ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ትኩረት ተሰጥቶት በተደጋጋሚ ልንማርበት የሚገባው አንዱ ይህ እርዕስ ዘፈን!! መጠጥ፣ ሱሰኝነት እና ዝሙት በእነዚህ የተያያዙ እርዕሶች ደጋግመህ በመምጣት አካሄዳችንን እንድናሳምር እርዳን። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ረዥም እድሜ አገልግሎት ዘመንን ይባርክልን እኛም ዘፈንን ጭፈራን ከመውደድ እግዜር በቸርነቱ ይጠብቀን!!!
"ወርቅየ ገብአተኒ" እውነተኛ የተዋህዶ ፍሬ ምንም እንኳን "ኢትንአዶ ለሰብዕ ዘእንበለ ኢትርአይ ተፍጻሜቱ" ቢልም እውነት ለመናገር በዘመኔ ከማውቃቸው ብዙ የቤተክርስቲያን ልጆች መምህራን በብዙ ነገር ትለያልህ አምላከ ቅዱሳን እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን።
እግዚአብሔር አምላካችን ላንተ የገለፀውን ጥበብ ማስተዋል ለኛም ያብራልን ይግለፅልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እግዚኣብሄር የክብረለይ ቃል ሂወት የስማዓልና ኣገልግሎት ዘመኖም ድንግል ማርያም ትባርከሎም ቃላት የብለይን ቃል ሂወት የስማዓለይ መምህረየ 🙏🏽💐💠🌿🕊
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤት አንድበተጥኡም እንኮን ዘፈንና ሞቅ ያለ ዝመዝሙርም ክልክልነው አቤት ማስተማሉን ይደለን እንደው በእውነቱ
እዉነት ነው
ለጥበበኛ ሰው አንዲት ቃል ትበቃለች ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንቁ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ዕድሜክን መድኃኔዓለም ያርዝምልን አሜን ✝️
እካን ዘፈን ሞቅ ያለ መዝሙርም የተከለከለ ነው wow excellent 😍 👏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!! እግዚያብሔር አምላኽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ መምህር ሔኖክ ካለህበት ማዕረግ ከፋ ያርግህ አሜን አሜን አሜን🙏❤
በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን 💞💞💞
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እውነት ነው እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልህ ማስተዋሉን ይስጠን ኣሜንንንንንን
Hewot yehone melikt kalehewot yasemalin
ቃለ ህይወት ያሰማልን ከክፉ ይሰውርልን እመአምላክ መጨረሻህን ታሳምርልህ።
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስልን
እግዚአብሄር ይጠብቅህ በቤቱ ያኑርህ
አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እንደዚህ አውነታውን የሚናገር መምህር አያሳጣን አሜን።
ስለ ፍኖተ ጽድቅ በጣም ግራ እየተገባን ታላላቅ አባቶቻችን እና ዘማሪያን ስርዐቱ ወዴት እየሄደ ነዉ
የመጥምቁ ቅዱስ ይዋንስ አንገት ያስቀላ ዘፈን የሰዉ ልጅ ጠላት ነው
አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ምህራችን 🙇♀️ ግን ስለፍኖተ ጽድቅ ዝምታችሁ በጣም ያስፈራኛል 😢በርግጥ በዚህ ትምህርትም ዉስጥ የሆነ ነገር ተገዚቢያለሁ 🖤 አመሰግናለሁ መምህር 💒🙇♀️
ከፍኖተ ፅድቅ በላይኮ ከስብከት በፊትና በዋላ የሚቀርቡት መሳሪያዎቻችንን መርምረናል ወይ?
@Farming in Ethiopia እሱን ለአዋቂዎች .....
Wow 👌. Thanks a lot 🙏 about explaining ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
እግዚአብሔር ያክብርህ መምህር.
ቃለ ህይወት ያሠማልን ያአገልግሎት ዘመኖ ይባርክልን
ቃለሂወት ያሰማልን😍😍😍
Amen Amen Amen memer kalehiwet yaseman
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ከልብ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ከመፅሐፍ ቅዱስ ከአርስቱ ጋር የሚገናኝ ጥቅስ ቢገለጥ መልካም ነበር...አንድ ስንኳ
ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሠማይ ያውርስልን መምህራችን።ሰው ማለት ስጋ ነፍስ እና መንፈስ ነው የሚለው አስተሳሰብ እንዴት ታየዋለህ እንደዚ የሚል ነገር መፀሀፍ ቅዱስ ላይ አለ-በሌላ እምነት ላይ ደጋግመው ሲናገሩት ስሰማ ግር ስላለኝ ነው።ሠፋ ያለ ማብራሪያ በሠጠን።
ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏
ቃልሂዉት የሰመልን ማምህራችን 🙏🙏🙏
መምህራች እንኳን ድህና መጣህ🙏🥹አረ በማርያም ሰለ ፋኖት ፀድቅ የሁነ ገር በሉ እንጅ😢 እኔ ተቃጠይየ ለሞት ኖ አገልጋዮች እየጠፉ ኖ😢
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን
Kale hiyiwet yasemalin
እግዚአብሔር ይባርክህ !!!
ተበረክ
Kale hiwot yasemalen 🙏💒🥰🥰
ቃለህየወትን ያሠማልን ወድማችን🙏🙏🙏💒💝💝💝
መምህር ዘበነ እና መምህር ምህረትአብ ስሙልኝ በወንድም ማዲንጎ ለቅሶ ላይ ዘፈንን እና ዘፋኝን ስታሽሞነሙኑ ለነበራችሁ በተለይ ዶ/ር ዘበነ በደንብ ስማው ከዚህም በፊት ሚፈቀድ ማይፈቀድ ስትል በተደጋጋሚ ሰምቻለው እባካችሁ ስርአት ይከበር እኛ ደካሞቹን ይብስ አታድክሙን።
መምህር ዘበነ መቶ ለአዘኑት ቅዱስ የሆነ ማፅናኛ ቃሉን ሰበከ እንጂ ምን አረገ መሰናበቻ ብለው እነ ታማኝ ቆመው ሲዘፋኑ እሱ ከወንበሩ እንኳን አልተነሳም። ደሞ ያዘነ ለማፅናናት ፃድቃን ሀጣን አይባልም ደሞ እኛስ ለመፍረድ መቼ በቅተን ተገኝተን ነው? ክርስቶስም ከሀጥያተኞች ጋር አብሮ ሲበላ አይሁዳዊያን ካህናት እንዲህ ነበር የከሰሱት እሱም በሽተኞች እንጂ ጤነኞች ባለ መድሀኒት አያሻቸው ብሏቸዋል። ምንም ዘፍኝ ቢሆን እነሱ የሄዱት መልካም ስራውን ለቤተክርስቲያን ተቆርቆሪነቱን አይተው ነው ።
Kale hiwoten yasemalen. Mengesete semayat yawerselen. Nurelen wendimachin ... ye alem birhan mehon malet endi nww...
ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን
ቃለህይወት ያሰማልን በፀጋ በበረከት ይጠብቀልን
እድሜ ይስጥልን
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን በእውነት 🤲🏿🥰🥰
AMEN AMEN AMEN BE EWINET QALE HIWOTIN YASEMALIN💠💠💠💞💞💞😊😊😊💠💠💠💞💞💞
Egziabher yibarkh🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን:በእዉነት መምህር ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ:
Kale hiywet yasemalen 🙏
❤❤❤❤❤❤ maryam ulem tetebekek
Qal hiwot yesamalen namerachin
Yes, You are right my father used to say this. No one can exaguerated even mezmure till he or she loses himself or herself .But loose yourself to worship God.
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
kalehewat yasimalin mamihirachin
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
መምህሬ እግዚኣብሄር ይጠብቅህ ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
እውነት ነውቃልይወትን ያሰማልን መምህራችን
ቃል ሕይወት የሰማኣለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን!!!
Kale hywet yasemaln
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር !!
Amen Amen
Esi
kale hiywet yasemalen memhirachen
😂 you are so funny You are very right!! Amen 🙏🏽 ❤
Tebareklen
በእውነት መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን አርጋኖን ሚዲያዎች እባካችሁ በየአዳራሹ እየሄዱብን ነው መዘምራን መምህር ሄኖክን ሰሰለቤተክርስቲኗ ዜማ ፍኖተ ፅድቅ ስለሚባል ቴሌቪዥን ተመልከቱ አንዱ ሲገነባ አንዲ አፍራሽ ሆነናል በተለይ በአለንበት ጊዜ 😥😭
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ትክክል
Thanks
አፌ ቁርጥ ይበልልኝ የልቤን ነው የነገርክልኝ
awo memher kale hiwot yasemalin, what about adarash wust mok adrgo mezemer? like finote tsedik
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
❤❤❤
🙏🙏
ሽለላና ቀረርቶስ? ያባቶቻችንን መንገድማ አንርሳ!!!
💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💒💒💒
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።አረ እስኪ ንገርልን ደግሞ አርቲስቶቻችን አያፍሩም እግዚአብሔር ከፈቀደ አልበም ጨረሼ ለህዝብ አደርሳሎህ ይላሉ ቆይ እግዚአብሔር ፍጡሮቹ ሀጥያት እንዲሰሩ ፈቃዱ ነው?
አባቶችን ለመውቀስ የሚያስችል ሞራልና ብቃቱ የሌለኝ ደካማ ፍጡር እንደሆንኩ ቢሊዮን ፐርሰንት ትክክል ነኝ ። ዘፋኝነት የተወገዘ መሆኑን በቅዱስ መፅሐፍ ተገልፆል ። ነገር ግን በሀገራችን እንደምናየው በዘፋኝነት ኑሮአቸውን ያሣለፉ ሠዎች ሲሞቱ አባቶች ልብሰ ተክህኖ ለብሰው ፣ መሥቀልና ፀናፅል ተሸክመው ፣ ጃንጥላ ዘርግተው አንዳንዴም ከሟች መኖሪያ ቤት እስከ ቤተክርስቲያን ድረስ በእግር በመጓዝ አጅበው ያደርሳሉ ። በመኖሪያ ቤት ከሚያደርጉት የፍትሐት ፀሎት በተጨማሪም በቤተክርስቲያን አውደምህረት ላይም ለቀብር ሥነሥርዓት በታደሙ ሰዎች ፊት ይከናወናል ፣ ለሟችም ቡራኬና አድናቆት ይቸራል ። እንደዚሁም የአለማዊም ሆነ የፖለቲካ አላማ ያለው ፕሮግራምና ዝግጅት ላይ የሚቀርቡ ዘፈኖችና ጭፈራዎችን ከፊት መስመር ሆነው ከሚታደሙት መካከል የእኛ ሀይማኖት መሪዎች ይገኙበታል ። ስለሆነም እነዚህ ሁኔታዎችን ለሚያስተውል ህዝብ በተለይም ወጣቱ የህብረተሰብ ክፍል እንዴት ነው ስለ ዘፈን ያለውን መረዳት ላይ ተፅዕኖ አያመጣምን ??? ዘፋኝነት በህይወት እያሉም ሆነ ከነፍስ ህልፈት በኋላ የሚያስወድድና የሚያስከብር ከሆነ ሰዎችን እንዴት ነው ኃጢአት ነው ከተባለ ሙያ መለየትና አቋም መውሰድ የሚቻለው ??? አንድ ባሪያ ለሁለት ጌቶች መገዛት ይኖርበታልን ? ? ? የሃይማኖት አባቶች ያለ ይሉኝታ ከእነዚህ አካባቢዎች በመራቅና ባለመታየት አርአያና ምሣሌ በመሆን በጎቻቸውን መጠበቅ አይገባምን ??? ሌላው በትናንትናው ዕለት አደባባይ ሚድያ ተብሎ በሚጠራ ዩቲዩብ ቻናል ላይ ሟች ድምፃዊ አሊ ቢራ አስመልክቶ ያቀረቡት ነገር ነበር ። ሁለቱ የፕሮግራሙ አቅራቢዎች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የክህነት ማዕረግና መጠሪያ እንዳላቸው ሥማቸውን ሲጠቅሱ መረዳት ቢቻልም ነገር ግን ዘረኝነትና ዘፈን በማስመልከት " በመፅሐፍ ቅዱስ ቃል እንደዚህ ተብሏል የሚል ጥቅስ እያነሳን ዘፈንና ዘፋኞችን ልናወግዝና ልንኮንናቸው አይገባም ፤ ሁለቱም የታሪካችን አካሎች ናቸዉ ። የእነሱን ዜማ በማዳመጥ ነው ያደግነው ....... " ወዘተ በማለት ሲቀባበሉት ተሰምተዋል ። እነሱ በግላቸው የፈለጋቸውን መናገራቸው ምርጫቸው ነው ፤ ግን ሃሣባቸውን በሌላው ላይ ለመጫን መሞከር የለባቸውም ። ከፖለቲካ ጋር የሚያገናኝ ሥራን ከመንፈሣዊ አሥተምህሮት ጋር እየቀላቀሉ ለራስ በሚመች መንገድ መጠቀም አግባብ አይደለም ። እነሱን የተመለከተውን ነገር በራሣቸው ፔጅ ላይ ኮሜንት ለማድረግ በቅድሚያ ላይክ ማድረግ ግዴታ ደንብ ያስቀመጡ በመሆኑ ነው ይህንን አጋጣሚ መጠቀም ያስፈለገው ። መፅሐፋችን " የቤትህ ቅናት አቃጠለኝ " ይላልና አትፍረዱብኝ ።
የሠርግ ላይ ዘፈንና ሳይሰክሩ መጠጣትስ ?
ቃለህይዎት ያሰማልን መምህራችን።አንድ ጥያቄ ስለፍኖተፅድቅ ምንእንደሆነ አላማውን ብታሳውቁን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግን የሃገር የሚዘመር ከሆነ ሌላውን ላለመስማት ችግሩ ግጥሙ ነው ማለት ነው???????
መልካም ነው ! የኔ ጥያቄ ግን ታድያ አለም ጸጥ ማለት ነው ያለባት ማለት ነው ? ሰርግም ቢሆን በጸጥታ ማለት ነው ? ለዘፈንም ግዜ አለው የሚለውስ እንዴት ነው ? ለሁሉም ግዜ አለውስ የሚለው እንዴት ነው ??? ባህል የአንድ ሀገር መገለጫዋስ አይደለምን ? እንግዲ ወደጦር ስንሄድ ፉከራ ቀርቶውስ ሀጥያቱ ምኑ ጋር ነው ? የአሜሪካን ላልከው ደግሞ አሜሪካን ምን ባህል አላቸው ? ባህል ከጥንት ሲወርድ የመጣ ሲሆን እንጂ ማንም ትላንት ፈልስፎ ህዝቡን ቢያለማምድ ባህል ይባላል እንዴ ?አመሰግናለሁ
Ere mela belut fenote tsedeke mayehon akahede new bacheru megetate alebet
ምንድነው ፍኖተ ጽድቅ?🤔
መምህሩ እኮ አሁንም እየተጠየቀ ያለውን ጥያቄ አይደለም እየመለሰ ያለው፣ ይልቁንም የመዝሙርና ዘፈን ንፅፅር ውስጥ ነው የገባው። ይሄማ ምን ጥያቄ አለው፣ መነጻጸርም የለበትም።እየተጠየቀ ያለው እኮ ከመዝሙርና ከዘፈን የቱ ይሻላል ወይም ዘፈን የስጋ ስራ ነው ወይ ሳይሆን፣ ሐዋርያት በገላትያ 5፡21፤ 1ኛ ጴጥሮስ 4፡3 እና ሮሜ 13፡13 የከለከሉት በአማርኛ ተተርጉሞ እንዳለው ማንኛውንም ዘፈን ነው ወይ ነው። እንጂ ጥያቄው፣ ስለዘፈን የስጋ ስራ መሆን አለመሆን ጉዳይ አይደለም። ዘፈን የስጋ ስራ በመሆኑ የሚከለከል ከሆነማ አልኮሆል መጠጥን ጨምሮ ስንት መንፈሳዊ ያልሆኑ እና ያልተከለከሉ የስጋ ስራዎች አሉ? ዘፈን ብቻ አይደለም።ደግሞ ቤተ ክርስቲያን እያንዳንዱን ዘፈን እየገመገመች ይህ ጽድቅ ነው፣ ይህ እንዲህ ነው ልትል ነው ወይ ምናምን ለተባለው ደግሞ፣ ቆይ ቤተክርስቲያ እያንዳንዱን ድራማ ገምግማና ጽድቅ ሆኖ ነው እንዴ እስካሁን ድራማ ያልተወገዘው? ቤተክርስስቲያን የሚጠበቅባት ምዕመኑ ወንጌልን በሚገባ እንዲረዱ ማስተማር ነው። ምዕመኑም በቂ ግንዛቤ ካለው ያኔ የቱ ኃጢአት እንደሆነ እና እንዳልሆነ ተረድቶ ነገሮችን በአግባቡ ወይም መጽሐፍ ቅዱስ በሚፈቅደው መልኩ ያደርጋል/ይጠቀማል።
መምህራችን ሄኖክ እናመሰግናለን ። ነገር ግን በዚህ ዙሪያ ያስተማርከው ትምህርት ብዙ ነገሮችን ያላገናዘበ ብያኔ ሰጥተህበታል ተገቢ ነው ብየ አላስብም። ቤተክርስቲያን ብለህም መደምደም ተገቢ አይደለም ስጋዊ ስራ ነው ብለህ ባህልን ለመጨፍለቅ መሞከርህም ብዙ ጥያቄ ያስነሳብሀል። ሌላ ጊዜ አስበህ ብትመለስበት ጥሩ ነው
ግልፅ አርገው እስኪ ?
@@Iamethiopawit5371 ስጋዊ ስራ ነው ባህላዊ ዘፈን አዎ ነው። ስጋዊ ደስታ አያስፈልግም የሚል ድምዳሜ ከሆነ የሄኖክ ሀሳብ እሱም ማግባት አልነበረበትም። መብላት አልነበረበትም ወደማያልቅ ውጥንቅጥ ይከተዋል
ዘፈን ላይ እስከዛሬ ያልጠራ መልስ ስለሚሰጥ ነው ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የተናቅችው:: ዘፋኙም ዘፈን ማቆም የሚያስበው ጴንጤ ሲሆን የሚሆነው እንደዚህ ጥርት ያለ አቋም ስለሌለ ነው:: ባህላዊ ከተባለ ዘመናዊውም ለከተሜው ባህላዊ ነው ያለው:: ግልፅና logical ነው:: My former student and my present teacher Dn henok good job
@@dr.amarebekuretsion1585 ይህ ዋልታ ረገጥ አመለካከት ነው። አሁን በደብረታቦር በአሸንዳ በአል የሚጨፍሩ ልጆች ሀጢአት እየሰሩ ነው ልንል ነው? ክርስትና የማንንም ባህል አይጫንም። አስተያየት ስንሰጥም በቀድሞ ጓደኝነት ምናምን ሳይሆን እውነትን base አድርገን ቢሆን መልካም ነው። ዘፋኝነትን እኔ አልደገፍኩም ያልኩት በባህል ያሉትን ሁሉ ስጋዊ ብሎ ሀጢአት ማስመሰል ድንቁርና ነው። ዘፋኝ መሆንና የሰርግ ቀን ዘፈን መዝፈን ልዩነት አለው fyi
@@addisgetachew865 ባህል ሁሌም ቢሆን ለሀይማኖት መገዛት አለበት ቡሄ እና አሸንዳ ቢሆኑም ሀይማኖታዊ ለዛቸውን ሳይለቁ ባህል መሆን ይችላሉ ግዴታ እኮ ባህል ዓለማዊ መሆን የለበትም
ሞቅ ያለ መዝሙር አለ እንደ😳
አሁን እሄ ሳይገባቹ ቀርቶ ነው?
ሞቅ ያለ መዘሙር ኮ አሁን ፋኖት ፀድቅ ላይ እየተዘመር ያለው መዝሙር ኖ ወይስ ዘፈን? 😢
ብሄራዊ መዝሙር ይፈቀዳል 😂 ልማታዊ ስብከት ይልሃል ይሄ ነው 😂
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
በጣም ትኩረት ተሰጥቶት በተደጋጋሚ ልንማርበት የሚገባው አንዱ ይህ እርዕስ ዘፈን!! መጠጥ፣ ሱሰኝነት እና ዝሙት
በእነዚህ የተያያዙ እርዕሶች ደጋግመህ በመምጣት አካሄዳችንን እንድናሳምር እርዳን። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ረዥም እድሜ አገልግሎት ዘመንን ይባርክልን እኛም ዘፈንን ጭፈራን ከመውደድ እግዜር በቸርነቱ ይጠብቀን!!!
"ወርቅየ ገብአተኒ" እውነተኛ የተዋህዶ ፍሬ
ምንም እንኳን "ኢትንአዶ ለሰብዕ ዘእንበለ ኢትርአይ ተፍጻሜቱ" ቢልም እውነት ለመናገር በዘመኔ ከማውቃቸው ብዙ የቤተክርስቲያን ልጆች መምህራን በብዙ ነገር ትለያልህ አምላከ ቅዱሳን እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን።
እግዚአብሔር አምላካችን ላንተ የገለፀውን ጥበብ ማስተዋል ለኛም ያብራልን ይግለፅልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እግዚኣብሄር የክብረለይ ቃል ሂወት የስማዓልና ኣገልግሎት ዘመኖም ድንግል ማርያም ትባርከሎም ቃላት የብለይን ቃል ሂወት የስማዓለይ መምህረየ 🙏🏽💐💠🌿🕊
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤት አንድበተጥኡም እንኮን ዘፈንና ሞቅ ያለ ዝመዝሙርም ክልክልነው አቤት ማስተማሉን ይደለን እንደው በእውነቱ
እዉነት ነው
ለጥበበኛ ሰው አንዲት ቃል ትበቃለች
ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንቁ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ዕድሜክን መድኃኔዓለም ያርዝምልን አሜን ✝️
እካን ዘፈን ሞቅ ያለ መዝሙርም የተከለከለ ነው wow excellent 😍 👏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!! እግዚያብሔር አምላኽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ መምህር ሔኖክ ካለህበት ማዕረግ ከፋ ያርግህ አሜን አሜን አሜን🙏❤
በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን 💞💞💞
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እውነት ነው እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልህ ማስተዋሉን ይስጠን ኣሜንንንንንን
Hewot yehone melikt kalehewot yasemalin
ቃለ ህይወት ያሰማልን ከክፉ ይሰውርልን እመአምላክ መጨረሻህን ታሳምርልህ።
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስልን
እግዚአብሄር ይጠብቅህ በቤቱ ያኑርህ
አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እንደዚህ አውነታውን የሚናገር መምህር አያሳጣን አሜን።
ስለ ፍኖተ ጽድቅ በጣም ግራ እየተገባን ታላላቅ አባቶቻችን እና ዘማሪያን ስርዐቱ ወዴት እየሄደ ነዉ
የመጥምቁ ቅዱስ ይዋንስ አንገት ያስቀላ ዘፈን የሰዉ ልጅ ጠላት ነው
አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ምህራችን 🙇♀️ ግን ስለፍኖተ ጽድቅ ዝምታችሁ በጣም ያስፈራኛል 😢በርግጥ በዚህ ትምህርትም ዉስጥ የሆነ ነገር ተገዚቢያለሁ 🖤 አመሰግናለሁ መምህር 💒🙇♀️
ከፍኖተ ፅድቅ በላይኮ ከስብከት በፊትና በዋላ የሚቀርቡት መሳሪያዎቻችንን መርምረናል ወይ?
@Farming in Ethiopia እሱን ለአዋቂዎች .....
Wow 👌. Thanks a lot 🙏 about explaining ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
እግዚአብሔር ያክብርህ መምህር.
ቃለ ህይወት ያሠማልን ያአገልግሎት ዘመኖ ይባርክልን
ቃለሂወት ያሰማልን😍😍😍
Amen Amen Amen memer kalehiwet yaseman
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ከልብ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ከመፅሐፍ ቅዱስ ከአርስቱ ጋር የሚገናኝ ጥቅስ ቢገለጥ መልካም ነበር...አንድ ስንኳ
ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሠማይ ያውርስልን መምህራችን።
ሰው ማለት ስጋ ነፍስ እና መንፈስ ነው የሚለው አስተሳሰብ እንዴት ታየዋለህ እንደዚ የሚል ነገር መፀሀፍ ቅዱስ ላይ አለ-በሌላ እምነት ላይ ደጋግመው ሲናገሩት ስሰማ ግር ስላለኝ ነው።ሠፋ ያለ ማብራሪያ በሠጠን።
ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏
ቃልሂዉት የሰመልን ማምህራችን 🙏🙏🙏
መምህራች እንኳን ድህና መጣህ🙏🥹አረ በማርያም ሰለ ፋኖት ፀድቅ የሁነ ገር በሉ እንጅ😢 እኔ ተቃጠይየ ለሞት ኖ አገልጋዮች እየጠፉ ኖ😢
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን
Kale hiyiwet yasemalin
እግዚአብሔር ይባርክህ !!!
ተበረክ
Kale hiwot yasemalen 🙏💒🥰🥰
ቃለህየወትን ያሠማልን ወድማችን🙏🙏🙏💒💝💝💝
መምህር ዘበነ እና መምህር ምህረትአብ ስሙልኝ በወንድም ማዲንጎ ለቅሶ ላይ ዘፈንን እና ዘፋኝን ስታሽሞነሙኑ ለነበራችሁ በተለይ ዶ/ር ዘበነ በደንብ ስማው ከዚህም በፊት ሚፈቀድ ማይፈቀድ ስትል በተደጋጋሚ ሰምቻለው እባካችሁ ስርአት ይከበር እኛ ደካሞቹን ይብስ አታድክሙን።
መምህር ዘበነ መቶ ለአዘኑት ቅዱስ የሆነ ማፅናኛ ቃሉን ሰበከ እንጂ ምን አረገ መሰናበቻ ብለው እነ ታማኝ ቆመው ሲዘፋኑ እሱ ከወንበሩ እንኳን አልተነሳም። ደሞ ያዘነ ለማፅናናት ፃድቃን ሀጣን አይባልም ደሞ እኛስ ለመፍረድ መቼ በቅተን ተገኝተን ነው? ክርስቶስም ከሀጥያተኞች ጋር አብሮ ሲበላ አይሁዳዊያን ካህናት እንዲህ ነበር የከሰሱት እሱም በሽተኞች እንጂ ጤነኞች ባለ መድሀኒት አያሻቸው ብሏቸዋል። ምንም ዘፍኝ ቢሆን እነሱ የሄዱት መልካም ስራውን ለቤተክርስቲያን ተቆርቆሪነቱን አይተው ነው ።
Kale hiwoten yasemalen. Mengesete semayat yawerselen. Nurelen wendimachin ... ye alem birhan mehon malet endi nww...
ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን
ቃለህይወት ያሰማልን በፀጋ በበረከት ይጠብቀልን
እድሜ ይስጥልን
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን በእውነት 🤲🏿🥰🥰
AMEN AMEN AMEN BE EWINET QALE HIWOTIN YASEMALIN💠💠💠💞💞💞😊😊😊💠💠💠💞💞💞
Egziabher yibarkh🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን:
በእዉነት መምህር ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ:
Kale hiywet yasemalen 🙏
❤❤❤❤❤❤ maryam ulem tetebekek
Qal hiwot yesamalen namerachin
Yes, You are right my father used to say this. No one can exaguerated even mezmure till he or she loses himself or herself .But loose yourself to worship God.
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
kalehewat yasimalin mamihirachin
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
መምህሬ እግዚኣብሄር ይጠብቅህ ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
እውነት ነው
ቃልይወትን ያሰማልን መምህራችን
ቃል ሕይወት የሰማኣለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን!!!
Kale hywet yasemaln
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር !!
Amen Amen
Esi
kale hiywet yasemalen memhirachen
😂 you are so funny
You are very right!! Amen 🙏🏽 ❤
Tebareklen
በእውነት መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
አርጋኖን ሚዲያዎች እባካችሁ
በየአዳራሹ እየሄዱብን ነው መዘምራን
መምህር ሄኖክን ሰሰለቤተክርስቲኗ ዜማ
ፍኖተ ፅድቅ ስለሚባል ቴሌቪዥን
ተመልከቱ አንዱ ሲገነባ አንዲ አፍራሽ ሆነናል በተለይ በአለንበት ጊዜ 😥😭
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ትክክል
Thanks
አፌ ቁርጥ ይበልልኝ የልቤን ነው የነገርክልኝ
awo memher kale hiwot yasemalin, what about adarash wust mok adrgo mezemer? like finote tsedik
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
❤❤❤
🙏🙏
ሽለላና ቀረርቶስ? ያባቶቻችንን መንገድማ አንርሳ!!!
💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💒💒💒
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።አረ እስኪ ንገርልን ደግሞ አርቲስቶቻችን አያፍሩም እግዚአብሔር ከፈቀደ አልበም ጨረሼ ለህዝብ አደርሳሎህ ይላሉ ቆይ እግዚአብሔር ፍጡሮቹ ሀጥያት እንዲሰሩ ፈቃዱ ነው?
አባቶችን ለመውቀስ የሚያስችል ሞራልና ብቃቱ የሌለኝ ደካማ ፍጡር እንደሆንኩ ቢሊዮን ፐርሰንት ትክክል ነኝ ። ዘፋኝነት የተወገዘ መሆኑን በቅዱስ መፅሐፍ ተገልፆል ። ነገር ግን በሀገራችን እንደምናየው በዘፋኝነት ኑሮአቸውን ያሣለፉ ሠዎች ሲሞቱ አባቶች ልብሰ ተክህኖ ለብሰው ፣ መሥቀልና ፀናፅል ተሸክመው ፣ ጃንጥላ ዘርግተው አንዳንዴም ከሟች መኖሪያ ቤት እስከ ቤተክርስቲያን ድረስ በእግር በመጓዝ አጅበው ያደርሳሉ ። በመኖሪያ ቤት ከሚያደርጉት የፍትሐት ፀሎት በተጨማሪም በቤተክርስቲያን አውደምህረት ላይም ለቀብር ሥነሥርዓት በታደሙ ሰዎች ፊት ይከናወናል ፣ ለሟችም ቡራኬና አድናቆት ይቸራል ። እንደዚሁም የአለማዊም ሆነ የፖለቲካ አላማ ያለው ፕሮግራምና ዝግጅት ላይ የሚቀርቡ ዘፈኖችና ጭፈራዎችን ከፊት መስመር ሆነው ከሚታደሙት መካከል የእኛ ሀይማኖት መሪዎች ይገኙበታል ። ስለሆነም እነዚህ ሁኔታዎችን ለሚያስተውል ህዝብ በተለይም ወጣቱ የህብረተሰብ ክፍል እንዴት ነው ስለ ዘፈን ያለውን መረዳት ላይ ተፅዕኖ አያመጣምን ??? ዘፋኝነት በህይወት እያሉም ሆነ ከነፍስ ህልፈት በኋላ የሚያስወድድና የሚያስከብር ከሆነ ሰዎችን እንዴት ነው ኃጢአት ነው ከተባለ ሙያ መለየትና አቋም መውሰድ የሚቻለው ??? አንድ ባሪያ ለሁለት ጌቶች መገዛት ይኖርበታልን ? ? ? የሃይማኖት አባቶች ያለ ይሉኝታ ከእነዚህ አካባቢዎች በመራቅና ባለመታየት አርአያና ምሣሌ በመሆን በጎቻቸውን መጠበቅ አይገባምን ??? ሌላው በትናንትናው ዕለት አደባባይ ሚድያ ተብሎ በሚጠራ ዩቲዩብ ቻናል ላይ ሟች ድምፃዊ አሊ ቢራ አስመልክቶ ያቀረቡት ነገር ነበር ። ሁለቱ የፕሮግራሙ አቅራቢዎች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የክህነት ማዕረግና መጠሪያ እንዳላቸው ሥማቸውን ሲጠቅሱ መረዳት ቢቻልም ነገር ግን ዘረኝነትና ዘፈን በማስመልከት " በመፅሐፍ ቅዱስ ቃል እንደዚህ ተብሏል የሚል ጥቅስ እያነሳን ዘፈንና ዘፋኞችን ልናወግዝና ልንኮንናቸው አይገባም ፤ ሁለቱም የታሪካችን አካሎች ናቸዉ ። የእነሱን ዜማ በማዳመጥ ነው ያደግነው ....... " ወዘተ በማለት ሲቀባበሉት ተሰምተዋል ። እነሱ በግላቸው የፈለጋቸውን መናገራቸው ምርጫቸው ነው ፤ ግን ሃሣባቸውን በሌላው ላይ ለመጫን መሞከር የለባቸውም ። ከፖለቲካ ጋር የሚያገናኝ ሥራን ከመንፈሣዊ አሥተምህሮት ጋር እየቀላቀሉ ለራስ በሚመች መንገድ መጠቀም አግባብ አይደለም ። እነሱን የተመለከተውን ነገር በራሣቸው ፔጅ ላይ ኮሜንት ለማድረግ በቅድሚያ ላይክ ማድረግ ግዴታ ደንብ ያስቀመጡ በመሆኑ ነው ይህንን አጋጣሚ መጠቀም ያስፈለገው ። መፅሐፋችን " የቤትህ ቅናት አቃጠለኝ " ይላልና አትፍረዱብኝ ።
የሠርግ ላይ ዘፈንና ሳይሰክሩ መጠጣትስ ?
ቃለህይዎት ያሰማልን መምህራችን።አንድ ጥያቄ ስለፍኖተፅድቅ ምንእንደሆነ አላማውን ብታሳውቁን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግን የሃገር የሚዘመር ከሆነ ሌላውን ላለመስማት ችግሩ ግጥሙ ነው ማለት ነው???????
መልካም ነው ! የኔ ጥያቄ ግን ታድያ አለም ጸጥ ማለት ነው ያለባት ማለት ነው ? ሰርግም ቢሆን በጸጥታ ማለት ነው ? ለዘፈንም ግዜ አለው የሚለውስ እንዴት ነው ? ለሁሉም ግዜ አለውስ የሚለው እንዴት ነው ??? ባህል የአንድ ሀገር መገለጫዋስ አይደለምን ? እንግዲ ወደጦር ስንሄድ ፉከራ ቀርቶውስ ሀጥያቱ ምኑ ጋር ነው ? የአሜሪካን ላልከው ደግሞ አሜሪካን ምን ባህል አላቸው ? ባህል ከጥንት ሲወርድ የመጣ ሲሆን እንጂ ማንም ትላንት ፈልስፎ ህዝቡን ቢያለማምድ ባህል ይባላል እንዴ ?
አመሰግናለሁ
Ere mela belut fenote tsedeke mayehon akahede new bacheru megetate alebet
ምንድነው ፍኖተ ጽድቅ?🤔
መምህሩ እኮ አሁንም እየተጠየቀ ያለውን ጥያቄ አይደለም እየመለሰ ያለው፣ ይልቁንም የመዝሙርና ዘፈን ንፅፅር ውስጥ ነው የገባው። ይሄማ ምን ጥያቄ አለው፣ መነጻጸርም የለበትም።
እየተጠየቀ ያለው እኮ ከመዝሙርና ከዘፈን የቱ ይሻላል ወይም ዘፈን የስጋ ስራ ነው ወይ ሳይሆን፣ ሐዋርያት በገላትያ 5፡21፤ 1ኛ ጴጥሮስ 4፡3 እና ሮሜ 13፡13 የከለከሉት በአማርኛ ተተርጉሞ እንዳለው ማንኛውንም ዘፈን ነው ወይ ነው። እንጂ ጥያቄው፣ ስለዘፈን የስጋ ስራ መሆን አለመሆን ጉዳይ አይደለም። ዘፈን የስጋ ስራ በመሆኑ የሚከለከል ከሆነማ አልኮሆል መጠጥን ጨምሮ ስንት መንፈሳዊ ያልሆኑ እና ያልተከለከሉ የስጋ ስራዎች አሉ? ዘፈን ብቻ አይደለም።
ደግሞ ቤተ ክርስቲያን እያንዳንዱን ዘፈን እየገመገመች ይህ ጽድቅ ነው፣ ይህ እንዲህ ነው ልትል ነው ወይ ምናምን ለተባለው ደግሞ፣ ቆይ ቤተክርስቲያ እያንዳንዱን ድራማ ገምግማና ጽድቅ ሆኖ ነው እንዴ እስካሁን ድራማ ያልተወገዘው?
ቤተክርስስቲያን የሚጠበቅባት ምዕመኑ ወንጌልን በሚገባ እንዲረዱ ማስተማር ነው። ምዕመኑም በቂ ግንዛቤ ካለው ያኔ የቱ ኃጢአት እንደሆነ እና እንዳልሆነ ተረድቶ ነገሮችን በአግባቡ ወይም መጽሐፍ ቅዱስ በሚፈቅደው መልኩ ያደርጋል/ይጠቀማል።