ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኤርሚያስ መርሻነን ማናገር የምትፈልጉ 0941955350
ለመልካምነትህ ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏
@@Tube-xb6fj ፍትህ
Yana enate ayezochu
@@genetshefraw9843 ወዬ😍
አብሽሩ ምንም እንዳይሠማችሁ ውደቸ ፈጣሪ ይርዳችሁ
Ebs አድስ ምእራፍ ይቅርቡ የምትሉ ላይክ
በቴሌቪዥን ቢያቀርቧቸው የሚረዳቸው አያጡም እባካችሁ ተባበሯቸው ለነፍሳችሁ ስሩ በእግዚአብሔር 😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤ አቅም ያላችሁ እርዷቸው
Mattii naf tayyii
በጣም ልብ የሜናካ ነው ታሬክ ነውና እግዚኣብሔር ከናተ ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾💯
ደስ ሲሉ የፍቅር ሰዎች እውነት ሊረዱ ይገባል
Betasab inii hun
ልጅቷ ፈገግታዋ ደስ ሲሉ ቀሪ ዘመናችሁ በደስታ የተሞላ ይሁንላችሁ
ኤርምያስም ጤናዬም ምርጥ የፍቅር ሰዎች ናቸው ወላሂ አላህዬ ብሎ ብንረዳቸው ደስ ይለኛል ልጅ ማሳደግ ቀላል ነገር አይደለም እኛ አረብ ሀገርም በሙሉ ጤናችን እየሰራን ቀዳዳችን ችግራችን አይከደንልንም እንርዳቸው ወደ ኢቢኤስ አዲስ ምዕራፍ ይቅረቡ የምትሉ??ላይክ
አዎ በነትሽ ኡፍፍፍ
እግዚአብሔር ይባርክሽ አዎ እዛ ይቅረቡ
ደምሪኝ ውዴ
Awo yekerebu ebs lay love 💕 embrace all am from Canada
ወላሂ ትክክል ነሽ ሁቢ
ወይኔስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛላቹ አይዟቹ የኢትዮጵያ እዝብ ደግ ነው ሱቅነገር ትከፍታላቹ እናግዛቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዛቹ እህቴ ፍቅራቹ በጣም,ደስ ይላል አካል ጉዳተኛ ነን,ብላቹ ልመና አልወጣቹም ጎበዞች ማስተዋል ያድለን,እኛ ነጌ ምን ይመጣብናል ቡለን ማሰብ መቻል ያድለን
እነዚህን ብናግዝ ህሊናችን ያርፋል የኔ ውቦች እውነተኛ ፍቅር ያለው እናንተጋ ነው አይዞአችሁ
damrnyi ❤🙏
እውነትሽን እናግዛቸው
🌷🌷🌷🌷🌷🌷👌👌👌👌👌👌
@@sanyiijawaartube8434 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@almazalmaz8382 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
ወላሂ በጣም ቀናሁባችሁ ዓላህ ትዳራችሁን እሥከዘላለም ደያድርግላችሁ እሥኪ እንርዳቸዉ አጅር እናገኝበታለን🥺🥺
ሰው ሰው በመሆኑ ብቻ ክብር ይገባዋል የምትሉ 👍 ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ሸጋ ምሽት ይሁንልን
Good
@@DrHanii demry pls pls pls malisalo
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አይዞህ! ከእግዚአብሔር ጋር ተጣበቅ። ሁልጊዜ የመፃጉን ታሪክ አትርሳ። በቀደመው ትውልድ አካለ ስንኩል በጣም ይታዘንለት ነበር። የአሁኑ ትውልድ ግን እንደ አውሬ የሆነ ይመስላል። አዛኝቱ እመብርሃን አትለያችሁ። አሜን!
አቤት ፅናት አቤት ፍቅር ትዕግስት በዛ ላይ ጥንካሬ እናንተ 1ኛ ናችሁ እግዚአብሔር ልባቸው ለቀና ቸር ነው ና በቸርነቱ ያኑራችሁ ቅንነት ፊቱን ታያለችና ፊቱን ያሳያችሁ 🥰🥰🥰🥰
ደምርኘ የኔ ዉድ
እኔናስያሠዚኑ፡ኤዳሜና፡ጤናዪሢጠቹ፡ቡሩክዬሳላማ❤❤
አረ እፈሩ
@@argwaabi6189 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@athadmaryiame6210 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
አሉበት ድረስ ሄዳችሁ ይሄን ንፁህ ፍቅር ስላሳያችሁን እናመሰግናለን ቀጥሉበት እንደዚህ አይነት ፍቅር ሳይ የመኖር ጉጉቴ ይጨምራል ፍቅራችሁን ያፅና ውዶች ስታምሩ 💕🇺🇸🇪🇹
ታድያ የአሜሪካን ሰንደቅዓላማ መጠቀም ለምን አሰፈለገ ወይንስ ኢትዮጵያዊ አይደለሸም?
@@AhmedMohammed-ui1wh የኔምጥያቄ ነዉ 🙋
ትክክል
@@AhmedMohammed-ui1wh ወንድም ደምረኝ
@@rabiayemam9398 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
አላህየ ይቅርበለን እኛ ሙሉ ጤነኛ ሁነን እናማራለን እድህምአለ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ 😢😢😢😢😢☝️☝️☝️😭😭😭😭😭😭
በጣም ወላሂ ያረብብብ
አልሀምዱሊላህ
@@sofiya6409 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@Alhamdulillah_2534 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
አይዞችሁ አብሽሩ
ወይኔ ወድሜ ተድሮ ሰርግ አጠራኝም አይ አለማወቅነው እጂ ክብርና ሞጎሱ አተነበርክ ምክንያቱም የሰው ቆጆእና ጤኔኛ ለሱ አይሆንም አይዞህ ሁሉም ለበጎነው መድሐኒአለም የያዘለህ አለ እኳንም ጠዋሪህን ወለድክ አይታወቅም የእግዚአብሔር ስራ ትድን አለህ ባለቤትህም እግዚአብሔር ይጠብቃት
እንደው አንተ የልጅ አዋቂ የሄንክ የተባረክ ልጅ ተባረክ ብሩኬ እውነትም ብሩክ
እህቴ ደመሪኝ😍😍
በጣም የልጅ አዋቂ ነዉ
በጣም የልጅ በሳል ዘመንህ ይባረክ እድሜ ከጤነጋር ❤️❤️❤️
ወይኔ ስታምር አሏህ ይድረስላችሁ በደሥታ ኑሩ ልጃችሁ ይጡራችሁ እደዉ ምን ብየ ልመርቃችሁ ሂወታችሁ ሁሉ ያማረ ይሁን ❤️❤️😭
ይሄ ዩቱብ ድንቅ ስራ እየሰራችሁ ነው።በርቱ በአላህ በገንዘብ አግዟቸው
damrnyi yene konjoo ❤🙏
ኤግዚአብኤር ይመሰገን ስለ ሁሉም ነገር ፀበል ሂጂ እህቴ በእመቤቴ ማርያም ፀበል ሂጂ ትጅኛለሽ አይዛሽ ይህ መከራ ያልፋል አይዛአችሁ
ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ። ብርና ንብረት ሃብት ብላችሁ የምትጋቡ የምትፋቱ የምትካካዱ የምትገዳደሉ ከእነዚህ ተማሩ ብሩ ሁብቱ ንብረቱ ጤናና ድሎቱ ጠፍቶ ከእነዚህም የባሰ አካል ጉዳተኛ ልትሆኑ እንደምትችሉ አስቡት።
አስለቀሰችኝ ልጅቷ በጣም ጨዋ ነችአንተም ተባረክ ። እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል በምህረቱ ይጎብኛችሁ
damrnyi 🥰🙏
ደስ የምትሉ ባልና ሚስት ናቸሁ ዋናው ገንዘብ ሳይሆን ፍቅርም አስፈላጊ እንደ ሆነ ተምርያለሁ ዜና ጆከሮች ማስገረማችሁን ቀጥላችሀል በዚሁ ቀጥሉ በርቱ ፈጣሪ ይርዳችሁ ተባረኩ
😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
እንዲህ ነው ፍቅር ምርጥ ጥንዶች ታምራላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
Ebakachu Silke kutir Endete new yemagengew???????
@@sanyiijawaartube8434 mati naa ta pls sii debisa
ለዚህ ሚዲያ ትልቅ ክብር ይስጥልን አመሰግናለሁ በእድሜ በጤና ያቁይልኝ ውዶቼ 💚💛❤️❤️🙏🙏🙏
እናንተ የፍቅር ሰው ናቹ ውቦችም ናቹ ደግሞም ሁለታቹም እንደት እደምታምሩ አሏህ ፍቅርን በፍቅር ለይ ደራርቦ ይስጣቹ
damrnyi yene widdi
ደምርኘ ያኔ ዉድ
@@sanyiijawaartube8434 እሽ ማማየ
@@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ እሽ ማማየ
ሁለታችሁም ስታምሩ የኔ 1ኞች ልጃቹን ያሳድግላችሁ ፍቅራችሁ ይለምልም ብሩህ ቀን ያውጣላችሁ ።
እውነተኛ ፍቅር ደስ ስትሉ ደግሞ በጣም ቆንጆዎች ናችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ልጃችሁን በጤና ያሳድግላችሁ ይሄን ፕሮግራም የምትሰሩ የሰማይ አምላክ ይባርካችሁ ክፉ አይካችሁ የስቱን እንባ አበሳችሁ ዘመናችሁ ይለምልም👏👏☀️☀️🥰
Betam yamralu
የኛ ህብረተሰብ በጣም ባስተሳሰቡ ሁላ ቀር ነው እና ምንም አይሰማቹ ጠንካራ ናችሁ እናተ😘😘😘😘
ይቱብ ክፈቱላቸው እኛ እናሳድጋቸዋለን የመዳም ቅመሞች
zed damrnyi yene widdi 🙏
አወ
ጥሩ ሀሳብ ነው
አዎ ውዴ
ኤወላ
ኡፍፍፍፍፍፍ የእውነት እንደናንተ አይነት ምንም ሳይኖራችሁ ተዋዳችሁ ተፋቅራችሁ መኖራችሁ ለኛ ሙሉ ጤነኛ ለሆንነው ትልቅ ተምሳሌት ነው።ፈጣሪ ይርዳችሁ። በቃ መደገፍ የሚገባቸው እንደነዚህ አይነተኞችን ነው።
ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ
አድርጌሻለሁ
@@mahi141 ደመርኩሽ
መረዳት አለባቸው ልጆች ናቸው አብሽር ምርጥ ሰው ነህ ምክንያቱም አንተ የአካልጂ የአምሮ ሀብታም ነህ አላህ ይጠብቃችሁ ነገ የተሻለ ቦታ ትደርሳለህ
ብሩክ አሉህ? አንዳንዴ እናቶች ስም ሲያወጡ የሚታያቸው ነገር አለ:: አንተም እንደስም የተባረክ ወጣት ነህ:: ሺ አመት ደስተኛ ሆነህ ኑር ብሩክዬ
እፍፍፍ ወላሂ ልቤን ነዉ የነኩትክብር ለአካል ጉዳተኞች።።እዉነት እነኝህን በቻልነዉ አቅም እንርዳቸዉ።።ምስኪን ናቸዉ።።
Enamesegnalen !!!.
ፍትህ ለሳዉድ እስረኞች ፍትህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦👈 ወዴት እንጩህ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያረብ አንተዉ ድረስልን ግን ባለ ሚድያዎች ምንዉ ዝም አላችሁ እረ ተዉ ድምፅ ሁኑልን አትጨክኑብን ተዉ ተዉ ተዉ እረ መንግስት ዝምታህ በዛ እስከ መቼ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓
ፍቅር የለም ብዬ ተስፋ ቆርጬ ነበር እናንተን ሳይ ግን ተስማዬ ለምለም እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ አንቺም በጣም ቅን ነው ያለሽ መታደልሽ 😍😘❤
ላያስችል አይሰጥም😢ቢሆንም ጥንካሬያችሁ ትልቅ ትምህርት ነው ❤ፍቅር ሀይል አለው ።ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ትልቅ ደረጃ ደርሶ ጡዋሪ ያርግላችሁ😍
አሚን የኔ እናት
Amenn 🙏
እነዚህ መላእክት ኣንድ ነገር ያስተማሩኝ ቢኖር "ምንም ኣይነት በሽታ ወይም ኣካል መጉደል ቢኖርህ ላንተ የሚሆን ኣይጠፋም" ነው። እግዚኣብሄር ይባርካችሁ። ስንት የተጎዳ ሰውን ነው ያጽናናችሁ።
ብሩክ እደስምህ ብሩክ ስንት ወገኖቻችን በራስ መተማመን እድኖራቸዉ ማህበረሰቡ ጋ እድገናኙ አደረክ ቃል አጥሮኛል ለሁላችንም አርአያ ነህ ወድሜ ተባረክ
ደስ የምትሉ ባልና ሚስት ናቹ ገንዘብ ያለው ስውና ጤነኛ ሰው እንደዚ አይደሰቱም የሰው ልጅ ፍቅር ነው የሚያስፈልገው አይዟቹ የሰውን አትከታተሉ እግዚአብሄር አለላቹ ሰው ቢንቃቹውም እግዚአብሔር አለላቹ ሁሉም ነግር ታገኛላቹ ሌላ በተረፍ በርቱ👏👍
ብሩኬ እውነትም ብሩኬ ዘመንህ ሁሉ ይባረክመልካም ጥንዶች ናችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ እንዴምድር አሸዋ እንዴ ሰማይ ክዋክብት አሜን(3)የእኛ ህብረተሰብ ለአካል ጉዳተኞች አሰተሳሰባችን በጣም በጣም የወረዴ ነው ልቦና ይሰጠን
😭😭😭😭💔💔🙏🙏
አይዟችሁ ዋና ጤና ነዉ።ጤና ይስጣችሁ ፍቅራችሁ ይጨምርላችሁ።ሁሉም ያልፋል። ቡሩኬ ተባርክ ኸንድሜ መልካም ሰዉ ነክ
አቤት ፍቅራችሁ ያስቀናል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ታረካችሁን ይቀይርላችሁ
በጣም ደስ ትላላችሁ በፍቅርላይ ፍቅርን ይጨምርላችሁ አላህ ጤናችሁን የመልስላችሁ ያረብ አልሀምዱሊላህ ሙሉ ጤና ስለሰጠሀኝ ግን ለምድነው ሰው ወዶ አካለጉዳተኛ አይሆንም ለምን ታገሏቸዋላችሁ
በጣም ነዉ እምታምሩ ፍቅራቹሁ ይብዛ ፈጣር ከእናንተ ጋራ ይሁን ቃጥላ ማርያም ጠበል ታጠቡ
*ብሩክ የተባረክ ልጅ የማትቀየር ፈጣሪ ይጠብቅህ የብዙዎች እንባ አባሽ ነህ🙏🙏*
zena Jokers በጣም👍👍 ሰለደቀቹ መለፍ ዪከብደኝል አላህ ዪጨምርለቹ ለነሱም አላህ ርስቁን የምጠለቸዉ ኢኛ ደግ ኢቶጲያዉየን ኢስቲ አንርደቸዉ
ኢትዮጵያን ለጭቅላታቸሁ ስንል እንርዳቸሁ አደራ ኢትዮጵያን እና ኤርትራዊያን አደራ አደራ ❤❤❤❤❤❤👏👏👏
እሽ የኔ መልካም😥
ኢሻአላህ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ከባዳው የቤተሰብ ተፅኖነው አይምሮን የሚረብሸው አይዞአች አምላክ ጠብቆ ያኑራቹ
የኛ ህብረተሰብ ለአካል ጉዳተኛ አስተሴሰቡ በጣም ዝቅተኛ ነው ሰው ምንአለበት በፈጣሪ ስራ ባይገባ
እንጃላቸው
ፍቅር ያለው እኮ እዝህ ሠፈርብቻነው አላህ በፍቅር በሠላም በጤና ያኑራችሁ።
ወይኔ ስታምሩ እግዚአብሄር ፍቅራቹህን ይጨምርላቹህ😍😍😍😍😍😍😍😍
ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ እግዚያብሄር ይባርካችሁ.
ሴት ልጅ ካፈቀረች እስከ ጥግ ነው ከጠላችም እንደዛው ነው ግን አንዳንድ ወንዶዎች ተፈቀርኩ ብለው ጢባጥቤ ልጫወትበሽ ይላሉ አላህ ቀልብ ይስጣቸው
😆😆 አሚን ማኬየ
አላህ ይጨምርላችሁ ውዶቸ ልጃችሁም አላህ ያሳድግላችሁ እርዚቃችሁን አላህ ይክፈተው የኔ ምርጦች 👍❤❤🙏🙏👍🌹🌹🌹
ምርጥ ጥንዶች ታምራላችሁ መልካምነት ለራስ ነው
@@mahi141 እሽ
sada damrnyi yene widdi
@@sanyiijawaartube8434 ok
በጣም ጎበዝ ናቹ በናተ ብዙህ ሰው ትምህርት ይወስዳል : ስትአምሩ ደስ ስትሉ በጣም ጨው አላቹ : እግዚአብሔር ከናተ ነው : ጌታ እየሱስ ይባርካቹ : ሁሉም ያልፋል
ፍቅር ማለት እውነተኛ ማንነትን አሳልፎ መስጠት ነው ሁሉም ነገር ማግኘትና መግዛት ይቻላል እውነተኛ ፍቅር ግን በጣም ውድ ነው💚💛❤
ፍቅር ሲለካ እዚህ ቤት ነው ለካ እውነትም እድሀ ቤት ፍቅር አለ በጣም ነው ደስ የምትሉት እረጅም እድሜና ጤና ፍቅር ይስጣችሁ
እግዝአብሔርን አመስግኑ ከዚህ የባሰ ስንት አለና።
ውስጣችሆም እንደ ፍታችሆ ውብ ነው ስታምሮ ፣አስባችሆታል እውነተኛ ፍቅር የሚገዛ ቢሆን 🤔። ገንዘብ ያለው ብቻ ነበር የሚኖረው። እግዚብሂር ይመስገን ፍቅር ልብ እንጂ ገንዘብ አይገዛውም
በጣም
አይዟቹ ከጉናቹ ነን ፀበል ተጠመቁ ይሄ የመንፈስ ስራ ነው አይዟቹ እማያልፍ የለም ይታለፋል
አይዞዋቹ ወገኖቸ ሁሉም ለበጎ ነዉ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይባርከዉ ደስትላላቹ❤
ብዙ ነገር ኖሮን እግዚአብሔር አናመሰግንም እነሱ ግን በሌላቸው ነገር እግዚአብሔር ያመሰግናሉ ይህ እጅግ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር በበረከቱ ይጎብኛችሁ
በጣምነው ደስ የምትሉት እስይ ፈጣሪ ትዳራችሁ ይባርክላችሁ1,00
በጣም በጣም ልብ የሚነካ እና አስተማሪ የሆነ ቪዲዮ ነው በተረፈ አብሽሩ አላህ ለእያንዳንዱ ነገር ምክንያት አለው እናንተ አሁን ያላቹበትን ሂወት ብዙ የሚመኘው ሰው አለ ያላቹበት ነገር በጣም ፈተና የተሞላበት ቢሆንም አብሽሩ ሰብር(ትዕግስተኛ) መሆን አለባቹ አላህ ያሰባቹትን ያሳካላቹ
እግዚአብሔር ቤታችሁን ይባርክ ፍቅራችሁን ያብዛው
አይዞሽ እሟየ አይዞሽ የኔ እናት 🥰🥰 ሁሉም ያልፊል ፈጣሪ ለሁሉ መፍቲሄ ኣለው
ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ወላሂ ሁለታቸው ጠንካራ ናቸው ፈጣሪ ያግዛችሁ ወላሂ ውስጤ ነው የተረበሸው
እውነት ነው እግዚአብሔር አዋቂነው አስተዋ ሰዎችናቹ ፍቅራቹ እራሱ 😘😘😘 ያልፋል
ፍቅር የለም ለምንል ለእኛ ይሄ ትልቅ ምሳሌ ነው። እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ።
ፍቅር ማውራት ሳይሆን መሆናው በጣምምም ታምራላቹ እድሜዮሰጣቹህ
ፍቅር ሚባለው ነገር እንዴት ሀያልና ጥልቅ ነው፡፡ አምላክ ይባርካችሁ፡፡ አስተማሪ ናችሁ፡፡
ብሩኬ እናመሠግናል እደናተያለውን ያብዛልን እድሜና ጤና ይሥጣችሁ በልጃችሁይካሳችሁ አላህ
መድ ሀበሸ ደምርኘ ዉድ
ላያስችል አይሰጥም እግዚአብሔር ትዳራቹህን ይባርክላቹህ ልጃቹህን ደግሞ ለቁም ነበር ያብቃላቹህ ፍቅራቹህን ይጨምርልቹህ 🙏❤❤❤
ልባም ሴት! እግዚአብሔር ሕይወት ኑሮአችሁን ልጃችሁን ይባርክላቹሁ!!
ደሞ ስታምሩ።ሁለት ቆጆዎች አይዞአቹ
በጣም ጀግና ጠንከሰራ ልጆች ናችሁ እግዚአብሔር ይጥብቃችሁ አይዞን ይህም አልፎ ጥሩ ነገር ይመጣል አይዞን😭😍
ሱብሀን አላህ ማሻአላህ ጠካራ ናችሁ አይዞችሁ ሁሉምነገርያልፍል
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ብዝዝዝዝዝት ይልድርግላችሁ ደስስስስስ ስትሉ
በጣም ታምራላችው ሁለታችውም ጀግኖች ናችው ፈጣሪ ልጃችውን ያሳድግላችው ፈጣሪ ቤታችውን በበረከት ይሙላላችው
ዩቲውብ ይከፈትላቸው የምትሉ እጂ ወደላይ
🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️
እኔ
Bemariyam emchilu agizochrw
😭😭😭የአሏህ እኔስ ጨነቀኝ አሳዘኑኝ 😭😭
@@semiramohammed824 በጣም ይጨቃል በጣም ጠካራ ናቸው እኔ ሙሉ ጤነኛ ነኝ አገሬ ትዳር መስርቶ ለመኖር በጣም እፈራለሁ
አይዞህ ወንድሜ በቻልነው አቅም ከጎንህ ነን እናትህም ባለፈው ሰምቼ በጣም ነው ያዘንኩት አላህ አፊያ ያድርጋቸው ፍቅራቹ ደስ ይላል እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ
አይዟችሁ ነገ አዲስ ቀን ነው 😥😥😥 እግዚአብሔር አይጥላችሁም ጥንካሬያቸው ይደንቃል ልጃችሁ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ 💚💛❤️
ኮሜንት ሰጥቼ አላውቅም ነበር ግን ሁሌ እከታተላለሁ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ጎበዝ ከዚህ ፕሮግራም ምን አስተዋልኩ ከታገሱት ሁሉም ያልፋል መጨረሻችሁን ያሰምርላችሁ
የኔ ውቦች እናንተ እኮ ልዩ ናችሁ ምክንያቱ የእግዚአብሔር በረከት በቤታችሁ ተትረፍርፏል ደግሞ ሙሉ ፍቅር አለ በጣም ታምራላችሁ!!! ሀብታም እኮ ሞልቱት ተርፎት ግን ፍቅር የለውም።
ፍቅር ጀግና😘😘😘😢😢😢
አወብዙሀብታሞችፍቅረአተውእሚኖሩብዙናቸው
ብሩኬ ተባረክ ሁሌም የምታቀርባቸውን ሰዎች እንደዚህ ስልካቸውን ብታስቀምጥ ጥሩ ነው.
በቃላት ልገልፃቸው አልችልም ለነዚህ ጥንዶች በመመሰጥ ነው የሰማዋቸው ሁለታቸውም ልባቸው በፍቅር የተሞላ ምረጥ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ የልባችሁን መሻት ይፈጽምላችሁ 🥰
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ከማንም የሚበልጥ ቁንጅናና ቁመና አለሽ አትዘኝ
ስት መልካም ሴቶች አሉ ተመስገን እግዚአብሔር በብዙ ነገር ይባርካቹሁ እኛም እጃቺን እንዘርጋላቸዉ የምንቺለዉን አዋጥን ቤት ብንገዛ ጥሩ ነዉ ለበዙ ሰዉ አይከብድም ጌታ ጨርሶ ይፋዉሳቹሁ
ብርክ በይልኝ
እግዚያብሄር ታማኝ አምላክ ነው አይዞአችው ቀሪ ዘመናችውን እግዚያብሄር የባርክላችዋል ወገነ ለወገን ደራሽ ነውና እባካችው የቻልነውን እንርዳቸው እንድረስላቸው።
ደግሞ አካልጎደተኛ ዉብናቸዉ የምር ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድረሳችሁ
በጣም ትክክል ነህ አካል ጉዳተኛ ሁኖ እራስን መምራት ትልቅ ነገር ነው ጎበዞች በርቱልን
ስንት አለ መኪና ቤት ብር ኖሮት ሰላምና ፍቅር ያጣ? እዚህ ቤት ግን ያለፍቅር ይለያል በእዉነት ትልቅ ትምህርት አግኝቻለዉ ከእናንተ ፍቅራችሁ ይብዛ ብሩኬ ፈጣሪ ይባርክህ
እግዝያበብሔር ፍቅራአችሁ ያጽናአላችሁ እናአንተ ጠንካአሮች ናአችሁ
ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ፍቅርን ይጨምርላችሁ
ፍቅራቹ ደስ ትላላቹ አይዞዋቹ ገና ልጆች ናቹ ጌታ እየሱስ በነገር ሁሉ ይርዳቹ ልጃቹ እግዚአብሔር ያሳድግላቹ የቻለውን እንርዳቸው
እዴት እደምታስቀኑ የምር በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ እደዚህ አይነት ንፁህ ልብ ያለውን ፍቅር ይስጠን ለሁላችንም
ይጠቀስ በጣም ነዉ ያስለቀሱኝ ወላሂ ኢንሸአላህ አላህ የተሻለ ኑሮ ይወፍቃቹዋል ዋናዉ ፍቅር ነዉ ፍቅር ያለዉ እናተ ቤት ነዉ አይዟቹ
ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ቤታችሁን ይሙላላችሁ 🥰
አይለያችሁ በህክምና የሚረዱ ከሆነ እንርዳቸው የባንክ ቁጥር አስቀምጡ እስቲ
ኤርሚያስ መርሻነን ማናገር የምትፈልጉ 0941955350
ለመልካምነትህ ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏
@@Tube-xb6fj ፍትህ
Yana enate ayezochu
@@genetshefraw9843 ወዬ😍
አብሽሩ ምንም እንዳይሠማችሁ ውደቸ ፈጣሪ ይርዳችሁ
Ebs አድስ ምእራፍ ይቅርቡ የምትሉ ላይክ
በቴሌቪዥን ቢያቀርቧቸው የሚረዳቸው አያጡም እባካችሁ ተባበሯቸው ለነፍሳችሁ ስሩ በእግዚአብሔር 😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤
አቅም ያላችሁ እርዷቸው
Mattii naf tayyii
በጣም ልብ የሜናካ ነው ታሬክ ነውና እግዚኣብሔር ከናተ ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾💯
ደስ ሲሉ የፍቅር ሰዎች እውነት ሊረዱ ይገባል
Betasab inii hun
ልጅቷ ፈገግታዋ ደስ ሲሉ ቀሪ ዘመናችሁ በደስታ የተሞላ ይሁንላችሁ
ኤርምያስም ጤናዬም ምርጥ የፍቅር ሰዎች ናቸው ወላሂ አላህዬ ብሎ ብንረዳቸው ደስ ይለኛል ልጅ ማሳደግ ቀላል ነገር አይደለም እኛ አረብ ሀገርም በሙሉ ጤናችን እየሰራን ቀዳዳችን ችግራችን አይከደንልንም እንርዳቸው ወደ ኢቢኤስ አዲስ ምዕራፍ ይቅረቡ የምትሉ??ላይክ
አዎ በነትሽ ኡፍፍፍ
እግዚአብሔር ይባርክሽ አዎ እዛ ይቅረቡ
ደምሪኝ ውዴ
Awo yekerebu ebs lay love 💕 embrace all am from Canada
ወላሂ ትክክል ነሽ ሁቢ
ወይኔስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛላቹ አይዟቹ የኢትዮጵያ እዝብ ደግ ነው ሱቅነገር ትከፍታላቹ እናግዛቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዛቹ እህቴ ፍቅራቹ በጣም,ደስ ይላል አካል ጉዳተኛ ነን,ብላቹ ልመና አልወጣቹም ጎበዞች ማስተዋል ያድለን,እኛ ነጌ ምን ይመጣብናል ቡለን ማሰብ መቻል ያድለን
እነዚህን ብናግዝ ህሊናችን ያርፋል የኔ ውቦች እውነተኛ ፍቅር ያለው እናንተጋ ነው አይዞአችሁ
damrnyi ❤🙏
እውነትሽን እናግዛቸው
🌷🌷🌷🌷🌷🌷👌👌👌👌👌👌
@@sanyiijawaartube8434 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@almazalmaz8382 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
ወላሂ በጣም ቀናሁባችሁ ዓላህ ትዳራችሁን እሥከዘላለም ደያድርግላችሁ እሥኪ እንርዳቸዉ አጅር እናገኝበታለን🥺🥺
ሰው ሰው በመሆኑ ብቻ ክብር ይገባዋል የምትሉ 👍 ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ሸጋ ምሽት ይሁንልን
Betasab inii hun
Good
@@DrHanii demry pls pls pls malisalo
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አይዞህ! ከእግዚአብሔር ጋር ተጣበቅ። ሁልጊዜ የመፃጉን ታሪክ አትርሳ። በቀደመው ትውልድ አካለ ስንኩል በጣም ይታዘንለት ነበር። የአሁኑ ትውልድ ግን እንደ አውሬ የሆነ ይመስላል። አዛኝቱ እመብርሃን አትለያችሁ። አሜን!
አቤት ፅናት አቤት ፍቅር ትዕግስት በዛ ላይ ጥንካሬ እናንተ 1ኛ ናችሁ እግዚአብሔር ልባቸው ለቀና ቸር ነው ና በቸርነቱ ያኑራችሁ ቅንነት ፊቱን ታያለችና ፊቱን ያሳያችሁ 🥰🥰🥰🥰
ደምርኘ የኔ ዉድ
እኔናስያሠዚኑ፡ኤዳሜና፡ጤናዪሢጠቹ፡ቡሩክዬሳላማ❤❤
አረ እፈሩ
@@argwaabi6189 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@athadmaryiame6210 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
አሉበት ድረስ ሄዳችሁ ይሄን ንፁህ ፍቅር ስላሳያችሁን እናመሰግናለን ቀጥሉበት እንደዚህ አይነት ፍቅር ሳይ የመኖር ጉጉቴ ይጨምራል
ፍቅራችሁን ያፅና ውዶች ስታምሩ 💕🇺🇸🇪🇹
ታድያ የአሜሪካን ሰንደቅዓላማ መጠቀም ለምን አሰፈለገ ወይንስ ኢትዮጵያዊ አይደለሸም?
@@AhmedMohammed-ui1wh የኔምጥያቄ ነዉ 🙋
ትክክል
@@AhmedMohammed-ui1wh ወንድም ደምረኝ
@@rabiayemam9398 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
አላህየ ይቅርበለን እኛ ሙሉ ጤነኛ ሁነን እናማራለን እድህምአለ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ 😢😢😢😢😢☝️☝️☝️😭😭😭😭😭😭
በጣም ወላሂ ያረብብብ
አልሀምዱሊላህ
@@sofiya6409 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@Alhamdulillah_2534 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
አይዞችሁ አብሽሩ
ወይኔ ወድሜ ተድሮ ሰርግ አጠራኝም አይ አለማወቅነው እጂ ክብርና ሞጎሱ አተነበርክ ምክንያቱም የሰው ቆጆእና ጤኔኛ ለሱ አይሆንም አይዞህ ሁሉም ለበጎነው መድሐኒአለም የያዘለህ አለ እኳንም ጠዋሪህን ወለድክ አይታወቅም የእግዚአብሔር ስራ ትድን አለህ ባለቤትህም እግዚአብሔር ይጠብቃት
እንደው አንተ የልጅ አዋቂ የሄንክ የተባረክ ልጅ ተባረክ ብሩኬ እውነትም ብሩክ
እህቴ ደመሪኝ😍😍
በጣም የልጅ አዋቂ ነዉ
በጣም የልጅ በሳል ዘመንህ ይባረክ እድሜ ከጤነጋር ❤️❤️❤️
ወይኔ ስታምር አሏህ ይድረስላችሁ በደሥታ ኑሩ ልጃችሁ ይጡራችሁ እደዉ ምን ብየ ልመርቃችሁ ሂወታችሁ ሁሉ ያማረ ይሁን ❤️❤️😭
ይሄ ዩቱብ ድንቅ ስራ እየሰራችሁ ነው።በርቱ በአላህ በገንዘብ አግዟቸው
damrnyi yene konjoo ❤🙏
ኤግዚአብኤር ይመሰገን ስለ ሁሉም ነገር ፀበል ሂጂ እህቴ በእመቤቴ ማርያም ፀበል ሂጂ ትጅኛለሽ አይዛሽ ይህ መከራ ያልፋል አይዛአችሁ
ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ። ብርና ንብረት ሃብት ብላችሁ የምትጋቡ የምትፋቱ የምትካካዱ የምትገዳደሉ ከእነዚህ ተማሩ ብሩ ሁብቱ ንብረቱ ጤናና ድሎቱ ጠፍቶ ከእነዚህም የባሰ አካል ጉዳተኛ ልትሆኑ እንደምትችሉ አስቡት።
አስለቀሰችኝ ልጅቷ በጣም ጨዋ ነች
አንተም ተባረክ ። እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል በምህረቱ ይጎብኛችሁ
እህቴ ደመሪኝ😍😍
damrnyi 🥰🙏
ደስ የምትሉ ባልና ሚስት ናቸሁ ዋናው ገንዘብ ሳይሆን ፍቅርም አስፈላጊ እንደ ሆነ ተምርያለሁ ዜና ጆከሮች ማስገረማችሁን ቀጥላችሀል በዚሁ ቀጥሉ በርቱ ፈጣሪ ይርዳችሁ ተባረኩ
😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
እንዲህ ነው ፍቅር ምርጥ ጥንዶች ታምራላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
damrnyi ❤🙏
Ebakachu Silke kutir Endete new yemagengew???????
@@sanyiijawaartube8434 mati naa ta pls sii debisa
ለዚህ ሚዲያ ትልቅ ክብር ይስጥልን አመሰግናለሁ በእድሜ በጤና ያቁይልኝ ውዶቼ 💚💛❤️❤️🙏🙏🙏
እናንተ የፍቅር ሰው ናቹ ውቦችም ናቹ ደግሞም ሁለታቹም እንደት እደምታምሩ አሏህ ፍቅርን በፍቅር ለይ ደራርቦ ይስጣቹ
እህቴ ደመሪኝ😍😍
damrnyi yene widdi
ደምርኘ ያኔ ዉድ
@@sanyiijawaartube8434 እሽ ማማየ
@@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ እሽ ማማየ
ሁለታችሁም ስታምሩ የኔ 1ኞች ልጃቹን ያሳድግላችሁ ፍቅራችሁ ይለምልም ብሩህ ቀን ያውጣላችሁ ።
እውነተኛ ፍቅር ደስ ስትሉ ደግሞ በጣም ቆንጆዎች ናችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ልጃችሁን በጤና ያሳድግላችሁ ይሄን ፕሮግራም የምትሰሩ የሰማይ አምላክ ይባርካችሁ ክፉ አይካችሁ የስቱን እንባ አበሳችሁ ዘመናችሁ ይለምልም👏👏☀️☀️🥰
Betam yamralu
የኛ ህብረተሰብ በጣም ባስተሳሰቡ ሁላ ቀር ነው እና ምንም አይሰማቹ ጠንካራ ናችሁ እናተ😘😘😘😘
ይቱብ ክፈቱላቸው እኛ እናሳድጋቸዋለን የመዳም ቅመሞች
zed damrnyi yene widdi 🙏
አወ
ጥሩ ሀሳብ ነው
አዎ ውዴ
ኤወላ
ኡፍፍፍፍፍፍ የእውነት እንደናንተ አይነት ምንም ሳይኖራችሁ ተዋዳችሁ ተፋቅራችሁ መኖራችሁ ለኛ ሙሉ ጤነኛ ለሆንነው ትልቅ ተምሳሌት ነው።ፈጣሪ ይርዳችሁ። በቃ መደገፍ የሚገባቸው እንደነዚህ አይነተኞችን ነው።
ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ
እህቴ ደመሪኝ😍😍
አድርጌሻለሁ
@@mahi141 ደመርኩሽ
መረዳት አለባቸው ልጆች ናቸው አብሽር ምርጥ ሰው ነህ ምክንያቱም አንተ የአካልጂ የአምሮ ሀብታም ነህ አላህ ይጠብቃችሁ ነገ የተሻለ ቦታ ትደርሳለህ
ብሩክ አሉህ? አንዳንዴ እናቶች ስም ሲያወጡ የሚታያቸው ነገር አለ:: አንተም እንደስም የተባረክ ወጣት ነህ:: ሺ አመት ደስተኛ ሆነህ ኑር ብሩክዬ
እፍፍፍ ወላሂ ልቤን ነዉ የነኩት
ክብር ለአካል ጉዳተኞች።።
እዉነት እነኝህን በቻልነዉ አቅም እንርዳቸዉ።።ምስኪን ናቸዉ።።
Enamesegnalen !!!.
ፍትህ ለሳዉድ እስረኞች ፍትህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦👈 ወዴት እንጩህ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያረብ አንተዉ ድረስልን ግን ባለ ሚድያዎች ምንዉ ዝም አላችሁ እረ ተዉ ድምፅ ሁኑልን አትጨክኑብን ተዉ ተዉ ተዉ እረ መንግስት ዝምታህ በዛ እስከ መቼ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓
ፍቅር የለም ብዬ ተስፋ ቆርጬ ነበር እናንተን ሳይ ግን ተስማዬ ለምለም እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ አንቺም በጣም ቅን ነው ያለሽ መታደልሽ 😍😘❤
ላያስችል አይሰጥም😢ቢሆንም ጥንካሬያችሁ ትልቅ ትምህርት ነው ❤ፍቅር ሀይል አለው ።ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ትልቅ ደረጃ ደርሶ ጡዋሪ ያርግላችሁ😍
አሚን የኔ እናት
Amenn 🙏
እነዚህ መላእክት ኣንድ ነገር ያስተማሩኝ ቢኖር "ምንም ኣይነት በሽታ ወይም ኣካል መጉደል ቢኖርህ ላንተ የሚሆን ኣይጠፋም" ነው። እግዚኣብሄር ይባርካችሁ። ስንት የተጎዳ ሰውን ነው ያጽናናችሁ።
ብሩክ እደስምህ ብሩክ ስንት ወገኖቻችን በራስ መተማመን እድኖራቸዉ ማህበረሰቡ ጋ እድገናኙ አደረክ ቃል አጥሮኛል ለሁላችንም አርአያ ነህ ወድሜ ተባረክ
ደስ የምትሉ ባልና ሚስት ናቹ ገንዘብ ያለው ስውና ጤነኛ ሰው እንደዚ አይደሰቱም የሰው ልጅ ፍቅር ነው የሚያስፈልገው አይዟቹ የሰውን አትከታተሉ እግዚአብሄር አለላቹ ሰው ቢንቃቹውም እግዚአብሔር አለላቹ ሁሉም ነግር ታገኛላቹ ሌላ በተረፍ በርቱ👏👍
ብሩኬ እውነትም ብሩኬ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
መልካም ጥንዶች ናችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ እንዴምድር አሸዋ እንዴ ሰማይ ክዋክብት አሜን(3)የእኛ ህብረተሰብ ለአካል ጉዳተኞች አሰተሳሰባችን በጣም በጣም የወረዴ ነው ልቦና ይሰጠን
😭😭😭😭💔💔🙏🙏
አይዟችሁ ዋና ጤና ነዉ።ጤና ይስጣችሁ ፍቅራችሁ ይጨምርላችሁ።ሁሉም ያልፋል። ቡሩኬ ተባርክ ኸንድሜ መልካም ሰዉ ነክ
አቤት ፍቅራችሁ ያስቀናል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ታረካችሁን ይቀይርላችሁ
በጣም ደስ ትላላችሁ በፍቅርላይ ፍቅርን ይጨምርላችሁ አላህ ጤናችሁን የመልስላችሁ ያረብ አልሀምዱሊላህ ሙሉ ጤና ስለሰጠሀኝ ግን ለምድነው ሰው ወዶ አካለጉዳተኛ አይሆንም ለምን ታገሏቸዋላችሁ
በጣም ነዉ እምታምሩ ፍቅራቹሁ ይብዛ ፈጣር ከእናንተ ጋራ ይሁን ቃጥላ ማርያም ጠበል ታጠቡ
*ብሩክ የተባረክ ልጅ የማትቀየር ፈጣሪ ይጠብቅህ የብዙዎች እንባ አባሽ ነህ🙏🙏*
እህቴ ደመሪኝ😍😍
zena Jokers በጣም👍👍 ሰለደቀቹ መለፍ ዪከብደኝል አላህ ዪጨምርለቹ ለነሱም አላህ ርስቁን የምጠለቸዉ ኢኛ ደግ ኢቶጲያዉየን ኢስቲ አንርደቸዉ
ኢትዮጵያን ለጭቅላታቸሁ ስንል እንርዳቸሁ አደራ ኢትዮጵያን እና ኤርትራዊያን አደራ አደራ ❤❤❤❤❤❤👏👏👏
damrnyi ❤🙏
እሽ የኔ መልካም😥
ኢሻአላህ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ከባዳው የቤተሰብ ተፅኖነው አይምሮን የሚረብሸው አይዞአች አምላክ ጠብቆ ያኑራቹ
የኛ ህብረተሰብ ለአካል ጉዳተኛ አስተሴሰቡ በጣም ዝቅተኛ ነው ሰው ምንአለበት በፈጣሪ ስራ ባይገባ
እህቴ ደመሪኝ😍😍
እንጃላቸው
ፍቅር ያለው እኮ እዝህ ሠፈርብቻነው አላህ በፍቅር በሠላም በጤና ያኑራችሁ።
ወይኔ ስታምሩ እግዚአብሄር ፍቅራቹህን ይጨምርላቹህ😍😍😍😍😍😍😍😍
ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ እግዚያብሄር ይባርካችሁ.
ሴት ልጅ ካፈቀረች እስከ ጥግ ነው ከጠላችም እንደዛው ነው ግን አንዳንድ ወንዶዎች ተፈቀርኩ ብለው ጢባጥቤ ልጫወትበሽ ይላሉ አላህ ቀልብ ይስጣቸው
😆😆 አሚን ማኬየ
አላህ ይጨምርላችሁ ውዶቸ ልጃችሁም አላህ ያሳድግላችሁ እርዚቃችሁን አላህ ይክፈተው የኔ ምርጦች 👍❤❤🙏🙏👍🌹🌹🌹
ምርጥ ጥንዶች ታምራላችሁ መልካምነት ለራስ ነው
እህቴ ደመሪኝ😍😍
@@mahi141 እሽ
sada damrnyi yene widdi
@@sanyiijawaartube8434 ok
በጣም ጎበዝ ናቹ በናተ ብዙህ ሰው ትምህርት ይወስዳል : ስትአምሩ ደስ ስትሉ በጣም ጨው አላቹ : እግዚአብሔር ከናተ ነው : ጌታ እየሱስ ይባርካቹ : ሁሉም ያልፋል
ፍቅር ማለት እውነተኛ ማንነትን አሳልፎ መስጠት ነው ሁሉም ነገር ማግኘትና መግዛት ይቻላል እውነተኛ ፍቅር ግን በጣም ውድ ነው💚💛❤
ፍቅር ሲለካ እዚህ ቤት ነው ለካ እውነትም እድሀ ቤት ፍቅር አለ በጣም ነው ደስ የምትሉት እረጅም እድሜና ጤና ፍቅር ይስጣችሁ
እግዝአብሔርን አመስግኑ ከዚህ የባሰ ስንት አለና።
ውስጣችሆም እንደ ፍታችሆ ውብ ነው ስታምሮ ፣አስባችሆታል እውነተኛ ፍቅር የሚገዛ ቢሆን 🤔።
ገንዘብ ያለው ብቻ ነበር የሚኖረው። እግዚብሂር ይመስገን ፍቅር ልብ እንጂ ገንዘብ አይገዛውም