በአሰሪዋ እግሯ ተቆርጦ ወደ ሀገር የተላከችው የማዳም ቅመም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 มี.ค. 2024
  • በአሰሪዋ እግሯ ተቆርጦ ወደ ሀገር የተላከችው የማዳም ቅመም
    አቤዜን ለማግኘት Abeze 0942327477
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 334

  • @ZenaJokers
    @ZenaJokers  2 หลายเดือนก่อน +28

    አቤዜን ለማግኘት Abeze 0942327477

  • @saidasaid467
    @saidasaid467 2 หลายเดือนก่อน +55

    ሰርተን ብራቺን ተበላ ተበደል ን የምትሉ ይሄም አለና አልሀምዱሊላህ በሉ😢😢😢

    • @zinetaragie6261
      @zinetaragie6261 2 หลายเดือนก่อน

      እስካሁን አልሀምዱሊላህ እድሜ ለወድሜ የመጨረሻየን አላህያሣምርልኝ

    • @sminasmina2050
      @sminasmina2050 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢በጣምየባስአለው

    • @acharotube7844
      @acharotube7844 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 2 หลายเดือนก่อน +46

    አላህየ የመጨረሻየን ነገረ አደራ 🤲🤲😥😥😥እህቴ አላህ ሙሉ አፊያ ያድረግሽ ያረብ

  • @user-ie3ue7tg2j
    @user-ie3ue7tg2j 2 หลายเดือนก่อน +31

    ሜስኪን ስታሳዝን መገን የኛ የስደተኞች መከራ አላህ ሆይ መጀመሪያንም እዳሳመርክልኝ መጨረሻየንም አተ አሳምርልኝ ያርብ ብራህመትክ 😢😢😢

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 2 หลายเดือนก่อน +23

    በትኛውም አለም ላይ የምትገኙ ኢትዮጲያኖች ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹ በሰላም ለአገራቹ ያብቃቹ እህት ወንድሞቼ ይችህ አለም ፈተናዋ ውይ

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን😢😢

    • @user-rr4oj3uf4g
      @user-rr4oj3uf4g 2 หลายเดือนก่อน

      ኣሚን ያረብ

    • @HgH-hn9jf
      @HgH-hn9jf 2 หลายเดือนก่อน

      Amin

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 2 หลายเดือนก่อน +91

    አይ ዱኒያ ፈተናሽ መብዛቱ እስኪ ጤነኞች አላህን እናመስግን አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ አላህ ሆይ መጨረሻየን የሳምርልኝ ያረብ 😢😢🤲🤲

    • @tigesttigest5862
      @tigesttigest5862 2 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢

    • @user-yg5yj5zp6g
      @user-yg5yj5zp6g 2 หลายเดือนก่อน

      Amen 😢

    • @user-nx4sj3cw8b
      @user-nx4sj3cw8b 2 หลายเดือนก่อน

      አልሀምዱሊላህ አሚን

    • @banaoran2210
      @banaoran2210 2 หลายเดือนก่อน

      Alhamdulilah

    • @SameeraEth
      @SameeraEth 2 หลายเดือนก่อน

      😢Alehamedulila😢

  • @sarakaraki8541
    @sarakaraki8541 2 หลายเดือนก่อน +47

    አይዞሸ እህቴ መሰደድ ለአንዳዱ ጥሩ ለአንዳዱ ጦስ ነው ሚዎነው መጨርሻችን ይመር

    • @Rabiia6643
      @Rabiia6643 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

  • @user-pe4ci7he4r
    @user-pe4ci7he4r 2 หลายเดือนก่อน +51

    አላህ ይረዳሽ
    የመዳም ቅሞሞች
    ክፉ ሣያሣየን በሠላም ለናት ሀገራችን ያብቃል ወይሰረተን አላለፈ ወይ ተበተሠብ ናፍቆት አልሆን
    ብቻ ፈጣሩ ይረዳን😢

    • @HdgYws
      @HdgYws 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤😢😢

    • @banaoran2210
      @banaoran2210 2 หลายเดือนก่อน

      Amin yareb

    • @user-yl1jh4tm5m
      @user-yl1jh4tm5m 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

    • @user-qs7hy1du4j
      @user-qs7hy1du4j 2 หลายเดือนก่อน

      አሜንን

    • @user-rr4oj3uf4g
      @user-rr4oj3uf4g 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ወላሂ ኣሚን

  • @Liya-gt2ds
    @Liya-gt2ds 2 หลายเดือนก่อน +26

    ፈጣሪዬ አደራህን በሠላም ሀገሬ አስገባኝ

  • @saraticket8836
    @saraticket8836 2 หลายเดือนก่อน +18

    አቤቱ መጨረሻየን አሳምረው እህቴ ፈጣሪ ጨረሶ ይማረሽ የስደት እህቶቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @Rabiia6643
      @Rabiia6643 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 2 หลายเดือนก่อน +6

    ልክነሽ ሲሰባሰቡ ክፋት ነው የሚዶሉቱትእግዚአብሔር ዋጋቸውን ይክፈላቸው❤ አይዞሽ

  • @mryamhassan2390
    @mryamhassan2390 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞሺ እህት እዱኒያ ፈተና ናት. ውፍፍፍፍ ሚስኪን. እህቶቸ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ. ይጨቀኛል እናንተንም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Mes5uy9er8r
    @Mes5uy9er8r 2 หลายเดือนก่อน +25

    እህቶቼ ወቶ ከመቅሰት ከአድገኛ ጉዳት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😢😢

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን😢

    • @tighest4445
      @tighest4445 2 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen 🙏😘

    • @banaoran2210
      @banaoran2210 2 หลายเดือนก่อน

      Amin amin amin

    • @nvvgbfff9032
      @nvvgbfff9032 2 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen

    • @user-qs7hy1du4j
      @user-qs7hy1du4j 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 2 หลายเดือนก่อน +21

    ተመስግን መጨረሻዬ አሳምሪልኝ❤❤❤❤

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 หลายเดือนก่อน +6

    አይዞሽ❤❤❤ ፈጣሪ አዛኞችን ይዘዝልሽ🙏 ሳላደንቅሽም አላልፍም። ተስፋ የሚያስቆርጡ ክስተቶች በህይወትሽ ቢያጋጥሙሽም፣ የእለት እንጀራሽን ለማግኘትና የምትወጃት ልጅሽን ለማሳደግ የሄድሽበት መንገድ፣ ምን ያህል ጠንካራ ወጣት ሴት እናት መሆንሽን ያሳያልና። ልጅሽ በጤና አድጋልሽ ለቁም ነገር በቅታ ታይ ዘንድ ፀሎቴ ነዉ።

  • @mdibintali9604
    @mdibintali9604 2 หลายเดือนก่อน +9

    ገባድ ነው ሰው ፈጣሪውን እረስቷል ሱበሀን አላህ ሞትን እረስቷል አይዞሽ ውደ በርች የጇን ይሰጣታል እሷንም 😢😢😢 ❤❤

  • @ToybaAhmed-ey9gr
    @ToybaAhmed-ey9gr 2 หลายเดือนก่อน +10

    ያረቢ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያራህማን😢😢

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3l 2 หลายเดือนก่อน +20

    እዱኒያ ፈተናነት አይዝሺ እህቲ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 หลายเดือนก่อน +10

    የኔ ክርታታ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ነብስሽ ደህና ሆን😢😢

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha9429 2 หลายเดือนก่อน +15

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የፈቀደይሆናል

  • @user-tm2zq7jx2b
    @user-tm2zq7jx2b 2 หลายเดือนก่อน +14

    አይዛሽ የኔ እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ ለበጎነው

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 หลายเดือนก่อน +10

    የመዳም ቅመሞች የእርፍት እጀራይስጠን

  • @truth2232
    @truth2232 2 หลายเดือนก่อน +5

    እነዚህ አረቦች በህዝቤ ላይ የሚሰሩት ግፍ
    በጣም በትልቁ ዋጋ ያስከፍላቸዋል !!! እግዛብሔር የእጃቸውን ይሰጣቸዋል ይሄ ጋዝ ነው እንዲህ ያጠገባቸው ፣ እሱ የደረቀ ግዜ ወደ ልመናቸው ይመለሳሉ

    • @user-rr4oj3uf4g
      @user-rr4oj3uf4g 2 หลายเดือนก่อน

      እንሸአላህ❤❤❤

  • @user-rr4oj3uf4g
    @user-rr4oj3uf4g 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወላሂ በጣም ከባድ ነዉ እኔም ባለጌ ወንድ ገጥሞኝ ጥሩ ሴትዮ ትቼ ወጣዉ አሁንም የቀየርኩት ቤት ምንም አልመች ብሎኝ ወደ ሀገሬ ልገባ ነዉ በአንድ አመቴ ቤት ፈርሶብኝ ቤት እሰራለዉ ብዬ ልጆቼን ጥዬ ወጣዉ ግን የቤት ቀልድ ቀርቶ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ እባካችሁ ዱኣ አድርጉልኝ እህቶቼ ወንድሞቼ አደራ እህቴ አላህ ይድረስልሽ❤❤

    • @HgH-hn9jf
      @HgH-hn9jf 2 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ አላህ ይከተልሽ አላህ ሀሳብሸን ያሳካልሽ ጭንቀትንሸንም እሱ ያቅልልሽ ኢላሂ

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 2 หลายเดือนก่อน +7

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ ልጅሽን እግዚያብሔር ያሳድግልሽ ከኤርፖርት በዊልቸር አዲስ አበባ ከተማውን ከሁለት ዓመት በፊት በዓንድ ክራንች እየሄድኩኝ ልጄ ስውር ሲልብኝ የጠፋ እየመሰለኝ ስንቴ ደነገጥኩኝ በጨለማስ? ጉድ ሆኑ ሳይሆን እጃችንን ይዞ መኪናውን ያሻገረን ጎዳና ተዳዳሪስ? እግዚያብሔር ለኛ የላከው መልአክ ነበር? ባገኘሁት ውለታውን በከፊልኩት!

  • @user-zg6mz6nb8f
    @user-zg6mz6nb8f 2 หลายเดือนก่อน +6

    አቤቱ አምላኬ ሀፂያቴ ሙሉ አካል ኖሮኝ ማማረሬ ይቅር በለኝ አይነ ልቦናዬን ክፈትልኝ። በሰላም ለሀገሬ አብቃኝ እህቴ እመቤቴ ከጎንሽ ትሁን

    • @RabiyaMohamed-zn3tu
      @RabiyaMohamed-zn3tu 2 หลายเดือนก่อน

      አላህ አለ አብሽሪ እህቴ

  • @saratasahi590
    @saratasahi590 2 หลายเดือนก่อน +9

    አይዞሽ እህቴ ኡሉም ለበጎ ነው 💔☝🙏

  • @JemilaHamtha
    @JemilaHamtha 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኛ የአላህ ነን ወድሱም ተመላሹች ነን አላህ ያሺርሸ እንኮንም ለልጅሺ በሂውት ገባሺላት አይዞሺ ያልፍል
    ሴትዮዋን ደግም አላህ የሥራዋን ይስጣት ያርብ መጨርሻችንን አሳምርልን በሰደት ያለነው በሰላም በጤና ለሀገራችን ያብቃን

  • @hirut7396
    @hirut7396 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሴትነትና ስደት እንዴት እንደሚከብዱ ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ😢😢😢

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 2 หลายเดือนก่อน +4

    እሄ ስደት ለብዙ ቃጠሎ ነዉ ለብዙ ደግሞ ከፈተና በኻላ ደስታ ይመጣል ለሌው ደግሞ እንጨለመበት ይቀራል😢😢 አይዞሽ እንኳንም ወለድሽ ለአይነሽ ማርፊያ ናት መጽናኛ ናት😢😢

  • @saratube8487
    @saratube8487 2 หลายเดือนก่อน +4

    እንባዬ በጆሮዬ እየፈሰሰ ሙሉውን አዳመጥኩኝ. እናተዬ ያለቀስኩቤት እራሴ ፈረሰ😢😢😢😢😢 የሰው ልጅ በዚህ ምድር ሲኖር በፈተና በስቃይ የተገላታ😢😢😢 ኡፍፍፍ እናተ ሙሉ ጤናችነን ይዘን የምናመርረው ነገርሰ😢😢 ወይኔ አምላኬ ሆይ ከዛሬ ጀምሬ በደረሰብኝ ነገር ሁሉ አላማርርም 😢ምክንያቱም አደኛ 5አመት ለፍቼ የሰራሁት ቤቴ ፈረሰ ብዬ አምላኬን አማረርኩት ሁለተኛው እስከመች በሰው አገር😢 እላለው አያችው ትልቅ ትምህርት ነው ተማርኩኝ በቃ😢😢😢 አላማርርም 😢😢😢 ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እህት ምን እደምልሽ አላውቅም ማሪያምን😢 ብቻ እግዚአብሔር ያበርታሽ አሜን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክልወላሂ እኔምእዳችውነኝ ውደ አይዞን የባሰአለእና

    • @yashi9994
      @yashi9994 2 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛው ❤

    • @user-rr4oj3uf4g
      @user-rr4oj3uf4g 2 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ማር አይዞሽ እናመስግን

    • @saratube8487
      @saratube8487 2 หลายเดือนก่อน

      @@user-rr4oj3uf4g እሽ 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @titaasrat8962
    @titaasrat8962 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይማርሽ❤❤❤

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ እህት አይዞሺ፡ምናለ፡እንዲሂ፡ውልቅ፡አርጋ፡በሰላም፡ብትልክ፡ምናለ፡የእጁን፡ይስጣትና፡ፈጣሪ፡ይማርሺ፡እህቴ፡ደሞ፡ጎበዝነሺ

  • @user-cb5kz9de3v
    @user-cb5kz9de3v 2 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይማርሽ አየ ስደት😢😢😢

  • @user-pz6jo4zq6l
    @user-pz6jo4zq6l 2 หลายเดือนก่อน +2

    ህይወት ከባድ ናት እግዚአብሔር ካችጋ ይሁን እህቴ 😢 አየ ስደት እዳመሰግን ነው ያስተማርሽኝ

  • @ethioruhma2613
    @ethioruhma2613 2 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢😢

  • @user-iw2ru9fp4z
    @user-iw2ru9fp4z 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት ስታሳዝን😭😭😭😭😭ፈጠሪ ሆይ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን😢😢😢

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 2 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይፈርድባታል

  • @nadinadi5598
    @nadinadi5598 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ

  • @user-qu7ko8zt6n
    @user-qu7ko8zt6n 2 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይ ስዴት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይፍረድባት

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 2 หลายเดือนก่อน +2

    አላአህ ሆይ ምን ብዬ ላመስግንክ ውለታክ በዛብኝ አልሀምዱሊላ በስ😢😢😢😢😢😢😢 አይዞሽ የኔ እናት

  • @alemgerezgiher4162
    @alemgerezgiher4162 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይማርሽ!

  • @adgi5072
    @adgi5072 2 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ እናት አይዞሽ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይ ስደት😢😢😢😢😢😢

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8o 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ የኔ ዉድ ምንም ማለት አደለም አይካፍሽ እንኳን ሕይወትሽን ይዘሽ በሰላም ገባሽ ለልጅሽ ፈጣሪ ሀይል ጉልበት ይሁንሽ አይዞሽ ሰላም ጤናን አቡዝቱ ይስጥክ ለአቅራቢዉም ፈጣሪ ይርዳሽ !!!

  • @Orkia2023
    @Orkia2023 2 หลายเดือนก่อน +4

    አየ ስደት እግዝአብሔር ያበርታሽ😢😢😢😢

  • @brtukanayelgni7482
    @brtukanayelgni7482 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ላበጎ ነው

  • @user-fj2dq1ut5n
    @user-fj2dq1ut5n 2 หลายเดือนก่อน

    የአላህህ አብሽሪ ሀየቲ❤

  • @sarasesaye
    @sarasesaye 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያረቢ መጨረሻየን አሳምርልኝ😢😢😢የመዳም ቅመሞች አላህ ከናተጋ ይሁን❤❤❤

  • @elenitube3599
    @elenitube3599 2 หลายเดือนก่อน +7

    የእኔ እናት ኡፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ ያሺርሺ😢😢😢😢

  • @portogalwc8822
    @portogalwc8822 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያዛዝናል 💔💔💔💔💔💔💔💔💔🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲

  • @user-ur4ol2lv1m
    @user-ur4ol2lv1m 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት አይዞሽ የመዳም ቅመሞች በቤት ውስጥ ስሰሩ ባሎቻቸው እና ልጆቻቸው እሚያስቸግሯችሁ ከሆነ ያለባችሁ ድምጣችሁን አጥፍታችሁ መጥፋት ነው ያለባችሁ

  • @M2Meriem
    @M2Meriem 2 หลายเดือนก่อน

    😢sebhanllah 😢

  • @beetyube
    @beetyube 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይማርሽ እፍፍፍፍፍ አይ ስድት😢 አንች ጎበዝ ነሽ ውዴ😢😢😢

  • @user-jx2wl2ec8i
    @user-jx2wl2ec8i 2 หลายเดือนก่อน +3

    አላህይርዲሺ

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ስደት አይዞሽ እሳም አላህ የጃን ይሰጣታል

  • @salamp1142
    @salamp1142 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪየ ሆይ

  • @heyryanursen4832
    @heyryanursen4832 2 หลายเดือนก่อน

    ኡፍ ወላሂ በጣም ያማል እህቴ አይዞሽ አላህ ያጠንክርሽ ኢንሻአላ ሀሳብሽን አላህ ያሳካልሽ

  • @Rosa-cl6hk
    @Rosa-cl6hk 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እህት አይዞሽ ስደት ላንዱ ጥሩ ላንዱ ጦስ. ነው ይሄ ቤሪቱ የሚባል ሀገት እንዴት እንደምጠላው በጣም አረመኔወች ናቸው ደግሞ አዳንድ ክፍ አረቦች የምናወራውን ጠልፈው ያስተረጉማሉ !😢

  • @zanazana3211
    @zanazana3211 2 หลายเดือนก่อน

    እፍ አላህ ያጠክርሽያረብ

  • @emuabdulhakim7322
    @emuabdulhakim7322 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ብርታቱን ይሥጥሽ

  • @gjch5302
    @gjch5302 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ስደት ኡፍፍፍፍ ጌታ ያበረታሽ😢😢😢

  • @BelatuNega
    @BelatuNega 2 หลายเดือนก่อน +3

    Egziyabehr hoye 😢😢😢😢😢😢 aysdet

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 2 หลายเดือนก่อน

    እህቴ አላህ ይርዳሽ አብሽር😢😢😢😢😢😢

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሺ እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው የኔ ከርታታ😢😢😢😢አምላኬ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ😢😢😢

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይ የስደት ሒወት አይዞሽ እህቴ ሁሉ ለበጎ ነው እንኳን ለልጅሽ በሒወት ቆየሽላት

  • @negistitegafaw1491
    @negistitegafaw1491 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ayzosh yne het geta yefwesesh

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 2 หลายเดือนก่อน

    ኤግዚሃበርይ. መጨረሻቺንን. ያሳምርል. 👏👏👏👏

  • @abbyabbe4203
    @abbyabbe4203 2 หลายเดือนก่อน

    Geta hoyi Macarashachin Asamiren ibake abaye🤲🤲🤲

  • @mekdesaddis7138
    @mekdesaddis7138 2 หลายเดือนก่อน +3

    አምላኬ ሆይ ከነጤናየ እደወጣሁ ከነጤናየ መልሰኚ

  • @Prp-he3b
    @Prp-he3b 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yena Enate Ayezoshi

  • @hhgg2865
    @hhgg2865 2 หลายเดือนก่อน

    እህህህ ያደክማል በጣም

  • @user-gz9um7kn3d
    @user-gz9um7kn3d 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ሆየ ሰለም አስገባን

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽእህቴ ሂወትሽንፈጣሪ ይቀይርልሽ

  • @ghggfghh-ol4ji
    @ghggfghh-ol4ji 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዱኑያ አብሽሪ❤❤❤

  • @saratube7323
    @saratube7323 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ከባድ ነዉ እንኮን ለሀገርሽ አበቃሽ

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት 😢😢😢😢😢 ኡፍፍፍ አይ ስደት አዳማጭ የሌለው እሳት አይይይ አይዞሽ እናትየ

  • @user-nf6uh3zv3x
    @user-nf6uh3zv3x 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፍጣሪ ይርዳሽ በሷ ተማሩ በስዴት ያላችሁ ክኒን ምናምን እዳትቀበሉ

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢 እግዚአብሄር ሆይ ማረኝ

  • @SentuYohanis
    @SentuYohanis 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ይረዳሽ ebs ላይ ብትቀርብ ጥሩ ነው

  • @aminasurur2523
    @aminasurur2523 2 หลายเดือนก่อน +1

    አልሃምዱሊላህ
    አላህ ይርዳሽ እህቴ

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 2 หลายเดือนก่อน +7

    አምላኬሆይ በሰላም ለሀገራችን አብቃን

  • @alhamdulilah8206
    @alhamdulilah8206 2 หลายเดือนก่อน

    Ye allah 😰 subhanelallah ♥️

  • @user-pf1ob3fb1o
    @user-pf1ob3fb1o 2 หลายเดือนก่อน

    የአላህ😢😢😢😢

  • @fsobrunjemiltube5956
    @fsobrunjemiltube5956 2 หลายเดือนก่อน

    አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ አይዞሽ አላህ ሙሉ ዓፊያሽን ይመልስልሽ ስራ ለሰሪዉ እሾህ ላጣሪዉ ነዉ አብሽሪ

  • @zainabahmad6113
    @zainabahmad6113 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ

  • @filmonagafari3939
    @filmonagafari3939 2 หลายเดือนก่อน

    Fetari yemaharesh 😢😢😢😢😢

  • @user-eu6jv3br4g
    @user-eu6jv3br4g 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይማርሽ እህቴ ወይኔ በጣም ያሳዝናል አይዞሽ ፈጣሪ አደዚህ አይነት ነገር ሰውሮን ሁላችንም ለሀገራችን ያብቃን በእውነት

  • @user-gg5tm3cy3t
    @user-gg5tm3cy3t 2 หลายเดือนก่อน

    እህት ወንድሞቺ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቅን ኡፍፍፍ ያማል😢😢😢😢

  • @user-yg5yj5zp6g
    @user-yg5yj5zp6g 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ayizuhe

  • @shewayesintayehu3948
    @shewayesintayehu3948 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያማልልልሰ እገዚያቤር ይሁንሺ ያማል 😭😭😭

  • @user-sm2hw2rv8d
    @user-sm2hw2rv8d 2 หลายเดือนก่อน

    Ayzoshi Ehete Egzabhar yemarshi

  • @user-ku8fo2xb3y
    @user-ku8fo2xb3y 2 หลายเดือนก่อน

    ያረብ

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ያዝናል 😭

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወይይይ ስደት ለአንዱ ሲሳይ ለአንዱ ስቃይ አይዞሽ እህታለሜ እግዚአብሔር ይማርሽ 😥😥

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሰው ልጂ ፈተና 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AyuAyu-nq7oz
    @AyuAyu-nq7oz 2 หลายเดือนก่อน

    Efffff yenenat betam yamal 😢😢😢sdet ayinu yitfa

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ዬኛ ፈታናአይዞሺ እግዚሐብሔር ዪማርሺ

  • @Halima18685
    @Halima18685 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሸማር❤❤❤❤

  • @geteambaw7655
    @geteambaw7655 2 หลายเดือนก่อน

    Egzabher yetrdash yanya ehtya ngri hulwu lbgo nwe😢😢