมา

    ያረክሳል አያረክስም የሚለው ንግግር ዓላማው ምንድነው? የማያረክስ ይበላ ተባለ እንዴ እንዲደህ ከሆነ ሳርም ድንጋይም ይበላ እንዴ? በሚዲያ ላይ ስለመብል ማውራት ምንድነው ጥቅሙ

  • @Tseda344
    @Tseda344  วันที่ผ่านมา

    Subscribe eyadregachu

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 3 วันที่ผ่านมา +2

    አባ ባርናባስ እድሜ ከጤና ይስጠዎ ዘበነ ቅዠት ውስጥ ነው ያለው መች ያዳምጣል ዝም ብሎ መጮህ ብቻ 😮😮😮😮ኧረ ፀልይ ተገፈሀል

    • @abrhamademe2436
      @abrhamademe2436 2 วันที่ผ่านมา

      አህያ ለመብላት ፈላጎቱ ነበርህ/ሽ ማለት ነው
      አይዞን ብላ ገለቴ😂😂😂

    • @tadlamesafint
      @tadlamesafint 2 วันที่ผ่านมา

      ኧኸ አይንህ ከአህያዋ አልወረደምን ወንድሜ

    • @zenebuabebe7114
      @zenebuabebe7114 วันที่ผ่านมา

      @@abrhamademe2436 ገና ይህንን እንኳን መረዳት አልቻላችሁም መቸ ብሉ አሉ ኧረ ድንቁርና

  • @Mebrate-o8h
    @Mebrate-o8h 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘበነ ፍየል ,ዶሮ አትብሉ እያልክ ነው? እባብ አይጥን ይበላል ,ፈየል ደግሞ እባብን ይበላል ሰው ደግም ፍየልን ይበላል ስለዚህ በቀጥታም ሆነ ቀጥታ ባልሆነ መንገድ ሁሉንም እየበላን ነው ዘበነ መረጃ አልባ ነው ..

    • @lishanregassa
      @lishanregassa 22 นาทีที่ผ่านมา

      ?????????????????????????????????????????????????????????????????????

  • @hannaworku3753
    @hannaworku3753 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቡነ በርናባሰ እርሶ በጣም የተለዩና የበራሎት ጥሩ የዘመኑ ዻውሎሰ ሰለሆኑ እውነት ለዚህ ትውለድ መናገሮትን ይቀጥሉ እግዚአብሔር ይባርኮት 🙏

  • @tadlamesafint
    @tadlamesafint 2 วันที่ผ่านมา

    አህያ ይበላ ካላሉ ታዲያ የኢትዮጵያ ህዝብ አህያ ርኩስ ነው ብሎ ለጭነት ሳይጠቀመው ቀረ ብለው ነውን?

  • @hailegtesfa7540
    @hailegtesfa7540 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቤተክርስትያንዋ መች ፈተና ኣነሰባት፡ መነኩሴው ተልእኮ ሳይኖራቸው ኣይቀርም። ይሄ የyoutube ነጋዴ ህልሙ ብር ነው።

  • @belayshegaw7152
    @belayshegaw7152 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኚው አባት ንግግር እኮ ዛሬ የተጀመረ አይደለም ከዚህ በፊት በስምዓ ፅድቅ ጋዜጣ ወጥቶ ነበር። እግረኛው ሚዲያ ግን ትዝብት ውስጥ እንዳትወድቅ ፤ ብዙ ትውልድ የሚገነባ ነገር መሥራት ስትችል እስራኤል ዘነፍስ ለሆንን ለእኛ ስለ አህያና ጅብ ነበር የሚነገረን። ደግሞ ጳጳሱ ደግሞ የተነጋሩትን ደግመን መሰማት እየቻልን ምን ማደባበስ ነው። አያረክስም ካሉ ምን ማለት ነው? እሺ አህያ ያርክሳል ለሚሉ ክርስቲያኖች ትችት ያስፈለገው አያረክስም ብለው አህያ አሁን ካላት ተግባር ምን እንዲያደርጓት ነው ያው ከጭነት አገልግሎት ውጪ ብሉ አያረክስም ከማለት ውጪ ምን ትርጉም ሊሰጥ ነው። ጫጫታውን ፈርቶ ምን መረመጥመጥ ነው።

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 3 วันที่ผ่านมา

    እግረኛው ያቀረብክበት መንገድም ትንሽ ሽሙጥ ነበረበት 😌

  • @aberabezabih7906
    @aberabezabih7906 3 วันที่ผ่านมา +1

    Why do you worry about food as an archi bishop and why don't you teach not going abroad but in Ethiopia Gambella,Benshangule etc and Please secure peace in Ethiopia by praying and sacrifice rather than going in every TH-cam channel.Mass media spoils a lot.

    • @musiegubramariam5114
      @musiegubramariam5114 2 วันที่ผ่านมา +1

      ይሄ የዘመኑ ጥያቄ ነው ? እና ቤተክርስቲያን መልስ አላት

    • @KibromGebrehiwot-ok8dc
      @KibromGebrehiwot-ok8dc วันที่ผ่านมา

      The bishop is not talking about food. He is talking about doctrine

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg 3 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ ራስህ የማትረባ ነህ መምህር ተብየውም ከቅዘን የፈጠነ ነው ምላሹ ሹል አፍ መሮጥ ጥሩ አይደለም እኔ ብቻ ነው የማውቀው አይባልም እኚህ አባት የተባረኩ ናቸው ያስተማሩት ግልፅ ነው እኛ ያልነው ካልሆነ አትበል ዘበነም ሆንክ አቃጣሪው ጋዜጠኛ ግልፅ ነው የኛ አባት በጣም የመጠቁ ናቸው ያልገባው መረዳት ካለበት መረዳት ነው

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 4 วันที่ผ่านมา

    Mnaw ato bernabashe kebelahe belaaa memanu gn aybelam .ant aryous

  • @mamush2245
    @mamush2245 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ እግረኛው ወጥተህ ወጥተህ በአፍጢምህ ተደፋህ እንዴት ሰው በዚህ ደረጃ ለቪው ፍለጋ አርእስቱን ምን ብለህ ለጠፍክ? ያወጣህ ህዝብ ማውረድም ማዋረድም ያውቅበታል አፍረንበታል

  • @ambassel.2516
    @ambassel.2516 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኘሮግራሙና ሀሳቡ ወቅታዊ አይደለም። ጋዜጠኛው እንደ ቅጠል ለሚረግፈው ህዝብ አፍ ብትሆን አይሻልም?

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 2 วันที่ผ่านมา +1

    እንዲያው የገረመኝ ነገር ይሄ ርዕስ ሲጀመር አስፈላጊ ነበር??? ሌላ ርዕስ ጠፍቶ??? ከዚህ ምልልስ ምን የተማርነው ነገር አለ?መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ተጠቀሰ አልተጠቀሰ ኢትዮጵያዊያን የተጠቀሱትን እንስሳት እንዲያዉ በባህላችን አይበሉም ፡፡ What is behind this stupid agenda??

    • @sabatoto6598
      @sabatoto6598 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Why those papasat coming to the media go pray

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg 3 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ነተባረኩ ነዎት ቅዠታሞቹ ይቃዡ እርሶ ብሉ አላሉም የታወቀ ነው ኢትዮጵያውያን እየበላንም አይደለም አንበላምም ነገር ግን አንድ ቻይናዊ ኦርቶዶክስ ለመሆን ቢፈልግ የሚነገረው የኢየሱስ አዳኝነት ነው ይህን ስለበላህ እርኩስ ሆነሀል አይባልም እሳቸው ያሉት ይህን ነው በቃ አትብሉ ተብሏል ምናምን የደነዘዘ ካልሆነ ይህን የማያውቅ ክርስቲያን አለ እኔ ብቻ ላውራ እኔ ነኝ ትክክል ማለት ጥሩ አይመስለኝም

  • @AmareArega-c9s
    @AmareArega-c9s 2 วันที่ผ่านมา

    ከክርስቶስ በፊት ለክርስቶስ መንገድ ጥርጊያ ወንጌል የሰበከው ቅዱስ ዮሐንስ አንበጣ እየበላ ነው የሰበከው ።ዘበነ ምንድነው የባልቴት መልስህ?

    • @takelegashaneh3378
      @takelegashaneh3378 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Anbota Yemibal Yebereha kitel yimegeb neber ante kefelegih ahiya bila

  • @tesfamichaelfshaye4265
    @tesfamichaelfshaye4265 7 วันที่ผ่านมา

    ኣቶ ዘበነ ከነፋስ ፈረስ በላይ እየ ዘለለ ነው ያለ ፣ ትህትና የለ እውቀት የለ፣ከማህበረ ርኩሳን ተልእኮ የመጣ ሰጋ ለበስ ፈንስ ጋኔን ነው ።።
    ብጹእ ሊቀ ጳጳስ ኣቡነ በርናባስ የዘመናችን ሊቅ ኣባት ፣ የርሶት ኡቀት ና ብጽእና በነገራችን ላይ ሰማይ ነው የደረሰው ፣ ከሁሉ ክፉ ነገር ጌታ ይጠብቆት ። የተናገሩት የበጠረ ቃል ጌታ ነው፣፣

    • @mr.t3165
      @mr.t3165 4 วันที่ผ่านมา

      ደነዝ የሞተ የነፈዘ ይክዳል ደግሞ ከፈለክ ውሻም ብሉ እኛ በናንተ አጉል ምኞት አንመራም እናንተ ሆዳሞች ከርሳችሁ ሙሉበት

    • @ChalieLiverpool
      @ChalieLiverpool วันที่ผ่านมา

      ማሀይም ደንቆሮ እሥኪ ዘበነ የቱ ጋ የተሣሣተ መሀይም መጀመሪያ እወቅ

  • @YtbarekAssefa
    @YtbarekAssefa 5 วันที่ผ่านมา

    እረ ባክኸ አቶበርናባስ ተው ጸጉር ለውጠኸ መዋሸት አይከብድም ሲጀመር መርዝ ነው የረጨኸው አቶ በርናባስ

    • @zenebuabebe7114
      @zenebuabebe7114 3 วันที่ผ่านมา

      ይቅር ይበልህ አስተውል አዳምጥ ዝም ብሎ ነጥቆ መሮጥ ጥሩ አይደለም