MK TV || ጠበል ጸዲቅ || ህልመ ለሊት አስቸገረኝ ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

ความคิดเห็น • 267

  • @tristmariam2821
    @tristmariam2821 2 ปีที่แล้ว +47

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ።።
    ህልመ ለሊት ለሴትም ለወንድም ያስቸግራል ። ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ እንዳስተማሩት ከራሴም ተሞኩሮ ካገኘሁት የሂደት ውጤት ገድለ ቅዱስ ዮሐንስ ድንግላዊ መድገም ካላገኘህ የዮሐንስ ወንጌልን ሦስት ሶስት ምህራፍ በቀን እንደ ውዳሴ ማርያም መድገም ፆምና ስግደት በማረግ መፀለይ ልዑል እግዚአብሔር ብርታት ይሁንህ

    • @user-mp7qe4cr8d
      @user-mp7qe4cr8d 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ እራሱ በጣም እያስቸገረኝ ነው

    • @tristmariam2821
      @tristmariam2821 2 ปีที่แล้ว +4

      @@user-mp7qe4cr8d እህቴ ጠንክረሽ መፀለይ የተዋህዶ አማኝ ሆኖ በቀን ውዳሴ ማርያም ቢያንስ ሳይደግም የኖር ያለ አይመስለኝም የኔ ሕይወት ያ ስለሆነ እናም ምንም ስራ ብሆን በቀን አንድ ስብከት እሰማለሁ ተግሳፅን የምትጂ ከሆነ ዘ ተዋህዶ የሚል ላይ የዲያቆን ዮርዳኖስን ስብከት የቀኑ ይወርዳል ተከታተይ የተለያዩ መምህሮችንም እንዳልኩት ገድለ ቅዱስ ዮሐንስ ድንግላዊ ካላገኘሽ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ዮሐንስ ወንጌልን ከፀሎትሽ ጋር መድገም እኔ ውጤት አግኝቼበታለሁ እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ዮሐንስ አምላክ ሁላችንን ይርዳን ከዚህ ክፉ ነገር አሜን ። ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @user-mp7qe4cr8d
      @user-mp7qe4cr8d 2 ปีที่แล้ว +2

      @@tristmariam2821 አሜን አሜን አሜን እሽ እህት ስለምክርሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

    • @gulilat30
      @gulilat30 4 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነው

    • @kirubeltesfaw9900
      @kirubeltesfaw9900 4 หลายเดือนก่อน

      እባክዎ የቪድዮውን ርእስ ካስታወሱት ያጋሩን

  • @eutimjv
    @eutimjv 2 ปีที่แล้ว +28

    ማህበረ ቅዱሳን የኛ ምርጦች በርቱልን ✝️❤

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 2 ปีที่แล้ว +34

    የብዙዎቻችን ችግር ነበር እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ኣባታችን ያስተማሩን እናደርጋለን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን (፫)

    • @afeworkkoster2981
      @afeworkkoster2981 2 ปีที่แล้ว

      ቃለ፡መጠይቅ፡እየቀረበላቸው፡ያሉት፡መነኩሴ፡ወይስ፡ሕጋዊ?መነኩሴ፡ከሆኑ፡ስለፍትወተ፡ሥጋ፡እንዴት፡ሊያወቁ፡ቻሉ?የሚል፡ጥያቄን፡አጭሮብኛል።ያሳፍራል!!!ሌላው፡እንተርቪው፡አድራጊዋም፡ሳታፍር፡መነኩሴ፡ከመሰሉት፡ዘንድ፡ይህንን፡ጥያቄ፡ይዛ፡መቅረባዋ፡አሳፋሪ፡ነው።

    • @hulubersuhone1356
      @hulubersuhone1356 2 ปีที่แล้ว +2

      @@afeworkkoster2981 አረ እናስተዉል ለመተቸት ከመሮጥ ቁጭ ብሎ መማር አባታቶቻችን ብዙ መነኮሳትና ባህታዉያን ስለ ትዳርና ፍትወት ፅፈዋል አስተምረዋል ሁሉን ነገር ኑሮዉት ሳይሆን በፀጋና ከቀደምት አባቶች ስለተማሩት ያዉቁታል ፣ ለምሳሌ ቅዱስ ጳዉሎስ ቢቻላሉ እንደኔ ኑሩ ባይሆን በፍትወትና በዝሙት ከምትቃጠሉ አንድ ወንድ ለአንዲት ሴት ብሎ ፅፏል አሁን ቅዱስ ጳዉሎስ ራሱ በዝሙት መቃጠል ስለኖረዉ ነዉ? ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በብዙ ድርሰቱ ስለ ወንዶችና ሴቶች ፈተና ተናግሯል ፣ኣምላኬ ሆይ ማስተዋሉን ስጠን አሜን(፫)

    • @-nikodimosmedia6159
      @-nikodimosmedia6159 2 ปีที่แล้ว +1

      @@afeworkkoster2981
      "ባዶ በርሜል ይጮሀል" አሉ የኔታ!
      ባዶ ጩኸት አታብዛ ዝም ብለህ ተማር ካስፈለገህ ከጉባኤ ቤቴ ከመጣህ ደግሞ ከዚህ በላይ እግትሀለሁ!
      መነኩሴ ጳጳስ ቄስ ዲያቆን እያልክ መስፈርት ለመስጠት ገምጋሚ አድርጎ ማን ሾመህ?
      🤔መኑ ሴመከ.....?

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n 2 ปีที่แล้ว +27

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግጅ አስተማሪ ጥያቄ ነው ወንድማችን እናመሠግናለን እግዚአብሔር የስጋ ፍላጎታችን ያስታግስልን😥 ወደ መልካሙ ጎዳና ይምራን🤲

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 ปีที่แล้ว +14

    በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እውነት ብለዋን ይህ የኔም ፈተና ነበር ግን አሁን ያሉትን ያልተፈቀደ ተግባር ከማየት ከማሰብ እርቄ እግዚአብሔር እረድቶኝ ምንም ነገር የለም በእውነት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🌾🌿🇪🇹🌻

  • @user-xr3td6nh6f
    @user-xr3td6nh6f 2 ปีที่แล้ว +42

    እውነት ነው መንገዱ ሁሉ እራቁት ነው 😢😢😢 ጌታ ሆይ ይቅርታ አድርግል

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 2 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
    የህልመ ሌሊት ዋናው መንስኤ ስግደት ማታ ማታ ከተቃራኒ ፆታ አለማውራት ፀልዮ መተኛት።

  • @emabettube3699
    @emabettube3699 2 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @user-tg1jt2yq3y
    @user-tg1jt2yq3y 2 ปีที่แล้ว +8

    በእዉነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናውን ያድልልን አሜን

  • @user-xr3td6nh6f
    @user-xr3td6nh6f 2 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ለአባታችን እንዲሁም ለህታችን የሕይወት ቃሉን ያድልልን

    • @eyasuminelu738
      @eyasuminelu738 2 ปีที่แล้ว +1

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወትን ያሰማልን ያሰማን አባታችን እኔም በጣም ነው የሚያሰቸግርኝ በፀሎታችሁ አሰቡኝ አመተ ፃዴቅ ብላችሁ እራሳን እስከምጠላ🙏🙏🙏 😭😭😭😭

  • @mube8885
    @mube8885 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት መልካም ትምህርት ነው አባታችን
    በፀሎት አስቡኝ🙏🙏🙏
    ስህነ ማሪያም 🙏🙏🙏

  • @aynishaynich8520
    @aynishaynich8520 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይዎትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አባታችን ሰማያውይን ዋጋን ያድልልን ፈጣሪ ከፈተና ሁሉ ይጠብቀን🙏🙏🙏

  • @invictatewahedo8595
    @invictatewahedo8595 2 ปีที่แล้ว +6

    ሁሉን ስህተት ወይንም የአጋጠመንን ችግር በሰይጣን ማሳበብ፣ ከአባታችን እንደተረዳሁት ትክክል አይደለም። ምክንያቱም ለስሙ አጠራር ክብር ይግባውና ፣ አምላካችንን እየሱስ ክርስቶሰን እንኳ ሰይጣን ሊፈትነዉ የመጣዉ 40 ቀን ና ሌሊት በገዳመ ቆሮንጦስ ከፆመ እና ከፀለየ በዋላ ነዉ። በምን መንፈሳዊ አቅማችንና ደረጃችን ነዉ ሰይጣን ሊፈትን የሚመጣዉ? ቅድስት አፎሚያንም ማስታወስ ያስፈልጋል፣ ከመንፈሳዊ ጥንካሬነትዋ አይደል ተናዶ ቅዱስ ሚካኤልን መስሎ ሊፈትናት ሰይጣን የመጣው?
    በመጨረሻም እጅግ በጣም ግሩም እና አስተማሪ የሆነ ዝግጅት ነዉና መርሀ ግብሩ፣ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ፣ ቃለ ህይወትንም ያሰማልን መምህራችን መጋቢ ሐዲስ አባ ፀጋ ዘአብ።

  • @user-ju1nh9oh2u
    @user-ju1nh9oh2u 2 ปีที่แล้ว +5

    በእዉነት ቃለሀይወትያሰማልን መምህራችን

  • @abrshbir5485
    @abrshbir5485 ปีที่แล้ว +1

    አምላኬ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እንደ ሥራዬ ክፋት ሳይሆን እንደ ምህረትህ ይሁን😭😭😭

  • @user-gj5bq2ku3k
    @user-gj5bq2ku3k 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን
    በእዉነት ትልቅ ትምህርት ነው
    አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @meharene3573
    @meharene3573 2 ปีที่แล้ว +4

    ስለብዙ ትምህርትዎት ቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ!!! ሰይጣን እረፍትላይ ነዉ፣ ሰይጣን የሚፈትነዉ… ስለምትለዋ ትምህርት ግን ?

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 ปีที่แล้ว

    አቤት የእግዚአብሔር ስራ ይሄን ፀጋ ነበር ሊያኮናሽል የነበረው እግዚአብሔር ይገስፀውና ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ግሩም ትምህርት ነው አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @መቅደስየፋኖዎችእሕት
    @መቅደስየፋኖዎችእሕት 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ጥሩ ትምህርት ነዉ👏

  • @user-kp1mi1uk2h
    @user-kp1mi1uk2h 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማን አባታችን ይፍቱኝ🙏🙏🙏ሰላም ለኢትዮጵያ 🙏🙏🙏አሜን አሜን

  • @aynalembuta3448
    @aynalembuta3448 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን የሰማነውን በዝነ ልቦናችን ያሳድርብን

  • @user-dg5wj3bd2n
    @user-dg5wj3bd2n 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏

  • @almazdebele7312
    @almazdebele7312 2 ปีที่แล้ว +1

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን እውነት ነው ለሁለችንም መስተዋል ልቦና ይስጠን አሜን አሜን ⛪️🙏

  • @hayahayene9441
    @hayahayene9441 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ትክክል ነዎት አባታችን ልቦና ይስጠን

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት አሜን

  • @user-gs9dx5kp9q
    @user-gs9dx5kp9q 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማል ለኛ ለወጣቶች ጥሩ ምልክት ነው እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ብጽእ አባታችን በጸሎትዎ አሰቡን

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን✝️✝️✝️

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን🙏

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    በእውነት ቃለ በረከትን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @rahelkasa2892
    @rahelkasa2892 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን ልክ ናቸው እኛ መንፈሳዊ ነገሮችን አብዝተን ምናይ ምናነብ ከሆነ ያ ህልመ ለሊት ሊያጋጥመን ይችላል አብዝተን ከበላን ከጠጣን ይከሰታል ልክ ነው አባታችን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ
    ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን

  • @user-zb6rt8cp5k
    @user-zb6rt8cp5k 2 ปีที่แล้ว +2

    የህይዎትን ቃል ያሰማልን አባታችን👏
    አቤቱ ሆይ ማረን ይቅር በለን ከምኞት ሀጥያት አውጣን😢

  • @tigistfikre9249
    @tigistfikre9249 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማል አባታችን በእውነት ይህ ሁሉም ጋር የሚፈጠር ነው።

  • @user-fv7yk7xx5j
    @user-fv7yk7xx5j ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጡሩ ትምርት ነው እኔንም ባጣም ያስቸግረኛል በዚህ ትምርት ለውጥ እዳገኝ የእግዛብሔር ቅዱስ ፋቃዱ ይሁን አሜን 😢

  • @user-ry8qs9di1z
    @user-ry8qs9di1z 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቃለህይውትን ያሰማልን እናመሰግናለ

  • @eutimjv
    @eutimjv 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️🙏

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen abatachen 🙏🙏🙏

  • @Samrigirma4062
    @Samrigirma4062 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን በሚገባ ተብራርቶ ተመልሷል

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @kidusalemayehu8046
    @kidusalemayehu8046 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለናንተ ይሁን ማህበረ ቅዱሳን ለአባታችን፣ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመን ይባርክልን+++

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛልን ውድ እሕታችን ጠጋውን ያብዛልሽ በእውነት መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @sewihebite
    @sewihebite ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን የሁላችንም ጥያቄ ነበረ እናመሰግናለን ❤️እግዚአብሔር አምላክ ከእንደዚህ አይነት ነገር ይሰዉረን ❤️❤️🙏🙏

  • @alem4310
    @alem4310 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-kv8bw5ig9b
    @user-kv8bw5ig9b 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @eyasuminelu738
    @eyasuminelu738 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንዎ ይባረክ

  • @user-yw3qf9hg6x
    @user-yw3qf9hg6x 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሱባየ ላይ ገጥሞኝበጣም ነውያዘንከት😢😢😢😢በተዳጋጋም እየተፈታተነኝ ነውሠይጣን በፀሎታቹ አስቡኝ ሁላቹህም😢😢😢😢

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alya6975
    @alya6975 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ለሁሳአና አደረስችሁ አደረስን አሜን

  • @user-tc9ei5dq4n
    @user-tc9ei5dq4n 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህወት ዪሰማልን ለኣባታችን ለእኛም ኸጣቶች ማስተዋይ ልብ ይስጠን😭😭🙏

  • @bruckwoldetsadik8428
    @bruckwoldetsadik8428 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን። ጠቃሚ ትምህርት አግኝተንበታል።

  • @welansaali674
    @welansaali674 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜን ቃለሂወትያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏💚💚💚

  • @solmanhaile8089
    @solmanhaile8089 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን, እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ ያክብርልን !!!!

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አቤቱ ፈጣሪያተችን አገራችንን ሰላማን መልስ

  • @betisha272
    @betisha272 ปีที่แล้ว

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @tadilatube
    @tadilatube 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ አባታችን ይፍቱን 🤲🤲

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @user-rq5vl7mm7z
    @user-rq5vl7mm7z 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለባታችን

  • @user-nn9zj7yg8c
    @user-nn9zj7yg8c 2 ปีที่แล้ว +2

    ለሁላችሁም ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-id1mo7uw8z
    @user-id1mo7uw8z 2 ปีที่แล้ว +5

    ስላምነዉ፣ዉደሚ፣ኮሚንት፣እምታነብ፣ከሆነ፣አይነጣላ፣መፈስ፣ያለባቸወ፣ዉደች፣ነቸወ፣እደዝህ፣አይነት፣ህልም፣ሁልግዚ፣፣የሚያየወ፣ወደማች፣ስገደ፣ሱባየግብ፣ፀበል፣ግባ፣አባታችንቃለህወት፣ያሰማልን፣

    • @user-nn9zj7yg8c
      @user-nn9zj7yg8c 2 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን

    • @hulubersuhone1356
      @hulubersuhone1356 2 ปีที่แล้ว

      @Abay Fisha ዐይነ ጥላ የሌሌዉ ሰዉ ይኖራል ብየ አላስብም ዓይነቱ፣ጥቃቱ ይለያያል እንጂ ፣የቀሲስ ሄኖክ አይነ ጥላ የሚል ተከታታይ ትምህርት ተከታተል አንተ ጋ ያለ ዐይነ ጥላ እዛ ታገኘዋለህ

  • @addisendu3177
    @addisendu3177 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @woinshetteshome4943
    @woinshetteshome4943 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማለን አባታችን። ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን።

  • @አበበችነኝባለመሀተቧ
    @አበበችነኝባለመሀተቧ 2 ปีที่แล้ว +20

    መምህር ተሰፍይን አቅርቡልን የምትሉ የተዋህዶ ልጅች የገጠመኝ የከታይወች 👍👍👍

    • @zaharaza3316
      @zaharaza3316 ปีที่แล้ว +6

      ስው ምን ነክቶታል ትሁታን የሆኑ አባቶች እየቀረቡልን እያስተማሩን ነው ልብ ካለን. ምን መተት ከሚያወሩ ጋ አዳረቃችሁ ሆ😮 3:12 😮

  • @according6414
    @according6414 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነትቃለ ህይወት ይሰማልን አባታችን🙏🙏🙏
    ማስተዎሉን ይድለን 😥😥😥😥

  • @user-xs8jw7wp1s
    @user-xs8jw7wp1s 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን አሜን፫

  • @mahletmichael4030
    @mahletmichael4030 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ።

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን።ትልቅ ግንዛቤ አስጨብጠውናል።

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-fr9vd4or4d
    @user-fr9vd4or4d 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰይጣን ሰውን ያልፈተነበት ጊዜ የለም። እኛ ለመፈተን አልበቃንም ማለት እኮ የእራሱ አድርጎ ማርኮናል ማለት ነው። የተማረከ ማለት ደግሞ በማረከው አካል በቁጥጥር ስር ነው ማለት ነው።

  • @user-xx9zg3jx6q
    @user-xx9zg3jx6q 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕያዎት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ማሕበረ ቅዱሳንን ይጠብቅልን

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ አባታችን ይፍቱን 🤲🤲🤲

  • @sarawendosen
    @sarawendosen 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እኔስ እንደመሬት ሆኛለሁ በፀሎት አስቡኝ😭

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችንና እህታችን ፀጋውን ያብዛላቹ በርቱ ለሁላችን አስተዋይ ልቦናን ያድለን

  • @user-iq6ox3sf1s
    @user-iq6ox3sf1s ปีที่แล้ว

    የኔም ጥያቄ ነበር አባ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችንም እናመሰግናለን

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
    ሚገርም ነው እኔም ከዚህ ትምህርት ብዙ ተማርኩ

  • @ድንግልሆይከስደትመልሽኝ
    @ድንግልሆይከስደትመልሽኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን

  • @sarahmohammed8130
    @sarahmohammed8130 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-lm2fn7xd4c
    @user-lm2fn7xd4c 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽በእውነት የስግደት ጥቅሙ ብዙ ነው 🙏🏽 ክብሩ ይስፋ ለመዳህኒአለም 🙏🏽

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰይጣን ሁሉንም ይፈትናል እርሶ እራስን ዝቅ ለማድረግ ብለው ሰይጣን አይፈትንም እንደ እኔ አይነቱን ማለተዎ አባታችን በእምነት ያልጠነከርነውን ያዘናጋል ብየ አስባለሁ ሁሉም ሰው የሰይጣን ፈተና አለበት ስለዚህ መንቃት አለበት ሌላው ህልመ ለሊት ከሰይጣን እሚመጣ ፈተና ስለሆነ በመቁጠሪያ መቀጥቀጥ አቁም ይህን ስራህን እያሉ ማሰር እና መስገድ ያስቆመዋል ።

    • @invictatewahedo8595
      @invictatewahedo8595 2 ปีที่แล้ว +3

      ሁሉን ስህተት ወይንም የአጋጠመንን ችግር በሰይጣን ማሳበብ፣ ከአባታችን እንደተረዳሁት ትክክል አይደለም። ምክንያቱም ለስሙ አጠራር ክብር ይግባውና ፣ አምላካችንን እየሱስ ክርስቶሰን እንኳ ሰይጣን ሊፈትነዉ የመጣዉ 40 ቀን ና ሌሊት በገዳመ ቆሮንጦስ ከፆመ እና ከፀለየ በዋላ ነዉ። በምን መንፈሳዊ አቅማችንና ደረጃችን ነዉ ሰይጣን ሊፈትን የሚመጣዉ? ቅድስት አፎሚያንም ማስታወስ ያስፈልጋል፣ ከመንፈሳዊ ጥንካሬነትዋ አይደል ተናዶ ቅዱስ ሚካኤልን መስሎ ሊፈትናት ሰይጣን የመጣው?
      እና ማለት የምፈልገው፣ እኔ እንደሚመስለኝ የግርማ ወንድሙ አስተምሮ ከመጠን በላይ ሰይጣን በህይወታችን ላይ ያለዉን ተፅህኖ አካብዷል። መጀመሪያ ሰይጣን አሳሳተኝ:አስማት፣ድግምት፣አጋንንት እያሉ እራስን በመቁጠሪያ ከመደብደብብና ግራ ከመጋባት፣ የ ራሳችንን ኑሮ፣ የሰራነዉን አጥያት፣ የአኗኗር ዘይቤአችንን ማስተዋል፣ መፈተሽና ማረም ያስፈልጋል። እናም ያን መሰረት አድርጎ የተገቢዉን ክርስቲያናዊ ኑሮን በተግባር መኖር ነዉ።

    • @woldesenbet
      @woldesenbet 2 ปีที่แล้ว +2

      @@invictatewahedo8595 ሳትሳደብ ሳታንቋሽሽ መናገር ትችላለህ ጆሮ ያለው ይስማ ክርስትና የተግባር እንጂ የወሬ አይደለም ስለ መምህር ግርማ ላወራህው ይቅር ይበልህ የስንቱን ሰው ሂወት የቀየረ ወንጌልን በተግባር ያስተማሩ የፈወሱ የረዱ ጠላትን እንድንለይ ያደረጉ ናቸው እድሚያቸውን ያርዝመው ፣ለእኛ ችግር የሆኑብን ቤተክርስቲያን ቁጭ ብለው ከደበተራ እና ስር ማሽ ጋር ሁነው ይህን ምስኪን ህዝብ ግራ እሚያጋቡት ናቸው ሰይጣን ከሰው ሲወጣ ለምን ብለው አይናቸው እሚቀላ ሊቅ ተብየወች ወየውላቸው እራሳቸው ለእውቀት፣ ለግርማ ሞገስ ፣ለሀብት እያሉ ሰይጣንን ያዋርሱ እና መንፍሱ ተይዞ ሲወጣ እነሱ ያስገቡት ስለሆነ ይበሳጫሉ ምክንያቱም ዘራቸው አድርገውታል አጋንንትን ፣ በአሁኑ ሰአት ኦርቶዶክሱ ወደ መናፍቅነት፣ ውስጥ ያለነውንም እርስ በእርስ ማጋጨት በማጋደል ሲያጫርሰን ምንም አይሉም ሲፈወስ ደግሞ እርይ ይላሉ ፣ ወንድሜ የመምህር ግርማን ትምህርት ስማው መጀመሪያ ከመደምደምህ በፊት በእሳቸው ብዙ ሰው ሰጋዎ ደሙን ወስዷል ፣ የፀሎት ቤት ፣አስራት ማውጣት፣ የአምልኮ ስግደትን እና በመቁጠሪያ መቀጥቀጥን ያስተማሩ ቅዱስ ሰው ናቸው የአባቶቻችን ተተኪ ናቸው ቀጣዩ ትውልድ ይዘክራቸዋል እና ይበልጥ ማውራት ከፈለክ ስልክህን ተውልኝ እናወራለን አንድ እምነት ውስጥ ሁነን ባንገፋፋ ጥሩ ነው የሰው እና የማህበር ተከታይ መሆን አያዋጣንም ለቤተክርስቲያናችን እሚጠቅመን ተባብረን መስራት ነው!!

    • @invictatewahedo8595
      @invictatewahedo8595 2 ปีที่แล้ว +1

      @@woldesenbet ሀ) ወንጌል ምንግዜሜ ቤተክርስቲያን ትሰብካለች።
      ለ) በዘዉትር ፀሎት ላይ "ጠላታችን ሰይጣንን እንክዳለን" ቡለን እንድንል ቤተክርስቲያን ፅፋ ጠላታችንን እንድንለይ ሰጥታናለች።
      ሐ) በመምህር ግርማ ስብከቶች ምክንያት ምህመናን ቀሳዉስት አባቶቻችን ደብተራ፣አስማተኛ እያሉ ስንወለድ የሚያጠምቁን፣ በቅዳሴ የሚያስቀድሱን፣ ለንስሀችን አባ ብለን ፍትሀትና ንስሀ የሚያስገቡንን አባቶቻችን በምህመን ፊት ማዋረድ ማቃለሉ ተገቢ አይመስለኝ፣ እንደ ሰዉ ሰዉ ሁነዉ አጥያት አይሰሩም ለማለት ሳይሆን ቅስናና ድቁና ክርስቶስ ሐዋርያትን እጅን አሳርፎ ስልጣን እንደሰጣቸዉ፣ የእኛን አባቶች ከዛ የተቀበሉት ትሁፊት ነዉ። እና የቅድም comment ላይ "መምህር" አለማለቴ ይቅር ይበሉኝ እሳቸዉ ማእረግ ያገኙት እን ደዛዉ ስለሆነ።

    • @invictatewahedo8595
      @invictatewahedo8595 2 ปีที่แล้ว +1

      @@woldesenbet መ) ከመምህር ግርማ በፊት፣ ስጋዎ ደሙን ዉሰዱ፣ የፀሎት ቤት ይኑራችሁ፣ አስራት አዉጡ፣ ፀልዩ ስገዱ ብላለች፣ አሁንም እያለች ነዉ፣ እያለችም እስከ ዳግም ምጽአት ትኖራለች።
      ሠ) በ ቤተክርስቲያናችን ታሪክ እን ደሳ ቸዉ አድጎ በመድረክ ላይ ሰይጣንን እያናገሩ ሲያወጡ በትሁፊት ወይንም በገድል ተፅፎ ሰምቼም አይቼም አላዉቅም። ካላ ቢነግሩኝ እና እዚሁ ንስሀ ገብቼ ተሳስቻለሁ ብዬ እፅፋለሁ።
      ረ) ሲጀመር ጀምሮ ሰይጣን ዉሸታም ነዉ።
      *የዮሐንስ ወንጌል **8:44*
      “እርሱ (ዲያብሎስ) ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።”
      ይሄ በግልፅ ተነግሮን በVCD ሰይጣን እንደዚህ አለ፣ ዲያብሎስ ተናዘዘ ወዘተ እያሉ የ ሰይጣንን ስብከት ምህመናን እንዲሰሙ ለዚያዉም እንደ ንግድ እየሸጡ። ቤተክርስቲያን እራሱ ማሳ ሰቢያ ሰጥተዉ ነበር።፣ ምን ይደረግ።

    • @invictatewahedo8595
      @invictatewahedo8595 2 ปีที่แล้ว +2

      @@woldesenbet ሰ) በመጨረሻ ሀሳብ በእውነት እስማማለሁ ለቤተክርስቲያን እሚጠቅመን ትብብር ወሳኝ ነዉ። ውይይትም ያስፈልጋል በተለይ እንደዚህ ክፍፍል ሊያመጣ በሚችል ጉዳይ ላይ። ገን በዋነኝነት እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን።

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ማብራሪያ ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን

  • @KidestGashaw-r1p
    @KidestGashaw-r1p 11 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @selameshetiy964
    @selameshetiy964 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን የኔም ጥያቄ ነው እኔም ብዙ ነገሮችን አያለሁ ግን መልካ ጊወርጊስን ፀልይ ነው ያሉኝ አባት ስጠይቅ አንዳንደ ምንም ሳናስብም ይታየኛል ብቻ እኔ ግን ሰነፍ ስለሆንኩኝ ነው ስለማልፀልይ ነው በፀሎት ማልቀስ ደግሞ ያስወጣል ዳቢሎስን

  • @fitunreditgiorgis4184
    @fitunreditgiorgis4184 2 ปีที่แล้ว

    አባታችንን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ድንቅ ዝግጅት ነበር

  • @rebecka2422
    @rebecka2422 2 ปีที่แล้ว +3

    Im so proud of you. I love you all Mehabere Kidusan

  • @aseratberara9058
    @aseratberara9058 ปีที่แล้ว

    እወነትነዉአባታችንቃለህወትያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asterbrhan108
    @asterbrhan108 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት አባትችን ቃለሂዎትን ያሠማልን ፍፃሜዎትን ተሥፋ መንግሥተ ሠማያት ያድርግልን

  • @musseteklit2860
    @musseteklit2860 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwet yesmalna.

  • @samuelembiale2043
    @samuelembiale2043 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ...

  • @tigistbuta7737
    @tigistbuta7737 ปีที่แล้ว

    ቀለ ሕይወት የሰማልን አባታችን::

  • @-nikodimosmedia6159
    @-nikodimosmedia6159 2 ปีที่แล้ว

    Hulachunm beyalachubet EGZIABHER Ybarkachu kfu ayinkachu bertuln !!! Amen Amen Amen

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይህን ጦር እንድናሸንፍ የጸሎት ጉልበት ይስጠን.።

  • @user-tc6hl8ii7u
    @user-tc6hl8ii7u ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @mimimmm1972
    @mimimmm1972 2 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ቃለ ሕወት ያሠማልን ተሥፋ መንገሥተ ሠማያት ያዋርሥልን ፀገዉን ያብዛሊኝ

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalen Abatachen 💕🙏💕