What kind of punishment is this? This is not good for their health.do not do this again.ypu make fun on them No one did this as human. It burning, can you do you self?
Yes I agree! She’s very positive, energetic and happy! She works hard! He’s completely the opposite! He looks depressed, unhappy and he’s not driven to work! He will be a burden to her rather than a partner. She needs someone else in her standard! She’s worth more! She will be a great partner
09 64 81 31 68 zena Jokers Imo number
ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ወገናችንን እንርዳ በአንድ ዲንጋይ ሁላት ወፍ
m.th-cam.com/video/DgLHYhaIB-A/w-d-xo.html
👍👍👍👍👍💋💋👍👍👍👍👍
S👍💋💋🥰
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😁😁😁😁
👍👍👍😁😁👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አይ ወንድ ምን ያኮሳትረሀል ቃል እኮ ልዩ ናት ወላሂ እኔ በጣም ደስ ትለኛለች እኔ የገረመኝ የሱ መኮሳተር አቤት የኛ ሰው እኮ ትንሽ አያግኝ አንቻልም
Yanen new yayshu
የምትወደድ ልጅ ናት ለሶም የበለጠዉ ይሰጣታል
ክክክክ ሆይ እዴነዉ እሚያት በስመአም እይይ እኛኮ አይለፍልን ካለፈልን አንቻልም ከደም ጨምሮ😁😆
በጣም ኩስትር ብሏል በፌት እቅፍ ነበር የሚያደርጋት
እኔም በጣምምምም ነዉ የገረመኝ
ዛሬ አያልቅበት እደኔ ደሙን ያፈላው ማነው ላይክ አይሰው ስንባል የትናቱን መፅዋት የከፈለለትንሰው ዛሬ ባድስሰው ይቀይራሉ በጣም ተቀባረርክባት ለይህ ያበቃችህ ቃልነበረች ሜዳም እድትወጣ የሆከው
እኔ እራሱ በጣም ሠውሠነባል
እኔ
ምን አጋበቹ ምትጨጩት
እኔም በጣምነውያናደደኝ ስገጤነው አስተያየተካያስጠላን
Ere betam new demane yaflaw bewnat makrab alenaberbatm
ቃልዬ ፍልቅልቅ ነሽ ጠንኳራ ሴት ነሽ በርቺ ያንቺ ያለው እግዚአብሔር ይስጥሻል
አረ እስዋ በእምነትዋም ጠንካራ ናት
ማነው ቃልን እንድኔ የሚወዳት በተለይ ግልጽነቱዋ 🥰 አያልቅበት ብር አያታልህ !!!ቃል ናት ለዚህ ያበችህ ዩሉንታ ይኑርህ!!!!
እኔ
ደምሪኝ
ቃልየ የኔቆንጆ አያልቅበትን አታቅርቡብን በጣም ይዘጋል ደሞ የሱ መቀባረር
Kkkkkk
Hayah Askshgn eko
ምን አድርጎ ነው ማማዬ
👍👍👍
ከማጠሩ
መወጠሩ
ቃልዬ አያልቅበትን ፀሐይ እና ሰው እንዲያይ ያደረገችው ባለውለታ ናትና መርሳት የለበትም:: ቃልዬ በጣም በሳል ሴት ናትና መልካም የትዳር ጓድ ያጋጥማት::🙌👌❤👍
አሜን በጣም ጉበዝ ሴት ነች
ሳህህህህ
ይሄ ጎርሶ ነካሽ
አሚን
አሜን፫ ሸበላ የመሠለውን ባል ያጋጥማት ከሀብት እሥከ ፍቅር አሟልቶ የሰጠው ወድ።
ውይ ደስስትል ቃልዬ ፍልቅልቅ
አይ ሰው አያልቅበት ተብዬ እንዲህ ተጠባረረ፣ለእኛም ትምህርት ነው፣ ቃልዬ የኔ መልካም መልካም ማድረግ ለራስ ነው በርቺ አምላክ የልቦናሽን ሁሉ ይፈፅምልሽ፣የቻናሉ አቅራቢ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለብዙ ሰዎች ለውጥ ሆነሃል
What kind of punishment is this? This is not good for their health.do not do this again.ypu make fun on them
No one did this as human. It burning, can you do you self?
ቃል ትበዛበታለች:: እሷን ያገባ እድሜውን ሁሉ ደስ ብሎት ይኖራል::please give her time and let God work in her life! She is smart, kind, outgoing, nice, positive…
Yes I agree! She’s very positive, energetic and happy! She works hard! He’s completely the opposite! He looks depressed, unhappy and he’s not driven to work! He will be a burden to her rather than a partner. She needs someone else in her standard! She’s worth more! She will be a great partner
Well said👏
ቃልዬ የእኔ ፍልቅልቅ እንኳን ተሻለሽ💐💘
ፍትህህህህህህህህ ከሞቀ ቤታቸው ወጥተው ለሚከረራተቱ ለየዋሁ ወሎ ህዝብ እና በሳኡድ እስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን ?????????😭
😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥
😥😥😥😥😥😥
Kaley yene mare
ደምሪኝ እህት
@@hayutubez1288 ነይ እመለሣለሁ
ቃልየ ምርጥ አስተሳሠብ ያላት እህታችን ናት
ደምሪኝ ውደ 🌹
ቃል ፍልቅልቋ ሁሌም ሳቂ😘😘😘
ስውየውቁጣቁጣብሎታል
የኔ ማር ቤተሰብ አርጊኝ😌
ደሞ እያፍርም ሳቋን ብትቀንስ እግዚአብሔር የሰጣትን ፀጋ አልቀረበትም እቤቷ የጋበዘችው ቀን እቃ ብናሟላስ ብሎ እንዳላላለ ዘፈን እንዳልዘፈነላት ዛሬ ይገላምጣታል
@@miimibarkad9749 በጣም አያናድድም ጭራሺ በሳቆ መጣ እሱ አለአይደል እዳልቦካ ዳቦ ተመርጎ
@@hayatyoutub991 10 አመት አፍኖት የነበረው ኑሮውን ይቆጣ ቃልዬ የአይን ብሌናችንን ለቀቅ
አያልቅብህ ትንሽ ነገር ያታለዋል ተመልካቹ በሙሉ በጣም ተቀይምንበታል ብሩኬ ?አንተም በርታልን አንበሳ👍
ቃልዬ ማር እኮ ነው ፀባይሽ በስመአብ እግዚአብሔር ጤናሽን ደስታሽን ለዘላለም ይስጥሽ።።
አያልቅበት ይህንን ቪዲዮ እየው እንዴት እንዳጠባረረህ ቲሽ ቀሽም ቃል ትበዛብሃለች እንዲህማ አትጎርርባትም
በፊት ሳቋን እወድላታለው ይል ነበር አሁን ግን ሳቋን ትቀንስ አላለም ሂድ ጥፋ ከዚህ እንዳታቀርቡልን እሱ ካለ እኔ አላይም ቃልዬ ሁሌም ሳቂልኝ
ቀለል ደሜን አፋላው እፍፍፍፍፍ ዘገኝ
ወይ ወንዶች አያልቅበት አንተ መናጢ ለካ ለብር ብለህ ነበር ቃሌ ጋር የቀረብክ ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ,, ሁሌ ሳቂልኝ አንተ እበት, እሄን ህዝብ ያስቆጣከውን ይቅርታ ካልጠየክ እሄ ፊትህን ይዘህ ወደሚዲያ እንዳትመጣ
ጉድ እኮ ነው😂😂
ትክክል ፊቱንኮ ዘፍዘፍብን
😁😁😁😂😃
ወላሂዘፈዘፈው
ሳህህ
ድምፃችን ይሰማ አያልቅበት ከእንግዲህ እንዳይቀርብብን
ትክክል ይሄ ቀብራራ
ሀሀሀ አለበለዛ አንከታተልህም አይደል ፍትህ እንዳታቀረብብን
ትክክል ካለዛ ከዚህ ቤት እንውጣለን
ትክክል ካቀረበው ዲስ ላይክ እናደርጋልን ይኽ ውጥርጥር ተወጣጠረባት እኮ
@@ድንግልማርያምእናቴ-ቀ8ነ አሳቅሸኝ እኳ ውጥርጥር 😂😂😂😂😂🥰
ቃልን የሚአገባው ፈጣሪ የመረቀው የታረቀው ነው ማርያምን አያልቅበት ቀረችብህ እጅ አልቀረህባትም ሁኔታህ ሁሉ ቅይረይር ብሎል ይገርማል ግን ሰው ሰንባል የወረድን ነን
በትክክል በቅንነት ቤተሰብ ሁኜ 😍
Qelale yanadedale balege new betam
ቃልዬ መልካም ሰው ነሽ አያልቅበት ባታገባትም እንደዚህ አትሆን እንደ መጀመርያክ ሆን እሽ ምክር ነው ከአምላክ በታች እኮ እሷ ናት
የኢትዮፒያ ሰው ሳከብርም ክብር ነው ሲንቅም ናቅ ነው ቢቀርበት ይሻለዋል በሚድያ አፈቀርኩህ ያለች ሁሉ እውነት መስሎት ከሆነ ተሳስቷል
አያልቅበት ሁለተኛ ከቃልጋ አይቅረብ የምትሉ👍👍አሣዩኝ አቃጥሎደፋኝኮ ይህ ጉቶ ቃልየ😍😍😍
እኔስ ብትይ የሆና ገቦ ጭቅላት ዘገኝ
@@فاطمهفاطمه-ع3و4ي ወላሂ በጣምነዉያናደደኝ ይህመላጣቃልየግን🥺🥺🥺
የውነት ትቃጠለሁ
በፊት እዳልተሻሸ አሁን ፈጠር ብሎ ሥሬሥ ሆነ አኮ አይ
@@lubabatube7975 በጣምወላሂ መጀመሪያ እደዛሁኖነበር አሁን ግን 🥺🥺🥺🥺🥺🥺
አያልቅበት ተረጋጋ ይደብራል ከእግዚአብሔር በታች ቃል ናት ለዚህ ያበቃችህ
እዉነት ነዉ ከቤት አዉጥታዉ
የቃልየ አዲናቂወቺ ሰብሰክራይብ አዲረጉ ብቅ በሉ
አረ አረጋጉ ምነው ለቀቅ አድርጊ
@@hagertube55 ነይ እንዛመድ
ትክክል ወላ ከጉድጓድ አይደል ያወጣችዉ
ትክክል
ኧረ ባይኑ ጨምሩበት ምን ይንቀባረራል ደሜን ነው ምታፈላው የኔ እናት ቃል ፍልቅልቅ ነሽ
ወንደ፡ከጠገበ፡አይጣል ነዉ
ክክክክክ
Kkkkkkk
😂😂😂
ክክክክክክክክክክ
አያልቅበት ገኒ ቆፍጠን በል ብላህ ነው ሰብሰብ ያልከው 😂😂 ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ ሳቅሽ ውስጤ ነው😘😘
ከመጀመርያም ቁጥብ ነው እሷ ደግሞ ሳቋ ዘጋኝ ሳቅም ሲበዛ ያስጠላል ሲቀጥል ሴትልጅ ነች ሴትልጅ ቆፍጠን ስትል እና ቁጥብ ስትሆን ደስ ይላል የሷ ደግሞ ሳቋ በጣም ረበሸኝ የውሸት ሳቅ አልወድም
Kkkkkkkkkkkkkkkkkk
😂
@@createhawaarega8739 btkakal yen konjoooooo ywesate sake
ዛሬማ ጭራሽ ደነዘዘ ቃልን ማየትም ተወ ገነት የስራሽን ይስጥሽ በቻይና ስልክ አኮራሽው😁😁😁😆
ወይ አያልቅበት እውነትም አያልቅበት ጀነን አለ ይገርማል አንተ ብትረሳው እኛ አንረሳም በር ዘግተህ በቤት ቀርተህ እግዚአብሔር ቃልን ልኮ ነው ለዚህ ያበቃህ ሆሆሆሆሆ ሳላስበው እያናደድከኝ ነው ቃልዬ የእኔ አስተዋይይይ!!
ደምሪኝ ውደ 🌹
ትክክል
በጣም ውዴ በጣም ነው ያስጠለኝ እኔም ግን ስልክ የላከቸውም ምን አይነት ሰው እደሁ ይገባታል መቸም አስተዋይ ሴት ከሆነች
Kkkkkkkkkk
Eni gini edochi 1nechowu
አያልቅበት ኮራ ብሏል የስደት ያለችሁ ልጅ የፍቅር ጥያቄ ካቀረበችለት ቀን ጀምሮ ከፈጣሪ በታች ቃልዬ ናት ለዚህ ያበቃሀት አይ ሰው
🤣🤣🤣🙄🙄🙄🙄
ቀላል የቺ ኮ ሙድ እየያዘችበትም ይሆናል😆😆
ትክክል
እውነት ነው ምኑም አላማረኝም
ሰዉ ትላትን እረስቶ ።ገንዘብን መርጦአል ፍቅር በገንዘብ ይሉችዋን እዚጋነዉ
አያልቅበት ምነው እንደ ዳቦ ሊጥ ኩፍ አለ ተጠገረረኮ በጌታ ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ ❤️❤️👌
Kkk betam
ክክክክክክክ
ከከከከ ከምንም በላይ
ክክክክክ
አውነት ማር
አያልቅበት ጥጋብ ከማይችሉ ሰዎች አንዱ ነው ያስታውቃል "ታሞ የተነሳ እግዜርን ረሳ" ቃልዬ ምርጥ ናት 10 አያልቅበት ትነዳለች
ትክክል እድ አይነት ሰው ከወንድም ከሴትም ጉጂ ነው
@@ሰላምቱብ-ሠ2ሐ እንዴ ጭራሽ ሳቅሽን ቀንሺ እላለልኝም ? እረ ሳቅዋ ነው ሀብትዋ 😄😄😄
ሕ።ይንጅጅንንኝ
ትክክል
ቃሊዬዬዬ የኔ ውድ አንቺ መልካም ሰው ነሽ እህቴ አንቺ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ የኔ የዋህ ፍልቅልቅ አያልቅበት ስማ እንደዚህ መሆን ላንተ መልካም አይደለም ቃልዬዬ ናት ብርታት የሠጠችህ የናቁት ያስቀራል ራቁት
ከተመልካቾችህ ጋር እንዳትጣላ እኛም የመናገር መብት ሥላለን አያልቅበት የሁለተኛ እንዳይቀርብ
ንገራልኝማ😕
ውነትሽን የምር ማናደዱ
👏👏👏👏 በትክክል ይሄ ኩበት ከቀርበ ሁላችሁም ዲስላይ ማድርግ አለባችሁ::
@@ሀዊኪያ ኩበት አላለችም ወይኔ አጢሱትማ እኔ ብቻ ነኞ ብየ የተቃጠልኩት ይሄ ጂል እቃ እሱን ብሎ ሰው መናቅ 😡😡😳
@@ሀዊኪያ እኔ ደሜን አፈላው ቀላል ድስላይክ ደግሞ እዳይመጣ
ቃል የአራዳ ልጅ ምርጥዬ ነሽ
ይህ ዝንጅብል ጠግቧል 🤕
😂😂😂😂ዝንጂብል ተመቸኝ 😂😂😂
Hhhhhhhhhhh
😂😂😂😂😂
አይባልም
አይ አያልቅበት በጣም ኮስተር አልክባት እኮ የቃልዬ ለውጥማ አለ አይ ወንድ ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ
እደዚህናቸው ወንዶች የነበሩበትን የሚረሱ
አስጠላኝ ይህ ልጀ ቃልየ ትበዛብታላች
ይሄ ልጂ በዚህ ሜዳ ሁለተኛ እዳይቅርብ ካሁን ካሁን ወደቀ እያልኩ በስቀቀን ልሞት ቶሪናፍ😡😡😡 ክብር ይሰጠን ኮሜታተሮች ፍህትህህህህህህህህ ለኮሜታተሮች ዲምፆችን ይሠማልን 😳😳😟🙌🙌🙌🙌🙌
🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂👍
ይሢሙን
kkkkkk
@@kedijasulthan8568 😂
አያልቅበት ኮራ ጀናን ብሏል የሷም ሳቅ እንደኛ አላሳቀውም ቀርሞ የግዘብ ስው ነው መጀመርያ አሁን ይለያያል ሆ ስው ትንሺ ሲገኝ ያለፍን ይርሳል
ፍትህ ለቃልዬና ለተመልካቾች እንዴ አኮረፈ እኮ አያልቅበት🙄😂
ደምሪኝ
እኔ የሚመስለኝ ልጁ ምንም ሰለማያቅ ስለሚፍር ነው እባካቹ ተረዱት
እሷ ምስኪን ነች ፈጣሪ ጥሩ ሰው ይስጣት
Ameen Ameen Egzabher yechelal
አያልቅበት እንዴት እንደተጠባረረ ቃልዬ ለብቻዋ ድምቀትናት ናት❤❤❤❤❤!!!
ፍቅር ይዞት ነዋ አድስ ፎንቃ ገብቶለት ነዋ ወይም እንዳታውራ ተብሎ ይሆናል
ለሁሉም ወንዶች ባህሪ ነው ከፍቅር እጅ ያስቀድማሉ በሽታቸው ነው
@@hakmhhakmh3053 እውነት ይገርማል 🤔
የዘመኑ ወንድ መሆኑ ነው አሷው ከቤት አወጣችው ተጠባረረ የኔ ዉድ ጎበዝ ነች አሷ
ያስጠላል
ሲጀመር አያልቅበት ለቃል አይመጥናትም እሷ እኮ ቅመም ናት የኔ ሳቂታ ሳቂልኝ
ሩሐማ ሰብስክራይብ እዳታልፊኝ ውዴ
መጀመሪያ ቃል ነች የገፈችው አትፈረድበት
True
Tagabu tegabu stlu enem bzuh dess alalnm kaliye eko fkir nat 🌿🌿🌿🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እንደማመር በቅንነት
እረ ቃልዬ ፍልቅልቅ በጣም ነው ምወድሽ 😍😍😍😍😘
በቅንነት ደምሪኝ ቤተሰብ እንሁን
ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ እወድሻለው ኑሪ የኔ ጣፋጭ
ወይ አያልቅበት ቅብርር አለ እኮ ጭራሽ ወደ ቃልዬ ማየት እራሱ ደበረው
የኔ ማር ቤተሰብ አርጊኝ😌
ምድነው ምታቀርቢው ከማረጌ በፊት ስራሽ አሳውቂኝ
Kkkkkkkkk ere betam yigeremal
በጣም😏😏😏
እኮ እኔ እራሱ በጣም ገረመኝ አይ ሰው
አያልቅበት ሳቅ ቀንሽ ስላለሽ እንዳትሸማቀቂ በደንብ ሳቂ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ💞💞💞💞💞
ክፉ ተናግሮ ልቧን ሳይሰብረው መተው አስተያየቱ የንቀት ይመሥላል ያሳዝናል ብቻ 😭🤔
በጣም ነው ያናደደኝ ከቤት አውጥታው ለዚህ አብቅታው እሷን ማመስገን ነው ያለበት ይሄ በአንድ ስልክ ተላከልኝ ብሎ በአንድ ጀበር ይቀየራል ባለጌ ነው ።
*ቃል ፍልቅልቅዋ ፈንድሻ እስቲ ሳቋ የምቶዱላት👍👍👍*
በጣምታበዛዋለች ማዳመጥአልቻልኩም በሷሳቅ ሴትዮዬ እየሠማች
@@Tube-cw5ir *ማዳምሽ 😂😂ትስማ ትቅና*
ሰው የነበረበትን ሲረሳ በጣም ያናድዳል አያልቅበት 😏😏ቃልዬ የኔ ፍቅር ውድድድድ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነ መላው ቤተሰብሽ🙏😍
ደምሪኝ
አይ አይልቅበት ቃልዬ አጠገብ መቀመጥ እራሱ አልፈለገም ቃል የኔ ፍልቅልቅ አያልቅበት ባልሽ ብሆን እራሱ አጠቃቀም በአንድ ስልክ እንደዚህ መለወጥ በጣም ይገርማል አንተ ደነዝ ነቀዝ
Tikimegna lji new
ደነዝ ነቀዝ 😃😃
እርእንደው ለመሳቅ እንኮን ኮራ በግድ አታንቀው በቃ ስላልፍለጋት ፊት መንሳቱ ንዋ ትክክል የወንጉድ ይሄንው
ይገርማል
ደነዝ ነቃዝ ተማቼኝ ክክክክክክ
አያልቅበት በጣም ነዉ የደበረኝ በግድ ነዉ ቪድዮ የሚሠራዉ ጥቅመኛ ወንድ ነህ የቃል ዉለታ ይሄ አልነበረም
ምን ማለት ነው ወንድማዊ መሆን ኣይቻልም. በግድ ወደፍቅር መሄድ ኣለባቸው እያላችሁ ነው
ወንድም እህት ማለቱ ሳይሆን ሲጀመር ቃል አትፈልገውም ነበር ሲቀጥል እንዴ ወንድም ቢሆን ግልምጫውን ምን አመጣው ባንዴ ተቆለለብን
@@ሸሀድወሎየዋ enin beteseb kaderegeshegne enim beteseb aderegeshalehu chiger yelewm
Yes yes yes
ወንድም መሆን ይቻላል በግድ ተጋቡ አይደለም ግን አቀማመጡን አይታችሁታል ከመቀመጫዉ ሊበር እኮ ነዉ
አያልቅበትን ደግመህ አታቅርበው ምነው በጣጠሰው ቃልዬ ምርጥ
ቀላል😂
በጣም
ልክነው አይቅረብ
😅 😂 🤣 አሆን እማ ሹገር ማሚ አግኝቶል ባለፈው ስልክ የላከችለት ሴት ላይ አይኖን ተክሉል
ወዳጂ ዘመኖ ጥቅም ከፍቅር የበለጠበት ዘምን ነው የሚያናድደኝ ቃል ዳቡዋን ማቅመሱ ነው
🤣🤣🤣አኮ🤣🤣
ቃልዬ የኔ ማር ሰውድሸሸሸ❤❤❤ እኮ አያልቅበት ለዉጥማ አለ አይይ ወንድ ይገርማል
ቆይ ሶፋውን ዘሎ የት ሊህድ ነው ለምን የብቻው ክርሱ አሰጡት እና አይቀመጥ አየወድ እነሱን ማመን ውሀ በወፊት እደመያዝ ያክል ነው ቃልየ የኔ ፍልቅልቅ አይዞሽ ላች ያለውን ፈጣሪ ይዞልሻል
😂😂😂😂😂😂 ዛሬኮ የሌለ እስስት ሆነ በጌታ ስም ሶፋው ግንጥል ብሎ በጣለው
ትክክል ነሽ ወላሂ አይ ሰው
ከሱ የተሻለ ነው የሚሰጣት እደውም ይህ ለሷ አይገባትም በጣም አናዶኛል
@@ferafera850 ክክክክክ ሳስጠላ ዉደ
አልቅበት. አስጠላህኝ.ቃልን"እዴት. እደምታያት. አይቼሀለው. ሲጀምር. ለቃል. አትመጥናትም"
ይገርማል እኮ እኔ እራሱ እንዴት እንዳናደደኝ
ይሄ ጉልቻ ራስ
ግን. ሳስበው. ከቤት. ወቶ. ስለማያውቅ. ምንም. ምያውቅ. አይመስለኝም. የሰጠውን. ሁሉ. አፈቅርሻለው. ካለ. መላ. ይለውም.
ክክክክክ እኛ ሴቶችኮ ሴት ሲጠቃብን አንወድም
ድሮም አያልቅበትን አሎደውም ነበር አይ ድሀ ትንሽ ሲያገኝ ተኮፈሰ እኮ እባብ የልቡን አይቶ እግር ነሳው ነገር ነህ
እኔማ ተናደድኩኝ
ትክክል 😂😂😂😂😂😂😂
Betam tebetatese eko enda batefe malet neber
እም🙄🙄ምረጥ አባባል ነው
መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት ዳዊት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔💔💔💔💔💔❣️
አያልቅበት እዳይቀርብ እምትሉ እጃጂችሁን አውጡ እኔ መቸም ደብሮኛል ✋
የሶፋው እጅ ገንጥሎት መሬት ቢቀመጥ ደስታው ነው ዛሬ አያልቅበት ይገርማል አይ ስው ሲጀመር ቃልዬ አፈልግህም ግን ጓደኝነት እሚባል ነገር አለ አናዶኛል ዛሬ ከምንም በላይ ተመልካች መከበር አለበት አስተያየቱ እራሱ ቃልዬን ደስ አይልም ዛሬሬ
😂😂😂😂😂😂😂😂
ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ🍓
ደምሪኝ ውደ 🌹
yena. Wed. Swdse
ሠላም
@@betgtube7282 enme wudddddd
አያልቅበት ቃልን እያሻሸ ሲያስቸግራት እዳልነበር አሁን ደግሞ እየሸሸ ሶፋዉን ለቆ ከበሩ ሊደርስ ነዉ ባለስልኳ ከቃል እራቅ ብላዋለች መሠል😂😂😂😂😂ወንዶች እረ ተዉ ትዝብት ጂል ነዉ ገንዘብ አያስክራችሁ😥😥😥
😄😄😄😄😄😄😄
በጣም ሸሸ የምር
ክክክክክክክ እኔም ገርሞኝ ሳየው እያፈገፈገ
ጥቅመኛ መሆኑ ታወቀበት ከቤት አዉጥታ መገዱ እዳልከፈተችለት
ክክክክክክክኮ
ቃልዬ ገደለችን በሳቅ 😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄ከመዳም ሰራ ቦሆላ በቃልዬ ሳቅ ፈታ ዘና እንወደሻለን ቃልዬ ውድድድድድድድድድድድድድ
ከዚህ በኋላ አያልቅበትን ባታቀርብ ጥሩ ነው ብዙ ትከታዬችህን እንዳታጣ
💕💕💕🙋♂️
ትክክል
Tikikil Betaamnw yetekosterawu🤔
ሳህህህህ
ትክክል እስማማበታለሁ
ወየዉ አያልቅበት ምን ሆኖ ነዉ ያኮረፈዉ ሳይፈልግ ነዉ የሚሰራዉ ቃልየ የምወድሽ ኑሪልኝ
አኮ ድነዚ 😃😂😂
@@meronlife5129 ማነች እናቱ😳
ተገዶነው ትክክል
@@meronlife5129 ታቂየታለሺ እናቱን?
@@lubabatube7975 ቀርባ ታቃለች ፈልገሽ እያት
ይብራብኝ አለች ሃሃሃ ቃልየ በጣም ነው የምወድሽ ከዱባይ
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 🌻😍
Dubai 🤣
ቃልልልልልልልልልልልል ፍልቅልቆ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ፈጣሪ ሆይ ስንት አይነት ሰው አለ ወደ ሚዲያ ያወጣችህ ቃልየ ናት አያልቄ ምነው መነሻህን እረሳህ በፈጣሪ አይ ወንድ ሁለተኛ አያልቄን እንዳታቀርበው ከቃልየ ጋር ቃልየ መልካም ሰው ዘመንሽ ይባረክ ሁሌም ሳቂልን
እና፡ያግባት
በሚቀጥለው አያልቅበትን ከቃል ጋር እንዳትታቀርቡት አደራራራራራራራ
ደምሪኝ እህት
ነይ ወለየዋ ያገሬልጅ
እኔም ቃልዬን ብቻዋን
@@ሸሀድወሎየዋ enin beteseb kaderegeshegen beteseb aderegeshalehu
@@lubabatube7975 eninm add aderegelegne enim aderegeshalehu
አያልቅበትን አታቅርበው
ደምሪኝ ውደ 🌹
ልል ነበር ቀደምሺኝ እሄ ግባራም እደት እዳናደደኝ
የሚቻል ከሆነ በደንብ ይስማማለሁ
እኔም ደስተኛ ነኝ ከተቻለ
@@ሸሀድወሎየዋ እንደመር
እሄ ወፍጮ እራሥ ተጀነነ እኮ ቃልዬ ቆጆናት እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በቅንነት ደምሪኝ የኔ ውድ
😁😁😁😁😁
🤣🤣🤣🤣🙈🙈
እረ በሳቅ😂😂😂
ይህ ጀብ ፊት😁😁✌
😂😂😂😂😂
ቃልዬ ሳቅሽ ብቻ ይበቃል 😂😂😂😂😎😎🌹🥰🥰
ደምሪኝ ውደ 🌹
ጌቶች ያሉትን እልሰማሽም እንዴ ሳቋን ብትቀንስ አልቀረበትም የሷ ሳቅ እኮ የእግዚአብሔር ፀጋ ነው እስኪ እውነቱን ለመናገር እንደሷ ሳቂ ብትባይ ትስቂያለሽ ምንም ሳይኖርሽ ? የሷ ሳቅ እኮ በገንዘብ አይተመንም ያንችን አላውቅም የእኔን ግን ለአንድ ደቂቃም ቢሆን በሳቋ ስንት ነገር ታስረሳኛለች መሰለሽ እናም ለእኛ ለስደተኞች ቃልዬ ሁሌም ትሳቅልን የሷ ሳቅ ከሞባይል ዋጋ ይበልጣል አለቀ
@@miimibarkad9749 በትክል
ብሩኬ ለ አያልቅበት ወንበር ስጠዉ ሊወድቅ እኮ ነዉ ይህን ያህል ከ ቃልዬ ሽሽት ነዉ ቱ
Kkkkk
ጎልዲገር ብዬዋለው
@@massibekele7182 😂😂😂እቤት ታፍኖ ተች ስልክ አይቶ አያቅ ሲያገኝኮ ሽንቴ ሚሪንዳ ነዉ አለ አፍቃሪዋስ ማን ትሆን 😂😂😂😂ይቅር በለኝ አምላኬ 🙏
@@ሕይወትየማርያምልጅ ጉድድድድ በጣም ነው ያናደደኝ
@@wowwow-tn5fu እውነት ዛሬ ሰው መሆኔን ጠላው በተለይ ደሀ😁😁😁
አያልቅበትን ደግመህ እንዳታመጣው ይሄ ጨምላቃ
ቀላል ተጠባረረ😃😃😃
ጉድ
Kkkkkkkk
እውነትሽን ነው
😃
Oh she's too smart she's beautifu long life God bless youl i love you so much ❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹♥️🇪🇹🇪🇷🇨🇦
ከዚ ቡሀላ አያልቅበት እንዳይቀርብ የምትሉ ላይክ ቃል ብቻ ትቅረብልን
Enem zegagn zegagn ayalkbet
Kazi bohula ayalekebate kale alayem
በጣም ነዉ የሚደብረው ሁለተኛ እንዳይቀርብ
👍👍👍👍👍
@@genetbaraki7665 አንቺ ነሽ ዴ ቀፎ የላክሽለት ገኒ ኢወዲሻሎ አፈቂሪሻሎ
ቃል ነች አያልቅበትን ሚዲያ ያወጣችሁ ከውጪ ሰልክ ከተላከለት ጀምሮ ከፊቱ ጥሩ ነገር አይታይበትም ልናገረው አስቤ ተውኪት ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ
በትክክል
እና፡ይዘላት
ወይ መቀየር አያልቅበት የትላንቱን ቀን መነው እረሳህው ይገርማል ቃልዬ የኔ ሳቂታ
ቃልዬ ጣፋጭ ማርነገርነሽ አላህ ይጠብቅሽ ያማረ ሂወት ከእድሜ ጤናጋ ይሥጥሽ
አያልቅበትን አታቅርበው ፈጣሪ ሆይ እሱ ነው አይኔ ነው ወይ ሰው ቃልዬ ሳቅሽ ብቻ ይበቃው ነበር
Kkkkkk
ያያልቅበት ነገር አይገርምም ጂንን አላለም አይይይ ብር እማይቀይረዉ የለ
የኔ ማር ቤተሰብ አርጊኝ😌
ቀላል ተጀነነደ የኔ ውድ😁
እኔም ተለውጦብኛል ግን ማን ነች ስልክ የላከችለት አፈቅርሻለሁ ሲል ነበር እኮ
ምን ማለት ነው😁
በጣም እንጂ
አያልቅበት. ጥቅመኛነው. አየ ሰው. ሰውኮ አይይይይይ. አዝናለሁ. ቃልየ. አይዞሽ. በርችልኝ
ወሬኛሁላ አንዱ መፃፍ ከጀመረ በቃ በለዉ ነው ንግግርሽ የራስሽነ ባህሪ ሊገልጥ ይችላል በግድ አግባት ነው እንዴ
@@Negistlencho8285 ክክክክክክ. አሳቅሽኝ. እውነት. የኔ በሀሪ. እደገመትሽኝ አይደለሁም. ግን
አያልቅበት የጥቅም ሰው ነው እግዛብሔርን የማይፈራ ነውር ነው የቃልን ፊት ማየት ተፀየፈ እኮ ይቅር ይበልክ እንዴት እንደተናደድኩብክ
አያልቅበት የመጨረሻ ባለጌ ነው አስቀያሚ ከሱም ብሶ እረሳው ትናንት እንዴት ይኖር እንደነበረ ሲጀመር ለቃልዬ በጣም ያንሳታል
የቻናላቸዉ ስም ንገሩኝ
ደግሞ እሷ ታምራለች ከእሱ እኔ ዘበኛም አልቀጥረው😂😂😂
😍
እዉነት አያልቅበት እደት ነዉ የተቀየረዉ ሆ ቃልየ የኔ ፍልቅልቅ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሀሳብሽሁሉ ይሳካልሽ
ደምሪኝ ውደ 🌹
አያልቅበት ተቀየረ እኮ ገና ዳይስፖራ ጀነጀንኩ ብሎ ፋራ ቃልዬ የኔ ተጫዋች በርች
ደምሪኝ ውደ 🌹
ግን ልጅቱ የት ነች አርብ ሃገር ነች አይልቅበት ተቀየር ቀና ብሉ እኮ አያትም
እሱ ያሳዚነል
Kkkkkk
ተከምሯል 😂😂😂😂 ብር እንደሁ ነገ ጧት አላቂነው ቃልየን አትራቃት
አያልቅበት ምነው ቀብረር አለ😆ለኘሮግራሙ ድምቀት ብለህ ፈገግ ብትል እኔ ባየሁት ቁጥር ተሣቅቄ ሞትሁ እኮ😁ቃልየ 😘ብሩኬ😘
እኔም 😁
ዋው ቃልዬ በጣም አስተዋይ መልካም ሰረሀት ያላት ልጅ ናት የእውነት ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ አያልቅበት በጣም ተንቀባረረ ይሄ ደግሞ ጀማሬ ነው ወደራስክ ተመለስ ይሄ ግብዝነት የትም አያደርስም
ኧረ አያልቅበት ተቀያየረ ዉይ ከፈጣሪ በታች ቃልየ ናት ሠዉ ያደረገችህ እንድህ አትሁን ሆ😳😳
Are yigtmal
እር አይ ስውስው😒
ሷሂህ
አወ አላህ ሰው ከሀዲ ነው እንዴት እንዳስጠላ በቆርቆሮ ስልክ ገኒ ሁሌም በልቤ ውስጥ ነሽ አለ ጎ ትታ አውጥታ እንዲያወራ ያደረገችው መቸም ከቃል በላይ ሴት አያገኝም
እ ጥጉን ያዘ
አያልቅበት አስጠልቶኝ እሱ ሲያወራ እያሳለፍኩ ነው ያየሁት ደግመህ አታቅርበው ቃል ጋም አታገናኘው ስሜቷን ይጎዳታል እንዲህ አይነት ሰው ጥሩ አይደለም
አይ አያልቅበት ቃልን አመስግን እሷ ናት ለዚህ ያበቃችህ ተጀነንክባት እኮ መኮሳተር😌
እና፡ያግባት፡እንዴ
ውይ ቃልዬ ባትኖር እስከመጨረሻው አላይም ነበር ቃልዬ ሁሌም ሳቂ ውዴ!!በሰላም ነው ልጅ ጠብሮ ሞተ እኮ
ኧረ አያልቅበት እደት ነዉ ነገሩ ኩራት ኩራት አጫወተህ ይሄ ነገር😀
ታዋቂሆነ አፈቅርሀለሁ የሚል ከስደት መጣለት
Weche guuud
1 de ekefign yalalatn yakil eyut ehe mn lbelew hastyat new ehen menager
አንደንድ ሠዉ በምሠ ሠንትም ሥልክ ይኮፈሰል ክክክክክክክክክክክ
Aygrimem yesw lij malit yegrmal
ዛሬ የቀየረንን ከጉድ ከጭንቀት ያወጣንን
ሰዉ መርሳት ድድብና ነዉ
አንድም አያልቅበት ነዉ
አይ የሰዉ ነገር።።።።።።
ቃልን በሳምሰንግ ስልክ ቀየራት ቱ።።
ደምሪኝ እህት 🌹
በጣም ጀርባውን እኮ ሰጣት አይ መቆየት ስት ያሳያል
አያልቅበት የትላንቱን አትርሳ በቃልየ ነው ከዚህ የደረሰከው
በጣም ተጠባረርክ ፊትህን ዘፈዘፈከው ያስጠላል
በጣም
ጭራሽ ጀርባውን ሰጣትኮ ካጠገቧ እንካ መቀመጥ ፈቃደኛ አልሆነም
አይወድ ትክክል ወላሂ ገርሞኛል ተለጠጠ አጅብ ነው የሰው ነገር እንሰሳለንንን እኮ ቃልየ የኔ ፍልልቅልቅ
ክክክክክክክ በጣም ዘፈዘፈው አይ ለሰው ሞት አነሰው አለች ቀበሮ
@@teduadaayal2841 kkkkkkk፡እኔም ገርሞኛል በጣም ዘፈዘፈው
she is humble wonderful woman 👩 ❤ she is generous ♥
አይ ወድልጅ አይናይኗን ሲያይ የነበረው በአድግዜ መቀየር
ኣረ ሌላ መደገፊያ ያስፈልገዋል ይሄ ልጅ
አያልቅበት ዛሬ ኮራ ብሏል ብዙ አፍቃሪወች ደወሉለት መሠል🤣🤣-
ክክክ
Kkkkk lik nesh tejenenual eko
Befit endeza ayn aynuan endalayat
kkkkkkkk
🙆😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😉ልባቸዉድፈነዉኮ፣የመዳምቅሞች፣እያሠቸገሩትይሆንዴ
ኑ እንጂ በቃላችሁ መሰረት የቅዱስ ዑራኤል የፅዋ ማህበር አስተባብሩልን
አኔም እፈልጋለሁ
_ምድን ነው አለን ለማንቻውም_
ቅዱስ ዑራኤል አለው ይበላችሁ እስኪ ላይቭ መግቢያ ይሆነን ዘንድ ሰብስክራይብ አድርጉን ቻናሉን አስተባብሩልን ለወገኖቻችን እንደርስ ዘንድ ቻናሉ እዲበረታታ
@@MekdiMahi _እሺ አድርጌለሁ_
@@MekdiMahi +ቅዱስ ዑራኤል ያበርታችሁ_
ወገኖቼ አያልቅበት የተንቀባረረ ለመሰላቹ እሱ ሲጀመር መፍዙዝ ነዉ በዛ ላይ አላነበበ ከህብረተሰቡ ምንም አይነት ልምድ አልወሰደም ቤቱዉስጥ ተዘግቶበት የኖረ ስለሆነ አትቀየሙት ባይ ነኝ ሰዉ ይቀየመዉ አይቀየመዉ አይገርመዉም
አያልቅበትን አታምጣብን ብሩክ ምን ልንማር ከሱ ከሀዲ ትንሹ ሄኖክ ድንቁ በቆርቆሮ ስልክ የተቀየረ ቃል ብቻ ትበቃናለች
Kkkkk
በአያልቅበት ዛሪ ኮሜቱሁሉ ሞላ
እድ መለውጥ ያልቅበት ጀነን አለ እኮ ሆ 🤔🤔🤔 ቃሊየ የኔ ፍልቅልቅ ሳቅሽ ብቻ በቂ ነው ሁልም ሰቂ😍
ቀብረር ብሎአል
Qelali qibiril iye fiqir sayon genzebinew new fiqiru
ለቃልየ የተባረከ ትዳር እመብርሃን ትስጣት የኔ ፍልቅልቅ
እህት አለም በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 😍
አሜን
@@rayabisoberi ❤
መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት ዳዊት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔💔💔💔💔💔💔
አሜን አሜን አሜን
ቃልዬ በጣም ግልፅና በራስ መተማመን ያላት ልጅ ናት ጎበዝ ናት ሳቄታና የዋህ ፈጣሪ መልካም ነገርን ይስጥሽ
ደምሪኝ
ወይ ኮስተር በሰላም ነው? ቃል ኪዳን ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ
አፈቅርሀለሁ ብላ ስልክ የላከችለት ልጅ ልቡ ወሰደችበት መሰለኝ
ውዴ ሰብስክራይብ እመልስልሻለሁ
@@alquaalqua4127 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወዬ
መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት ዳዊት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔💔💔💔💔💔💔
@@ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ ደወት ሰብስክራይብ አድርግ እመልሳለሁ
አያልቅበት፡ግልፅ ሰው አደለም በጣም ድብቅ ነው
በፊት እንደዛ በስስት እንዳላያት አሁን ግልምጫ ጀመረ እሷ እኮ ስንት ችግር ተሸክማ ስቃ የምታድር ናት ያለባት ይበቃታል እሱ በህልሙ ከዛች ብሽቅ ከሆነች ገነት ተብዬዋጋ በህልሙ ሲውድን እያደረ ከቃልዬ ላይ ወረድ
Please don’t bring Ayalkebet to your channel. I don’t want to see him.
why?
ቃልየ በጣም ደስትይ የኔ ቆጆ ❤❤ አረ አያልቅብህ 🙄🙄 ምነው ኮራህ በሰላም ነው
She smart and wise women. This Chanel so great because of kale
ቃል በሃይማኖቷ ጠንካራ ናት አንዳዴ ጨፍሪ ምናምን አትበሏት ደግሞም አትገፏፏቸዉ ልጁ ገና ለገና ፊቱ ኮሶ መስሏል እና ተጋቡ የሚባል ነገር የለም ህይወቷን ትኑርበት
ደምሪኝ ውደ ነይ 🌹
ቃልዬ የኔ መልካም የኔ ፍልቅልቅአላህ የልቦናሽን ይሙላልሽ አያልቅበት ምን ሆኖ ነው እደዚህ ያቀባረረው