MK TV ጠበል ጸዲቅ | "ከተደረገብኝ ግፍ ይልቅ የስደት ስቃዬ ይሻለኝ ነበር"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 127

  • @atyetewahidolij8355
    @atyetewahidolij8355 3 ปีที่แล้ว +8

    ሀይማኖቷን እዳትለቅ በርቱልን ባይሆን እኛ ስደተኞች የስደትን ስቃይ እናውቃለንና የቸገራትን እንረዳታለን ብዬ አስባለሁ💖💖💖

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ 3 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እውነት ወለተ ስላሴ እያላችሁ በፆሎት አስብኝ ሀይማኖቴን መቸም አልቀይርም ኦርቶዶክስ የምትነፍስባት እስትንፋሽ ነች እመቤታችን ብዙ ታምር አድርጋልኝ አለኝ ሀጥያቴ ልክ ስፋር የለውም ሙስሊም ወንድሜ ጋር ነው የምኖርው ይጠመቅልኝ ዘንድ ሁሌም እመቤታችን እለምናት አለሁ እሷም አታሰፍረኝም የአምላኬ እናት

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 3 ปีที่แล้ว +13

    200k መች ነው ምንሆነው ከ 60ሚልየን የክርስቲያን ቁጥር

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 3 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን በእውነት ቃለ ህይዎትን ያሰማልን። እህታችን በርቺ። ፀበል ፀዲቅ። ማተርፍባት አንዷ መርሐ ግብር ነች 🙏
    ብዙዎች እህቶቼ በጣም ተሸውደዋል እግዚአብሔር አምላክ ከእንደዚህ አይነት ሰው ይጠብቀን የኔ ከርታታ እህታለም ከባድ ነው ነገር ግን እግዚአብሔር ሀይል ይሁንሽ አሁንም አረብ ሀገር ያለን ከእህታችን እንማር

  • @ሰርክሲሳይ
    @ሰርክሲሳይ 3 ปีที่แล้ว +4

    😭😭የእኔም ታሪክ ነው ይህ ጥያቄ 😢😢😢😢
    ግን እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ላይ ሳስበው ለካ ለበጎ ነው ሕይወት በራሱ ትምህርት ቤት ነው
    ለእኔ የጎደለኝ የለም !!!!
    ኦ የድንግል ልጅ አማኑኤል ተመስገን የማይጠቅመነን ወስደህ የሚጠቅመንን የሰጠሕኝ!!

    • @kegetahun3445
      @kegetahun3445 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እህታችን ዋናው ጤናና ትዕግስት ስጠኝ ብሎ መጽለይ ነው ህይወት ክርስቶስ ነው

    • @ሰርክሲሳይ
      @ሰርክሲሳይ 3 ปีที่แล้ว

      @@kegetahun3445 እውነት ነው

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔም እንደዝ አጋጥሞኝ ነበር። ግን እኔ ለፈጣሪ ትቼ ይሄዉ ወደ ስራዬ ተመለስኩ እግዝአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማሪያም። የጎደለኝ የተቀማዉ ሁሉ ሞልቶልኛል። እግዝአብሔር ይመስገን።

  • @ለምለምአለማየሁ
    @ለምለምአለማየሁ 3 ปีที่แล้ว +3

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ይህ የሁላችንም ችግር ነው ከሌሎች እይተን እንዳንማር ማስተዋል ለምን እንደራቀብ አላውቅም ። ለእህታችንም ከዝህ ከደረሰባት ነገር የምትወጣበትን ጥንካሬ ይስጣት ለእኛም የምናደርገውን እናውቅ ዘንድ መስተዋሉን ያድለን አሜን።

  • @ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ
    @ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እህታችን አይዞሺ በፁሎት ጠይቂ በርቺ ላንቺ ያለዉ እግዚአብሔር ይሰጣሻል አሁን ያልሺዉን ብታገቢዉ መስማማት አይኖራችሁም ብዙ ሰዉ እደዚህ የገጠማቸዉ ስላሉ ነዉ በጣም አስቸጋሪ ነዉ ደሞ በሐይማኖትም አይፈቀድም ልጁ እግዚአብሔር እደስራዉ ይሰጠዋል አይዞሺ ይች አለም አላፊ ጠፊ ናት ብዙዎች ገንዘብ ይዘነዉ የምንኖር የምንቀበር ይመስለናል ግን መቸ እደምንጠራ አናቅም እናም እመብርሃን ትርዳሺ የኔ ዉድ የስደትን መከራ ያየች እሷ ታቀዋለች ምንም እንኳን ድካምሺ ሆነ ብርሺ ቢቆጭሺ አይዞሺ ቡሀላ ከሚቆጪሺ በሐይማኖት ከሚመስልሺ ብትኖሪ ጥሩ እናም በርቺ ፅኝ ❤

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash6916 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማሰማልን በእውነት ሰው የዘራውን ነው የሚማጪደው 😔😔

  • @sintenega319
    @sintenega319 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እህቴ አይዞሽ እብላኝ ለክሀዲው አንቺ እኮ ሰርተሽ ነው ያገኘሽ እደሱ አጭበርብረሽ አይደለም ሰረተሽ ትተኪዋለሽ ትንሹን ጥፋት በትልቁ ጥፋት አትጥፊው እጅ ለብር ብለሽ እምነትሽን እዳቀይሪ። ሰይጣን ነው አውቆ መልኩን ቀይሮ እጅ እሱም በምነትሽ የማይመስልሽ ሰው ያው ነው ። እደቀደሙ በሰው እይታ ብናበው እንኳን እጅ በምነት እማ ይህ ያ ማለት ፈፅሞ የለም እዳትሞች እህቴ አባን ምክር ተቀቨይ ነገ ትሞች ዛሬ ትሞች አታቂውም ። ወደ እምነትሽ ፅኝ ሌሎቻችን ኧረ ልብእንግዛ ስደት ላይ ሁኖትዳር የለም አለቀ ከትዳርም ላይ የምጣችሁ ካላችሁ ብራችሁን ያዙ ና ከፈለገ ይቆያችሁ ካልፈለገ ምንገዱን ብሩህ ያርግለት። በማንኛውም እምነት ቢሆን ውጭ ና ኢ ዮ ያለ ፍቅር ትዳር መጨረሻው ይህ ነው። እህቴ ነይ ብሎ አምቶኝ ያልሽው የልብሽንንፅህና የልፋትሽን ዋጋ አምላክ ቆጥሮ ልሽ ነው አምስግኝው ምክናየቱም እስካሁንስ ያንቺ ነኝ ስሪ ልስራ እያለ ጊዜውን እያራዘመ ቢበላሽ አቺ አልነቃሽበት ነበር ስንቶች ሴቶች የከሰሩ ብቃኝ ልመጣ ነው ሲሉ ቆይ ቤት መኪና ወዘት እሰራው ነው እያሉ ቅርጥፍ አርገው የበሏቸው መስራት ከፈለግሽ ኳተር ወይም ዱባይ ነይ መንጫ ከለለሽ እኔ ልላክልሽ ሰረተሽ ትሰጭኝ አለሽ ሴት ነኝ እህትሽ አደራሽ እምነትሽን እዳቀይሪ።

    • @martayedingilllgimartayedi9353
      @martayedingilllgimartayedi9353 3 ปีที่แล้ว +1

      በእውነት እህታችን ቃለህይወት ያሠማልን ምክርሽ ደስ አለኝ ፀጋውን ያብዛልሽ

    • @sintenega319
      @sintenega319 3 ปีที่แล้ว

      @@martayedingilllgimartayedi9353 አሜን አሜን አሜን ላንችም ፀጋ በረከቱን ያብዛልኝ እህቴ

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቡራኬወ ይድረሰኝ ጥሩ ማብራሪያ ነው የሰጡን ቃለ ሂወት ያሰማልን ለእህታችንም እግዚአብሄር ፈተናዋን የምትቋቋምበት ሀይልና ጥበብ ትዕግስት ይስጣት

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 3 ปีที่แล้ว +2

    ልዑል እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @አፀደማርያምወልደኢየሱስ
    @አፀደማርያምወልደኢየሱስ 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርት እህታችንም አይዞሽ እግዚአብሔር የተሻለነገር ይዞልሽነው በእምነትሽ ፅኚ

  • @የዙፋንየቅዱስጊዮርጊ-ኀ9ኸ
    @የዙፋንየቅዱስጊዮርጊ-ኀ9ኸ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ለወንድማችን ልቦና ይስጠው አይዞሽ እህታችን ይህም ለበጎ ነው ወደ እግዚአብሔር ተመለሽ አብልጦ ይሰጥሻል እግዚአብሔር የያዘ ሰው ወድቆ አይቀርም።

  • @fatangewindy3899
    @fatangewindy3899 3 ปีที่แล้ว +6

    እህቱ እንኳን ሳትወልጅ ወልደንም ክደዉናል ግን እናት እባክሽ ሀይማኖትሽ አትቀይረ እኔ አገረን እንኳን መግባት አስጠልቱ ልጅችን በጣም አስቅቅያችዋለዉ

  • @serkiyebefi2493
    @serkiyebefi2493 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታ ማስተዋሉን ስጠን እህታችን እግዚአብሔር የእዮብን ፅናት ይስጥሽ በቤቱ ያፅናሽ እየተዋጋሽ ያለውን ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይዋጋልሽ የሆነብሽን ሁሉ ለበጎ ያድርግልሽ

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት እግዚአብሔር ያስታግስሽ 😥 የስደትን ኑሮ አውቀዋለሁ 7 ተኛ አመቴን ልጨርስ ነው ገንዘቡም እንዴት እንደሚመጣ አውቀዋለህ ግን እባክሽ እህቴ ደጋግመሽ አስቢበት ይሄ አለም ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት እንዳለሁ የሰው ልጅ ዘመኑ እንደሳር ነው እንደዱር አበባ አበባን ስናየው ልዩ ነው ውበቱ ሳምንት ስትመለሽ ደርቆ ታገኝዋለሽ እናም እንደዛው ነን ነገ ትኑሪ አትኑሪ ለማይታወቅ ለዚህ ክፋ አታላይ አለም ብለሽ እግዚአብሔርን አትተይ በሱም ተስፋ አትቁረጭ
    ይህንን ያደረግኸው ልጅ በእውነት የወሰድከው ገንዘብ ብር አይደለም ደም ነው በሰማይ ዋጋውን ታገኘዋለህ አልልህም በጭራሽ እሰማይ እስክትደርስ እግዚአብሔር አይታገስህም እንባ ላብ ደም ነው ስለዚህ መልስላት አንተም እንደሰናክሬም ተቀስፈህ ከምትቆረጥ ይሻልሀል ሲሊ የሰማሁትን አይደለም የነገርኩህ ላብ ሳይሆን ደም እስኪነስረኝ ዛሬም እየሰራሁ በስደት አለም ነኝ

  • @ወለተእየሱስ-የ8ጠ
    @ወለተእየሱስ-የ8ጠ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አግልግሎት ዘመናቸዉን ያስረዝምልን ፀጋዉን ብዛላች አሜን አሜን አሜን

  • @MeazaTegegn
    @MeazaTegegn 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 3 ปีที่แล้ว +6

    እባካችሁ አረብ ሀገር ያለን እህቶች ጥንቃቄ አድርጉ።ታማኝ ወድ ገንዘብ አይጠይቅሽም ሲጀመር ሳትጋቡ እደት ነው ብር እምትልኩት አምናችሁ?😳 እኔ እደት ብየ ብር እደማገኝው ስለማዉቀው ብሞት ለወድ ብር አልክም😒ብር የሚጠይቀኝ ወድ ብሎክ ነው እማደርገው። ምንም ይሁን ምን ብራችሁን አይደለም ለማታዉቁት ወንድ ላልሆነ ነገር እኳን አታዉጥ። እደት እደት ብለን እደምናገኘው የሀረብ ሀገርን ንኖ የቀመሰዉ ያዉቀዋል።

  • @SAau-xy8yl
    @SAau-xy8yl 3 ปีที่แล้ว +8

    አባታችን ይፍቱን ይባሩኩን
    ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን

  • @destaw333
    @destaw333 3 ปีที่แล้ว +7

    እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው። ሁላችሁንም እግዚአብሄር ይባርካችሁ።

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ።
    አይዞሽ እኅታችን ጠካራ ሁኚ ሁሉም ጠፊ ነው። መነኛ ስለሆንሽ እግዚአብሔር አመስግኝ። ሃይማኖትሽን አጥብቀሽ ውደጅ።
    ካለ እምነት ሁሉም ባዶ ነው የአባታችን ምክር ተቀበይ ንስሐ ግቢ ጠበል ተጠመቂ አይዞሽ እማ።

  • @እመብርሃንወላዲተኣምላክአ
    @እመብርሃንወላዲተኣምላክአ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥዎት አባታችን ! ግሩም መልእክት ነው። ለሁላችን አስፈላጊ መልእክት ነው።

  • @emebettaddesse67
    @emebettaddesse67 3 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በጣም ያፅናናኝ የየያእቆብ ታሪክ ነው በዘመድ ተቀምቼ

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰማይና ምድር ያልፋል ቃሌ ግን አያልፍም ብላል አምላካችን ወገኖቼ ከፈጣሪ ተስፋ አትቁረጡ ትጉና ጸልዩ።

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 ปีที่แล้ว +2

    አይ እስከመቸ ይኸ ነገር ተው በሰው አገር ያለን ወጣቶች ነፍስ እንወቅ ስንት መረዳት ያለበት እያለ ፍቅርና ገንዘብ ይለያያል
    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @soliyanatubep6104
    @soliyanatubep6104 3 ปีที่แล้ว +2

    Egziabher hoy ye wusten Ante takaleh

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 3 ปีที่แล้ว +6

    Amen Amen Amen

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ይፍትኝ ቃለ ህይወት ይሥማልን አቤቱ መስተዋልን ሥጥን

  • @atyetewahidolij8355
    @atyetewahidolij8355 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን👏እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን ለሁላችን

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን። ለእህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞን የዋህነሽን አይቶ እግዚአብሔር ያጽናሽ። አሁን የወሰሽዉ ውሳኔ ትክክል ስላልሆነ ።በሀይማኖትሽ ስኖሪ ነው እግዚአብሔር እሚረዳሽ። በእምነትሽ መልካም የትዳር አጋር ይስጥሽ አሜን።
    አርሴማ ፀጋዉን ያብዛልሽ👏።
    ማህበረ ቅዱሳን❤

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ልቦና ይስጠን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትያሠማልንአባታችንይፍቱን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    እታችን አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጥሽ

  • @ruhamatube3913
    @ruhamatube3913 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እህታችን አይዞሽ በእምነትሽ ፆኚ ይህ አለም ሀላፊ ነው

  • @Kor-is1yt
    @Kor-is1yt 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን።ያሰማልን አባታችን
    እህታችን እግዚአብሔር ቸር ነው በሌላ ይክስሻል የዘላለም አባትሽም ትተሽ ለዝጋ ሂወት አትቀይሪ
    ትንሽ ታገሽው አባታችን የምንፈልገውን ሳይሆን የሚፈልገውን ስለሚሰጠን ለኛ ስለሚያስብ ነው
    ችግር መከራ ያልፋል እማያልፍ የለም ተይ ተይ እማ
    ለወድማችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ለንስሀ ያብቃው ጸልይለት በመልካም በርግጥ ያማል ግን አች ስትጸልይ እግዚአብሔር ብዙ ነገር ነው ምታገኝ ጠላትህን ውደድ የሚለውን
    አይዙሽ እመብርሀን ትስብልን

  • @serkysrrkyserky9452
    @serkysrrkyserky9452 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን በጣም አስተማራነው።

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @lemlemw2256
    @lemlemw2256 3 ปีที่แล้ว +4

    እህቴ አይዞሽ ከሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይበልጥብሻል አትቸኩዩ እግዚአብሔር ይክስሻል ይሄ እግዚአብሔር ሊያስተምሪሽ ፈልጎ ነዉ እምነትሽን አትቀይሪ ሰዎች ግን ምን አይነት ክፋት ዉስጥ እንዳሉ ያሳዝናል

  • @ሪችነኝስደተኛዋ
    @ሪችነኝስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን🎚

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @እግዚአብሄርእረኛየነውልቤ
    @እግዚአብሄርእረኛየነውልቤ 3 ปีที่แล้ว +1

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን
    እህቴ በእምነትሽ ፅኒ በርቺ እግዚአብሔር ይመልስልሻል

  • @emebettaddesse67
    @emebettaddesse67 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደው እግዚአብሔር የሚፍራ ይስጥ እንጂ በተስብ ያው እንድ ናቸው ጉዳቱን የሚያቁት እንኳን የሚፍፅሙት እግዚአብሔር የሚፍራ በተስብም ጓደኛም ይስጠን እግዚአብሔር በጣም ከባድ ነው

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን አባታችን

  • @አበብታኣምሬ
    @አበብታኣምሬ 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን✝️

  • @ወለተማርያምነኝየተዋህዶል
    @ወለተማርያምነኝየተዋህዶል 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሴማልን ፀጋውን ያብዛሎት በጣም የኛ ታርክ ነው ብቻ መስትዋል ይስጠን ይስጣችው😢😢😢

  • @سارهالحبشي-ش8ن
    @سارهالحبشي-ش8ن 2 ปีที่แล้ว

    አየ ስደት ስንት ቁስል አለ በየ ቤቱ
    አባታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን እኛንም ልቦና ይስጠን 🙏🙏🙏

  • @hawiioromoo6756
    @hawiioromoo6756 3 ปีที่แล้ว +2

    AMEEN AMEEN AMEEN ❤❤❤

  • @የጥበብመጀመርያእግዚ-የ6አ
    @የጥበብመጀመርያእግዚ-የ6አ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አይዞሽ እህት አለም እግዚአብሔር የተሻለ ይሰጥሻል እምነት እንዳትቀይሪ

  • @asnakechnegatu7119
    @asnakechnegatu7119 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይውት ያሰማልን

  • @جنهاسفاو
    @جنهاسفاو 3 ปีที่แล้ว +1

    ማህበረቅዱሳን፣በርቱ፣አባቱችንስታቀርቡ
    እደህያሉ፣አባቶችሳስተምሩ፣አጀትያርሳልበርቱ

  • @መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ
    @መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል ለአንች በእምነትሽ ልትጠነክሪ ይሆናል

  • @ወለተተንሳኤ
    @ወለተተንሳኤ 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen

  • @lemlemw2256
    @lemlemw2256 3 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃለ ሕወትን ያሰማልን

  • @banchalemhon8797
    @banchalemhon8797 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @AaAa-rk8pq
    @AaAa-rk8pq 3 ปีที่แล้ว +3

    ለአባታችን ቃለሕወት ያሰማልን

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን
    እህታችንም አይዞሽ እግዚአብሔር ለአንቺ የትሻል ነገር ይስጥሻል አትቸኩዩ

  • @ejigayehuyemanebirhan9984
    @ejigayehuyemanebirhan9984 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን። ከህታችን ጋር ተመሳሳይ ችግር ገጥሞኝ ነበር አዝኛለሁ ነገር ግን ሁሎን ለእግዚአብሔር ነው አሳልፊ የሰጠሁት አንተ ፍረድ ብዬ በእግዚአብሔር ተሰፋ አልቆረጥኩም ነበር ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነትሸ እዳትወጪ አብዝተሸ ፀልዬ ከአባቶች ጋር ተገናኚ እግዚአብሔር ምክንያት አለው ሲሰጥም ሲነሳም ፈጣሪ ላንቺ የተሻለውን ይሰጥሻል እግዚአብሔርን ተሰፋ አድርጌ ሴጣን ፈተናውን ሲያበዛብሸ ነው ወደሊላ እምነት እሚያሰመለክትሸ እዳትሳሳቺ በፁም በፀሎት በርቺ እኔን የረዳ አምላክ አንቺንም ይርዳሸ ።

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 3 ปีที่แล้ว +2

    ይፍቱኝ ይባርክን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን ለእህታችን አይዛሽ ጠነክር ብርሃን ከጨለማጋ ምን እብርት ያለውም

  • @asterbrhan108
    @asterbrhan108 3 ปีที่แล้ว +2

    ይፈቱን አባታችን ቀለ ሂወት ያሠማልን ተሥፈ መንግሥተ ሠማያትን ያውርሥልን

  • @abiyteshome9194
    @abiyteshome9194 3 ปีที่แล้ว +2

    Kale hiwot yasemalen. Yebzu ehetochachen chiger new

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 3 ปีที่แล้ว

    እባክሺ ታገሺ ዉዷ እህታችን እኔም ካንቺ ያልተናነሰ በደል ደርሶብኛል ክብር ለአምላካችን ይሁኑ

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ልቦና ያድልልን ለወንዶች

  • @marymikel565
    @marymikel565 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን እንቁ መምህር እውነት

  • @dajk1214
    @dajk1214 3 ปีที่แล้ว +4

    አየ የኔ ታሪክ ነዉ ጌታ ሆይ አንተ እርዳኝ አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤

    • @weldwahd1921
      @weldwahd1921 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እግዚአብሔር የበለጠ ያደርግልሻል ጽኝ።

    • @ኤልሶቤት
      @ኤልሶቤት 3 ปีที่แล้ว

      ቃለ ሕይወትያሰማልን

    • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
      @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህታለም ከዚህ በዋላ ጠንካራ ሁኚ የአባን ምላሽ ደጋግመሽ ስሚው ውዴ

    • @soliyanatubep6104
      @soliyanatubep6104 3 ปีที่แล้ว

      Ayzon tenkara huni egziabher le anch yalewu Aytefam

    • @kegetahun3445
      @kegetahun3445 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህት ግን ሃይማኖትሽ ህይወትሽ ነው የሌላ ሃይማኖት ሰው አግብተሽ በደስታ ብትኖሪ ነፍስሽ አላዳንሻትም ስጋሽንጅ እናም ብዙ አሉ በሃይማኖታቸው የጠኑ ታገቢያለሽ የተገፋ ሰው ደግሞ ምርጥ የህይወት አጋር ያገኛን

  • @sinatesfay1468
    @sinatesfay1468 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ይፍቱን ይባሩኩን

  • @nigususolomon222
    @nigususolomon222 3 ปีที่แล้ว +1

    'ቃለ ህይወት ያሰማልን'!

  • @alambekallah7541
    @alambekallah7541 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ✝️💒✝️💒✝️💒
    ❤️❤️❤️🤲🤲🤲

  • @mesitube218
    @mesitube218 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ክብር አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት
    እህታችን አደራ ሀይማኖትሽን እንዳትቀይሪ እግዚአብሔር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው የተሻለ ነገር ይሰጥሻል በርቺ
    ጥፋቱ የኛ ነው ብሩ እንዴት እንደምናገኘው የታወቀ ነው እባካቹሁ ጥንቃቄ እናድርግ ማንም ወንድ የሚበላው ቤተሰብ ቢበሉት በጣም የተሻለ ነው😢

  • @melkamaschalew8715
    @melkamaschalew8715 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ለሁሉም አስተማሪ ነው ለአባታችንም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን።

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ደስ የሚል ትምህርት ነዉ

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 3 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
    ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን ቸሩ መድኃኔዓለም
    እግዚአብሔር አምላክ እህታችንንም በሃይማኖት ያጽናት የደረሰባት ትልቅ በደል ቢሆንም ውሳኔዋ እጅግ ከባድ ነው አይዞሽ እህታችን ገንዘብ ለሚም ጠፊም ነው ታሪክሽ ነገ ይቀየራል በሃይማኖትሽ ጽኝ

  • @genetbirihanweloyewa6221
    @genetbirihanweloyewa6221 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @alsaetube8304
    @alsaetube8304 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @emebettaddesse67
    @emebettaddesse67 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @SaraSara-yq7vl
    @SaraSara-yq7vl 3 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን ቃለሂውት ያስማል ውድ እህታችን ስውድስ በማሕረ ተዋሕዶ የምዕመንመና ጥያቄዎች ስታቀርቢ የእኔ ውድ እህት

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በውነት በተደጋጋሚ ብታሰተምሩልን ሁሉም በስጋት ነው ያለው ገና 😭😭ማሰተዋልን ሰጠን እግዚአብሔር ሆይ

  • @ሂዊሂዊናሀበሻዊት
    @ሂዊሂዊናሀበሻዊት 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 3 ปีที่แล้ว

    እህቴ አይዞሽ የአባታችን ምክር ተቀብለሽ በፆምና በፀሎት በርቺ በስሜት ዉስጥ ሁነሽ መወሰን የለብሽም, አይ ሰዎች ስንባል የእግዚአብሔር ሕግና ትእዛዝ እየተላለፍን እግዚአብሔር እንበድላለን ሰዎችም እኛን ይበዱልናል ለሁላችን ልቦና ይስጠን አሜን(፫)

  • @ብሥራት
    @ብሥራት 3 ปีที่แล้ว

    የታሪኩ ባለቤት እህታችን አይዞሽ ሁሉም ያልፍል ለገንዘብ ብለሽ ከአምላክሽ ፍቅር እንዳትወጭ አደራሽን እምነትሽን አጥብቀሽ ያዥ የአባታችንን መልስ ሰምተሽ መልካሙን ውሳኔ እንድትወስኝ በእምነትሽ ፀንተሽ ያለብሽን ፈተና እንድታሽንፊው እግዚአብሔር ይርዳሽ እመአምላክ ምርኩዝ ድጋፍ ትሁንሽ

  • @tigatig457
    @tigatig457 3 ปีที่แล้ว +1

    Kalhiwite yasmalne amene

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ለኛም ማስተዋልን ይስጠን

  • @ነገረቅዱሳንወንጌልነው
    @ነገረቅዱሳንወንጌልነው 3 ปีที่แล้ว +1

    የሁሉም መሠረት የስተታችን ስርዓተ እግዚአብሔርን አለማወቃችን ነው ፈላጎታችንን ብቻ ነው የምናደርገው ቃል መግባት ስ ይችሉ ነበር ወይ ጓደኝነትስ ይቻላል ወይ አንድ ወንድ ከሴት ጋር አንዲት ሴት ከወንድ ጋር እንዴት ነው ትዳር ብለው መጀመር የሚቻለው የዘመን አመጣሽ ፍቅረኛየ ጓደኛየ ይባላል ወይ እግዚአብሔርስ ምን አዞናል ምንስ ይጠበቃን ከእኛ

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ
    @የወደደኝየወደደኝጌታ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት 🙏🙏🙏❤

  • @ቅድስቲሃገረኤርትራ
    @ቅድስቲሃገረኤርትራ 3 ปีที่แล้ว +1

    Qal hiwet yasemaln abatachin

  • @genetbaltengus5696
    @genetbaltengus5696 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @lilyayelech9009
    @lilyayelech9009 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ለእኛም ማስተዋልን ያድለን

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 3 ปีที่แล้ว +1

    ቡራሄዎ ይድረሠን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ቃለ ህይወት ይያሠማልን

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    እኀቶቼ ለምነሰ እኛዉ አጥፍተን እግዚአብሔር ፈተነን እንላለን በተለይ አረብ ሃገር ያለን ልጅች ቃል ተግባቡ እንበል እስከሚጋቡ መተዋወቂያ መጠናኛ እንጅ 100% እንጋባለን ማለት አደለም ካልተስማማን እንለያያለን እግዚአብሔር ፈቃዱ ከሆነ እንኖራለን እንጅ ቤተሰብ የማያዉቀዉ ፍቅረኛ መሆኑን እንደብቅ እና መከራ አይተዉ ያሳደጉንን እናት ና አባት ረስተን በገንዘባችን እኛዉ ልከን ግድ ትዳር ካልሆነ እንላለን ቤተሰብ አያቅም የብዙዋቹ መጨረሻ ላይ ሲጎዱ ቤተብንም እግዚአብሔር ያለጥፋቱ እንወቅሳለን መልሰን እነሱንም ባላጠፉት የፀባይ ለዉጥ ንጭንጭ እናሰቃያለን እኔ ስደት ስወስን ቃል እንሰርና ሒጂ ሲሉኝ እኔ ብሬንም ለእናቴ እልከዋለሁ እዚህ በአረብ ሙቀት እና በእነሱ ጭቅጭቅ ከዚያ ደግምሞ ይሆናለሰ አይሆንም እያልሁ እራሴንም አላሰቃይ አገሬ ስገባ እግዚአብሔር የሰጠኝን በተሰፋ እኖራለሁ እንጅእሱም
    ጥፋት አለበት በእርግጥ እማይፈልጋት ከሆነ አልፈልግሽም ብሎ በሚጎዳ ሳይሆን በእርጋታ መለያየት ነበረበት

  • @user-io2lx2qu2h
    @user-io2lx2qu2h 3 ปีที่แล้ว +2

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🤲🤲

  • @ይኩነኒበከመትቤሌኒ
    @ይኩነኒበከመትቤሌኒ 3 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን አሜን ማሕበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን እመብርሐን ትጠብቅልን ፍጻሜ አችሁን ያሳምርልን አሜን ለእሕታችን እመብርሐን ትርዳሽ ወደቤትሽ ትመልስልሽ አይዞሽ ይች አለም ከቱናት የኛ ስደት ቢከብድም እግዚአብሔርን ከያዝነ አሸናፊነንን እንኳን ጓደኛ ወላጆች እንኳን ይከዳሉ እግዚአብሔር ግን ቸርነው አችን ያስጠለችሽ መልካም ሴት እግዚአብሔርን እዴት እደሚረዳሽ መሪነው

  • @haregmekonnen7328
    @haregmekonnen7328 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማን።

  • @ፍሬህይወትይልማ
    @ፍሬህይወትይልማ 3 ปีที่แล้ว

    Abatachin kale hiyiwetin yasemalen

  • @hameregulilat1800
    @hameregulilat1800 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ይሰማልን 🙏🙏🙏

  • @amelewerkgezu9728
    @amelewerkgezu9728 3 ปีที่แล้ว +1

    Abbatachin betam betam enameseginalen betam temesichenew yadamatkut.

  • @dohadoha6492
    @dohadoha6492 3 ปีที่แล้ว

    yihemakalalnawu
    kaziyabasm alla::

  • @user-ij3hp5xd8m
    @user-ij3hp5xd8m 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ራያብለህና
    @ራያብለህና 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እህታችን እግዚአብሔር ካችጋ ይሁን አይዞሽ ግን እምነትሽ አትገይሩ አደራ የናቴልይ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @እትጌጣይቱ
    @እትጌጣይቱ 3 ปีที่แล้ว +1

    እህታችን በሀይማኖትሽ ፅኝ ቢከብድም የአችም ድክመት አለበት